"ኑ በእግዚአብሔር+ቸሩ ሆይ +ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ +አጌጥንበት ስምሕን +ኑ ለምስጋና+ በተአምርኪ"1ኛ ዙር የቦ/መ/ፈ/ዮ/ ሰ/ት/ቤት ሱባኤ ጉባኤ ተመራቂዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @nossomedia
    @nossomedia หลายเดือนก่อน +26

    “እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ፥ ደስም አለን።” መዝ 126 ፥ 3
    በዝማሬ እንዳገለግል የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ተመስገን 🙏
    28/12/2016 ዓ.ም

  • @AddishiwotAtlaw
    @AddishiwotAtlaw 25 วันที่ผ่านมา +6

    ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና
    ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና
    የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና
    ቸሩ ሆይ መድሀኔአለም ናና
    ቸሩ ሆይ ለአይነ ስውር መሪ
    ••••••• ምርኩዝ መመኪያ ነህ
    ••••••• አንተን የሚመስል
    •••••••• ምንም ነገር የለም
    •••••••• ምህረትና ፍቅረህ
    ••••••• ወሰን ወደር የለህ
    ••••••• ሳንወድህ ወደኸን
    ••••••• ፈልገህ ጠራኸን
    አዝ_
    ቸሩ ሆይ ሰምተክ እዳልሰማህ
    •••••••° አይተህ እዳላየህ
    •••••••° ሁሉን ታልፈዋለህ
    •••••••° ፍቅራዊ አባት ነህ
    •••••••° አማኑኤል ጌታ
    •••••••° ቸሩ ፈጣሪያችን
    •••••••° ውለታህ ብዙ ነው
    •••••••° ለኛ የዋልክልን
    አዝ____
    ቸር ሆይ በከብቶች ማደሪያ
    °••••••• በዚያች ትንሽ ግርግም
    °••••••• ተወልዶ አዳነን
    °••••••• ጌታ መድሀኔአለም
    °••••••• እልል በሉ ሰዎች
    °••••••• በአድ ላይ ዘምሩ
    °••••••• ስብሀት ለእግዚአብሔር
    °••••••• በአርያም በሉ
    አዝ____

  • @KelmuTemesgen
    @KelmuTemesgen 11 วันที่ผ่านมา +11

    ወይኔ ሰምበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ በምኞት ብቻ ቀረሁ ለእንደዚ አይነት አገልግሎት እባክህ አምላኬ ህይወቴን አስተካክለህ እኔም እንደዚ እንዳገለግልህ እርዳኝ አይ ውበት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ !!!

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 20 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትውልድ ያስነሳ ለነብሳችን ልምላሜን የሚሰጥ መዝሙር ያሰማችሁን ይጥፉ ሲሉን በዝታችሁ በረከትን ለሀገር የምታሰጡ የተዋህዶ ልጆቻችን ፀጋውን ፅናቱን ይስጥልን ኑሩልን ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ተተኪ ናችሁና "ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር "

  • @framamo3955
    @framamo3955 หลายเดือนก่อน +15

    እልልልልል በቤቱ ያጽናን❤❤❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 หลายเดือนก่อน +10

    መንፈስን የሚያድስ ድንቅ የሕብረት ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @adisutsega3814
    @adisutsega3814 24 วันที่ผ่านมา +7

    እንዴት እንዴምታምሩ የዘጠናዎቹ መዝሙር በቤቱ ያጽናቹ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @teweldeokubay8326
    @teweldeokubay8326 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚኣብሔር ናብ ፍጻሜ የብቅዕኩም። ካብ ኩሉ ክፉእን ካብ ሓጢኣትን ይሓልኹም መድኃኔኣለም፣ እመብርሃን ብኣማላድነታ ቁዳን ድማ ብተረዳእነቶም ኣይፈለይኹም። ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና! ስድራ ክርስቶስ።

  • @elizabethmenyichel1781
    @elizabethmenyichel1781 7 วันที่ผ่านมา +4

    ተመስግን 🙏 ቤቴ እንደዚሀ አምሮበት እንደማየት ምን የሚያስደስት ምን አለ ተመስገን🙏 ከፈለገ ዮርዳኖስ ብዙ ማየት እንጠብቃለን፡፡

  • @simon030708
    @simon030708 9 วันที่ผ่านมา +2

    Zmarie melaektin yasemaln
    ጸጋውን ያብዛላችሁ፡ በጣም ደስ የሚል ነው፡
    መንፈስን የሚያድስ ነው
    17 አመት ወደሃላ መለሳችሁኝ ፡ሰ/ት/ቤት ምንዘምረው መዝሙሮች

  • @Godblsu
    @Godblsu หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @hiriyakos
    @hiriyakos หลายเดือนก่อน +11

    woooow bemezmur aleqesku

  • @Tw.8719
    @Tw.8719 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @selemons
    @selemons หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ነዉ ❤🙏

  • @arsemaasmelash3568
    @arsemaasmelash3568 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ🙏🙏🙏

  • @AstuNati
    @AstuNati หลายเดือนก่อน +7

    እልልልል እስይ ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @tamiratgirma2320
    @tamiratgirma2320 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን❤ አሜን ❤አሜን❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 11 วันที่ผ่านมา +2

    🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲

  • @lidiaassefa199
    @lidiaassefa199 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 หลายเดือนก่อน +9

    እልልልልል

  • @ashubirahnu4136
    @ashubirahnu4136 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @WorkinehHibestu
    @WorkinehHibestu หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @tizuketema1029
    @tizuketema1029 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ያጽና

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 24 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you all, my beloved citizens, Amen!

  • @Bruk-123
    @Bruk-123 หลายเดือนก่อน +6

    zimare melaikt yasemalin

  • @habtamuanely
    @habtamuanely หลายเดือนก่อน +11

    Wow 😨😨 endat dese endemetlu

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 26 วันที่ผ่านมา +2

    Abet Webet Emeye Ortodox Men Yewetaleshal Zemare Melaekt Yasemalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @filmonmengisteab3836
    @filmonmengisteab3836 หลายเดือนก่อน +3

    Zmare melaekti yesmaln❤❤❤❤

  • @TerefeNiguse-g4s
    @TerefeNiguse-g4s หลายเดือนก่อน +4

    Ameen ameen ameen

  • @dejudaniel2409
    @dejudaniel2409 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መለኣክት የስመኣልና አግዜኣብሔር ኣምላክ ይባሪክ

  • @Habta-o1d
    @Habta-o1d วันที่ผ่านมา

    ይህ በእግዚአብሔር የተወደደ ነውን ምክንያቱ ንፁሀ በድሮን ኦርተዶክ ሀይማኖት ተከታይ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ግማሹ በሀይማኖት ስደት እየሆነ እያየን ነጭ ነብሰን ስናቆም ፍርድ ለፈጣሪ

  • @hahuh57
    @hahuh57 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን አምላኬ

  • @fikerazimerew
    @fikerazimerew 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኑ በእግዚያብሔር ደስ ይበለነ

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare melaket yasemallen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @habtamuanely
    @habtamuanely หลายเดือนก่อน +11

    Please 🙏 next,,

  • @rashabtamu6791
    @rashabtamu6791 23 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotanimut912
    @haymanotanimut912 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔአር ይሥጣችሁ፣ ይጠብቃችሁ።

  • @GirmaAshenafi-i1c
    @GirmaAshenafi-i1c 23 วันที่ผ่านมา +2

    Wow....! Yamiral beritu

  • @Yonas-x5e
    @Yonas-x5e 24 วันที่ผ่านมา +2

    አገልግሎታቹ በጣም ያስቀናል

  • @redaitkebede2630
    @redaitkebede2630 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ታምራላቹ

  • @etabezahutesfaye783
    @etabezahutesfaye783 23 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄንር ይመስገን

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @atsede7592
    @atsede7592 19 วันที่ผ่านมา +2

    👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @BiniyamBerhanuKetema
    @BiniyamBerhanuKetema หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Habesh-akids
    @Habesh-akids 4 วันที่ผ่านมา

    menfesen yemiyades zemare des yelal betam

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 18 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ የልቤ ደረሰ ❤️❤️❤️

  • @SenayitTesfayi
    @SenayitTesfayi หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢መታደል እኮነው

  • @MeharyDereje
    @MeharyDereje 26 วันที่ผ่านมา +1

    Zimarie Malaektin Yasemalin

  • @መክሊት-ጰ7ተ
    @መክሊት-ጰ7ተ 8 วันที่ผ่านมา

    ስታምሩ ደስ ትላልችሁ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው

  • @abebayhuadugna3196
    @abebayhuadugna3196 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @mathewaba2694
    @mathewaba2694 9 วันที่ผ่านมา

    Zimare Melakiten Yasemalen🥰

  • @misanaphoto
    @misanaphoto 10 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @gezahegndegefu4434
    @gezahegndegefu4434 หลายเดือนก่อน +6

    Konjo new yemifelegewn trate gene yekewem

  • @Bruk-123
    @Bruk-123 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰🥰

  • @henoktilahun5321
    @henoktilahun5321 หลายเดือนก่อน

    amen amen

  • @Samson-l6i
    @Samson-l6i 9 วันที่ผ่านมา +1

    betam des bilognal egeziyabiher yemsigen

  • @Dejenee-d9c
    @Dejenee-d9c หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @rahelgetachew5986
    @rahelgetachew5986 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዘሀረበደሀ please
    🙏

  • @haya1360
    @haya1360 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልሎልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 29 วันที่ผ่านมา

    ነብሴ. እረሰረሰ

  • @339654
    @339654 หลายเดือนก่อน

    Waaaaaw , dink dimst

  • @KinfeGetaneh-v1o
    @KinfeGetaneh-v1o 24 วันที่ผ่านมา

    ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ግን ዝማሬያችሁ በቤተመቅደሱ ቢሆን የተሻለ ነዉ።

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 15 วันที่ผ่านมา +1

    GIRUM NEW BCHA ORTHODOX MEHONKO MEMERET NEW ENDEZI NEBSACHININ YEMIYASDESET KALUN SENSMA ALM ENDIYASTELAN ESUN ENDNASEB SELARGACHUN AMLAK ZIMARE MELAKTIN YASEMALN BEDME BETENA YETEBKACHU KIDANMHRET TETEBKACHU

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ውበት እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማይ ይሰባስበን

  • @al-aha
    @al-aha หลายเดือนก่อน

    ወግ ወጉ ተይዟል

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 4 วันที่ผ่านมา

    አቤት ውበት ኦርቶዶክሳዊነትኮ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልል

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @DawitEndale-s9i
    @DawitEndale-s9i หลายเดือนก่อน +3

    እልልልል

  • @tilahunmulat9072
    @tilahunmulat9072 17 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @LiyaYoseph-z8s
    @LiyaYoseph-z8s 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gizachewalemu4534
    @gizachewalemu4534 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!