ይቅርታ | Yikirta | የዕለቱ መልዕክት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 - Mehreteab Asefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 382

  • @bereketabfekede1166
    @bereketabfekede1166 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiywet yasenalen bedm betena yakoyln.Amen

  • @adeymariam7899
    @adeymariam7899 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yesmalna memherna edmen tenan yhabkum fetari

  • @ትግስትአሰፋ
    @ትግስትአሰፋ 3 ปีที่แล้ว +31

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እማምላክ ከጤናጋር እረጅም እድሜ ትስጥልን

    • @Yeshimartube9856
      @Yeshimartube9856 3 ปีที่แล้ว

      Aeman yena mar demregiy🥰

    • @אסמרהאסמרה-ה5ח
      @אסמרהאסמרה-ה5ח 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yeshimartube9856❤😅💞💗❤💝💘❤💓💖💟💕💋💚💟

  • @manala778
    @manala778 3 ปีที่แล้ว +14

    ውድ የምንውድህ የምናከብርህ
    መምህራችን መምህር ምህረትአብ አሰፍ
    በእናታችን ሞት በጣም አዝነናል
    እናታችን ነፍሳችው በአጸደ ገነት ያኑርልን
    በአብርሃም በይሳቅ በዕቆብ እቅፍ ያኑርል
    እናንተንም ፅናቱን እመኛለው

  • @ሙሉወልዴ
    @ሙሉወልዴ 3 ปีที่แล้ว +44

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላም ያሳደረ ሰላም ያዉላችሁከድገተኛ ሞት እናተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይሰዉርላችሁ በዉጭም ያላችሁ ሰወች ለንሰሀ ሞት ያብቃችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭☝️☝️🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ትግስትአሰፋ
    @ትግስትአሰፋ 3 ปีที่แล้ว +25

    መምህሬ እናታችን ነብስ ይማር እማምላክ ለመላው ቤተሰቦት መፅናናቱን ታድላችሁ

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalek Memerachen 🤲Ethiopian Agera Selamesha yebeza 🤲

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህሬ የኔ አባት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልነ መምህሬ እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢😢😢 የእናታችንን ነፍስ ይማርልን🙏🙏🙏

  • @maranatatube6951
    @maranatatube6951 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen mamehrachin kelhiyoti yasemaln

  • @asiaas2230
    @asiaas2230 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Mamihirachin Kal hiyewoti yesamlin

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    መምህሬዬ አዘናለሁ እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጦት 😭💔🙏

  • @misashibiruu2128
    @misashibiruu2128 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qalyotin yisamli ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetyemariyam293
    @genetyemariyam293 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን እድሜ ይስጣልን አሜን አሜንአሜን አምላኬ ይቅርበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥዎት በእውነት ለእኛ የሚገባንን ነገር አርቅቀው ነው የአቀረቡልን እንዴት አይነት የህይወት ምግብ ተመገብሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @kiyazeleke6315
    @kiyazeleke6315 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 3 ปีที่แล้ว +11

    እናቱዎትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን መፅናናቱን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በጣም ነው ያዘንኩት እናትህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ መፅናናትን ይስጥህ

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kall hiwote yesmelen erjemen edemi ketinga yestechu🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 3 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ለእናትህ ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኖርልን አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያውረሰልን

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን እንደገና ስራን በምህረትህ በቸርነትህ አስበን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️💚💛❤️🇪🇹

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሁላችንም ይቅርታ ልቦና ይሰጠን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማን❤❤❤❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምሰሩት አያድርጉምና ይቅር በላችሁ የጴጥሮስ እንባ ሰጠን አቤቱ ልቦናይሰጠን አንድነት ፍቅር ያድለን🙏

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 ปีที่แล้ว

    ለእናታችንን ነብስ ይማር ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን የተዋህዶ አርበኛ በርትተ የምታበረታታን ዉድ እንቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ አስፋ እግዚአብሔር መልካም ነው የወደደውን አደረገ ለመላው ቤተስብ መፅናናትን ያድላችሁ በርታልን የኔ መልካም

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜንመምህራችንበናታችንሞትበጣምአዝነናልመጵናናቱንይስጥልእግዛብሔር!እናታችንበአፀገነትያቆይልንእግዛብሔር!!!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልክ ወንድሜ አባቴ ልበልክ በርታልኝ እመቤታችን አትለይክ ንፁ ልብ ይፍጠርልን ፈጣሪ

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ እለምናለሁ

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 3 ปีที่แล้ว

    መድኃኒዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ميشواثيوبيه
    @ميشواثيوبيه 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ይቅርታ እንድንል እግዚአብሄር ይርዳን መምህራችን እድሜዎት ይርዘም ከጤናጋራ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠበቃል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን ይቅርታ በእውነት መምህር እኔ በ ፀሎት አስብን በእውነት ወለተ ሰላሴ እኔ ማንም ለድርግን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልንመምራችን

  • @መሠረትጌታቸው
    @መሠረትጌታቸው 3 ปีที่แล้ว +3

    ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ መምህራችን

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን 🕊🌺

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @ghty7501
    @ghty7501 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእናትህ ሞት እኛም አዝነናል እናታችንን ነፍሷን ይማርልን

  • @mulumulu-zt6vw
    @mulumulu-zt6vw 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚያብሄር መጽናናቱን ይስጥህእናታችንን ባጸደ ገነት ያኑርልን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንምህራችንትክክልነው 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እምዬንይማርልን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 3 ปีที่แล้ว +1

    Memihr qalehiwet yasemalin amen be enatachin Egzabhr betsed genet yanrilin ytsnot amen 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሙሉወልዴ
    @ሙሉወልዴ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እቁ የተዋሕዶ መምሕራችን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዘማሪ ኤርምያስ የአናታችን ነፍሰ ይማር ነፍሰ ይማር ነፍስ ይማር

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጦ

  • @ማሂየድንግልወዲጂ
    @ማሂየድንግልወዲጂ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደበተ ርዕቱ ቸሩ አምላክ መፅናናትን ይስጥክ

  • @mariyammariyam4555
    @mariyammariyam4555 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫መምህር,ቃል,ሕይወት,ያሰማልን,ለናታችን,ነብስ,ይማርን,መጽናናትን,እመኛልህ,አለው

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 5 หลายเดือนก่อน

    ኧ.እሺ.ኣባታችን.ተዋህዶ.ለዘላለም.ትኑር

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ቀሪያገልግሎት ዘመኖ እግዛብሄር ይባርክሎት

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @workasma9112
    @workasma9112 3 ปีที่แล้ว

    መልእክትህን እግዚአብሄር ለሁሉም ያድርገውእሜን አሜን ማስተዋሉን ያድላችው ወንድሜ ቱቤረክልኝ

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኑ ይባርክልን እግዚአብሔር ይቅር የሚል ልብ ይስጠን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ይቅርታ ለራስ ነዉ

  • @qwertyghfgjhbc6739
    @qwertyghfgjhbc6739 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህወት ያሠማልን የእድሜ አገልግሉትህ ያብዛልን አሜን

  • @ስደተኛዋያለልጅሂወትባዶና
    @ስደተኛዋያለልጅሂወትባዶና 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእዉት ቃለሂወት ያሰማልን እድምዎት ያርዝምልን

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube8652 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንመምህሬዬ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤

  • @አይኔነሸናብርሀኔእግዚአብ
    @አይኔነሸናብርሀኔእግዚአብ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሄር ሁሉንም ይችላል መፅናናቱን ያድልልን መምህራችን

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ መምሕር እንኳን መጣችሑልን እግዚአብሔር ያፅናክ🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😢😢

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 ปีที่แล้ว

    መምህርችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የ እናታችን ነብስ እግዚያብሔር ይማርልን 😥😥😥

  • @dhfuggfjh7777
    @dhfuggfjh7777 3 ปีที่แล้ว

    መምህርራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሠማልን

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የይቅታ ልብ ስጠን🙏🙏🙏

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN!!! Kale hiwet yesmaalna memhr. 🌿🌿🌿🙏🙏🙏💒💒💒

  • @birkeendale2046
    @birkeendale2046 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን (3)

  • @hagersetu3792
    @hagersetu3792 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን መግሰተሰማያትን ሰለ ይቅርታ asetmahragn betam amesgn alew yekram bey alew betam betam new mamasgnah kber lefterye temesgn

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህርችን ቃለ ህይወት. ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @shawlassefa7468
    @shawlassefa7468 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእናታችን ሞት አዝኛለሁ ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይሰጣችሁ

  • @truwrket4049
    @truwrket4049 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ የእኔ አባት ቃለህወትያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @lamrelamre8709
    @lamrelamre8709 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር
    @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን። አሜን። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌

  • @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ
    @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልን እሸ መምህራቺን🙏🙏🙏

    • @sarahsweetie6011
      @sarahsweetie6011 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ አሜን ለናታችን ነብሳቸውን ይማርለን ለናተም መፀናናት ይስጣችሁ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    ለናታችን.ነፍሳቸውን.ባፀደገነት.ያኑርልን

  • @natitube7222
    @natitube7222 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ለ እናታችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ በርታልን

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችንንንንን.ቃለህይወት.ያሰማልን.

  • @besntethiopia8990
    @besntethiopia8990 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መጽናናትን ያድልህ

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ሀዘንህን ታቀልልህ መምህሬ 😞

  • @natitube7222
    @natitube7222 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምወደህ ሁሌም የነብሴ መጋቢ መፅናኛየ

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalheyot yasemalen memerachen rejem edeme kexana gar

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhrya Kale hiwot yasemaln 😢😢😭😭😭😭😭

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜአሜንአሜኔአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ
    @እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህሬ 🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያበርታልን 🙏😢😢

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว

    amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @ፍሬሚዲያ
    @ፍሬሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 😭😭😭

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን😓😓😓

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማል እግዚአብሔር ያፅናቺሁ እናታቺንን በአፀደገት ያኑርልን

  • @ገብረመድህንየማርያምልጅ
    @ገብረመድህንየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @makdesmakdes7298
    @makdesmakdes7298 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwotn yasemaln edmena tena ystln yenatachinn nefs ymar lenantem mestnanatun yadlachihu

  • @babiyemaryamnegn4041
    @babiyemaryamnegn4041 3 ปีที่แล้ว

    ውድ የምንወድወት የምናከብርወት የወንጌል አርበኛ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክ እናትወ የሁላችንም እናት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว

    የተዎህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ድንግል ባማላጅነቶ በየሄድክበት ትከተልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን