ቆጨማvs እማማዝናሽ /እማማ ዝናሽ ቆጨማን አቀለሏቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2023
  • Subscribe our Channel!!!
    Comedian Yasino
    So subscribe and click on the bell to see our last videos

ความคิดเห็น • 398

  • @kool2kiru
    @kool2kiru 8 หลายเดือนก่อน +83

    አታልቅሱ በልደታ ምድር ❤ የድሮ ሰው እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @Sam-theGhion
    @Sam-theGhion 8 หลายเดือนก่อน +47

    እማማ ዝናሽ የዋህነት ዋጋ እንዳለው ምስክር ናቸው! ሁሉ ሰው በፍቅር ይወዳቸዋል እንደናቱ 😊

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 8 หลายเดือนก่อน +40

    ቆጨማ 😂😂አታልቅስ እያሉህ ደጋገምክባቸው እኮ😂 እማማዬ እድሜ ጤና ይስጦት😊❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ እናት ተጨነቁኮ ❤❤❤❤እማማዬ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f 8 หลายเดือนก่อน +6

    በሞተው ሰው ደጋግሞ ማልቅስ ጥሩ አይደለም ትልቅ ምክር ነው ኢማማ እድሜና ጤና ይስጦት ቆጨ አንተም በርታ ጐብዝ

  • @user-nb4kz3un6w
    @user-nb4kz3un6w 8 หลายเดือนก่อน +27

    እማማ ዝናሽ የጉራጌ ያልቹው ፍቅር ይለያል❤😍😍😍👈

    • @SufiaKsa-ds5nv
      @SufiaKsa-ds5nv 8 หลายเดือนก่อน +1

      አርጎ ና ጉራጌ በነዝህ መቸም አይደረደሩ

    • @user-nb4kz3un6w
      @user-nb4kz3un6w 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@SufiaKsa-ds5nv 😂❤❤❤😘🌹ረጀም እድሜ አላህ ይስጣቸው

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 หลายเดือนก่อน +16

    😂😂😂😂ኧረ አታልቅሱ እማማ ዝናሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ አስካለች ጭፈራዉን ቀወጠችዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 8 หลายเดือนก่อน +17

    እንባዬን አስጨረስከኝ በሳቅ ስትገርም አሪፍ ኮመዲያን ነህ እማማ ዝናብ እድሜንይስትዎት ደስ ሲሉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 8 หลายเดือนก่อน +11

    አረ ወየው.. ዘኪ ዛሬ ደግሞ ምኑን አመጣህብን 🤣😂 አረ ሞትኩ በሳቅ፤

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 8 หลายเดือนก่อน +9

    ቆጨማ አንደኛ የሲኖ ብትቸገር ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም የማንንም ከንቱ ድምፅ አትስማ ያመንክበትን ስራ ስራ ፈጣሪ የልብህን ያያልና በርታ

  • @Azebtadesse6090
    @Azebtadesse6090 8 หลายเดือนก่อน +9

    ገረሰሚ ናቸው እኮ እማማ ዝናሽ ጥዩፍ የሆኑ ትንፋሹ ሲደርሳቸው በዘዴ ጉንፋን ይይዝሃል አላሉም❤❤

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 8 หลายเดือนก่อน +3

      ለዛ ኮ' 10 ጊዜ የሚታመሙት!!!
      ምድረ አፈ ግማታም እየመጣ አፋቸው ላይ ይማገዳል🤷🏽‍♀️

    • @mesi5970
      @mesi5970 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@friyeamen9579እውነት ነው ማስክ እንኳን ቢያረጉ አፋቸው ስር ይገባሉ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 8 หลายเดือนก่อน +9

    ባንበላም ባንጠጣም የሳቅ ምንጫችን እማማ ዝናሽ 🤣🤣🤣

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm 8 หลายเดือนก่อน +11

    ክክክክክ😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጭ ሞክሼ ጋ ሄደህ ዋው እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅

  • @user-hp4pt8xj5v
    @user-hp4pt8xj5v 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤የኔ የዋህ ዘመናችንን እንደሳቸው አድርግልን አይ ደግነት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤❤

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ቆጨማ በሳቅ ገደልከን😂😂😂❤❤

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 8 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ ታውግን እያሰጮሀችሁ አታደክሞቸው ግፈነው😂😂😂😂😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታን 😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤ የኔ እናት ጉራጌናት❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +11

    ክፍል ሁለት ይደግም

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 8 หลายเดือนก่อน +16

    ያስካለ ጭፈራ ገደለን!!😄😄

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 8 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂😂😂😂😂ሞቱኩኝ በሳቅ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂

  • @abge5258
    @abge5258 20 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር የሆናችህ ልጆች እናታችን እማማ እድሜያቸው ረጅም ያርግልን እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃችህ እንወዳቹሀል

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ ዛሬስ በሳቅሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስወደህ እኮ❤❤❤ በርታ

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኒ አንበሳ እወደሀለሁ በጣም በርታ አዝናናን አባ ዋው

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እማማ ዝናሽ ለቅሶዉን ወደ ዘፈን ና ጭፈራ ለወጡት በቅፅበት 😭😭😭😭 በሳቅ ነው የሞትኩት!

  • @Munababa507
    @Munababa507 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yasino ebde eko nehe yemer😂😂😂😂😂

  • @ashagretadesse6935
    @ashagretadesse6935 8 หลายเดือนก่อน +3

    በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፎይ ቆጨማ በሳቅ ገደልከኝ እምባየነው የፈሰሰው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬ ደግም ይላያል

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማማ ወዬ❤❤❤ጤና ይስጦዋት❤❤

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 8 หลายเดือนก่อน +3

    አስኩ እና ቆጬ በጭራሽ ነብሳችሁ አይማርም ወይ ጭፈራ አረ ውውውውው ያሲን ገደልከኝ😅

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 8 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂
    የራሷ ጉዳይ 😂😂😂😂
    አይ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 8 หลายเดือนก่อน +2

    አታልቅሱ አታልቅሱ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ቱ ነፍስህ አይማርም 🤣🤣

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኦፍ ዘና ነው ያረከኝ👍

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆጨማ በጣም ነው ያዝናናህኝ

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድ በተለይ አስካለችን እወዳታለው ❤እንኳንም በ ዩቱብ መጣ

  • @salams8514
    @salams8514 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂አረ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ ሞትኩኝኝኝኝ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 8 หลายเดือนก่อน +2

    I love it. I love it to make her happy Wawa. Wow.

  • @Mimisha776
    @Mimisha776 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ዘና እንዳረከኝ😂😂😂😂😂

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ቆጨሜ 😂😂 በሳቅ ጨረሰከኝ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 วันที่ผ่านมา

    አስደሰታቸው ቆጨማ 😂😂😂😂😂😂

  • @samueloda
    @samueloda 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂 በረታ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 8 หลายเดือนก่อน

    Yene enate 😍😍😍😂😂

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ ዝናሽ አይጠገቡም ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 8 หลายเดือนก่อน

    Wayne gude ante y eteregemk😁😁😁😁😁😁 part 2 please

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኢማማዝነሽ❤❤❤

  • @user-jl3ww5qw2j
    @user-jl3ww5qw2j 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ part2❤

  • @masselect-vx4jl
    @masselect-vx4jl 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አስካልዬ ጭፈራሽ😂😂😂😂😂😂

  • @user-dd3sd2bj1o
    @user-dd3sd2bj1o 8 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂 አር ቶው ግፍ ነው❤❤❤😂😂😂ዘክ ክበርልኝ አበቴ❤❤

    • @yelmabekle9857
      @yelmabekle9857 8 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነው ግፍ እማማ ዝናሽ እንዲህእየተደሰቱ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow askeye lovly

  • @MarymGdryl
    @MarymGdryl 11 วันที่ผ่านมา

    እድሜናጤናይሥጣቸውእማማዝናሽየእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa6042 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂አይ ቆጨማ

  • @helentigistu8781
    @helentigistu8781 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆጮማ ምርጥ 😂

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ይደገም😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-oi8uj6go9i
    @user-oi8uj6go9i 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂koohema. 😂😂😂❤❤❤❤❤dseeayeelale

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 8 หลายเดือนก่อน

    Askalieche weste nateee ❤😂🎉

  • @alexanderthegreat6704
    @alexanderthegreat6704 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ልጁን ገደለኝ 😂😂 ጨፈራው

  • @helentigistu8781
    @helentigistu8781 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞቱከ

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 aye kochema! Tezinanan

  • @yenantw21
    @yenantw21 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወይኔ ጭፈራው

  • @habtamunigussie3085
    @habtamunigussie3085 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል

  • @tariktasefaye4775
    @tariktasefaye4775 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ወይ ያሲን

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 8 หลายเดือนก่อน

    አይ አሰከለ❤😂😂😂😂😂😂

  • @MatiwosGirma-wf9lr
    @MatiwosGirma-wf9lr 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ቆጮማ 😂😂 አታልቅሱ

  • @hiwoteyilma
    @hiwoteyilma 6 หลายเดือนก่อน +1

    Here again #1 fan from Boston MA. So kochema, my 90 ur mom loves this episode and everytime we ply this clip, she laughs so hard and it’s so nice to see. Would you allow us to do some FaceTime with you and her? She can’t see talk to you in person but over the phone? You’d make our day. We myself and family all want to see you on FaceTime. Would you? It’d be so cool to do that.

  • @eyoboli9440
    @eyoboli9440 8 หลายเดือนก่อน

    The end 😂😂 omg

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂qochama ❤❤emama zenashe yene enate ❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆ወይኔ በሰቅ ሞትክኝ

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 หลายเดือนก่อน

    መለመኛ አርክአቸው

  • @hiwoteyilma
    @hiwoteyilma 7 หลายเดือนก่อน +1

    Okay, lichens and askala. Honestly this clip is so funny, my family and I play it over many times, and each time we laugh our asses of. This is classic. I love askala especially, the dance was hilarious!!!! Askala has to come back, she needs to make another appearance, she has too. I haven’t laughed like this in years, my 90 ur old, and my other sister. Honestly, we die laughing. I love it I love, askala, you rock. Come back again, and give us more laughter.

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 8 หลายเดือนก่อน

    ህህህህህ ህህሃሃሃሃሃሃሃ አረ ይቆጭቅጭህ አቦ ምኑ ግፈኛ ነው😂😂😂

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 8 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናሽ ያላቸዉ የጉራጌ ፍቅር የምርም ጉራጌዎች ፍቅር ናቸዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wosenegetaneh7711
    @wosenegetaneh7711 8 หลายเดือนก่อน

    Funny Yimecheh ❤

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wayoo askala abadech😂😂😂😂😂

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 8 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkk wei emama zenashe 😂😂😂😂😂

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 8 หลายเดือนก่อน

    ወይን ሳቅ በጠፋበት ዘመን ሞትኩኝ በሳቅ ይደገም

  • @habibabintmohammed8274
    @habibabintmohammed8274 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ወይ አንተ

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 8 หลายเดือนก่อน

    Yene enat🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ አደከሙኝ

  • @kadija3901
    @kadija3901 6 วันที่ผ่านมา

    እደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @aragashawono
    @aragashawono 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህስ😂 የሊባ አደርቅ ነዉ😅😅😅😅

  • @user-md6go3fg7l
    @user-md6go3fg7l 8 หลายเดือนก่อน

    Yene enate ❤❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 8 หลายเดือนก่อน

    Like this funny guy 😂

  • @abge5258
    @abge5258 20 วันที่ผ่านมา

    በሳቅ ገደላቹኝ እማማ በጥያቂ አደነባበሩ አይ እማማ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ

  • @loulasaeed5656
    @loulasaeed5656 6 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ወንድሜ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 10 วันที่ผ่านมา

    የራሷ😂😂ጉዳይ እሷ
    ስለአሁኗ ሚስትክ 😂አይመለከተኝም😅😅😅😅

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 8 หลายเดือนก่อน

    Kochemaye wow

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 8 หลายเดือนก่อน +3

    የማማ ዝናሽ ዘመድ ዘከርያስ ብቻ ና ብቻ ነዉ ሌላዉ ዝም ብሎ ነዉ ከዛ ካሉበት ሂዎት ያዎጣ ጀግና ልጅ

  • @misrakgazhawgetnet1585
    @misrakgazhawgetnet1585 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂. Uffffffff 😍😍😍

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ቆጨማ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ayemenadem
    @Ayemenadem 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቆጨማ😂😂😂😂😂😂

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂ቆጨማ

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 8 หลายเดือนก่อน

    ሃሃሃሃ😂😂😂😂😂😂

  • @user-yd7cv5zf3l
    @user-yd7cv5zf3l 8 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽየ ጣፋጭናቸው ወይኔስወዳቸው

  • @user-zy3js3we5s
    @user-zy3js3we5s 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 7 หลายเดือนก่อน

    ይኔናት❤❤❤

  • @tezeuugemini9458
    @tezeuugemini9458 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂አይ ቆጬ ስወድህ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 8 หลายเดือนก่อน

    የራሷ ጉዳይ😅😅😅