በትንሽ መሬት ከነጭ ሽንኩርት 300,000 ብር ገቢ እንዴት ማግኘት ይቻላል (How to be SUCCESSFUL in GARLIC Farming?)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህልሜን የሚናገር አገኘው በርታ ❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ሀሳብ ነው ጎበዝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡

  • @MekasheMohammed
    @MekasheMohammed 5 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ 8 ኩንታል ተክዬ 100 ኩንታል ምርት አግኝቻለሁ በገንዘብ ደረጃም 1 ሚሊዬን በ5 ወር ውስጥ ክብሩ ይስፋ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ተሞክሮ ስላጋሩን አመሰግናለሁ።

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 3 หลายเดือนก่อน

      @@MekasheMohammed ስንት ካሬሜትር ላይ ነው?

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      @@fatimarashid3481 Thank you so much!

    • @Sim575
      @Sim575 2 หลายเดือนก่อน

      @@MekasheMohammed yet akebabi zerte new?

  • @beba5182
    @beba5182 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother and Ethiopia 🇪🇹🙏

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 5 หลายเดือนก่อน +1

    sorry for asking too many questions :( ... What kind of varieties r there in Ethiopia? Which one is more popular in the market? What r the common disease and pests that affects garlic farming in Ethiopia?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      You are welcome! The common or popular varieties of garlic in Ethiopia are Bishoftu nech and Tsedey. They were released from Debrezeit Agricultural Research Center. These varieties are doing well in the country. There are varieties such as Chelenko I which is being used in Harerghe area. Concerning pests and diseases, garlic is affected by many pests and diseases, which are caused by fungi (such as puccinia porri, downy mildew, etc), by bacteria (such as bacterial leaf spot, bulb rot, etc) and by nematodes (such as root knot nematode, cyst nematode, etc).

    • @EliasToronto
      @EliasToronto 5 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke i really really appreciate for your reply. Senay Ken!!!

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 หลายเดือนก่อน +2

    Zer gin endet magegnet yochalal wondemi. Tekumegn abakeh.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      ከባለ ታሪኬ እንደሰማነዉ የነጭ ሽንኩርት ዘር ከነጋዴዎች ነዉ የምናገኘዉ፡፡ ለምሳሌ ከመርካቶ ገበያም ማግኘት ይቻላል፡፡ ጸደይ የሚባለዉ የነጭ ሽንከርት ዘር በጣም ተመራጭ ነዉ፡፡

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 หลายเดือนก่อน

    Gobez. Tebarek! Des yemil sira.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! አመሰግናለሁ!

  • @abenezerwubi6185
    @abenezerwubi6185 5 หลายเดือนก่อน +1

    የት አካባቢ ነው የሚሰራው ይሄ ምርጥ ባለሙያ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ቬድዮዉ ውስጥ እንደተገለጸዉ ለገዳዲ ነዉ።

    • @abenezerwubi6185
      @abenezerwubi6185 5 หลายเดือนก่อน

      እዛው አካባቢ ስለሆንኩኝ ልምድ ለመውሰድ ስለፈለኩኝ ቁጥሩን ብትነግረኝ

  • @jamila3850
    @jamila3850 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካራስ አልፎ ለሰውመትረፍ ትልቅ ነገርነው ይህንእኔአገርባሰራ ውሃውን ፍላጎቱአለኚ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ። ቶሎ ወደ ሥራ ይግቡ። በፈጣሪ እገዛ ይሳካል።

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 5 หลายเดือนก่อน

    እደት ማወቅ ይቻላል ውሃ ያለበትን ቦታ እባክህ መልስልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ። በተለምዶ ከአካባቢ ሰዎች ዕዉቀት እንደምንረዳዉ በደረቅ ወራት አካባቢዉ በአረንጓዴ ሳሮች ከተሸፈነ ዉሃ በቅርብ ርቀት ስለ መገኘቱ እንደ ምልክት ይወሰዳል። በዘመናዊ ዘዴ በከርሰ ምድር ባለሞያዎች በማስጠናት ዉሃ መኖር አለመኖሩን ማወቅ ይቻላል።

  • @tenachewkotolachuluke
    @tenachewkotolachuluke 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሰፊ የእርሻ መሬት ስላለኝ ከእኔ ጋር መስራት የሚፈልግ ይደውልልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ፡፡ ስለዚህ ይህን ቻናል የሚከታተሉ ወገኖች የአብረን ሠርተን እንደግ ግብዣዉን ተቀብለዉ ከርስዎ ጋር ቢሠሩ ያተርፋሉ ብዬ አስባለሁ፡፡ ስለዚህ ስልክዎን ሀሳብ መስጫዉ ላይ ያስቀምጡልን፡፡

    • @ዙፍንበየነ
      @ዙፍንበየነ 4 หลายเดือนก่อน

      አሺ እኔ እፈልጋሎ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      @@ዙፍንበየነ Good.

    • @beleteasmamaw3038
      @beleteasmamaw3038 2 หลายเดือนก่อน

      enem alehu

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      @@beleteasmamaw3038 አመሰግናለሁ፡፡

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the video!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      It's okay!You're highly welcime! Thank you.

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእርሻ እና በጎች ፍየሎች እርባታ ላይ መሰማራት የምትፈልጉ እስኪ አብ ረን እንስራ አንድ አካባቢ ከሆንን አብረን እንደግ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ።

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 5 หลายเดือนก่อน

      kanga ensera yat nashe

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 5 หลายเดือนก่อน

      @@rozenagaragare38 ማማዬ እኔ ሰንዳፋ ነኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      @@rozenagaragare38 ok.

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 5 หลายเดือนก่อน

      @@munakasim4411 alqwme ena walo

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ዛሬ ነው ያይሁክ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ ግብርና ውስጤ ነው 👍አንድ ጥያቄ አለኝ ካወቅህ መልስልኝ በፊት መንግስ አደራጅቶ መሬት ይሰጥ ነበር አሁን አለ እደዛ አረብ ሀገር ከመምጣቴ በፊት ጀምሬው ነበር በይሀዲግ ግዜ 7 አመት በፊት የምታውቁ መልሱልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ። እንኳን ቤተሰብ ሆኑን። እኔም ግብርና እና ገበሬ ዉስጤ ናቸዉ። ጥሩ ጥያቄ ነዉ የጠየቁት። ባሁኑም ጊዜ ቢሆን መንግስት መስፈርቱን ለሚያሟሉ ሰዎች አደራጅቶ መሬት ይሰጣል።

    • @ማን-ቘ1ፀ
      @ማን-ቘ1ፀ 5 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke በጣም ነው የማመሰግነው ለምሳሌ መስፈርት ስትል ምን ምንን ያሟላ ነው የገንዘብ መጠን ይጠይቃል ከሆነስ እስከ ስንት አብራራልኝ ወደ ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፈጣሪ ካለ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@ማን-ቘ1ፀ በእዉነት ወደ ሀገርዎ መጥተዉ ኢንቨስት ለማድረግ ስላሰቡ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡ ገንዘብ ማስፈለጉ አጠያያቂ አይደለም፡፡ የገንዘቡ መጠን ግን እንደ ሥራዉ ዓይነት ይለያያል፡፡ ለምሳሌ ለወተት ላም እርባታ እና ለበግ እርባታ የሚያስፈልገን ካፒታል እኩል አይሆንም፡፡ እንደዚሁም የሥራዉ ቦታ ይወስነዋል፡፡ አዲስ አበባ እና አካባቢዉ ከክፍለ ሀገር ጋር እኩል የወጪ ፍላጎት ላይኖረዉ ይችላል፡፡ ተደራጅተዉ ለመሥራት አብረዉ የሚደራጀዉን ሰዉ ባግባቡ ማጥናት እና መለየት ይጠይቃል፡፡ ፕሮሰስ ሲጀምሩ የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን ለምሳሌ መታወቂያ፣ የመነሻ ካፒታል መጠን፣ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል፣ ፕሮጀክቱን ዬት አካባቢ ለመሥራት እንዳሰቡ፣ ወዘተ ሊጠየቅ ይችላል፡፡ በርካታ ሰዎች እንደ እርስዎ ተመሳሳይ ጥያቄ እና ምክር ይጠይቁኛል፡፡ እኔም ከትምህርት ዝግጅቴ/የመጀመሪያ ድግሪ እና የማስተርስ ድግሪ/ እና ከበርካታ ዓመታት የግብርና የሥራ ልምዴ በመነሳት እያማከርኳቸዉ እገኛለሁ፡፡ ለማንኛዉም ተጨማሪ መረጃ ካገኘሁ ሼር ለማድረግ እሞክራለሁ፡፡

    • @ማን-ቘ1ፀ
      @ማን-ቘ1ፀ 5 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke አመሰግናለሁ እዳልከውም ይሄንን ጉዳይ ሰርተህ ልቀቅልን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      @@ማን-ቘ1ፀ አመሰግናለሁ፡፡

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 5 หลายเดือนก่อน

    Galatomaa motii 😊😊

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      Tole galatoomaa!

  • @Abyatube
    @Abyatube 5 หลายเดือนก่อน

    ሮዝማሪ ተክይ አድጎ ነበር እንዳለ በሽተኛ ሆነ ምን ባደርግ ነዉ ከበሽታዉ ማድነዉ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ። ሮዝመሪ በፈንገስ/ ሻጋታ በሽታ ተጠቅቶ ሊሆን ስለሚችል በሽታዉ ወደ ጤነኞቹ እንዳይተላለፍ የታመሙትን ማስወገድ እንደዚሁም የፈንገስ መከላከያ መድኃኒት ገዝቶ መርጨት ይገባል።

    • @Abyatube
      @Abyatube 5 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke አመሰግናለሁ

    • @MekasheMohammed
      @MekasheMohammed 5 หลายเดือนก่อน

      ኬሚካል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      @@MekasheMohammed Okay

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእርሻ ወይም በከብት እርባታ አብሮኝ የሚሰራ ካለ አገናኘኝ ወይም አናግሩኝ ቦታ ወይም ልምድ ያላችሁ የግብርና ስና ፍላጎቴ ነዉ ወሎ ዉስጥ የትም ቦታ

    • @HawaMusa-dp7or
      @HawaMusa-dp7or 5 หลายเดือนก่อน

      Ene

    • @Zeyneb1345
      @Zeyneb1345 5 หลายเดือนก่อน

      @@HawaMusa-dp7or የት ነሽ አች

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 5 หลายเดือนก่อน

      ማማዬ የት ነሽ እኔ በበጎች እና ፍየሎች እርባታላይ ለመሰማራት አስቢያለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ። ጥሩ እና የሚበረታታ ጥያቄ ነዉ። ቻናሌን የምትከታተሉ ወገኖች ለጥያቄያቸው መልስ መስጠት ከቻላችሁ ደስ ይለኛል ምስጋናዬንም አቀርባለሁ። እኔም ሀሳቡና ፍላጎቱ ያለዉ ሰዉ ካገኘሁ አገናኛቸዋለሁ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ ሀሳብ ነዉ በርቱ።

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 5 หลายเดือนก่อน

    Berta wendme

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 5 หลายเดือนก่อน

    🙏