“Relationship ከውጭ ሳይሆን ከራስ የሚመነጭ ነው” እራስን የመግዛት ጉዞ ከሮን ማሞ ጋር | ክፍል 12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @vidapositiva9684
    @vidapositiva9684 13 วันที่ผ่านมา +40

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እኔ ምን እያረክ እንደሆነ ሙሉ ለሙሉ የተረዳውህ ይመስለኛል you're living christ like life my brother.. As a mother I'm trying to do what you're doing but its sooo hard that's why I appreciate you so much.. I'm an Orthodox Christian and the more I know God the more I want to serve my family.. All the 'love and respect' we wish to get from people God gives us freely without any return. But our return for his amazing love should be loving and serving others without expecting returns እግዚአብሔር የምታደርገውን ይይልህ💙🙏

    • @kidistfikad6240
      @kidistfikad6240 13 วันที่ผ่านมา +2

      Your understanding and insight of serving is amazing! It’s not easy but there is always a reward at the end. May God give you the grace and strength. Keep going👏🏾👏🏾👏🏾

    • @dinanohe101
      @dinanohe101 12 วันที่ผ่านมา

      Hi TG I would like to contact you directly.is there any email or phone number do you have I can contact you ?

  • @rahel236
    @rahel236 10 วันที่ผ่านมา +8

    ፓስተር ሮን የኖረውን ህይወት ስለሚያስተምር የሰውን ውስጥ ይነካል
    አባትነትን ሲገልጽ በምሳሌ ሲያስረዳ በእግዚአብሔርን በአባትነቱም እንድናውቀው እንድንቀርበው እንድንመካበት ያደርጋል
    ተባረክ!!!!

  • @Hiwi1
    @Hiwi1 3 วันที่ผ่านมา

    Paster Ron u r amazing! I am so proud እኔ ህያው ምስክር ነኝ ይህው አንተ አስተምረህ ድረኽን አመታቶችን አስቆጥረናል ጌታ ስሙ ይክበር በልጅ አስተዳደግ ደግሞ በቃ የኔን የምታወራ ነው የመሰለኝ እኔ ትንሽ በመስራት ለልጅ ብዙ ግዜ በመስጠት አምናለሁ ደግሞም እያደረኩት ነው i hope i have to share my life style too as we all as a parent we need to apply what all paster says it seems difficult but trust me once u start practice it its easy. በተጨማሪ እኔ ለልጆቼ የምላቸው u can talk to me as a friend that time they will tell me everything as i am now afriend i dont judge even if they told me something that shocking me i listen lough but i will keep in my heart what they said and wait until good time to discusse i am a happy mum and my kids too . i hope i will share my experience...God bless u Paster

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 14 วันที่ผ่านมา +7

    ፓስተር ሮን ልዬ ሰው ያንተ መረዳት ልዬ ነው ሁሉ ወደዚ መረዳት በደረስን በተልይ አባት❤🙏

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል በተልይ ውጭሀገር ስናሳድጋቸው ታዘን ዝቅ ብለን ነው ስሜቱን ስላጋራክልን ለሌሎቹ እናመሰግናለን :: በተጨማሪ ጥላቻ ያልከው ነገር በጣም ትልቅ ነገር ነው በእውነት በተቻለን መጠን ጥላቻን አለማስተማር ምነኛ ትልቅነት ነው ነው ::

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 13 วันที่ผ่านมา +7

    ቲጂዬ በጣም አስተማሪ ነው የኔ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 4 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ምርጥ ውይይት ነበር በጣም ግልጽ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ!
    ቲጂዬ እንዲህ አይነት ጥሩ ሰው ስላስተዋወቅሸን እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @fitsumkidanemariam364
    @fitsumkidanemariam364 14 วันที่ผ่านมา +4

    Pastor Aron amazing man of God Stay blessed Tanxs 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 13 วันที่ผ่านมา +6

    ደግሜ ደጋግሜ ለመረዳት ሞከርኩ መንገዱ ቢለያይም ለልጆቼ እየታዘዝኳቸው መታዘዝን አልምጃቸዋለሁ።❤🎉

  • @JordanAyele-v5f
    @JordanAyele-v5f 13 วันที่ผ่านมา +1

    የሴትም የወንድም አመለካከት እንዲህ mold መሆን አለበት ለመስጠት መግባት ሀላፌነትን ባግባባብ መወጣት ነው ያለብን ጌታ ያብዛልህ❤

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 11 วันที่ผ่านมา

    የምንሰጠው ፍቅር ለተቀባዩ ብቻ ሳይሆን ለምንሰጠውም ደስታ ነው ትዳር ክቡር ነው እግዚአብሔር ትዳርን ያስቀመጠበት ከፍታ እጀግ ድንቅ ነው ብዙ ተምሪያለሁ ከዚህ ቃለ መጠይቅ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆችን አብሮ ማሳደግ ያልክው እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 13 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ። በርች ። ለወደፊት በትዳር ዙሪያ ለሚያማክሩ ፣ ለሚያስተምሩ ፣ የተለያየ እምነት ተከታይ መምህራን ፣ ባለሙያዎች የማቅረብ ዕቅድ ያለሽ ይመስላል ። ጥሩ ነው በርችልን።

  • @bezawitgeremew4873
    @bezawitgeremew4873 7 วันที่ผ่านมา

    This your time to shine out for the world Pastoryea blessed 🙏

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 13 วันที่ผ่านมา +2

    Wow what a lesson thanks 🙏

  • @Enat-y2b
    @Enat-y2b 13 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you so much
    I wish if I knew this before

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 13 วันที่ผ่านมา +2

    You are a champion wow what a wisdom I really I admire you your patience 🎉 Keep it Tegeye God bless you as usually you are a winner 🙏

  • @GemechisIsrael
    @GemechisIsrael 13 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ሮን የሚገርም የእግዚአብሄር ሰዉ እየተጠቀምን ነዉ በእንተ ባለዉ ፀጋ

  • @fikerselam6049
    @fikerselam6049 10 วันที่ผ่านมา +4

    ፓስተር ሮን የሚናገረው ያጠናውን ሳይሆን የኖረበትን እውነተኛ ነገር ነው

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 9 วันที่ผ่านมา

    This is Amazing discussion we learn a lot thank you so much keep it up thank you so much both❤❤🎉🎉

  • @berkinshetekle2382
    @berkinshetekle2382 13 วันที่ผ่านมา +2

    wow ተባረክ ባሎች ሁሉ ይረዱ

  • @AidaMaaza
    @AidaMaaza 9 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you thank you

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you betam wesagn timhirt…tiru eyita new yetemarkubet!

  • @fikirtebirhanu7963
    @fikirtebirhanu7963 วันที่ผ่านมา

    Gobeze abat endet endawededkuh asetemerahegnal tnks

  • @abiotdebebe4653
    @abiotdebebe4653 6 วันที่ผ่านมา

    God bless you guys!

  • @rahel236
    @rahel236 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነበር

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርቱ

  • @mesayabreham6442
    @mesayabreham6442 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወጣ ያለሰው ይመቸኛል፣ ይመችህ፣ የራሴን ሀሳብ ማደምጥ ነው የመሰለኝ❤

  • @7777382
    @7777382 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህም ማስተዋሉ ከፍ ያለ ሰው ኣለ?
    የራሴን ድካም ሳይደብቁ
    ምአናገር
    የውሳኔን ሓይል
    እናመሰግናለን ስለ ድንቅ ቃለ መጠይቅ❤❤

  • @ZelalemHylemariam-yf5rh
    @ZelalemHylemariam-yf5rh 10 วันที่ผ่านมา +1

    Love Pastor Ron! ❤️❤️I love your honesty. Your insight about marriage and raising kids is exceptional. I specially like the wisdom you share about the principles of sowing a seed and harvest. You are blessed!

  • @Mamite926
    @Mamite926 13 วันที่ผ่านมา +2

    Happy wife happy life my dear.

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 13 วันที่ผ่านมา +5

    መልካም አባት ጥሩ ትምህርት ልጆቹን መምራት የሚችል ትልቁን ትውልድ የሚሰራ ከፍ ያለ አራያ መሆን 👍

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy 8 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥህ

  • @tselothanatube-lifestudy9250
    @tselothanatube-lifestudy9250 12 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @tedlaabayneh4989
    @tedlaabayneh4989 4 วันที่ผ่านมา

    ያሳለፍካቸው የትዳር ህይወት አስተማሪ ነው ጥሩም ነው ነገርግን በትዳር የኖርከው እመታቶች አይፋረሱም ወይ በመጀመሪያ 27 ዓመት አልክ በመጨረሻ ደግሞ 22 ዓመት አልክ የትኛውን ልመን ስለዚህ ታሪኩ በማንኛውም የሰዎች ህይወት ያለና የሚኖር ነው ይቀጥላል የዘመኑን ላንተ ትቸዋለው

  • @EmebetChekol
    @EmebetChekol 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትጂ እባክሽ ስቃይ ላይ ያለውት፥የከፈ ሁኔታ ውስጥ ላገኝሽ አልቻልኩም የስነ ልቦና ቴራፒ ያስፈልገኛል። እንዴት ላግኝሽ እባክሽ።

  • @imh360
    @imh360 14 วันที่ผ่านมา +6

    TG I doubt you completely agree with this guy is saying. Maybe you should choose your guests carefully. Your show is not just like any TH-camr.
    Thank you for what you do!!

    • @Sassy387
      @Sassy387 14 วันที่ผ่านมา

      I hear you. The guest goes a little extra on service to family, I think it's different to serve your partner and to serve your kids.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 12 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ተምሪአለሁኝ በጣም አመስግናችሁለሁኝ!

  • @mhrtabbeyene3627
    @mhrtabbeyene3627 11 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርትራዊ ነኜ ኣመሰግናለው

  • @HewanGenet
    @HewanGenet 14 วันที่ผ่านมา

    Yene wud tgya betam eyflkuse nw bemen endmgeges gen alwkume ebakes tebabrge

  • @FevenWarqe-hv1xi
    @FevenWarqe-hv1xi 13 วันที่ผ่านมา

    Tg class secharese anchigare mamtate alabegn alchalkum geta baynore truma kabade nawe

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 14 วันที่ผ่านมา

    Tigiye betam new miwedish ❤

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 12 วันที่ผ่านมา

    I believe life is give and take other wise it’s not going to be balanced

  • @BetelhemGelana-k9b
    @BetelhemGelana-k9b 5 วันที่ผ่านมา

    Ereee endet lagigshii tijiyee

  • @hawariyawbirhanu3847
    @hawariyawbirhanu3847 7 วันที่ผ่านมา

    Pastor ትዳርን በተመለከተ ያለህ መረዳት ይገርመኛል። ልክ እየሱስ ስለ ትዳር ካስተማረ በኋላ ደቀመዛሙርት ማግባት ምን ያደርጋል እንዳሉት የአንተም መረዳት እንደዛው ነው። የትዳርን እዉነተኛ ዓላማ ተረድተህ ስለምትኖር እናም ስለምታስተምረን እናመሰግናለን።

  • @4babyo
    @4babyo 13 วันที่ผ่านมา

    Enamsgenalen❤

  • @Sassy387
    @Sassy387 13 วันที่ผ่านมา +3

    I don't think Tg agrees with kids being the friend of the parent.

  • @SelamBerhanuTadele
    @SelamBerhanuTadele 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tg እንዴት ነሽ ? አድረሻችሁን ፈልጌ ነበር?

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 14 วันที่ผ่านมา +4

    I am the first ❤

  • @RoMI-b9q
    @RoMI-b9q 8 วันที่ผ่านมา

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 9 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ ፍልቅልቅ ፈገግታሽ እራሱ ቴራፒ ነው በነገርሽሁሉ ተከናወኝ ❤

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 12 วันที่ผ่านมา

    How can I contact TG

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤Eritrean

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ቲጂ ቀላል አይመስለኝም እያልሽ ታካብጃለሽ!!

  • @BeriAberash
    @BeriAberash 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 14 วันที่ผ่านมา

    ጂጂዬ ❤

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 13 วันที่ผ่านมา

    Tigeya malkam set ka ewekate gar dase yelaleee

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 13 วันที่ผ่านมา +1

    The child ordering is unexceptable, this is not only about the culture. It’s sad he has to bend this much to keep the marriage. It’s good idea to think that you’re serving but for your child to order you is not right at all.

  • @adman492
    @adman492 13 วันที่ผ่านมา +8

    ለሚስትህ ያለህን አክብሮት ወድጄዋለሁ ነገር ግን ሚስትህን ሳስባት ቆንጆ በመሆኗ የምትመካ ከእውቀት ነፃ የሆነች ሀይለኛ ሴት ትመስለኛለች በዚህ ዘመን የበዙት ሚስቶች የባልን ስፍራ በመውሰድ እና በማሽቆጥቆጥ ራስ ለመሆን የሚጥሩ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰውን የማያፍሩ ናቸው በብዙ ሀሳብህ ብስማማም ራስ መሪ ልሁን የምትል ለሰይጣን ሩብ ጉዳይ የሆነ ባህሪ ያላትን ሴት አንተ በምትለው ልክ ማምለክ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም መመለክ እና መፈራት የተገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው ለጥቂት ያውም እስከ ሞት ድረስ ለሆነች ደካማ ፍጡር እንዲህ መበርገግ ጥሩ አይደለም ሚስቶች ሆይ ባሎቻችሁን ማክበር ተማሩ ወደናችሁ ንግስት አድርገናችሁ መኖር ከፈለጋችሁ አለበለዚያ በገዛ እጃችሁ ቤታችሁን ታፈርሳላችሁ 😮

    • @ashenafieshete4440
      @ashenafieshete4440 13 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ ጥሩ ብለሀል አንተ ቀደምከኝ እኔም እንደዚህ ሰውዬ በማድረግ ትዳሬን ለማቆየት ሞክሬ ነበረ ነገር ግን አንተ እንዳለከው ሴት ልጅን ስታከብራት ካላከበረችህ ስትወዳት ካልወደድችህ ስትታዘዛት ካልታዘዘች ዋጋ የለውም እኔም እንደዚማ ከሆነ ብዬ ከተፋታው 5 አመት ሆነኝ

    • @ashenafieshete4440
      @ashenafieshete4440 13 วันที่ผ่านมา +2

      አንተ የሰጣሀትን ያህል እሷስ ምላሿ ተመጣጣኝ ካልሆነ እና ሴት ልጅን ማክበርና መንከባከብ ብቻ ሳይሆን እነሱም እንደ ወንድ በሚስታቸው መከበር እና እንክብካቤ ማግኘት እናዳለባቸውም ብታሳውቃቸውም ጥሩ ነው

    • @higelegesa7455
      @higelegesa7455 12 วันที่ผ่านมา +2

      Nope brother; yaw ye mistun nger erswa mistu endetawera sele tewelat enji she is the most humble mom nech….

    • @helinatadesse176
      @helinatadesse176 10 วันที่ผ่านมา +1

      ስለማታውቀው ሰው እንዲህ መዘብዘብ ምን ይሉታል?? ወይ ድፍረት!!

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 9 วันที่ผ่านมา

      አፍ ስላለህ ብቻ ማዉራት ነዉር ነዉ አንተ አስተሳሰብህ ያረጀ ያፈጀ ዘመን ላይ ነዉ ያለኸው አሁን 2025 ላይ ነን ዲክታተር ነገር ነህ ይብላኝ ላገባሀት።

  • @RichKiros
    @RichKiros 13 วันที่ผ่านมา +1

    tg plss erjign

  • @TeshomemelakuMelaku
    @TeshomemelakuMelaku 12 วันที่ผ่านมา

    የቲጂን አድራሻ የሚያቅ 🙏🙏

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 14 วันที่ผ่านมา +1

    Emama zenash chemeruwal...helem fechi 1000geba😂

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 13 วันที่ผ่านมา +1

    ብለሽ ብለሽ- መናፍቅ ማምጣት ጀመርሽ?

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 13 วันที่ผ่านมา

      ወረኛ

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 13 วันที่ผ่านมา +3

      @ Blueberrykear .just take his lessons not his religion 😢😢

    • @adman492
      @adman492 13 วันที่ผ่านมา

      @@Blueberrykear
      መናፍቅ ማለት ማርያምን መላእክትን የሚያመልክ ገድል እና ገደል የማይለይ ማለት ነው አይደል?

    • @hassetdino7413
      @hassetdino7413 12 วันที่ผ่านมา

      ምህረት ይብዛልሽ/ህ መጽሀፍ ቅዱስ ን አንብብ.

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 11 วันที่ผ่านมา +2

      ሰውን በሰውነቱ ማክበር አለብሸ የሀይማኖት ጉዳይ ሌላ ነው ከዚህ ሰው የሚጠቅምሸን መውሰድ ብልህነት ነው ሙሉ ቃለ መጠይቁ እጀግ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ የሚያስቀና የህይወት ተሞኩሮ ነው ያለው እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ቢሰብክ አላዳምጠውም ይሄ አለማዊ መድረክ ነው ምን ችግር አለ ከሰዎች ጥሩ ጎናቸውን ወስደን ብንጠቀምበት

  • @masreshafekadu4500
    @masreshafekadu4500 9 วันที่ผ่านมา

    የሴትም የወንድም አመለካከት እንዲህ mold መሆን አለበት ለመስጠት መግባት ሀላፌነትን ባግባባብ መወጣት ነው ያለብን ጌታ ያብዛልህ❤

  • @israelbiramo3560
    @israelbiramo3560 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @kibreabsamuel237
    @kibreabsamuel237 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 13 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️

  • @HirutMitiku-sj4xh
    @HirutMitiku-sj4xh 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤