ኢየሱስ አማላጅ ነው አይደለም? | ክርስቲያን Vs ተሃድሶ | አስገራሚ ፍጥጫ | አቡ Vs ሜሎስ | ቴቄል ተሃድሶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +162

    _አቡ ወንድሜ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ክርስቶስ የማያልቀውን ፀጋ ያጎናፅፍልን እፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል ንግግርህ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ፀጋ ባንተ ላይ ይደርብህ ከዚህ በላይ በጣም ደስ አለኝ ያንተን መልስ ስሰማ።💚💛❤️_

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ አርጊኝ እህቴ

    • @mastewalize
      @mastewalize 2 ปีที่แล้ว +4

      ቃሉ በተደጋጋሚ ኢየሱስ ያማልዳል እያለ, አያማልድም የሚል ሙግት ይዞ መቅረብ ከባድ ብቻ ሳይሆን በቃሉ ላይ ክህደትም ነው።

    • @harriet893
      @harriet893 2 ปีที่แล้ว +5

      @@mastewalize menfeskidus yamaldal milewn men letadegew new wendm weys esum yamaldal letelun new

    • @mastewalize
      @mastewalize 2 ปีที่แล้ว +1

      @@harriet893
      መንፈስቅዱስ ይማልዳል ተብሎ ተፅፏል አዎ ይማልድልናል ብለን እናምናለን።
      የተፃፈውን መቀበል ሲገባችሁ ለምን በእውነት ላይ ትለግማላችሁ?

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 2 ปีที่แล้ว +5

      @@mastewalizeአብም ይማልዳል ስለሚል ስለዚህ አማላጁ ኢየሱስ ብቻ ነው ማለት ውድቅ ሐሳብ ነው።

  • @3a3ad4e4
    @3a3ad4e4 หลายเดือนก่อน

    አቡእግዚአብሄር ይባርክህ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ድንግልማርያምትጠብቅህ ትጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +40

    ባለ ማዕተቦች ዬት አላችሁ? የሰላሴ ልጆች የአብ የወልድ የመንፈሰ ቅዱሰ ወዳጆች የእመቤቴ ወዳጆች የንጉሳችን የፈጣሪያችን የአባታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክረሰቶሰ ልጆች ለወድማችን በላይክ አበረታቱት አቦ ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን[፫]

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i 4 หลายเดือนก่อน

      አለው ደምሪኝ ባለ ማህተብዋ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @megdiesmiliey7267
    @megdiesmiliey7267 2 ปีที่แล้ว +14

    ሜሎሴ የዓለም ብርሀንና ጨው እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና ነፍሳችን ሞኝ የተባለችበትን ስብከት የሐዋሪያትን ቃል ከመንፈስቅዱስ ቅዱስ ፈቃድ የተነሳ የመጣን የጌታችንን ወንጌል እንሰብካለን እርሱም ሐዋሪያቱን አይደለም የተሰቀለውን ኢየሱስን እንጂ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ❤
    በብዙ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +78

    _ባለማህተቦች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አቡ ውድ ወንድሜ እመብርሀን ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ሞገሱን ትጨምርልህ በእውነት ድንቅ አንድበት አለህ በጣም ደስ ይላል ንግግርህ በትህትና የተመላ ውብና ድንቅ ነው ንግግርህ እመብርሀን ታጣፍጥልህ ወንድምዬ 💚💛❤️_

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ቤተሰቦቼ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว

      👍👍❤

    • @AliAli-it6fb
      @AliAli-it6fb 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን (3)

    • @hayluetalem4745
      @hayluetalem4745 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው

    • @ADDIS-LIFE-27
      @ADDIS-LIFE-27 2 ปีที่แล้ว

      “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
      - ኢሳይያስ 53፥12

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว +52

    ቤዛችን ጌታችን ፈራጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን በስልጣኑ አደረገ አንድ አምላክ እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቡ nailed it
    ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን
    የይሁዳ መልክት 1:25

    • @ADDIS-LIFE-27
      @ADDIS-LIFE-27 2 ปีที่แล้ว +1

      “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
      - ኢሳይያስ 53፥12

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ADDIS-LIFE-27 እየሱስ ክርስቶስ አይለምንም ይመለካል ፣ይፈርዳል ፣ይቅር ይላል ፣አምላክ ነው ከዚህ አመለካከት ውጣ.
      አንዴ ነው ያደረገው

    • @alamadan717
      @alamadan717 2 ปีที่แล้ว

      @@ADDIS-LIFE-27 ይማልዳልና ያማልዳል የተምታታባችሁ አይ እናንተ እዳው ምን ይሻላችኋል😂😂😂

    • @bereshitbaraelohim9471
      @bereshitbaraelohim9471 2 ปีที่แล้ว +1

      ቪድዮ፡ላይ፡ያሉት፡ተሳስተዋል።ማለደ፡ከጨለማ፡ወደ፡ብርሃን፡ስንሄድ፡ነው።አዲስ፡ሀሳብ፡አይደለም።ስታነበው፡ይገባሀል።በእግዚአብሔር፡ቃል፡ስትሆን፡በብርሃን፡ትቀመጣለኽ።አመፀኛ፡ከሆን፡በጨለማ፡ትሆናለህ።ማለደ in English it is dawning not intercede. መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ከጨለማ ወደ ብርሃን
      ስለመምጣት ነው።ለዚህ ነው የጨለማ መላእክትና የብርሃን መላእክት አሉን።ኦሪት:ዘጸአት10:20እግዚአብሔር:የፈርዖንን:ልብ:አጸና የእስራኤልንም:ልጆች አልለቀቀም።21፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ፥ በግብፅም አገር ላይ ሰው የሚዳስሰው ፅኑ ጨለማ ይሁን አለው።22፤ ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፥ በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ፅኑ [ጨለማ ሦስት ቀን ሆነ]፤23፤ ማንም ወንድሙን አላየም፥ ሦስት ቀንም ሙሉ ከስፍራው ማንም አልተነሣም፤ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ ግን [በተቀመጡበት ስፍራ ብርሃን ነበራቸው]።
      የማለደ ትርጉም በእውነት ለመነ እና አስታረቀ ቢሆን ኖሮ
      በዘፍጥረት20:8ላይ:ለምን:ማለደ:የሚለው:ቃል:የተተረጎመው:እንደ:ለመነ:ወይንም:አስታረቀ:ሳይሆን:እንደ:ነጋ:ነው?
      ኦሪት ዘፍጥረት20:8፤አቢሜሌክም፡በነገታው፡(ማለደ)፥ባሪያዎቹንም፡ዅሉ፡ጠራ፥ይህንንም፡ነገር፡ዅሉ፡በዦሯቸው፡ተና ገረ፤ሰዎቹም፡እጅግ፡ፈሩ።
      King James Genesis 20:8Therefore Abimelech (rose early in the morning), and called all his servants, and told all these things in their ears: and the men were sore afraid.
      የማለደ ትርጉም -
      1ጧት ኼደ ገሠገሠ ፤ ለመነ ፤ ጕቦ ሰጠ።
      2የፀሐይ ብርሃን ማለደ ወጣ ሌሊቱ ዐልፎ የጨለማው መጋረጃ ተገለጠ የፀሐይ ብርሃን ማለደ ብርሃን አነጋ አጠባ ወይም ፀሐይ ወጣ ጎህ ቀደደ።
      3ያገር ጨዋ ሽማግሌ የተጣላን የተቀያየመ ሰውን አስታረቀ አመላለደ አስማማ አገናኘ ወይም አማላጅ የተላከው ሰው ያጠፋውን አማለደ አስታረቀ።
      Let me give you a second biblical example that
      ማለደ doesn't mean ለመነ:ወይንም:አስታረቀ
      መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ15:12፤ ሳሙኤልም በነጋው ሳኦልን ለመገናኘት [ማለደ]። ሳኦልም ወደ ቀርሜሎስ መጣ፤ እነሆም፥ የመታሰቢያ ዓምድ ባቆመ ጊዜ ዞሮ አለፈ፥ ወደ ጌልገላም ወረደ የሚል ወሬ ለሳሙኤል ደረሰለት።
      New King James Version
      1 Samuel15:12So when Samuel [rose early in the morning] to meet Saul, it was told Samuel, saying, “Saul went to Carmel, and indeed, he set up a monument for himself; and he has gone on around, passed by, and gone down to Gilgal.
      ማለደ in English it is dawning not intercede
      Definition of dawn on
      : to begin to be understood or realized by (someone) for the first timeThe solution finally dawned on him.It suddenly dawned on me that I hadn't eaten all day.It began to dawn on her that she was lost
      Let me give you a third biblical evidence
      ትንቢተ ኢሳይያስ53:12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም [ማለደ]።
      Brenton Septuagint Translation
      Therefore he shall inherit many, and he shall divide the spoils of the mighty; because his soul was delivered to death: and he was numbered among the transgressors; and he bore the sins of many, and was delivered because of their iniquities.
      Now look how the word intercede was introduced in this verse by protestants
      New King James Version
      Therefore I will divide Him a portion with the great, And He shall divide the spoil with the strong, Because He poured out His soul unto death, And He was numbered with the transgressors, And He bore the sin of many, And made [intercession] for the transgressors.
      እሺ በጣም ጥሩ፣የሚከተለውን ንገራቸው።Luke12:13ከሕዝቡም:አንድ:ሰው። መምህር:ሆይ፥ርስቱን:ከእኔ:ጋር:እንዲካፈል:ለወንድሜ:ንገረው:አለው።14እርሱም።አንተ:ሰው፥[ፈራጅና:አካፋይ በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?]አለው።
      15የሰው:ሕይወት:በገንዘቡ:ብዛት አይደለምና:ተጠንቀቁ፥ከመጐምጀትም ሁሉ:ተጠበቁ:አላቸው።
      ኢየሱስ “አስታራቂ” አለመሆኑ ግልጽ ነው ምክንያቱም እሱ
      አስታራቂ ቢሆን ኖሮ በዚያ ሰውና በወንድሙ መካከል ቆሞ ይደራደር ነበር።
      If you want to make sure I gave you the correct interpretation of Isaiah read the following ማለደ is the light and the ጨለማ is the everlasting curse from which only baptism can save you. Hence ማለደ he took us out of darkness towards the light
      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፬:፲፬-፲፮በነቢዩም በኢሳይያስ። የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው
      ወደ ገላትያ ሰዎች3:13 በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
      1)Jesus did what?ዋጀን
      2)ዋጀን from what? From the curse that came with the Law.
      3) What curse is that?ዘላለማዊ፡እርግማንን።ታቦቱን፡እና፡ካሕናትን፡ካላከበርን፡ደግሞ፡ዘላለማዊ፡እርግማንን:ሰጠ።
      Everlasting curse if we don't follow the everlasting Law & the everlasting priesthood of the Levites.
      ኦሪት:ዘዳግም28:45የአምላክህንም:የእግዚአብሔርን:ቃል:ስላልሰማህ፥ያዘዘህንም:ትእዛዙንና:ሥርዓቱን:ስላልጠበቅህ፥እስክትጠፋ:ድረስ:እነዚህ:መርገሞች:ሁሉ:ይወርዱብሃል፥ያሳድዱህማል፥ያገኙሁማል።46፤በአንተም:በልጅ:ልጅህም:ላይ:(ለዘላለም):ለምልክትና:ለድንቅ:ይሆናሉ።
      Deut28:45Moreover all these curses shall come upon thee, and shall pursue thee, and overtake thee, till thou be destroyed; because thou hearkenedst not unto the voice of the LORD thy God, to keep his commandments and his statutes which he commanded thee: 46And they shall be upon thee for a sign and for a wonder, and upon thy seed for ever.
      አንድምታ፡ኦሪት:ዘዳግም28:45-46
      ይህ፡ሁሉ፡ርግማን፡በአንተ፡ይደርስብሃል፤ዘጠኙን፡ሕገጋት፡"ኢታምልክ፡ባዕደ፡አምላክ፡ዘእንቤለየ፡"ያለውን፡ያዘዘኽን፡ሁሉ፡ትጠብቅ፡ዘንድ፡የፈጣሪህ፡የእግዚአብሔርን፡ቃል፡አልሰማህምና፡ፈጽሞ፡እስኪያጠፋህ፡ድረስ፡መከራው፡ተከታትሎ፡ያገኘሃል።ደስ፡ብሎህ፡በበጎ፡ልቡና፡ፈጣሪህ፡እግዚአብሔርን፡አላመለክኸውምና፡በአንተ፡ድንቅተአምራት፡ይደረግብሃል፤በልጆችህም፡(ለዘላለሙ)፡ይህ፡ይደረግባቸዋል።
      ትንቢተ:ዳንኤል9:11እስራኤልም:ሁሉ:ሕግህን:ተላልፈዋል፥ቃልህንም:እንዳይሰሙ:ፈቀቅ:ብለዋል፤በእርሱ:ላይ:ኃጢአት:ሠርተናልና:በእግዚአብሔር:ባሪያ(በሙሴ:ሕግ:የተጻፈው:መሐላና:እርግማን:ፈሰሰብን።)
      Daniel9:11Yea, all Israel have transgressed thy law, even by departing, that they might not obey thy voice; therefore the curse is poured upon us, and the oath that is written in the law of Moses the servant of God, because we have sinned against him.
      ትንቢተ ኤርምያስ23:40 የዘላለምንም ስድብ ከቶም ተረስቶ:የማይጠፋውን:(የዘላለምን:እፍረት)አመጣባችኋለሁ።
      Jeremiah 23:40And I will bring an everlasting reproach upon you, and a perpetual shame, which shall not be forgotten.
      አዎ፡ማለደ፡መለመን፡ወይንም፡መጸለይ፡ሳይሆን፤ከጨለማ፡ወደ፡ብርሃን፡መቅረብ፡ነው።ለዚህም፡ነው፡ኢየሱስ፡ለሰው፡ልጅ፡ብርሃን፡ነው፡የተባለው።ጨለማ፡ሲያልቅ፡ጠዋት፡ማለዳ፡ሆነ፡የምንለው።

  • @kiyakiyu5341
    @kiyakiyu5341 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡ ወንድሜ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +19

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ማለት ነው ፀጋውን ያብዛልክ

  • @solomonaregawi5978
    @solomonaregawi5978 ปีที่แล้ว

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emebetemebet7136
    @emebetemebet7136 2 ปีที่แล้ว +12

    አቡና ተባረክ ። ወንድማችንንም ይመልስልን ።

  • @azebfikremariam5651
    @azebfikremariam5651 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ጌታ እንደሆነ ባፍህ ብትመሰር በልብህም ትድናለህ ነው የሚለው አቡና በርታ

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 2 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ በአብ ፊት ብቸኛው ውበታችን ፣ሊቀ ካህናችን፣ስለኛ በገዛ ደሙ ወደ ቅድስት የገባ አማላጃችን፣መካከለኛችን ይህን ያስረዳን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @3a3ad4e4
      @3a3ad4e4 หลายเดือนก่อน

      ወገኖቸወዴትእየሄዳችሁነዉ ኢየሱስከማንነዉ የሚያማልዳችሁ 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 4 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🎉❤🙏🙏🙏

  • @henokendalew4141
    @henokendalew4141 2 ปีที่แล้ว +51

    ማርያምን አቡ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @samueladamu5460
    @samueladamu5460 2 ปีที่แล้ว +64

    መዝ 77-65 እግዚአብሔር ከ እንቅልፋ እንደ ሚነቃ ተነሣ:: ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው! ኢየሱስ እግዚአብሔር ከሆነ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይሆንም! 2ኛ ቆሮ ምዕ 5 ቁ10 መልካምም ቢሆን ክፋም ቢሆን በ ስጋችን እንደ ሠራነው ዋጋችንን እንቀበል ዘንድ ሁላችን በ ክርስቶስ የ ፍርድ ዙፋን ፊት እንቆማለንና:: አክሊሌ እና አቡ ኑሩልን❤

    • @rasbahiru5303
      @rasbahiru5303 2 ปีที่แล้ว +11

      እየሱስ ጌታችን አምላካችን የአብ የባህሪ ልጅ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተካከ
      በልብ በሃሳብ በስልጣን ይህንን ዓለም ፈጥሮ በመግዛት አንድ የሆነ
      በደሙ ፈሳሽነት እኛን ከራሱጋ ያስታረቀ ቤዛችን
      መስዋዕት አቅራቢ መስዋዕት የሆነ መስዋዕት ተቀባይ ጌታችን ይክበር ይመስገን።

    • @Zee-uj6mf
      @Zee-uj6mf 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @shewithagose7703
      @shewithagose7703 2 ปีที่แล้ว

      sewe aleteredaweme meleja enedesewe ayedelem geta tera sewe ayedelem geta bichegna amalaj newe

    • @bereshitbaraelohim9471
      @bereshitbaraelohim9471 2 ปีที่แล้ว

      1)Reconcile Amharic definition of reconcile - አሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ reconcile AMHARIC DICTIONARY አስታረቀ፣ አስማማ
      verbአሰስማማ፣ አስታረቀ፣ አስማማ
      2)Amharic definition of divide - በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ
      divide
      AMHARIC DICTIONARY
      በሐሳብ ተከፋፈለ፣ ከሁለት ተከፈለ
      ከፋይ (ውሃገት)
      አካፍል
      verb
      ከፈለ፣ ለየ፣ ተካፈለ፣ አካፈለ፣ መንታ ሆነ
      Now ask yourself is ከፈለ፣ ለየ፣ the same as አስታረቀ፣ አስማማ? If you are honest, the answer is simply No! ISAIAH53:12፤ስለዚህም:እርሱ ብዙዎችን:ይወርሳል፥ከኃያላንም:ጋር ምርኮን:[ይከፋፈላል]፤ነፍሱን:ለሞት:አሳልፎ:ሰጥቶአልና፥ከዓመፀኞችም:ጋር:ተቈጥሮአልና፤እርሱ:ግን:የብዙ:ሰዎችን:ኃጢአት:ተሸከመ፥ስለ:ዓመፀኞችም:ማለደ።
      So it is clear the Amharic version of the prophecy of Isaiah says that Jesus [ይከፋፈላል].It doesn't tell us he will come to reconcile.It tell us that he will give his life.Remember to Atone sin of others is not to reconcile.But there is more Jesus himself said he is not "አስታራቂ".If Jesus were an "አስታራቂ"like Protestantism suggestes,
      አስታረቀ :የአስታረቀ :ትርጉም appease, conciliate, mollify, reconcile. Why then Jesus say he is not "አስታራቂ" in Lucas 12:13ከሕዝቡም:አንድ:ሰው። መምህር:ሆይ፥ርስቱን:ከእኔ:ጋር: እንዲካፈል:ለወንድሜ:ንገረው:አለው።
      14እርሱም።አንተ:ሰው፥[ፈራጅና:አካፋይ በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?]አለው።
      15የሰው:ሕይወት:በገንዘቡ:ብዛት አይደለምና:ተጠንቀቁ፥ከመጐምጀትም ሁሉ:ተጠበቁ:አላቸው።It is clear Jesus is not "አስታራቂ" because if he were he would have stood between that man and his brother and negotiated.The fact that Jesus even explains why he couldn't reconcile the 2 brothers is evidence within itself [ፈራጅና:አካፋይ:በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?] JESUS said he doesn't have the authority to reconcile them.The next verse goes further.Jesus says in Lucas
      12:5"በምድር:ላይ:ሰላምንም:ለመስጠት የመጣሁ:ይመስላችኋልን?እላችኋለሁ፥ አይደለም፥መለያየትን:እንጂ።52
      ከአሁን:ጀምሮ:በአንዲት:ቤት:አምስት: ሰዎች:ይኖራሉና፤:ሦስቱም:በሁለቱ:ላይ ሁለቱም:በሦስቱ:ላይ:ተነሥተው:ይለያያሉ።"now remember that we had concluded ከፈለ፣ለየ፣is not the same as አስታረቀ፣ አስማማ. Jesus openly he didn't come to establish.peace but he came to divide.

    • @legesebelachew2640
      @legesebelachew2640 2 ปีที่แล้ว

      “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡ

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +8

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወድማችን ቃል ህወት ያስማልን እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

    • @eliabbereket8730
      @eliabbereket8730 2 ปีที่แล้ว

      ሞኝ

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i 4 หลายเดือนก่อน

      ለዘላለም ትኑር ❤🎉

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i 4 หลายเดือนก่อน

      ​@eliabbereket8730 ማን አይ መናፍቃን እናንተ ናቹ እንጂ ሞኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ደሞ ትመጡና ኢየሱስ ያማልዳል?? ደሞ ትመጡና ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ይፈርዳል ኧረ አምላኬ ሆይ አሁን የናንተ ሞኝነት ነው የሚገርመኝ ። እንዴት ነው ርእሰ መምህር ተማሪ መሆን የሚችለው ምክንያቱም የትምህርት ጉዳይ ስለጨረስ ተማሪ መሆን አይችለም ስለዚህ መድሀኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ስለዚ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ኧረ

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ😍😍😍

  • @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +27

    ቃለ ሕይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ያድልልን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ለሚሉትም እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን በልቦናቸው ያሳድርባቸው

    • @legesebelachew2640
      @legesebelachew2640 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ ኢያሱስ ቃሉን እንደትሳም ልብሽን ይክፈትልሽ ፉጡሮችን ከፈጣር ጋራ እኩል ለመሳለፍ ተብሎ ያልተጻፈ ተራት እያነበች ነው መልስ ግን የለችሁም

    • @biumein6638
      @biumein6638 2 ปีที่แล้ว

      @@legesebelachew2640 alen mels teyki eski

    • @biumein6638
      @biumein6638 2 ปีที่แล้ว

      @@legesebelachew2640 sijemer enante nachu amlakn kesew ekul lemareg mtmokrut amlak ye hulu yebelay enji yebetaj milemn amalaj adelem joroshn egzer ykfetlsh

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር. ይመስገን.

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ኃይልን ይጨምርልህ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @misrakabebe8486
    @misrakabebe8486 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡሽ የተዋህዶ ልጅና እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መንግስተሰማያት ያዋርስልን፣ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አይ እምዬ ተዋህዶ እንደነዚህ እይነት ትንታግ የሆኑ ልጆች አሉሽ።

  • @سارهعاصف-و6ي
    @سارهعاصف-و6ي 2 ปีที่แล้ว +8

    ዜዛችን አምላካችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጃችን አልፍና ኦሜጋ ዘላለማዊይ አምላካችን ነው ክብር ምስጋና ይገባው ለድንግል ማርያምልጁ

    • @temesgendesalegn1817
      @temesgendesalegn1817 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ እንድሆነ ሁሉ ሁሉ ፍፁም ሰዉ ነዉ በዚህ ፍፁም ሰዉነቱ ያማልደናል

    • @zebiderazmeraw8862
      @zebiderazmeraw8862 2 ปีที่แล้ว

      @@temesgendesalegn1817ኢየሱስ ክርስቶስፍፅም አምላክ ፍፃም ሰውነው ፍፅም አምላክ ማለት መለኮት የተዋሀድ ስጋማለትነው ስለዚህ መለኮት አይማልድም ስጋብቻነው እሚማስደው ኢየሱስ ክርስቶስ በቤዛነት ያዳን ለዘላለም የሚያድነንነ አምላክ ፈራጅነው፡፡

    • @temesgendesalegn1817
      @temesgendesalegn1817 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ስለዚህ ፍፁም ሰዉነቱን እየካድክ ነዉ

  • @ለምለምኢትዮጵያናትሀገሬተ
    @ለምለምኢትዮጵያናትሀገሬተ 2 ปีที่แล้ว +11

    የተዋህዶ አቁ ወድሜ አቡ በወነት ፀጋውን ያብዛልህ አተን የወለድች እናት እድሜዋን አብዝቶ አብቶ የድሜ ባለፀጋ ያድርግልን

  • @henokwube
    @henokwube ปีที่แล้ว +1

    አቡ ወንድማችን እንዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤

  • @rfes9321
    @rfes9321 2 ปีที่แล้ว +15

    የዮሐንስ ወንጌል 1:1
    በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
    በመጀመሪያዉ የነበረው ቃል ስጋ ሆነ።
    የሞተልን ያዳነን እግዚአብሔር ነዉ በእኛ ላይ ያደረው
    እኛን ያዳነው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው።

    • @bereshitbaraelohim9471
      @bereshitbaraelohim9471 2 ปีที่แล้ว

      የማለደ ትርጉም በእውነት ለመነ እና አስታረቀ ቢሆን ኖሮ
      በዘፍጥረት20:8ላይ:ለምን:ማለደ:የሚለው:ቃል:የተተረጎመው:እንደ:ለመነ:ወይንም:አስታረቀ:ሳይሆን:እንደ:ነጋ:ነው?
      ኦሪት ዘፍጥረት20:8፤አቢሜሌክም፡በነገታው፡(ማለደ)፥ባሪያዎቹንም፡ዅሉ፡ጠራ፥ይህንንም፡ነገር፡ዅሉ፡በዦሯቸው፡ተና ገረ፤ሰዎቹም፡እጅግ፡ፈሩ።
      King James Genesis 20:8Therefore Abimelech (rose early in the morning), and called all his servants, and told all these things in their ears: and the men were sore afraid.
      የማለደ ትርጉም - 1ጧት ኼደ ገሠገሠ ፤ ለመነ ፤ ጕቦ ሰጠ።2የፀሐይ ብርሃን ማለደ ወጣ ሌሊቱ ዐልፎ የጨለማው መጋረጃ ተገለጠ የፀሐይ ብርሃን ማለደ ብርሃን አነጋ አጠባ ወይም ፀሐይ ወጣ ጎህ ቀደደ።
      3ያገር ጨዋ ሽማግሌ የተጣላን የተቀያየመ ሰውን አስታረቀ አመላለደ አስማማ አገናኘ ወይም አማላጅ የተላከው ሰው ያጠፋውን አማለደ አስታረቀ።
      Let me give you a second biblical example that
      ማለደ doesn't mean ለመነ:ወይንም:አስታረቀ
      መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ15:12፤ ሳሙኤልም በነጋው ሳኦልን ለመገናኘት [ማለደ]። ሳኦልም ወደ ቀርሜሎስ መጣ፤ እነሆም፥ የመታሰቢያ ዓምድ ባቆመ ጊዜ ዞሮ አለፈ፥ ወደ ጌልገላም ወረደ የሚል ወሬ ለሳሙኤል ደረሰለት።
      New King James Version
      1 Samuel15:12So when Samuel [rose early in the morning] to meet Saul, it was told Samuel, saying, “Saul went to Carmel, and indeed, he set up a monument for himself; and he has gone on around, passed by, and gone down to Gilgal.

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀግናችን አቡ አንተ የአባትህ አምላክ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ።ገለፃ።ነው።እናመሰግናለህ።

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 2 ปีที่แล้ว +10

    25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

    • @Estifanos-u1v
      @Estifanos-u1v หลายเดือนก่อน

      ዘወትር ይኖራል ማለት በምድር ነወ
      ዘላለም ቢል ኖሮ ከሞትም በኋላ ይሆን ነበር

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡየ ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +15

    _ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው። የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል፥ ለከንፈሩም ትምህርትን ይጨምራል። ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ ለነፍስ ጣፋጭ ለአጥንትም ጤና ነው። በእውነት ግሩም ድንቅ ናችሁ እናንተ ትለያላችሁ ውድ ወንድሜ የክርስቶስ ምርጥቃዎች እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሚስጥሩን ሁሉ ይግለፅላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️_

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ እህት ወንድሞቼ💛💒🙏

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 2 ปีที่แล้ว +6

    መማለድ ማለትና ማማለድ አንድ አይነት አይደለም ይማልዳል ማለት ይፈርዳል ማለት ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና!!

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 ปีที่แล้ว

      ይማልዳል ማለት ቆይ ይፈርዳል ይስማማዋል ወይ? ይማልዳል እና ይፈርዳል በጣም ልዩነት አላቸው

    • @wintaamanuel6802
      @wintaamanuel6802 2 ปีที่แล้ว

      😂atasekegn keledga nek

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 2 ปีที่แล้ว

      በኢየሱስ ይሔ መንፈስ ነው!!
      እንዴት እንዴት ነው ነገሩ ኢትዮጵያውያን አይደለንም የፌደራሉን የስራ ቋንቋ አላውቅም ነው?!

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብ ወንድሜ በእውነት እንዴት እደምወድህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ፀገውን ያብዛልህ

  • @mintesnotdagnachew9010
    @mintesnotdagnachew9010 2 ปีที่แล้ว +14

    ወንድም ሜሎስ.. ተገቢውን ምላሽ ሰተህናል እውነተኛውንም ትምህርት አስተምረህናል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ...

  • @tko4438
    @tko4438 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ የተዋህዶ ልጅችየ እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዉድ ወንድማችን አቡየ ክብር አና ምሳጋና ይገባ ለቱ ሰብሃት የድንግል ማርያም ልጅ👏💒💒💒

  • @abeerabeer3310
    @abeerabeer3310 2 ปีที่แล้ว +3

    መዲሀኒያለም ይጠብቅህ ወድማችን አቡዬ ኦርቶዶክስ እውነት ነች ቃለ ሒይወት የሠማልን🙏💒❤💛💚

  • @አዛሄኣዛሄልእግዚአብሔርይ
    @አዛሄኣዛሄልእግዚአብሔርይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +13

    እኛ ሰምተነካል ወድማችን እስከመጨረሻው የማልቀው ቃሉ እሰማካለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንግል ሁሌም በአደበትላይ ትኑር አሜን ➕🕯

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አቡ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ ነህ
    የምታደርጋቸውን የሀይማኖት ክርክሮች ሁልግዜ ነው የምከታተል እና በጣም ነው የምትመቸኝ
    እና የማከብርህ ም/ክ እውነት ይዘህ ስለምትከራከር እና
    ምርጥ የተዋህዶ ሌጅ ስለሆንክ ነው
    ስለዚህ አቡየ የተሻለ የመናገር እና የመርታት አንደበት እግዚሐብሄር አምላክ ሰቶሀል እና ይህን ስጦታህን
    የተለያዩ መፅሀፍ በማንበብ የበለጠ ደግሞ አዳብር
    እና ሁልግዜም የምታደርጋቸውን ውይይቶች እከታተላለሁ እና ሲበዛ በጣም ጎበዝ ነው
    ከመምህር ተስፋየ ጋር ያደረከውን ውይይት
    እንዲሁም ET ART mediam ተከታትያለሁ እና በጣም ሲቀዛ አድንቅሀለሁ ም/ክ እውነት ስለያዝክ ነው
    የድንግል ልጅ እግዚሐብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Nati-jr9qn
    @Nati-jr9qn 2 ปีที่แล้ว +20

    የተዋህዶ ልጆች ሼር Like Subscribe አድርጉት ማስታወቂያ ካለ ደሞ አታሳልፉት ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 ปีที่แล้ว +3

    አቡ እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ የኔ እድሜ ላንተ ጨምሮ ያኑልኝ ዋዉ መንፈስ ቅዱስ የመረጠህ የተዋህዶ አርበኛ ጥግ የሚያረግ መልስክበርልኝ ወንድማች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሺ ዓመት ያኑርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @አስካለማሪያም
    @አስካለማሪያም 2 ปีที่แล้ว +3

    Abu egzaber stegawene yabezalek wedma

    • @Tube-xd7ny
      @Tube-xd7ny 2 ปีที่แล้ว

      Abuye bexam arif neber

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 2 ปีที่แล้ว +3

    Bewinet abu dink nek enam amalag new beya amin neber ahun ferag mehonun teredahu eyesus feragi new amennnn

    • @yohanssamuel8182
      @yohanssamuel8182 2 ปีที่แล้ว

      des yilal betam egziabher enkuwan eredah

  • @ፋገግ
    @ፋገግ 11 หลายเดือนก่อน

    አብየ ቃሎት ያሰማልን የኔ ወድም በርታልን ድግል ማርያም ትጠብቅህ💒❤❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 ปีที่แล้ว +5

    እገዚአብሄር ይባርካችሁ ወንድሞች።

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ
    ሰለ ቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋው በጥሩ ስነምግባር የተደረገ መጸሐፍ ቅዱሳዎ ውይይቱ ደስ ይላል 🙏በተለይ የሚሎስ የእግዚአብሔር ቃል ሙላቱና ጨዋነቱ በጣም ያስቀናል 🙏🙏🙏

    • @brhenaabate3033
      @brhenaabate3033 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @DgbfCnvc
      @DgbfCnvc 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡዬ ነጭ ስታደርጋቸው ማየት የመሰለ የለም ምርጥ ልጅ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Berhanu-z7k
    @Berhanu-z7k ปีที่แล้ว

    ኡፋ አንጀቴን አራስከፍ ቃለ ህይወትን ያሰማክ
    ከፊትህ ብሆን እንኳ አስቀድመወው ብዬ እለምንልሀለው

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

    • @ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ
      @ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ 9 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ ይህን አይነት መወያያ ርዕስ ይዛችሁ በጨዋ ደንብ መወያየታችሁ መልካም ነው ሌላው መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስትን ሰው 2ቴ እና 3ቴ ጊዜ ከተወያየ በኋላ ስሁት እንደሆነ በራሱም ላይ ፍርድ እንደሚጠብቀው ንገረው ሌላው ኢየሱስ አማላጅ ከሆነ ፈራጁ ማን ነው ዮሐ5-23-25

  • @rayancell3173
    @rayancell3173 2 ปีที่แล้ว

    Abu yene jgena egziabher yetbkeh

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን አቡዬ ቃለሕይወትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሕ ድንቅ የተዋሕዶ ልጅ ነሕ በርታልን ከአንተ ብዙ እየተማርን ነው 💒✔

  • @addisalembirhan3127
    @addisalembirhan3127 ปีที่แล้ว

    ይሰማል

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ የማይገባኝ ነገር እየሱስ ጌታ ነዉ እያሉ አማላጅ። ማለት። በጣም። ይገርማል። ጌታ ብሎ አማላጅ። ማለት። ከባድ ነዉ እግዚአብሔር። ልቦና። ይስጠን። አባቶች። የተዋሕዶ። ልጆች። ኮሮና ልፍስፍስ። አድርጎኛል። በፀሎት። አስቡኝ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ እማ አይዞሽ ጠዋት ልሚ ጨምቀሽ ትንሽ ፈላ አርገሽ በማር ደባልቀሽ ጠጭ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

      መፅሃፍ ቅዱስ ጌትነቱንም አምላክነቱንም አማላጅነቱንም ይናገራል ። ስለዚህ የመቀበል ግደታ አለብን አያሳፍረንም ።

    • @መሳይእህተገብርኤል
      @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

      @@habatamhabatam8769 ዬቱ ጋ ነው አማላጅ ነው የምለው?

    • @መሳይእህተገብርኤል
      @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

      እማ ብርሃን ትደብስሽ እህቴ እኔም የሚገርማኝ አምላክ ነው ተብሎ እንዴት ነው መልሰው ይለምናል የምባለው?መስተዋሉን ያድላቼው

    • @misrajdxb8852
      @misrajdxb8852 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህቴ ጌታ ተብሎ አማላጅ ድፍንነት ነው😥😥😥😥😥

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አቡዬ ፍሬ ያለዉ ነገር ወስደንበታል።

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว +3

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @addismolla5930
    @addismolla5930 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። ዘመንህን ይባርክ። እውነት ሊቅ ነህ።

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅህ ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว

    Yesss takmegaln gen hakimi aydelehmi yemchali 👏👏👏👏👏👏

  • @zemademissie7763
    @zemademissie7763 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ 👏💕

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢየሱስ አማላጃችን ነው ማለት ምን ማለት ነው?
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Jesus is our interceding. ...hallelujah
    አስታራቂ ማለት አማላጅ ሆኖ ከተቃዋሚ ጎራዎች ጋር በመተባበር እርቅ ለመፍጠር የሚሠራ ማለት ነው። አንድ አስታራቂ አለመግባባቶችን ለመፍታት በማቀድ በሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር ይሞክራል። በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው አስታራቂ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚከራከረው ለምን እንደሆነ፣ ኢየሱስ ለምን አማላጃችን እንደሆነ፣ እና ራሳችንን ብቻችንን በእግዚአብሔር ፊት ለመወከል ከሞከርን ለምን እንደሚጠፋ እንመለከታለን።
    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር በኃጢአት ምክንያት ሙግት አለው። ኃጢአት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሕግ መተላለፍ (1ኛ ዮሐንስ 3፡4) እና በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ ተብሎ ተገልጿል (ዘዳ 9፡7፤ ኢያሱ 1፡18)። እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል, እና ኃጢአት በሁላችንም እና በእሱ መካከል ነው. “ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ” (ሮሜ 3፡10) የሰው ልጆች ሁሉ ከአዳም በወረስነው ኃጢአት ምክንያት ኃጢአተኞች ናቸው, እንዲሁም በየቀኑ የምንሠራው ኃጢአት. ለዚህ ኃጢአት ብቸኛው ትክክለኛ ቅጣት ሞት ነው (ሮሜ 6፡23)፣ ሥጋዊ ሞት ብቻ ሳይሆን የዘላለም ሞት (ራዕይ 20፡11-15)። የኃጢአት ትክክለኛ ቅጣት በገሃነም ውስጥ ዘላለማዊ ነው።
    በራሳችን እና በእግዚአብሔር መካከል ለማታለል በራሳችን ማድረግ የምንችለው ምንም ነገር የለም። የቱንም ያህል መልካም ሥራ ወይም ሕግን ማክበር በቅዱስ አምላክ ፊት እንድንቆም ጻድቅ አያደርገንም (ኢሳይያስ 64:6፤ ሮሜ 3:20፤ ገላትያ 2:16)። አስታራቂ ከሌለን ዘላለማዊነትን በገሃነም እንድንኖር ተዘጋጅተናል፣ ምክንያቱም በራሳችን ከኃጢአታችን መዳን አይቻልም። አሁንም ተስፋ አለ! "አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (1ኛ ጢሞቴዎስ 2:5) ኢየሱስ በእግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን ፊት በእርሱ ላይ እምነት የጣሉትን ይወክላል። ተከላካይ ጠበቃ ደንበኛውን እንደሚያስታረቅ ሁሉ ለዳኛው “ክብር፣ ደንበኛዬ ከተከሰሱበት ክስ ሁሉ ንፁህ ነው” በማለት ለእኛ ያማልዳል። ለኛም እውነት ነው። አንድ ቀን ከአምላክ ጋር ፊት ለፊት እንጋፈጣለን፤ ነገር ግን ኢየሱስ ለእኛ ሲል በመሞቱ ሙሉ በሙሉ ይቅር የተባሉ ኃጢአተኞች እንሆናለን። "የመከላከያ አቃቤ ህግ" ቅጣቱን ወሰደብን!
    ለዚህ የሚያጽናና እውነት ተጨማሪ ማረጋገጫ በዕብራውያን 9፡15 ላይ እናያለን፡- “ስለዚህ የተጠሩት የተስፋውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን አስታራቂ ሆኖአል፤ አሁን ደግሞ ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና። በመጀመሪያው ቃል ኪዳን ከተፈጸሙት ኃጢአቶች ነጻ ናችሁ። የክርስቶስን ጽድቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም የቻልነው ከታላቁ አስታራቂ የተነሣ ነው። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኃጢአታችንን በጽድቁ ለወጠው (2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21)። የእርሱ ሽምግልና ብቸኛው የመዳን መንገድ ነው።
    ■■■■■■■■■■■■■■■■
    ኢየሱስ በመንግሥተ ሰማያት ስለ እኛ የሚማልድበት ዓላማ ምንድን ነው?
    ■■■■■■■■■■■■■■■■■
    ስለ ኢየሱስ ሲናገር የዕብራውያን ጸሐፊ “ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ለዘላለም ሊያድናቸው ይችላል” (ዕብ. 7፡25) ይላል። ይህ ጥቅስ (እና ሌሎችም) የሚነግረን ምንም እንኳን ክርስቶስ የተመረጡትን ድኅነት ለማስጠበቅ ያደረገው ሥራ በመስቀል ላይ ቢጠናቀቅም “ተፈጸመ!” በሚለው ጩኸቱ ማስረጃ ነው። (ዮሐንስ 19፡30)፣ ለተቤዣቸው ልጆቹ ያለው እንክብካቤ መቼም አያልቅም።
    ኢየሱስ ከምድራዊ አገልግሎቱ በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ ለህዝቡ ዘላለማዊ እረኛ ሆኖ ከሚጫወተው ሚና 'እረፍት አላደረገም። "ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን" ( ሮሜ 5፡10 ሲዋረድ፣ ሲናቅ፣ ሲሞት እና ሲሞት፣ እኛን ከእግዚአብሔር ጋር የማስታረቅን ያህል ታላቅ ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ኃይል ካለው፣ አሁን ሕያው፣ ከፍ ያለ ሆኖ ይጠብቀናል ብለን እንዴት አብልጠን እንጠብቅ። እና ድል አድራጊው አዳኝ ከሞት ተነስቶ በዙፋኑ ፊት ስለ እኛ የሚማልደው (ሮሜ 8፡34)። በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ኢየሱስ አሁንም በሰማይ እኛን ወክሎ እየሰራ ነው።
    ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ (ሐዋ. የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቶች ጌታ-የዘላለም ሚናው እንደ የሥላሴ አምላክ ሁለተኛ አካል። ይህች አሮጌ ምድር ለክርስቶስ “መሸነፍ” ስትቀጥል፣ ኢየሱስ የክርስቲያኖች ጠበቃ ነው፣ ማለትም እርሱ ታላቁ ተከላካይ ነው። ይህ በአሁኑ ጊዜ የእርሱ ለሆኑት የሚፈጽመው የምልጃ ተግባር ነው (1ኛ ዮሐንስ 2፡1)። ኢየሱስ እኛን ወክሎ እንደ ተከላካይ ጠበቃ ሁል ጊዜ ጉዳያችንን በአብ ፊት ይሟገታል።
    ሰይጣን (ስሙ ማለት “ከሳሽ” ማለት ነው) ሲከስን፣ ከኢዮብ ጋር እንዳደረገው ሁሉ ኃጢአታችንንና ድክመታችንን በእግዚአብሔር ፊት እያመለከተ ኢየሱስ ስለ እኛ ይማልድልናል (ኢዮ. 1፡6-12)። ነገር ግን ውንጀላዎቹ በሰማይ ጆሮዎች ላይ ወድቀዋል፣ ምክንያቱም የኢየሱስ የመስቀል ስራ የኃጢያት እዳችንን ሙሉ በሙሉ ከፍሏልና። ስለዚህ፣ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የኢየሱስን ፍፁም ጽድቅ በልጆቹ ውስጥ ያያል። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሞት ፅድቁ (ፍፁም ቅድስና) ለእኛ ተቆጥሮ ነበር፣ ኃጢአታችን ግን በሞቱ ይቆጠር ነበር። ይህ ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21 ላይ የተናገረው ታላቅ ልውውጥ ነው። ይህም በእግዚአብሔር ፊት ያለን የኃጢአተኛ አኗኗራችንን ለዘላለም ወስዶታል፣ ስለዚህም እግዚአብሔር በእርሱ ፊት ያለ ነቀፋ ሊቀበልን ይችላል።
    በመጨረሻም፣ ኢየሱስ በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ያለው ብቸኛው የሰው አስታራቂ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው። ሌላ ማንም-ማርያም አይደለችም፣ የቀደሙት ክርስቲያን ቅዱሳን አይደሉም-በሁሉን ቻይ ዙፋን ፊት ስለ እኛ የመማለድ ኃይል የላቸውም። ማንም መልአክ እንዲህ ቦታ የለውም። ክርስቶስ ብቻ አምላክ-ሰው ነው፣ እርሱም በእግዚአብሔርና በሰው መካከል መካከለኛ እና አማላጅ ነው። "አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ አለ" (1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5)።

  • @سارهعاصف-و6ي
    @سارهعاصف-و6ي 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡና ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 2 ปีที่แล้ว +3

    እዛ የገባው የገዛ ደሙን ህዞ ነው።
    “ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።”
    - ዕብራውያን 9፥24

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ የተሃድሶው ልጅ።

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ አቡናክ ብቸኛ አስታራቂ ነው በማለትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว

      አቡናክ ምንድነው?

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን አቡናዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💒👈😘☝💒😘🙌🙏

    • @bereshitbaraelohim9471
      @bereshitbaraelohim9471 2 ปีที่แล้ว

      ቪድዮ፡ላይ፡ያሉት፡ተሳስተዋል።ማለደ፡ከጨለማ፡ወደ፡ብርሃን፡ስንሄድ፡ነው።አዲስ፡ሀሳብ፡አይደለም።ስታነበው፡ይገባሀል።በእግዚአብሔር፡ቃል፡ስትሆን፡በብርሃን፡ትቀመጣለኽ።አመፀኛ፡ከሆን፡በጨለማ፡ትሆናለህ።ማለደ in English it is dawning not intercede. መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ከጨለማ ወደ ብርሃን
      ስለመምጣት ነው።ለዚህ ነው የጨለማ መላእክትና የብርሃን መላእክት አሉን።ኦሪት:ዘጸአት10:20እግዚአብሔር:የፈርዖንን:ልብ:አጸና የእስራኤልንም:ልጆች አልለቀቀም።21፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ፥ በግብፅም አገር ላይ ሰው የሚዳስሰው ፅኑ ጨለማ ይሁን አለው።22፤ ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፥ በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ፅኑ [ጨለማ ሦስት ቀን ሆነ]፤23፤ ማንም ወንድሙን አላየም፥ ሦስት ቀንም ሙሉ ከስፍራው ማንም አልተነሣም፤ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ ግን [በተቀመጡበት ስፍራ ብርሃን ነበራቸው]።
      የማለደ ትርጉም በእውነት ለመነ እና አስታረቀ ቢሆን ኖሮ
      በዘፍጥረት20:8ላይ:ለምን:ማለደ:የሚለው:ቃል:የተተረጎመው:እንደ:ለመነ:ወይንም:አስታረቀ:ሳይሆን:እንደ:ነጋ:ነው?
      ኦሪት ዘፍጥረት20:8፤አቢሜሌክም፡በነገታው፡(ማለደ)፥ባሪያዎቹንም፡ዅሉ፡ጠራ፥ይህንንም፡ነገር፡ዅሉ፡በዦሯቸው፡ተና ገረ፤ሰዎቹም፡እጅግ፡ፈሩ።
      King James Genesis 20:8Therefore Abimelech (rose early in the morning), and called all his servants, and told all these things in their ears: and the men were sore afraid.
      የማለደ ትርጉም -
      1ጧት ኼደ ገሠገሠ ፤ ለመነ ፤ ጕቦ ሰጠ።
      2የፀሐይ ብርሃን ማለደ ወጣ ሌሊቱ ዐልፎ የጨለማው መጋረጃ ተገለጠ የፀሐይ ብርሃን ማለደ ብርሃን አነጋ አጠባ ወይም ፀሐይ ወጣ ጎህ ቀደደ።
      3ያገር ጨዋ ሽማግሌ የተጣላን የተቀያየመ ሰውን አስታረቀ አመላለደ አስማማ አገናኘ ወይም አማላጅ የተላከው ሰው ያጠፋውን አማለደ አስታረቀ።
      Let me give you a second biblical example that
      ማለደ doesn't mean ለመነ:ወይንም:አስታረቀ
      መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ15:12፤ ሳሙኤልም በነጋው ሳኦልን ለመገናኘት [ማለደ]። ሳኦልም ወደ ቀርሜሎስ መጣ፤ እነሆም፥ የመታሰቢያ ዓምድ ባቆመ ጊዜ ዞሮ አለፈ፥ ወደ ጌልገላም ወረደ የሚል ወሬ ለሳሙኤል ደረሰለት።
      New King James Version
      1 Samuel15:12So when Samuel [rose early in the morning] to meet Saul, it was told Samuel, saying, “Saul went to Carmel, and indeed, he set up a monument for himself; and he has gone on around, passed by, and gone down to Gilgal.
      ማለደ in English it is dawning not intercede
      Definition of dawn on
      : to begin to be understood or realized by (someone) for the first timeThe solution finally dawned on him.It suddenly dawned on me that I hadn't eaten all day.It began to dawn on her that she was lost
      Let me give you a third biblical evidence
      ትንቢተ ኢሳይያስ53:12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም [ማለደ]።
      Brenton Septuagint Translation
      Therefore he shall inherit many, and he shall divide the spoils of the mighty; because his soul was delivered to death: and he was numbered among the transgressors; and he bore the sins of many, and was delivered because of their iniquities.
      Now look how the word intercede was introduced in this verse by protestants
      New King James Version
      Therefore I will divide Him a portion with the great, And He shall divide the spoil with the strong, Because He poured out His soul unto death, And He was numbered with the transgressors, And He bore the sin of many, And made [intercession] for the transgressors.
      እሺ በጣም ጥሩ፣የሚከተለውን ንገራቸው።Luke12:13ከሕዝቡም:አንድ:ሰው። መምህር:ሆይ፥ርስቱን:ከእኔ:ጋር:እንዲካፈል:ለወንድሜ:ንገረው:አለው።14እርሱም።አንተ:ሰው፥[ፈራጅና:አካፋይ በላያችሁ:አንድሆን:ማን:ሾመኝ?]አለው።
      15የሰው:ሕይወት:በገንዘቡ:ብዛት አይደለምና:ተጠንቀቁ፥ከመጐምጀትም ሁሉ:ተጠበቁ:አላቸው።
      ኢየሱስ “አስታራቂ” አለመሆኑ ግልጽ ነው ምክንያቱም እሱ
      አስታራቂ ቢሆን ኖሮ በዚያ ሰውና በወንድሙ መካከል ቆሞ ይደራደር ነበር።
      If you want to make sure I gave you the correct interpretation of Isaiah read the following ማለደ is the light and the ጨለማ is the everlasting curse from which only baptism can save you. Hence ማለደ he took us out of darkness towards the light
      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፬:፲፬-፲፮በነቢዩም በኢሳይያስ። የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው
      ወደ ገላትያ ሰዎች3:13 በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
      1)Jesus did what?ዋጀን
      2)ዋጀን from what? From the curse that came with the Law.
      3) What curse is that?ዘላለማዊ፡እርግማንን።ታቦቱን፡እና፡ካሕናትን፡ካላከበርን፡ደግሞ፡ዘላለማዊ፡እርግማንን:ሰጠ።
      Everlasting curse if we don't follow the everlasting Law & the everlasting priesthood of the Levites.
      ኦሪት:ዘዳግም28:45የአምላክህንም:የእግዚአብሔርን:ቃል:ስላልሰማህ፥ያዘዘህንም:ትእዛዙንና:ሥርዓቱን:ስላልጠበቅህ፥እስክትጠፋ:ድረስ:እነዚህ:መርገሞች:ሁሉ:ይወርዱብሃል፥ያሳድዱህማል፥ያገኙሁማል።46፤በአንተም:በልጅ:ልጅህም:ላይ:(ለዘላለም):ለምልክትና:ለድንቅ:ይሆናሉ።
      Deut28:45Moreover all these curses shall come upon thee, and shall pursue thee, and overtake thee, till thou be destroyed; because thou hearkenedst not unto the voice of the LORD thy God, to keep his commandments and his statutes which he commanded thee: 46And they shall be upon thee for a sign and for a wonder, and upon thy seed for ever.
      አንድምታ፡ኦሪት:ዘዳግም28:45-46
      ይህ፡ሁሉ፡ርግማን፡በአንተ፡ይደርስብሃል፤ዘጠኙን፡ሕገጋት፡"ኢታምልክ፡ባዕደ፡አምላክ፡ዘእንቤለየ፡"ያለውን፡ያዘዘኽን፡ሁሉ፡ትጠብቅ፡ዘንድ፡የፈጣሪህ፡የእግዚአብሔርን፡ቃል፡አልሰማህምና፡ፈጽሞ፡እስኪያጠፋህ፡ድረስ፡መከራው፡ተከታትሎ፡ያገኘሃል።ደስ፡ብሎህ፡በበጎ፡ልቡና፡ፈጣሪህ፡እግዚአብሔርን፡አላመለክኸውምና፡በአንተ፡ድንቅተአምራት፡ይደረግብሃል፤በልጆችህም፡(ለዘላለሙ)፡ይህ፡ይደረግባቸዋል።
      ትንቢተ:ዳንኤል9:11እስራኤልም:ሁሉ:ሕግህን:ተላልፈዋል፥ቃልህንም:እንዳይሰሙ:ፈቀቅ:ብለዋል፤በእርሱ:ላይ:ኃጢአት:ሠርተናልና:በእግዚአብሔር:ባሪያ(በሙሴ:ሕግ:የተጻፈው:መሐላና:እርግማን:ፈሰሰብን።)
      Daniel9:11Yea, all Israel have transgressed thy law, even by departing, that they might not obey thy voice; therefore the curse is poured upon us, and the oath that is written in the law of Moses the servant of God, because we have sinned against him.
      ትንቢተ ኤርምያስ23:40 የዘላለምንም ስድብ ከቶም ተረስቶ:የማይጠፋውን:(የዘላለምን:እፍረት)አመጣባችኋለሁ።
      Jeremiah 23:40And I will bring an everlasting reproach upon you, and a perpetual shame, which shall not be forgotten.
      አዎ፡ማለደ፡መለመን፡ወይንም፡መጸለይ፡ሳይሆን፤ከጨለማ፡ወደ፡ብርሃን፡መቅረብ፡ነው።ለዚህም፡ነው፡ኢየሱስ፡ለሰው፡ልጅ፡ብርሃን፡ነው፡የተባለው።ጨለማ፡ሲያልቅ፡ጠዋት፡ማለዳ፡ሆነ፡የምንለው።

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛችሁ እየሱስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም ምክንያቱም አብና እየሱስ ክርስቶስ ምንም ልዩነት የላችውም በግብር አንድ ናቸው ። እቡ ዬ ወምድሜ እግዚአብሔር አብ እውቀትን እና ጥበቡን ያብዛልህ ብርሀኑን ያብራልህ።እሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።ጥሩ ውይይት ነበር ሁለታችሁንም እናመስግናለን ትምህርት ስጥችሁናል አስተዋይ ልቦና ይስጠን።

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 ปีที่แล้ว +9

    አቡናክየ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያባዛልህ ኦርቶዶክሳዊያን ሽር ላይክ እናበርታታው ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኣቡ ወድማችን የተዋህዶ እንቁ ድንግል ማርያም ፀጋው ታብዋልህ በእውነት ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር😍😍😍😍😍

  • @grimatstadik6842
    @grimatstadik6842 2 ปีที่แล้ว +19

    የሌባ እይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ይላሉ አበው😂 ሮሜ 8:34 እየሱስ አማላጅ አለመሆኑን ለማፍረስ ዮወ16:26 _27 ዋና መሰረት ነው በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም ስለናተ አብን '''👉እንድለምን የምላችሁ እይደለሁም👈''''''ወንድማገኝ እጅግ እጅግ ልዩ ፀጋ ያልህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤️🙏

    • @ohithplouuad3707
      @ohithplouuad3707 2 ปีที่แล้ว

      እርሱ ራሱ ክርስቶስ አለምንም አለ እኮ ግን አይሰሙም

    • @binukbe4401
      @binukbe4401 2 ปีที่แล้ว +2

      “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤”
      - ዮሐንስ 14፥15-16
      ከዚስ ጋር እንዴት ነው ምታስታርቀው?🤔

    • @endtimesinafaanoromoo
      @endtimesinafaanoromoo 2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ አማላጃችን ነው ማለት ምን ማለት ነው?
      ❤■■■■■■■■■■■■■■■❤
      አስታራቂ ማለት አማላጅ ሆኖ ከተቃዋሚ ጎራዎች ጋር በመተባበር እርቅ ለመፍጠር የሚሠራ ማለት ነው። አንድ አስታራቂ አለመግባባቶችን ለመፍታት በማቀድ በሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር ይሞክራል። በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው አስታራቂ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚከራከረው ለምን እንደሆነ፣ ኢየሱስ ለምን አማላጃችን እንደሆነ፣ እና ራሳችንን ብቻችንን በእግዚአብሔር ፊት ለመወከል ከሞከርን ለምን እንደሚጠፋ እንመለከታለን።
      እግዚአብሔር ከእኛ ጋር በኃጢአት ምክንያት ሙግት አለው። ኃጢአት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሕግ መተላለፍ (1ኛ ዮሐንስ 3፡4) እና በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ ተብሎ ተገልጿል (ዘዳ 9፡7፤ ኢያሱ 1፡18)። እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል, እና ኃጢአት በሁላችንም እና በእሱ መካከል ነው. “ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ” (ሮሜ 3፡10) የሰው ልጆች ሁሉ ከአዳም በወረስነው ኃጢአት ምክንያት ኃጢአተኞች ናቸው, እንዲሁም በየቀኑ የምንሠራው ኃጢአት. ለዚህ ኃጢአት ብቸኛው ትክክለኛ ቅጣት ሞት ነው (ሮሜ 6፡23)፣ ሥጋዊ ሞት ብቻ ሳይሆን የዘላለም ሞት (ራዕይ 20፡11-15)። የኃጢአት ትክክለኛ ቅጣት በገሃነም ውስጥ ዘላለማዊ ነው።
      በራሳችን እና በእግዚአብሔር መካከል ለማታለል በራሳችን ማድረግ የምንችለው ምንም ነገር የለም። የቱንም ያህል መልካም ሥራ ወይም ሕግን ማክበር በቅዱስ አምላክ ፊት እንድንቆም ጻድቅ አያደርገንም (ኢሳይያስ 64:6፤ ሮሜ 3:20፤ ገላትያ 2:16)። አስታራቂ ከሌለን ዘላለማዊነትን በገሃነም እንድንኖር ተዘጋጅተናል፣ ምክንያቱም በራሳችን ከኃጢአታችን መዳን አይቻልም። አሁንም ተስፋ አለ! "አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (1ኛ ጢሞቴዎስ 2:5) ኢየሱስ በእግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን ፊት በእርሱ ላይ እምነት የጣሉትን ይወክላል። ተከላካይ ጠበቃ ደንበኛውን እንደሚያስታረቅ ሁሉ ለዳኛው “ክብር፣ ደንበኛዬ ከተከሰሱበት ክስ ሁሉ ንፁህ ነው” በማለት ለእኛ ያማልዳል። ለኛም እውነት ነው። አንድ ቀን ከአምላክ ጋር ፊት ለፊት እንጋፈጣለን፤ ነገር ግን ኢየሱስ ለእኛ ሲል በመሞቱ ሙሉ በሙሉ ይቅር የተባሉ ኃጢአተኞች እንሆናለን። "የመከላከያ አቃቤ ህግ" ቅጣቱን ወሰደብን!
      ለዚህ የሚያጽናና እውነት ተጨማሪ ማረጋገጫ በዕብራውያን 9፡15 ላይ እናያለን፡- “ስለዚህ የተጠሩት የተስፋውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን አስታራቂ ሆኖአል፤ አሁን ደግሞ ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና። በመጀመሪያው ቃል ኪዳን ከተፈጸሙት ኃጢአቶች ነጻ ናችሁ። የክርስቶስን ጽድቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም የቻልነው ከታላቁ አስታራቂ የተነሣ ነው። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኃጢአታችንን በጽድቁ ለወጠው (2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21)። የእርሱ ሽምግልና ብቸኛው የመዳን መንገድ ነው።
      ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■
      ኢየሱስ በመንግሥተ ሰማያት ስለ እኛ የሚማልድበት ዓላማ ምንድን ነው?
      ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■■
      ስለ ኢየሱስ ሲናገር የዕብራውያን ጸሐፊ “ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ለዘላለም ሊያድናቸው ይችላል” (ዕብ. 7፡25) ይላል። ይህ ጥቅስ (እና ሌሎችም) የሚነግረን ምንም እንኳን ክርስቶስ የተመረጡትን ድኅነት ለማስጠበቅ ያደረገው ሥራ በመስቀል ላይ ቢጠናቀቅም “ተፈጸመ!” በሚለው ጩኸቱ ማስረጃ ነው። (ዮሐንስ 19፡30)፣ ለተቤዣቸው ልጆቹ ያለው እንክብካቤ መቼም አያልቅም።
      ኢየሱስ ከምድራዊ አገልግሎቱ በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ ለህዝቡ ዘላለማዊ እረኛ ሆኖ ከሚጫወተው ሚና 'እረፍት አላደረገም። " ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን።" ሲዋረድ፣ ሲናቅ፣ ሲሞት እና ሲሞት፣ እኛን ከእግዚአብሔር ጋር የማስታረቅን ያህል ታላቅ ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ኃይል ካለው፣ አሁን ሕያው፣ ከፍ ያለ ሆኖ ይጠብቀናል ብለን እንዴት አብልጠን እንጠብቅ። እና ድል አድራጊው አዳኝ ከሞት ተነስቶ በዙፋኑ ፊት ስለ እኛ የሚማልደው (ሮሜ 8፡34)። በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ኢየሱስ አሁንም በሰማይ እኛን ወክሎ እየሰራ ነው።
      ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ (የሐዋርያት ሥራ 1:9፤ ቆላስይስ 3:1) በሥጋ ከመገለጡ በፊት ወደ ነበረው ክብር ተመለሰ (ዮሐንስ 17:5) የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቶች ጌታ-የዘላለም ሚናው እንደ የሥላሴ አምላክ ሁለተኛ አካል። ይህች አሮጌ ምድር ለክርስቶስ “መሸነፍ” ስትቀጥል፣ ኢየሱስ የክርስቲያኖች ጠበቃ ነው፣ ማለትም እርሱ ታላቁ ተከላካይ ነው። ይህ በአሁኑ ጊዜ የእርሱ ለሆኑት የሚፈጽመው የምልጃ ተግባር ነው (1ኛ ዮሐንስ 2፡1)። ኢየሱስ እኛን ወክሎ እንደ ተከላካይ ጠበቃ ሁል ጊዜ ጉዳያችንን በአብ ፊት ይሟገታል።
      ሰይጣን (ስሙ ማለት “ከሳሽ” ማለት ነው) ሲከስን፣ ከኢዮብ ጋር እንዳደረገው ሁሉ ኃጢአታችንንና ድክመታችንን በእግዚአብሔር ፊት እያመለከተ ኢየሱስ ስለ እኛ ይማልድልናል (ኢዮ. 1፡6-12)። ነገር ግን ውንጀላዎቹ በሰማይ ጆሮዎች ላይ ወድቀዋል፣ ምክንያቱም የኢየሱስ የመስቀል ስራ የኃጢያት እዳችንን ሙሉ በሙሉ ከፍሏልና። ስለዚህ፣ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የኢየሱስን ፍፁም ጽድቅ በልጆቹ ውስጥ ያያል። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሞት ፅድቁ (ፍፁም ቅድስና) ለእኛ ተቆጥሮ ነበር፣ ኃጢአታችን ግን በሞቱ ይቆጠር ነበር። ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21 ላይ የተናገረው ታላቅ ልውውጥ ይህ ነው። ይህም በእግዚአብሔር ፊት ያለን የኃጢአተኛ አኗኗራችንን ለዘላለም ወስዶታል፣ ስለዚህም እግዚአብሔር በእርሱ ፊት ያለ ነቀፋ ሊቀበልን ይችላል።
      በመጨረሻም፣ ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው ብቸኛ አስታራቂ መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው። ሌላ ማንም-ማርያም አይደለችም፣ የቀደሙት ክርስቲያን ቅዱሳን አይደሉም-በሁሉን ቻይ ዙፋን ፊት ስለ እኛ የመማለድ ኃይል የላቸውም። ማንም መልአክ እንዲህ ቦታ የለውም። ክርስቶስ ብቻ አምላክ-ሰው ነው፣ እርሱም በእግዚአብሔርና በሰው መካከል መካከለኛ እና አማላጅ ነው። "አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ አለ" (1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5)።

  • @የፍቅርዋጋውድነው
    @የፍቅርዋጋውድነው 2 ปีที่แล้ว

    አቡዬ ስወድህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያጎነጽፍህ

  • @mikotube5979
    @mikotube5979 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እንዳንተአይነቱ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በርታልን ወንድሜ

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡ ወንድማችን ሜሎስ በእግዚአብሔር ቃል ማስረጃ እያቀረበ እንደሚያስረዳ አንተም እንደዛው ብታደርግ አሪፍ ነው በተረፈ ከእናተ እኛም በብዙ ልንማር ይገባናል በስርዓት መወያየት 🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +10

    _የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልላችሁ ለእነዚያ ቃሉን አውቆ ለሚያጣሚሙት እውነት ግን እያወቁ ለምን እንዲህ ይሁናሉ ? እውነቱን እያወቁ እውነቱን ይደብቃሉ ድንግል ማርያም አይና ልቦናችሁን ታብራላችሁ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ዝማሬና ስግደት ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን_

  • @addismolla5930
    @addismolla5930 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተባረክህ ሊቅ ነህ። እግዜር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው። እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ ብለው ልሚጠሩ ሰዎች ትክክለኛውን መንገድ ይግለጽልህ። እንደኔ ግን ከእንደዚህ አይነት ክርክር አያስፈልግም። የሚድንን ሰው እግዜር ያድናል። የማይድን ግን አይድንም

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb 2 ปีที่แล้ว +3

    ተሃድሶ። ወንድማችን እንደተረዳሁት እየሱስ። እና እግዚአብሔርን ለብቻ ለብቻ አድርጎ ነዉ እያወራ ያለዉ ነገር ግን እግዚአብሔር ስጋን መጎናፀፉ ለእኛጂ ለእግዚአብሔር። ምንም። አይደለም። ምክንያቱም። ሁሉንም ቻይ ሁሉን አድራጊ ነዉና

    • @mathiashailu1560
      @mathiashailu1560 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ፍጹም ሰው ነው ትላላችሁ ታዲያ

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቡ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አብ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 9 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ።መናፍቅ።ጋር።ውይይት።አይመጥንህም።ጀግና።የኦርቶዶክስ።ልጅ።በርታ።

  • @centralcodingethiopia
    @centralcodingethiopia 2 ปีที่แล้ว +6

    አብ ወልድን ልኮታልና ወልድ መልአክ ይባልልን አይነት።
    😢😢 ሎቱ ስብሃት ።
    thank you Abu.

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 2 ปีที่แล้ว +1

      ያልተባለማ አትስማ መልዓክ እንዳልሆነማ መፅሐፍም ይናገራል እኮ እንደውም ከመልዓክትም ጥቂት አሳነስከው አለ እኮ ይኸው እንደውም
      “ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አሳነስኸው፤ የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት፥ በእጆችህም ሥራ ላይ ሾምኸው፤”
      - ዕብራውያን 2፥7
      ኧረ ተዉ!!😳

    • @centralcodingethiopia
      @centralcodingethiopia 2 ปีที่แล้ว

      @@megdiesmiliey7267
      Logic new yakerebkut

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ በፍቅር መወያየት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 ปีที่แล้ว +4

    melose wendime tebareklegn 🥰

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 2 ปีที่แล้ว

    አቡ የተዋህዶ ድንቅ የሆንክ ልጅ እግዚያብሄር አምላክ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 ปีที่แล้ว +3

    “ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።”
    - ሮሜ 8፥34 (አዲሱ መ.ት)

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc 7 หลายเดือนก่อน

      አየሽ እሚኮን ማነው ማለት ፈራጅ ማለት ነው

  • @mulukenmitiku1450
    @mulukenmitiku1450 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሚዲየድንግልማርያምልጅ
    @ሚዲየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶለዘላለም ትኖራለች ለቱስብሃትገታችን መድሃኒታችን ኢየሱስክርስቶስ ኣማላጂ ኣደለም ዘላኣለማዊ ኣምላክነዉ ኣቡ በርታ እግዚኣብሄር ፀጋ ይጨምርለህ እግዚኣብሄር

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም። አቡ እግዚአብሔር። ይጠብቅ 💒🙏🌹🤲

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb 2 ปีที่แล้ว +7

    የሙስሊም።እና ይሄን ልጅ አንድ ነዉ እግዚአብሔር። እና እየሱስን በልዩነት። ነዉ እያወራዉ እኮ ማቴዎስ። ወንጌል ምህራፍ 19 ቁጥር 20 ላይ እንግዲህ ሂዱና አህዛብ ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ያዘዝኳችሁንም ሁሉ እንዲጠመቁ ያስተማርኳችሁን ደቀ መዛሙርት አድርጉዋቸዉ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ስለኛ ሲል እኛ አብን ፊት ለፊት ስለሀጢያታችን ይቅርታ መጠየቅ ስለማንችል ነውኮ በመካከል ገብቶ ያስታረቀን ኢየሱስ ስለራሱ መፀለይም ሆነ መማለድ አያስፈልገውው እራሱ አምላክ ስለሆነ ግን ከሐጢያት በስተቀር ስለኛ ብሎ የተፈተኘ ፍፁም ንፁህ ሰውና አምላክ ነው እሱ የማለደው የኛን ስራ እስከሰራ ድረስ እኛ መማለድ ነበረብን አዎ መፀለይ የሀጢያት ይቅርታ ማግኘት ነበረብን አዎ ስለዚህ በፍጥረታችን ካዳም የተነሳ ሀጢያተኛ ስለነበርን በራሳችን በአብ ዘንድ ካለ እየሱስ ወደእሱ መቅረብ ስለማንችል በሱ ቤዛነት ወደ አብ መቅረብ ችለናል ስንል የኛን የገሀነብ ፍርድ ለማሰረይ ሰለኛ ማለደ እኛ በራሳችን መማለድ ስላልቻልን ወደአብም መፀለይ አንችልም ነበር እሱ ሰለኛ ፀለየ ለመነ ማለደ ይህ ሁሉ እኛ መማለድ ስላለብን የእኔን ምልጃ እሱ ያቀርብልኛል ማለትኮ ነው አማለጁ ሲባል እኔ በሱ ሆኜ አብን እማለዳለሁ እንደማለት ነው ዝቅ ያደረግነው ስለመሰላችሁኮ ነውኮ የቸገራችሁ የኦቶዶክሱ ልጅ በማሸነፍ መንፈስ በግትረኝነት ነቂስ ስህተት አገኘሁ በማለት ድርቅ በማለትና ሰውን ተሳሳተ ለማለት ትፈጥናላችሁ ግራ ስትጋቡ ማለት ነው ላለመሸነፍ ካነጋገርህ እኮ ልጁ አሳምኖሀል ግን እግዚአብሔር አይናችሁን ይክፈት አሁንም ኢየሱስ ስለኔ በአብ ዘንድ ይማልድልኛል ይፀልይልኛል ማለት አይደለም ታዲያ እንዴት ነው ይማልድልኛል የምለው ልጆቼ ሆይ ሀጢያትን እንዳትሰሩ ነገር ግን ሰው ነንና እንስታለን ስለዚህ ነው ዮሐንስ ብትሰሩ ግን በአብ ዘንድ ጠበቃ አለላችሁ ያለው እግዚአብሔር ፈፅሞ ሀጢያትን መቅጣት ስላለበት ስንስት አንዴ እኔ ሰለሷ ተቀጥቼላታለሁ ብሎ ሰለኔ ይታያል እግዚአብሔር እኔን የሚያየኝ በኢየሱስ ውስጥ ነው ማለት ነው ያለ ኢየሱስ ካየኝ ሀጢያቴ ስለሚገለጥ ፍርድ ይገባኛል ስለዚህ ነው ሰው ሆኖ መጥቶ የኔን እዳ የከፈለው ከሰማይ በታችም በላይም ያለ እሱ መዳን አይቻልም ተጨማሪ የማይፈልግ አምላካችን ኢየሱስ ነው እናንተ ፈራጅ ነው ትሉታላችሁ አዎ ፈራጅም ነው ግን አሁን አለም በልጁ እንዲድን እንጂ ሊፈርድ አልመጣም ይለናል የፀጋ ዘመን ስለሆነ ሰው እንዲድን ጊዜ ተሰቷል የሚፈርደው ግን በመጨረሻ ዘመን ባላመኑት ሊፈርድ ዳግመኛ ይመጣል

    • @redatetesefaye2125
      @redatetesefaye2125 2 ปีที่แล้ว

      begeta be eysuse amenewe gn hatsayate eyseru lalutese amenewe begeta be hatsyate sera lememelalsume ayferedeme eyalke nw

  • @yrgalemgebremikial4449
    @yrgalemgebremikial4449 2 ปีที่แล้ว

    አቡ እድሜናጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታችሁም ተባረኩ ስለ እግ/ር ቃል ያላችሁን እውቀት አደንቃለሁ ግን መሠረታዊ እና መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ስለ ኢየሱስ አማላጅነት (አስታራቂነት) በግልጽ ይናገራል ተባረኩ ። እብራውያን 7:25 በተጨማሪ እንድታነቡ ጋበዝኳችሁ

    • @gizachewassefa3287
      @gizachewassefa3287 ปีที่แล้ว

      ቀጠል ሲል ቁጥር 27 ላይ "እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።"

  • @kalkal7549
    @kalkal7549 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር⛪️❤❤❤

    • @legesebelachew2640
      @legesebelachew2640 2 ปีที่แล้ว

      ለዘላለም የምኖር ሃይማኖትም ሳማይም ምድርም የለም ሁሉም ያልፈሉ ግን አሁን የሚተሰድዱት የእግዚአብሔር ቃል ነው ። ለዘልለም የሚኖራው

    • @tesfayegetnet726
      @tesfayegetnet726 2 ปีที่แล้ว

      አቡ በጭዋነት በመቅረብ ያደረከውን እስከ ጥያቄ ድረስ የነበረህ ሒደት እጅግ መልካም ነበር ጥያቄላይ ስትደርስ ያፈርክበትን ለማካካስ በሚመስል ደረቅ ክርክር የቃሉን አውድ በጠበቀ መልኩ እውነታውን ላለመቀበል ቃላት ኸአውዱ ውጪ በማሶጣት ሰንጠቃ በማድረግ መከራከርህና አባቶች ያሉትን በተግባር ሲያሳይህ በፍጹም አላለም በማለት መድረቅህ በተከታዮችህ ፊት በተዝብት ውስጥ ይጥልሀል አማለደ ያለው ራሲ መጽሐፉ እያለ በየትም ቦታ ላይ አልተገለጠም በማለት መሸምጠጥህ ፍጹም ሰው መሆኑን መካድህና የነበረውን ስጋ ትቶ ተነስቷል እንጂ በሰማይ አሁን አምላክ ብቻ እንጂ ሰውም ነው ማለት አይቻልም የማለት ይመስልብሀል ማጠቃለያህ ጽንፍን ይዘህ ሳይሆን እውነትን ይዘህ ተወያይ!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +15

    መፅሃፍ ቅዱስን የህይወቱ መመሪያ ያደረገ ስው ጌታ ኢየሱስ እንደሚማልድ በግልፅ በብዙ ቦታ ተፅፊአልና ለሌላ አይስጥም ።

    • @temesgensheycha5422
      @temesgensheycha5422 2 ปีที่แล้ว +2

      Yetighaw Protestant neh? 44k dersachuhal yegebahin neger eyeterogemik🥱

    • @megdiesmiliey7267
      @megdiesmiliey7267 2 ปีที่แล้ว +1

      @@temesgensheycha5422 ወንድምዬ ከማህበርና ከተቋማት እይታ ውጣ ክርስቶስ እንደተሰቀለ ሆኖ በፊትህ ሳለ ግለሰብን፣ አስተሳሰብን፣ ተቋምን፣ ማህበርን እያየህ እንድትሰናከል ያደረገብህ አዚም በኢየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን!🙌

    • @temesgensheycha5422
      @temesgensheycha5422 2 ปีที่แล้ว

      @@megdiesmiliey7267 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤. Pente bicha nw kehaymanot wuta yemilew mkniyatum haymanotachew night club silehone.😂

    • @temesgensheycha5422
      @temesgensheycha5422 2 ปีที่แล้ว

      @@megdiesmiliey7267 Protestantism is organization to get money not to worship!

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡዬ የኔ አንበሳ ፈጣሪ አምላክ የኔን እድሜ ላንተ ያርገው ኑርልኝ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ