ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የሚል ቀን ነበር በቦታው ስለነበርኩ እድለኛ ነኝ እግዜብሄር ይመስገን
ታድለህ😍
Tadelk ❤
ታድለክ
Egziabher yemesgan sela hulum negar bezuwoch gin belamewok new Enji felego Ayedelam
እዉነትም እድለኛ ነክ
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሆን በጣም ደስስስስስ አለኝ ተመስገን የድግል ልጅ
አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ
አይዞሽ እህቴ አይክፍሽ ጸልይ መዝሙር ስሚ ጠንካራ ትሆኛለሽ
አይክፋሽ አይዞሽ
ሁሌም ደስ ይልሽ ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳሽ ማማዬ
Enkun des alesh
ጠፍቼነበር እኔም ሄጀ ነበር ግን ወላድተ አምላክ መለሰለችኝ ትክክለኛዋ መንግድ ህይወት ተዋህዶ ናት አለችኝ ከንግድህ አንገተ ይበጠሳል እንጅ ማዕተበን አልበጥስም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ህልልልልልልል
Tseliyi egziabher bebetu yatsinashi ehite berichi
እኔም ወጥች ነበር አራት አምት እስልምና ውስጥ ነበርኩ ስላም ደስቲ በርከት አጠች ነበር የኖርከት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ ማሀተቤን ከምበጥስ አንገቲ ትበጠስ
@@msmesrt5915 sile hulum neger egziabher yimesigen be tseloti berichi bebetu yatsinashi
እንኳን መጣቹልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
Emeberhan kanchi tehun amen
እኔም አንድ ዓመቱ ሆነኝ ኦርቶዶክስ ከሆንኩ በዚህ አጋጣሚ ለመምህር ምህረተ አብ ላመሰግን እወዳለሁ ድልድዩን መሻገሪያዉ ሆነኸኛል orthodox ከሆንኩ በህይወቴ ላይ ብዙ ለውጦች አሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እንኳን ወደቤቱ መለሰሽ በቤቱ በመቅደሱ ያጽናሽ♥♥♥
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ♥♥♥
እግዚኣብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሜን፫
በእውነት በጣም እድለኛ ነኝ ሁሉም ነገር ገብቶኝ ተምሬ እኔም ተዋህዶ ሆኛለው ለዛውም በስደት ክብር ለክርስቶስ ይሁን መንገዱን ላሳየችኝ ጎደኛዬን አመስግናለው
በቤቱ ያጽናሽ ውዴ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያስምርልሽ እህቴ 👏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መጣሽ ♥♥♥በቤቱ ያጽናሽ
አሜን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ♥♥♥♥♥
በቤቱ ያጥናሺ❤👍
ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን ☝️☝️☝️💚💛❤️💒💒ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አቤት ኦርቶዶክስ ልጆችዋን ስትመልስ እንደማየት ደስ የሚል አለ መምህራችን ጸጋህን ያብዛልህ።
እልልልልል ⛪⛪⛪ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ የዮሐንስ ወንጌል 1:12
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ።ይመስገን።ይመስገን።ይመስገን።እሜን እሜን እሜን
Elllllllllllleeeeeeeeeeelllllllllleeeeeeeeeeellllclllllllllllllllllll
Eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeellllllllllliiiiiii
Ellllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll egzabher yemasgen ya karutnem egzabher wodabatu yesabsbeln
AMEN AMEN AMEN elelelelele
እኔም በቅርብ ነው የተመለስኩት ከአስር አመት ቡሀላ የውስጤ ስላም ተመለስ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን
Enkun des alesh babetu yaxnash
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ
እንኳን መጣሽልን እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
Amen Yane Konjo
ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይሄዳል አማኑኤል ስልህ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll mahteben albetsm tnoralech lezelalm elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ebkuan dena metachu bedemun krstos bedemun yewajachu elllllllllllllllllllllllllllll sle mayneger stotaw egziyabher amen AMEN Amen
Tolee hin dhageeffannaa Obbolletti keenya jecha sagalee waqayyo Qulqulluu ulfataa nuuf dubbistee 📖📖📖📖waqayyo sagalee jireenyaa si haa dhagesisuu 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️nuttis namaa dhageffate firii 30,60,100🍇🍇🍇🍇🍇busee 🍇🍇🍇🍇motummaa waqayyof 📖📖📖📖📖📖📖qophaa’uu nuu haa tasisuun ✅✅✅✅✅✅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን በቤቷ ታፅናን🙏
Sebliye gin 1tiyake algni ebakshi endatsenakeyi mchereshaw zemen new timbitu eyetfteme new muslimochi channel silemayshi new ende fasika endayatefushi yene wudd ye ehtnet mikre new😘😘😘
@@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 የኔ ዉድ ማህተቤ ከሚበጠስ አንገት ይበጠስ ተዋህዶ ናት እምነት እስከለተ ሞተ ስለሰጠሽኝ ምክር አመሰግናለሁ😘😘🙏
አሜንንን😘
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ eshi yene konjoo adera emebete tirdan hulachinenim tikidugnlachu endalew yene geta yihew zare demu tersalet, mechershaw zemen new ewodeshshalhu mikren siletekblshigni yene melkam
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ degimo bezih imo bagegnishi des yilgnal🙏+965 56 52 32 06 imo 🙏
በህይወቴ ደስ የምልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ነው ፍቅር ያወኩት በእርሷ ነው
እኔም
Elelelelelelelelele emiyeortodkis lazelelam tinurmataben alibetsim mihretabwadimachin fatarirajim edimekatenagar eyist
የምር እስከ ዛሬ አይቼ አላውቅ መምህር እግዚአብሄር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
የተመለሱ ሰዎች በቤቱ ያጽናቸው ቀነኖ ትምህርት ይሰጣቸው እንዲጠነክሩ አባቶ ትምህርት ይስጡዋቸው። መምህር ምህረተዓብ እድሚ ይስጥህ ገና ይመጣሉ።
የተዋህዶ አርበኛ መምህሬ ይህ ሁሉ በአንተ ምክንያት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የመጡትንም በቤቱ ያፅናልን
በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምሕረተ አብ በእውነት ለአተ ቃል የለንች አምላክ በአተ ላይ አድሮ ስራውን ይሰራል እመቤቴ ትጠብቅሕ በእውነት እንዲት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ 8 አመት ሆኖኛል አሁን ደግሞ እናትና አባቴ 3 እህቶች ተጠመቁል እግዚአብሔር ይመስገን
Elllllllllllllllll enkun des alesh babetu yaxnash
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ♥♥♥
Batam Des yelale
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ሁላችሁንም ተመስገን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@@ethiopiatub9303 amen amen amen
እኔም ከእስልምና ወደ ተዋህዶ ከመጣሁኝ ሃያ አንድ አመት ሞላኝ ቤተሰቦቼንም እግዚአብሔር ያስባቸው
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይምራቸዉ
አብዝተሽ ፀልይ እግዝያብሔር የተጣመመውን ማቃናት ይችላል
ያው እነሱን እግዚአብሔር ያስባቸው እኛ ምን አቅም አለን የነፍስ ጉዳይ ነው ከነ ቤተሰቤ ክርስቲያን ብሆን ደስ ይለኝ ነበር😭
እንኳን መጣቹልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ቤተሰቦችህንም በፀሎት ሁሌ አስባቸው እኛም እንፀልያለን አይዞህ
Ande ken ale yemlesalu
አኔ እኮ ቃላት የለኝም ለምምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ ዘለላለዓም ትህኑር አሚን አሚን አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ እህቴም 6 አመት ጴጤ ነበርች እመቤቴን ጥዋት እና ማታ ልቦናዋን መልሽልኝ እያልኩ ስማጸን ከቤቷ እንደወጣች ከቤቷ መልሽልኝ እያልኩ እመቤቴ ሀይለ ልቦናዋን መለሰችልኝ አሁን አንድ ወር ሁኖታል እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ የተዋሕዶ ልጆች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናት
እንኳን መጣችልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እልልልልል
esey kibi le Egziabher yihun! Dingil tichilalech lijua ande kef adirguatal minim madreg aychalim yemichalew mewded bicha.yihe silalgebachew new yigletslachew.
Elelele Elelele Elelele Embeteee Mareyam kebrun hulu keleju ga tewsed🙏🙏🙏
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን የኛምላክ እድሕ ነዉ በፍቅር መሣብ ብቻ እግዚአብሄር ድቅ ነዉ
መምህሬ የአይናችን ብሌን እድሜና ጤና ያድልልን በአንተ ጉብዝና ነዉ የእነሱ ነፍስ የተረፈችዉተዋህዶ ሀይማኖቴ የጠለሽ ይጠሉ የወደዱሽ ይክበሩልሽ እምየ ተዋህዶ ገና እንደሠማይ ከዋክብት እንደ ባህር አሸዋ እንበዛለን
እንዴት ደስ ይላል በቂርቆስ ሁላችንንም ጅማርያችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
እልልልልልልልል ተምረው የሚያስተምሩንን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን መምህራችን መምህር ምህረታብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን አሜን ፫
በኩር መምህሬ ከእና እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ውሰጤ በሀሴት ሞላ🙏🙏🙏
Eneme lmesikir Muslim neberku Yezare 3Amet kene Balebete Tetemekin Ye Silase Lijinet Aggntenal Egzabher yimesgen Amen! Zemede Mariyam negn.
Egziabher yemesgan dess yilal be Ewunet 🙏🙏
እሰይ እህት ዓለሜ እንኳንም ወደ ቅድስት ቤታችሁ መጣችሁ የድንግል ልጅ ከፍ ይበል😍😍😍😍
Egzabehair bebetu atsento endetenore yeredash ehetacgen. Temesegen naw bech
Ketsehay Mewuchaw Eske Megbiyaw Dires Egziabher Yimesgen Enkuan Lezih Abekachihu Bebetu Yatsnachihu
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ ሁለት አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናሽ እቴ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ/ያፅናሽ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማየ አሜን /፫/
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ ጠራሽ♥♥♥
በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያኑርሽ
ለጨለማው ህይወት ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንድ መጣ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ
የሰው ነፍስ ስድን እኔ በእንባ ደስታዬን ገለጽኩ
Egzabher yemasgen ellllllll Elllllllll ellllllllll
እናንተን የሠማ ከየቤታችን ያሉትን መናፍቃንን ሁሉ ይመልስልን አሜን
አሜን ክብሩ ይስፋ የናትና ልጁ
አባታችንጠጋዉንይብዛሐልው
ጣኦትን እንድናመልክ ባልሆነ
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ከዘጠና ዘጠኙ በጎች ይልቅ ስለ አንዷ ይጭነቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜኔ ተመስገን አምላኬ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
እንዴት ደሥ ይላል በማርያም።ፈጣሪ ይመሥገን!!!እሰይ እሰይ እሰይ!!!
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ክብር ይግባው እልልልል እልልልል እልልልል ለወላጆቼ በጣም ነው የማመሰግናቸው ምክንያቱም በ 80 ቀኔ ስላጠመቁኝ
ነፍሴ ጠገበች ሌሎቹንም እግዚአብሔር ይመልስልን።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ በሰማይ በምድር የመላኢክት ዝማሬ አለ
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰግን
እስዬ ጥላታችን ሰይጣን ዲያብሎስ እርርር ይበል
Kelal Esey Ykatel Bchawun Siol
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የጠፋ ሰው ሲገኝ እነሆ የጠፋው ልጅ ተገኝቶልኛንና ደስስስስስ ይበላችሁ🌿🇪🇹🌾
በውነት ለ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተ አብ ምንም ለመናገር አቅሙ የለኝም እግዚያብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን... መምህራችን አገልግሎትህ ሁሌም የተባረከ ይሁን!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በምን ልግለፅህ በእውነት ኦርቶዶክስ ባተ ነው የምትስፋ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እኔም ከእስልምና ወደ ተዋህዶ ከመጣው 4 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይ እህቴ እንኳን እግዚአብሄር ወደ ቤትሽ መለሰሽ
እንኮን ደና መጣሽ ማማ በቤቱ ያፅናሽ
@@fraolitesfaye3952 አሜን ውዴ
@@netsineghyenatinafakihghg2735 አሜን እማ
አንኳን ሰላም መጣሽ እመብረሐን በቤተ ታፅናሽ😘
Mn lbelhhhhh memhreye wendme yezemenachin hawariya bawlos nehhhhhhhh🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ሌሎችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን 🙏🙏🙏የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
እምዬ ኦርቶዶክስ ምንም የዲያብሎስ ፈተና ቤበዛባትም ታለፋለችን እንጂ ምክንያት የጎበዝ ውጤት ተፈትኖ ሲያልፍ ነውሳይፈተኑ ውጤት ዬለም አሁንም በቤቱ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምረላችሁ የውጣችሁ ወደ ይተውለደችበት ይመልሳችው ጸሎቴ 🤲🤲🤲🌾🌾💐🌻🥀🌾
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
💚💛❤እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የተዋሕዶ አርበኛ መምህር ምሕረተአብ እንወድሐለን እመአምላክ በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ 🙏
እንደት ደስ እዳለኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርር አሜንሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኛ ጌታ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ጌታየ ይመስገን
እንኳን ደና መጣሽ በውነት አስተዋይ ነሽ የቀደመችዋን እምነት መርጠሻል
እግዚአብሔር ይመሰገን በክርስቶስ ክርሰቲያን እህቴ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ታበርታሽ
በረቺ ማርርር 😘😘😘😘
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን መምህራችን ተባረክ ስንት ሰው ከጥፍት እየመለስክ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገንእልልልልእልልልልልእልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን በእውነት ደስ አላኝ ተዋህዶ ትኖራለቹ ለዘላለምም አሜን፫
እኔም ለምስክርነት መቅረብ እፈልጋለሁ ከጴንጤ ወደ እስልምና ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሸ አለሁ😢😢😢😢
Elelelelelelel
እልልልል እልልልል እልልልል እንኳን ሰላም መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ🙏
እመብረሀን ሀሣብሽን ምኞትሽን ሁሉ ትፈጵምልሽ
በቤቱ ያጽናሽ
እሰይ እንኳን መጣሽ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልልልል እንኳን ወደእምየ ኦርቶዶክስ መጣችሁ መምህራችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤🙏🙏🙏🙏
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllእንካን ደህና መጣቹ ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
የህን ላደርገ ለድንግል ማርያም ልክ ክብር ምስጋና ይሆን በጣም ደስ ነው ያለኝ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ሁላችሁም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ብርታትና ሀይል ይህኖት (መሀተቤን አልበጥስም)
ገነ እንበዛሌን ኦርቶዶክስ ማለት ህይወትም መንገድም ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖር አለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እንኳን ወደቤታችሁ መለሣችሁ እግዚአብሔር ይመሥግን እመብርሃን ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ትሥጥልን መምህራችን የቅዱሣን አምላክ ፀጋውንያብዛለወት ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ያባቶቻችን ልጆች አደራ አለብን ጸንተን ሀይማኖታችንን እንጠብቅ የቀደመችዉን የጠፉትን በፍቅሩ ይኸዉ ይማርካቸዋል በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ተወዳጅ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ደግሞም ለእርሱ ነዉ አመስግኑት የእዉነት እልል…በሉ
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላሌም ኑርልኝ
እራሴን አስታወሰኝ እና እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ከዓመት በፊት ነበር ከአይሁድ እምነት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለስኩት በወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
እንኳን ሰላም መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
የአይሁድ እምነት ከዬት አገኘሽ
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
ምሕረተአብ ሲመሠክሩ መድረኩን ለመስካሪዎች እድል ብትሰጥ መመስከር የሚፈልጉትን በጥሞና ብታዳምጥ መልካም ነው ከእነሱ ህይወት ብዙ ትምህርት ይገኛል። አንተ መድረኩ ሁሌም ያንተ ነው ይህን ስል ለነቀፌታ አይደለም አስተያየት ለመስጠት እንጂ። በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ሰው ተለውጦ እያየን ነው አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም መምህራችን እመቤቴ እረጃም እድሜና ጤና ትስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከጰንጤ ወደ ኦርቶዶክስ ከተመለስኩ ወደ 23 አመት ሆነኝ ስላሴ የተመሰገነ ይሁን
እስላምምክርስ ከፐሮቲስታት ከመናፍቃንም ለመጣችሁ ወገኖቸ እንኳን ደስስስስአላችሁ እመአምላክትጠብቃችሁ ክርስትና ፈተናአለው በርቱእመአምላክ ትጠብቃችሁ እንኳን ዳናችሁወገኔ
እልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ስለማይነገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን """ማእተቤን አልበጥስም እኖራለሁ ለዘላለም""" ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ትክክለኛዋ ስንገደል እንበዛለን ይህ የአምላካችን ፈቃድ ነውና አሁንም ነገም ዛሬም እንበዛለን ፈተናችንንና መከራችንን ደግሞ የክርስቲያን ክብር ነው አሁንም ክብሩን ሁሉ መድሀኒአለም የእናታችን ድንግል ማርያም ልጅ ይውሰደው !!!!!!!!!
እኔ የትንሹ ወንድማችሁ ህይወቴንም ቢሆን አስይዤ እለምናችዋለሁ❤❤❤አቤቱ የሚመለሱትን አብዛ ብለን እንፀልይ ሱባኤ እንግባ ፆም እንፁም።ስለሚመለሱ ሰዎች ምፅዋት እንመፅውት ይሄ ስራ እግዚአብሔርን ከመመገብ የበለጠ ነው ብፁእነት ነው።
Egziabher Yemesgen Tewahdo Lezelalem Tnur 💓💓💓
እኔም ከእስልምና ወዴ ተዋህዶ ወንድም እህቴ ጋ ከተመለስን 5 አመታችን እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል
Egezabeyer yemesgen 🙏🙏🙏 des yemil Ken tewado Le Zelalm tinur 💕💕❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eleleee Eleleee Eleleee Eleleee Eleleee egezabeyer yemesgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር መንፈስቅዱስ ካላደረበት ዋጋ የለዉም ፡፡መምህራችን ይህን ጸጋ ስለያዝህ ሁሌም ያንተ ቃል ፍሬ ያፈራል፡፡
የእውነት ቃላት አጠረኝ እንዴት እንደ ምገልጸው ለመምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚያብሄር ይመስገን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን
1K Like መግዛት ቢቻል እገዛ ነበረ!❤
🤣🥰🥰🥰👌👌ልክ ነው
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል እግዝኣብሄር ይመስገን በኡነት ደስ ይላል ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንቁ መምህራችን ክፉ አይንካብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት ቃላት የለኝም
እልልልልልልልልልልልልልልበኩረ ሰባክያን መምህረት እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ያድልልን እንኳን ተመለሳችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ኡፍ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉቱንም እሱ ይመልስልን አሜን 🤲
ኣሰይ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ተመስገን ፈጣር ኩሉ ዓለም
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያጽናቹ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
አምላክ ሆይ አለም ሁሉ አንተን ያምልክ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃም ይመን አሜን።
የአባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤
ገና እንዘምራለን (2)ገና እንዘምራለን እንደ መላህክቱ ብርሀንን ለብስን ገና እንዘምራለን ልልልልልልል ድንግል ሆሆሆሆሆሆሄይ የናቁሽ ሁሉ የከዱሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ
መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልል እንደ ሰማያውያኑ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ
እልልልልልልልልልእግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ብዙ ገና ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑሩል
እኔም ሰራ ምክናት ወደ አረብ አገር ዛሬ አምስት አምት በፊት እስላም ካሎሽ የሰራሽን ምግብ አንበላም ብሎኝ አሰልሞኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስከ ተዋህዶ አማኖተ ተመልሻሎ ድግል ልጆ ምሰካና እድርሶ አሚን
አሜን እህቴ አይዛሽ
እግዚአብሔር ይክብር እመስከን አሚን እህቴ
እንኳን መጣሽልን ወደ ቤትሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏💜
መላው ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ይሆናል እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ !!!
ተመስገን፡፡ ልዑለ ባህሪ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ነብስ ሁሉ ይዳን፡፡ የጠፉት የሚመለሱበት፡ያለንም ፀንተን ሌሎችን የምናድንበት ዘመን ይሁንልን፡፡የነብስ ዋጋ በ ምንም አይገዛም አይለወጥም ና ነብሳችንን ለ ድርድር(ለፍቅር፡ለገንዘብ:ለዝና...) አናቅርባት እባካቹ፡፡ ከ ተዋሕዶ እምነታችን ከ ቤተክርስትያን እናታችን ለዘላለም እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገ ሁላችንንም በቤቱ ያኑርን
ደስ የሚል ቀን ነበር በቦታው ስለነበርኩ እድለኛ ነኝ እግዜብሄር ይመስገን
ታድለህ😍
Tadelk ❤
ታድለክ
Egziabher yemesgan sela hulum negar bezuwoch gin belamewok new Enji felego Ayedelam
እዉነትም እድለኛ ነክ
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሆን በጣም ደስስስስስ አለኝ ተመስገን የድግል ልጅ
አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ
አይዞሽ እህቴ አይክፍሽ ጸልይ መዝሙር ስሚ ጠንካራ ትሆኛለሽ
አይክፋሽ አይዞሽ
ሁሌም ደስ ይልሽ ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳሽ ማማዬ
Enkun des alesh
ጠፍቼነበር እኔም ሄጀ ነበር ግን ወላድተ አምላክ መለሰለችኝ ትክክለኛዋ መንግድ ህይወት ተዋህዶ ናት አለችኝ ከንግድህ አንገተ ይበጠሳል እንጅ ማዕተበን አልበጥስም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ህልልልልልልል
Tseliyi egziabher bebetu yatsinashi ehite berichi
እኔም ወጥች ነበር አራት አምት እስልምና ውስጥ ነበርኩ ስላም ደስቲ በርከት አጠች ነበር የኖርከት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ ማሀተቤን ከምበጥስ አንገቲ ትበጠስ
@@msmesrt5915 sile hulum neger egziabher yimesigen be tseloti berichi bebetu yatsinashi
እንኳን መጣቹልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
Emeberhan kanchi tehun amen
እኔም አንድ ዓመቱ ሆነኝ ኦርቶዶክስ ከሆንኩ በዚህ አጋጣሚ ለመምህር ምህረተ አብ ላመሰግን እወዳለሁ ድልድዩን መሻገሪያዉ ሆነኸኛል orthodox ከሆንኩ በህይወቴ ላይ ብዙ ለውጦች አሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እንኳን ወደቤቱ መለሰሽ በቤቱ በመቅደሱ ያጽናሽ♥♥♥
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ♥♥♥
እግዚኣብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሜን፫
በእውነት በጣም እድለኛ ነኝ ሁሉም ነገር ገብቶኝ ተምሬ እኔም ተዋህዶ ሆኛለው ለዛውም በስደት ክብር ለክርስቶስ ይሁን መንገዱን ላሳየችኝ ጎደኛዬን አመስግናለው
በቤቱ ያጽናሽ ውዴ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያስምርልሽ እህቴ 👏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መጣሽ ♥♥♥በቤቱ ያጽናሽ
አሜን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ♥♥♥♥♥
በቤቱ ያጥናሺ❤👍
ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን ☝️☝️☝️💚💛❤️💒💒ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አቤት ኦርቶዶክስ ልጆችዋን ስትመልስ እንደማየት ደስ የሚል አለ መምህራችን ጸጋህን ያብዛልህ።
እልልልልል ⛪⛪⛪ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ የዮሐንስ ወንጌል 1:12
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ።ይመስገን።ይመስገን።ይመስገን።እሜን እሜን እሜን
Elllllllllllleeeeeeeeeeelllllllllleeeeeeeeeeellllclllllllllllllllllll
Eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeellllllllllliiiiiii
Ellllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll egzabher yemasgen ya karutnem egzabher wodabatu yesabsbeln
AMEN AMEN AMEN elelelelele
እኔም በቅርብ ነው የተመለስኩት ከአስር አመት ቡሀላ የውስጤ ስላም ተመለስ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን
Enkun des alesh babetu yaxnash
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ
እንኳን መጣሽልን እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
Amen Yane Konjo
ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይሄዳል አማኑኤል ስልህ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll mahteben albetsm tnoralech lezelalm elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ebkuan dena metachu bedemun krstos bedemun yewajachu elllllllllllllllllllllllllllll sle mayneger stotaw egziyabher amen AMEN Amen
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll mahteben albetsm tnoralech lezelalm elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ebkuan dena metachu bedemun krstos bedemun yewajachu elllllllllllllllllllllllllllll sle mayneger stotaw egziyabher amen AMEN Amen
Tolee hin dhageeffannaa Obbolletti keenya jecha sagalee waqayyo Qulqulluu ulfataa nuuf dubbistee 📖📖📖📖waqayyo sagalee jireenyaa si haa dhagesisuu 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️nuttis namaa dhageffate firii 30,60,100🍇🍇🍇🍇🍇busee 🍇🍇🍇🍇motummaa waqayyof 📖📖📖📖📖📖📖qophaa’uu nuu haa tasisuun ✅✅✅✅✅✅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን በቤቷ ታፅናን🙏
Sebliye gin 1tiyake algni ebakshi endatsenakeyi mchereshaw zemen new timbitu eyetfteme new muslimochi channel silemayshi new ende fasika endayatefushi yene wudd ye ehtnet mikre new😘😘😘
@@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 የኔ ዉድ ማህተቤ ከሚበጠስ አንገት ይበጠስ ተዋህዶ ናት እምነት እስከለተ ሞተ ስለሰጠሽኝ ምክር አመሰግናለሁ😘😘🙏
አሜንንን😘
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ eshi yene konjoo adera emebete tirdan hulachinenim tikidugnlachu endalew yene geta yihew zare demu tersalet, mechershaw zemen new ewodeshshalhu mikren siletekblshigni yene melkam
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ degimo bezih imo bagegnishi des yilgnal🙏+965 56 52 32 06 imo 🙏
በህይወቴ ደስ የምልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ነው ፍቅር ያወኩት በእርሷ ነው
እኔም
Elelelelelelelelele emiyeortodkis lazelelam tinurmataben alibetsim mihretabwadimachin fatarirajim edimekatenagar eyist
የምር እስከ ዛሬ አይቼ አላውቅ መምህር እግዚአብሄር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
የተመለሱ ሰዎች በቤቱ ያጽናቸው ቀነኖ ትምህርት ይሰጣቸው እንዲጠነክሩ አባቶ ትምህርት ይስጡዋቸው። መምህር ምህረተዓብ እድሚ ይስጥህ ገና ይመጣሉ።
የተዋህዶ አርበኛ መምህሬ ይህ ሁሉ በአንተ ምክንያት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የመጡትንም በቤቱ ያፅናልን
በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምሕረተ አብ በእውነት ለአተ ቃል የለንች አምላክ በአተ ላይ አድሮ ስራውን ይሰራል እመቤቴ ትጠብቅሕ በእውነት እንዲት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ 8 አመት ሆኖኛል አሁን ደግሞ እናትና አባቴ 3 እህቶች ተጠመቁል እግዚአብሔር ይመስገን
Elllllllllllllllll enkun des alesh babetu yaxnash
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ♥♥♥
Batam Des yelale
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ሁላችሁንም ተመስገን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@@ethiopiatub9303 amen amen amen
እኔም ከእስልምና ወደ ተዋህዶ ከመጣሁኝ ሃያ አንድ አመት ሞላኝ ቤተሰቦቼንም እግዚአብሔር ያስባቸው
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህታችን ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይምራቸዉ
አብዝተሽ ፀልይ እግዝያብሔር የተጣመመውን ማቃናት ይችላል
ያው እነሱን እግዚአብሔር ያስባቸው እኛ ምን አቅም አለን የነፍስ ጉዳይ ነው
ከነ ቤተሰቤ ክርስቲያን ብሆን ደስ ይለኝ ነበር😭
እንኳን መጣቹልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ቤተሰቦችህንም በፀሎት ሁሌ አስባቸው እኛም እንፀልያለን አይዞህ
Ande ken ale yemlesalu
አኔ እኮ ቃላት የለኝም ለምምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ ዘለላለዓም ትህኑር አሚን አሚን አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ እህቴም 6 አመት ጴጤ ነበርች እመቤቴን ጥዋት እና ማታ ልቦናዋን መልሽልኝ እያልኩ ስማጸን ከቤቷ እንደወጣች ከቤቷ መልሽልኝ እያልኩ እመቤቴ ሀይለ ልቦናዋን መለሰችልኝ አሁን አንድ ወር ሁኖታል እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ የተዋሕዶ ልጆች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናት
እንኳን መጣችልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እልልልልል
esey kibi le Egziabher yihun! Dingil tichilalech lijua ande kef adirguatal minim madreg aychalim yemichalew mewded bicha.yihe silalgebachew new yigletslachew.
Elelele Elelele Elelele Embeteee Mareyam kebrun hulu keleju ga tewsed🙏🙏🙏
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን የኛምላክ እድሕ ነዉ በፍቅር መሣብ ብቻ እግዚአብሄር ድቅ ነዉ
መምህሬ የአይናችን ብሌን እድሜና ጤና ያድልልን በአንተ ጉብዝና ነዉ የእነሱ ነፍስ የተረፈችዉ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጠለሽ ይጠሉ የወደዱሽ ይክበሩልሽ እምየ ተዋህዶ ገና እንደሠማይ ከዋክብት እንደ ባህር አሸዋ እንበዛለን
እንዴት ደስ ይላል በቂርቆስ ሁላችንንም ጅማርያችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
እልልልልልልልል ተምረው የሚያስተምሩንን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን መምህራችን መምህር ምህረታብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን አሜን ፫
በኩር መምህሬ ከእና እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ውሰጤ በሀሴት ሞላ🙏🙏🙏
Eneme lmesikir Muslim neberku Yezare 3Amet kene Balebete Tetemekin Ye Silase Lijinet Aggntenal Egzabher yimesgen Amen! Zemede Mariyam negn.
Egziabher yemesgan dess yilal be Ewunet 🙏🙏
እሰይ እህት ዓለሜ እንኳንም ወደ ቅድስት ቤታችሁ መጣችሁ የድንግል ልጅ ከፍ ይበል😍😍😍😍
Egzabehair bebetu atsento endetenore yeredash ehetacgen. Temesegen naw bech
Ketsehay Mewuchaw Eske Megbiyaw Dires Egziabher Yimesgen Enkuan Lezih Abekachihu Bebetu Yatsnachihu
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ ሁለት አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናሽ እቴ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ/ያፅናሽ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማየ አሜን /፫/
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ ጠራሽ♥♥♥
በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያኑርሽ
ለጨለማው ህይወት ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንድ መጣ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ
የሰው ነፍስ ስድን እኔ በእንባ ደስታዬን ገለጽኩ
Egzabher yemasgen ellllllll Elllllllll ellllllllll
እናንተን የሠማ ከየቤታችን ያሉትን መናፍቃንን ሁሉ ይመልስልን አሜን
አሜን ክብሩ ይስፋ የናትና ልጁ
አባታችንጠጋዉንይብዛሐልው
ጣኦትን እንድናመልክ ባልሆነ
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ከዘጠና ዘጠኙ በጎች ይልቅ ስለ አንዷ ይጭነቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜኔ ተመስገን አምላኬ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
እንዴት ደሥ ይላል በማርያም።ፈጣሪ ይመሥገን!!!
እሰይ እሰይ እሰይ!!!
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ክብር ይግባው እልልልል እልልልል እልልልል ለወላጆቼ በጣም ነው የማመሰግናቸው ምክንያቱም በ 80 ቀኔ ስላጠመቁኝ
ነፍሴ ጠገበች ሌሎቹንም እግዚአብሔር ይመልስልን።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ በሰማይ በምድር የመላኢክት ዝማሬ አለ
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰግን
እስዬ ጥላታችን ሰይጣን ዲያብሎስ እርርር ይበል
Kelal Esey Ykatel Bchawun Siol
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የጠፋ ሰው ሲገኝ እነሆ የጠፋው ልጅ ተገኝቶልኛንና ደስስስስስ ይበላችሁ🌿🇪🇹🌾
በውነት ለ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተ አብ ምንም ለመናገር አቅሙ የለኝም እግዚያብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን... መምህራችን አገልግሎትህ ሁሌም የተባረከ ይሁን!
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በምን ልግለፅህ በእውነት ኦርቶዶክስ ባተ ነው የምትስፋ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እኔም ከእስልምና ወደ ተዋህዶ ከመጣው 4 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይ እህቴ እንኳን እግዚአብሄር ወደ ቤትሽ መለሰሽ
እንኮን ደና መጣሽ ማማ በቤቱ ያፅናሽ
@@fraolitesfaye3952 አሜን ውዴ
@@netsineghyenatinafakihghg2735 አሜን እማ
አንኳን ሰላም መጣሽ እመብረሐን በቤተ ታፅናሽ😘
Mn lbelhhhhh memhreye wendme yezemenachin hawariya bawlos nehhhhhhhh🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
ሌሎችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን 🙏🙏🙏
የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
እምዬ ኦርቶዶክስ ምንም የዲያብሎስ ፈተና ቤበዛባትም ታለፋለችን እንጂ ምክንያት የጎበዝ
ውጤት ተፈትኖ ሲያልፍ ነውሳይፈተኑ ውጤት ዬለም አሁንም በቤቱ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምረላችሁ የውጣችሁ ወደ ይተውለደችበት ይመልሳችው ጸሎቴ 🤲🤲🤲🌾🌾💐🌻🥀🌾
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
💚💛❤እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የተዋሕዶ አርበኛ መምህር ምሕረተአብ እንወድሐለን እመአምላክ በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ 🙏
እንደት ደስ እዳለኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርር አሜን
ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኛ ጌታ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም ከእስልምና ወደ ክርስትና ጌታየ ይመስገን
እንኳን ደና መጣሽ በውነት አስተዋይ ነሽ የቀደመችዋን እምነት መርጠሻል
እግዚአብሔር ይመሰገን በክርስቶስ ክርሰቲያን እህቴ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ታበርታሽ
በቤቱ ያጽናሽ ውዴ❤❤
በረቺ ማርርር 😘😘😘😘
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን መምህራችን ተባረክ ስንት ሰው ከጥፍት እየመለስክ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልል
እልልልልል
እልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን በእውነት ደስ አላኝ ተዋህዶ ትኖራለቹ ለዘላለምም አሜን፫
እኔም ለምስክርነት መቅረብ እፈልጋለሁ ከጴንጤ ወደ እስልምና ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሸ አለሁ😢😢😢😢
Elelelelelelel
እልልልል እልልልል እልልልል እንኳን ሰላም መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ🙏
እመብረሀን ሀሣብሽን ምኞትሽን ሁሉ ትፈጵምልሽ
በቤቱ ያጽናሽ
እሰይ እንኳን መጣሽ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልልልል እንኳን ወደእምየ ኦርቶዶክስ መጣችሁ መምህራችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤🙏🙏🙏🙏
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllእንካን ደህና መጣቹ ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
የህን ላደርገ ለድንግል ማርያም ልክ ክብር ምስጋና ይሆን በጣም ደስ ነው ያለኝ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ሁላችሁም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ብርታትና ሀይል ይህኖት (መሀተቤን አልበጥስም)
ገነ እንበዛሌን ኦርቶዶክስ ማለት ህይወትም መንገድም ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
ማህተቤን አልበጥስም ትኖር አለች ለዘላለም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እንኳን ወደቤታችሁ መለሣችሁ እግዚአብሔር ይመሥግን እመብርሃን ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ትሥጥልን መምህራችን የቅዱሣን አምላክ ፀጋውንያብዛለወት ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ያባቶቻችን ልጆች አደራ አለብን ጸንተን ሀይማኖታችንን እንጠብቅ የቀደመችዉን የጠፉትን በፍቅሩ ይኸዉ ይማርካቸዋል በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ተወዳጅ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ደግሞም ለእርሱ ነዉ አመስግኑት የእዉነት እልል…በሉ
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላሌም ኑርልኝ
እራሴን አስታወሰኝ እና እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
ከዓመት በፊት ነበር ከአይሁድ እምነት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለስኩት
በወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
እንኳን መጣቹልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እንኳን ሰላም መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
የአይሁድ እምነት ከዬት አገኘሽ
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
ምሕረተአብ ሲመሠክሩ መድረኩን ለመስካሪዎች እድል ብትሰጥ መመስከር የሚፈልጉትን በጥሞና ብታዳምጥ መልካም ነው ከእነሱ ህይወት ብዙ ትምህርት ይገኛል። አንተ መድረኩ ሁሌም ያንተ ነው ይህን ስል ለነቀፌታ አይደለም አስተያየት ለመስጠት እንጂ። በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ሰው ተለውጦ እያየን ነው አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም መምህራችን እመቤቴ እረጃም እድሜና ጤና ትስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከጰንጤ ወደ ኦርቶዶክስ ከተመለስኩ ወደ 23 አመት ሆነኝ ስላሴ የተመሰገነ ይሁን
እስላምምክርስ ከፐሮቲስታት ከመናፍቃንም ለመጣችሁ ወገኖቸ እንኳን ደስስስስአላችሁ እመአምላክትጠብቃችሁ ክርስትና ፈተናአለው በርቱእመአምላክ ትጠብቃችሁ እንኳን ዳናችሁወገኔ
እልልልልልል
እልልልልልልልል
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ስለማይነገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን """ማእተቤን አልበጥስም እኖራለሁ ለዘላለም""" ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ትክክለኛዋ ስንገደል እንበዛለን ይህ የአምላካችን ፈቃድ ነውና አሁንም ነገም ዛሬም እንበዛለን ፈተናችንንና መከራችንን ደግሞ የክርስቲያን ክብር ነው አሁንም ክብሩን ሁሉ መድሀኒአለም የእናታችን ድንግል ማርያም ልጅ ይውሰደው !!!!!!!!!
እኔ የትንሹ ወንድማችሁ ህይወቴንም ቢሆን አስይዤ እለምናችዋለሁ❤❤❤
አቤቱ የሚመለሱትን አብዛ ብለን እንፀልይ ሱባኤ እንግባ ፆም እንፁም።
ስለሚመለሱ ሰዎች ምፅዋት እንመፅውት ይሄ ስራ እግዚአብሔርን ከመመገብ የበለጠ ነው ብፁእነት ነው።
Egziabher Yemesgen Tewahdo Lezelalem Tnur 💓💓💓
እኔም ከእስልምና ወዴ ተዋህዶ ወንድም እህቴ ጋ ከተመለስን 5 አመታችን እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል
Egezabeyer yemesgen 🙏🙏🙏 des yemil Ken tewado Le Zelalm tinur 💕💕❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eleleee Eleleee Eleleee Eleleee Eleleee egezabeyer yemesgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር መንፈስቅዱስ ካላደረበት ዋጋ የለዉም ፡፡መምህራችን ይህን ጸጋ ስለያዝህ ሁሌም ያንተ ቃል ፍሬ ያፈራል፡፡
የእውነት ቃላት አጠረኝ እንዴት እንደ ምገልጸው ለመምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚያብሄር ይመስገን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን
1K Like መግዛት ቢቻል እገዛ ነበረ!❤
🤣🥰🥰🥰👌👌ልክ ነው
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል እግዝኣብሄር ይመስገን በኡነት ደስ ይላል ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንቁ መምህራችን ክፉ አይንካብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት ቃላት የለኝም
እልልልልልልልልልልልልልልበኩረ ሰባክያን መምህረት እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ያድልልን እንኳን ተመለሳችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልል
ኡፍ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉቱንም እሱ ይመልስልን አሜን 🤲
ኣሰይ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ተመስገን ፈጣር ኩሉ ዓለም
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያጽናቹ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
አምላክ ሆይ አለም ሁሉ አንተን ያምልክ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃም ይመን አሜን።
የአባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤
ገና እንዘምራለን (2)ገና እንዘምራለን እንደ መላህክቱ ብርሀንን ለብስን ገና እንዘምራለን ልልልልልልል ድንግል ሆሆሆሆሆሆሄይ የናቁሽ ሁሉ የከዱሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ
መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልል እንደ ሰማያውያኑ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ
እልልልልልልልልልእግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ብዙ ገና ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑሩል
እኔም ሰራ ምክናት ወደ አረብ አገር ዛሬ አምስት አምት በፊት እስላም ካሎሽ የሰራሽን ምግብ አንበላም ብሎኝ አሰልሞኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስከ ተዋህዶ አማኖተ ተመልሻሎ ድግል ልጆ ምሰካና እድርሶ አሚን
አሜን እህቴ አይዛሽ
እግዚአብሔር ይክብር እመስከን አሚን እህቴ
እንኳን መጣሽልን ወደ ቤትሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏💜
መላው ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ይሆናል እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ !!!
ተመስገን፡፡ ልዑለ ባህሪ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ነብስ ሁሉ ይዳን፡፡ የጠፉት የሚመለሱበት፡ያለንም ፀንተን ሌሎችን የምናድንበት ዘመን ይሁንልን፡፡
የነብስ ዋጋ በ ምንም አይገዛም አይለወጥም ና ነብሳችንን ለ ድርድር(ለፍቅር፡ለገንዘብ:ለዝና...) አናቅርባት እባካቹ፡፡ ከ ተዋሕዶ እምነታችን ከ ቤተክርስትያን እናታችን ለዘላለም እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገ ሁላችንንም በቤቱ ያኑርን