ታላቅ ፍጥጫ ከአቢይ ይልማ ጋር፣666

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 410

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari ปีที่แล้ว +72

    የዘመናችን ወር ከወርቅ በላይ ወንድማችን ዓቢይ ይልማ ረዢም ዕድሜ እና ምሉ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +39

    አብዬ ትልቅ ሰዉ በአጭር ግዜ ብዙ አሳወከን ወንድሜ ጠላትህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @abimimi4559
    @abimimi4559 ปีที่แล้ว +40

    መምህር ምረተ አብ እጅግ እናመሰግናለን መምህር አብይን ስላቀረብክልን ድንቅዪ የኢትዮጵይ ልጆች በርቱልን እመ ብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +42

    ቃለህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ብርቅዬ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 ปีที่แล้ว +86

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች !!! መምህር አብይ ይልማ

    • @FebiHeaven
      @FebiHeaven ปีที่แล้ว

      Wendmachin Abiy tebareklign

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +16

    ጥሩ ነው በርቱልን ድገሙት ጊዜው ስለሆነ ሰው ይንቃ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ኑሩልን እንወዳችኋለን🙏🙏🙏❤

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 ปีที่แล้ว +12

    I'm so so happy Memehere Meretehab you invite Abiy yelima
    He is trying so so hard to save Ethiopian Generations... Great man

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb ปีที่แล้ว +305

    ሙስሊም ብሆንም የአብይ ይልማ ትምህርቶች ለኦርቶዶክስ ብቻ ሳይን ለኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ነው❤🙏🇪🇹👍

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ ปีที่แล้ว +8

      ትክክል ለሁላችንም ፀር ነው 666 አብሶ ጴንጤ በቸርቻቸው እሚያደርጉት ብልግና ወይ እዳቆሙ ወይ ወተውእነሱን እንድቀላቀሉ ማድረግ አለብን

    • @tegistendaylalu5563
      @tegistendaylalu5563 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @Yamitubehawassa1
      @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክል🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👍👍

    • @RomanThomas-ed5qj
      @RomanThomas-ed5qj ปีที่แล้ว

      ተሣስተሀል አንኮ አንድ አምላክ እንጂ ሶስት አምላክ(666)አምላኪ አይደለህም መጀመሪያ ይህን እወቅ እራሣቸው ቁጥሩ የሠው ቁጥር ነው ሲሉ ሰምተሀል ሶስት ሰዋችን ምስል የሚያመልኩ አይተሀል ስላሴ ማለት ይህ ነው እነሱም አውሬው፣ሀሠተኛው መሲ፣የቀደመው እባብ የተባሉት ነገ የሚገለጥ ይሆናል በትቢ ዘካሪያስ 14:13 እግዚአብሔር አንድ ሲሆን የስላሴ ሚስጥር ይገለጣል ላ ኢላ ብለህ ቀጥል
      በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ ነው የሚባለውጂ አባቶቻችን ተብሎ አይታወቅ ወንድሜ አብይ ይልማ ተራ ፈላስፋ ነውጂ አዋቂ አይደለም አዋቂ ቢሆን ስላሴን(666)ባወቀ ነበር ዘዳግ 6:4 ማርቆ 12:29

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሠማልን ውድ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቻው

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 ปีที่แล้ว +12

    ቅል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ

  • @sipara8333
    @sipara8333 ปีที่แล้ว +7

    በርታልን መምህር አብይ ይልማ ትውልድ አዳኝ ነህ መምህራችን ምህረትአብ እግዚአብሄር ለሁለታችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kedest32
    @kedest32 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ መምህር ይልማ በእድሜ ላይ እድሜ በፀጋላይ ፀጋ በጤና ላይ ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ እግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ አይዞህ በርታ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +4

    አገሬ ኢትዮጵያ ስውራን አባቶች ያሉባት አገሬ ሰው ብታጣ እግዚአብሔር በፍቃድ ሰውሮ ያስቀመጣቸው እነሱ ይመጡላታል እኔ የማቃቸው እንኳን ሶስት አሉ እኔ አፅያተኝዋ እግዚአብሔር ይህን ስላሳየኝ ይመስገን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 ปีที่แล้ว +17

    O M G አብይ ባይደክምህ ኖሮ አንተ ለደቂቃም ዝም ማለት የለብህም ነበር ምን አይነት አስደናቂ እውቀት ነው አንቂ እንዲነው እንጂ እናመሰግናለን አብይ❤❤❤

  • @weyniningusu7670
    @weyniningusu7670 ปีที่แล้ว +20

    እጅግ የምወዳቹ መምሩቼ ሰላማችው ይቡዜልኝ❤❤❤

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @BayehAshenafiWassie
    @BayehAshenafiWassie ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጥበቅን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 ปีที่แล้ว +60

    መምህሮቼ ፈጣሪ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 ปีที่แล้ว +8

    በእዉነት ቃልህ ወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yeshiendaye5915
    @yeshiendaye5915 ปีที่แล้ว +11

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እንቁዎቻችን

  • @danmar8071
    @danmar8071 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እሰይ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በተጣለው እርኩሰትን የተሞላ የጥፋት/የክፋት አባት የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት፥የበጎ ነገር ጠላት ዲያብሎስ ፊት ሞገስ ይሁናችሁ፥ጸጋውን ያብዛልን፥ከቅድስት ተዋሕዶ ሐይማኖት እንዳትናወጡ ጽናቱን ለእናንተም ይሁን በ40ና 80 ቀን ኃብተስላሴን ላገኘን ሁላችንም ያድለን ዘንድ የአምላከ ቅዱሳን ንጉሳችን፥ትምንክህታችን፥አለኝታችን ፥አምባ መሸሸጊያችን ፊተኛውና ኋላኛው መድኃኔዓለም ክርስቶስ በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የምወዳቸው ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጆቺ ምምህሬ ምህረታብና መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ዘመናቹን ሁሉ በጤና በሰላም በበረከት ይባርከው እግዚያብሄር መምህሬ እንኳንም አቀረብከው ጥንድ ሆናቹ ወጣቱን አንቁ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 ปีที่แล้ว +1

      ከ11ወር በፊት ሙሉ ቪዲዮ ተለቆ ነበር

    • @selamawitfisseha6292
      @selamawitfisseha6292 ปีที่แล้ว +1

      አብይ ኦርቶዶክስ አይደለም ፣ ቢሆንም ህዝብ እያነቃ ነው

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว

      @@etsubdink4017 አላየውትም እሺ ማማዬ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +12

    ሁለት ድንቅ አሰተማሪዎቼ ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉመንፈስ ከመላአለም ያጥፋልን😢😢

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst ปีที่แล้ว +12

    ራሱን ማትረፍ የሚፈልግ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብብ 👌

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 ปีที่แล้ว +21

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ!ቃለህይወት ያሰማችሁ!የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏

  • @chakorsamissu
    @chakorsamissu ปีที่แล้ว +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @SinteGyes
    @SinteGyes ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁም ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Eggstarrr
    @Eggstarrr ปีที่แล้ว +4

    big respect and love for Mr.Abiy and Mr.Mehreteab

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላቹሁም እንዃን በሠላም መጣቹ መንጋው እንዲይበትን የናተም ህብረት ያስፈልጋል ኸነሱ ጋር ከኛር ያሉጥ ይበልጣልና አንሸበር በህብረት እንፅና ።።።።።

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว +15

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 Igzabher amlak kenaga yehuni yerdani redat melskiteni yelakilini indecherentu 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @adanedemisse5608
      @adanedemisse5608 ปีที่แล้ว

      ዐብይ ጴንጤ ነው እየለየን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 ปีที่แล้ว +1

    መምርሆቻችን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደ

  • @siysaylema4339
    @siysaylema4339 ปีที่แล้ว +6

    እኛ ኦርቶዶክሶች ለማመስግን አንቾክል መንፈስን ሁሉ መርመሩ ተብሎ በመፃሐፈ ተፅፏል ስለዚህ የሚጠቅምክን ብቻ ዉስድ መተመንካለብ በድንግል መርያም ልጅ በመዳኒአለም እንጂ በሰው አትመኩ ሰዉ ደካማ ነሁና

  • @HaregKidan
    @HaregKidan ปีที่แล้ว +9

    የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ntsitube4671
      @ntsitube4671 ปีที่แล้ว

      አብይ ጵንጤ ነው እያሉ አልነበር ውሸት ነው ውዶችየ እስቲ አብራሩልኝ?

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እንወድሀለን የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HaregTadese-v8i
    @HaregTadese-v8i ปีที่แล้ว +5

    እውነት ስታምሩ ሁለታችሁም መልካም ሰው ናችው ፈጣሪ ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው

  • @tktyemariam
    @tktyemariam ปีที่แล้ว +7

    ውድ ወንድማችን መምህር አቢይ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ይስጥልን !!!

  • @Aynye7106
    @Aynye7106 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤

  • @emawede2064
    @emawede2064 ปีที่แล้ว +8

    በርታልን አብያችን የዲያቢሎስ ውጊያ ብዙ ነው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 ปีที่แล้ว +25

    ምህረተዓብ ትክክለኛና እውነተኛ ሠው ይዘህ ቀርበሃል እውነት...እውነት...እውነት እንየው

  • @Cr7-o8p6i
    @Cr7-o8p6i ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረተአብ የዛሬ 12ዓመት ገደማ በአዲሱ ሚካኤል ስለ መጨረሻው ዘመን ያስተማርከው ትምህርት መቼም አልረሳውም 19:23

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful Man great speech God bless you Abey yelma super jet bravo you right definitely 👏 👍

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 ปีที่แล้ว +12

    ውድ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @medi574
    @medi574 ปีที่แล้ว +2

    ከልቤ ነበር እየሰማው የነበረው አጠረብኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @tgjimma
    @tgjimma ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን❤❤❤

  • @simamarry808
    @simamarry808 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አብይ ይልማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መታደል ነው በዚህ በከፋ ዘመን ለእውነት መታገል ኑሩልኝ መምህሮቼ

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn ปีที่แล้ว +20

    ውድ የእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች እንዲህ ተቀራርባችሁ የጠላታችንን የከረፋ ግሳት (የሰይጣንን)በእግዚአብሔር ሃይል ከንቱ አድርጉት።
    ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 ปีที่แล้ว

      ከ11ወር በፊት ሙሉ ቪዲዮ ተለቆ ነበር

    • @adanedemisse5608
      @adanedemisse5608 ปีที่แล้ว +1

      ዐብይ ጴንጤ ነው

  • @negestfantaya8851
    @negestfantaya8851 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj ปีที่แล้ว

    አለን በጌታ መምህር ምረተሀብ ያኔ ትዝ ይለኛል መምሬ መቼ ይረሳል ተዋህዶ አንገት ደፍታ ያኔ አንተ አለን በጌታ አልክ ድሉን ሳታይ በዛ ስድብ በዛ አንገት በመድፋት ዉስጥ ሆነህ ይገርመኛል መምር ስንቱ ካደ ከዛን በሆሀላ አንተ ግን ፀንተህ አለህ ያኑርህ መምረህሬ አልረሳዉም ያንን ቀን እንዴት ይረሳል መምህር ህሊና ላለዉ ። አብይ ይልማ ደግም ሀይማናት ያለዉም የሌለዉም የሚኮራብህ ወድ ልጅና ዉድ አባት ነህ የኢቲዮጲያን በር የምትጠብቅ ጠንቃቃ ዘብ ነህ ስትተኛ ሁላ በአንድ አይይህንህ ይመስለኛል እድሀለዉ አባቴ

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ምህረት አብ ምነው የሕዝብን አደራ ከእግዚአብሔር የተቀበልከውን ፠ታሰረህ ከወጣህ ብሀላ አብይን ካገኝህ ብሀላ ለቤተክርሰቲያን ድምፅ መሆንህን አቆምክ ፠ሻሼመኔ ፠ወልቂጤ፠ናዝሬት ሰለታረድ ካህናቶች ድምፅ ማሰማት ፠አቆምክ በእውነት በጣም አዝነንብሀል ፠የማንቂያ ደወልን ፠በመከራ ውሰጥ ላለው ህዝብ መፅናኛ የሆነውን ፕሮግራም ማቆረጥ ፠በጣም አዝነናል እግዚአብሔር ግን የሚመሰክርለት ለእውነት የሚሰዋለት ሰውን ያሰነሳልናል ፠

  • @girumbeyene8056
    @girumbeyene8056 ปีที่แล้ว +6

    የማንቂያው ደወል መቋረጥ የለበትም መምህርበጣም አስፈላጊ ነው ቀጥልበት ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ👍🙏

  • @rahelmsrahel1880
    @rahelmsrahel1880 ปีที่แล้ว +11

    Amen amen amen 🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +3

    መምህሮቻችን ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም የምንነቃበት ዘመን ቢኖር ይህ ዘመን ነው 😢

  • @MelatAnraham
    @MelatAnraham ปีที่แล้ว +4

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያረፈበት ጅራፍ ቁጥር 6666

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህሮቻችን!

  • @utty3720
    @utty3720 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ተምረናል ❤❤❤❤

  • @Sekim_seminesh_Kidanemhret
    @Sekim_seminesh_Kidanemhret ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ለወንድማችን የእግዚአብሔር ሰው አብይ እና ለመምህራችን ምረተአብ ሰላምንና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልል አሜን🙏
    #ሰይጣንን በመስቀሉ ቀጥቅጦ ከጥልቁ የጣለው እየሱስ ክርስቶስ ነው!!
    ✍️የሚያምን አሜን ይበል!

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነው ፕሮግራማችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገር ግን ለዚህ ቪዲቶ የተሰጠው ርእስ አልገባኝም?

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MartaBirhanu-j5s
    @MartaBirhanu-j5s ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 ปีที่แล้ว +3

    Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ግዴታቸውን ተወታችኋል ጆሮ ያለው ይስማ ሰምታችሁ ተግባር ማድረግ ግዴታቸውን ነው ውድ ኢትዮጵያን

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ይሁንልን

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 ปีที่แล้ว

    መምህር ፡ ምረተአብ ፥ አብይ እና ደረጄ (ዘወይንዬ) እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡ ይጠብቃችሁ ።

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን እንኮራብሀለን ካንተ ብዙ ተምረናን ለ ሉሲፈራዊያን ተከታዬች መቸም አይችሉህም እነሱ ገና ገና መቀመቅ ይወርዳሉ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +5

    መምህርችንፈጣሪይጠብቅልን
    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @Bzu632
    @Bzu632 ปีที่แล้ว +5

    😍😍😍😍😍😍😍😍
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 ปีที่แล้ว +2

    ስለ 666 ማንነትና ወደፊት ስለሚኖረው ፈተና ያስተላለፈው መልዕክት እግዚአብሔር እንዲያስተውሉ ላገዛቸው ሁሉ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @Mimichokms
    @Mimichokms 11 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasamalen. Fatari hulachinem yetabekane🙏🙏🙏🙏...

  • @Bzu632
    @Bzu632 ปีที่แล้ว +6

    😍😍😍😍😍😍😍😍
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ሀገራችንን ሰላም
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ያርገልን አሜን{3}
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +1

    የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች መምህር ምህረት አብ አሰፋ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuGemedaAyane
    @HabtamuGemedaAyane ปีที่แล้ว +4

    ከስሞች በለይ ስም የሆነውን እየሱስን ጠርተን የማናሸንፈው ነገር የለም።
    በእየሱስ ስም ሁለ ታችውም ተባረኩ!

  • @denekemamo9501
    @denekemamo9501 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአርማ ጌዲዮን ጦርነት ኢትዮጵያ ከአንተ ጎን እንድትቆም አስባት አግዘን እርዳን አበርታን
    ከሰላምታ ጋር
    የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወታደር

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፍፃሜያችሁን ያሣምረዉ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yesmalna memhrtna❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱ ድንቅ ቢሆንም ደግሞ ያስፈራል መምህር አብይ መፍትሔዎችንም ብታስተምሩን መቼም እኛ ኢትዮጵያን ችግራችን ግልፅ ነዉ

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq ปีที่แล้ว +1

    እውቀት ታላቁን እግዚያብሄርን ታከብራለች። ከመምህር ዶር አብይ ይልማ❤❤❤❤☝

  • @genetabate45
    @genetabate45 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም በጣም የምናከብራቹህ አሰተማሪዎቻችን ናችሁ ቀጥሉበት.

  • @mediagetstamedia8713
    @mediagetstamedia8713 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ የጠለቀ እዉቀት በርታልን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mekuriyaKenedu
    @mekuriyaKenedu ปีที่แล้ว

    ምህረት አብ በጣም አድናቂህ እና ተከታይህ ነበርኩ ከቅርብ ግዜ በዃላ አብሶ ታስረህ ከተፈታህ በዋላ ቤተ ክርስቲያን እየፈረሰ ክርስቲያኖች እየታረዱ እየተፈናቀሉ መቋሚያ በገዳ ዱላ ሲቀየር ትኩረትን ሌላ ነገር ላይ በማድረግ አይተህ እንዳላየህ ስትሆን ያማል ለምን ለመሀተማችን አንገት መስጠት ከቅዱሳን በዋላ ባንተ ነው ስለዚህ ቤ/ክ መከራ ላይ በመሆኗ ከምን ግዜውም በላይ ልትቆምላት ይገባል

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወዳቸዋልሁ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +16

    የቆየ ነው ቢሆንም እንወዳችኋለን ❤❤❤

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว +5

      ​@@Yekrta-LLBሲጄመር እመቤታችን ሲጠራ ሰምቼው አላውቅም ምናልባት ከኦርቶዶክስ አማኞች ጋር ስለ ድንግል ማርያም የሆነ ሀሳብ ከተነሳ ቅድስት ማርያም ሲል ነው የሰማሁት ለማንኛውም እኛ ከሚያምነው እምነት ጋር ችግር የለብንም ግን ጥርት አድርጎ መናገር ለምን አልፈለገም? ነው ጥያቄው ፈጣሪ ይወቀው

    • @worh8586
      @worh8586 ปีที่แล้ว

      Tadiya bikoy ye Egziabher kal nw hulem addis nw lalesemanw enquwn taye des belonal Ena awaki lemhon nwe wey ???

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏
    💚💛❤️

  • @LewiAschalew
    @LewiAschalew ปีที่แล้ว

    እንደው በመሰለኝ ራይን መፅሀፍን መገመት እጅግ ያስቃል።
    በመሰረቱ አብይ ጤነእኛም አትመስለኝም።አዋቂ ነኝ ባይ እትሁን ዝም ብለህ ተማር

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 ปีที่แล้ว

    አብይ ይልማ በጣም ነው የምናከብርህ ኑርልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @paulabiye
    @paulabiye ปีที่แล้ว

    በብለሃት የተፈጠረ ተረት ተረት የትውልዶች ታሪክ የአጋንንት ትምህርት ብሉይ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም ለሃጥያት ስርየት የማይመለከታቸውን ሃጥያተኛ ሰዎች ሮሜ 3:23 ስንፍና የሚከሳቸው መላእክት ኢዮብ 4:18 ያማልዳሉ የምትል የኢየሱስን መካከለኛነት አማላጅነት ሊቀካህንንት የማትቀበል የሰይጣን አጀንዳ እያስፈፀምክ ለጥ ብለህ ለራስህ የተኛህ ሰውዬ ማንን ነው የምታነቃው ዕውርን ዕውርን ቢመራው ተያይዘው ገደል ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው ።

  • @elsaabraham4183
    @elsaabraham4183 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ብርቅዬዎች በርቱልን

  • @caaltuuesheetuu5763
    @caaltuuesheetuu5763 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤welcome our hero teacher 👏👏👏😘😘😘💐💐💐💐
    Mire&Abiy😘😘we Love your

  • @DAMA_KASIE
    @DAMA_KASIE ปีที่แล้ว

    ክበሩልን ወንድሞቼ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw ปีที่แล้ว

    መምር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።