ማልቀስ ይሻላል እንዴ?? ''ብዙዎች የአዕምሮ ህመምተኛ እመስላቸዋለሁ... ድምፄ የምኮራበት ተፈጥሮዬ ነው'' አነጋጋሪው ባለ ብሩህ አዕምሮው ወጣት /20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed 2 หลายเดือนก่อน +182

    ኢቢኤሰ እባካቹ ይሄን ልጅአስተምሩት ለሀገር ይጠቅማል በናንተ እንተማመናለን። እስኪ ሀሳቤን ምትደግፉ በላይክ አሳዩን

  • @AddisTeke
    @AddisTeke 2 หลายเดือนก่อน +78

    ትላንት .ዛሬ .የሳቁብህ ሁሉ ነገ ይገረሙብሃል ።በርታ ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ ያስታውቃል ማርያምን .እግዚአብሔር ይርዳው

  • @AlAfiyah-d8l
    @AlAfiyah-d8l 2 หลายเดือนก่อน +75

    ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስም አይሻልም
    ጀግና በርታ በድምፅህ የቀለዱት ቀልደው ይቀራሉ አንተ ወደፊት ...

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 หลายเดือนก่อน +56

    ይገርማል! ሀሳብህን እግዚአብሄር ያሳካል አንደበት🙏

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ ሳየው እደት ደስ እዳለኝ ፈጣሪ ያክብራችሁ ebs sochi

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 2 หลายเดือนก่อน +42

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን 🙏🏾❤️

  • @alazarab5950
    @alazarab5950 2 หลายเดือนก่อน +17

    ንጹህ ልብ እና ትልቅ አእምሮ አለህ ይባርክህ

  • @temietube12
    @temietube12 2 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ የሳቁብህ ነገ ባንተ ሲደነቁ ታያቸዋለህ ። በጣም ድንቅ አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ። ስለ ቴክኖሎጂ ያለው እቀወቀት በጣም ገራሚ ነው ። EBS እናመሰግናለን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ተባረኩ ኢቢኤሶች ይሄ ልጅ ሳየው ያሳዝነኛል አንዳንዴ ማወቅ የሚረዳህ በሌለበት ቦታ በሽታ ነው ምሁር እና ባለምጡቅ አምሮ ነው ልንከባከበው ይገባል እንኳን ገጠር የከተማውም ሰው አልተረዳውም አይዞህ ወድሜ የምትፈልግበት እንድትደርስ እግዛብሄር ይርዳህ ደህና ስልክ የለውም እርዱት በናታችሁ❤❤❤

  • @ayenachewkore3526
    @ayenachewkore3526 2 หลายเดือนก่อน +3

    የመፃፍ እላዩን ሳይሆን ውስጡን ማየት በጣም ወሳኝ ነው ብዙ ነገር መቀየር የሚችል ወጣት ነው❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ የኛ ሰው ለስልጣኔ እሩቅ ከመሆናችን የሚሰራን ሰው እንኳን እድል አንሰጥምኮ ጀግና ነህ ትግሉ ብዙ ነው ግን ትወጣዋለህ በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 2 หลายเดือนก่อน +15

    He is genius! Let us appreciate his hard working,dedication, and future

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 2 หลายเดือนก่อน +30

    ገራሚ ወጣት ፈጣሪ ይርዳህ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ጀግና ሁል ጊዜ አስብሀለሁ የቀለዱብህ ሰዎች አልተረዱኽም😢❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማልቀስ ይሻላል ብለዉ የቀለዱ ሁሉ የአንተን ምንም የሌላቸዉ ይሆናሉ በእዉነት ጀግና በርታ ትልቅ ቦታ እናገኝሀለን

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ምጡቅ ጭንቅላት ነው ያለህ ጎበዝ በታ ሀገራችንን ታሳድጋለህ

  • @ammitube6314
    @ammitube6314 2 หลายเดือนก่อน +6

    23 ደቂቃ ሳይመስለኝ ነው ሙሉን የሰማሁት በጣም አጭር በቁም ነገር የተሞላ ቆይታ ❤

  • @Nurse-yt12
    @Nurse-yt12 2 หลายเดือนก่อน +19

    እውነት ልዩ ሰው ። እንዲህ አልጠበቅሁም

  • @HayatShifaw-l2b
    @HayatShifaw-l2b 29 วันที่ผ่านมา

    ውይይይ😢😢እውነት ሲቀልዱ በድምፁ ምድነው ስል ነበር ለካ ብዙ ትኩሳት አለበት ፈጣሪ ይርዳህ ትልቅ ቦታ ደረስህ እንደምናይህ አልጠራጠርም አይዞን🎉

  • @mulunehgirma4455
    @mulunehgirma4455 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላንተ የተገለጠልክ ነገር ይገርማል:: Amazing and much respect!!

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 หลายเดือนก่อน +18

    ራስ-ሰር.....excellent guy

  • @Damu6.
    @Damu6. 2 หลายเดือนก่อน +12

    አዝናኝ ነዉ ። ከድምጹ ዉጪ ሀሳቡ ገዢ ነዉ🙌 ሰዉን ሳያቁ መገመት...

  • @MekdiDemese-x5l
    @MekdiDemese-x5l 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም የሚገርም ልጂ ነው❤❤❤❤ እግዚአብሔር እፈለከው ደረጃ ያድርስክ ❤❤❤

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም አመለካከት!!!
    ፈጣሪ ያበርታህ!

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 2 หลายเดือนก่อน +13

    ይሔልጅ በጣም ጎበዝነዉ ግን የንግግር ችሎታ እና የተፈጥሮ ነገር ሥለሆነነዉ ግን የሚያገዝዉ ቢገኝ በጣም እዉቀት አለዉ ተጠቀሙበት አግዙት

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 2 หลายเดือนก่อน +5

    የእውነት ለቲክቶክ የለቀቀው መስሎኝ ነበር ወንድሜ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጥህ ሀሳብክ ይሳካልህ❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @Hardwell2059
    @Hardwell2059 2 หลายเดือนก่อน +2

    I saw ethiopian nicola tesela. May God protect you from enemies.

  • @Borobor-ቦረቦር
    @Borobor-ቦረቦር หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ !

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 หลายเดือนก่อน +9

    Masha Allah yewedefitua Ethiopia
    Behulum eronotical seince Kalem
    Gar mewedader yichilal

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 2 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ትልቅ ችሎታ ያለው ልጅ ነው ❤

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን።

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ጀግና ነህ ከትልቅ ደረጃ እንጠብቅሀለን

  • @FiDrasi
    @FiDrasi 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ መህበረሰብ እኮነው ለየት ያለ እና የተሻለ አስተሳሰብ ያላቸውን ታዳጊ ያልሆነ ስም እየሰጠ ያሰው ደሞ የሚረዳው የሚደግፈፈው ሲያጣ እንደምንም ተፍጨርጭሮ ስደትን ይመርጣል ለዚነው እያለን እንደሌለን እየቻልን እንዳልቻልን የሰው ሀገር እያሳደግን እንኖራለን

  • @natanim1tube
    @natanim1tube 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ያድርስህ

  • @al-hadidquranacademy2592
    @al-hadidquranacademy2592 2 หลายเดือนก่อน +20

    አሜሪካ ቢሆን ይሄ ልጅ ተንከባክበው አጅበው ያስተምሩትና ያሰሩት ነበር😊

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኛ አገር ግን እብድ ነው ብለው ፀበል አስገቡት ያሳዝናል❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ይገርማል በርታ እኛ ኢትዮጵያዊ ችግርራችን አለማዳመጥ ስውን መናቅ የስው ውድቀቱን ብቻ ነው የምናየው እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላህ በርታ የስውን አትመልከት ልዩ ትርፈጥሮ አለ በጌታ ታድለህ ኦርጅናል ማንነት ድንቅ ጥበብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @tamru9793
    @tamru9793 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ ወጣ ያለ ሀሳብ ያላቸው ጥቂት ሰዎች ናቸው አለምን የለወጡት። የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ነገሮችን ቢያመቻችለት በጣም ጥሩ ነበር እንደሚረዱት ተስፋ አለኝ።

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራም ዛሬ ሰዉ አቀረበ:: channel/program should have such guests!

  • @Hardwell2059
    @Hardwell2059 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mad respect man let the haters talk behind you......... keep it up you know most ethiopians understand peopels like ጃኒ , ዮኒ ማኛ , ሞጣ ...... their mind glitches when intelelctual content hits.

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 2 หลายเดือนก่อน +7

    this man is a genius. he is eloquent as well

  • @amanuelabebe5271
    @amanuelabebe5271 2 หลายเดือนก่อน +10

    Pls how can I reach out to him, i would love to support such a great mind! I don’t have TikTok tho!

  • @WA101.11
    @WA101.11 2 หลายเดือนก่อน +2

    His idea is brilliant. His idea is to bring pragmatic change through technological institutions.

  • @ElsaeTafete-m7m
    @ElsaeTafete-m7m 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ
    ebs ደግሞ ያክብራችሁ❤❤❤

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon 2 หลายเดือนก่อน

    ንፁህ ቀና ሠው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን...

  • @OsmanAhmed-j2p
    @OsmanAhmed-j2p หลายเดือนก่อน

    You're right our technology is others

  • @Nejathassen-xx1hk
    @Nejathassen-xx1hk 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ጀግናዉ ሀገራችን ላይ ብዙ የተለየ ታለንት ያላቸዉ ወጣቶች አሉን ግን እንዳለመታደል ሆኖ የሚያግዛቸዉ/ የሚያበረታታቸዉ የለም😢 ከዚህ በፊትም የምናቃቸዉ ልጆች አሉ ትምህርታቸዉን ለመማር እንኳን ሲቸገሩ ደጋፊ አያገኙም

  • @Besu195
    @Besu195 2 หลายเดือนก่อน +15

    Don't Judge a book By The Cover.

  • @Sirara_Media
    @Sirara_Media 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you EBS for letting us know him

  • @joyshimelesweightlosschann1724
    @joyshimelesweightlosschann1724 2 หลายเดือนก่อน +3

    I can understand the interview time is short but I wish he could get interviewed more deeply… specially with a tech informed interviewer

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጥሩ ገለጻ ነው ያሰብከው ሁሉ ይሳካል

  • @serkadisadmassu997
    @serkadisadmassu997 2 หลายเดือนก่อน +1

    I see a great scientist in him he is not ordinary at all. I pray he gets the right education that fits him. I pray to see him succeed ❤

  • @KassawBekele-fs6xf
    @KassawBekele-fs6xf 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ አላማህ እንዲሳካ ብርታት ትሁንህ።እኛማ ያው እንደዚሁ ነን፤ራስ-ሰር ሳይሆን የቻይና ምርት እያደነቅን እንኖራለን።

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 หลายเดือนก่อน

    እባኳቹህ ኢትጵያዊያን ይህ በአለ ምጡቅ አምሮ ያለው ልጅ በተለያዩ ነገሮዎች ብታግዙ የት እንደሚደርስ መገመት አይከብድም ስለዚህ አግዙት💚💛❤

  • @AbdulazizMuhammed-d7w
    @AbdulazizMuhammed-d7w 2 หลายเดือนก่อน

    I RESPECTED YOU MEN.THATS FROM MY HEART

  • @yonasabebe5387
    @yonasabebe5387 2 หลายเดือนก่อน +1

    Respect 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebawsimeneh7392
    @abebawsimeneh7392 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great person with great knowledge

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 หลายเดือนก่อน

    ጀግና በርታ🎉🎉

  • @AhferomAmare-ui6xf
    @AhferomAmare-ui6xf 2 หลายเดือนก่อน +10

    Mark my word....ይሄ ልጅ ከፍተኛ ደረጃ ይደርሳል.

  • @brightfuture8882
    @brightfuture8882 2 หลายเดือนก่อน

    I know him before because I'm a student in debretabor university his achievments that he said to us are real he is brilliant

  • @eshetu229
    @eshetu229 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ❤

  • @englizassefa5685
    @englizassefa5685 2 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ ብሮ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እራሱ ዛሬ ነው ያየሁህ ሁሉም በቀልድ ምን ማድረግ ይሻላል ? የሚለውን ሲያቀርብ ቲክቶከር ትመስለኝ ነበር ድምፅህም ለቀልድ ያልከው ይመስለኝ ነበር ይገርማል ጌትዬ እንኳንም አቀረብከው እግዚአብሔር መንገድህን ያቅናው በርታ ❤❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጂኒየስ ሰዎች በንግግራቸው ወይ ይፈጥናሉ ወይም ዝግ ይላሉ፣የተለመደ ነው።

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን ጀግና ወጣት

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ጀግና ነህ::ሚሰቀዉ ሚያሾፈዉም ምንም ማያወቅ ሁላ ነዉ::So keep going to your scintfic works,ነገ የነ ቅጣዉ እጅጉ ቦታ እነደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ::ነጮች ቢያገኙህ more ይጠቀሙብሀል ጭንቅላትህን ሰለሚፈልጉት;:እኛ ሀገር ሠዉን ማሸማቀቅ ሰራ ሆነ እንጅ አይዞህ በርታ የሚል የለም::በርታ ጎበዝ ነህ sponser ያሰፈልግሃል::Ebs እባካችሁ አግዙት ነገ ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ሚደርሰ ልጅ ነዉ::ደግ አይበረክትም እዚህ አገር ራሰህን ጠብቅ::

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ሰላም ፉቅር ለሀገራችን ይሁን በርታ ወንድማችን 😮እውነትህን ነው ሜድኢን ኢትዮጲያ የሚል 😮ስም ማውጣት አለብን የት አባቱ እማይለወጥ የለም ❤❤

  • @ዮቶ
    @ዮቶ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 2 หลายเดือนก่อน +3

    he is so cool,all people are abused to and addicted to social media😢😢😢

  • @AddisAddis-t6b
    @AddisAddis-t6b 2 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ልጅ ጀግና ነህ በርታ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @solyanatube2
    @solyanatube2 2 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ ነህ ግን እባክህ እንዳይገሉህ እራስን ጠብቅ

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 2 หลายเดือนก่อน

    Wow. ግሩም ነው

  • @asmamawgetnet
    @asmamawgetnet 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዝልን

  • @ShemsuBaye-g2d
    @ShemsuBaye-g2d 2 หลายเดือนก่อน

    ጓደኛዬ ጀግና ነህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን 🔥🔥🔥

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dmtu new leka betam gegna neh ayzoh berta tlk derega tdersaleh❤❤❤❤❤❤

  • @ayuby.7234
    @ayuby.7234 2 หลายเดือนก่อน

    Big up !! You're the best!!

  • @EliyasTemesgn
    @EliyasTemesgn 2 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ ነው ጌታን

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dear EBS tv,
    Can you please help this genius guy? If he get the support he need,
    I am pretty sure he will be a great person in the future.
    አይዞን ወንድማችን በርታ

  • @tewodrostesfaye4153
    @tewodrostesfaye4153 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አይ ሰው ድንቅ ወጣት ነው 🇪🇹 ❤

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሲያሾፍብህ የነበረውን ሁላ ደንቆሮ እንደሆነ ዛሬ አስረድተህዎል🎉

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና በርታ❤❤❤❤❤

  • @ግዜ
    @ግዜ 2 หลายเดือนก่อน

    Absolutely brilliant 🙏🙏

  • @AronMelk
    @AronMelk 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @jaymerete5346
    @jaymerete5346 2 หลายเดือนก่อน

    Berta, love this guy

  • @DemisMuluken
    @DemisMuluken 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginalen EBS.

  • @behailukumbi4343
    @behailukumbi4343 2 หลายเดือนก่อน

    Brilliant ...በርታ ወንድሜ

  • @addisalemsheleme9931
    @addisalemsheleme9931 2 หลายเดือนก่อน

    Fetari yagzih 👍💪

  • @محمد-ص5ه8ض
    @محمد-ص5ه8ض 2 หลายเดือนก่อน

    ጅግና በርታ❤❤😘😘👌👌👌

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 2 หลายเดือนก่อน

    የናቁት ያደርጋል እራቁት ነዉ በርታ ብሮ❤

  • @bethlehemmulie8977
    @bethlehemmulie8977 2 หลายเดือนก่อน +1

    he is 20 steps ahead🏆

  • @abrahamtamirat9093
    @abrahamtamirat9093 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ።

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 2 หลายเดือนก่อน

    አንደበት ጀግና ነህ በርታ 🙏 ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስ መፍትሄ ይሆናል ሚለው ደግሞ በቃ ጨዋታ ነው ዘና በል👍

  • @dawittegegn3177
    @dawittegegn3177 2 หลายเดือนก่อน +4

    Jegna ❤

  • @abebegetnet7940
    @abebegetnet7940 2 หลายเดือนก่อน

    የልቤን ነው የገለጽከው የብዙ ጊዜ ህልሜ ነበር። በዛ ላይ ትህትና ዋው።

    • @thankyouGod2119
      @thankyouGod2119 หลายเดือนก่อน

      Miyadamit miyagiz tefto sint sew mekene

  • @eyobnegash8959
    @eyobnegash8959 2 หลายเดือนก่อน

    wow betam des yelal endezhi iynet sew yabezaln

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer หลายเดือนก่อน

    የተሻለ የትምህርት እድል ውጭ ህገር ቢያግኝ ተመልሶ ሀገሩን ይርዳል የሚል ሀሳብ እለኝ 🎉

  • @Nahumusic1221
    @Nahumusic1221 2 หลายเดือนก่อน

    andebet anbesawu congra enkuwane ezih deresek fetari yelbehene yasakalehale berta media tlk hayle nw i am sure yeteshale dereja derseh sedie mujane yeteweledekebeten wereda tasteralehe kezame hagerkene ethiopian wow anbesaaa