ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንድ ከምንም በላይ ልብ ማለት ያለብን ነገር ቢኖር መምህራኖቻችንን ለመገምገም እንደ እነሱ መምህር መሆን እንዳልብን ነው። መምህር በምን አይነት ፈተና እና አኗኗር እንደ ሚያገለግል አናውቅም። እራሳችንን እራሱ በደንምብ የማናቅ በሰው ለመፍረድ አንቸኩል። 👏👏👏
Memhrachnn bezih melku endtela atnageru b/c hulun neger wede political atwusedut .egna Orthodox entebk bechalnew neger.
መምህር መሆን አይጠበቅብንም በቃለ እግዚአብሄር ነው የምንለካቸው ኦርቶዶክስን አይመጥኑም ብዙ ቃሉን ጠንቅቀው የሚያውቁ ዲያቆናት አሉ ግን ዘበነ ምህረተአብ እያሰደቡን ነው
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
መምህር እባክህን አትራቅብን ያለህበትን ፈተና አንተ ነህ የምታውቀው ነገር ግን የብዙዎቻችን እምነት ምታጠነክርልን ወጣቱን ምታንፀው አንተ ነህ ለተዋህዶ አስፈላጊ ነህ ኑርልን ቃለሒወት ያሰማልን
መምህራችን ባለህበት ቦታ መዲሀኒያለም ይጠብቅህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ እባክህ አትጥፍብን
አዉነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ
❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድማችንን መምህር መህረትአብ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
አጭበርባሪው ምህረተአብ 🤔
ምን አደረገ?@@AlMi-kl4cl
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ለአንተ እና መሰሎችህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእውነት ተናጋሪዎች
መምህር መረተአ አንኳን ደናሆን በጣም ነበረ ያሰብኩት ምኑን አደረጉብ በዬ በጣም ደስ አለኝ በማየቴ በመስማቴ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይሰጥ ህ እግዚአብሔር አምላክ እግዞኦ ማረን ክርስቶስ አባቶቻችን በአፀደ ገብነት ያኑርልን። እግዚአብሔር ይገስጣቸው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አንተ ስትናገር ነው የኖርከው የሚሰማህ ጠፋ እንጂ 😢አሁንም ኑርልን መምራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁልጊዜም❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ሰለ እምነታችን ዝም አንልም።
ፍትህ ከሰማይ!
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..ehtochachin
እድሜህን ያርዝምልን ጠፍተህ ጨንቆን ነበር
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
እግዚሐቤር ይጠብቅልን የተዋህዶ ዐይን ነህ
ውድ መምህራችን በጣም የምታስፈልገን ሰአት ነው እባክህን ከቤተክእስትያን አትራቁብን እና እውነት ነው ፍቅእ ለሚያውቅ ነው አንደኛ ፊትህ ቢመታህ ሌለኛው ስጠው ንና እግዚአብሔር ይፍረድ 🤲😥
እግዛቤሕርሰላምንያምጠልን
እግዚአብሔር፦በቃህይበለን፧
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ስርቆትና ዉሸት ክብረህ አይደለም ዉርደትህ እንጅ ንቁ አንድነታችን እንጠብቅ እንከባበር ሁላችንም ለእግዚአብሔር እንፀልይ አንለያይ
የፈለጉት እሄን ነበር😢:: ተበቃይ እኔ ነኝ ይላል ልዑል እግዛብሔር:: ተዋህዶ የሚያስፈልጋት ወደ ተክክለኛ ንስሀ የሚመራ የፅም ፆለት ነው:: ሰሜታዊነት ምድራዊነው:: ስናወራ ስናስተምር እናስተውል::
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
Kalehiwet yasemaln memhrachin zmtaw ybekanale ewnet new 😢
መፍትሔው ከእግዚአብሔር ስለሆነ አንድ ሆነን በንጹሕ ልብ ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንጩህ እናልቅስ።
Ewenete. Newe awtane memerahen fetare yetebeke amen
መምህራችን የሚጠቅመን በህይዎት ቢኖርልን ነው።በብዙ ጥልፍልፍ ችግር ውስት ሆኖ ነው የሚያገለግለው።
Christian orthodox wake up thank you for this 🙏🏽👍
ፌት ሰለቀደምክ አይደለም ሰማይትነት የሜገኘው በመመረጥ ነው አሼ ግን አሰኬ አበረት ፋቅር አነድነት ይኑረን ሰውን ከመተቸት ይልቅ መጀመርይ አንከባበር መምአር አንደበፌቶ ወጥቶን መልስልን በተሰጠእ ጸጋ ተጠቀምበት ጤና ይሰጥእ አሜን
ተነስ የሚል እንጂ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመን ለመሰዋት ዝግጁ ናቸው ።
❤❤መስበክ ማስተማር መጋፈጥ መገረፍ መሰዋት እንጂ ባህር ማዶ የሸሸ ሀዋርያ የለም❤❤
በፈለገው አገር መኖር መብቱ ነው
egzabher ortodoksn kekfu mekera ytebkat kale hiwot yasemaln edme ketenaga ystln amen
አዎ መደራጀት ነው የሚጠቅመው ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ
Hulum tanas yilal inj yetansa alyanem enasu ke faru egnas inasu nabr kefitachin masalaf yealbachew ???
🙏🙏🙏❤❤❤
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እያልን እንዘምራለን ግን የለንም
በክርስቶስ አምኖ መሞት ከመኖር በላይ ነው ወንድሜ
እርስ በእርስ የሚጋጭ ሃሳብ ነዉ እስኪ አሁን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠዉ የሚባለየዉ ፍቅር ለሚያቅ ነዉ ምን ማለት ነዉ ??ከመነሻዉ ፍቅር የሚያቅ ከሆነ ግራህን አይመታህም ፍቅር ይሰጥሀል እንጂ: አንዱን ያዝ ግረህን ለሚመታህ ግራና ቀኙንም በለዉ በለክ ስበክ::ወይም ደግም በትክክል ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን የምር ስጥ በል:: መጀመርያ አቋምክን ግልፅ አድርግ:: ከዛ አቋም ይዘህ ስበክ የእኔ ኦርቶዶክስ ላይ ከመቼዉም ጊዜ በላይ እየተገፋች ነዉ እስማማለሁ ችግሩ አንተ ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን የምትሰጠዉ ፍቅር ለሚያቅ ነዉ እያልክ እርስ በእርሱ የሚጣረስ አማርኛ እየተጠቀምክ እንዴት ቀጥሎ ያለዉን ላዳምጥህ ::
ለፖለቲካ እንዲመቻቸው አድርገው ሲፈቱት ነው
Tenektenmendenew Atinkun yemitelew. 50 years plus. Abiy Abiy Mengistu Mengistu setelu alneberem
Wodazi hidi hodamochi taniqatachuhali inde duro atichamalaqumi
በማርያም መልሱልኝ መምህር ምህረት አብ የት ሂደው ነው??😭😭😭
dubai qatar nachew eyagelegelu👏
ደብረ ኤልያስ አይወራም እንዴ 😢😢😢😢😢😢
ኦርቶዶክስን የሸጡአት መሪዎችዋ ናቸው ለያዙት ስልጣን ብቻ እና ብቻ የሚጨነቁ
እንኩዋን ደህና መጣህ ካድሬው የተረት አባት
ማንም በምንም ምክንያት መገደል የለበትም::ዋናውን ጉዳይ የሚያሰተባብሩት ቤተ ክህነት ውስጥ ያሉት አገልጋይ ነን የሚሉት አይደሉም ወይ:: ግራና ቀኝ እያሉ የሚያባሉት ቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ያሉት ናቸው::መምህራኖቹ ራሳቸው እውቀት ያላቸው አይደሉም :: በትክክልየሚያስተምሩትን አያውቁም ::
እንኳንም ጠፋ። እያዘጠዘጠ ገንዘብ ከመቅፈፍ ሌላ ምን አስገኘልን? ሐዋርያነትን በገንዘብ የለወጠ። ገንዘብ በሌለበት የማይደርስ።
አተን ከምድርያጥፋክ ሰይጣን የውጪአሽከር መናፍቅአትልፋተዋህዶታብባለች አዲሷአደለም መገላታት
❤
Enkuan aynihn ayenew memhir
አለቃዬ ከወንድ ጋር ነው የተጋባው እንዲሕ አለ አንድ ቀን አለም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተቸግሯል አለኝ ለምን ስለው አላውቅም አለኝ ሌላ ፈረንጅ እንዲሁ ኦሮቶዶቅስ ግብረሰዶም አትቀበልም አለኝ ኦርቶዶቅስ ብቻ ሳይሆን እስላም ካቶሊክ ጴንጤ ሌላም ሐይማኖት ተባብረው ነው ለምን ኦርቶዶክስ ላይ አተኮራችው ብዬ ጠየኩት
ይሄትልቅ መልክትነው ሰዶማውያን አይወዱንም መናናፍቅ ናቸው ደሞ
አባቴ ለምን መስዋት መሆንን ጀምረህ አታሳየንም 😮 እኛ እንቀጥላለን
ማስተማሩም መስዋትነው
አታፋሮም ሰማይትነትን ማገኞት ኦደለኞነት ነው ሰማይትነት የሜመረጥ በዘር በበኤር አይደለም ንጽአናን ጽናትም ነው ሰለኔ ትጠላላቹ በስሜ ሰማይትነትን አድልነው መሰክሮላቸዋል ባለቤቶ
Ewnet new MEMHRACHN EGZIABHER YTEBKOT.HAGERACHNN YTEBKLN
ለሐገር አሸባርዎችም ይጠብቃሉ ሐገርን ኦርቶዶክስ ብቻ ነች የምትጠብቀው ያለው ማነው? ሐገር የሁሉም ነች ለሐገር ሰው የተባለ ሁሉ ዋጋ ይከፍላል።
ግን ማን እንደተዋህዶ ዋጋ የሚከፍል የለም ከ100 1 ብቻ
@@fikirybeltal4583 ተዋህዶ ምትሉት ከሰይጣን ጋር ነው እንደ የተዋሄዳችሁት?
ተዋህዶ ሀገር ናት ገባህ የውጭ ጠላት ብመጣ በጎረቤት ሀገር ሰላም የምታሰብቅ በልጆቾ ነው አዎ የሌላ ሀይማኖት የሚሳተፍ ይሆናል ነገር ግን ከሞቶ አንድ ሰው ነው የምሳተፈው
MihretabYou are telling us the problems What is the solution????
why u make the solution ?
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ የሚለውን የክርስቶስ ቃል የሚለው ይሰራም ትላለህ¿
አውን አይሰራም አሁን እየገደልክ እንጂ እየሞትክ ሀይማኖት አይቀጥልም
@@fikirybeltal4583 በመፀሀፈ ምሀረትአብ ጥቅስ አዎ
በዚ ምድር ስንት ሀጢአት ሰርተናል ክርስትያን ስለሆንኩ ተገደልኩኝ ልፀድቅ ነው አልፀድቅም ልገድለኝ የመጣ በገድለው ቢያንስ ሀይማኖቴን ለትውልድ አሻግራለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ንስሀ እገባለሁ
@@fikirybeltal4583 በመፀሀፍ እርኩስ እርኩስ አዎ ታሻግራለህ¡¡¡
መምህር በዛ ይሄን ያህል ትዕግስት ኦርቶዶክስ እዮብ ናት
Madhani.alame.yferde.ferd.kersetos.yebeka
ጴንጤዎች ከአጋይ አህመድ አሊ ጋር ተባብረውና አሲረው ካሳሰሩት በኋላ?
MHERACHEN BHERKHETO YHEDRBHEN
ለኢየሱስ ተጋደል እንጅ ለሐይማኖት አትጋደል። ሐይማኖት እራሱ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ገዳይ ነው።
ቤተ ክርስትያን እኮ የክርስቶስ ማደሪያ ናት
Yekere.yeblne
ትክክል ቆይትዋል ግን አሁን ባስእ በል መምህር!! በእእብይ አይደለም ማለት ያስመስልብሀል!!! ያሁሉ ምእመን ካህን ሲሞት ማናችሁ ምህላ አደረጋችሁ???? ከፖትሪያርኩ ጀምሮ ወርኡ ጠላሁ ለምትመለክተው አሳውቁ ውእርኡ ወሬ ብቻ እምናውቀውን በምፍእራረቅ ታወሩታላችሁ ምንድነው ውሳኔያችሁ ይሄን እክኢ ብዙ ሰምተናል ያንተድርሻ ምን ልታደርግ አስበሀል!!!
Ye metkora(ganen ) Orthodox church yeserachiletin min tilalachihu? please 😂😂😂
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ የሚለውን አላግባብ እየተረጎመን ነዉ እንጅ ኦርቶዶክሳውያ ከሞት ን ካልቀረ ገለን ብንምት እመርጣለሁ ።
ትከከል ማን ዝም ብሎ ይሞታል እዴ
እንዴት መንግስት እራሱ በኦርቶዶክስ ላይ ሊዘምትባት ቻለ??
መናፍቅ ሰዶም ስለሆነ ሰዶሞች ተዋሕዶ ን አይወዱም የምትቃወም እሷስለሆነች
አሼ አናንተ ስነበረ ለሙቶት ወጥቶቹ ለተሰውሰማይት ቤተሰብ የሜቆረቀረው ማንም አላገዘውም ታሰረ ተገረፈ ብዙ ሁነ ግን ሰውን መተቸት የሴጥን በጉ ነገር የሜጠላ ሰጤን ነው አሰኬ አበረት ይኑራችው
Kelewat yiasemaln Wendi machine.......
የማንም ንፁሐን እንድሞቱ አይሙቱ እየሱስ የሞተለት ሰው ነውና፤ ግን ይህ ግለሰብ ወንጌል ከመስበክና ከመፀለይ ይልቅ ወንጀል እየሰበከ ነው ፤ከፈለክ አንተ መጥተህ ሙት ሰላም እንፈልጋለን ።
ክርስትያን ካልሆንክ ሰላም ሰለምትኖር ለአንተ አይመለከትም
😊🎉
እናንተ አሁን የተነሳችሁ የኦርቶዶክስ። ሰባኪዎች ነው። ቤተክርስቲያኗን። እያፈረሳችሁ። ያላችሁት አንተም አሁን። የጦርነት። ቅስቀሳ እያደረክ ነው እንዲያም። ገዳዮቹ። እናንተ። ትሆናላችሁ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር። ተንኮለኞችን። እና። ነብሰገዳዮችን ያጋልጣል። አትጠራጠሩ።
አጭበርባሪው ምህረተአብ 😢
እውር እውርን እየመራ ይህው ዛሬ ደረስን አንተ የታወርክ ሰውዬ ደቆሮ አግኝተህ ታደነቁራለህ
ለቁማፅ
ምን ማለት ይሆን
እንዳንተ ያለ ብቃት የለለኽ ፖለቲከኛ ምን ትጠቅማለህ ሰው አስጨርስ
እውነት ነው አንተን የሚጠሉ 666 ናቸው
አሁን እንዲህ ይገባሀል እያንዳንድህ መስሚህን ጥጥ አድርገህ አምሐራ ሲገደል ሲጨፈጨፍ ዝም ብለህ ተቀምጠህ አሁን በ አባቶች እርፈት ምክንያት ሁሉም ገባህ ነገር ግን አምሐራ እንዲህ ፍደውን ሲያይ የገዛ ሀገሩ ሲ ኦል ሲሆንበት አልገባህ ብሎ ነው? የአምሐራ ሞት እንደ ማንቂያ ድወል አልሆንልህ አለ ደግሞም እያንዳንድህ ልደራጅ እና እራሴን ልጠብቅ ብትል ፋኖን መቀላቀል እንጅ ብቻህን መሳሪያ ይዘህ እንደማያዋጣህ እወቅ
አትለፍልፍ አንተ ቀዳዳ ምን አገባህ
እዛውጎደር ጎጃምያለውን ንገረው በቅርብያሉትም ፈርተው ቁጭብለዋል አለመሳሪያ የትይሂዱልክ
ጥላቻን እንጂ አንድነት መስበክ አትችልም በሃይማኖት ሽፋን ለሆድ ያደርክ ተነቅቶብሃል
ምን አባክ አገባህ መጀመርያ መጀመርያ የፈረሰው ያንተው መጅሊስ አይደል ።
😡🤫
በቅርብ ቀን በአንተ ታየዋለህ አንተ ቆራጣ።ምን አገባህ
ማደንዘዣ መርፌከን ውጋና አሰወጋን። አንተ ከጀርባችን አትሂድ። እሰቲ መጀመሪያ አንተ ከፊት ሁንና አሳየን ቸከታይ አይጠፋም። ድሮም እንዲከ ብለህ ስንቶችን ለእሰርና ሐመከራ ለሞት ዳርገከ ከንቱ ከድርገኸ ያለውጤት ተሸፋ አሰቆረጠከን። አሁን አንተ ቅደም????
አንት ፍሪ
ለምን አንተ መተህ አትሰዋም። ምን ተናገርክ እዚህ ሆነህ።
Just talked talk nothing beside
በነገረችን አንተ ክርስቲያና አትነደድ እንዴ ክርስትያን ተነገር❤
ምህረተ አብ ትንሽ ሽሽግ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል በአንተና በመሰሎችህ የሚነቃ ትውልድ የለም ሰው ይነቃ ዘንድ አንተ ትንሽ አመታት ተኛ!
እዳተአይነቱ ሰይጣን ይነቃልእዴ ዝሙተኞች
@@mihretmengestu2798 የነቃ ሰው በአርያ ስላሴ የተፈጠረን ሰው ሰይጣን ብሎ ይሳደባል ተብሎ የሚጠብቅ የለም፣ አንድ ነገር አውቃለሁ በምህረተ አብ ስብከት ወይም ጧፍ በማንደድ የሚነቃ ሰው የለም! እንዲህ ያሉት ስድቦች ያለህበትን እርኩሰት የምታሳብቅ ነች!
እረ እባካችሁ ፖለቲካ እና ሀይማኖት እንለይ : ህዝብ ከቤተክርስቲያን የሚያጠፋ ቅስቀሳ ነው
ምን ይሰራሉ ጫካ ዉስጥ አንተ ፀዳብለህ ሰማእት እያልክ አዉራ። ወንጌል ስበክ ወንጀል ተዉ። ተባቱአዲስ አበባና ኦሮሚያ ላይ ብቻነዉ የተፈቀደለት። ሰንተኛ ታባት ለይ ደረሰ? በአንተ ስምስ አልወረደም? ግንእኮ አንተ ነህ መታሰር ያለብህ።እኛ ገና ቦታመርጦ የሚወርድ የለም ታቦቱ ከእኛ ጋር ነዉ ያለዉ እርሱም ኢየሱስ ነዉ። እዉነትን ካላስተማርክ መቼም አታርፍም። እናት እናት አትበል እኛ አያታችንም አትሆንም።ጌታ ፊቱን ያብራልህ።እዉነት ኢየሱስ ነዉ።ሌላ እዉነት የለም ጥግ ጥግ አትሂድ መንደርተኛ በቀሌ ደረጃ አታስብ።እዉነት ያሻንፋል።
በጨጭ አንተ አልነበርክ እንዴ ኦርቶዶክስ አትፈርስም እያልክ ስታጓራ የነበርከው ማንንም አትሸውድም ቤተክርስቲያንን እያፈረስክ ያለኸው አንተው ብልጡ አንተው ነሕ
ማነው ገዳዩ? አንተ ዋና ስራሕ ጠብ መዝራት ነው!!! የመጽሐፍ ቅዱሷ ቤተክርስቲያን ትሰደዳለች እንጂ ጦርነት አታውጅም!
ማነህ አንተ። እሱን ከመተቸት ነብሰ ገዳዮችን አትተችም? ዝም ብላችሁ ሙቱ ነው?
የማትረባ
ይሄ ውሻ ካድሬ አልሞተም እንዴ እስካሁን ድረስ
❤❤❤❤
አንድ ከምንም በላይ ልብ ማለት ያለብን ነገር ቢኖር መምህራኖቻችንን ለመገምገም እንደ እነሱ መምህር መሆን እንዳልብን ነው። መምህር በምን አይነት ፈተና እና አኗኗር እንደ ሚያገለግል አናውቅም። እራሳችንን እራሱ በደንምብ የማናቅ በሰው ለመፍረድ አንቸኩል። 👏👏👏
Memhrachnn bezih melku endtela atnageru b/c hulun neger wede political atwusedut .egna Orthodox entebk bechalnew neger.
Memhrachnn bezih melku endtela atnageru b/c hulun neger wede political atwusedut .egna Orthodox entebk bechalnew neger.
መምህር መሆን አይጠበቅብንም በቃለ እግዚአብሄር ነው የምንለካቸው ኦርቶዶክስን አይመጥኑም ብዙ ቃሉን ጠንቅቀው የሚያውቁ ዲያቆናት አሉ ግን ዘበነ ምህረተአብ እያሰደቡን ነው
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
መምህር እባክህን አትራቅብን ያለህበትን ፈተና አንተ ነህ የምታውቀው ነገር ግን የብዙዎቻችን እምነት ምታጠነክርልን ወጣቱን ምታንፀው አንተ ነህ ለተዋህዶ አስፈላጊ ነህ ኑርልን ቃለሒወት ያሰማልን
መምህራችን ባለህበት ቦታ መዲሀኒያለም ይጠብቅህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ እባክህ አትጥፍብን
አዉነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ
❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድማችንን መምህር መህረትአብ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
አጭበርባሪው ምህረተአብ 🤔
ምን አደረገ?@@AlMi-kl4cl
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ለአንተ እና መሰሎችህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእውነት ተናጋሪዎች
መምህር መረተአ አንኳን ደናሆን በጣም ነበረ ያሰብኩት ምኑን አደረጉብ በዬ በጣም ደስ አለኝ በማየቴ በመስማቴ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይሰጥ ህ እግዚአብሔር አምላክ
እግዞኦ ማረን ክርስቶስ አባቶቻችን በአፀደ ገብነት ያኑርልን። እግዚአብሔር ይገስጣቸው
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አንተ ስትናገር ነው የኖርከው የሚሰማህ ጠፋ እንጂ 😢
አሁንም ኑርልን መምራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁልጊዜም❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ሰለ እምነታችን ዝም አንልም።
ፍትህ ከሰማይ!
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..ehtochachin
እድሜህን ያርዝምልን ጠፍተህ ጨንቆን ነበር
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
እግዚሐቤር ይጠብቅልን የተዋህዶ ዐይን ነህ
ውድ መምህራችን በጣም የምታስፈልገን ሰአት ነው እባክህን ከቤተክእስትያን አትራቁብን እና እውነት ነው ፍቅእ ለሚያውቅ ነው አንደኛ ፊትህ ቢመታህ ሌለኛው ስጠው ንና እግዚአብሔር ይፍረድ 🤲😥
እግዛቤሕርሰላምንያምጠልን
እግዚአብሔር፦በቃህይበለን፧
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ስርቆትና ዉሸት ክብረህ አይደለም ዉርደትህ እንጅ ንቁ አንድነታችን እንጠብቅ እንከባበር ሁላችንም ለእግዚአብሔር እንፀልይ አንለያይ
የፈለጉት እሄን ነበር😢:: ተበቃይ እኔ ነኝ ይላል ልዑል እግዛብሔር:: ተዋህዶ የሚያስፈልጋት ወደ ተክክለኛ ንስሀ የሚመራ የፅም ፆለት ነው:: ሰሜታዊነት ምድራዊነው:: ስናወራ ስናስተምር እናስተውል::
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
የቱ ነው ስሜታዊ የሆነው ?
Kalehiwet yasemaln memhrachin zmtaw ybekanale ewnet new 😢
መፍትሔው ከእግዚአብሔር ስለሆነ አንድ ሆነን በንጹሕ ልብ ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንጩህ እናልቅስ።
Ewenete. Newe awtane memerahen fetare yetebeke amen
መምህራችን የሚጠቅመን በህይዎት ቢኖርልን ነው።
በብዙ ጥልፍልፍ ችግር ውስት ሆኖ ነው የሚያገለግለው።
Christian orthodox wake up thank you for this 🙏🏽👍
ፌት ሰለቀደምክ አይደለም ሰማይትነት የሜገኘው በመመረጥ ነው አሼ ግን አሰኬ አበረት ፋቅር አነድነት ይኑረን ሰውን ከመተቸት ይልቅ መጀመርይ አንከባበር መምአር አንደበፌቶ ወጥቶን መልስልን በተሰጠእ ጸጋ ተጠቀምበት ጤና ይሰጥእ አሜን
ተነስ የሚል እንጂ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመን ለመሰዋት ዝግጁ ናቸው ።
❤❤መስበክ ማስተማር መጋፈጥ መገረፍ መሰዋት እንጂ ባህር ማዶ የሸሸ ሀዋርያ የለም❤❤
በፈለገው አገር መኖር መብቱ ነው
egzabher ortodoksn kekfu mekera ytebkat kale hiwot yasemaln edme ketenaga ystln amen
አዎ መደራጀት ነው የሚጠቅመው ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ
Hulum tanas yilal inj yetansa alyanem enasu ke faru egnas inasu nabr kefitachin masalaf yealbachew ???
🙏🙏🙏❤❤❤
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እያልን እንዘምራለን ግን የለንም
በክርስቶስ አምኖ መሞት ከመኖር በላይ ነው ወንድሜ
እርስ በእርስ የሚጋጭ ሃሳብ ነዉ እስኪ አሁን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠዉ የሚባለየዉ ፍቅር ለሚያቅ ነዉ ምን ማለት ነዉ ??ከመነሻዉ ፍቅር የሚያቅ ከሆነ ግራህን አይመታህም ፍቅር ይሰጥሀል እንጂ: አንዱን ያዝ ግረህን ለሚመታህ ግራና ቀኙንም በለዉ በለክ ስበክ::ወይም ደግም በትክክል ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን የምር ስጥ በል:: መጀመርያ አቋምክን ግልፅ አድርግ:: ከዛ አቋም ይዘህ ስበክ የእኔ ኦርቶዶክስ ላይ ከመቼዉም ጊዜ በላይ እየተገፋች ነዉ እስማማለሁ ችግሩ አንተ ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን የምትሰጠዉ ፍቅር ለሚያቅ ነዉ እያልክ እርስ በእርሱ የሚጣረስ አማርኛ እየተጠቀምክ እንዴት ቀጥሎ ያለዉን ላዳምጥህ ::
ለፖለቲካ እንዲመቻቸው አድርገው ሲፈቱት ነው
Tenektenmendenew Atinkun yemitelew. 50 years plus. Abiy Abiy Mengistu Mengistu setelu alneberem
Wodazi hidi hodamochi taniqatachuhali inde duro atichamalaqumi
በማርያም መልሱልኝ መምህር ምህረት አብ የት ሂደው ነው??😭😭😭
dubai qatar nachew eyagelegelu👏
ደብረ ኤልያስ አይወራም እንዴ 😢😢😢😢😢😢
ኦርቶዶክስን የሸጡአት መሪዎችዋ ናቸው ለያዙት ስልጣን ብቻ እና ብቻ የሚጨነቁ
እንኩዋን ደህና መጣህ ካድሬው የተረት አባት
ማንም በምንም ምክንያት መገደል የለበትም::ዋናውን ጉዳይ የሚያሰተባብሩት ቤተ ክህነት ውስጥ ያሉት አገልጋይ ነን የሚሉት አይደሉም ወይ:: ግራና ቀኝ እያሉ የሚያባሉት ቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ያሉት ናቸው::መምህራኖቹ ራሳቸው እውቀት ያላቸው አይደሉም :: በትክክልየሚያስተምሩትን አያውቁም ::
እንኳንም ጠፋ። እያዘጠዘጠ ገንዘብ ከመቅፈፍ ሌላ ምን አስገኘልን? ሐዋርያነትን በገንዘብ የለወጠ። ገንዘብ በሌለበት የማይደርስ።
አተን ከምድርያጥፋክ ሰይጣን የውጪአሽከር መናፍቅአትልፋተዋህዶታብባለች አዲሷአደለም መገላታት
❤
Enkuan aynihn ayenew memhir
አለቃዬ ከወንድ ጋር ነው የተጋባው እንዲሕ አለ አንድ ቀን አለም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተቸግሯል አለኝ ለምን ስለው አላውቅም አለኝ ሌላ ፈረንጅ እንዲሁ ኦሮቶዶቅስ ግብረሰዶም አትቀበልም አለኝ ኦርቶዶቅስ ብቻ ሳይሆን እስላም ካቶሊክ ጴንጤ ሌላም ሐይማኖት ተባብረው ነው ለምን ኦርቶዶክስ ላይ አተኮራችው ብዬ ጠየኩት
ይሄትልቅ መልክትነው ሰዶማውያን አይወዱንም መናናፍቅ ናቸው ደሞ
አባቴ ለምን መስዋት መሆንን ጀምረህ አታሳየንም 😮 እኛ እንቀጥላለን
ማስተማሩም መስዋትነው
አታፋሮም ሰማይትነትን ማገኞት ኦደለኞነት ነው ሰማይትነት የሜመረጥ በዘር በበኤር አይደለም ንጽአናን ጽናትም ነው ሰለኔ ትጠላላቹ በስሜ ሰማይትነትን አድልነው መሰክሮላቸዋል ባለቤቶ
Ewnet new MEMHRACHN EGZIABHER YTEBKOT.HAGERACHNN YTEBKLN
ለሐገር አሸባርዎችም ይጠብቃሉ ሐገርን ኦርቶዶክስ ብቻ ነች የምትጠብቀው ያለው ማነው? ሐገር የሁሉም ነች ለሐገር ሰው የተባለ ሁሉ ዋጋ ይከፍላል።
ግን ማን እንደተዋህዶ ዋጋ የሚከፍል የለም ከ100 1 ብቻ
@@fikirybeltal4583 ተዋህዶ ምትሉት ከሰይጣን ጋር ነው እንደ የተዋሄዳችሁት?
ተዋህዶ ሀገር ናት ገባህ የውጭ ጠላት ብመጣ በጎረቤት ሀገር ሰላም የምታሰብቅ በልጆቾ ነው አዎ የሌላ ሀይማኖት የሚሳተፍ ይሆናል ነገር ግን ከሞቶ አንድ ሰው ነው የምሳተፈው
Mihretab
You are telling us the problems
What is the solution????
why u make the solution ?
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ የሚለውን የክርስቶስ ቃል የሚለው ይሰራም ትላለህ¿
አውን አይሰራም አሁን እየገደልክ እንጂ እየሞትክ ሀይማኖት አይቀጥልም
@@fikirybeltal4583 በመፀሀፈ ምሀረትአብ ጥቅስ አዎ
በዚ ምድር ስንት ሀጢአት ሰርተናል ክርስትያን ስለሆንኩ ተገደልኩኝ ልፀድቅ ነው አልፀድቅም ልገድለኝ የመጣ በገድለው ቢያንስ ሀይማኖቴን ለትውልድ አሻግራለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ንስሀ እገባለሁ
@@fikirybeltal4583 በመፀሀፍ እርኩስ እርኩስ አዎ ታሻግራለህ¡¡¡
መምህር በዛ ይሄን ያህል ትዕግስት ኦርቶዶክስ እዮብ ናት
Madhani.alame.yferde.ferd.kersetos.yebeka
ጴንጤዎች ከአጋይ አህመድ አሊ ጋር ተባብረውና አሲረው ካሳሰሩት በኋላ?
MHERACHEN BHERKHETO YHEDRBHEN
ለኢየሱስ ተጋደል እንጅ ለሐይማኖት አትጋደል። ሐይማኖት እራሱ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ገዳይ ነው።
ቤተ ክርስትያን እኮ የክርስቶስ ማደሪያ ናት
Yekere.yeblne
ትክክል ቆይትዋል ግን አሁን ባስእ በል መምህር!! በእእብይ አይደለም ማለት ያስመስልብሀል!!! ያሁሉ ምእመን ካህን ሲሞት ማናችሁ ምህላ አደረጋችሁ???? ከፖትሪያርኩ ጀምሮ ወርኡ ጠላሁ ለምትመለክተው አሳውቁ ውእርኡ ወሬ ብቻ እምናውቀውን በምፍእራረቅ ታወሩታላችሁ ምንድነው ውሳኔያችሁ ይሄን እክኢ ብዙ ሰምተናል ያንተድርሻ ምን ልታደርግ አስበሀል!!!
Ye metkora(ganen ) Orthodox church yeserachiletin min tilalachihu? please 😂😂😂
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ የሚለውን አላግባብ እየተረጎመን ነዉ እንጅ ኦርቶዶክሳውያ ከሞት ን ካልቀረ ገለን ብንምት እመርጣለሁ ።
ትከከል ማን ዝም ብሎ ይሞታል እዴ
እንዴት መንግስት እራሱ በኦርቶዶክስ ላይ ሊዘምትባት ቻለ??
መናፍቅ ሰዶም ስለሆነ ሰዶሞች ተዋሕዶ ን አይወዱም የምትቃወም እሷስለሆነች
አሼ አናንተ ስነበረ ለሙቶት ወጥቶቹ ለተሰውሰማይት ቤተሰብ የሜቆረቀረው ማንም አላገዘውም ታሰረ ተገረፈ ብዙ ሁነ ግን ሰውን መተቸት የሴጥን በጉ ነገር የሜጠላ ሰጤን ነው አሰኬ አበረት ይኑራችው
Kelewat yiasemaln Wendi machine.......
የማንም ንፁሐን እንድሞቱ አይሙቱ እየሱስ የሞተለት ሰው ነውና፤ ግን ይህ ግለሰብ ወንጌል ከመስበክና ከመፀለይ ይልቅ ወንጀል እየሰበከ ነው ፤ከፈለክ አንተ መጥተህ ሙት ሰላም እንፈልጋለን ።
ክርስትያን ካልሆንክ ሰላም ሰለምትኖር ለአንተ አይመለከትም
😊🎉
እናንተ አሁን የተነሳችሁ የኦርቶዶክስ። ሰባኪዎች ነው። ቤተክርስቲያኗን። እያፈረሳችሁ። ያላችሁት አንተም አሁን። የጦርነት። ቅስቀሳ እያደረክ ነው እንዲያም። ገዳዮቹ። እናንተ። ትሆናላችሁ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር። ተንኮለኞችን። እና። ነብሰገዳዮችን ያጋልጣል። አትጠራጠሩ።
አጭበርባሪው ምህረተአብ 😢
እውር እውርን እየመራ ይህው ዛሬ ደረስን አንተ የታወርክ ሰውዬ ደቆሮ አግኝተህ ታደነቁራለህ
ለቁማፅ
ምን ማለት ይሆን
እንዳንተ ያለ ብቃት የለለኽ ፖለቲከኛ ምን ትጠቅማለህ ሰው አስጨርስ
እውነት ነው አንተን የሚጠሉ 666 ናቸው
አሁን እንዲህ ይገባሀል እያንዳንድህ መስሚህን ጥጥ አድርገህ አምሐራ ሲገደል ሲጨፈጨፍ ዝም ብለህ ተቀምጠህ አሁን በ አባቶች እርፈት ምክንያት ሁሉም ገባህ ነገር ግን አምሐራ እንዲህ ፍደውን ሲያይ የገዛ ሀገሩ ሲ ኦል ሲሆንበት አልገባህ ብሎ ነው? የአምሐራ ሞት እንደ ማንቂያ ድወል አልሆንልህ አለ ደግሞም እያንዳንድህ ልደራጅ እና እራሴን ልጠብቅ ብትል ፋኖን መቀላቀል እንጅ ብቻህን መሳሪያ ይዘህ እንደማያዋጣህ እወቅ
አትለፍልፍ አንተ ቀዳዳ ምን አገባህ
እዛውጎደር ጎጃምያለውን ንገረው በቅርብያሉትም ፈርተው ቁጭብለዋል አለመሳሪያ የትይሂዱልክ
ጥላቻን እንጂ አንድነት መስበክ አትችልም በሃይማኖት ሽፋን ለሆድ ያደርክ ተነቅቶብሃል
ምን አባክ አገባህ መጀመርያ መጀመርያ የፈረሰው ያንተው መጅሊስ አይደል ።
😡🤫
😡🤫
በቅርብ ቀን በአንተ ታየዋለህ አንተ ቆራጣ።ምን አገባህ
ማደንዘዣ መርፌከን ውጋና አሰወጋን። አንተ ከጀርባችን አትሂድ። እሰቲ መጀመሪያ አንተ ከፊት ሁንና አሳየን ቸከታይ አይጠፋም። ድሮም እንዲከ ብለህ ስንቶችን ለእሰርና ሐመከራ ለሞት ዳርገከ ከንቱ ከድርገኸ ያለውጤት ተሸፋ አሰቆረጠከን። አሁን አንተ ቅደም????
አንት ፍሪ
ለምን አንተ መተህ አትሰዋም። ምን ተናገርክ እዚህ ሆነህ።
Just talked talk nothing beside
በነገረችን አንተ ክርስቲያና አትነደድ እንዴ ክርስትያን ተነገር❤
ምህረተ አብ ትንሽ ሽሽግ ማለትህ ጥሩ አድርገሀል በአንተና በመሰሎችህ የሚነቃ ትውልድ የለም ሰው ይነቃ ዘንድ አንተ ትንሽ አመታት ተኛ!
እዳተአይነቱ ሰይጣን ይነቃልእዴ ዝሙተኞች
@@mihretmengestu2798 የነቃ ሰው በአርያ ስላሴ የተፈጠረን ሰው ሰይጣን ብሎ ይሳደባል ተብሎ የሚጠብቅ የለም፣ አንድ ነገር አውቃለሁ በምህረተ አብ ስብከት ወይም ጧፍ በማንደድ የሚነቃ ሰው የለም! እንዲህ ያሉት ስድቦች ያለህበትን እርኩሰት የምታሳብቅ ነች!
እረ እባካችሁ ፖለቲካ እና ሀይማኖት እንለይ : ህዝብ ከቤተክርስቲያን የሚያጠፋ ቅስቀሳ ነው
ምን ይሰራሉ ጫካ ዉስጥ አንተ ፀዳብለህ ሰማእት እያልክ አዉራ። ወንጌል ስበክ ወንጀል ተዉ። ተባቱአዲስ አበባና ኦሮሚያ ላይ ብቻነዉ የተፈቀደለት። ሰንተኛ ታባት ለይ ደረሰ? በአንተ ስምስ አልወረደም? ግንእኮ አንተ ነህ መታሰር ያለብህ።እኛ ገና ቦታመርጦ የሚወርድ የለም ታቦቱ ከእኛ ጋር ነዉ ያለዉ እርሱም ኢየሱስ ነዉ። እዉነትን ካላስተማርክ መቼም አታርፍም። እናት እናት አትበል እኛ አያታችንም አትሆንም።ጌታ ፊቱን ያብራልህ።እዉነት ኢየሱስ ነዉ።ሌላ እዉነት የለም ጥግ ጥግ አትሂድ መንደርተኛ በቀሌ ደረጃ አታስብ።እዉነት ያሻንፋል።
በጨጭ አንተ አልነበርክ እንዴ ኦርቶዶክስ አትፈርስም እያልክ ስታጓራ የነበርከው
ማንንም አትሸውድም ቤተክርስቲያንን እያፈረስክ ያለኸው አንተው ብልጡ አንተው ነሕ