አንጀቴ ቅቤ ጠጣ! የሚለው አባባል የገባኝ ቀን! I am so blessed by this interview! Every minutes of the 1 hour and 37 minutes were worth it! Thank you Tg for this amazing discussion with Gash Negusse Bultcha! It absolutely gave me hope in many ways! May the Lord bless Him and keep Him! Thank you so much again!!
Gash Nigusse was a beloved teacher at my school. He is the most humble man I have ever met. I was a little girl at that time but was very aware of his demeanor. I pray he continue to teach and be a blessing to many more generations!
Brother Negussie has a great contribution in Christian life thousands. Some of us have known him for nearly 4 decades, and I never forget his teachings that helot me while I was a student in AAU. He is consistent and with the same teaching style. He is a great gift for the Ethiopian churches regardless of denominations. Let the Lord bless his years in services and beyond. And let the glory to the Lord he serves with dedication !!!❤
ወንድማችን ንጐሤ፦ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ምንኛ ድንቅ ትምህርት እና የሕይወት ምሥክርነት ነው። ተባረክ። እህታችን ት ዕግሥት እጅግ ተባረኪ በጣም። ሁነኛ የሆኑትን እና በኢትዮጵያ እንደ አ ዕማድ የሆኑ በዘመናት መሃል የበሰሉትን አገልጋዮች የምናይበት መድረክ ስላዘጋጀሽልን በጣም እናመሰግንሻለን። አጥንት የሚያስቆረጥሙ ትምህርቶችና እውነተኛ የሕይወት ምስክሮነት እየቀረበበት ያለ ግሩም መድረክ ነው። Few times I have observed the bar going low in terms of the contents and gusests appearing on your show. Please keep the bar and the "gold standard" up by presenting with viable and authentic guests who have a proven track record in their life testimony over the years. Blessings sister.
I remember Gash Nigussie in my university days when he served us in our fellowship. He is one of a very few well-spoken, consistent, and mature evangelists. May God bless him abundantly!
God Bless you Brother Nigussie for commenting and sharing your view about many critical views and practices that are rampant in Ethiopian " Evangelical " churches. I pray the good Lord to prosper your Ministry. Thank you, sister, for inviting him to share his wisdom and thoughts.
How I honour gash niguse! 20 years ago I was in high school serving in scripture union that impacted me for life! I wish the whole country and all the church listen this voice...LORD HELP US! thank u dear sister. You are blessed
You are The servant of our Lord Almighty, I know you since my childhood and you really are man of God. Loved by my parents and my family . We benefited by your preaching. May our L Lord Jesus Christ give you a long life with his grace . Blessing
Praise God to see you here. You have been a blessing for many of us in high school and university in the 70th and 80th. God bless you for preaching and teaching the right gospel.
Brother Niguse Bulcha is a seasoned Evangelist, an accomplished communicator, and a man of integrity. His teaching is insatiable and powerful. I have benefited a lot from his numerous teachings and this interview. God bless Brother Niguse and Tigist for this opportunity
Dear Brother Nigusie I am very much blessed by your life enriching witness which is also for the souls of thousands. It is my prayer that the Lord give you more years in which you share your blessing experiences with the Lord.
ትክክለኛ አገላለጽ የንግግራቸዉ ለዝ እርጋታ አስተዉሎ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!!
የወንጌል ሞገሱ እንደዚህ ባሉ አስተማሪዎች አንደበት ሲነገር መስማት በእራሱ እንዴት ይባርካል🙏በተረፈ የሚደንቅ ትምህርት የያዘ ቃለ መጠይቅ ነዉ ዛሬ ጌታ እያስተማረኝ ያለዉ ይገርማል አሁን ወንጌልን የሚያሰድብ ነገር በበዛበት ግዜ መፅሀፍ ቅዱስን አክብሮ በግልም ሆነ በጋራ ማጥናት ብቻ እንጂ ዋስትናችን ደግሞም ወንድም ንጉሴ እንዳሉት ከእብደት የሚጠብቀን አሁን ያለዉ ሁኔታማ አስፈሪ ነዉ። ያለበለዚያ አሁን እንዳለዉ ሁኔታማ ብዙዎች አንተርፍም ነበር በድካምም በብርታትም ከእዉነተኛዉ ምንጭ እየጠጣን በቤቱ እንድንጸና ጌታ ይርዳን። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ቲጂም ዘመንሽ ይለምልም
❤❤❤❤❤❤
Who Is The Blessed Father!!
Gashe Niguse I am one of those you ministered in university. God bless you.
ወንድም ንጉሴ መሰረትህ የእውነት ወንጌል ስለሆነ ንግግርህ ወዝ፣ ሞገስና ተሰሚነት አለው፣ ተባረክ።
በአሰተምህሮ፣ በልምምድ እና በጤናማ ክርስቲያናዊ ህይወት ምሳሌነት ያላቸውን ሰዎች ስለምትጋብዥልን ተባረኪ።በእውነት ክርስቲያናዊ ጋዜጠኝነትን እና ሚዲያን ለእግዚአብሔር ክብር ማዋል፣ለቤተክርስቲያን መታነጽ መጠቀመን ከአንቺ ልንማር ይገባል። መቼም ውይይታችሁ እንዴት ድንቅ እንደሆነ!
ወንጌል የይቅርታ ሰነድ ነው ደስ እሚል መረዳት ነው ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ አባታችን ፀጋ ይብዛልዎ
ጋሽ ንጉሴ ጌታ የእድሜ ዘመኖን ያርዝምልን ተባረኩ::
ጋሽ ንጉሴ የሚሰብከውን የሚኖር ፣ የሚኖረውን የሚሰብክ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን !!
ጌታ ይባርኮት የሚያገለግሉበት እድሜ ይጨመርሎት🙏🏽 ❤
በጣም የምወዳቸውን አባት ይዘሽልን መጣሽ ቲጂዬ በጣም ነው የምወዶት የኔ አባት ❤❤ ትምህርቱ ሕይወትን ያንፃል እንዳያልቅ እሰስታለሁ እድሜዎት
ብዙ አመት ኑሩልን❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂ❤!
አሜን🙏🙏
"ዝም ብለን ምንወቅሳቸው ከሆነ ማባረር ነው ዝም ብለን ምናቅፋቸው ከሆነ ማበላሸት ነው" በጣም ጥሩ ኣባባል ነው እንደ እርስዎ የብዛልን ጋሼ
ወንድሜ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛ ይጨመርልህ ዘመንህን ለጠራህ ጌታ በታማኝነት አገልግለሀል እግዚአብሔር ባለቤትህን ማኪንና ልጅህን ኤፍዬን አብዝቶ ይባርካቸው።
አሜን🙏🙏
ጋሽ ንጉሴ ፦ ጌታ አምላክ ይባርክህ! ለቤተክርስቲያን የወንጌል አገልግሎት ጠቃሚ ምክር አካፍለሃል ። ለወጣቶች ያለህን ሰፊ ልብ እና በጎ አሳቢነትህን አደንቃለሁ ።
እህታችን አገልጋይ ትዕግስት እጅጉ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትሽንና ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ድንቅ ሰው ስለጋበዝሽልን ጋሽ ንጉሴ ወንድማችንና አገልጋያችን ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ለጌታ ቤት ሥራ ጌታ ስለሰጥዎት ጸጋና መንፈሳዊ አቅም አምላኬን ከልብ አመሰግናለው ዕድሜ ከዘመን ጋር እንዲጨመርልዎ ምኞቴም ጸሎቴም ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ የውይይት መድረክ ትልቅ የቀረልኝ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ሲል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የማንስሰማውም እንዳለ አስረግጦ ይነግረናል ጌታ ይባረክ
ቲጅዬ ተባረኪ የተወደዱ መሳሌ የሚሆኑንን ስለምትጋብዥ አናመሰግናለን:: ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርኮት ከነቤተሰቦት ተባረኩ::
አንጀቴ ቅቤ ጠጣ! የሚለው አባባል የገባኝ ቀን!
I am so blessed by this interview! Every minutes of the 1 hour and 37 minutes were worth it!
Thank you Tg for this amazing discussion with Gash Negusse Bultcha! It absolutely gave me hope in many ways!
May the Lord bless Him and keep Him!
Thank you so much again!!
እንደዚህ አይነት አባቶች ለቤተክርስቲያን በጣም ያስፈልጉናል❤ እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልን❤❤❤
ቲጂዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ። 🙏❤️
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ!!!, ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ከነበረኝ የሕይወቴ ማለዳ ጀምሮ በተለይም በመጽኤት ላይ አምደኛ ሆነው የሚጽፏቸውን ጹሑፎች, ሌሎች ለምሳሌ " ወቅታዊ ወ ዘላለማዊ " የሚል መጻሐፋቸውና ሌሎችም ጽሑፎቻቸውን ማንበቤን እና የሳቸውን አገልግሎት በጣም አፈላልግ እንደነበር በክርስትና ጉዞዬ ውስጥ ከነበሩኝ ትዝታዎች አንዱ ምሳሌዬ የሚሆኑ አገልጋይ ናቸው!።,.......ይሄኛው የቤተክርስቲያን ትውልድ ሊሰማቸውና ምሳሌያቸውና አካሄዳቸውን ሊከተል ቢችል በእውነት ይባረካል!, ከስህተትም ይጠበቃል!።,.....የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያቆይልን!, የኑርልን! አንደ ቅሬታና መሪ አባቶች እግዚአብሔር ከሰጠን ጥቂት ሰዎች አንዱ ናቸውና!።,.....ጌታዬ እግዚአብሔር እርሶንና የእርሶ የሆኑትን ሁሉ በሰላሙ ይጠብቃችሁ!!!።,🙏❤🙏❤🙏❤.
እህታችን ተባረኪ ወንድሜ ንጉሴ ቡልቻን ለረዥም ግዜ አውቀዋለሁ አብረንም አውርተናል በጣም ጥንቁቅ ሰው ነው ቫርሲቲ አጠገብ ባለችው ላብረሪ ተጠቃሚ ነበርኩ የእርሱንም አስተምህሮት ለዛ ያለው አነጋገር ይማርከኛል በወንጌል አማኞች ዘንድ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ሰው ነው አማርኛዎቹም ሲያስቀምጣቸው ውበታቸው ማለት ገላጭ ናቸው አንዳንድ ግዜ በአንዳንድ ቤተክርስትያን ሲያስተምር ትዝ ይለኛል ስብፅና የሚል ቃል ተጠቅሞ ነበር ብዙ አገልጋዮች ታዲያ ያቺን ቃል በየመድረኩ ሲናገሩዋት እሰማ ነበር ኮረጁ ለማለት ሳይሆን የወንድማችን የቃላት ምርጫዎቹ እንኩዋን አስደናቂ ናቸው ልብ ውስጥ ሰርፀው ይገባሉ:: አንድ ግዜ ኮንፍራንስ እቤተክርስትያናችን ተጠርቶ ብዙ ሰምተናል ቁጭ ብለናል ሰው ብዙ ነው ሞቆናል ድካም ድካም ብሎናል በሁዋላ ሁላችንም ተነሱ አለና የጌታ ፍቅር አስደናቂ ነው የሚለውን መዝሙር በማዘመር ጎንበስ ቀና እንድንል አድርጎን እንቅልፍና ድካሙን አባሮ ወንጌልንሰበከ ያ ሁሉ ያስደንቀኛል እግዚአብሄር ይባርከው እላለሁ::
ቲጂዬ ተባረኪ ጠሪው ጌታ ስለሆነ ሁኔታ አይገድበውም።
ወንድም,ንጉሤ,ታባረኩ,አንቺም,ተባረኪ,ጌታ,ይክበር
የጌታ ባሬያ ዘመኖት ይባረክ በእውነት በጥበብ ቃልና በምሳሌ ብዙ ነገር አሳይተውናል ዘመኖት ይባረክ የተማርነውን ማስተዋል እድንችል ጌታ ይርዳን ትጅዬ ተባረኪልን ቀጣዩን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ኑርልን❤
በዘመናት ራሱን ያለ ምስክር የማይተው ጌታ ስሙ ይባረክ!
እታለም እንዲህ በጌታ ቃል እሚመክሩንን ማቅረብሽን ቀጥይ የጌታ ፀጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን
Gash Nigusse was a beloved teacher at my school. He is the most humble man I have ever met. I was a little girl at that time but was very aware of his demeanor. I pray he continue to teach and be a blessing to many more generations!
Amen 🙏🙏🙏
በጣም የምወዶትና የማከብሮትና የምሰማሆት ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤❤
ቱጂዬ ብሩክ ነሽ❤
ወንጌል ማዳን ነው ተልኮው እንጂ ማስደመም ተከራክሮ አሸናፊ ለመሆን መፍጨርጨር ዋጋቢስ ነው ወንጌል በእኛ አሸናፊነት ለማጠቃለል ሳይሆን ቀድሞውንም ባሸነፈው ወንጌል በፍቅርና በእውነት የወንጌሉን የምስራች መስበክ ነው ጋሽ ንጉሴ ብሩክ ❤
ጌታ የረዳው ጥሩ መንፈሳዊ አባት
Brother Negussie has a great contribution in Christian life thousands. Some of us have known him for nearly 4 decades, and I never forget his teachings that helot me while I was a student in AAU. He is consistent and with the same teaching style. He is a great gift for the Ethiopian churches regardless of denominations. Let the Lord bless his years in services and beyond. And let the glory to the Lord he serves with dedication !!!❤
ጌታ እንደ ባለጠግነቱ መጣን በላይኛውና በታችኛው በረከት ይባርካችሁ፣ ራእይአችሁንም ያስፋ ለመንግሥቱ መስፋፋት።
ጋሽ ንጉሴ ረጋ ብለው ስለሚያስተምሩ እንዴት እነደሚገባኝ በጣም አከብርዎታለሁ ጌታ ዘመንዎትን ያለምልም አንዷን ልጃችሁን ሺህ ያድርግላችሁ ተባረኩ ❤🙏
ድንቅ አገላለጽ ጌታ እየሱስ ለ30 ዓመት አደመጠንለ3 ዓመት አገለገለ:: እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ!!
እንዴት ያለ የሚጣፍጥ; በየለቱ የሚያጣጥሙትና የሚመነዝሩት ሰማያዊ ምክር ነው😢😊
ጋሼ ንጉሴ እግዚአብሔር ያለምልምኦ❤
ክብር ለጌታችን ለመድሃኒታችን ይሁን እርሶን ለሰጠን
"ወጣት አልወጣትን" አስታወስኩት በቃለ ምልልሱ ....የጌታ ፀጋ ይርዳን::
ቲጂዬ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ...ባላለቀ እያልኩ በብዙ መራራትና ፍርሃት ነው የሰማሁት
እጅግ የሚገርም መድረክ ነዉ:: እህት አዘጋጂና አቅራቢ ተባረኪ ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርኮት እላለሁ:: ወደ መጽሐፍ የተቀየረ ቢሆን መልካም ነዉ:: ልዩ ዝግጅት
ወንድማችን ንጐሤ፦ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ምንኛ ድንቅ ትምህርት እና የሕይወት ምሥክርነት ነው። ተባረክ። እህታችን ት ዕግሥት እጅግ ተባረኪ በጣም። ሁነኛ የሆኑትን እና በኢትዮጵያ እንደ አ ዕማድ የሆኑ በዘመናት መሃል የበሰሉትን አገልጋዮች የምናይበት መድረክ ስላዘጋጀሽልን በጣም እናመሰግንሻለን። አጥንት የሚያስቆረጥሙ ትምህርቶችና እውነተኛ የሕይወት ምስክሮነት እየቀረበበት ያለ ግሩም መድረክ ነው። Few times I have observed the bar going low in terms of the contents and gusests appearing on your show. Please keep the bar and the "gold standard" up by presenting with viable and authentic guests who have a proven track record in their life testimony over the years. Blessings sister.
ተባረኪ ቲጂዬ❤
አባታችንም ጌታ ይባርኮት እድሜ ይስጦት❤
ጌታ ይባርካችሁ! አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው፡፡
ጋሽ ንጉሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይጨመርልዎት። ዮጎ ቸርች ሲያገለግሉ በአንድ የህይወት ጥያቄዬ ላይ አማክረውኝ ነበር አክብሮቴ ትልቅ ነው ለእርስዎ። ቲጂ አንቺ ደግሞ እኔ ባለሁበት ዮጎ ቸርች ነው ጌታን የተቀበልሽው ፓስተር ሞላልኝ ነበር በዛን እለት አስታውሳለሁ ዝማሬም ዘምረሽ ነበር። እጅግ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዶ/ር ማሙሻም የሮሜን ትምህርት እሮብ አሮብ ይመግበን ነበር በህይወቴ ከጌታ ጋር ተጣብቄ እንድቀር የረዳኝ ዮጎ ቸርች የተማርኩት ነው። ተጂ አሁንም ገታ ፀጋ የብዛልሽ በጣም ጌታ አሳድጎሻል ስላንቺ ቅዱሱን ኢየሱስ እባርካለሁ።
I remember Gash Nigussie in my university days when he served us in our fellowship. He is one of a very few well-spoken, consistent, and mature evangelists. May God bless him abundantly!
ብሩክ ነሽ ቲጂዬ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ያቀረብሽልን !አዎ ወንጌል ማለት:-በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሳት የተነሳ በኀይል የእግዚያብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገለጠ ስለ ልጁ ነው፡፡እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ጋሽ ንጉሴ በቃል እና በተግባር ጌታን ያሳዩን ድንቅ አባት ኖት:: ሁሌም በልቤ ትልቅ ስፍራ ነው ያሎት:: በጣም የማከብሮት የወንጌል አርበኛ ኖት:: ስለ ወንጌሉ እና ስለ ወጣቶች ያስተላለፉት መልዕክት እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ መልዕክት ነው:: እግዚአብሔር እንደ እናንተ ዓይነት እውነተኛ አገልጋዮችን: ለምልክት እንኳ: እንኳን አስቀመጠልን:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት:: ከልብ ከልብ እወዶታለሁ!❤️
የተወደድሽ ቲጂዬ ሁሌም ድንቅ እና አስተማሪ የሆኑ ኢንተርቪዎች ስለምታቀርቢልን አንችንም
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!! ጸጋውን ያብዛልሽ::
Full of wisdom.
ምርጥ ንግግርና ትክክለኛ የክርስቶስን እውነት ተምርያለው። ጋሽ ነጉሴ በእውነት አወድካለው!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ተማርኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ውይይት !! ድንቅ ምክር !! ጌታ ከዚህ በላይ ምን ሊለን ይችላል ? " የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ " ተብሎ እንተፃፈ መስማትና መመለስ ይሁንልን ።
Thank you Tg. To invite this beloved brother🎉🎉🎉betam yetwededik wondime tebarekiling!!!
ቃላት የሉኝም!! ብቻ ደስ ብሎኛል ፤ጌታ ባርኮቱን ያብዛልሽ
የኔ አባት ደስ ሲሉ የተረጋጉ አባት🎉
God Bless you Brother Nigussie for commenting and sharing your view about many critical views and practices that are rampant in Ethiopian " Evangelical " churches. I pray the good Lord to prosper your Ministry. Thank you, sister, for inviting him to share his wisdom and thoughts.
ወንድም ኑጉሰ ቡልቻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት አሁንም የጌታ ፀጋ ያብዞለት❤️❤️❤️
ቲጅዬ ተባረክልኝ ጌታ አቅምና ጉልበት ይስጥሽ የኔ እናት በጣም ነው የሚወድሽ❤️🥰🔥💯✅
እኔ ጋቬን አንዴ ነዉ በአካል የገኘውአቸዉ በጣም ነዉ የምወዳቸው እድለኛም ነኝ ጌታ ይባርካቻዉ።
ጋሽዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት። በህይወትም በንግግርም ክርስትናን ኖረውት ስላሳዩን በጣም አመሰግናለሁ። እድሜ ይጨምረሎት አሁንም ለኛና ትውልዱ ለቤተክርስቲያን ያስፈልጉናል።❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተረጋጋሽ በመንፈሰ ቅዱሰ ማዳመጥ የከበረ ሰጦታ ነዉ ተባረኬ ቴጄዪ በጣም የተወዱ አባት ጌታ ይባርኮት።
TG wonderful !! blessssssssssss more yen konjo !!! **ድንገት ካለህ እንደሆነ ** በጣም ልብ ነኪ ጸሎት ነው ዋው ጋሽ ንጉሴ እውነትም እኮ ሰው + ኖት እኔ በጣም በጣም ነው የምወዶት ሳደምጥ ብውል የርስዎን ንግግር አይሰለቸኝም እርጋታ, ጥበብ የጸጋ ቃል ነው የሚናገሩት ዘሮት ይባረክ !!
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን
ጋሸ ንጉሴ አይጠገቤው ስጦታችን የተባረከ ቀሪ ዘመን ተመኘውልህ ድንቅ ትምህርት ሰጪ ቃለ ምልልሰ ነው ቲጂዬ ተባረኪ እይታሽን በጣም አደንቃለሁ(የምታቀርቢያቸው ሰዎች) የመባረካችን ምክንያት ሆንሽልን ፀጋ ይብዛልሽ::
ጋሽ ንጉሴ የተረጋጉ የወንጌል አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋው ይብዛሎት ቲጅዬ እናመሰግናለን🎉🎉
ቲጂዬ በምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ብቻ የአንቺን fabulous personality አይቻለሁ። ምን አይነት የክርስቶስ ፀጋ እንደሆነ አላውቅም ። እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ከአንቺ አይወሰድብሽ። ስለ ጋሽ ንጉሴ እና ስለ ቃለመጠይቁ ቃላቶቼ ሊገልፁት ስለማይችሉ በዚሁ ሞገስ እና ክብር ረዥም እድሜ ይስጥልን።
How I honour gash niguse! 20 years ago I was in high school serving in scripture union that impacted me for life! I wish the whole country and all the church listen this voice...LORD HELP US! thank u dear sister. You are blessed
ጋሼ ባለ አንጡራውን ወንጌል ክርስቶስን ስላሣያችሁኝ..ተባረኩልኝ። ሰው የማያጣው የእግዚአብሔር ክርስቶስ ይባረክ ....ያ ሃቢበን ሹክረን።
ጋሽ ንጉሴ በጣም ነው የምወድህ የቃል መግለጥ ፀጋህን ቃል ለማስተማር ለሚያዘነብል ወንድሞች ም ሳሌ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክኽ [እህት ጌታ ይባርክሽ በርቺ ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎችን እያቀረብሽ ነው ]
በምናፍርባቸው ብዙ አገልጋይ ነኝ ባይ ተገልጋዩች መሀል ልንመስልህ ምንወድ ትሁት እንኳንም በዚህ ዘመን ኖርክልን ጋሼ
ፀጋውን በጥበብና በአዕምሮ ያብዛልህ ጋሽ ንጉሴ! ቲጂ ላንቺም ፀጋ ይብዛልሽ!
ቲጂዬ ተባረኪልኝ ሰምቼ የመልጠገብኩት ጋሽ ንጉሴ እግዜአብሄር ይባርኮት 🙏🙏🙏
የመዳችን እቅድ የእግዚአብሔር ሃሳብ ውንጌል ነው።
አቤት እግዚአብሔር በዘመኑ ሰው አለህ ጥንፍፍ ያለ እውቀት ትህትናን እግዚአብሔርን መፍራት ነገርን በደርዝ ማስረዳት ይሄ ከእግዚአብሔር ካልሆነ አይቻልም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ!
ቲጂዬ እጅግ በጣም እንወድሻለን። ፀጋው ይብዛልሽ!!! ለህይወታችን ትልቅ ቁም ነገር ያለው አገልግሎት ነው።በርች!!!! Abraham from Wolaita sodo
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
- 2ኛ ቆሮ 13፥14
ቲጂ ተባረኪ ስለዚህ አገል ግሎትሽ ጋሸ ንጉሴ ተባረክ
ተባረኩ ውድ ወድማችን እንወድዎታለን ሰላምና ልማት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ይሁንልዎት
You are The servant of our Lord Almighty, I know you since my childhood and you really are man of God. Loved by my parents and my family . We benefited by your preaching. May our L Lord Jesus Christ give you a long life with his grace . Blessing
Praise God to see you here. You have been a blessing for many of us in high school and university in the 70th and 80th.
God bless you for preaching and teaching the right gospel.
Egziabher yibarkeh Gash Nigusse for addressing such important topics with wisdom.
ጋሽ ንጉሴ የእኛ ስጦታ❤😊 "ስዉ ለጋስ ነው" love it...
we love you Gash Niguse,you are our Blessing!
ዋው እንዴት ያሌ አእምሮንና ልብን የምያረሰርስ እንቴርቪ ነው ጋሽ ንጉሴ የጌታ ፀጋ ይብዛውሎት ቲጂዬ በጣም እናመሰግናሌን እንወድሻሌን
እህቴ ትዕግስት " አንድ ያጣላል " አለ ያገሬ ሰው
ድገሚነና ...!
እግዚአብሄር አንድ ልጅህን ያብዛልህ ይጠብቅልህ እውነተኛ ክርስቲያን ነህ
ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ!
ልጅዎት ሺህ ትሁንሎት! እንደአባትዋ ለትውልድ ትትረፍ!
አሜን🤲🤲
A graceful preacher
God bless you both, very important discussion.
ጌታ ይክበር
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ያው ነው። አሜን
የሚገርም ትምህርት ነው ቲጂዬ የምትገርሚ አድማጭ የመስማት ልክ ነሽ ተባረኪ ጋሽ ንጉሴ you are our roll model long live blessings.
እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት ጋሽ ንጉሴ ቤተሰቦን ዘመንዎ ጌታ ያለምልም ይጠበቅ ......አገልጋይ ቲጂ ተባረኪ
Gash Niguse we love you❤❤❤❤
Brother Niguse Bulcha is a seasoned Evangelist, an accomplished communicator, and a man of integrity. His teaching is insatiable and powerful. I have benefited a lot from his numerous teachings and this interview. God bless Brother Niguse and Tigist for this opportunity
That is my Gospel! Thank you Gash Niguuse!!
ጋሽ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ : ወንጌል ሳይደባለቅ : ሳይሸቀጥ : ንፁሁን ልጁን ለሞት የሰጠበትን በግልፅ ስላስቀመጥከው ለሁላችን ጥሩ ትምህርት ነው::
Dear Brother Nigusie I am very much blessed by your life enriching witness which is also for the souls of thousands. It is my prayer that the Lord give you more years in which you share your blessing experiences with the Lord.
Thank you for being genuine and honest! Very teachable and important conversation. Learned a lot.
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤
Tigesteye tebarekey metakebewe negere hulu meelkame mebareke meyasetemere new ❤❤❤
ወንድም ንጉሤ ሁሌ መልካም ምሳሌ ነህ ትሁት ነው የወደቀ የምትራራ። አማርኛ ሲ አገኘሁ ያገር ሐብት ያሳየኸኝ መልካም ፊትህ እንድማር አርጎኛል።
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን ስሰማ በቃ የሆነ ልባስ የሌለው ጭንብል የሌለው የሒወት አካሄድን ነው የምሰማው በልጅነቴ ነው በወጣት አገልግሎት ውስጥ እያለው ሊያገለግለን ሙሉወንጌል ቤ/ክ ይመጣ ነበር ያኔ ያየሁትን ለወጣቶች ያለው እርህራሄ ፍቅር አሁንም ትኩስ ነው
much love and respect him
GOD bless you🙏🙏🙏!!!
Yes I will follow Him.Glorybto be God.
ተባረኩኩኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😊😊
Very interesting, thank you both and God bless you
Negussie Bulcha yetemarioch wedaj!!! God bless you. You were/are a great blessing to students.
እንቁኳችን፡ ጋሽ ንጉሴ ብሰማው፡ የማይጠገብ : የተከበረ፡ሰው፡ እድሜና ጤንት : ልምላሚ፡ ለእርሱ ይሁን፡ በጣም፡ እንወደታለን ።