Always your way of presentation is so fantastic. 1. Your questions are professional 2. It seems bloomberg TV 3. Sound and light effects are fantastic. But your guest chair is not comfortable .
I doubt that not because i underestimate him But because we donot appreciat art as business I bet yeቃናውን guy beat endemayadergew Its too sophisticat to understand cinematography to the majority of the societies plus its not nececity in our societies conditions to aperciate him and the industry too😢
His storys felt like home I related on lots of his background Its so strange how plain storys get together in the near future I enjoyed his life and his experiences Since am not a cinematic person but still he him self feels like cinematic የሰሜን ሽፍታ vibe based on his roots Even the shirt he is wearing the short sleeve s and the greenery of his shirt የሆነ የባላገር ትጥቅ ቁጥ ብሎ እንኳን ከታች አጭር ባለቁልፍ አረንጓዴ ቁምጣ የለበሰ ጎጃም አዘና ከእግሩ ጣል ያደረገ እግሩ ስር ዱላውን ያኖረ ምናምን he gave me this vibe I enjoyed this episode ያገር ሰው
Hello Dear Somic and Meri crew, First, I would like to say thank you for your service. I am really proud to have such a podcast. We need more... This video was very helpful! It made me realize that these kinds of people have something in common. Somic, your passion easily transfers to us when you speak. I'm really proud that Ethiopia has someone like you, and it gives hope to us, the youth, who are trying to become someone but have no idea how. We strive to become that someone every day, aspiring every morning! "የገባን ግን ምን እንደገባን የማናቅ". I am sure that you are also a good, ethical dad to your kids. This is also a big favor for Ethiopia because I believe building a better generation starts there. Keep shining, Somic! We need more people like you! From someone who aspires to be someone every day.
This is an exceptional episode, and you guys did an outstanding job. and Somic is an incredible storyteller, and his work showcases his talent as a director, cinematographer, and filmmaker. He is truly an inspiration to us all. We greatly admire Somic
Its a very great conversation and learned from the guest experience, but one thing I noticed from what he said is his using his movies or TV series to promote some idea like telling us something is good or something is bad which I believe is wrong its the audience who should decide that or the reader in the case of books. look at 1:41:30
If you are a leader, and your company can’t replace you at work, then you basically setup a company on auto-fail. As a leader, you should try to enable other leaders and grow your company.
ማነው ከፍቅር እስከ መቃብር በኋላ ሊያይ የመጣ🎉🎉🎉
እኔ
እኔ😢
Meeee
😊
እኔ😂😂
እጅግ በጣም ድንቅ ወጣቶች ናቹህ። በዚህ በቲክቶክ ዘመን በአንድ ደቂቃ ብዙ ሚታይበት ፕላት ፎርም እያለ እናንተ ለሰአታት ያህል የምታዘጋጁት ዝግጅት በላጭ ሆኖ ስመለከት ታስደንቁኛላቹ ። ለሁለት ሰአታት ቁጭ ብዬ ተመለከትኳቹ፣ ታኮራላቹ እውነት ትችላላቹ በርቱልን ። ስርአታቹ የመረጃ አሰጣት .... በቃ ሁላችንም ምንፈልገውን ጥያቄዎች ሳታንዛዙ ማቅረባቹ እውነት የዚህ ትውልድ አካል በመሆኔ እኮራለሁ በርቱልን ። ፈጣሪ ይባርካቹ። ጓደኝነታቹ ደስ ይላል። የምትጠይቁትን ሰው ቤተሰባዊ ምታደርጉትበት መንገድ አስገራሚ ነው ። ምርጥ ትውልዶች
ንግግርክ እጅግ በሳል እና ጥልቅ እውቀት ያለው ባለሙያ መሆንክን ያሳብቃል። ገና ካሁኑ ብዙ እየጠበኩ ነው ! ፀጋው ይብዛልክ አቦ ❤
በጣም ትልቅ አስተሳሰብ ያለህ ትልቅ ሰው ነህ ስለ ኢትዮጵያ ሴቶች የገለጽክበት አገላለጽ በጣም አስደስቶኛል እኔም የማውቃቸው ሴቶች አያቴ እናቴ አክስቶቼ እህቶቼ በጥሩ ስነ ምግባር የታነፁ ታታሪ ጠንካራ ስለሆኑ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሴቶች እነደዚህ አይነቶች ናቸው።
መሪዎች እናመሰግናለን ኮሜንት ጽፌ አላውቅም ግን ሁሌ ነው ሚከታተላችሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ሼር ኤያደረጋችሁ ነው እናመሰግናለን 🙏💙
ሰው መሆን እውነትም ሰው መሆን ስምህ ስራህን ሲገልጠው መታደል ነው በጣም እጅግ በጣም አሪፍ እና የተለፋበት ስራ ነው ስራውን አክብራችሁ በብቃት ስለሰራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከፍ ያድርጋችሁ ምነው ሀዲስ አለማየሁ እና ወጋየሁ ንጋቱ በህይወት ኖረው ባዩት ብየ እስክመኝ ድረስ ነው የስራው ከፍታ በርታ ሶሚክ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን❤❤❤
እጅግ ድንቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው ስላላት እጅግ ደስተኛ ናት ነገር ግን ያንሳታል በፊልሙ ዘርፍ ሊበዛላት ይገባል ።እንደ ምክር እንደአንተ ዓይነት ባለሙያዎች ብዙ ዕውቀትና ልምድ እያላቸው ዕውቀታቸውን ሳያካፍሉን እንዳያልፉ ፈራለው ስለዚህ ት/ቤት ብትከፍቱ ወይም በኦንላይን ብታስተምሩን የሲኒማውን ዘርፍ የሆነ ትውልድ ሊቀይረው ይችላል መሪዎችንም እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን ብዙ ስራ ይጠበቅባችዃል
ሰአቱ መርዘሙ እጅግ በጣም አሪፍ ነው የ ምትጋብዟቸው ሰዎች እንደ አንድ የ ትምሀርት ዘርፍ ናቸው እራሳቸውን የቻሉ ዲፓርት መንት ስለሆኑ
Ante lije sera yelehem, arzemut telaleh
በጣም የሚመስጥ አስተማሪ ውይይት ነው።
ብዙ ጊዜ እንግሊዘኛው ላይ ሲጨነቅ አየዋለሁ ግዴታ እኮ አይደለም ባይቀላቅል በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።
ገጠሬነቱን ለመሸፈን ነው እንግሊዝኛም በደንብ አይችልም 😂
Always your way of presentation is so fantastic.
1. Your questions are professional
2. It seems bloomberg TV
3. Sound and light effects are fantastic.
But your guest chair is not comfortable .
እጀግ በጣም ጥሩ የህይወት ትምርህት ነበር ንግግራቹ 👏👏👏
መሪዎች በዚሁ ቀጥሉ 👍👍👍
ሶሚክ በጣም እናከብኸለን ደሞ "ፍቅር እስከ መቃብር" ጨርሰህ እንገኛኝ 👍
ሁሉም ነገረ ውስጣችን ነው ያለው 👏 02:15:10 (mother & father )
የኔ ወንድም አማራ አይገርፈም። አሜሪካኖች ነቸውየሚገርፉት።
I had the privilege to work with him on a tv commercial. He’s our Quentin Tarantino. What a great guy 🙏🏿
You don't know Quentin,so Please shut your mouth.
ለvisual በጣም ስለሚጨነቅ He's more like denis villeneuve😄
lol.....our Tarantino?? !please!
This video must be the most watched in meri podcast .
The man
I doubt that not because i underestimate him
But because we donot appreciat art as business
I bet yeቃናውን guy beat endemayadergew
Its too sophisticat to understand cinematography to the majority of the societies plus its not nececity in our societies conditions to aperciate him and the industry too😢
ዘመን ተሻጋሪው ፍቅር እስከመቃብር በመጵሀፍ በሙዚቃ አሁን ደሞ በኢትዮጵያ ታይቶ በማይታውቅ ድንቅ ቺሎታ በፊልም ጉድ ላሰኙን ታላቅ ክብርና ምስጋና አለኝ። እኔ በግሌ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ተሰራ ትወናው ላይ ያሉት ሁሉ Amazing acting skills ከ Hollywood ያመለጡ professional actors ነው የሚመስሉት ። እማማ ኢትዮጵያ በልጆቺሺ ኩሪ ።
እግዚአበሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ!!!
High class and educational, inspirational podcast 💜🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ብቻ አይበቃውም ሰሚኮ ምንም ቃል የለኝም ለእኔ እንደመከርከኝ ነው የተሰማኝ ዳሬክተር መሆን ነው የምፈልገው እና የማይተካ ሰው መሆንን እዳስብ ያደረከኝ መሪዎች እናመሰግናለን
Le eya le jemariwoch arif sew gabezachulen thnx somic
What a wonderful guest Somic and wonderful interviewers .
His storys felt like home
I related on lots of his background
Its so strange how plain storys get together in the near future
I enjoyed his life and his experiences
Since am not a cinematic person but still he him self feels like cinematic
የሰሜን ሽፍታ vibe based on his roots
Even the shirt he is wearing the short sleeve s and the greenery of his shirt የሆነ የባላገር ትጥቅ ቁጥ ብሎ እንኳን ከታች አጭር ባለቁልፍ አረንጓዴ ቁምጣ የለበሰ ጎጃም አዘና ከእግሩ ጣል ያደረገ እግሩ ስር ዱላውን ያኖረ ምናምን he gave me this vibe
I enjoyed this episode ያገር ሰው
በጣም ቆንጆውይይት ነው ልክ እንደሱ ያሉ ባለሙያዎችንብትጋብዙልን አርፍ ነው ብርቱ ከቻላችሁ ያሬድሹመቴን ብታቀርቡልን የብለጠ እንማራለን እንዝናናለን በርታ ሰውመሆን ገና Hollywood እንጠብቅሀልን 👍👏
👍👍👍
መሪዎች እናመሰግናለን
Professional, inspirational + insightful conversation.
love your passion ,its so inspiring .
When i graduated 🎓 he was the one who filmed and documented my graduation thank u bro good to see u again.
Great person! Visionary in the film industry. Thanks keep up!
I love tedale black & White series betam arif naw thank you somic
በጣም እሚገርም ገና ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እሚችል ነው
Hello Dear Somic and Meri crew,
First, I would like to say thank you for your service. I am really proud to have such a podcast. We need more... This video was very helpful! It made me realize that these kinds of people have something in common. Somic, your passion easily transfers to us when you speak. I'm really proud that Ethiopia has someone like you, and it gives hope to us, the youth, who are trying to become someone but have no idea how. We strive to become that someone every day, aspiring every morning! "የገባን ግን ምን እንደገባን የማናቅ". I am sure that you are also a good, ethical dad to your kids. This is also a big favor for Ethiopia because I believe building a better generation starts there. Keep shining, Somic! We need more people like you!
From someone who aspires to be someone every day.
Amazing podcast learn a lot...thank you meri
እንዴት ከባድ እንደሆነና አቅሙ እያለክ አይዞክ የሚልህ ሰው እንደሚያስፈልግ እያወቃችሁ ግን ሁል ጊዜ ለጀማሪ እድል አለመስጠታችሁ ልትሰሙ ልታግዙ አለመፈለጋችሁ ያሳዝነኛል በጣም
Inglourious Basterds vs Abdissa Aga 1:17-
Somik በጣም አመሰግናለሁ በሂወቴ እንድዎስን አድርገኸኛል ንግግርክ ቅባት የሌለዉ እውነት ነው መቀበል እንጂ አማራጭ የሌለዉ ከስራዎችህ "አጋፋሪ" ለምን አልተጠቀሰም ድንቅ ስራ ነው ወድጀዋለሁ
መሪዎች ጎበዝ አድማጮች ናችሁ በርቱ
ቆንጆ ነገር ነው።
ድንቅ ሰው
ሊመሳሰል ይችል ይሆን እንጅ ማንም ማንንም አይተካም አይመሰልም ለዚህ ነው ሰው እንዲማርና እንዲያሰብ ተደርጎ የተፈጠረው !!!! አቶ አደናግር!
Wow such a brilliant human being, Wisdom in a life form, hope to meet you one day in person, Thanks Meri Podcast, nice choice, keep it up
በሞያህ አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ሰለ ገድል ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ደግሞ በደምብ ሥር ብትሰድ I LOVE THAT GOD PLESS YOU MY BROTHER IN THE NAME OF JESUS!!!
Ohhh #somic the most talented, passionate ,thoughtful ,visionary ...thanks to #meri podcast
ሰው መሆንን በስም ብቻ ሳይሆን ሰውነትን የምትኖር ድንቅ ወጣት...መሪ ፖድካስት እናመሰግናለን
Thank you Sewmehon, for all your efforts. And thank you team Meri for inviting interesting changemakers.
This is an exceptional episode, and you guys did an outstanding job. and Somic is an incredible storyteller, and his work showcases his talent as a director, cinematographer, and filmmaker. He is truly an inspiration to us all. We greatly admire Somic
What an amazing Interview! ... Thanks Meri podcast, thanks Somic!
አውራርህ ደስ የሚል በጣም ግልፅ በቀላል መንገድ የምታሰራዳ
የምታወራው በደን ይገባል ። ከአንተጋ የምሰራበት ቀን እናፍቃለው አምናለው በቅርብ ይሆናል.። ኮርስ ነው የሰጠክ ብዙ ነው የተማርኩት ብርት በልልኝ
Very interesting disscudtion, somick thank you do much!!!
great podcast!!
ዉይ እንደዉ ስወድክ❤❤❤ በጣም በጎጎት እየጠበኩክነዉ
Well come back Meri with amazing and great person Somik❤
Its a very great conversation and learned from the guest experience, but one thing I noticed from what he said is his using his movies or TV series to promote some idea like telling us something is good or something is bad which I believe is wrong its the audience who should decide that or the reader in the case of books. look at 1:41:30
Me the first come to see you so amazing i am so happy to know you big brother wish you so all the best much ❤great work keep going 👏🏽👏🏽👏🏽
thank you so much alot of wisdom
❤❤❤ሶስታችሁንም ቢስ አይይብን። አሜን።❤❤❤❤
Great show as always. Very important channel . I feel privileged to have watched another great program. Thank you.
I really love this guys
yes be someone is one of the best advce
አሪፍ ነው እምትጋብዙት እንግዳ እኩል ማውራት ትታችኋል ደሥ እሚል እና የተረጋጋ podcast ነው ግን ደግሞ ትንሽ የሰአቷን ነገር ማስተካከል ቢቻል አሪፍ ነው በረዘመ ቁጥር አሰልቺ እንዳይሆን በተረፈ ይመቻችሁ 🤙
a wonderful time!
የሆነው ሁኖ ሰብለወንጌልን የአረብ ድቅል የሆነች ወይም የምትመስል ቀይ ልጅ እንዳታረጓት አደራ 😂😂😂
Brilliant and amazing men keeping up👌♥️
እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈፀምልህ
Appreciate you guys
and somick you are ፀዴ person💜
If you are a leader, and your company can’t replace you at work, then you basically setup a company on auto-fail. As a leader, you should try to enable other leaders and grow your company.
u did a marvellous work.but it should have an english subtitle to reach out the world
Thank you, "Meri" Thank you, "Sewmehon Yismaw".
So sewmehon ከሚለው የወጣ ሊሆን ስለሚችል ቻሉት ምርጥ ሰው ነው
😂
Malet?
Ejig betam denk sew new somic👍👍👍
Lela demo Daniel german (energy Film production) betgabzut 🙏
አይ ዳሬክተር የነጬ እለም ትርትር !
አመሠግናለሁ።የሐበሻ ጀብዱንም ብትሰራልን።
የ ሀበሻ ጀብዱ ትንሽ እሚከብድ ይመስለኛል ታሪክ ስለሆነ እዲሁም የ ተተገበረ የሆነ ታሪክ ስለሆነ ያን ለመስራት ይከብዳል ብየ አስባለሁ
I just wana talk something . It's not only production that afect our cinema . The first issue is story.
I love meri but.. please think about question flow አራምባና ቆቦ የሆነ ፍሰት ያለው ጥያቄ ባይሆን አመሠግናለሁ በርቱ🙏🙏🙏
that is the nature of podcast
Amazing director
It was amazing! Keep it up
2:43:36 😱😱😱መስማት ማቆም አልቻልኩም ነበር...🙏 ድንቅ ነበር!👍
yemigerm interview newu ketilubret artu meberetatat alebet
Thank you MERI ! Very passionate & Interesting personality ! great appreciation for Mr.Sewmehone. (# unique name 👌)
my hero 🥰🥰🥰
ሁሌም ይገርመኛል ሴትን የሚስሉበት መንገድ በፊልማችን ላይ
yemisra sew senagr des yelal respect!!!!!!!!!
So amazing 😍 Thanks so much guys
Thank you ❤
amazing interview...
enamesegnalen
አንደኛ ፖድካስት
Respect 🙏
Interesting podcast with Somic ❤️❤️❤️ I really really enjoyed watching you talk about ur life journey… 💪🏼💪🏼💪🏼 learned alot…. Thank you 🙏🙏🙏
Lemn film endat endemisera alteyekachehutem😮
he explained what cinema really means in ethiopia
ሰው መሆን ብዙ ይቀዳል 😍
My role model😊
He was great 💪💪💪
mech mulu videown ayeh ahun
@@fanuelalemu4525 yeserawn sera mayet beki new
@@addisdaily1667 yerasihn comment like atarg bakih
Amazing 🎉🎉
ሰው መሆን በጣም አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ኢንተርቪውህን አይቼው ግራ የገባኝነገር አለ መልሶችህ በእንግሊዘኛ ወይ ደግሞ በአማርኛ ቢሆን
The man🙏🙏
እንግሊዝኛውን ተወት ብታረገው አሰልች ነው በጣም አማረኛ ብቻ ብታወራ ምን አለ አሁን እኮ አማረኛም ብቻ ሚሰማ ወይ እንግሊዝኛ ብቻ ሚሰማ ልረዳክ እንዴት ይችላል
እኔም ግራ የገባኝ የ እንግሊዝ አፉ ጋጋታ ነው። ያውም ግማሽ አረፍተነገር ። የጎንደር ልጅ እንዴት የአማርኛ ቃላት ያጥረዋል? ክፉ ልማድ!
በተረፈ ግን ጀግና ነው። አድናቂው ነኝ!
ቅድስት ይልማንም አቅርቡልና..
ከአይን ያውጣህ.........
exceptional 😍🥶🥶
አመሠግናለሁ 🙏ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት🙏ሶሚክ🙏
እረ እንደዚህማ ማቅረብ ከቻላችሁ ጸሀፊ አቅርብልን በናታችሁ ጸሀፊ ነኝ❤❤❤❤
ትረካ የሚባል ፔጅ ልጠቁምህ ሚገራርም ድርሰቶች እየተተረኩ ነው
ፀሀፊ ማንበብ አለበትም አደል
@@hisqueen1441
ፀሐፊ ምንድነዉ ሰራዉ ለምሳሌ ገበሬ ሰራዉ መመገብ ነዉ ፀሐፊዉ ፃፎ ሰዉ ፁሑፉን ማን ያረገዋል አዋ ያነበዋል ግን እንደምግብ ለሰዉ ልጆች መሰረታዊ ፍላጎታቸዉ ያሞላል ወይ ምግብ መጠለያ ልብሰ
አቅርበኝ ነዎ❤
Dejaf podcast Check adergew eski
hey guys i am not finding your latest material on spotify. can you work on that