ይህ ቪዲዮ 100 ሺ እይታ ከታየ ሽልማት ጠብቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @BereketWegene-b5v
    @BereketWegene-b5v 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ሁላችሁም ኢየሱስ ልመጣ ነው ሀፍትን የምስጥ ጤንነት የሚሰጠው እሱ ያድናል አሜን።Fraol ተባረክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EnatBerhanu
    @EnatBerhanu 4 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነትም የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የልብም ሃብታም ነህ❤❤❤❤

  • @etaelyeenatu350
    @etaelyeenatu350 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይባረክ አምላክ የዚህን አለም እንዳትመስል ይጠብቅህ

  • @Netsanetgebru-p6e
    @Netsanetgebru-p6e 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉን ለመርዳት መፈጠር ምንኛ መታደል እና መመረቅ ነዉ የኔም ልጆች አድገዉ እንደዚህ በንፁ ልብ ሰዉን የሚረዱ ያድርግልኝ

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 3 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ አንተ እኮ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር ያክብር ከፍ ያለ ስፍራ ተቀመጥ ተባረክ ንፁ ልብ ከላይ ነው የተሰጠህ ይጨምርል🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrYared338
    @MrYared338 4 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher Yibarkh .
    Egnanm aginten Lemestet yabkan. Amen

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እኔንም ይርዳኝ ከማዳም ቤት ስወጣ ሰው መርዳት ምኞቴ ነው ፊራ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንድትረዳ ያድርግክ

  • @Netsanetgebru-p6e
    @Netsanetgebru-p6e 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ልጅ አንተ ሰዉን ስትረዳ ስታግዝ ወይ ሰዉ ነግሮክ ነዉ ወይ እራሳቸዉ ለምነዉክ ነዉ ---
    አንተን ግን እግዚህሐብሄር ለዚህ ነገር ሁሉ ሲመርጥህ አንተ ሳታየዉ ሳትለምነዉ ነዉ እንደዚህ የባረከህ ይህዉ እኔ ደግሞ እንዳንተ ያለ ሳይ ልጆቼ እንደዚህ ለሰዉ ደራሽ እንዲያደርግልኝ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ ብቻዬን ማሳደግ ከጀመርኩ 8ዓመት ሆነኝ ሲያድጉ ሴት ያሳደጋቸዉ ሳይባሉ በነሱ ፈጣሪም የሚመሰገን ልጆች ያድርግልኝ አሜን

  • @DrgeLame
    @DrgeLame 2 วันที่ผ่านมา +1

    Waw❤❤❤❤

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 4 วันที่ผ่านมา

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @AdisAdis-c4f
    @AdisAdis-c4f 4 วันที่ผ่านมา

    ሽልማቱን ለኔ ስጡኝ ስደት በጣም ሰልችቶኛል ወደ አገሬ አስገቡኝ ወገኖቼ

  • @የኛቤት
    @የኛቤት 3 วันที่ผ่านมา

    ፍራ በጌታ እርዳኝ ባለትትዳርነኝ ፍራዬ በትዳር14አመት ሞላኝ3ሊጆች አሉኝ 3.ቱም ገና ልጆችናቼዉ በትዳሬ ደስተኛነኝ ግን ከድህነት ልንላቀቅ አልቻልነም እርዳታን በጣም እፀየፋለሁ አሁንአሁንግን ተስፋ እየቆረጥኩነዉ አብሶ የባለቤቴ እናታ ታመመችቢኝ የባለቤቴ እናት እናትነትዋ ለሱ ይሁን እጅ ለኔግን አማት የሚለዉ ስም ያዉ ደቡ ስለሆነነዉ እጅ እናቴ በላት በቃ በጣም ነዉየምወዳት እሱዋም ሴትሊጅ ስለሌላት በጣም ነዉ የምትወደኝ አሁንግን አሙዋትተኝታ ምንም ላረግላት ስላልቻልኩ በጣም ይሰማኛል

  • @EnatBerhanu
    @EnatBerhanu 4 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በላይ ለምልም ብሩክ ነህ ❤❤❤

  • @HulufTewelde
    @HulufTewelde วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fa-technology5925
    @fa-technology5925 วันที่ผ่านมา

    Amezing guys i am so proud🥰

  • @SamriSsss-s5o
    @SamriSsss-s5o 3 วันที่ผ่านมา

    ፊራየ በጣም አደናቂህ ነኚ

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እሚገርም ልብ አለህ ጠብቀሁ ❤❤❤

  • @HiwotAshanku
    @HiwotAshanku 2 วันที่ผ่านมา

    Wow bayee namaa garidhaa dhugaa ati ebifafmii

  • @DagimGizaw-nx7ex
    @DagimGizaw-nx7ex 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ከዚ ሀገር አውጣኝ ከዛ ቤተሰቦቼን ላግዝ ወጣት ነኝ ግን ስራ የለም

  • @asmirasmire5773
    @asmirasmire5773 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @NitsuTeka
    @NitsuTeka 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @AsterGirma-q8k
    @AsterGirma-q8k 4 วันที่ผ่านมา

    ይህን ፕሮግራምህን አይቼ ነበር ተባረክ

  • @Sebletilahun-wb8ny
    @Sebletilahun-wb8ny 3 วันที่ผ่านมา

    ፊራ ፊራ ፊራ ፊራ መልካም ሰው ስጥ ይሰጠሀል ነው ቃሉ እና የቤት እመቤት ነኝ እስቲ ምከረኝ እስቲ ወንድም አሳየኝ ስራን ልስራ ፊራኦል ፊራኦል ድምጤን ስማ

  • @ashenafimersha6186
    @ashenafimersha6186 3 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠበቅህ

  • @temesgenmato
    @temesgenmato 2 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪

  • @SamriSsss-s5o
    @SamriSsss-s5o 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HANNAGIZAW-r9u
    @HANNAGIZAW-r9u วันที่ผ่านมา

    Yes ye ❤ Habetam because too many rich people have a lot of money but they don't have a Good ❤ they don't help also their own family helping start from your family, neighborhood so a Good ❤ better than a lot of money!💌🙏

  • @BirtukanBekele-l9q
    @BirtukanBekele-l9q 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AshuDerb
    @AshuDerb 4 วันที่ผ่านมา

    Tebarek

  • @dvtube1110
    @dvtube1110 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ የፊራ አካውንት አይደለም

  • @TigistTig-h4h
    @TigistTig-h4h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክለኛ አካውትህንእደትነው የማውቀው 4 አካውት ነውፎሎ ያረኩት

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 4 วันที่ผ่านมา

    እድሜጤና ይስጥህ

  • @TinsaeLegese
    @TinsaeLegese 3 วันที่ผ่านมา

    ፍራ የምር ምትገርም ሰው ነክ, እኔ የተሳቢ (heavy truck) ሹፌር ነኝ እና ህልሜ ደግሞ የሰፈር ሹፌር ብቻ ሆኘ አታስቀረኝ ብዬ አምላኬን ሁሌ ለምናለው international አድርገኝ እላለው. ህልሜ ደግሞ በአንተ በኩል አምላኬ እንደሚረዳኝ አምናለው ::በተረፈ የምትገርም ክብር ነዉ ያለብህ ከዚህ በላይ ያስፋክ, waaqayyo Guddaadha.

  • @HirpaNG
    @HirpaNG 4 วันที่ผ่านมา

    Yee dehaa abbat yehonk firaol🎉🎉🎉🎉

  • @kassahun77
    @kassahun77 4 วันที่ผ่านมา

    Good job 🎉

  • @fedlunasir770
    @fedlunasir770 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @micky_kb444
    @micky_kb444 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Let's go 100k view🎉🎉

  • @MsMs-o8q
    @MsMs-o8q 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ambootube9901
    @ambootube9901 14 นาทีที่ผ่านมา

    Waaqayyoo baraf jireenyaa kee haa ebbisuu
    Maallo Dubai jira harmee koon yaadee gaati ticket na gargarii maalloo😢

  • @SsAa-nv5jc
    @SsAa-nv5jc 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistWorku-t7h
    @TigistWorku-t7h 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ድባይ ነኝ የለዉት ወረቀት የምጨርሥበት 5000አግዘኘ

  • @Nevergiveuphg
    @Nevergiveuphg 4 วันที่ผ่านมา

    Fera wendme betam jena neh
    Ene canada Vancouver new mnorew sra gn yelegnm pls help 🙏🙏🙏🙏🙏😣

  • @Kallove-oy8vs
    @Kallove-oy8vs 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wandema cameru yesetehe

  • @zeynunuri
    @zeynunuri 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👁👁🇪🇹👍

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali วันที่ผ่านมา

    Firee jegna jegna

  • @FikaduMelese-m5z
    @FikaduMelese-m5z 4 วันที่ผ่านมา

    እባክህ መልክቴ ከደረሰህ ስራ እንድጀምር እርዳኝ

  • @asteryoutube8591
    @asteryoutube8591 4 วันที่ผ่านมา

    Wowo firakoo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali วันที่ผ่านมา

    Fire leganna minim yelemim erdany bageta sim bile

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt วันที่ผ่านมา

    ዋናዉ ልብ ነዉ።

  • @tamytamy590
    @tamytamy590 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ferol👑

  • @tigistiabate9059
    @tigistiabate9059 วันที่ผ่านมา

    Kuni TH-cam firaol miti 🤔🤔

  • @KiyaKiya-bc6vx
    @KiyaKiya-bc6vx 3 วันที่ผ่านมา

    ፈራ 🙏

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali วันที่ผ่านมา

    Fitaol jagna nuriliny

  • @FantahunSetargie
    @FantahunSetargie 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቅን ሰውየመኖር ትርጉም የገባው ሰው

  • @bachabahiru-n9s
    @bachabahiru-n9s 2 วันที่ผ่านมา

    Fira

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 2 วันที่ผ่านมา

    ለምልልም ፍራ

  • @EdilLema-vx2yr
    @EdilLema-vx2yr วันที่ผ่านมา

    Yabzalki

  • @SalamEth-o4k
    @SalamEth-o4k 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are frol went wedemen new yemslkg

  • @TigremGeze
    @TigremGeze 3 วันที่ผ่านมา

    Fake ucount

  • @JuleBihon
    @JuleBihon 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbaynehshuraChale
    @AbaynehshuraChale 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NitsuTeka
    @NitsuTeka 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @GelilaSeba
    @GelilaSeba 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AyshaJeberil
    @AyshaJeberil 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @MulukenAyalewu
    @MulukenAyalewu วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @AmiirQaasimaa
    @AmiirQaasimaa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤