ትእግስት ጨለማን ያሸንፋል| Which is REALLY Better for You? |ለምንድን ነው እምኖረው? ||Amen TV|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጌላዊው ያሬድ ጠልቅ የእግዚአብሔር ቃል ያለው በኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር ልዩ አረጎ የሰጠን ስጦታችን ነዉ እንወዳለን ሱራፌልንም እንዲሁ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  9 วันที่ผ่านมา

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wow, what an interview ❤ full of knowledgeable. Thank you!

  • @ZewdneshAlemayehu-g8z
    @ZewdneshAlemayehu-g8z 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሱርዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 วันที่ผ่านมา

    It’s interesting

  • @Holiness4God496
    @Holiness4God496 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብልዬ ጌታ ይባርክሽ ብዙ ስራ የሰሩ ነገር ግን የተደበቁ እንደ ሱሬ ያሉ ሰዎችን በሚድያ ስላቀረብሽልን🙏 ሱሬ እምቅ እውቀት; ልምድና መንፈሳዊ ብስለት ያለህ ሰው ነህና መፅሐፍ ፅፈህ ብታበረክትልን ትውልድ ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ በተለይ የስራ ባህላችንን በተመለከተ። የጀመርከው ሚኒስትሪም እጅግ በጣም ጥሩ ነውና በርታልን ተባረክ🙏

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጌላዊ ያሬድን ስለምወደው ብቻ አንተን ሳላውቅህ ሰማሁህ።ግን ሩህሩህ ፊት ያለህ ንፁህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የተወደድክ ወንድም ሱራፌል።

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 9 วันที่ผ่านมา +1

    Gladly will participate and will take part in the platform. Keep pushing!

  • @mercyamen8304
    @mercyamen8304 9 วันที่ผ่านมา +1

    Be blessed!!

  • @TemesgenRetebo
    @TemesgenRetebo 9 วันที่ผ่านมา +1

    Sure Great job well done

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 9 วันที่ผ่านมา

    Geta ዘመንህን ይባርክ

  • @mercyamen8304
    @mercyamen8304 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amen. Amen, yinegal endecheleme ayiketilem

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  9 วันที่ผ่านมา

      Thanks for watching please subscrib our channel

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል በብዙ ነገር ከወንጌላዊይ ያሬድ ጋር መንታ ነው የማመስሉት::

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ግን ለምን አታቅርቡም ሰብልዬ