ተወዳጁ ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ባለቤቱ ያልተሰማው አስገራሚ ማንነት Seifu on EBS | Henock Haile | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2022
  • አሪፍ አስሮች ነን! አስገራሚና ያልተሰሙ ግለህይወቶችን፣ ታሪካዊ፣ ፓለቲካዊ ፣ሳይንሳዊና ተፈጥሯዊ መረጃዎችን ዘወትር ወደ እናንተ እናደርሳለን! ሰብስክራይብ SUBSCRIBE በማድረግ ለመረጃ ቅርብ ይሁኑ!!!
    #Ethiopia #ComedianEshetu #ድንቅልጆች #EBS
    ተወዳጁ ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ባለቤቱ ያልተሰማው አስገራሚ ማንነት Seifu on EBS | Henock Haile | Ethiopia
    ስለ ሰሙነ ሕማማትና ይቅርታ ከዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ጋር / ዳጊ ሾዉ ምዕራፍ 1 ክፍል 21 / Dagi Show EP 21
    የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 1 (Part One) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox
    የአባቶች ቀን ልዩ እንግዳ.... ተወዳጁ ሰለሞን ካሳ … ከጠ/ ሚ ዶክተር አብይ ጋር ያስተዋወቀን .... | Seifu on EBS
    እኩያ ልጇች ስላሉኝ ደስተኛ ነኝ …. ተወዳጅዋ ድምፃዊት ህብስት ጥሩነህ | Seifu on EBS
    28 የእጅና የእግር ጣቶች ያሉት ወጣት ባሻ አለሙ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    አትሌት ሀይሌን የሚመስለው ወጣት ….. እንዲ ነው እንዲያ ነው ከማለት መመርመሩ የተሻለ ነው | Seifu on EBS
    ከጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይ ጋር የሚታየው የኛ ወንድም አይደለም | መቅደስ ወንድማችንን በሀሰት ክስ አሳስራብናለች | ከእርቃን ቪዲዮ ጀርባ ያለው ደባ
    የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና የትዝታው ሳሙኤል የጦፈ ክርክር/ቅዱስን መላእክት ያማልዳሉ ወይስ አያማልዱም???
    "ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌና ሣምራዊት ደመቀ
    "ዱርዬ የሆነ ሰው ነገ ሐዋርያ መሆን ይችላል" ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ "በኛ ቤት" ፕሮግራም ክፍል 1
    "ሰው ለመኖር እንጂ ለመሞት አልተፈጠረም" ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ በዳጊ ሾው/ Dagi Show SE 4 EP 2
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ትዕግስት ታፈረ
    TEDDY AFRO - ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) - [New! Official Single 2022] - With Lyrics
    ተግባራዊ ክርስትና | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ክፍል 1
    እነሆ የጌታ ባሪያ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን 2021
    እነሆ የጌታ ባሪያ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን 2021
    ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+
    እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
    ̋ሰው ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ይሁን ˝ የቡና ሰአት ቆይታ ከፀሃፊና ደራሲ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
    በዝነኞች የደመቀው የዲ/ን ሄኖክ እና ኢ/ር ሳምራዊት ሰርግ | ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና ኢ/ር ሳምራዊት በሰርጋቸው እለት የፈፀሙት አስደናቂ ተግባር
    Seifu on ebs:"12 የፍቅር አመታት አሳልፈናል"የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እና ሳምራዊት ደመቀ ጋብቻ | henok haile wedding | orthodox
    የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 2 (Part Two) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox
    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    "እግዚአብሄር ከሰራልን ውለታዎች አንዱ የምንሞትበትን ቀን አለማወቃችን ነው!" ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ/ Dagi Show SE 4 EP 3
    "ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
    ቅዳሜ ዝግጅት ነበረው...በብዙ ፈተና አልፋ በጊዜ የጠለቀች ነፍስ... የአርቲስት ዳዊት ነጋ ያልታሰበ ህልፈተ ህይወት በተመለከተ ሳምሶን ማሞ ...
    ያለብን ችግር ከግብጽ አይከብድም … ጀግናው አሰልጣኝ ውበቱ … (ኢትዮጽያዊዉ ኔማር )አቡበከር ናስር ይቅርታ ጠየቀ …. | Seifu on EBS
    ዘፋኝነቱን በፍፁም አልፈልገውም … አሁን ላይ ያለውን ህይወቴን በስንት ስለት ነው ያገኘሁት …የቀድሞ ድምፃዊት አሁን ዘማሪት ማርታ አሻጋሪ Seifu on EBS
    "ዶሮዋን ሁለት ጊዜ ገደልካት "...ዳኞቹን ምን አስቆጣቸው? /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/
    /አዲስ ምዕራፍ/ "በሼፍነት ብዙ አመታት ሰርቻለሁ አሁን ግን ባሬላ ተሸካሚ ነኝ" //እሁድን በኢቢኤስ//
    " እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪክ ሰምቼ አላውቅም " @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #comedianeshetu
    " ተደብቄ ስራውን አያለሁ " ክፍል አንድ: ድንቅ ልጆች ( 97 ) @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
    Ethiopia - ለ10 ሰአታት የተካሄደው ቀውጢ ጦርነት ከደሴ -ጋምቤላ የውጭ ሚዲያዎች እይታ
    7ቀን ሞላው! ማርኮን ሳይገኝ ፍለጋውን አናቆምም! Ethiopia | EthioInfo.
    ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
    ጥፋቱ የራሴ ነው! የ‘ቁንጅና ውድድር’ አሸናፊዋ የከሰል ነጋዴ! ስንቱን መኪና ቀያይሬ እንዳልነዳሁ••• Cars | Business | entrepreneur
    እከ ከ40 በላይ ሽማግሌ ላከ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |
    🔴መቅደስ ደበሳይ ባሏን ያሳሰረችበት ምክንያትና የእረኛዬ አስገራሚ ቪዲዮ- ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS
    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እና ሳምራዊት ደመቀ | diacon henok haile and samrawit demeke wedding
    "ያለሁበት ሀይማኖት ውስጥ እኔ ኖርኩ አልኖርኩ የሚፈጥረው ነገር የለም" ተወዳጁ ተዋናይ ይገረም ደጀኔ ሀይማኖቱን ለውጧል ለሚባለው ወሬ መልስ ሰጠ...
    የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
    አስፋው ድረሱልኝ እያለ ነው... አዝናኝ ጨዋታ በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች //እሁድን በኢቢኤስ//
    ህይወት ከ19 አመት በኋላ በአባቶች ቀን አባቷን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት//
    አንቂ አንደበቶች - ምዕራፍ ሁለት በቅርብ ቀን ይጠብቁን !! @Donkey Tube Ankiandebetoch Season 2 coming soon !!
    Ethiopia - አማራ ባንክን ለምን ፈሩት? ሌላ ፈተናም አለ!
    "አባት የስም ጌጥ ነው ልጅን የሚያኮራ..." ቁምነገር እና መዝናኛ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    የምንወደው መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በሰርጉ ቀን Surprise ተደረገ
    ረጅም ባል ነው የምፈልገው....ከሴት ሪከርዱን የያዘችው ቁመተ ረጅሟ የኔነሽ … ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    በ29 አመቷ አያት የሆነችው ወጣት …. የኔ በአጋጣሚ ሳልፈልገው የሆነ ነው... ሌሎች እንደኔ እንዲሆኑ አልመክርም.... የኢትዮጵያ ጊነስ Seifu on EBS
    Ethiopia - ለአማራውና ለኤርትራ አደገኛ የሆነ ፊርማ በደፂ ተፈርሟል ቀይ መስመር..!
    Ethiopia - የጃዋር ማስጠንቀቂያ! ‹‹የማውቀውን ልንገራችሁ ኦሮሚያ ትፈራርሳለች››
    ሰበር ዜና- ከመቀሌ አነጋጋሪ ደብዳቤ መጣ |ወለጋ የሟቾች ቁጥር ጨመረ | ከዩክሬን ሰበር ዜና ተሰማ Abel Birhanu Teddy Afro Mulugeta
    ሰበር ዜና- በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ | በወለጋ ጉዳይ ስለ ፓርላማው መግለጫ | ፑቲን ጉድ አመጡ Abel Birhanu Teddy Afro
    ሰበር-ሌላ ጉድ ተሰማ አብይ ተወጠረ- እምቢ ቀጥሏል አማራ ልዩ ሀይል ብራቮ-ኦባንግ ጠረጋቸው እምቢ
    ከአሜሪካ መጥቶ በግዕዝ አፋጠጠኝ !! ድንቅ ልጆች ክፍል - 99 @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #ድንቅልጆች
    Shukshukta (ሹክሹክታ) - የለማ መገርሳን ፓስፖርት "ማን ሰረቀው?" የወለጋ ኩርፊያና ሽኩቻ | Lemma Megeresa | Shimelis Abdisa
    ጃዋር መሐመድ ተማጸነ - "የኦሮሞ ሞት ቆሞ የአማራ ሞት ሊቀጥል አይችልም" | Jawar Mohammed 's Speech in Huston, Texas
    Abel Mulugeta - ከዳር ቆሞ ( Kedar Komo ) - New! Official Single 2014/2022
    Shukshukta - ዝልዝል | አቤል ቃኤልን አትተቹብኝ አለ! | Abel Mulugeta - ከዳር ቆሞ ( Kedar Komo ) - Reaction
    /አዲስ ምዕራፍ/ "በሰርጌ መዳረሻ ሙሽራው የገባበት ጠፋ የዛኔ የህይወቴ ምስቅልቅል ጀመረ"//እሁድን በኢቢኤስ//
    "አስፋውን በመምረጤ ተፀፅቻለሁ..."አዝናኝ ጨዋታ ከፀደንያ ገ/ማርቆስ ጋር // በእሁድን በኢቢኤስ//
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 134

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว +46

    ከምድራዊ ህይወት ከፍተና ቦታ ድንግል ትጠብቃችሁ እጆቹን ዘርግታ

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 ปีที่แล้ว +15

    ትዳራህን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልህ መምህራችን የተዋህዶ እንቁአችን

  • @SaamiAjman
    @SaamiAjman 2 หลายเดือนก่อน +5

    የምወደው መምህሬ እግዚአብሔር ገናንተ ይሁን የብዙ ሰው ተስፋ ማርያምን እኔ በትምህርቱ ተቀይራለሁ የኔ ኣባተሰ 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ ክቡሩ ወንድማችን 🤲✝️

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 2 ปีที่แล้ว +76

    ዲን ሄኖክ ከውድ ባለቤትህ ጋር ከአይን ያውጣችሁ ምክንያቱም ስንት ክፉዎችና አይንቅቸው ደም የሚሞላ አሉና ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር ይጠብቋችሁ

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 ปีที่แล้ว +2

      እምምላክ ትጠብቅህ😎🌷⛪⛪⛪♥♥♥♥

    • @misadagne1380
      @misadagne1380 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልህ አንተን የወለደችህ ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት

    • @ayensdeserak7545
      @ayensdeserak7545 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያቆይህ ወድማችን

  • @user-jc3oy4yi9y
    @user-jc3oy4yi9y 2 ปีที่แล้ว +7

    የታደለችዉ ልጅ ላፈችዉ ሄኖክ ሀይሌ ምርጥ አሳቢ ሰዉ ነዉ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 2 ปีที่แล้ว +15

    እቁ መምህሬ እግዚአብሔር ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ😍😍

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +10

    መ/ራችን ሞጎስና ግርማውን ያልብሳችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው

  • @mekdibayu1874
    @mekdibayu1874 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ግሩም አፈጣጠር ነዉ ያለህ ምርጡ መምህራችን ❤️❤❤❤

    • @menaberttube4943
      @menaberttube4943 2 ปีที่แล้ว

      ቃል በቃል ከመቦ tube ኮርጀሀል

  • @user-xo9zz9yt1k
    @user-xo9zz9yt1k 2 ปีที่แล้ว +7

    ደሥየሚል ሥብእናነው የተባረከ ይሁንለት

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 2 ปีที่แล้ว +4

    ለቤተሰቡ አንድ ነው፤ ባልሳሳት ብዙ ታዎቂ ሰዎች ለቤተሰቦቻቸው አንድ ናቸው። ወጋየሁ ንጋቱ፣ ሽዋፈራሁ ደ. ለገሰ ውትሮ እና የመሳሰሉት።

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 2 ปีที่แล้ว +8

    አንድ ለናቱ በበዛ አደለም💐💐💐💚💛❤😁✋

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ያክብርህትዳርህን ይባርከው❤❤❤

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 2 ปีที่แล้ว +12

    ውዶ መምህርችን እግዚአብሔር ይብቅህ

  • @mebita6930
    @mebita6930 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤናይስጣችሁ

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችንን ለማያቁት እጅግ በጣም እንደ ጎበዝ ጋዜጠኛ አስተዋውቀኽል ብራቮ 👏

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ➕🥰

  • @user-jy2qx1ld1l
    @user-jy2qx1ld1l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በቤቱ ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ኣርፎች ጥንዶች ዲያቆን ሄኔክ እና ወይዘሪት ሳምራዊት እግዝኣቤር ኣይለያቹ ከዓይን በጣምኣርፎችጥንዶችዲያቆንሄኔክእናወይዘሪትሳምራዊትእግዝኣቤርኣይለያቹከዓይንያውጣቹ

  • @user-qf8hu1er4c
    @user-qf8hu1er4c 2 ปีที่แล้ว +6

    የኛ እንቁ መምህር

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 ปีที่แล้ว +4

    አዘጋገብህና የምትጠቀማቸው በጣም የተጋነኑ ቃላት በመመልከት ብቻ በቀላሉ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ እንዳልሆንክ መረዳት ይቻላል። መምህር ሔኖክን አወቀዋለሁ አከብረዋለሁም። የአንተ አዘጋገብ ለሰማ ግን በማደግ ላይ ሳለ አንድ ወጣት ሰባኪ ሳይሆን አራተኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ታላላቅ መነኮሳት አንዱ ከሞት ተነስቶ የመጣ ነው ያስመሰልከው። ለሌላ ግዜ ትንሽ ተረጋጋ የግነትም ቃል ብዙም አትጠቀም።

    • @mimizemecha8062
      @mimizemecha8062 2 ปีที่แล้ว +1

      የቅናት መንፈስ በጌታ ስም የተወጋ ይሁን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክክ

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ 🤲🤲🙏

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው 👏💒✝️💚💛❤

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ እንወድሀለን

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጠው ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ ሃይሌ

  • @saratube8487
    @saratube8487 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችው አሜን 💚💛❤💚💚💛❤💚💚💛❤💚💛💛❤

  • @user-bx5pn5pb2x
    @user-bx5pn5pb2x หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እርጂእድሜይሥጥወት እንወድሀለን❤❤❤ትዳርህን እመቤቴትባርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว +2

    ትዳራቹ ይባርክ እግዝኣቤር

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛውድፈጣሪበቸሪነቱየጠቢቅልን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💐

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል!! 🥰

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe หลายเดือนก่อน

    fetari Betachihun tedarachihun yibarklachu

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b หลายเดือนก่อน

    ኸይ የተባረከ ማህጸን ነው በድንግል ልጅ አቤት አማምላክ ለኔም ስጪኝ ያው መታውን ይችላል ልጅሽ በቃ አሜን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህመምህራችን

  • @woinmamo7724
    @woinmamo7724 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጋብቻቾሁሁን ይባርክህ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሐይሌ እግዚአብሔር በከፍታ ያኑርልን ከባለቤትህ ጋር 📚📚📚📚📚📚

  • @user-lv6sc2ig2w
    @user-lv6sc2ig2w หลายเดือนก่อน

    ስወድህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @kassayehilemariam2042
    @kassayehilemariam2042 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ድንቅ መምህር ነህ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራቺን 💚💛❤🙏

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigistayemro409
    @tigistayemro409 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻቹ ን እመቤቴ ታሳምርላቹሁ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ አፈ ወርቅ የቅድሳን አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ::

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አክባሬና አድናቂው ነኝ ይገባዋል እንወድሃልን መምህር 👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 ปีที่แล้ว +4

    ትዳራችሁን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ

  • @maleklink1156
    @maleklink1156 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ol7nw8pf2e
    @user-ol7nw8pf2e 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @destajordan8172
    @destajordan8172 2 ปีที่แล้ว

    Baxaam yeminewadih birqiye mamhirachin kana baalebetwo ke ayin tirafulin yaagalgiloot zamanu yirxamilin Ameen

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations 🎉🍾🎊🎈

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን እኳን ለዚህ አበቃህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhir yebarkelshuo

  • @lemmazewdu9043
    @lemmazewdu9043 2 ปีที่แล้ว

    enameseginalen

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว +2

    የጋዜጠኛው አድናቂ ነኝ
    ሁሉም ትርፍ ነው ለኔ😁😁😁😁😁😁😁

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃህ💒💔👏

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 5 หลายเดือนก่อน

    ለወንዲማቺን፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ኢንዲሠጤዉ፣አምላካቺን፣በፀሎት፣ኢንለምንናለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋

  • @jossyentertainment7205
    @jossyentertainment7205 2 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @raheleshtie1375
    @raheleshtie1375 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ።

  • @natiyet3481
    @natiyet3481 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 2 ปีที่แล้ว

    💜💜💜💜

  • @flagotdode1132
    @flagotdode1132 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @user-nh9ff7lx9h
    @user-nh9ff7lx9h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 2 ปีที่แล้ว

    Ebbifamaa ebbifamaa 💔❣👌⛪✝️☝️😍🥰😘😘😘

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k 2 ปีที่แล้ว

    የኛ መምህር እንውዳሃልን ኒሩልን ሽህ ኣምት

  • @Blien-gh3dt
    @Blien-gh3dt 17 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-sp2gz7fg1u
    @user-sp2gz7fg1u หลายเดือนก่อน

    Mamirachin agzabher yetabikih❤❤❤

  • @user-lv6sc2ig2w
    @user-lv6sc2ig2w หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 ปีที่แล้ว +5

    አንተ እራሱ ድንቅ ነህ

  • @tiruyechanie4587
    @tiruyechanie4587 2 ปีที่แล้ว

    ያስጀመረህ አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በርከታችሁ በሁላችነም ላይ ይደርብን❤❤💒🤲🤲💒🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤(❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒))))))))))))💒💒💒💒💒💒💒)))💒)))💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒))))🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒(((❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v 2 ปีที่แล้ว

    ትዳራችኩ ይባረክ ታድለሻ ሳሚፈጣሪ ካይ ያውጣችሁ

  • @selamt8660
    @selamt8660 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምምምሰ ❤️❤️😌🙏

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰዉ እያለቀ እናተ ስለ ትህትና ትጨረቃላችሁ በመጀመሪያ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እንሁን በቃ አየነዉኮ

    • @user-yr6cv8ql3j
      @user-yr6cv8ql3j 2 ปีที่แล้ว +4

      እንኳን ለሱ ለሊላም ይዘገባል ምን አገባችሁ

    • @garaamagadaama5218
      @garaamagadaama5218 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ😭😭😭

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf หลายเดือนก่อน

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etisalatbetiyemariyamilij9834
    @etisalatbetiyemariyamilij9834 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa2146 2 ปีที่แล้ว +1

    Kdus mikael beknfu kello ytebkew amen amlake beftum yemiyagelegluhn atleyachewmna atleyew 🙏

  • @lemlemkefyalew6217
    @lemlemkefyalew6217 ปีที่แล้ว

    የትውልዱ ምልክት

  • @marem3709
    @marem3709 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👑👑👑👑👑

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Sijallana barsisa kenya 💒💒💒🤲🤲🤲🙏

  • @sama5777
    @sama5777 2 ปีที่แล้ว +1

    Aboo bebetu yestinachu lele qalate yelgnem

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    ጅማሬው ቅዱስ (ታምር የሰራ ተዋህዶን ከፍታዋን በአለም የመሰከረ ካህኑ ዘካረያስ ድግል ለጆቿን አተስነካም እሷን ይዞ ጉዞ

  • @ddmar1958
    @ddmar1958 2 ปีที่แล้ว

    Sidebar akerarebh

  • @tseganeshtseganesh6963
    @tseganeshtseganesh6963 2 ปีที่แล้ว

    አርበዝ

    • @selam6991
      @selam6991 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም አልበዛም

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +1

      ቅናት

  • @Sewalem-dm7nr
    @Sewalem-dm7nr ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ለገንዘብ ያላቹ ጉጉት ሁሉ ዩቱብ ማሰብሰብያ ሆነ ኮ ሰሙኑእግዚኦ በቃቹ ስለምስኪን ህዝባቹ ድምፅ ሁኑ ኝኝኝ አትበሉ ኤጭ

    • @user-nl2xl2jj1u
      @user-nl2xl2jj1u ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ስለ መምህራችን ነው ያወራ ደግሞ ይገባዋል

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhre egzeabher be edme zemenh hulu ayleyh luneh kal yelegnm bcha cheru amlak ytebkh yemtwedat yemtwedh kdst dngl maryam atleyh

  • @slemonghiwet6676
    @slemonghiwet6676 ปีที่แล้ว +1

    አንደበተ ርቱ ድንግል ካንተ ጋ ትሁን

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j 4 หลายเดือนก่อน

    መሳይህ የመሠሉ ፍሬዎች ይሥጥህ

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 2 ปีที่แล้ว

    Adisu Daniel kibiret yikirta Daniel seyitanu maletiye new

    • @wubetesfaye4319
      @wubetesfaye4319 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፔፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕጵፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕጵፕፕፕፕፕፕፕፕቅፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፔፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕቕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕቕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ

  • @adm6182
    @adm6182 2 ปีที่แล้ว

    Minew ashkabetachu ahun sint chigir molto megabit birik hone ende yehymsnot sew mesely ew ylebet.

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 2 ปีที่แล้ว +2

      Menew tekatelesh or tekatelke

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 ปีที่แล้ว +2

      ችግርህን እራሰህ ፍታ ከብት

    • @adm6182
      @adm6182 2 ปีที่แล้ว

      @@selammesganaw3899 werwgna.

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 ปีที่แล้ว

    አድቀንም ውንተ ሠብኮ አያውቅም ሁሌም የውሸት ሠባኪ ነው

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አታውቀውም። የት እደምትውል ራስህ ታውቃለህ ደግሞ አስተምሮ አያውቅም አደፋፈርክ ትምሕርቱስ ትምሕርት መሰለህ ፀጋው የበዛለት መምሕርነው። እሱን ማወቅ ከፈለክ ሚስጢረ ስላሴ በዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ብለህ ሰርች አርግ ሌላው ከስሩ ይመጣል

  • @user-gi9xi9dx3e
    @user-gi9xi9dx3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ዋጋ አለው መዳን በኢየሱስ ነው ስላሴ የሚባል ተረት ነው ሦስት አምላክ የሚያመልኩ ሰዎች መጨረሻው ሲኦል ነው የፈለገ ዕዉቀትቢኖር እዚው ቀሪ ነው ስላሴ አፈ ታሪክ ነው ኢየሱስ ሁሉም በሁሉም አንድ አምላክ ነው ስላሴ ፌክ ነው

    • @user-iv3qz9ky3w
      @user-iv3qz9ky3w 2 ปีที่แล้ว

      Ene lanchi kew aleku. Agaezit alem Kidist Selasie yeker yebelesh

    • @user-gi9xi9dx3e
      @user-gi9xi9dx3e 2 ปีที่แล้ว

      @@user-iv3qz9ky3w ሲኖር አደል ተረት ነው

    • @user-gi9xi9dx3e
      @user-gi9xi9dx3e 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-iv3qz9ky3w መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ

    • @user-gi9xi9dx3e
      @user-gi9xi9dx3e 2 ปีที่แล้ว

      @@user-iv3qz9ky3w ኢየሱስ ብቻውን አምላክ ነው
      ኢየሱስ አብ ነው
      ኢየሱስ መድሀኒት ነው ኤልሻዳይ ነው
      "12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12፤)
      ኢየሱስ አዳኝ ነው።

    • @user-iv3qz9ky3w
      @user-iv3qz9ky3w 2 ปีที่แล้ว

      @@user-gi9xi9dx3e orit zefitre mieraf 1 kuter 26" Egziabeherem ale sewen be AREAYACHEN ena be AMSALACHEN ENEFTER ye bahir asawochen ena yemeder arawiten yesemay wofochen enesesaten ena mederen hulu be meder lay minkesakesuten hulu yegeza. Egziabeherem sewen be Egziabeher amsal FETEREW."