ረቡኒ ክበርልን / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 940

  • @fatumasiraji6398
    @fatumasiraji6398 2 ปีที่แล้ว +406

    ሙሥሊም ነኝ ግን ደስ ይላል ስርአቱ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ

    • @m.a648
      @m.a648 2 ปีที่แล้ว +7

      አሜን

    • @geteababu5450
      @geteababu5450 2 ปีที่แล้ว +17

      ጫዋ ያስደገሽእናመሰግናለንአሜን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +11

      እናመስግናለን እህታችን የአንችንም ያሳምርልሺ

    • @ተመስገን-ጸ9ጰ
      @ተመስገን-ጸ9ጰ 2 ปีที่แล้ว +9

      ተባረኪ ያሰብሽዉ ይሙላልሽ

    • @helenestifanos7455
      @helenestifanos7455 2 ปีที่แล้ว +4

      Egzabher yemsgen kebet yestelin

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 ปีที่แล้ว +472

    ሁሌም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር የተዋህዶ ልጅ መሆኔ 💕እመቤቴ ምስክሬ ናት

    • @zewdituorthodox7256
      @zewdituorthodox7256 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም✝️❤

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ❤️❤️❤️

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 2 ปีที่แล้ว +8

      እኔም ማርያምን ልዩ ሽልማቴ ተዋህዶ ሃይማኖቴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +6

      እኔም አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

    • @mariouset142
      @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +90

    ካፍህ ላይ የማትጠፋው እመቤቴ ማርያም ትዳረህን ትባረከው አቤት ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 2 ปีที่แล้ว +136

    መምህሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ በልጅ ይባርካቹ የተዋህዶ ዕንቁ😍😍

    • @xtremekuwait4348
      @xtremekuwait4348 2 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      አና አቺ መቼነ የመታገቢ በናትሺ

    • @hyatetp5050
      @hyatetp5050 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😘

    • @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
      @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔኮ እኔው ያገባሁ ነው የመሠለኝ ለዚህ ክብር እንኳን አድርሶኝ በስርአተ ተክሊል ባገባ እዲህ ደስ እሚለኝ አይመስለኝም በስመ አብ የሰው መውደድ ይሰጣችሁ ይስጠን ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃ ቸሩ መድኃኔዓለም❤

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 2 ปีที่แล้ว +39

    ወጣቱ ዕንቁ ባለ ራዕይ ጀግናው ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እንኳን ለዚህች የተከበረች ቀን አደረሰህ!!!
    ጋብቻቹ የአብርሃም እና የሳራ ይሁን!!!
    ብሌናችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የዘራህው መልካም ዘር የፍሬህ ውጤት እንዲህ አብቦ በሚወዱህ እና በሚያከብሩህ ወዳጆችህ እንዲህ ታጅበህ መዳርህ እጅግ ልዩ ስሜት አለው።

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 2 ปีที่แล้ว +57

    ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን መምህር ሄኖክ እንኳን ደስ አለክ

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 2 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hailahails8365 ተዋህዶሃይማኖታችን እደምድር አሸዋ ትብዛልን ስናምር እኮ ውበታችን

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 ปีที่แล้ว +23

    መታደል ነው በዚ ዘመን ድንግልናን ጠብቆ በተቀደሰ ጋብቻ መዳር እግዚአብሔር አይለያቹ እግዚአብሔር ደስ አለሁ 👏👏👏❤❤️❤❤️❤❤️

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 2 ปีที่แล้ว +47

    ማርያምን ለምን እደሆን የመምህራችንን ሰርግ ሳይ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ከደስታ ብዛት አቤት መታደል ነው የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልህ መምህር

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +67

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል መምህር ፍጻሜቹሁ ይመር እልልልልልልልል እናመስግናለን ሃኒ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +80

    ዘመኑን የዋጀ እንቁ ሊቅ ፀሀፊ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንኩዋን ደስ አላችሁ ህዝብ በጣም ደስ ብሎት ሚዲያው በሙሉ በሱ ፎቶ ፕሮግራም ድምቅ ብሎ ነበር ህዝብ ሲወድህ ሲያከብርህ ብቃትህን ሲመሰክር እንዲህን ነው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬ ደነገጥኩ እውነት መልካም ምኞቴን ልገልፅለት
      በሚሴንጀር ቴክስት መለስልኝ በፍጥነት ለሰው ልጅ ያለው ክብር በቃላት መግለፅ አይቻልም
      ሁሌም በጣፋጭ አደበቱ እሚጠራት ወላዲተአምላክ ትዳራቸውን ትባርክላቸው

    • @ለሚወለተብርሀን
      @ለሚወለተብርሀን 2 ปีที่แล้ว

      ፣ ❤❤❤❤

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 ปีที่แล้ว +27

    ከዚህ በላይ መባረክ ምን አለ እዉነት ቃል አጣዉለት መልካም ጋብቻ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን😍🙏

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +87

    *_እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መምህር እጅግ ደስ የሚሉ አባት ዲያቆን ማርያምን ሳይጠራ አይውልም ፍቅር መምህር ነው ፍቅር ሰጠው ለዚህ ክብር ያልበቃ ያብቃው መታደል ነው እንኳን አደረሳችሁ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏_*

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

      አተም.ለዜ.ክብርያብቃህ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ወለተ.ስላሴ ወለተ አሜን 😂😂😂🥰😍❤️ ሁላችንንም ያብቃን

    • @tesgatesga3269
      @tesgatesga3269 2 ปีที่แล้ว

      Amen ፫🙏🙏❤

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰይጣን ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው በጥሩ ነገር ያውም በክርስቲያኖች ደስታ የሚተባበረው! አንዳንድ ጊዜ የምንናገረውን ማስተዋል አለብን!

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +72

    የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ የኛ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ደስታህ ደስታችን ትልቅ ትምህርት ነው ሰርግህ እራሱ እግዚአብሔር በዘፈን ከመሞሸር አስተዋይ ልቦና ይስጠን በቤተክርስቲያን ስርዓት እንደንመሞሸር ✝️🙏

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      አሜንውዴ❤❤😘

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 2 ปีที่แล้ว

      እግዚብሔር ይባርካቹ ያአብርሀምና የሳራ ይሁንላቹ መልካም ትዳር ደስስስስስስ ይላል

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀኒዬ እመቤቴ ማርያም ትባረክሽ እስከመጨረሻው ስላሳየሽን በጣም ነው የምወድሽ መምህሬ እንኳን ደስ አለህ

  • @kaleabtamirat3716
    @kaleabtamirat3716 2 ปีที่แล้ว +58

    እግዚአብሔርን በቅንነት በአደባባይ ከፍ እንዳደረከው እሱም በሕዝብ ፊት አከበረህ ይመስገን! መምህራችን እንወድሀለን

  • @libbelu6566
    @libbelu6566 2 ปีที่แล้ว +24

    መምህራችን እንኳን ደስ አለህ። በአካል ባንኖርም በመንፈስ ግን ልባችን ሀሴት ተሞልታለች በስደት ያለን ኦርቶዶክስያውያን እንወድሀለን አንተ ስታስተምር ጊዜ ውስን መሆኑ ሁሉ ያናድደኛል።

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 2 ปีที่แล้ว +18

    ደስ ይላል እዬ ነው ትልቅነት ለልማት ሚሊዬን ብር አውጥቶ ከመራጨት ከተቸገሩ ጠያቂ ካጡ ወገኖቻችን ጋር ብናከብር ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ትልቅ ክብር ይደርሳችዋል እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ እንቁ መምህሬ እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ሀናዬ የኔ ውዴ ተባረኩልኝ

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ከዚህ በላይ እግዛብሔርን የምታገለግልበት ሞገስ አና እዉቀቱን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያፍስብህ ባስተማርከዉ ልክ ፍሬ አፍራ ቤታችሁ ይባረክ ደስ ትላላችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Eden-wq5jf
    @Eden-wq5jf 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ሚዲያ አሸብርቆ ዋለ
    እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ መምህሬ ደግሞ ለክርሰትናዉም በምሰጋና እናደምቀዋለን ዘራችሁ ይባረክ👏👏

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት,ተዋህዶ,ማማሯ,ተመሥገን,ተዋህዶ,ሥላደረከኝ,አምላኬ🙏🙏🙏

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 2 ปีที่แล้ว +12

    የኛ እንቁ መምህር መልካም ጋብቻ አቤት እኛኮ ውበታችን እምዬ ኦርቶዶክስ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን

  • @ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ
    @ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ 2 ปีที่แล้ว +13

    ባለ ማዕተቦቹ ማርያምን አስደስታችሁኛል💒✝️💒❤❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +28

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    ማዕረጉ ይቅደም ተወዳጆች ለሁሉም ዛሬ የኢትዮጵያ ሙሉ ደስታ ነው መጨረሻቸው ይመር አኩርተውናል!

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +37

    *_ለዚህ ክብር ሁላችንንም ያብቃን በማለት እንጽናና 😂😂😂😍🥰😘_*

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
      @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን😥

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyrusfeker4790 አሜን እየሩስ አሜን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ አይዟችሁ ከአሰሳች መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @xyzzone120
    @xyzzone120 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ በልጅ ይባርካቹ የተዋህዶ ዕንቁ😍😍ሁሌም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር የተዋህዶ ልጅ መሆኔ 💕እመቤቴ ምስክሬ ናትእግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል መምህር ፍጻሜቹሁ ይመር እልልልልልልልል እናመስግናለን ሃኒ

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በጣም ደስ ይላል ለዚህ ክብር መብቃት መመረጥ ነው !!!
    መምህራችን እንኳን ደስ አለህ !! ጋብቻችሁን ፈጣሪ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ!!!
    ሰርጌን ነው ያስታወስሁት እኔም የዲቆን ሚስት ነኝ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ስላበቃኝ ዘወትር አመስግነዋለሁ!!!!
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ ሁሉላችሁንም ፈጣሪ ለዚህ ለተቀደሰ ክብር ያብቃችሁ እላለሁ!!!!!!!!

  • @woinshetyeshaneh8590
    @woinshetyeshaneh8590 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀንየ እናመሰግናለን የመምህራችንን ደስታ ስለአሳየሽን ቸሩ መደሀኒተ አለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +8

    ሄኖኬ እንኳን ለዚ አበቃህ መልካም ጋብቻ መምህራችን❤❤ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መመረጥ ነው በድንግል 🙏🙏🙏 ያብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ ሙሽሮች😘😘😘

  • @mulefentaw7800
    @mulefentaw7800 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለካስ በደስታም ይለቀሳል የምር እንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ በደስታ አለቀስኩ መምህር ከምልህ በላይ የልቤን አምላክ ያውቃል ብቻ እማምላክ ቤትህን በበረከት ትጎብኝልህ መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አለህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ 👩‍❤️‍💋‍👩

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እድሜና ጤና ክሙሉ አብት እና ክፍሬጋ ይስጣችሁ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ውበት በተዋህዶ ቤት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ሙሽሮች የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 ปีที่แล้ว +7

    የስደት መምህሬ መልካም ጋብቻ👏👏👏👏👏

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ እንቁ መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💒💒💒 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @dirbworkashine4910
    @dirbworkashine4910 2 ปีที่แล้ว +6

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ዘመን ያድርግላች።እግዚአብሄር ሆይ እኛንም ከጥፋት ጠብቀህ ለዚህ ክብር አብቃን።

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን አምላኬ ይህን ወርቅ የሆነ እምነት እንድከተል ስላረከኝ

  • @muiu1564
    @muiu1564 2 ปีที่แล้ว +8

    መታደል ነው መምህሬ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ❤👏

  • @Konjettube
    @Konjettube 2 ปีที่แล้ว +5

    አባት መታደል 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏መምህራችን እንኳን ለዝህ አበቃ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +8

    ተስፋ ናደርጋለን ሀንዬ ከሰርጉ በኋላ ቤታቸው ሄደሽ ቃለመጠየቅ እደምታደርጊላቸው

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር በሠርጋችሁ ይታደም።ጋብቻችሁ የአብርሃም ና የሳራ ይሁንላችሁ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን በስላም መጣቹህ ትዳራቸው ያብረሀም የስራያርግላቸው በልጂይባርካቸው

  • @hiyewttube
    @hiyewttube 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ደያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ እህታችን ሳምራዊት እንኳን ደስ አለሽ ያልከውን የምትገብር ለኛም ለደካሞች ምታበረታን ነህና የበለጠ እንድታበረታ የድንግል ማርያም ከጉንህ አትለይ ትዳራችው ይባረክ ካንተ የሚወጣ ቃላት ሁሉ እንደ ማር የሚጣፍጥ ነው እና የጣፈጠ ያማረ ትዳር ይሁንልልክ

  • @haweniyemariyam8438
    @haweniyemariyam8438 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል የሰርጌ ቀን እንኳን እንደዚህ ምደሰት አይመስለኝም ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራቹን ትባርክ ዋስ ተበቃ ትሁንህ በምንም ቃል አልገልፀውም ደስታዬን ሀኒዬ እናመሰግናለኝ እዛ ያለው ነው የመሰለኝ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል እማምላክን ያለችበት ቦታ ሁሉ ያምራል።

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏💞 ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በዘር በፍሬ ይባርካችሁ 💞💞💞

  • @mesi7762
    @mesi7762 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ አድርጎ ለፈጠረኝ እንዴት ደስ ይላል መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትዳራቹን ትባርክላቹ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ የኛ እንቁ መምህር

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤትውበት እደት ደሥይላልእምየ ተዋህዶ እልልልልልል እቁ ምመምህራችን መልካም የትዳአ ዘመን በመፈሣዋ ህይወት እደት እደምቀና

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ ክብር አበቃህ፡፡ እንኳን ደስስስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ዘር የምታገኙበት ጋብቻ እንዲያደርግላችሁ እየተመኘሁ ፍፃሚያችሁን ድንግል ማርያም ከነልጇ እያሳመረች ታጣፍጥላችሁ፡፡

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏 ከዚህ በላይ ምን ትልቅ ክብር አለ ❤️

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 2 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ መምህርት ኢንጂነር ሳምራዊት ደመቀ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃቹ እግዚአብሔር በፍቅር በበረከት ያኑራቹ። ሀኒዬ እግዚአብሔር. ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ የእኔ ቆንጆ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 2 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ እንቁ መምህራች እንካን ለዚህ ቅዱስና ክብር ጋብቻ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ጋብቻችሁ የአብረሀምና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @genichane1415
    @genichane1415 2 ปีที่แล้ว +12

    እንቁ መምህራችን ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @tigijoannis4262
    @tigijoannis4262 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀኒዬ እጅሽ ይባረረክ ቦታው ላይ የተገኘን እስኪመስለን ድረስ ነው ፕሮግራሙን የተከታተልነው ለሙሽሮቹም መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💛

    • @mariouset142
      @mariouset142 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ጥራት አለው ካሜራው ደስ ይላል

  • @enatabera9446
    @enatabera9446 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምታምሩት መልካም ጋብቻ ዘመናቸውን ሁሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @tigistubayu7716
    @tigistubayu7716 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ በልጅ ይባርካቹ የተዋህዶ ዕንቁ

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 2 ปีที่แล้ว +4

    I’m a proud Orthodox Christian💚💛❤️ congratulations 🎉🍾🎊🎈 May the almighty God bless your marriage!!

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ፍጻሜውን ያሳምረላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መመረጥ ነው በ እውነት 🙏🙏🙏🙏

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 2 ปีที่แล้ว

    አረ እንዴት ድንቅ ስራ ነዉ የእዛብሄር ስራ አረ ምስ።ይከፈለዋል ተስገን ብቻነዉ ለዝ ላደረሰን እንደናተ የፈራልን ልልልልልልልል የማታይ የማይመረመር አባቶቼ እናቼ እህት ወንድም ቃል ህወት የማልን ዝማሬ አሰማልን እግዛብሂውር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዩ ነበር ከክፉ ይሰውርልን ፈጣሪያችን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ያማረ መንፈሳዊ ሠርግ አየው

  • @አዲስአለም-ሰ2ጐ
    @አዲስአለም-ሰ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ💐💐💐💐💐

  • @ababamarcabo59
    @ababamarcabo59 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀንቾ አንችም ተባረኪ እንደዚ ያማረ እና የተወደደ መልካም ነገር ሰላቀረብሺልን እናመሠግንሻለን ደሞ ሰወድሺ ግን ለመጀመርያ ግዜነው ክሜት ሰፅፍልሽ ከዚ በሀላ ግን ቤተሰብ ነን

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ጋብቻ ወንድሜችን ወይ ደስ ስሉ

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 ปีที่แล้ว +13

    የተዋህዶ አንቁ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow God bless you my brother and God bless you my sister 🙏💝💖❤️💓💝💖👌👍

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 2 ปีที่แล้ว +3

    ያከበርካት ቤተክርስቲያን ⛪አከበረችህ የኛ እንቁ ዘመንህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ታሻግርህ ከሰይጣን ፈተና ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃኒዬ ተባረኪ ሙሉውን ስላስተላለፍሽልን❤❤❤

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላቹ ሙሽራውም ሙሽሪትም የአብርአምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላቹ አቤት ተዋህዶ ስነስርሀት ከሞገስ ጋር ደስ ሲል

  • @shidebalke2742
    @shidebalke2742 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ መምህር ምስጢር ሥላሴ ማናዬ ዕድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድሎት ረቡኒ ደግሞ የዓለመ ክፋቶች ሁሉ ከአጠገብህ አይጠጉህ መልካሙ ሁሉ ለእናንተ ይሁን መልካም ትዳር

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 ปีที่แล้ว +15

    ሀና ናርዲ ሜላት ሌሎቻችሁም እዲ በሚደቅ ክድሆችን ማስባችሁ ግሩም ነው ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ልወንድማችን ለዲያቆን መምህር ዲያቆን ሀይሌ ና ልለሰላማዊት የእድሜልክ ጋብቻ የእብረሀም ቤት የይስሀክ ክፍል የያእቆብ ቤት ራእይ ይሁንልኝ ።ከሮተርዳም በስማይ በቀለ

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 ปีที่แล้ว +2

    መመረጥም መታደል ነው ለዚህ ክብር ሁላችንም ያብቃን መልካም ጋብቻ መምህር

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንግል ማርያም ትባርክ ይሄንን ጋብቻ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ አማኝ በመሆኔ ኮራሁ። መልካም ጋብቻ በድጋሚ በስደት ቁጭ ብዬ አደረኩ ፕሮግራሙን በመከታተተል ከኪዳን እሰከ ቅዳሴ ከሚካኤል እሰከ ጎዳናው ሻወር ተከታተልኩ ዳሩ ስራ ዛሬ ስለሌኝ እተኛለሁ።

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ብታይ ፋሲካ ነው የመሰለኝ😍

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selammesganaw3899 እውነት ነው ልክ ፋሲካ በስመአብ ደስ ሲል

  • @ehitekasawu4118
    @ehitekasawu4118 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ጋብቻችውን የአብርሀን እና የሳራ ያድርግላችው እመበቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ❤❤❤

  • @henokab1493
    @henokab1493 2 ปีที่แล้ว +5

    ረቡኒ የእውነት የራሴ ሰርግ እስኪመስለኝ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል ጠጋ መምሕር እኮን ደስ አላችሁ በደስታ አለቀስኩ😭😭 የመዳም ቅመሞች ለዚሕ ክብር ከስደት መልሶ ነድያን ጋ ሰርጋችነን ደስታችን እድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን በሉ ❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ጋብቻ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአብርሀም እና የሳህራ ጋብቻ ያድርግላቸው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መታደል መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ መምህራችን አቤት ውበት😍😘🥰

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ውድ መምህራችን። የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።

  • @ababamarcabo59
    @ababamarcabo59 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርክላችሁ እንካን ለዚ አደረሳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
    @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +6

    እእልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    መልካም ጋብቻ መምህር
    የአብርሃም ና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን ደሰ አላችሁ የአብረሀም የሰራ ጋብቻ ያረግላቸሁ አሜን

  • @ashenafi1163
    @ashenafi1163 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስስ የሚል ቃለት አጠረኝ ለእንቁ መምህራችን 😍 እግዚአብሄር ትዳራቸውን ይባርክ🙏

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስታይ ወደር የለውም የኔ ስርግ ነው የመስለኝ መምህሬ መልካም ፍሬ እምትፍሩበት መልካም ትዳር

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጽያ ብሖን ኖር እሄድ ነበር ግን በስደት ነው ያለሁት ሆኖም ሃንቾዬ ይሄንን ጥርት ያለ ቪዲዮ ቀድተሽ ስላስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ተወዳጃችን
    መምህራችን ሄኒ እና በለቤቱ ሳምርዬ እንኳን ደስ ያላችሁ
    መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💛💚👩‍❤️‍💋‍👩

    • @martaabay8278
      @martaabay8278 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 እሺ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋወ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታድል ነው እግዚአብሔር ትዳራቹሁን በልጅ እና በበርከት ይሙላው 💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solyannatube7572
    @solyannatube7572 2 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው😍😍😍😍😍

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ የቤተክርስቲያን ፈርጥ የጌታ አገልጋይ የድንግል ድንቅ መስካሪ ልጇ የቅዱሳን አክባሪ የኛ ውብ ልጃችን የተሳካ የትዳር ዘመን በፍሬ የታጀበ የደስታ ህይወት ይስጥልን +++

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሀንዬ ምርቃትሽ አንጀት ያርሳል ከዚህም በላይ ይሁንለት🙏🙏🙏

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀኒቾ እንኳን ሰላም መጣሽ ፍልቅልቋ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @zozobrano4006
    @zozobrano4006 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ያብረሀም የሳራ ትደር ያድርግላችሁ እህታችን እና መምህራችን ፈጣሪ ትደራችሁን ጨምሩ ጨማምሩ ይባርኬላችሁ መልካም የትደር ዘመን 🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹🎚🌹💕💕

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መታደል በብዙው እንወድሃለን መምህራቺን መቸም ከሰርግህ በተጨማሪ ዛሬ ያስተማርካቸው ፍቅራችንን እያያህ ደስታህ ወደር አይኖርህም የዘርቱን መሰብሰብ መታደል ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ 👩‍❤️‍💋‍👩🙏

  • @menberumelesse9262
    @menberumelesse9262 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እና ኢ/ር ሳምራዊት ደመቀ እንኳን ደስ አላችሁ፣ ጋብቻችሁ ያማረ እና የተቀደሰ ያድርግላችሁ: የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻን የባረከ አምላክ የእናንተን ጋብቻን ይባርክልን። እንወዳሃለን ዲ/ን ሔኖክየ ...

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከአሽቃባጮችና ከፖለቲከኞች ይጠብቅልን። በአሁኑ ሰዓት ትክክለኛ መምህር 😍😍😳😍

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam endzy bezy zemn endzy aynet memhran yasflgunale be zemnwim timhrt be betkirstyanum yetkanu wotatun yemisbuln egzaber endemider adhewa yabzaln bezy tekula zemn

    • @bezatad4613
      @bezatad4613 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ።

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒቾ እናመስግናለን የተዋህዶ ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን እንኳን ደስ አላቹህ ያብራሀም የሰራ ይሁን ጋብቻቹህ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ትዳራችሁን የሰማይና የምድር አምላክ ይባርክላችሁ (ረቡኒ) መልካም ጋብቻ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን