ራሴን ላጠፋ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 775

  • @Encounter_
    @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน +88

    ወድ የSemay Tube ቤተሰቦች ይህን ምስክርነት ከወደዳችሁት እና ሰዎች ቢሰሙ ይጠቀሙበታል ለምትሏቸው ሰዎች ሼር በማደረግ አብራችሁን አገልግሉ። ቢያንስ ለአስር ሰው ሼር ብናደርግ ብዙዎች ጋር ይደርሳል። ተባረኩ።

    • @abebawtafessetegegn6732
      @abebawtafessetegegn6732 10 หลายเดือนก่อน +2

      Tell us where he preach

    • @abrahamgizaw4516
      @abrahamgizaw4516 10 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም ለአንተ ይሁን የአብኤልን አድራሻ እፈልጋለሁ ከቻልክ እባክህ ተባረክ በብዙ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน +3

      @@abrahamgizaw4516 በTelgram ቁጥራችን text አድርግልን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      @@abebawtafessetegegn6732 በውስጥ text ብትጠይቂኝ contact እሰጥሸሸለሁ ሙሉ መረጃ ይሰጥሻል።

    • @diboramulugeta2271
      @diboramulugeta2271 10 หลายเดือนก่อน +1

      Where is tg link​@@Encounter_

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 8 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ልቤ እየተቃጠለ ነው የሰማሁት ተባረክ❤❤ አንተ ግን እስከፍፃሜው ድረስ ሂድ መፅናት ይሁንልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @tigistsebsbe7092
    @tigistsebsbe7092 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመንክ ይባረክ ለብዙዎች መጽናናት ሆነሃል ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @Menkemte
    @Menkemte 10 หลายเดือนก่อน +77

    ይሄን ልጅ ደግማቹ ጠይቁት በጌታ ምክንያቱም ስለ እግዚአብሔር ምህረትና ስራ ሲያወራ ይደንቃል እግዚአብሔር የመደመጥን መንፈስ ሰጥቶታል ዝም ብለህ ስለ ጌታ አውራ በሉልኝ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን

    • @Fikrte-bs2dg
      @Fikrte-bs2dg 8 หลายเดือนก่อน

      ሲፀልይ ደግሞ ብታዩት ሪል ነው እኔ ተጠቅሜ በታለሁ❤

    • @abigiaabreham7270
      @abigiaabreham7270 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ye churchu adrasha ngerugn

    • @Menkemte
      @Menkemte 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሰሚት ፍየል ቤት 20ሜትር መስቀለኛ ፖሊስ ጣቢያው ጋር 2ተኛ በር ቅዳሜ ቅዳሜ ከ 3:30-7:00 አድራሻው ይሄ ነው የቸርቹ እህታለም

  • @ZowieGrace-e4d
    @ZowieGrace-e4d 11 หลายเดือนก่อน +59

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ምን አይነት የጌታ ፀጋ ነው የበዛላቹ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት ህይወታችን የሚታነፅበትን የጌታን ምህረት የምንሰማበትን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁልን ተባረኩ ደግሞ የዚህ ልጅ ምስክርነት በጣም ነው የነካኝ አመሰግናለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      ስለሚከታገሉን እናመሰግናለን።

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 11 หลายเดือนก่อน +41

    ፊትህ ደሞ በጣም ያበራል በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ በላይህ ላይ አለ ፡፡

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 8 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት እየሱስ ጌታ ነው ተብረክ ወንድሜ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @emuka8702
    @emuka8702 10 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ኢየሱስ ምን አይነት ድንቅ ደግ አምላክ እንደሆነ ነው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ሰማይ ቲዩብ ተባረኩ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 11 หลายเดือนก่อน +93

    እዴት አይነት አስደናቂ ምስክርነት ነው፣ገና መንፈስ ቅዱስ በዚህ ልጅ ብዙ ተአምር እንደሚሰራ አምናለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +4

      Praise God

    • @fk5982
      @fk5982 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amenn

    • @wodereasfaw348
      @wodereasfaw348 9 หลายเดือนก่อน +2

      number please

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የተገረምኩበት ምስክርነት ያመለጥኩበት የተመለስኩበት❤🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @fingerofgod738
    @fingerofgod738 10 หลายเดือนก่อน +32

    “ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።”
    - መዝሙር 32፥10

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +32

    ትልቅ እድል ነው ባንተ መጠራት በአህዛብ መሀል ስምህን ማውራት🔥🔥🔥🔥🔥✋✋✋

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለአእግዚያብሔር

  • @assefamanaye3017
    @assefamanaye3017 11 หลายเดือนก่อน +42

    በስራችሁ ለብዙዎች መጽናናት፣ ብርታትና በረከት ሆናችኋል። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! ያስፋችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን። ክብር ለሱ ይሁን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +40

    የመፅሀፍ ቅድስ የማንበብ ፍቅር የሕይወት ለውጥ ነው❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @tizita532
      @tizita532 10 หลายเดือนก่อน

      Exactly

  • @antenehtizazu1312
    @antenehtizazu1312 10 หลายเดือนก่อน +38

    ኦ ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው፣ ስራህ ድንቅ ነው፣ አደራረግህ ከሰው ልዮ ነው፣ ከአዕምሮ በላይ ነው። የክብር ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ። አሜን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 10 หลายเดือนก่อน +29

    በምንም ሁኔታ ክፉ ላያገኝህ እኔ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ ገና ጌታ በአንተ ብዙዎችን ያድናል ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን !!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዝም ብዬ ጌታችንን ኢየሱስ ላመስግን በቃ! አምላካችን ሆይ ስምህ ይቀደስ!! አሜን! ብዙ ልናገር ባስብም.........ተባረኩ::

  • @Menkemte
    @Menkemte 11 หลายเดือนก่อน +47

    እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቃቹ በኢየሱስ ስም ዘመናቹ ይባረክ ሁላችሁም ምትቀርፁ ኤዲት ምታደርጉ ሁሉን ምታስተካክሉ ተባረኩ በረከቶቻችን ናቹ እናንተ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ።

  • @simretnegash5891
    @simretnegash5891 10 หลายเดือนก่อน +20

    የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አሁንም በአንተ ለብዙ ግራ ለተጋቡ ወጣቶች ይድረስላቸው አሁንም ጌታ በብዙ ይጠቀምብህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @lidiyaamsalulidu2772
    @lidiyaamsalulidu2772 11 หลายเดือนก่อน +47

    "አብኤል"
    "እግዚአብሔር አባቴ ነው "
    ጌታን እግዚአብሔር ድንቅና መልካም አባት ነው🙏❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +27

    በእውነት እየሱስ የሕይወት ምንጭ ነው❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @RomAbera280
      @RomAbera280 11 หลายเดือนก่อน

      yes

  • @yalewgetachew8320
    @yalewgetachew8320 10 หลายเดือนก่อน +22

    አቤላ ይህንን ምስክርነት ዛሬ ለ 7 ተኛ ግዜ ሰማውት ስለ አንተ ከማውቀው ጥቂቱ እንደሆነ አውቃለሁ።
    እርሱ በአንተ ላይ ያለውን ዓላማ እየፈጸመ ስላለ ጌታ ይባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

    • @mesaygebereyes950
      @mesaygebereyes950 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ ሚድያ ላይ መስክሮ ከሆነ ልሰማው እፈልጋለሁ ካወክ ማለቴ ነው ወንድም !!

    • @danielmerid2201
      @danielmerid2201 7 หลายเดือนก่อน

      Plo​@@mesaygebereyes950

  • @yeshitilabirhanu259
    @yeshitilabirhanu259 10 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ ታላቅ የሆነ አምላካዊ ማዳንና ኃይል የተገለጠበት ምስክርነት ነው። የክርስቶስ ወንጌል ብርሃን የጨለማውን ሥልጣን በመግፈፍ እንደገና በድንቅ ብርሃን በሥልጣን ተልእኮ ይሰጣል። እርሱ ከግብፅ ያወጣል፣ ግብፅን ከውስጥ ያወጣል፣ እንደገና በታላቅ ሥልጣን ወደ ግብፅ ይልካል። የተሰበከልን ወንጌል ይህ ነው። ዛሬም ለብዙዎች ዕድል አለ። ወንድሜ አቤል በብዙ ተባረክልኝ አሁንም የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!!!!!!❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Tersit1
    @Tersit1 10 หลายเดือนก่อน +16

    እኔም መንፈስ ነካኝ የመንፈስ ቅዱስ እርሃብ ገባብኝ አንተን እያየው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +16

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @daniellambebo244
    @daniellambebo244 9 หลายเดือนก่อน +10

    ድንቅ ምስክርነት በዚ የእግዚአብሔር ሰው ለመገልገል እድል አግኝቻለሁ አገልግሎቱ ህይወቱ በጣም ድንቅ ነበር

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Thank You for watching

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 10 หลายเดือนก่อน +22

    የእኔ ኢየሱስ የምስጊኖች ሁሉ ስብሳቢ 😢
    ተስፋ ለሌላቸው ተስፋ ነው
    አባየ የኔ ጌታ ስራህ ድንቅ ነው ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 10 หลายเดือนก่อน +17

    እድለኞች ናቾሁ ወንጌልን በዚህ ቻናል ሰበካችሁ ጌታ ይባርካችሁ ብድራታችሁን አምላካችን ይክፈሌችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን …

  • @ZowieGrace-e4d
    @ZowieGrace-e4d 11 หลายเดือนก่อน +20

    ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው የእውነት የጌታ ስራ ይደንቃል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 10 หลายเดือนก่อน +17

    ክንዱ ነው ታሪኬን የለዋወጠው ጣቱ ነው...አይቻለሁ በአይኔ... ❤❤❤ ኦ እየሱስ !! ጌታ ዘመንህን ይባርክ አዘጋጆቹ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @meskeremaarb502
    @meskeremaarb502 10 หลายเดือนก่อน +7

    በየሱሰ መወደድ እንዴት መታደል ነው😊 ድንቅ ምስክርነት ነው: ዘመንህ በቤቱ ይለቅ😊

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 11 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለው ድንቅ ምስክርነት የሚገርም የእግዚአብሔር እጅ ነው ባንተ ያየሁት ተባረክ እደግልን ጌታ በደሙ ሽፍን ያድርግህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 8 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ነው ለእኔ ጌታ ድንቅ ነው ለእኔ እየሱስ ሞኝነት ቢመስላት ለአለም ድንቅ ለእኔ ስ ዘላለም። ኢየሱስ አባት ነው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @senshawhaybano
    @senshawhaybano 10 หลายเดือนก่อน +15

    ያህ አንተን ያገኘው ቅዱሱ መንፈስ በብዙ እጥፍ እንድያግኘኝ እፈልጋለሁ ፀልዬልኝ

  • @adamnahusenay2508
    @adamnahusenay2508 7 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarek! Abzito Yibarkih! Bagelgilotih Eskefitsamew Kante Ga Yihun!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ነዉ እኔን ያገኘኝ ድንቅ አገላለጽ ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ ነው

  • @ethan2.09
    @ethan2.09 10 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው!!! ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!! ወንድሜ አንተ በጣም የታደልክ ሰው ነህ። ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እንደህ መነካካት እንዴት መታደል ነው!!! አባ ዘመንህን ይባርከው ለምልም ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ZeniMulugeta-nv7up
    @ZeniMulugeta-nv7up 10 หลายเดือนก่อน +12

    ብዙ የሚያስደንቅ ምስክርነት ሰምቼአለዉ ይሄ ደሞ ይለያል።ክብሩ ለጌታ ይሁን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 10 หลายเดือนก่อน +11

    ይህንን እስገራሚ የእግዚአብሔር ስራ ለአራተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ፍቅሩ ሊገለጽ ለማይችለው ኢየሱስ ክብር ለዘላለም ይሁን ወንድሜ በእውነት ብሩክ ነህ አቅራቢዋቹ ተባረኩ።❤😂🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእያንዳንዱ ነገሬ ላይ እግዚአብሔን ፈቃድ መጠየቅ ይሁንልኝ።እኔ ካለዛሬም አይቼው አላውቅም ግን ድንቅ ምስክርነት ነው በእየሱስ ስም በጉብዝናህ ያገኘህ ጌታ እስከ ሽምግልህ አብሮህ ይሁን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @BenoniBlessed
    @BenoniBlessed 10 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት የጌታ ምህረት ድንቅ ምስክርነት❤❤❤❤ semay tube blessed thank u❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      You are welcome 🙏.

  • @Ethio_Cinema_
    @Ethio_Cinema_ 11 หลายเดือนก่อน +10

    geta Eyesus yigermal

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 8 หลายเดือนก่อน +5

    1 ጢሞቴዎስ 1:15፤ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤ 1 ጢሞቴዎስ 1:17፤ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።♥️

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 10 หลายเดือนก่อน +12

    እሚገርም ምስክርነት ነው ድሮ ተብሎ የሚቀር አምላክ አይደለም ዛሬም ይሰራል እምታቀርባቸው በጣም እሚባርኩ ናቸው ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @rahelbelete4991
    @rahelbelete4991 10 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት የኛ ጌታ በማዳን የበረታ ...እንደሱ የወደደን ማነው?? ብርክ በል ወንድማችን ምስክርነትህ የ እግዚአብሔርን ፍቅር እንዳዲስ እንዳስበው አድርጎኛል የኛ ጌታ ድንቅ አዳኝ ነው ስሙ ይክበር እልልልልል

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌🙌🙌

  • @dagimassefa684
    @dagimassefa684 11 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤ እየሱስ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      😍❤️🙌

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 11 หลายเดือนก่อน +12

    ይገርማል አሁንም ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ኃይል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @Melaku-h7b
    @Melaku-h7b 11 หลายเดือนก่อน +8

    አቤል በ አንተ የ ሠራ ጌታ ይባረክ በቀረልኝ ዘመን በ እዉነት ላገለግለው እፈልጋለሁ በመሰዊያ ላይ ስትሆን አሰበኝ እውነተኛ መነካት እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You 🙏 for watching

  • @tigistmesfin8981
    @tigistmesfin8981 10 หลายเดือนก่อน +6

    በመጀመሪያ እ/ር ክብሩን ይውስድ እውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ብዙዎች የሚማሩበት ጌታ ትልቅ ነው አባ ክበር ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዘጋጆችም አንተም ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይህን ጥማት ለሁላችንም ያርግልን
    እግዝአብሔር ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ይሄ ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ? ሳንመርጠው የመረጠን ፣ሳንወደው የወደደን !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @Ethio_Cinema_
    @Ethio_Cinema_ 11 หลายเดือนก่อน +8

    Semay Tube azegajoch thank you for sharing every week. God bless you.

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks for listening

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +18

    ወይ ጌታ ትደንቀኛለህ መገረሜ ነህ።🙌🙌🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @kalkidana.2532
      @kalkidana.2532 10 หลายเดือนก่อน

      Oooooo endet yemidenk mesikerenet new Hallelujah geta Dink new!!!! Oo egziaber Yibarek !

  • @tiobstagashaw7100
    @tiobstagashaw7100 11 หลายเดือนก่อน +12

    በእንባ አየሁት። እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት። በንግግርህ ውስጥ ከጌታ ጋር የግል ንክኪ እንዳለህ በደንብ ያስታውቃል።እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያለምልምህ። ለተራበ ትውልድ የህይወትን እንጀራ ኢየሱስን የምታካፍል ያድርግህ።ለበረከት ሁን🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @zed8788
    @zed8788 10 หลายเดือนก่อน +22

    የሄ ጥቁር መፅሀፍ እኮ ውስጡ ሂወት አለው :🙏🙏🙏🙏🙏እነኳን የዚህ ሂወት ተቋዳሽ ሆንክ ;🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏 for watching

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ጌታ አምላክ አስድናቅ ነው ወንድሜ የርዳክ ጌታ ስም ይባርክ መንፈስ ቅዱስ አንተን ምናክብርበት ኃይል ስጠን 😢😢😢😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @HagereHagi
    @HagereHagi หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የሚገርም የእግዚአብሔር ምህረት የታየበት ምስክርነት ❤ ደጋግሜ እንደ መዝሙር ነው የሰማሁት የተነካሁት ድንቅ ነው ጌታ እየሱስ !!!በተለይ ደግሞ አሰበ ተፈሪ ላይ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በከንቲባው ላይ የሆነው ተአምር የሚደንቅ ነው አሰበተፈሪ ቀድሜህ እገባለሁ ያለ ጌታ ቀድሞ ገብቶ ድንቅ ሰራ ይሄ በጣም ነው ያስገረመኝ እየሱስ ያድናል!!!❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 10 หลายเดือนก่อน +9

    ቸባረክ በ እውነት 99 ትቶ አንዱን የሚፈልግ እውነቸኛ አባት እየሱስ ስሙ ይመስገን።❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 11 หลายเดือนก่อน +16

    I am uplifted to hear such powerful miracle from the one at your age.

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 10 หลายเดือนก่อน +6

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ የመረጠህ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ በብዙ ይጠቀምብህ ተባረክ

    • @bettymesfen397
      @bettymesfen397 9 หลายเดือนก่อน +1

      God bless you more and more

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 11 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @biruktawitgmskel
    @biruktawitgmskel 8 หลายเดือนก่อน +3

    What a powerful testimony 😢😢holy spirit control and lead us

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Priase God

  • @eyerusalemethiopis4734
    @eyerusalemethiopis4734 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እንዴት እያባበለ ወደራሱ ወደእቅፉ እንደሚያስገባ ጠረኙን እንደሚያላምድ ተባረክ አባቴ ወድካለው አባ።ወንድሜ ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mehiretlemma4366
    @mehiretlemma4366 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይባረክ ምን አይነት መመረጥ ነው በጣም ነው የሚያስቀናው!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @yadahabate
    @yadahabate 11 หลายเดือนก่อน +7

    Are ante lay yederese Eyesus enen yagignegn ena lemisikirinet limitaaa Be Getaye Be Eyesus SIM 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu 11 หลายเดือนก่อน +10

    Abela God bless you I thank my God for your Change.

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 10 หลายเดือนก่อน +10

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤ ተባረኩ ያባቴ ብሩካኖች እንዴት ይገርማል❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 8 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 11 หลายเดือนก่อน +6

    የተመረጥክ በአባትህ የተመረጥህ ልጅ ነህ ተባረክ የፕሮግራም መሪዎች ተባረኩ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Menkemte
    @Menkemte 10 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት ይገርማል የእግዚአብሔር ምህረት የሚገርም ምስክርነት ደግሜ ዛሬም ሰማሁት እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ስላደረገልህ ነገር በርታ ብዙ መሄድ ይሁንልህ አትቁም አትያዝ በኢየሱስ ስም❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SelamBlessed
    @SelamBlessed 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ እኮ ይችልበታል ድንቅ ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @rb2782
    @rb2782 10 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ የጌታ የክብር እቃ ነህ, እግዚአብሔር ገና ብዙ ነገር ባንተ ይሰራል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ. ክቡሩ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን 🙏❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ሁሉ ለአምላካችን።
    አሜን ሀሌ ሉያ።
    "ማሬናታ
    እድለኛ ,ጌታ ስሙ ይ ባ ረ ክ"

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት ምስክርነት ነው ጌታ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ሌላ ምን እላለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @jemo5716
    @jemo5716 11 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር እጅ አሜን እልልልልልል አለቀሥኩኝ ምን አይነት ታዳጊ እግዚአበሔር አለነ ።አንተን በተለየ የእግዚአብሔር ሥራ ገና ለሚጠፉ ትደርሣለሕ መታደግ ሊያደርግሕ የተመረጥክ ነሕ።እግዚአበሔር የአንተ አለ አይደለ ሣኦል ሣይለወጥ ጌታ እየሡሥ በደማሥቆ እንዳገኘዉ ነዉ 100% ጌታ ከአንተ ጋር ጉዳይ አለዉ።🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስደናቂ ምስክርነት ጌታ እስከዕድሜህ ፍፃሜ ድረስ ከአንተ ጋር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @MuluGetahun-b4l
    @MuluGetahun-b4l 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሞታችንን በእውነተኛ በልጁ ሂወት ሞትና ትንሳኤን በመግለጥ ያዳነን ጌታ በብርቱ የደረሰልህ የታደገህ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ
    ከአባት በላይ አባት የማይለይ እውነተኛ አባት ሰላገኘህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ ለታደገህ ጌታ መኖርና መኖር ይሁንልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Zionhill7
    @Zionhill7 10 หลายเดือนก่อน +10

    What an amaizing Testimony, I hope it brings light to those who need their Heavenly Father!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @Beth-m6i
    @Beth-m6i 9 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻህን አይደለህም ከሰማዩ የዘላለም አባትህ ከእየሱስ ጋር ነህ ህይወትህ የዘላለም አባትህ ጋር የተጣበቅህ ሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ልቤ በምስክርነትህ በጣም ነው የተነካው አንተን የጠበቅ ጌታ ለሌሎችም ይድረስ አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mekame2023
    @mekame2023 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት ምስክርነት ነው
    የ አባቴን ቸርነት ባንተ ላይ አየሁ
    እኔም ያለማዎቅ ዎራቶቼን አሰብኩና የጌታን ቸርነት መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደራራልኝ ሳስብ 😢 ምን ቃል ይገልፀዋል ዝም ብዬ አመልከዋለዉ ዝም ብዬ እዎደዋለዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይመስገን ።

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንጃ ምን እንደምል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ተባረከ እጅግ ተደጋግሞ ሊደመጥ የሚገባው ምስክርነት ነው። ለብዙዎች እንዲሰሙት አስተላልፌአለሁ። ብርክ በል

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @benrue1561
    @benrue1561 10 หลายเดือนก่อน +4

    “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”““ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤”ዮሐ 4÷23_24)
    እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ምነው ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት እስከመጨረሻው በጣም ደስ የሚል ነው ጌታ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Lidyatomas
    @Lidyatomas 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ❤ በእርግጥ የእግዚአብሔር የማዳኑን መንገድ እንዴት ወደሰዎች ጌታ እንደሚመጣ በጣም አስገርሞኛል 😮 የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ይሄ ምስክርነት አበርትቶኛል ምክንያቱም ስለ ጌታ ምንም( በፍፁም ) መስማት የማይፈልግ ባለቤት ነው ያለኝ ።እና ከምስክርነቱ እግዚአብሔር የሆነ መንገድ እንዳለው አመንኩ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @JoelGetu
    @JoelGetu 11 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ጌታ እንዴት መልካም ነው ጌታ ሰው ማድርግ የራሱ ማድርግ እንዴት ያውቅበታል አሰደናቂ ምሰክርነት ገና በዚህ ልጅ መፈሰ ቅዱሰ ይሰራበታል አሁን እንኳን ከምሰክርነቱ ለእኔ ጌታ ለጥያቄዬ መልሰ አገኝው ጌታ ዘመናቹ የተባርከ ይሁን!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @yesharegzewde
    @yesharegzewde 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ምስክርነትህ ህይወታችንን እንድንመለከት ያደርጋል ድምፁን እየሰማን ዘመኑን እንድንዋጅ ጌታ ይርዳን ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @selamawitgirma5797
    @selamawitgirma5797 11 หลายเดือนก่อน +10

    This channel reveales to me more about Jesus.God bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኡየሱስ ያድናል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምስክርነት "በህይወቴ የምፈራቸው ቀኖች ያልጸለይኩባቸውና ከህልውናው የተለየሁባቸው ቀናት" እህ ህ ህ ህ
    ታላቅ የነፍስ ስቃይ:: " ለመንፈሳዊው አለም እውር፥ዲዳ፥ደንቆሮ መሆን ነው " ውዶች በእውነት አይቅለልባችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @AmarLegess-pz2zk
    @AmarLegess-pz2zk 9 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ አገልጋይ ተባረክ ጌታን አውንም ከዚእ በላይ ውደደው እሱ ከምናወራው ከምናውቀው በላይ መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤ አንድትፀልይልኝ በጌታ ፍቅር አለምንሀለው ሰልክህን እንዴት ላግኘው

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 10 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @FisayaMh
    @FisayaMh 7 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah amen

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 10 หลายเดือนก่อน +4

    እፍፍፍ እግዚአብሔር አባት ነው እኔ ምስክር ነኝ እኔ እራሴ አለቀስኩ በምስክርነትህ ተባርከነል ተባርክ ወድማችን

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 11 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ እግዚአብሄር ወደ ሰው ህይወት ሲመጣ የራሱ ልዩ ልዩ አካሄድ አለው ሁል ጊዜ አዲስ ነው፡፡ ሰማይ ቲዩብ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁል ጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ።

  • @betty4generation
    @betty4generation 10 หลายเดือนก่อน +5

    Abi .....mnm kall yelghm tebareklnnnnn🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ይህን ቻናል እንደት እንደምወደው እየሱስ እየሱስ የሚል የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ስለሆነ፡፡ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እየሱስ እንዴት እንዳገኘህ ሀይለኖችን የተረሱትን የሚያሳድዱትን የሚፈልግ አምላክ በጣም ነው የገረመኝ ኃጢያተኛን የሚፈልግ አምላክ የት ይገኛል ለዘላለም ስሙ ይባረክ ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ። ስለምትከታተይ። ተባረኪ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow amazing testimonial! Praise God 👏 🙌 👏 🙌 👏 🙌 👏 🙌 👏 🙌 hallelujah I sm so blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Wonderful!🙌🙌🙌

  • @selamselam366
    @selamselam366 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር ሆይ ድምፅህን ሰምተን መታዘዛችን እንዴት መታደል ነው አብዛልኝ ጌታዬ ልስማህ 🙌🙌🙌ተባረኩ ሁሌም ስለምትባርኩን አገልግሎታችሁ ይስፋ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ እንዴት የተባረከ ምስክርነት ነው ።እግዚያብሄር አባቴ ነዉ ትከከል ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ በሌሊት ይሄን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከረጅም ጊዜ በኋላ ተስፋዬ እለምልሞታል ተባረክ ወንድማችን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን