Meron Alemu @ Kingdom Sound Worship Night 2022, ' Misganaye Neh ' Original Song By Tekeste Getnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 459

  • @chernetsamuel423
    @chernetsamuel423 ปีที่แล้ว +81

    እግዚአብሔር ማገልገልን የመሰለ ትልቅ እድል የለም:: ተባረኩ👋🏽

    • @TerefeDegeti
      @TerefeDegeti 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ተባረኩ

  • @-selam440
    @-selam440 ปีที่แล้ว +132

    ምህረትህ ከህይወት በርግጥም ይበልጣል
    ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል 🙏

  • @amanuelteshale5189
    @amanuelteshale5189 ปีที่แล้ว +53

    ምስጋናዬ ላንተ ነው ኢየሱስ
    የኔን ክፍ ለማትወደው!😭😍😍😍

  • @mikaelkumnager4528
    @mikaelkumnager4528 ปีที่แล้ว +68

    I cant stop crying 😭😭
    አይ ተከስተ የክፍለ ዘመናችን ትልቁ ዘማሪ❤

    • @solomonayalew4650
      @solomonayalew4650 ปีที่แล้ว +2

      yessssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss

    • @hawarihawariyaw3240
      @hawarihawariyaw3240 ปีที่แล้ว +7

      Aybalm just drive with Holly sprit only Holly sprit sew atablashu...

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 9 หลายเดือนก่อน

      naive comment

    • @ZerihunMulisa
      @ZerihunMulisa หลายเดือนก่อน

      He is not artist bro

  • @asterbedane6014
    @asterbedane6014 ปีที่แล้ว +33

    ምን ዓይነት ጣፋጭ ድምፅ ነው! የተባረካችሁ የአባቴ ብሩካን

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 ปีที่แล้ว +31

    ምስጋናዬ ላንተ ነው
    አምልኮዬ ላንተ ነው
    ዝማሬዬ ላንተ ነው
    የኔን ክፉ ለማትወደው

  • @nebyumussie1154
    @nebyumussie1154 ปีที่แล้ว +45

    ይህን መዝሙር እንደ አድስ መዝሙር እንድሰማው አድርጋኛለች 🔥🔥 በሕልውናው ውስጥ የምያቆይ ለፀሎት መንፈስን የምያነቃቃ አምልኮ ነው ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏❤❤

  • @surafelsanga2062
    @surafelsanga2062 ปีที่แล้ว +42

    I couldn't stop listening to the lisewa yemisganan meswat part, oh bless the lord

  • @lwamyordanos1888
    @lwamyordanos1888 3 หลายเดือนก่อน +10

    Praise be to him !!!May his kingdom reign forever and ever !Amen For he is worthy of all the praise !

    • @fitsumd1
      @fitsumd1 3 หลายเดือนก่อน +1

      A

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 ปีที่แล้ว +15

    ጁዲየ የኔ ምርጥ ዘማሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። ጨምሪ ለምልሚልኝ ሀቢብቲ

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 ปีที่แล้ว +20

    ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት ነፍሴን እፍረታን ሸፍነህ ሰላም ሄጂ አልካት እየሱሴ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በምናይነት መውደድ እደውደድከኝ አባባ እየሱስዬ

    • @TenuJembere
      @TenuJembere 4 หลายเดือนก่อน +1

      😢❤

  • @hebronmeron
    @hebronmeron ปีที่แล้ว +11

    ሜሪ እባክሽ ብዙ ዘምሪ አቤት ረሰረስኩኝ Thank you holy spirit❤

  • @Tikuse452
    @Tikuse452 ปีที่แล้ว +54

    ነፍሴ ሀሴት አደረገች
    ጌታዬ ሆይ ምሕረትህ ከሕይወት ይበልጣል።😘

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 ปีที่แล้ว +10

    ልሰዋ የምስጋናን መስዋት✍️
    ሆነኘኝ አይቻለሁ አባት💪
    ላክብርህ እኔ ደጋግሜ🙌
    ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ❤
    አቤቱ ተደንቃለሁና😯
    ልሰዋ ምስጋና🙌🙏
    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ❤

  • @GeletaTiko-p5v
    @GeletaTiko-p5v ปีที่แล้ว +11

    በጣም ድንቅ መዝሙር ነው :: ደጋግሜ የምሰማውና የተባረኩበት ዝማሬ ነው :: ጌታ ዘላለምሽን ይባርክህ እህቴ ::

  • @samsonalemayehugirma8882
    @samsonalemayehugirma8882 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ድንቅ ዝማሬ ዴቭ ብዙዎችን እያፈራህ ነው❤❤❤

  • @missghirmay7608
    @missghirmay7608 ปีที่แล้ว +11

    ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ ምሥጋናዬ ነህ
    ቃልህም ሲወጣ ጫካው ተገለጠ ምሥጋናዬ ነህ
    እግሮቼም ፀኑልኝ እንደዋላ እግር ምሥጋናዬ ነህ
    ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር ምሥጋናዬ ነህ
    አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x)
    ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x)
    ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x)
    ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x)
    ልሰዋ ምሥጋና (4x)
    ምህረትህ ከሕይወት በርግጥም ይበልጣል ምሥጋናዬ ነህ
    ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል ምሥጋናዬ ነህ
    ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት ምሥጋናዬ ነህ
    ሀፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት ምሥጋናዬ ነህ
    አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x)
    ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x)
    ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x)
    ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x)
    አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x)
    ልሰዋ ምሥጋና (4x)

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 ปีที่แล้ว +3

    ኡፋፋፋ ስትባርኩ ደስ ስትሉ ክፉ አይንካችሁ,,ኑሩልኝ ,,ተባረኩልኝ እወዳችኃለሁ!!!

  • @BereketShita-n2c
    @BereketShita-n2c 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስራመድ በሞት ጎዳና
    ድካሜን ከላይ አየና
    ለወጠው የኔን ፍፃሜ
    ላምልከዉ በሰጠኝ እድሜ❤❤ እግዚአብሔር ለኔ ይሄን አደረገ ስለእኔ እግዚአብሔር አመስግኑ ሰብስቦ ይዞ አባት ሆኖኛል

  • @AlazarWondsen
    @AlazarWondsen 11 หลายเดือนก่อน +9

    Presence is most perfect thing for worship holyspirit❤

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm ปีที่แล้ว +7

    ፍፃሜን የቀየረው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @MartaDukamo
    @MartaDukamo ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏🙏አሜን ጌታ ሆይ ነብሴ አንተ ብቻ ታመልክህ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤👐😞

  • @paulosbedaliredie
    @paulosbedaliredie ปีที่แล้ว +4

    Love you my brothers and sister what a wonderful mezmur your brother from Eritrea ❤❤❤ Dawit May God bless you for what you doing

  • @RahelTesfaye-jy5eg
    @RahelTesfaye-jy5eg ปีที่แล้ว +1

    Yna xonjo zamaneshi La barkate yehune kmer megarmi manfase nw yalbshi gata babezu yebarkshi❤❤

  • @estifanosabrham
    @estifanosabrham ปีที่แล้ว +16

    Thanks for this amazing worship i need this .Thanks to GOD for giving as this worship team!!!!!!!!!.

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 ปีที่แล้ว +10

    🖐🖐🖐✝️✝️✝️
    keep up the good work
    You guys bless you more.
    🔥🔥🔥🔥

  • @tsegabtemesgen191
    @tsegabtemesgen191 ปีที่แล้ว +4

    ምስጋናዬ ላንተ ነዉ
    የኔን ክፉ ለማትወደዉ............ዘመናችሁ በቤቱ ይለምልም!!!!

  • @TheSmithsons
    @TheSmithsons ปีที่แล้ว +11

    I had the privilege and honour of being invited to Ethiopian church to share fellowship, and the ladies at the front sang this song and it was absolutely beautiful🇬🇧❤️🇪🇹🏆🙏🙏⛪️

    • @kassayenegga-yu9kg
      @kassayenegga-yu9kg ปีที่แล้ว +1

      I listen her song over and over absolutely wonderful!

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe ปีที่แล้ว +5

    Our blessings 🙌 🙏🏿
    Edit: still listening...
    *ለታረደው በግ ክብር ይሁን ሀሌሉያ።*
    እንደው, ጌታ ይባርክሽ። ዘመንሽ እርሱን እያከበረሽ ይቀጥል...what can i say🙏

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 ปีที่แล้ว +5

    Glory to God when I see young generation singing glory to God keep it up may God bless you more🤲🏾🙏 May God keep you from evil eye

  • @NifetazAman
    @NifetazAman ปีที่แล้ว +1

    Yihen mezimur sisemawu enibayen mekotater alichilm Mero zemenish yibarek🙏🙏
    Mihiret kehiwet bergitim yoibeltal
    Dejtinat yelem befitinet yanesal😭😭

  • @BunguleKorbu-u7l
    @BunguleKorbu-u7l ปีที่แล้ว +1

    Hule xewat yemadamxew mezmur binor yhe mezmur new❤❤
    Dnq set nesh😍

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +12

    Amen Amen Amen 🙏🏼 God bless you Meronye... so happy to see when young generation Serv the God almighty. Much blessings to you all 🙌🔥❤️

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ የሚል አንጀት አርስ አምልኮ ነው ለስተኛ ግዜ እያደመጥኩ እንደሆነ አላውቅም ግን ዛሬም እንደ አዲስ ምስጥ ብዬ እያዳመጥኩ ነው በማለዳው የምስጋና ዝማሬ❤🎉

  • @RitaMarley-p5n
    @RitaMarley-p5n 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ባርካችሁ አንደኛ ነው how ድምጻችሁ ደግሞ ደስ ይላል ❤

  • @werkualemAlem
    @werkualemAlem ปีที่แล้ว +4

    ደጅ ጥናት የለው በፍጥነት ያነሳል ትልቅ መልክት ዘመንሽ የተባረከ ነው

  • @derebeshashigoleilago5156
    @derebeshashigoleilago5156 ปีที่แล้ว +11

    Graceful heavenly and spiritual song ever...u blessed lady ❤️ u are amazing ❤️ may your peace be abundant 😍

  • @merihunmekango1197
    @merihunmekango1197 ปีที่แล้ว +20

    Kingdom sound is number 1 for me
    God blesse all.

  • @KanthuGavitOfficial
    @KanthuGavitOfficial 9 หลายเดือนก่อน +2

    I also worshipped with you and touching my heart god bless you

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 8 หลายเดือนก่อน

    ዘላለሜን የቀየርከው እየሱስ ተባረክ!!!! Kingdom sound&Meron በብዙ ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤

  • @hailuzenebe9971
    @hailuzenebe9971 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በመዝሙሩ ደስ ብሎኛል ጉልበት እና ውበት ባለው ደምፅ ገራሚ ነው!!!!

  • @tesfayealene942
    @tesfayealene942 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ። ተባረኪ።

  • @lwamyordanos1888
    @lwamyordanos1888 3 หลายเดือนก่อน +4

    Can I have Translation of lyrics …I’m Eritrean
    I love the spirit of this worship …I don’t know what she is saying but I hear the spirit of God filling the atmosphere….!it’s soo beautiful

    • @FDesta
      @FDesta 2 หลายเดือนก่อน +2

      let me give you a sacrifice of praise
      cause I have seen you being my father
      let me praise you again and again
      be higher let me stand and praise you
      my praise is for you for the one who hates my horrid🥰
      .
      .
      .

  • @shamtesfamariam7373
    @shamtesfamariam7373 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ኣንባየን እኮ ለማቆምእምቢ ኣለኝ ኦኦኦኦህህህህ ጌታየ ለዘላለም ልሰዋ ምስጋና እኔ ምን ነበርኩኝ ኣሁን ደግሞ ምን ኣደረግከኝ
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-UCcci
    @user-UCcci 10 หลายเดือนก่อน +1

    what a beautiful worship,oh lord thank you forever😭😭😭❤🙏🙏🙏

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria ปีที่แล้ว +18

    Filed with the holy spirit! Stay blessed!

  • @lwamyordanos1888
    @lwamyordanos1888 2 หลายเดือนก่อน

    The sound of heaven on earth !
    Praise be to God forever and ever !

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 ปีที่แล้ว +18

    God thank you for the generation! So proud of you, such talents and lovers of singing for the Lord. Remain blessed and blessed!

  • @ourstube570
    @ourstube570 ปีที่แล้ว +4

    Kemayalkew berketu chmro chemro yibarkeshii❤

  • @WorkuMolla-f9c
    @WorkuMolla-f9c 11 หลายเดือนก่อน +1

    For real I really love this song it's really good god bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤god 🙏 you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 💖 💕 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 💖 💕

  • @ayanasamuel68
    @ayanasamuel68 ปีที่แล้ว +9

    Stay blessed forever I couldn't stop listening

    • @kejelawoldemariam4252
      @kejelawoldemariam4252 ปีที่แล้ว

      Hello brother You have used the pride flag, please edit your comment!

  • @heranmussie4302
    @heranmussie4302 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም መዝሙር ነው ጌታ ይባርክሽ ከዚ በላይ ተባረኪ ጌታ ያብዛሽ መንፈስ የሚነካ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiontewodros7766
    @tsiontewodros7766 ปีที่แล้ว +13

    May God take all the glory and praise. Meri, my sister, stay blessed ❤

  • @prophetAtinafuAbel
    @prophetAtinafuAbel ปีที่แล้ว +3

    wow Jesus is Lord this is amazing song❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LetaKefena
    @LetaKefena ปีที่แล้ว +7

    Amen
    God bless you Meri😍❤

  • @bereket6780
    @bereket6780 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @hadiyahossanafc1916
    @hadiyahossanafc1916 ปีที่แล้ว +1

    ምስጋናዬ ላንተ ነው
    የእኔን ክፉ ለማትወደው 😍😍😍

  • @selamawitkibru8683
    @selamawitkibru8683 ปีที่แล้ว +4

    You are truly a worshiper Beloved. Thanks you are blessed. Keep doing so...

  • @MariyamHabte
    @MariyamHabte 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም በብዙ ጸጋ ይግለጣቹ❤ ተኬ ተባረክልኝ

  • @ethiopiahaileyesus8106
    @ethiopiahaileyesus8106 ปีที่แล้ว +8

    Great song choice. I was recently looking for this song. Timely release! Glory to God.

    • @RutiNat-ov1mj
      @RutiNat-ov1mj ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤l iove it's sooooooo. Good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @yemataworkworknehbirru
    @yemataworkworknehbirru ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ መዝሙር ነው :: ደጋግሜ የምሰማውና የተባረኩበት ዝማሬ ነው :: ጌታ ዘላለምሽን ይባርክህ እህቴ ::
    ምህረትህ ከህይወት በርግጥም ይበልጣል ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል ❤❤❤

  • @yapiyapp3137
    @yapiyapp3137 ปีที่แล้ว +16

    Amazing worship your are blessed

  • @Samelatube
    @Samelatube ปีที่แล้ว +4

    Lisewa yemisganan meswat🙏🙏🙏🥰

  • @eshetutsedeke
    @eshetutsedeke 8 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed ❤
    What a blessed sound with amazing Mezmur
    Special thanks goes to our Almighty God Christ the crucified

  • @ameleworkbirhanu-bi8jn
    @ameleworkbirhanu-bi8jn 11 หลายเดือนก่อน +1

    blessed girl geta zemenishin yibarki tebereki ye ehit❤❤❤❤❤❤

  • @tigistu
    @tigistu ปีที่แล้ว +4

    Gata yebarikshe meron kaxiybati eshi

  • @constancenambule9945
    @constancenambule9945 ปีที่แล้ว +2

    Temesgen iyesus 😭😭❤️God is faithful always always 🙏

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን የኔ ኢየሱስ የኔ ከፉውነ ያምይውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 ปีที่แล้ว +1

    Kingdom Sound ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ሜርዬ እህቴ ብርክ በይ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @MelonaNeuro-wz4kb
    @MelonaNeuro-wz4kb 8 หลายเดือนก่อน

    I don't any word for this LOYAL GOD!!!!!!!!

  • @ts3909
    @ts3909 ปีที่แล้ว +7

    Amazing worship Amazing voice. You are blessed!!

  • @senaliben4460
    @senaliben4460 ปีที่แล้ว +3

    Wow...
    You are anointed, mighty grace is up on you..
    Praise GOD!

  • @maritesvelasco4464
    @maritesvelasco4464 ปีที่แล้ว +3

    Wow, the sound is very nice, I am blessed.❤🙏🙌🔥🙏😇

  • @JOSEPHGoitom-m8k
    @JOSEPHGoitom-m8k หลายเดือนก่อน

    love from Eritrea 🇪🇷 ❤️ 💕

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 4 หลายเดือนก่อน

    She is so amazing, you can tell the grace of God upon her❤ meron

  • @musemansido2921
    @musemansido2921 ปีที่แล้ว +3

    Very amazing worship God blessed you🙏🙏🙏

  • @FevenMelaku-u6w
    @FevenMelaku-u6w ปีที่แล้ว +4

    Hallelujah! I love this song so much!♥ Stay blessed! Tebereku! ❤❤❤

  • @meseretlamboro-ey4fr
    @meseretlamboro-ey4fr ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉yyyyyy.... You are blessed 🙏🙏.I am proud ...... you are number one 🎉

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +3

    ምስጋና ላንተ አብ አባታችን ❤🙏

  • @mihirethailu9938
    @mihirethailu9938 ปีที่แล้ว +8

    My favorite Childhood worship song,...many blessings to u all!!!!

  • @mesariawojago4412
    @mesariawojago4412 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful song it is....I love this song.God bless all of you

  • @robeltadesse6114
    @robeltadesse6114 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely beatified the songs, i can't get enough of it. Beatiful girl❤ stay blessed.

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 ปีที่แล้ว +3

    Heaven on earth wey egzihabiher abzeto yebarkachu esayyyy tebareku

  • @selamudeselagn641
    @selamudeselagn641 ปีที่แล้ว

    ጌታ ድንቅ አባት ነው
    ድንቅ የአባት ብሩካን ነቹሁ
    ደግሞ አሰቃነቹሁኝ!!!

  • @M.rEvanGrham-xc2gb
    @M.rEvanGrham-xc2gb 7 หลายเดือนก่อน +1

    ene enja endet adrge endemgeltsew lbe new mifesew yhen mezmur ssemaw yhen ssema getan getan ylegnal betam migerm mezmur new weyne endezih aynet worship night meche new ymmetaw new yemlew 🥰🥰🥰

  • @HelenDesi
    @HelenDesi ปีที่แล้ว

    የረ በየሱስ ስም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ይመስገን ያባቴ ልጆች ደስ ስትሉ ዘላለማቹ በህልውና ይቅር

  • @getah.malikamino
    @getah.malikamino ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌😢🙇😢🙇✊🙏🙌😢amen amen amen tabarikይባርክስህ bagetasimi yibarikishi

  • @weldeabasfaw6714
    @weldeabasfaw6714 ปีที่แล้ว +3

    What an amazing worship God bless you all 👍👍🤲🤲

  • @admasinfotech3745
    @admasinfotech3745 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይመስገን አዶናይ እግዚአብሄር ስሙ ስለ ግሩፕ ይመስገን

  • @bulinegus7300
    @bulinegus7300 ปีที่แล้ว +6

    Can't get enough of this song❤

  • @fevensempire8224
    @fevensempire8224 ปีที่แล้ว

    Elllllll ewnete new meretu ,chernetu,Batiy my beloved sister may the Lord bless you yene wede amele sega ❤you now how much I love you 💕❤️

  • @birukm4154
    @birukm4154 ปีที่แล้ว +12

    This is heavenly! Tebareku

  • @getayawkalmuhe6903
    @getayawkalmuhe6903 ปีที่แล้ว +3

    ende adis nw yesemahut
    geta abzto ybarkachu

  • @antonioshaw25
    @antonioshaw25 7 หลายเดือนก่อน

    Amazingly beautiful and perfect voice! ❤❤

  • @gospelsingerlibantari7730
    @gospelsingerlibantari7730 ปีที่แล้ว

    Uuuffff wuste resese!! Geta Eyesus yibarkish Judiye

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 ปีที่แล้ว +4

    AMEN AMEN hallelujah glory to God bless you all

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ኢየሱስ ምረቱ ደጅ አያጠናም እዉነት ነዉ ተባርኪ

  • @samiveter1468
    @samiveter1468 ปีที่แล้ว

    Wwaaaw egziabher ybarkum amazing mezmur glory yo God

  • @JesusIsLove7869
    @JesusIsLove7869 ปีที่แล้ว +1

    Lgelxew alchalkum yetesemagn zemenachu ybarek wowww tebareku

  • @dawitsisay8435
    @dawitsisay8435 ปีที่แล้ว

    God always have Generation to see the heaven, the Gosple, the preach also the song. Blesse the Name of our Lord