እጽዋትን ማዳቀል ምርታማነትን እንዴት በቀላሉ ይጨምራል? How to Improve Productivity of Plants by GRAFTING & BUDDING?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • የቻናሌ ተከታታይ ስለ `እጽዋት ቀዶ ጥገና`/ማዳቀል (Grafting and Budding) ዘርዘር ያለ የአሠራር ሂደትና ስለ በረከቶቹ ሀሳቤን እንዳቀርብላቸዉ በጠየቁኝ መሠረት ሙሉዉን ሀሳብ በዚህ ቪድዮ ለማቅረብ ሞክሬአለሁ፡፡ እንደሚታወቀዉ እጽዋት በዘሮቻቸዉ እንደዚሁም አካላቶቻቸዉን ለምሳሌ ቅርንጫፋቸዉን ቆርጦ በመትከል ሊራቡ እንደሚችሉ እናዉቃለን፡፡ ከእነዚህ በተጨማሪ ደግሞ የሌላን እጽዋት ክፍል በመዉሰድ ከሌላኛዉ የእጽዋት ዝርያ ጋር በማጣበቅ ሌላ ማንነት ያለዉ የእጽዋት ዝርያ መፍጠር ይቻላል፡፡ ይህም በእንግሊዝኛዉ ግራፍቲንግ ወይም በዲንግ ይባላል፡፡ በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ይህ ስልት የእርሻ ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ሂደት ዉስጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡ በዚህ ቪድዮ እነዚህን እና ሌሎች ጠቃሚ ዕዉቀቶችን ያገኛሉ የሚል ተስፋ አለኝ፡፡ የተከበሩ ዉድ ተመልካች አዲስ ቤተሰብ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጀምሩ የደወል ምልክቱንም መጫን እንዳይረሱ፤ እንደዚሁም ቪዲዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ቪድዮዉን ከወደዱት ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች እንዲደርስ ላይክና ሼር ማድረግንም ጭምር፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት ቻናሉን ሰብስክራይብ ካደረጉ ቪዲዮዉ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ላይክና ሼር ብቻ ያድርጉ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
    አመሰግናለሁ!
    One of the subscribers of my channel requested me to share my experience and knowledge on how to do grafting and budding as well as the benefits. Plants are propagated by sowing seeds, by planting plant cuttings and by grafting & budding. So, in this video I would like to share you the techniques about grafting and budding. If you stay to the end of the video you can get full information. I hope also you will find it valuable. If you are new to the channel please consider subscribing Zenabel Cherie and hit the notification bell. Also, I would like to remind all of my viewers to like, and share the video and send us your valuable comments.
    Thank you!
    #grafting #budding #farmingtechonology

ความคิดเห็น • 4

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ እናመሰግናለን።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @user-yd9ro4pe3g
    @user-yd9ro4pe3g 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen ,

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ!