ፍቅር እና ሞት | ሚስቴን ጓደኞቼ አስኮበለሉብኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 2 วันที่ผ่านมา +12

    አይዞህ ወንድ ልጅ ለካ እንዲ ያለቅሳል!!እባካቹ ላይክ ሼር እያረጋቹ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ. የምንችለውን እናግዘው አምላክ አለ አይዞህ❤❤❤

  • @geremariamfrewini7037
    @geremariamfrewini7037 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ሙሉ ጤና ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ 🙏

  • @Efrata288
    @Efrata288 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን ሰው ከነልጆቹ የምትንከባከቡ የእግዚአብሔር ወዳጆች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማገዝ መታደል እና ፅድቅ ነው ነገ ከዚህ ተነስቶ በለሙሉ ተስፋ ይሆናል ድንግል ልጆቹን አትለያቸው

  • @danielghdei9606
    @danielghdei9606 วันที่ผ่านมา +2

    ፍጣሪ ስው ያርጋል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጉ ነው ብቻ ህይወት ይኑር😢

  • @rahelfikreab1722
    @rahelfikreab1722 วันที่ผ่านมา +2

    እትዬ አስቴር ንግስቲ ተስፉ ኧረ ሁላችሁም ዘመነ ዘመናችሁ ይባረክ ክፉ አይንካችሁ የዘራችሁትን እጨዱ

  • @TsionNigusse-z8b
    @TsionNigusse-z8b 2 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ እኔ ቃላቶች አጠሩኝ የምልህ ወንድሜ እባክህ በርታ አይዞህ ወላዲት አምላክ ትግባ ከነልጇ ቤታችሁ ❤

  • @RahelRich-j5w
    @RahelRich-j5w วันที่ผ่านมา +1

    ውይ በእግዚዓብሔር ይሄ ሰው እንዴት እንዳሳዘነኝ😊አይዞህ

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 วันที่ผ่านมา +1

    ፀሎት አድርግ ሚፈትንህ መንፈሥ አለ ፀሎት በደንብ ወይም መተት ሚያድሥብህ ሠው አለ ሠው እንዳትሆን ወንድሜ በርታልኝ

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኦ ቁምነገር you took the feedback from your audience so well! Your interview was smooth, with only relevant questions, and you didn’t interrupt. Proud of you, sister! I’m excited to see you grow and achieve even more. Keep flying high! 👏🏿👏🏿👏🏿

    • @KimAhmed-k5n
      @KimAhmed-k5n วันที่ผ่านมา

      thank you so much ..this is for you helen
      th-cam.com/video/50rYmyCk7Fc/w-d-xo.htmlsi=gES-BCdgdp5GbKn

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow Kumneger
    I love your podcast
    You’re amazing ❤
    Great podcast
    ወንድማችን አስለቀስከኝ
    እግዛብሄር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስህ
    ቤትህን ይጐብኝ😭💔

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 วันที่ผ่านมา +1

    ንግድ ባንክ ይቀይር አካውንቱን በተለይ ሞባየል ባንኪንግ ሚጠቀም ከሆነ ሀግ ያሥደርጉበታል ሥለዚህ ቀይሩለት ፕሊዝ አንተ ግን መጨነቅን አቁም እሺ ሥትተው ትድናለህ ነፃ አድርግ ጭንቅላትህን ወንድሜ

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 วันที่ผ่านมา +3

    የሰው ልጅ በብዙ ነገር ውስጥ ይፈተናል ዋናው ነገር ያነን ፈተና ከፈጣሪ በታች ጠክሮ ማለፉና ዛሬ ላይ ያንን ታሪክ ማውራት ተመስገን ነው አሁንም አይዞህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መጨረሻውን ያሳምርልሀል

  • @Misneb
    @Misneb 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ፍቅሬ ከባለቤትህ ጋር ልጆች እስከ ማግኘት በቅታችሁ በጣም ጥሩ ኑሮ መኖር ጀምራችሁ፣ እንደምትለው በአንተና በባለቤትህ ዙሪያ የነበሩ ዘመድ ጉዋደኞቻችሁ ወሬ በማመላለስ ትዳር እንደፈረስ፣ የነበረኸንና ጤነትምህንም ጭምር እንዳጣህ ነው የነገርከን። ለምን ይሄ ሁሉ ሆነብኝ? ብለህ ብትጠይቀው እግዚአብሔር እንቆቅልሽህን ይፈታል። በግልፅ የማንናገራቸው ነገር ግን የስውን ልጅ ህይወት የሚያውኩ ብዙ ጠላቶች አሉ በዙሪያችን። በስኩዋርም ሆኖ ሌሎች በሸታዎች ድንገት ተይዘው ብዙ መከራቸውን የሚያዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው የፈውስ ስፍራ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ይምራችሁ፣ በተለይ በፀበል አባቶች ወደሚያገለግሉባት ስፍራ ፊታችሁን ያቅና.. +++

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ በፈጣሪ!
    🙈🙈🙈
    ገና ርዕሱን ሳየው ነው የሰቀጠጠኝ።
    እግዚአብሔር ያበርታህ!!!
    በጓደኞችህም በትዳር አጋርህም በእኩል ሰዓት መከዳት ያምማል።

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 วันที่ผ่านมา +1

    ባክህ የባል ዘመድ ነው ትዳር ለማፍረስ ጥረት ሲያደርግ የሚውል

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም วันที่ผ่านมา +1

    ሚስትህ ግን እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ስኳር የሚታከም በደንብ ከተያዘ ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚቆይ በሽታ ነው የአንተ ለምን እንደዚህ complicate አደረገ ልጆችህም ሌሎች አክስቶች አላቸው ለምን ወስደው አያስተምሯቸውም ስም ላለመጥቀስ ብዬ ነው

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሱስ ቤተሰብ ያሳጣል😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 วันที่ผ่านมา +1

    የልጆቹ እናት ግን በጣም ክፉ ነች:: በላይዋ ላይ ካልባለገ ይሄን የተሸነፈ ሰውዬ ጥላ መጥፋቷ የሚያሳዝን ነው:: ያክስትየው ባል ደግሞ ጭካኔያቸው😢 በረሀብ እንዲሞት አይናቸው እያየ ፈረዱበት:: አሁን ለዚህ የዶሮ ቆጣቸው ቤት ብለው ክፋታቸው:: መቼም ምሥጋና ይግባው ለኮሪደረ ልማት ይሄኔ አፈርሰውታል ባፈረሱት😡

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይማርክ ለካእናትም ትጨክናለች ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልስ ለልጆችሽ ሲል

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ መምህር ተስፍዬን ተከታተል ፀልይ ፀበል

  • @WubanchiTafere
    @WubanchiTafere 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yirdah. Kebad new

  • @TrhasBelay-l1b
    @TrhasBelay-l1b 2 วันที่ผ่านมา +3

    ካንተ ወንድሜ ቡዙ ተምሬኣለሁ ኣመሰግናለዉ

  • @eyasuatalieandargie54
    @eyasuatalieandargie54 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ።

  • @Ethio22
    @Ethio22 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር። ይማርሕ🙏🙏🙏

  • @eyasuatalieandargie54
    @eyasuatalieandargie54 2 วันที่ผ่านมา +2

    እረ አስለቀስከኝኝ ወንድሜ

  • @MEKDESKASSAYE
    @MEKDESKASSAYE 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንደረስለት

  • @zerget5938
    @zerget5938 2 วันที่ผ่านมา +2

    Melke tefi new😢 yeset lij leb new wesagh

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @MayaShops
    @MayaShops 2 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @emawayeshmoges3275
    @emawayeshmoges3275 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ፡ ለመርዳት ፡ እንችላለን

  • @yordanoes
    @yordanoes 2 วันที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዋ በጣም ተሽኮርመመሽ ምነው እንደ ጋዜጤኛ ሁኚ