Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Alefe ' Original Song By Tekeste Getnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 265

  • @bezahailemariam9545
    @bezahailemariam9545 6 หลายเดือนก่อน +124

    ያለሁበት ሁኔታና ጭንቀት እንደሚያልፍ ጌታ በዚህ ዝማሬ ተናግሮኛል😢😢😢😢😢 ተባረኩ

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 หลายเดือนก่อน +6

      Lol, me too!! "This shall pass..😢

    • @hannagetachew2433
      @hannagetachew2433 6 หลายเดือนก่อน +6

      ያለ ጥርጥር ያልፋል dear💪💪💪

    • @ermiastessema1066
      @ermiastessema1066 6 หลายเดือนก่อน +5

      Yes ጌታንታማኝ ነው የጭንቀት መንፈስ በኢየሱስ ስም ይደምሰስ፣ ወንድሜ በእርሱ ላይ ጣሉት የሚለው ቃል እውነት ነውና አይቼዋለሁ ይሚያጭንቀንን ከጣልነው በሁዋላ እያነሳን ነው የምንቸገረው፣ ጣለው ነው የተባልከው ወንድሜ ጠላት መልሰህ አንሳው ይላል አትስማው።

    • @SaraMichael-c3s
      @SaraMichael-c3s 6 หลายเดือนก่อน +2

      me to😢😢😢

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 7 หลายเดือนก่อน +130

    Beloved Kingdom Sound Team , you are loved and I am always Blessed with your worship Videos. I want to Encourage Kingdom Sound to pray to bless us with your original songs as I know some of you are great writers. I believe you are all annointed singers . I believe the Lord will lavish you with your own songs if you ask Him. If you are are already praying and waiting to bless us with Kingdom Sound original worship sets I can't wait. God Bless you . I am always blessed including with this Video. Lord Jesus continue to use KS to reach this generation and to bring many to your Kingdom.

    • @MukudzeiRomeoKalulu
      @MukudzeiRomeoKalulu หลายเดือนก่อน

      እኔም ዘረ አልፍ መያት እፈልጋለዉ❤🎉አምለኬ❤

  • @muziqatube11
    @muziqatube11 7 หลายเดือนก่อน +102

    እስኪ እንደኔ እየተባረከበት ያለው🖐

  • @Joel-kassahun
    @Joel-kassahun 3 หลายเดือนก่อน +11

    ተከስተ ጌትነት ' አለፈ '
    ያስፈራራ ነበር ጨለማው
    እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው
    ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ
    ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ
    እኔም ያው ሰው ነኝና ያለቀልኝ ሲመስለኝ
    በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
    ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
    የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው
    ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
    ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
    ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ
    አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ
    እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት
    እንደገና አቆመን በብዙ በረከት
    ምን አይነት ነገር ነው የወረደው
    የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው
    የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ
    ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ
    እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ
    በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
    ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
    የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው

  • @MikasPictures
    @MikasPictures 7 หลายเดือนก่อน +72

    አለፈ አለፈ
    ምን አይነት አምልኮ ነው ሊዱዬ ፀጋ የበዛልሽ ለምልሚልኝ 🥰

  • @realtseg
    @realtseg 7 หลายเดือนก่อน +29

    እኔም ያው ሰው ነኝና
    ያለቀልኝ ሲመስለኝ
    በድቅድቁ ሌሊት ላይ
    ጎኔ ቆሞ አበረታኝ 🙌

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሊዱያ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🥰💎🥁🎻🪈🎤🎹🪕🎷🪘🎻🪈🪗🎸🎺💎💎💎💎

  • @BiniyamMulugeta-u5j
    @BiniyamMulugeta-u5j 7 หลายเดือนก่อน +31

    ያም አለፈ እንዳለፈው 🙂...
    ዛሬ ያስጨነቀንን ነገር አልፈን ነገ ላይ ሆነን እንስቅበታለን እግዚአበሔር ብቻ ከኛ ጋር ይሁን እንጂ። what a song!!

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

    • @tagiage-ex1yv
      @tagiage-ex1yv 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @EtanaDisasa
    @EtanaDisasa 7 หลายเดือนก่อน +26

    Yet another amazing offering!!! ሊዱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ! እንዴት መታደል ነው? ጌትንና ህዝቡን ማገልገል እንዴት ደስ ይላል!? ተከስተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት! 🤗😍😇

  • @abdurezakmiftah2574
    @abdurezakmiftah2574 5 หลายเดือนก่อน +17

    ይሄ መዝሙር የጴንጤ ብቻ አይደለም😢😢

  • @kalebsamuel1034
    @kalebsamuel1034 7 หลายเดือนก่อน +17

    I feel the presence of God through this video. Her voice is so beautiful and inspiring! Bless y'all!" 🖤🖤

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 หลายเดือนก่อน +2

      Me too!!❤️❤️❤️

  • @GoodHeartedSoul
    @GoodHeartedSoul 6 หลายเดือนก่อน +15

    I think I have replayed this 100x already, what an anointed worship 😭

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 6 หลายเดือนก่อน +13

    የእየሱስ ልጆች ተስፋቸው እልቆ ቢስ ነው:: የዘላለም ህይወት ወራሾች በመሆናቸው የዓለም ፈተና አያሸንፋቸውም!!

  • @israelasfaw994
    @israelasfaw994 5 หลายเดือนก่อน +4

    Yes, everything evils days already passed, thank my Jesus Christ, thanks thank many times.....Thank God

  • @betiselam
    @betiselam 6 หลายเดือนก่อน +9

    OMG simply beautiful ❤️❤️ one of my favorite worship leader. Tebareki

  • @kidisthailu5891
    @kidisthailu5891 7 หลายเดือนก่อน +16

    የማያልፍ የመሰለን ስንት ጨለማ በአንተ አለፈ ጌታ ሆይ ተመስገን ሌላ ምን እንላለን

  • @tibiltnegatuenu
    @tibiltnegatuenu 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም በጌታ ታለፈ ክብር ይገባዋል አሜን 🙏🙏🙏

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 6 หลายเดือนก่อน +10

    Wow ምን አይነት መንፈስ የለበት መዝሙር ነው wow ቀኑን ሙሉ እየሰማሁ ነበር የዋልኩት

  • @leyoutesfahun1012
    @leyoutesfahun1012 7 หลายเดือนก่อน +20

    "እንደ ሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት"
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አባ ተመስገን

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 6 หลายเดือนก่อน +7

    Liduyee!!! How I love the way you glorify Jesus!

  • @abenezersiyoum7882
    @abenezersiyoum7882 7 หลายเดือนก่อน +13

    ooooooooooo God haliluya " በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:37)

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 หลายเดือนก่อน

      Amen & Amen 🙏 😅

  • @tamiratbekele7492
    @tamiratbekele7492 7 หลายเดือนก่อน +5

    No words liduye kingdom sounds you are blessed❤❤❤

  • @elagym5723
    @elagym5723 6 หลายเดือนก่อน +4

    Praise the name of lord jesus i able to feel that the presence of God's has moving there even here around me wowow praise your name my Jesus 🙏🙏🙏🙏May God bless you guys more and more ❤

  • @sweetanglemedi
    @sweetanglemedi 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማያልፍ የመሰለን ስንት ጨለማ አለፈ….🙌🙌Praise God!!

  • @SolomonGemechu-xx5rd
    @SolomonGemechu-xx5rd หลายเดือนก่อน +1

    ያልተቀባባ ከመድረኩ ጀምሮ፣ በዕውነትና በመንፈስ የሆነ አምልኮ 🙏💥🙏
    Blessed 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gayosgospelministry1076
    @gayosgospelministry1076 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል፡፡
    አምልኮው ልዩ ነው ሙዚቃው ግሩም ነው፡፡
    ጌታ ይባርካችሁ፡፡

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yabate lijoche bebezu tsega geta yesuse abezeto yebarekachu 🙌❤️❤️❤️

  • @IsraelAtaklti
    @IsraelAtaklti 7 หลายเดือนก่อน +7

    What a song be blessed our beloved sister❤❤❤ ሁል ግዜ እሁድ እሁድ እንደዚህ ጌታ ቢመለክ

  • @TeseNuba
    @TeseNuba 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is very important gospel. God is the one can solve all issues in all quarter.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beliyu.TesfayeNGY
    @Beliyu.TesfayeNGY 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ሞት ከባድ ነበር ግን ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤ ይረጋጋል

  • @michaelkebede5889
    @michaelkebede5889 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kingdom sound may God bless you! That is all I can say for lack of words to describe my feelings. Thank you
    Mike- Denver

  • @asdenikachewtadele
    @asdenikachewtadele 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተፅናናሁ😢😢😢😢😢😢 በቃ ምን ልበል፤ ሊዱ [kingdom sound] ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @adissagizew5194
    @adissagizew5194 7 หลายเดือนก่อน +4

    Our beloved sister God bless you and your family ❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 7 หลายเดือนก่อน +3

    I am thankful for kingdom sound team. God bless you all !

  • @ketsebaotsamuel249
    @ketsebaotsamuel249 7 หลายเดือนก่อน +5

    መንፈስ ቅዱስ ተባረረረረክ..አለፈ አለፈ።ሊዱዬኮ ተባረኪልኝ ይጨምርብሽ!

  • @abehailu4785
    @abehailu4785 7 หลายเดือนก่อน +4

    You guys are our blessings

  • @NatenaelFeten
    @NatenaelFeten 2 หลายเดือนก่อน +2

    sprite and soul leftup worship God bless you !!

  • @realistic5356
    @realistic5356 6 หลายเดือนก่อน +2

    Guys let me tell you something ❤ she is queen of worship songs🥰🥰 Glory to God Alone 🙌 Amen.

  • @ermiyasgetahun8203
    @ermiyasgetahun8203 20 วันที่ผ่านมา +1

    Kingdom sound endetendemiwedachiw getan tebarekulign...

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 7 หลายเดือนก่อน +5

    🔥እንኳንም አገኘኸን🙋‍♀️ 🔥እየሱስ🔥ስምህ ይክበር 🙌

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 6 หลายเดือนก่อน +2

    I can’t get enough of this Worship😭❤️ and every other Worship of Kingdom choir 🙏🙏

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mamleks kenateganew tewedajoch euffff zemenachu yibareklgh ❤❤❤❤

  • @mihretshim782
    @mihretshim782 6 หลายเดือนก่อน +2

    This is soul inspiring song. Glory to Jesus!!God bless you Lidiya❤❤

  • @saratt2323
    @saratt2323 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምንያህል ፈዋሽ እና ባራኪ መዝሙር ተባረኩልኝ ሁላቹ መንፈሴን እንዴት እደታደሰ ኦኦኦ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @newaykasu1340
    @newaykasu1340 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያም አልፈ! በጌታ ሁሉም ያልፋል ። አሜን1

  • @ApostleIsraeldansaJesuswondarf
    @ApostleIsraeldansaJesuswondarf หลายเดือนก่อน +1

    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን!

  • @tare-t125
    @tare-t125 6 หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ ዘመናችሁ አብዝቶ ይባርክ!,..ተባረኩልን🙏🙏

  • @kukulu99
    @kukulu99 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ወጣቶቻችን ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ

  • @israeltamirat375
    @israeltamirat375 7 หลายเดือนก่อน +4

    Our beloved sister Much grace to you❤

  • @GedionTesfaye-gk3er
    @GedionTesfaye-gk3er 7 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤

  • @salvation-3u
    @salvation-3u 5 หลายเดือนก่อน +2

    Lidu endiet new yezemershiw!
    Tebareki

  • @RedietmisganawRedietmisganaw
    @RedietmisganawRedietmisganaw 5 หลายเดือนก่อน +4

    Ere mebark new yehi migerm voice new demo legeta yegbawale by the way orthodox neg gen ♥️ tebarku

  • @SolomonGemechu-xx5rd
    @SolomonGemechu-xx5rd หลายเดือนก่อน +1

    በዕውነትና በመንፈስ የሆነ አምልኮ 🙏🙏💥💥

  • @rahelasafa3967
    @rahelasafa3967 4 หลายเดือนก่อน +2

    Woow Halelujah Good bless all!!

  • @EdenCuny
    @EdenCuny 7 หลายเดือนก่อน +2

    We love you ahunim yekine minch yifilekilachu leberek hunu ❤

  • @Itsurgurl154
    @Itsurgurl154 7 หลายเดือนก่อน +3

    always blessing us with this worship songs... blessings.

  • @MulugetaLire-ic2sd
    @MulugetaLire-ic2sd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያስፈራራኝ ነበር ጨለማው ...
    2017 ሳይገባ ያም አለፈ።

  • @betelhemdaniel3633
    @betelhemdaniel3633 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yemayalef yemselen hulu alefe geta semu yebarek 🙌🙌🙌😭😭

  • @ShalomBegeta-kx2xo
    @ShalomBegeta-kx2xo หลายเดือนก่อน

    God bless you it's an amazing song

  • @Abelayele_00
    @Abelayele_00 7 หลายเดือนก่อน +4

    Today I think this moment and you post

  • @samuelmesfin2900
    @samuelmesfin2900 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዘብሔርን ፀጋና ባርኮት ይጨመርላችሁ❤❤

  • @eldadamare4121
    @eldadamare4121 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለምስክርነት ነው ......በላለፈ ነገር ወስጥ ነኝ ግን '"አለፈ"'

  • @tesfalegnsarka8979
    @tesfalegnsarka8979 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tebareki egzabiher yibarekish❤❤❤

  • @Vero_G-r1m
    @Vero_G-r1m 7 หลายเดือนก่อน +1

    Feeling very blessed when ever I hear this song .egzaber yimasgen

  • @HanaNigatu-ly9qr
    @HanaNigatu-ly9qr 5 หลายเดือนก่อน +1

    lewte yemtasbi caleki behunetawoch atshnef egzabihr canteganew tebareku

  • @haregaragie3232
    @haregaragie3232 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያም አለፈ
    አሜን አባባዬ🙏

  • @Merina_mati
    @Merina_mati 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enja kalat yelegnm bicha gn tebareku endez yalewn amleko batanbet zemen 😢egzabher lenante wdun menfes setuachual tebarekulgh.....bezemenat mekakel egziabher tiwlid alew 😢😢😢❤❤❤❤

  • @addis6783
    @addis6783 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያም አለፈ እንዳለፈው ❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @SemuSami-jx3ge
    @SemuSami-jx3ge 7 หลายเดือนก่อน +1

    betam desi yeml worship nw....kingdom team tebareku

  • @selamselam366
    @selamselam366 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ያም ይኼም ያልፋል እንዳለፈው 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @ALEMUMUNE
    @ALEMUMUNE 7 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarikelegn yene wede😊😊

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 2 หลายเดือนก่อน

    Oh hallelujah zare bemaleda sinesaneber bezi zimare yetemolahut uuuuuuuuuuuuuuu

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you More & More you are Trully Mature person Thenk you My be loved spiritual sis wooww Glory to be jesus Christ the king Of king ... Amazing performance !!!!

  • @ADDISUHAILU-ii8rt
    @ADDISUHAILU-ii8rt 13 วันที่ผ่านมา

    Tebarek bexam mwodachw Team Nw

  • @evageorgesami8784
    @evageorgesami8784 6 หลายเดือนก่อน +1

    AMZING THE GRICE OF GOD

  • @GdhhTsjc
    @GdhhTsjc 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you hole spret🙏

  • @AbrhamGenore-jr7cl
    @AbrhamGenore-jr7cl 6 หลายเดือนก่อน +1

    The Greatest God bless u.

  • @robidugasa
    @robidugasa 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarku siwodachu iko yabate birukan❤❤❤

  • @NebLove-ev4lg
    @NebLove-ev4lg 6 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you ❤️🙏

  • @kiya7986
    @kiya7986 หลายเดือนก่อน +1

    አለፈ እንዳለፈ!!!

  • @EdenFiseha-du7ji
    @EdenFiseha-du7ji 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku wow amazing worship

  • @RebumaRegasa
    @RebumaRegasa 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow..lidi..jesus bless you...

  • @NardosTsegaye-y8d
    @NardosTsegaye-y8d 6 หลายเดือนก่อน +1

    Liduye yene wudi my favorite singer ❤❤❤❤❤❤

  • @wakjiralemessa5228
    @wakjiralemessa5228 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing Mezmur

  • @lydiaworku9912
    @lydiaworku9912 6 หลายเดือนก่อน

    I needed to hear this😊

  • @emuye10
    @emuye10 6 หลายเดือนก่อน

    Yam Alefe endalfew...
    Keber hulu le getoch Geta yehun Elelelelelelele Elelelelelelele

  • @firacil
    @firacil 6 หลายเดือนก่อน

    You r blessed Lidia and KS ❤

  • @HenoHaji
    @HenoHaji 7 หลายเดือนก่อน +1

    Liduye 😍😍😍 zemensh ybarek

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @zenebetsegaye5908
    @zenebetsegaye5908 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is the name above all name. Philippians 2:9

  • @abellegesse1048
    @abellegesse1048 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪልኝ ሊዱዬ

  • @elsak5593
    @elsak5593 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረኩ እንወዳችዋለን ❤❤❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያም አለፈ እንዳለፈው😢🙌❤

  • @BoruDulo-v3c
    @BoruDulo-v3c 4 หลายเดือนก่อน +2

    I love you very much God bless you ❤❤❤❤

  • @rahelwasihun6469
    @rahelwasihun6469 6 หลายเดือนก่อน

    አለፈ አለፈ የለቅሶ ዘመኔ አለፈ..... 🙏🙏🙏

  • @RebekaZ-c5q
    @RebekaZ-c5q 7 หลายเดือนก่อน +1

    Liduye❤ tebareku

  • @DaginetDesta-p7j
    @DaginetDesta-p7j 29 วันที่ผ่านมา

    Haleluya yam alafa indalafawu❤❤❤

  • @AAU-t8e
    @AAU-t8e 6 หลายเดือนก่อน

    Liduyeeeee wey tebarekelgh❤❤

  • @LulaDawit-o3e
    @LulaDawit-o3e 4 หลายเดือนก่อน

    Amennn yesusye tebareki hafetey