It is not the right thing to do given it has no or little information about her. Unethical. Who trusts you in the future when you are doing such things.
Sebliye with all the respect. I have watched it until the end. There is nothing about Zeritu. I don't think it is respectful even to zeritu just to post her picture. It is understandable that you want traffic to your channel, but integrity goes a long way. I don't think I will trust your channel going forward. I am sure there are many viewers who felt the same. It would good to remove Zeritu's picture. I am certain that the story is not the same. Thanks @amentvethiopia
And gadegnaye ye ortodox ement teketay nat abata canser tebelew metsenanat aketat ye zeritun ayta betam metsenanat honolat geta melkam new lemen yemayebal hulu behulu tekekel yehone haleluya ❤
Abet Eysusyeeeee yalante gen endet yenoral???? ande dekika kalante menor aychalem,ande second,kalante menor mot new, Abet gen be men ken agenhegn enen hatyategnawan????? Semhe lezelalem yebarek yasarefkegn ye zelalam Erefte Eysusyeeeeeee Getayena Amlake Zemenen, Edmeyen hiweten hulu wuresew drom yante new kante new bante new!!!
Dear Amen show, I watch some of your shows. Gobez berchi. The only thing is please remove Zertu's photo not a good interpretation. I know she love her and all that but no need to post her photos just to attract people to watch the show. Her name was mentioned all the way at the end just for appreciation. You made the story look like this is all about her. Overall very nice interview. I just don't like the cover. Thank you and blessings 🙌
እግዚአብሔር ይገስፅሽ አዘጋጇ መታየት ሲያቅትሽ የዘሪቱን ፎቶ አመጣሽ ጌታ ያስባችሁ ተዋት ልጅቷን
እቺ እህቴ የኔን ሒወት የምትተርክ መሰለኝ ይገርማል እንዲህ የሚመሳሰል ሒወት የባላ በሽታ የኔ ባለቤት የታመው ቢጫዋ ወባ ቶሎ አለመደረሱ እንደኔ በጣም ገረመኝ እማንመሳሰልበት አልመውለዳችን ብቻ ነው ገና ወደፊት ስናስብ ሁሉም ባጭር ቀረ በሒወታችን ሊያልፍ ያለ ነገር ግድ ነው ያልፋል ። ጌታ መልካም ነው በስራውም ትክክል ሚስጥሩ ባይገባንም ብቻ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤❤❤
Many blessings return to you Sister
ዘሪቱ በረታች አልበረታች እያላቹ በሱዋ ፎቶ video መስራት ለኔ ልክ አይደለም:: በየዕለቱ ዘሪቱ በምን እንደምታልፍ ማን ምን ያውቅና
ሙሉውን በትእግስት ቢከታተሉ ምላሹን ያገኙታል ❤
It is not the right thing to do given it has no or little information about her. Unethical. Who trusts you in the future when you are doing such things.
I agree
Sebliye with all the respect. I have watched it until the end. There is nothing about Zeritu. I don't think it is respectful even to zeritu just to post her picture. It is understandable that you want traffic to your channel, but integrity goes a long way. I don't think I will trust your channel going forward. I am sure there are many viewers who felt the same. It would good to remove Zeritu's picture. I am certain that the story is not the same. Thanks @amentvethiopia
እንኳን ጌታ እረዳሽ እንደ እግዛብሄር ያለ ማንም የለም ማንም ክብሩን ሁሉ እርሱስ ይውሰድ
መዝሙሩ መንፈስ አለው ጌታ ይባርካችሁ❤❤
እግዚአብሔር መልካም ነዉ በርቺ
ውይ ጌታ ይባርካቹ። በጣም የሚያስተምር ጊዜ ነበር። እግዚአብሔር የሰውን የ ህይወት መንገድ ተጠቅሞ አፍ አውጥቶ ሲናገር አየሁት..እንኳን የሰጠን አኛም የኛ አይደለንም።
አሜንንንንን
ዋውውውውውው ጌታ ድንቅ ነው በእውነት😢😢😢😢
ስለ ሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን እህቴ ማረያምን እንደዚህ ተፅናንተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድንግል ልጅ!!!!!
Thanks for watching please subscribe our channel
ትንሿ ተባረኪ
እግዚአብሔር የሚያጽናና አምላክ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ።በጣም ጥሩ ጊዜ ነው የነበረው በአደባባይ ጌታን ስለእከበርሽው ጌታ ይባርክሽ
Amennn
ሐዘን ግን ከባድ ነው እግዚአብሄር ካሊፅናና እኮ ❤😢❤😢❤😢❤
❤❤
የኔህት ምስክርነትሽን አብሬ እያለቀስኩነው የሰማሁት አይዞሽ ጌታ አዋቂ ነው
አሜንንንን
አይዞሽ እህቴ ያለፍሽበት መከራ እጅጉን ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር በእርግጥም አፅናኝ አምላክ ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው:: የእውነት አፅናናኝ አምላክ ነው:: በእርግጥም እየሱስ ጌታ ነው:: ስላየሁት ነው የምፅፍው::
ያየነውን የሰማነውን እንናገራለን...
ጌታ ስሙ ይክበር ለዘለዓለም!!!
Thanks for watching please subscribe our channel
አሜንንን
የኔናት እንኳን ጌታ እረዳሽ ይህን እየሱስን ሰው ሁሉ ሳያገኝ እንዳይሞት እረፍት እኮነው
Thanks for watching
Amennn
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን ኮሜንት የሰጠሁት ፕሮግራሙን ገና እንደከፈትኩት ታሪኩን ሳልሰማ ነው ለቻናሉ ነው ማለት ነው አሁን ፕሮግራሙን መከታተል እጀምራለሁ ።
❤❤
ገኒ ደስብሎኛል እንኮን ጌታ እረዳሽ እንኮን ከዚውስጥ ጌታ አወጣሽ እግዚያብሔር ሉአላዊ ነው ❤❤❤❤❤
አሁንም በደንብ ከዚ ክፉ ሀዘን መውጣት ይሁንልሽ ገንየ❤❤❤❤❤ ገንየ የእጅሽ ሰራ ይግነን ልሽ🎉🎉🎉🎉
አሜንንንን❤❤❤❤
ይህንን የምትመለከቱ ሁሉ የጌታ ምህረትና አብሮነት በቤታችሁ ይሁን ። እህታችንን ያበረታ ጌታ እናንተንም ያበርታችሁ; ፡፡ በዘመናችሁ ሁሉ ምህረቱ ይከተላችሁ "" አሜን ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አንቺም ተባረኪ ሰብልዬ
ኢየሱስ ጌታ ነው
God is our provider! I’ve learned so many lessons from your testimony. Stay blessed sister!
Thanks for watching please subscribe our channel
አሜንንንን
Geta kibrun tekllo ywused tebareku
Bichawun memrat yemifelg abat ybarek
Thanks for watching please subscribe our channel
እንኳን ጌታ ረዳሽ❤❤❤
አሜንንን
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ
አሜንንንን
እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል ፀጋውን ያብዛልሽ
Thanks for watching please subscribe to our channel
አሜንንን
Wow betam desyemil koyita new ye libsachu negr yegermal❤🎉
what a so sweet soul is she, geta yibarkish
Thanks for watching
አሜንንንንን
አሜንንንንን
Amazing testimony❤
❤
ገነዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤ከሀዋርያት ስራ ቤተስብኝ ነኝ ❤
አሜንንንን እህት አለሜ❤
እሚወዱትን ማጣት የደረሰበት ያውቀዋል የኔ እህት እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅ
አሜንንን❤
ፈጣሪ መፆናናትን አብዝቶ የሰጥሽ
Thanks for watching please subscribe our channel
Amen Tebareku 🎉🎉
እንከኳን አደረሰቹ❤
Uf, i feel her pain. God be with sister 🙏
አሜንንንን
ገንዬ ጠንካራነሽ
❤❤❤❤
Amen
Thanks for watching
እንኳን ጌታ አበረታሽ እንኳን እድሜ ተጨመረልሽ እህቴ እግዚአብሔር አባት ሆኖ ማሳደግ ያውቅበታል በርች
Thanks for watching
ወባ የአባቴ ገዳይ ነው የራሴን ታሪክ የምሰማ ነው የመሰለኝ
ከዚህ ስሜት ፈጥነሽ መዉጣት አለብሽ፣ያ ካልሆነ የእግዘብሔርን ፀጋና መፅናናት ልትለማመጅ አትችይም።
መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ነዉ የሚወደዉ።ሰይጣን ደግሞ ሀዘንን ነዉ የሚጨምረዉ።
Thanks for watching please subscribe our channel
❤❤❤❤
And gadegnaye ye ortodox ement teketay nat abata canser tebelew metsenanat aketat ye zeritun ayta betam metsenanat honolat geta melkam new lemen yemayebal hulu behulu tekekel yehone haleluya ❤
Thanks for watching please subscribe our channel
Abet Eysusyeeeee yalante gen endet yenoral???? ande dekika kalante menor aychalem,ande second,kalante menor mot new, Abet gen be men ken agenhegn enen hatyategnawan????? Semhe lezelalem yebarek yasarefkegn ye zelalam Erefte Eysusyeeeeeee Getayena Amlake Zemenen, Edmeyen hiweten hulu wuresew drom yante new kante new bante new!!!
ለምን የዘርቱ ከበደ ፎቶ ግን ለምን ይሆን?
ሙሉውን ይከታተሉት ምላሹን ያገኙታል
እንደኔ Amen Tvን የሚወድ ማን ነው ?
Thanks for watching
ወደ ሱስ ገባሁ ስትል ??አቋርጨ
በመሀል የጥላሁን ጎአን መዝሙር ማዳመጥ ጀመርኩ::
👉👉(አስበኝ (አምላኬ የሚለው ዝማሬው
👉👉እያሳቀቀ ይውስዳል ውሃ እያሳቀቀ :;:::::::::::::
👉👉አስበኝ አምላኬ ይመለስ ሂወቴ::...:::::
እነኳን ፊትሽን ወደ አምላክሽ መለሽ
🙏🙏🙏🙏
Thanks for watching please subscribe our channel
አሜንንንን
Menefesawi channel hono weshete ayamerebeteme lemene ye zeritu foto post tederege? nwere nwe
duftee dmoo malidhaa..
❤❤❤❤
Amen Amen 🙏
Thanks for watching
ልክ እንደኔ የልጆቼ አባት አንቀባሮ የሚያኖረኝ
Thanks for watching
❤❤❤❤❤👏👏👏👏🎉🎉🎉
Thanks for watching
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ኡፍፍፍፍፍ
Thanks for watching please subscribe our channel
sorryyy🙏🙏
Dear Amen show, I watch some of your shows. Gobez berchi. The only thing is please remove Zertu's photo not a good interpretation. I know she love her and all that but no need to post her photos just to attract people to watch the show. Her name was mentioned all the way at the end just for appreciation. You made the story look like this is all about her. Overall very nice interview. I just don't like the cover. Thank you and blessings 🙌
ከዘሪቱ ጋር ምን ያገናኘዋል ?
Ye zeritun photos leview bilesh ayidebirishim? alisemawishim sorry
ግን የዘሪቱ ፎቶዋን ያደረግሽዉ ሠዉ እንዲጓጓ አለ አይደለ በቃ ሠዉ እንዲመለከት ነዉ።ግን ዘሪቱን የማትተዋት።በቃ የልጅና የባል ሞት አንድ አይደለም ባል ቢሞት ሌላ ይተረካል ደግሞም ወንድ አለ በአባታቸዉ የተተካ ብላለች ልጅ ቢሞት ግን በልጅ ሞት ልጅ አይተካም ማለቴ ከባድ ነዉ ሌላ ልጅ ቢተካም የልጅ ሞት ከባድ ነዉ። በመቀጠል የዘሪቱን ፎቶዋን አንሽ በቃት ያን የመሠለ ልጇን አጥታ እግዚአብሔር ልቧን ባይደግፉትም ቀላል አልነበረም። ።
If you have little Patience you find out why we mention her
ጥሩ ሰዉ አይበረክትም
Thanks for watching
ትገርማላችሁ በሰው ፎቶ ትነግዳላችሁ እኔማ ይቅርብኝ የናንተ ሚዲያ ሰብለ አከብርሺ ነበር ዛሬ ግን ቀለልሺብኝ በሰው ፎቶ መነገድ ቻው
እህታችን ሰላም ላንቺ ይሁን ትንሽ ትእግስት ቢኖርሽና ሙሉውን ብትከታተዩ ምላሽ ትገኚያለሽ
I am saying this with so much respect.But you don't need to post anybody's picture. You're seeking for views for the things you don't work for.
ይህንን የምትመለከቱ ሁሉ የጌታ ምህረትና አብሮነት በቤታችሁ ይሁን ። እህታችንን ያበረታ ጌታ እናንተንም ያበርታችሁ; ፡፡ በዘመናችሁ ሁሉ ምህረቱ ይከተላችሁ "" አሜን ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አሜን አሜን አሜን ተበረኪ እንወድሽሌን ❤❤❤❤❤
Amen amen ❤
❤❤❤
Thanks for watching
ይህንን የምትመለከቱ ሁሉ የጌታ ምህረትና አብሮነት በቤታችሁ ይሁን ። እህታችንን ያበረታ ጌታ እናንተንም ያበርታችሁ; ፡፡ በዘመናችሁ ሁሉ ምህረቱ ይከተላችሁ "" አሜን ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
❤❤❤
ይህንን የምትመለከቱ ሁሉ የጌታ ምህረትና አብሮነት በቤታችሁ ይሁን ። እህታችንን ያበረታ ጌታ እናንተንም ያበርታችሁ; ፡፡ በዘመናችሁ ሁሉ ምህረቱ ይከተላችሁ "" አሜን ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ለምን የዘሪቱን ታሪክና ለፕሮግራሙ ማድመቂያ ያቀረብሻት ዘሪቱን?