ከኦርቶ*ዶክስ የወጣሁበት 3መሠረታዊ ምክኒያቶች | ተሀዲሶዎችን እሰልል ነበር ፣ ለሀይማኖቴ ምንም እሆን ነበር ዲያቆን ብርሃኑ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025
  • SUBSCRIBE | LIKE | COMMEN ስለክ: +251988022220 | +251912408756 ‪@Abraham_M7_Media‬ ‪@AsterAbebeOfficial‬ ‪@Berhantube52‬ ‪@Encounter_‬ ‪@BereketTesfayeOffical‬ ‪@meskeremgetu586‬ ‪@fenanbefkadu4276‬
    Support our Ministry: CBE: 1000096497068 Abraham Mamecha
    WhatsApp / Telegram: +251988022220 | +251912408756
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

ความคิดเห็น • 227

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  วันที่ผ่านมา +37

    ወገኖች ቪዲዮውን Like, Comment, Share በማድረግ አድርሱልን። ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ🙏🏾❤️

  • @sebsebieabera9089
    @sebsebieabera9089 วันที่ผ่านมา +34

    ተረጋግተህ ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው::
    ጌታ ይባርክህ::

  • @Emawayeshali
    @Emawayeshali วันที่ผ่านมา +25

    ብሬ ተባረክ ከዚህ ኢንተረቪ ብዙ ተምሬያለው በእውነት መላእክት ከአደጋ እንጂ ከዘላለም ሞት አያድኑም የሚለው ከአደጋ ራሱ ጌታ ሲያዛቸው ነው ሲልካቸው ነው ሊታደጉ የሚችሉት ተባረክ

  • @teshaleeticha8416
    @teshaleeticha8416 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በእኔ የሚያምን ከሆዱ የህይወት ውኃ ምንጭ ይፈልቃል። ለብዙዎች የሚተርፍ ።አሜን ለኦርቶዶክስ ተሀድሶ ይሆናል።የኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።ተባርከሀል ለበረከት ሁን።ጌታ ይመስገን ድንቅ ጌታ ኦ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን አከበርከው አመሰግንሃለሁ ።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @Josephmele-e5
    @Josephmele-e5 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ብሬ ወንድማችን ድንቅ የህይወት ምስክርነት ህን ስላካፈልከን ተባረክ። እራስህን ሳይሆን ጌታን በህይወትህ እና በምስክርነትህ ታተልቃለህ እና ብሩክ ነህ። በቤ ክርስቲያን ብዙ የምትሰራው አለህ።

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ วันที่ผ่านมา +30

    አብርሽ ዲያቆን አግዛቸዉንም ጋብዝልን እኔ ባደኩበት ከተማ በጣም ተወዳጅ ዲያቆን እና የወንጌል አገልጋይ ነበረ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  วันที่ผ่านมา +10

      እሺ እጋብዛለሁኝ🙏🏾❤️

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@Abraham_M7_Media 🙏🏾❤️

  • @Shuraisrael
    @Shuraisrael วันที่ผ่านมา +18

    ጌታ ይክበር ሁላችንንም እንዲ ካለው ነገር ይስመለጠን ብሬ እኔም እንዳንተ ነበር ምጠይቀው መጨረሻላይ እራሱ በራልኝ ሰለሆነልን ነገር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ምስክርነት ብቻ ማለት ይከብደኛል ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ ብርዬ በአንተ ስለምማር ደግሞ በጣም እድለኛ ነኝ😊 አብርሽም ተባረክ በርቱልን ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @habneway536
    @habneway536 วันที่ผ่านมา +14

    ፀጋ ይብዛልህ ብርዬ ጌታ የሰጠን ስጦታችን ነህ ተባረክ

  • @AdanechGutama
    @AdanechGutama 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ብርዬ በብዙ በረከት ተባረክ ይብዛልክ እንኳንም የጌታ ሆነክ ስለእርሱ ለማውራት እየሱስ አበቃህ ክብር ለእርሱ ይሆን❤😊

  • @HilenMantefardo
    @HilenMantefardo วันที่ผ่านมา +14

    ብርዬ የኔ መምህር ጌታ ኢዬሱስ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እዉነት የምገለጥበት ጊዜ ስለሆነ እግዚአብሔር የመዳንን ጊዜ ለአለም እያፋጠነ ነዉ❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤️❤️🙏🏾

  • @ZewdyeTamru
    @ZewdyeTamru 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምምህርዬ ስታስተምርም ስታስረዳንም እርጋታህ ደስይላል ጸጋው ይብዛልህ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ታድለህ ወንድሜ ጌታ የማዳን ጥሪው ሁሉ አስደናቂ ነው እኔም ቀስ በቀስ ውስጤ የተሞላውን ውሸት በቃሉ እውነት ነቃቅሎ ያወጣልኝ ጌታ እድሉን ቢሰጠኝና ብመሰክር ደስ ይለኛል

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      🙏🏾🙏🏾❤️

  • @selameshetu6952
    @selameshetu6952 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የጌታ እውቀት ባህሪ ሽታው ያለብህ እስከመጨረሻው ፀጋን ያብዛልህ!!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ደስ ያልከኝ ጌታ አስመልጦሃል

  • @degefuililo
    @degefuililo วันที่ผ่านมา +10

    ብሬ ተባረክ አንተ በሚታስተምረው ትምህርት በብዙ ተለወጫለሁ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤

  • @miheretleta2815
    @miheretleta2815 วันที่ผ่านมา +12

    እግዛብህር ይባርክ ቤዝ ምሰክርነት ብዙዎች
    ይድናሉ
    ፃጋውን ይጨምርልህ ❤

  • @henokghrmay4658
    @henokghrmay4658 วันที่ผ่านมา +11

    ድንቅ ምስክርነት ተባረኩልኝ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የጌታ አብሮነት በእርጋታው ውስጥ ይመሰክራል ;በዚህ ላለቀ ጨለማ ዘመን ዋናህን ይዘሃል ::: 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እናመሰግለን❤️❤️🙏🏾

  • @bekelechassefa8243
    @bekelechassefa8243 วันที่ผ่านมา +12

    ብሬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ያብዛልህ አስተማሪዬ ስለሆንኩ ኮራሁብህ

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte723 วันที่ผ่านมา +13

    ብሬ የምወድህ ተባረክ😍😍ወንድም አብርሽም ተባረክ😊

  • @Merameron
    @Merameron 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በጣም የሚገርም ነዉ ያካፈልከን ። ሁሉም እንዳተ ቢረዱት ቢያዉቁት
    ኦርቶዶክስ ባዶዋን ትቀር ነበር። ወንጌል በምድራችን በተሰበከ ነበር ።ምህረት ለኦርቶዶክስ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

    • @selameshetu6952
      @selameshetu6952 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጌታ ክብር ትሞላ እሚለው ይሻላል ባዶ ከሚለው

    • @NebiyouTesfaye-i9w
      @NebiyouTesfaye-i9w 30 นาทีที่ผ่านมา

      የአስተዋይ ሰው ንግግር ነው የተናገርሽው​@@selameshetu6952

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 วันที่ผ่านมา +21

    ጌታ እየሱስ በእርግጥ የኦርቶዶክስ ቤተ ምኩራብን እየጎበኘ ነዉ።

  • @Alem-b9p
    @Alem-b9p วันที่ผ่านมา +13

    ብሬ የተባረከ ወንድማችን አንተ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 วันที่ผ่านมา +12

    አብርሺ ጌታ ይባረክ
    ጌታ ከሃይማኖት እስራት ፋቶክ እንድህ ስላ ሆንክ ውንድሜ ጌታ አሁም ፅጋ ያብዛልህ

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 วันที่ผ่านมา +14

    ብሬ አብርሽ ጸጋ ይብዛላቹህ ተባረኩ!!!

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ! ዘመንህ ይለምልም ኣሜን
    👇

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @tigisttsegaye1658
    @tigisttsegaye1658 วันที่ผ่านมา +8

    ብርዬ አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል አንዱም መሬት አይወድቅም የሰውን ህይወት ይለውጣል ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንደበትህን አሁንም በቃሉ ሙላት ይሙላልህ ካለህ ፀጋ በላይ ይጨመርልህ ከዚህ በላይ ለመንግስቱ ሰራተኛ ያድርግህ ባንተ ብዙ ተጠቅመናል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዘመንህን ሁሉ የጌታ ይክብሩ መገለጫ ሆነህ ቅር እድሜህ በቤቱ ይለቅ ወብድሜ❤❤❤❤❤❤ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @GenetTegen
    @GenetTegen 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጌታ እየሱስ አንተ እኮ ያው አንተነህ ወንድሜ ብርሽዬ የተወደዱክ የአባቴ ልጂ ተከናወን ተባረክኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ይብዛልህ በጣም ድስ ይላል እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ ወንድሜ አሜን አሜን ክብር ሁሉ ተጠቅሎ ለአምላካችን ይሁን❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ አብርሽ ተባረክ ❤❤❤❤ወንድሜ ብረሀኑ ፀጋ ይብዛልህ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ እኔም ከዛ ጨለማ ነው ጌታ ያወጣኝ ሌሎችንም ጌታ ይርዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም የተወለድክበት አካባቢ የመዳን ነፀብራቅ ያርግህ አሁንም ክርስቶስ በአንተ ይታይ ይክበር

  • @MulunshAwano
    @MulunshAwano 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ላስተዋሉት ማምለጥ ይሆናል።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @Ashenafi-ek7hu
    @Ashenafi-ek7hu วันที่ผ่านมา +10

    God bless you I like your way of talking and teaching

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንዴ ብሬ በጣም ጠፍታ ነበረ እንኳን በደና መጠክህ ትምረትህን እካታተል ነበረ ተባረክ ብሬ❤❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @AmenBalem-xg7fw
    @AmenBalem-xg7fw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ መምህር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ምስክርነት ነው ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ❤❤❤❤❤

  • @AdnanAdnan-c6l6p
    @AdnanAdnan-c6l6p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይክበር ❤❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት መሻት ነው ወንድሜ ደስ ትላለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በእውነት ለእኔመ የበራልኝ በወንድም ታያቸው በደብረማርቆስ አሠማካኝነት አብምማ ማርያም ዲያቆን በገበርሁበት በ1978አመተምህረት ነበርጌታያገኝ ጌታ ይክበር

  • @AbezashAbez-m7e
    @AbezashAbez-m7e 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውንድም ብሬ የጌታ ባሪያ ተባረክ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤️❤️🙏🏾

  • @mariyammariyam3770
    @mariyammariyam3770 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ጌታ እኛ አካባቢ በጣም ከባድ ነዉ ጌታን መቀበል

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ergatak erasu betam des yelal geta zemnkn yebarkh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Alem be kersetose eyesus yetkelelale❤❤❤

  • @ErmyasAlemu
    @ErmyasAlemu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሚገርም ነው ወንድሜ ስለመዳን የገለፅከው መንገድ የሚገርም ነው ተባረክ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኦ ጌታ ትልቅ መገለጥ ወንድሜ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ❤❤❤ ዮሐ 9 ን አስታወሰኝ “ኢየሱስም፦ የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ።”
    - ዮሐንስ 9፥39 ስመክር አይኔን እንዳበራ...❤❤❤ ኦ ኢየሱስ እወድሃለሁ❤❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤️❤️🙏🏾

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 วันที่ผ่านมา +10

    ጌታ ድንቅ ነው

  • @Taredan77
    @Taredan77 5 นาทีที่ผ่านมา

    አገልጋይ ብረሃኑ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ሲበዛ ትሁት አገልጋይ ነህ ጌታ አይሰድብህ ተባረክ🙏🙏❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የወንጌል እውነት ሲበራ ደስ ይላል ለትውልድም መፍትሔ ያደርጋል! ወንድሜ ከአንተ ገና ብዙዎች ይቀዳሉ እግዚአብሔር የእርሱ የሆኑትን በእውነት ያውቃል! በብዙ ጥያቄና አለመረዳት ውስጥ እንካን ብንሆን ያንን ሁሉ አልፎ መንፈስ ቅዱስ ይረዳል! ተባረክ ወንድም ብርሀኑ ጸጋ ይብዛልህ!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @enishebekele6767
    @enishebekele6767 วันที่ผ่านมา +8

    geta emesgen. tebereki

  • @fasikatube7928
    @fasikatube7928 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Woow betam nw des yemilew tebarekulign🥰🥰

  • @SinteYegetalij
    @SinteYegetalij 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለእናንተ እግዚአብሄር ይመስገን አብርሽ ፀጋ ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ብሬ ብዙ አንተም ተባረክልን🙏❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @AbebawBrhanu
    @AbebawBrhanu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egziabher abzito abzito yibarkish yene wendim I am very blessed by your interview God bless you

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      AMEN ❤️❤️🙏🏾

  • @Melka7dan
    @Melka7dan วันที่ผ่านมา +11

    አብርሽ ፕሮግራም አቀረረብህ በጣም ወድጄዋለሁ በርታ ፡፡

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  วันที่ผ่านมา +3

      አመሰግናለሁ❤️❤️🙏🏾

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እነሱ ትክክለኛ ክርስቲያኖች ቤሆኑ ኖሮ ለምን ያሳድዱሀል ለምንስ ክፋትስ ያስባሉ ክፉ ሁሉ ከክፉ ነው እነሱ ሳይሆኑ በላያቸው ያለው ነብሰ ገዳይ እርኩስ መንፈስ ነው በርታና ፀልይ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ማን ያመልጣል እዉነቱን የገለጠልህን መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይዉሰድ ወንድሜ አይዞህ በርታ ፅና ።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🏾🙏🏾❤️

  • @Nardos-yw8zo
    @Nardos-yw8zo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Bire, Des yemil ye menfes alebh sitawere endtisema yemiyargh ...ebkah bizu timroch bamstemar tsegah entekembet tebareklgn❤❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለሚያናግረን ❤

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን🙏🏾🙏🏾❤️

  • @abebaabuhay7805
    @abebaabuhay7805 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ በውነት ትልቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ጥበብን ፀጋውን ይስጥህ በርታ እመላለስህ በጣም የተረጋጋ ነው ይህን እውነት ለብዙወች በማድረስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት አቤት ጌታ ሆይ እሲኪ ኦሮቶዶክስ መዸሀፈቅድስ እዲያንብ መንፈስህን ላክላቸው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በስሜ:የተጠላችው:ትሆናላችው:ብሎአል:ጰንጤን:የምጠሉበት:ምክንያት:ከእየሱስ:ውጭ:መዳን:የምችል:የለም:ብዙ:ተርት:ተርት:አያስፈልግም:አንድ:የእግዝአብሔር:ልጅ:እየሱስ: እየሱስ❤:እየሱስ❤እየሱስ❤

  • @AddisuTadese-k8v
    @AddisuTadese-k8v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ለአንድ ኦርቶዶክስሳዊ ወንድም ወይም እህት ፀልያችሁ ሼር አድርጉ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ተባረኩ❤️❤️🙏🏾

  • @HowitHaile
    @HowitHaile วันที่ผ่านมา +7

    Getayibariki❤❤

  • @MeazaLeggesse
    @MeazaLeggesse วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን

  • @YohanesEticha
    @YohanesEticha 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተሐድሶዎች 🙏🙏🙏🙏

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 34 นาทีที่ผ่านมา +1

    አለም ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ትጠቀለላለች።።።

  • @sebleadmasu585
    @sebleadmasu585 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነህ!!!

  • @EyaelJesus
    @EyaelJesus 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልክ ነው አኛጋም ምስራቁ አካባቢ ከእድራቸው ሁሉ ወተናል አባረውናል ጌታ ይባረክ ይኸው ዛሬም አለን እነሱ ግን ወደ ሲኦል ሄደዋል ያሉትን ያስባቸው

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ልክ ነው የእግዚአብሄር ቃል ከቤተክርስቲያን ስልጣን በላይ ነው ስለዚህ መፅሃፍ ቅዱስን የሰጠችን ቤተክርስቲያን ሳትሆን እግዚአብሄር ነው ለዚህ ነው የሳቱ አብያተ ክርስቲያናት በቃሉ ሊወቀሱም ሊታረሙም የሚገባው ቃሉ የእግዚአብሄር ነው ቃሉም ተናጋሪውን እግዚአብሄርን ያክላል
    ልዚህ ነው ስህተትና ችግር የነበረባቸው ቤተክርስቲያናት የተሳሳቱ ሊወቀሱበትና እሺካሉ ሊስተካከሉበት የሚችሉበት

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ ይመስገን

  • @alemheaven
    @alemheaven วันที่ผ่านมา +7

    Abreshye yoy are doing good job🎉🎉🎉

  • @freedom2487
    @freedom2487 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Powerful message. Geta Eyesus abezeto yibarekeh. Enkuan geta asemeleteh👍 Jesus Christ is Lord!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Thank you❤️❤️🙏🏾

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝያብሔር ይባረክ
    ግልፅ አጭር እና ታላቅ እዉነት የያዘ ምሰክርነት።

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ተባረክ የእግዚአብሔር ደጋ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደጋና ሰላም ይብዛልህ ።

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚኣብሄር ይመስገን!!! ከዘልአለማዊ ጥፋት እንድታመልጥ ለረዳህ፣ ከዛም ኣልፎ ወንጌል ለወገንህ ሁሉ ለማድረስ የተመረጥክ ኣገልጋይ እንድትሆንለት የለየህ ጌታ መሆኑን ምስክርነትህ በደምብ ያሳውቃል።
    ስለዚህ በርታ ህዝብህን አገልግል!!!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ❤️❤️🙏🏾

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo วันที่ผ่านมา +7

    Wongel yashenifali❤❤❤❤❤

  • @MihretYilkal
    @MihretYilkal ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 วันที่ผ่านมา +7

    Yetu jegna new ejun yalste 🤩🤩🤩🤩

  • @senaitmesafint
    @senaitmesafint 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔም ፡ በጠም ፡ ነው ፡ የተመታው ፡ ጎደኞቼ ፡ ሰላም ፡ አትበላት ፡ ተብየ ፡ የሚቀርበኝ ፡ የለም ፡ ነበር ፡ ከባድ ፡ ነገር ፡ ነው ፡ ያሳለፍኩት ፡ አ ፡ አ ፡ መጥቸ ፡ እናቴ ፡ ስትሞት ፡ የጴንጤ ፡ እናት ፡ ነት ፡ በለው ፡ መቃብር ፡ ከልክለዋት ፡ የፓሳ ፡ ልጆች ፡ የእኛ ፡ እናት ፡ ናት ፡ ብለው ፡ ነው ፡ የተቀበረችው ፡ ወንድሜ ፡ ክብር ፡ ነው
    ጎንደር ፡ ጌታ ፡ እየሱስን ፡ አሳደውታል

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

    • @jesusMySavior-s5v
      @jesusMySavior-s5v ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayzosh Yane yihet Geta Lane bilo Zamadun Betasabun hulu ya tawe bazagnawu alem Yitef yitabikowal bilonal Isu wunet nw be bible ye tatsafe be eya anda andu sawoch ley eyahone endale yiho ke endazi, ke anchim mamer yichalal.Tsaga Yibezalish.inkuan geta radash

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 วันที่ผ่านมา +14

    የብዙ ሰው ምሰክርነትን ሰምቻለሁ በተለየም ከኦርቶዶክሰ ቤተ እምነት ከመጡ ሰዎች ሁሉም የሚመሳሰሉት የክርሰቶሰ ሰም አይነሳም ነው የሚሉት እጅግ በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ወደ ቤቱ አሰገቡት ቤቱ የሞተላትና ሊወሰዳትም የሚመጣላት ጌታዋ ነውና እግዚአብሔር ይባርካቾሁ🙏🏽

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The Scripture says, "He who keeps Israel shall neither slumber nor sleep" (Psalm 121:4). AMEN! My brother, He is with you! (Matthew 28:20). Hallelujah!
    I will never forget how far the LORD has carried me. He is so FAITHFUL. Yes, His protection is comprehensive. Let His promises fill your heart today! (Deuteronomy 32:9-11; Psalms 48:14; 91:4; 121; Isaiah 41:10; Acts 12:7-11). Amen and Amen! 🙏 🙌
    Remain Blessed Abundantly!

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Thank you❤️❤️🙏🏾

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እስይ እንኩዋንም በክርስቶስ ኢየሱስ ምክንያት ከቤክ ተወገድክ ህይወት ሆነልህ ማለት ነዉ ።

  • @sileshidesalegn1408
    @sileshidesalegn1408 วันที่ผ่านมา +6

    You are blessed my brother.

  • @AldaKassa
    @AldaKassa วันที่ผ่านมา +7

    Tebarkhe

  • @PiyeAbebaye
    @PiyeAbebaye วันที่ผ่านมา +7

    Biree tebareklin

  • @EyobLili-o8c
    @EyobLili-o8c 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀይማኖተኛ ከሆንክ እዛው ቀሪ ነህ።ለምን፣እንዴት ካልክ ታመልጣለህ ግን ለጥቂቱ ነው ይህ የተፍቀደው ከእነዚያ አንዱ ስለሆንክ ዕድለኛ ነህ ተባረክ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @salimba242
    @salimba242 วันที่ผ่านมา +6

    Bless u

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d วันที่ผ่านมา +10

    አይ ኦርቶዶክስ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከንቱ አደረግሽ ተይ ሁሉም ያልፋል ልጆችስ ይዘሽ ተመለሺ አሕዛብ እንዳይድኑ እቅፋት አትሁኚ።

  • @GenanewDessie
    @GenanewDessie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእውነተኛው የክርስቶስ መንግስት አገልጋዮች ስለሆንን በጣም ደስ ይለናል።ከጌታ የማትችለውን አይሰጥህም።የሚሠራ ስለአለ በዚህ እንድታልፍ ግድ ስለሆነ ነው በርታ።
    ከዌንጌላዊያን ቤ.ክ ነኝ።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Tebareke wndema

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️🙏🏾

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ነው በርታ ።

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @AldaKassa
    @AldaKassa วันที่ผ่านมา +6

    God bless you

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Tebarek betesebochem endiyameltu tseliylegn

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️🙏🏾

  • @ssz12-r5m
    @ssz12-r5m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው የወንድማችን ምስክርነት ጌታ የራሱ የሆኑትን በተለያዩ መንገድ ይጠራል፣ ምክንያቱም እኔም በዚህ ዓይነት መልክ በ2000 ዓ.ም ወደ ጌታ የመጣሁት። በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሶስት ዓይነት አማኝ አለ እነዚህም:- ምንም ስለ እግዚአብሔር ቃል የማያውቁ የሚነገርላቸውን ብቻ ሰምተው እውነት ብለው የሚቀበሉ ፣ እውነትን እያወቁ ለክብራቸው የእግዚአብሔርን ቃል የሚያጣምሙ ደብተራዎች ቄስ ፣ መነኮሳትና የመሳሰሉት ሌሎች ሕዝብ ወይ አማኝ ከደብተራዎች አብሮ የሚሰሩ በጥንቆላ ስራ የምኖሩ ናቸው

    • @Abraham_M7_Media
      @Abraham_M7_Media  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤️❤️🙏🏾

  • @AldaKassa
    @AldaKassa วันที่ผ่านมา +6

    Enwedehalen

  • @simeneshmekonnen2453
    @simeneshmekonnen2453 วันที่ผ่านมา +9

    ወገኖች እየሱስ ሕይወት እንጂ ሃይማኖት አይደለም እለት እለት የምንኖረው ማለት ነው