ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት የኢትዮጵያ ባህልኮ ሲያምር❤️ ልጃችን እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ጥሩ ሰው ነበረ አሉ😄🤣 ሁሌም የህዝቤን ደስታ ያሳየኝ ፈጣሪ🕊💖
Meskiye lebe kena sat 😘😘
መስኪ፡የኔቆጆ፡መልካምሰዉነሽ
እንደዛ ስሉ ኮ አሰቁኝ 😬😬😬
መስኪ
መሥዬዬዬዬ የኔ ውድ 😍😍
እናተዬ ሰሞኑን ደሰ የሚል ሳምንት ነው ሀገሬ ግብፅን አሸነፈች ከዛ የዲያቆን ሄኖክ ሰርግ ደሰ ብሎን ዛሬ ደግሞ የምወደው ወንድሜ የንቦን ሳይ በጣም ነው ደሰ ያለኝ በፀሎት የተጀመረ ሁሌም ያማረ ነው ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ ክብሩን ይውሰድ ሀንቾ አንቺንም እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሺ የኔ ሳቂታ አላህ ሰላምሺን ያብዛልኝ
ውይ ሀንዬ ታድለሽ ባባቶች መባረክ እኮ መመረጥ ነው እከም እንኳን ደስ አለህ
ጀግና ሴት እራሷ ከብራ ቤተሰቧን እንደዚህ ታስከብራለች ትዳራችሁ ይባረክ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ።ንቦዬ እንኳን ደስ ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ሀኒየ ብዙ ግዜ የምመኘው የራስሽ የቴሌቭዥን መስኮት ኑሮሽ እድሰሪነው በይቲውቭ ብቻ እድትታይ አደለም የሰው ፍቅር አለሽ በአለም እድትታይነው ምኞቴ ህፃናት በቲቭ እድያውሽ አች ደግ ሰው የሴት በላይ ነሽ ዋይፋ የለላቸው በቲቪ እድያወሸሽ ምኞትነው እወድሻለሁ🌷🌷🌷🌷
የኔም ምኞቴ ነው
በትክክል
እውነት እኔም እያልኹት ነበር
እንቁ ወንድማችንን መምህር ምህረትአብ ወንድሜ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል💚💛❤️🇲🇱🇲🇱
ውይ መታደል በመምህር ሄኖክ ተደቀን ሳንጨርስ ዳግም በእከ እግዚአብሔር የሚያከብር ይከበራል ለሀገራችንም ለሀይማኖታችንም ኑሩልን ሰላማችሁ ይብዛልንን እከ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ ሀኒየ የኔ መልካም ሴት ይሄን ላይን ውብ የሆነ ነገር ስላሳየሽን ተካፉይ ስላደረግሽን ክበሪልኝ ውዴ ደስ ብሎኛን በተለይ መጋቢ አዲስ እሸቱ በሳቅ ገደሉን እኮ እውነት ነው የተናገሩት ልብ ላለው ሰው
በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ ከልቤ ነበር የተከታተልኩት እከ መልካም ሰው ነው መልካምነት ደግሞ ለራስ ነው፡፡ ፍፃሜውን ወላዲት አምላክ ታሳምርላችሁ የመምህር ስብከትም ከሁሉም ይበልጣል ኑሩልን አባቶቻችን ሐንዬ በርቺ
በእውነት ትልቅ ሰው ነው እከዬ በዚ ዘመን እንደዚ ማግባት እንዴት ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
ሀኒቾ ስወድሺ እኮ የኔ ሳቂታ በተለይ በዛ ጦርነት ውርጌሳ ሀገሬን ሂደሺ አየሺልኝ በሰላሙ ቀን ብከቺ ምርጥ ሀገር ነበረች የጊራና ስኮር አገዳ የቡሆሮ ብርቱካን የፍራፍሬ ሀገር ነበረች ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም ግን ከልቤ ነው የምወዲሺ ልጂሺንም አላህ ያሳድግልሺ
በጣም እማ ሰው አክባሪ አገር ወዳድ ናት እኔም እወዳት አለሁ 🌷🌷🎀🎀 ሀኒየ እወድሻለሁ ክፉ አይካሽ
የኔማር በጣም ጊራና ሥትይ ልቤ ደነገጠ
ትክክል የኔ ውድ💚💛❤
በትክክል የማይረሳ ታሪክ አላት ሀኒ
@@seadaseid3217 የውርጌሳ ልጂ ነኝ የጊራናን አትክልት አልበላሁም ብል ነውር ይሆንብኛል
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል የሽምግልና ፕሮግራም ነው እከየ መልካም ትዳር አላህ ያድርግልክ
ጌታ ሆይ እማ ፍቅር አዛኝቷ እንዴት ደስ የሚል ቀን ነው ሀኒቾ የአባታችን በረከት ፣የመምህሮቻችን እዉቀት ፣የዘማሪ ቴዎድሮስን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ሁሉ ነው የሚመጣው ከደስታዬ ብዛት በአጠቃላይ ሁላችሁም ታምራላቹ አብቡልኝ አሜን ፫ ።
እከዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በእውነት ደስ የሚል ስርዓት እና ባህል ነው በቤተክርስቲያን ማደግ ይሄ ነው በረከቱ ዘመናችሁ ይባረክ ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ስርዓት ስለጋበሽን
በዓላችን በጣም ደስ ይላል በየትኛውም አይማኖት ያለ ነው ያበረታታል ለትውልዱ ያስተምራል ቀጥሉ እንኳን ደስ አላቹ አለን ፀሀፊያችን የሁላችንም ባህል ነው አንዳዶች የራሳቹ ብቻ አታድርጉት
@@biruktayitgelan6922 ማንም ሰው እራሱን ወክሎ እንጂ አስተያየቱን የሚሰጠው የማህበረሰቡን ጭምር አይደለም አንዳንዴም የግል አስተያየት የሚባል ነገር አለ እሺ
እውነት ለመናገር መንፈስቅዱስን ጨምራችሁ ትግራይን እና አማራን ማስታረቅ ትችላላችሁ❤❤አርቲስቶቻችን ቅብ ኦርቶዶክስ ነበር የሚመስሉኝ መሰረትያላችሁ ደስ እሚል አገላለፅ ዋው ተደመምኩኝ አርቲስት ችሮታው ከልካይ ክበሩልኝ
አባታችን አቡነ መቃርዩስ በረከትዎ ይደርብን እድሜን ከጤና ይስጥልን እንደርሶ የክርስቶስ ፍቅር ያደረባቸውን ያብዛልን ትህትናዋ አይ ትልቅ ሰው መሆን ይደንቃልኮ። ንብረትዬ እግዚአብሔር ያፅናልህ ወንድማችን ደሞ እንዴት እድለኛ ነህ እንደዚህ አባታችንን ይዘህ እንደዚህ የተወደዱትን ይዘህማ ማን እንቢ ይላል :) ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርከው
ዋው እድለኛ ናት ሙሽሪት በዚህ ሁሉ ሽማግሌ ልትጠየቅ ነው መልካም ጋብቻ እከ
ክብር ደስስስስ ሲል
@@asmayimam5081 በጣም
Aye ye 3 lijoch enjera enat lethone newe
አርቲስት ንብረት እንኳን ደስ ያለክ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም የምወዳቹ የቤተክርስቲያን አባቶች መምህራን ዘማሪያን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሀኒዬ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥሽ። ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ጸራቅሊጦስ መንፈስ የወረደበት ቀን ነው ላንተም አዲስ ህይወት የምትደሰትበት ይሁንልህ በጣም ደስ ይላል ሀንዬ ፍልቅልቅ አባታችን ሁላችሁም የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወይኔ ጉዴ ነፈረቅሁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እከዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ ሀንዬ ሁለገብ የሆንሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ 😘😘😘 መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ሲሱቁ ደስ ሲሉ ይላሉ እኛንም ዘና አረጋችሁን ልክ ድራማ ይመስላል 🤣🤣🤣
በዚህ አጋጣሚ ማኪን በሃይማኖቷም እንድትጠነክር እርዷት እከ ላንተ ነው መልክቴ 😍
ሀንዬ በጣም ግርም የሚለኝ ግዜው ለአንቺ ተጨማሪ ግዜ አለሽ እንዴ ? እኔ መች ነግቶ እንደሚመሽ አለቅም!! አንቺ ሁሉም ቦታ አለሽ ተባረኪ!!!እምር ብሎብሻል!!!ረጅም እድሜ ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😍
ሰራዋን እኮ እየሰራችነዉ
ስራዋእክውነው የቤትስራ አሰራ ሀሀሀሀሀሀሀሀእኛጥዋት ተንስተን ለማዳምስራ እንሮጥየለእድ
@@selamtube1319 ቤተሰብ ሆኛለሁ ውዴ በታማኝነት መልሽ
@@lijmilytube1553 ደምሪኝውዴዋ
ስርአት ማለት እንዲህ ነው በእውነት። ወይኔ አርቲስቶቻችን 90 %ዘኦርቶዶክስ ናቸው ። እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ። ክበሩን እግዚአብሔር አምላአክ ረጅም እድሜን ጤናውን ያድላችሁ።ሐኒዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እንቁ ሴት ነሽ።❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር እንደምድረ አሺዋ ያብዛን
@@zedluke525 ይፈርክስሽ ሲያምርሽ ይቀራል
@@zedluke525 አናትሽ ይፈርከስ ቅዤታም 🤣
@@ነፃነትጎንደሬዋ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ? የፈካ ቀን ይሁንልን።
@@zedluke525 ልቦና ይሰጥሸ ይሰጥህ
እንዲት ደስ እደሜል ተዋህዶ መሆን እግዜያብሄር ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤት ክብር ስረሀት እውነት ንብርት ገላው ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ እወነት በጣም ነው የምወድህ ሀኒየ እናመሰግናለን
የብፁእ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ምርቃታቸዉ ይድረሰን፣ አርቲስት ሃንዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል በሃላችንን የሚየሳይ ፕሮግራም ስለሆነ አርቲስት ንብረት እንኳን ደስ አለህ🙏
ሙሉ ፕሮግራሙ ሰላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ አገር ወዳድ የገሬ ልጅ አገሩን የሚወድ ሰዉ በጣም ነዉ ምወደዉ እከይ እንኳን ደሰ አለክ
ሃኒዬ በጣም ደስ ምትይ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ እግዚያብሄር ካንቺ ይሁን እህቴ🙏
ሙሽሪት እድለኛ ናት ! ንብረት ገላው የሚያክል ድንቅ ክብር ያለው ሰው ከማገኘቷ በዚህ ሁሉ ሽማግሌ መጠየቋ ያስደምማል !! ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰውድሽ እኮ ጥቅ ድረስ ነው 💚💛❤👍👍👌
ወነትሸን ነው ቀንም ሌትም ለሸ ነው የሚል አያሰቸግራትም😂😂😍ታድላ ደግሞ ሰቀልድ ነው እንዳትወረዱብኝእግዚአብሔር ትዳሩን ይባረክለት
@@fghf5130 👍🏿😅😂😂
@@fghf5130 ደምሪኝውዴዋ
@@selamhailu1990 ደምሪኝውዴዋ
@@fghf5130 😀😀😀😀🤔
አቤት መታደል እኮ ነዉ ኢትዮጵያዊ እከዬ እንካን ልዑል እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃክ የኛ የእምዬ ተዋህዶ እንቁዎች መህምሮቻችን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም ደስ ትላላችዉ አኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
ኢትዮጵያውያን መሆን እኮ መታደልን ነው ሁሌምየህዝብንደስታ ይሳዬኝ ውድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ደስስስስ ሲሉ የብፁዕ ገአባታችን በረከት እንዲሁም ዘማሪያን ሰባኪያን ምእመናን ምእመናት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
መድኃኔዓለም በእናቱ በድንግል ማርያም ቤትህን ትዳርህን ይባርክ ደስ ይላል በጣም እንዲህ በቤተክርስቲያን ሁሉ ነገር ሲፈፀም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
እስቲ አገራችሁን እንደዚህ አስታርቁ
አስመሳይ ሑሉ
በጣም ደስ ይል ነበር❤ የሚገርምህ ባለፈው የአምላክህን ክብር ስትናገር በጣም አስቀንተህኝ ተደስቼብክ ነበር ዛሬ ይህው መሰከረልክ👈 የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏
ወይኔ በሳቅ ገደሉንኮ😂😂😂😂😂😂እግዚአብሄር ሀገራችንና ተዋህዶን ይጠብቅልን
ታድሎ ይህንን ክብር ማየት ህይወቱን ሙሉ የማይረሣው ትዝታ እድሜ ዘመንህን ሙሉ ቤታችሁ ፍቅር ይሙላ
እዚህ ጋር ደስታ ታያለሽ 🙄🙄😀😀😁😁 ሂጂና የቤተሰቡን የልብ ሀዘን 😭😭😭 ኢዮሀ ሚዲያ ላይ ጉዱን ስሚ 3 ልጆች ዱቅ አርጎ ይሞሸራል የወንዶች አረመኔነት 🤔🤔🙉🙉
ውይይ ሀንዬ እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ሀይማኖታችን ባህላችን ወጋችን ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል ያባቶቻችን ፀሎት ልመና አይለየን 🙏💞💞💞
በጣም ወርቅ የሆነ ሽምግልና ስርዓት ነው ፈጣሪ ያክብራቹ አባቶቻችን ክበሩልን ለሙሽሮቹም ጋብቻቹ የተባረከ የእግዚአብሔር ፍቅር የሞላበት የተቀደሰ ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን እህታችን
ውይ እሰይ ይሳካል ሰው ያሰባል እግዚያብሄር ይፍፅማል እንከ ይሳካል ብዙ ተባዙ ባለው መሰረት የሸማግሌ አላላክህ ውብ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንልክ አጀማመሩ ያማረ ነውና አጨራረሱ የተዋበ ይሁንልክ
እሱ ለሚስቱ ይህን ሽምግልና አረገው ደስ ይላል እኔ ለሀገረ በዘር በሀይማኖት ለተለያዩ ሰዎች ብናረገው
@@sarakebede5102 ደምሪኝውዴዋ
በዚህ ሰሞን ብዙ ሰው እየተጋቡ ነው ባህላችን እንደዚህ ያምራል በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም በተለይ ለሙሽሮቹ እንኴን ደስ አላችሁ በዚሁ ሁሉ ትልልቅ አባቶች የተገኙበት ደስታቸውን የተካፈሉበት የሚገርም ትልቅ ስራ ነው ሀንዬ አንችም ተከታትለሽ ሼር ስላደረግሽልን እግዚአብሔር ይስጥሽ.
This is how we Ethiopians respect our women and their parents, Proof of Respect, Thank u Hanachin
አስመሳዮች እህቶቻቸዉን ደፋሪዎች ናችሁ
If you don’t respect you don’t get nothing that’s why 😂 but That doesn’t mean every men disrespected the women…..
@@genetisaak8371 ገኒ ተደፈርሽብን እንዴ ? ሴትን በመድፈር የሚታወቁት ቁልቋል የሚበሉት ናቸዉ😂🧐
ውይይይይ ደስስስስ የሚል ሽምግልና ንብረት በጣም የምወድህ የማደንቅህ አርቲስት ነህ ከሙያህ ባለፈም ለእናት ቤተክርስቲያን ባለህ ተሳትፎም ከፍ ያለ ክብር አለኝ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃህ🙏አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር🙏 ደግሞም እንዲህ በተከበሩ አባቶቼ መመረቅህ መታደል ነው ከፍ ያደረከው አምላክ ብድራቱን እየከፈለህ ነው😘 ሃኒ የኔ ሰው አክባሪ ትሁት ደስ በሚል ሁናቴ ይህን የመሰለ ነገር ለታሪክ ከትበሽ በማስቀመጥ ለጓደኝነት ላሳየሽው ፍቅር ከፍ በይ🙏😘😘😘😘
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው እፍፍፍ አቤት ውበታችን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💛💚🙏
ሥሥስሥስሥሥሥ @@selamtube1319
@@abebawandargie5093 ደምሪኝውዴዋ
ሀኒቾ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነበረ እመብርሃን ትዳራቸውን ትባርክ የጎደለውን ትሙላሌቸው ከካህናት በላይ የጥበብ ሰዎች ወደቤተክርስቲያን ሲመጡ ሳይ ደስ ይለኛል ቀጥሉበት
ሀና ዮሀንስ አንቺ ምርጥ ልጅ ተባረኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ወግ ማእረጉን አይተሽ አያት ቅድም አያት ለመሆን ያብቃሽ መክድዬ ለዚ ማእረግ ያብቃሽ እላለሁ ሁላችሁም ተባረኩ፡፡
የነቆጆ የነደርባባ እናመሠግናለን ሂህን የተባረከ ሽምግልና ወግ ባህላችንን እንድናይ ሥለአደረግሽን ወድማችን አገርህን አደምትወድ ሥራህ ምሥክር ነው ሁላችሁም አባቶች መምህራኖቻችን መዘምራኖች በአጠቃላይ ሁላችሁም እግዚአብሂር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ዝቅ ብለህ ዘበኛ ሆነህ ሠርተህ ባህልህን አክብረህ ዛሪግን እንዲህ ያለ ማአረግ ማግኘትህ አሥደመምከ ትዳራችሁ የሠመረያድርገው
በስመአብ እውነት መታደል ነው እንደዚ የከበሩ አባቶቻችን ሽምግልና ሄደው መጠየቅ ሃኔችኦ ጉበዝ ነሽ የተዋሃዶ እንቁውች ኖሮልን ::ንብረት እንኩዋን ደስ አለህክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💯%👍👌
ደምሪኝውዴዋ
ሃኒቾ ተባረኪ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ሰላሳየሽን ዘመንሽ ይባረክ የኔ ድምቡሽቡሽ ለእከም መልካም ጋብቻ ያርግለት ሠርጉን እንዳይረሳን ይጥራን ከአሁኑ ትኬት እንድንቆርጥ
ኧረ እከ ታሪክ ሰራህ እንዴት ደስ ይላል ከትላንት ጀምሮ ትልቅ ደስታ ነው መጨረሻውን ያሳምርልህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ጋብቻችሁን ያማራ አብራሃም የሳራ ያድርግልን በጣም ነው የምታምሩት የድንግል ልጆች
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ሙምህራችን መምህር ምህረታብ እኖድሐለን ሀንኔ አንቺም ውስጣችን ነሽ
ህንዬ ሰላምሽ ይብዛልን የስውንልጅ ሁሉ ክብር እንደምትስጭው ለእንችም ፍጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ
ጣፋጭዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይልን በእነእከ ዙሪያ ማደግሽ ትልቅ ትምህርት ይሆንሻል ሁሉም ልጆች በሀይማኖት ውስጥም ማደግ ትልቅ ጥቅም አለው ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ሀኒቾ ❤️❤️❤️
የአባታችን በረከት ይድረሰን መምህራን ዘማሪያን ቃለህይወትን ያሠማልን መጋቢ አዲስ እሸቱ ደስ ሲሉ ሲስቁ😆😅ሀኒቾ እና ማክቤልም ሳር ላይ ቁጭ ብላችው ድራማ ሰራችው እኮ 😍ፈጣሪ ያክብርሽ ሀኒቾ ሙሽሮቹ እንኩዋን ደስ አላችው
The
አቦ ተባረክ እከዬ አኮራኸን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
(እንኳን ደስ አላችሁ )ፈጣሪ ሲያስተምር እንዲ ነው ከቃል ከሁኔታዎች በላይ የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ አምላኬ ሆይ ምን ብዬ ላመስግንህ
ደስ ሲስ ባህልን እንዲህ ማክበር በርቱ ጥሩ ባህላችንን አስተዋዉቁ ዘንድሮ መልካም መልካም ሰዎች እያገቡነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
በጣም ደስ ብሎኛል🙏እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ የእግዛብሔር ወዳጅ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ 🙏ሐኒም እግዛብሔር ይባርክሽ ::እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳ🙏
ራሔልና ንብረት የተባረከና የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ።የመጀመሪያ ታዳሚ ሽማግሌዎችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ከተማ አያልቄ ሸንቁጥ።
አቤት እንደት ደስ ይላል እትዩጵያዊ መሆናችን ተዋህዶ ለዘላለም ኑርልኝ መልካም ጋብቻ እመኛለዉ ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀኒቾ በጣም እወድሻለዉ ማክየም ዉድድ የኔ ማር ድሮ ጥሩ ነበር የወደፍቱን አላቅም ክክክ ዛረ በሳቅ ሞትኩኝ ደስስል
ሁሉምን ነገር እግዚአብሔር በጊዜው ይፈፅማል እንኳን ለዚህ አበቃህ እከዬ እንኳን ደስ አለህ አመቤቴ ከነልጇ ትጠብቃቹ
እግዚአብሄር ይስጥሽ ሀኒዬ: በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሙሉ ኘሮግራሙን ስላየሁኝ
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ እመቤቴ ማርያም በጋብቻቸው ከልጆቿ ጋር ትባርካቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌷🌷🌷
እሰይ ደስ ሲል
ዋውው!! እጅግ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ደስ ሲል አርቲስት ንብረት ገላው እንኳን ደስ አለህ ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ እኮ
እከ አደራ እንቅልፍ እዳታበዛ ክክክ በተረፍ መልካም ጋብቻ ደስ የሚል ሽምግልና ነው ሰሞኑን ደስ የሚያሰኝ ነገር እያየን ነው ምን አለ ሁሉም ተስማምተው እንዴህ በተደሰትን ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ
ተድለን የተባረኩ አባቶች ወንድሞች ስላሉ ታድለናል አየ ወግ ባህል ክብር እምነቱ ድባቡ ደስ ይለል እንደዚ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰Amen
እከየ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጥሕ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🤲
ዊ ጋሽ ንብረት በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያን ባህል የጠበቀ ጋብቻ ከትንሽ እስከ ትልቁ እግዚአብሄር ጋብቻችሁን የሳራና የአብርሃም ያድርግልን የምንወዳቸው አባቶቻችን እንዲሁም የምንወዳቸው የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሃንየ እድሜሽን ጣና ያድርገው፡፡
እከ እንኳን ለዚህ አበቃህ።አላህ የተባረከ ትዳር ያርግልህ።በጣም ጥሩ ባህላችንን ሽምግልና መላክህ ደስ የሚል ነው።
አርቲስት ንብረት ገላው አንጋፋዎችን የናፈቁን ትልልቅ ሰዎችን በዚህ አጋጣሚ እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን፤ ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ፤
አቤት ማማራቹ የተዋህዶ ዕንቁዎች እከዬ የኔ መልካም እምትወዳት እመብርሃን የተባረከ ትዳርን ታድልህ❤🙏
በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማይደራደሩ ምርጥ የሽምግልና ስብስብ እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርከው እግዚአብሔር ከፈቀደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንድማችን እና መምህራችን ወይም የዓይናችን ብሌን የማንቂያው ደውል ጀግናው ምረታብን በጉጉት እንጠይቃለን እድሉ ከተሰጠኝ ለሽምግልና ትልኮ እሺህ ሲባል የሚሰጠውን ዊስኪዎን ወጪ ብሸፍን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን።
ሲገርም የተባረከ እከ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የታደለች ሚስት በጳጳስ ሽምግልና ስትጠየቅ እንድት ብትባረክ ነው ደሞ በሰፈሩ አቡዬ እለት ሽማግሌ ላከ ሀኒቾ ተባረኪ ደሞ እሼ የኢትዮጵያ ልጅ ባገባ
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ሀኒዬ ስወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አቤት ደስ ሲሉ ሽማግሌዎቹ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ተጋቢዎቹንም እንኩዋን ደስ አላችሁ 👍🙏🏼
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ቀሪ ዝግጅት እንዳለው እርግጠኛ ነኝ። መቼም ምንም የለም ብለሽ አታናድጅንም። የቀረውን የምሳ እና የንብረትን ደስታ እና በንብረት በተዘጋጀው የምሳ ፕሮግርራም ላይ ያለውን ጫወታ እንዳታሳድሪብን።
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ መምህርነት የሚወደድ ነው እድሜና ጤና ያድልዎት
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ማርያም እናቴ ትጠብቃሽ ንበረት እገዚብሔር የተባረክ ትዳር ያርግላችሁ ደስ የሚል ነው ባህላችን እኳ የምናፈቅ ነው ፈጣሪ በዘር በሀይማኖት ከመባላት በቃችሁ ይበለን ፍቅራችንን የመልስልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ውድ ወንድማችን ንብረት ውፍፍፍ ደስ ሲል ውድ እንቁ አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ እግዝአብሔር ይጠብቅልን ሀንዬ ፍልቅልቅ ስወድሽ እስከ ጥግ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በእውነት በህይወት ዘመኔ ያየሁት ድንቅ እና ልብን በደስታ የሚሞላ የሽምግልና ሥነ-ሥርዓት። ይህ የሽምግልና ቡድን ለብዙ የሚተርፍ ነው። አቶ ንብረት ገላው እና ወይዘሪት ራሄል የአብርሃም እና የሳራ አይነት እግዚአብሔር የባረከው የትዳር ዘመን ያድርግላቸው!!! አርቲስት ሀና ስላጋራሽን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
በጣም ደሥሥ የሚል ፕሮግራም ነበር ያሳቀኚ ነገር እዛሬዋ ቀን 5 ድረስ ጥሩ ልጂነዉ የነገዉ 6 ትን አላፊነት አልወስድም እረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
ታሪካዊ ሽምግልና በዩኒስኮ ይመዝገብልን😆😆😆😆 እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ💐🍾🎊🎉
ክክክቅክ ይመዝገብልን
ክክክክክክክክክክ
እኔአደኛ፡እመዘገባለሁ፡መስጋቢዉማነዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ለዚች ቅድስት ፣እውነተኛና ቀጥተኛ ሃይማኖት ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ። ተመስገን
ዋውው በጣም ደስስስስ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እኮ መሆን መታደልም መመረጥም ነው እከዬ እንኳን ደስ አላክ አላችው በጣም ታምራላችው
እንደዚህ ያለ ድንቅ ነገር አይቼ አላዉቅም እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሣምረም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ታሳምረዉ 🌹🥰🥰ሀንዬዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉይ ስወድሽ የኔ ባለ ማህተብ እንቁ እህታችን🥰🥰🥰
ወይ ሃኒዬ የልጅቷን ቤተሰብ ፕራክ ማረግ አስበሽ ነበር እንኳን ቀረብሽ እነሱ ሃይለኛ ናቸው ሽማጌሌዎቹን ፕራክ አረጓቸው በእውነት. በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ባህላችንን እጠብቅ ሃኒ ስላያሰየንን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የሚያምር ባህልና ትዉፊት በጠበቀ የሽምግልና ስርአት ለተተኪዉ ትዉልድ በትክክል ስላሳያችሁን እግዚአብር ይስጥልን።እከ እንኳን ደስ ያለህ
ግሩም ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እግዲህ ደግሞ ለሰርጋቸው ሰላም ያድርሰን💕
@ዋውው ደስ ስል እንኳን አደረስ ለሽምግልና እከዬ ስወደው ሰርጉን ለማየት ያብቃን❤💛💚🙏🙏የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የጋብቻ ፎቶዎች መንፈስን በሚያድስ መዝሙር የተሰራ እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች ❤💛💚🙏እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች❤💛💚🙏🙏🙏🙏
Selam Tube እህቴ ምነው ባንዲራውን አዘባረቅሽው እህት ግራኝ ነሽ እንዴ 🙏 💚💛❤ 🙏 💐💒💐 * እንኳን ደስ አላችሁ *
@@nunubelete8142 ደምሪኝውዴዋ
አሜንንንን
የተባረከ ትዳር ይሁን!!!!
እነዚህ ሽማግሌዎች መቀሌ ነበር መላክ የነበረባቸው ለአገራችን ሰላም ለአንድነት አሪፍ ስብስብ ነው
መታደል ነው በመዝሙር የታጀበ ሽምግልና እከዬ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
የተዋህዶ እንቁዎች እሠይ ደስ ስትሉ አባቶቼ ሙሽሮቹ እድለኞች ናችሁ
እህ እንደዚህ ሰዉ ሲስቅ ማየት ነዉ የናፈቀኝ ሁሉም የብችግርዉስጥ የምትኖሩ ወገኖቸ ደስታቹህ ይመለስ እከየ እግዚአብሔር ህይወታቹህን ይባርክ ሀንየም እግዚአብሔር ከመላቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ
E k h
E k shemagelwehen enbi kalu selamewe selfie enwetalene
እግዚአብሔር ያሳካልህ እቁ የተዋህዶ ጀግናነኝ ወግና ባህልህን ያለቀክ ጀግናነህ ማኪየ የኔቆንጆ ውብኮነሽ የልጅ አዋቂነሽ የኔቅመም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም እድለኝ ነህ ንብረት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው እንደዚህ የተከበሩ አባቶች መልካም ጓደኞችህ ተሰብስበው በቃ ደስ ይላል ትዳርህ ይባረክ ወንድሜ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ!ኧረ ይሄሁሉ ፍቅር እያለ ኢትዮጵያን በዘር በሀይማኖት ሚረብሽ ሰይጣን ከምድረገፅ ይጥፍ አሜን ሀኒየ አንች ያለሽበት ሁሉ እንደማር ይጣፍጣል የኔ ደግ ፍልቅልቅ ኑሩልኝ ሁላችንም አይለያችሁ!!!!
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ሽምግልና መታደል ነው ለዚ ወግና ማዕረግ መድረስ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለሰርጋቹ በሰላም ያድርሰን አሜንዬ ስወዳት የልጅ አዋቂ ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ 😍😍👏👏👏👏 😍😍 ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 👏👏👍😘👌💚💛❤🙏
ሀኒዬ አንቺኮ ድምቀት ነሽ ለሁሉም ማኪዬ የኔ ጣፋጭ እናት ልታገኝ ነዉ። እከ መልካም እድል አይ መጋቤ ሐዲስ በሳቅ እኮ ነዉ የሚገሉኝ ፀጋዎት ይብዛልኝ። ቴዲዬ ዝማሬ መላይክትን ያስማል😘
እግዚአብሔር ይመስገን ንብረት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል እመቤታችን ከልጇ ከመድሃኒዓለም ጋር በትዳር ህይወትህ ሙሉ ይኑርልህ አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንልህ🙏🙏🙏💚💛♥ሀኒቾ ላንችም ይሄው 🙏🙏🙏💚💛♥
💚💛❤💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏
ሀንዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ጋብቻቸውም የተባረክ ይሁን
ቁምነገር ና ጨዋታ የተዋዙበት ግሩም ጊዜ ነበር። ምነው በነበርንበት የሚያሰኝ አስደሳች ና አዝናኝ እዲሁም አሰተማሪ የሆነ ታሪካዊ ና መንፈሳዊ ዝግጅት ነው። ለእከ ና ራሔል የአብርሃም ና የሳራ ትዳር ይስጣቸው። አቡነ መቃርዮስ መጋቤ ሃዲስ በኩረ ሰባኪያን ምህረተአብ ና ሊመዘምራን ቴዎድሮስ እንዳስደታችሁን እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ። የበረኸኛው የፀሎት አባታችን በረከትም ይደርብን። ሃኒቾ ክብረት ይስጥልን። እድሜሽን ያርዝምልን።
በጣም ደስ ሲል በእውነት እከ ለሌሎች ትምርት የሚሆን ድንቅ ታላቅ ሽምግልና አባቶቻችን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እያሳቁ ትምርታቸው ደስ ሲል
አቤት የኢትዮጵያ ባህልኮ ሲያምር❤️ ልጃችን እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ጥሩ ሰው ነበረ አሉ😄🤣 ሁሌም የህዝቤን ደስታ ያሳየኝ ፈጣሪ🕊💖
Meskiye lebe kena sat 😘😘
መስኪ፡የኔቆጆ፡መልካምሰዉነሽ
እንደዛ ስሉ ኮ አሰቁኝ 😬😬😬
መስኪ
መሥዬዬዬዬ የኔ ውድ 😍😍
እናተዬ ሰሞኑን ደሰ የሚል ሳምንት ነው ሀገሬ ግብፅን አሸነፈች ከዛ የዲያቆን ሄኖክ ሰርግ ደሰ ብሎን ዛሬ ደግሞ የምወደው ወንድሜ የንቦን ሳይ በጣም ነው ደሰ ያለኝ በፀሎት የተጀመረ ሁሌም ያማረ ነው ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ ክብሩን ይውሰድ ሀንቾ አንቺንም እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሺ የኔ ሳቂታ አላህ ሰላምሺን ያብዛልኝ
ውይ ሀንዬ ታድለሽ ባባቶች መባረክ እኮ መመረጥ ነው እከም እንኳን ደስ አለህ
ጀግና ሴት እራሷ ከብራ ቤተሰቧን እንደዚህ ታስከብራለች ትዳራችሁ ይባረክ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ።ንቦዬ እንኳን ደስ ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ሀኒየ ብዙ ግዜ የምመኘው የራስሽ የቴሌቭዥን መስኮት ኑሮሽ እድሰሪነው በይቲውቭ ብቻ እድትታይ አደለም የሰው ፍቅር አለሽ በአለም እድትታይነው ምኞቴ ህፃናት በቲቭ እድያውሽ አች ደግ ሰው የሴት በላይ ነሽ ዋይፋ የለላቸው በቲቪ እድያወሸሽ ምኞትነው እወድሻለሁ🌷🌷🌷🌷
የኔም ምኞቴ ነው
በትክክል
እውነት እኔም እያልኹት ነበር
እንቁ ወንድማችንን መምህር ምህረትአብ ወንድሜ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል💚💛❤️🇲🇱🇲🇱
ውይ መታደል በመምህር ሄኖክ ተደቀን ሳንጨርስ ዳግም በእከ እግዚአብሔር የሚያከብር ይከበራል ለሀገራችንም ለሀይማኖታችንም ኑሩልን ሰላማችሁ ይብዛልንን እከ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ ሀኒየ የኔ መልካም ሴት ይሄን ላይን ውብ የሆነ ነገር ስላሳየሽን ተካፉይ ስላደረግሽን ክበሪልኝ ውዴ ደስ ብሎኛን በተለይ መጋቢ አዲስ እሸቱ በሳቅ ገደሉን እኮ እውነት ነው የተናገሩት ልብ ላለው ሰው
በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ ከልቤ ነበር የተከታተልኩት እከ መልካም ሰው ነው መልካምነት ደግሞ ለራስ ነው፡፡ ፍፃሜውን ወላዲት አምላክ ታሳምርላችሁ የመምህር ስብከትም ከሁሉም ይበልጣል ኑሩልን አባቶቻችን ሐንዬ በርቺ
በእውነት ትልቅ ሰው ነው እከዬ በዚ ዘመን እንደዚ ማግባት እንዴት ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
ሀኒቾ ስወድሺ እኮ የኔ ሳቂታ በተለይ በዛ ጦርነት ውርጌሳ ሀገሬን ሂደሺ አየሺልኝ በሰላሙ ቀን ብከቺ ምርጥ ሀገር ነበረች የጊራና ስኮር አገዳ የቡሆሮ ብርቱካን የፍራፍሬ ሀገር ነበረች ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም ግን ከልቤ ነው የምወዲሺ ልጂሺንም አላህ ያሳድግልሺ
በጣም እማ ሰው አክባሪ አገር ወዳድ ናት እኔም እወዳት አለሁ 🌷🌷🎀🎀 ሀኒየ እወድሻለሁ ክፉ አይካሽ
የኔማር በጣም ጊራና ሥትይ ልቤ ደነገጠ
ትክክል የኔ ውድ💚💛❤
በትክክል የማይረሳ ታሪክ አላት ሀኒ
@@seadaseid3217 የውርጌሳ ልጂ ነኝ የጊራናን አትክልት አልበላሁም ብል ነውር ይሆንብኛል
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል የሽምግልና ፕሮግራም ነው እከየ መልካም ትዳር አላህ ያድርግልክ
ጌታ ሆይ እማ ፍቅር አዛኝቷ እንዴት ደስ የሚል ቀን ነው ሀኒቾ የአባታችን በረከት ፣የመምህሮቻችን እዉቀት ፣የዘማሪ ቴዎድሮስን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ሁሉ ነው የሚመጣው ከደስታዬ ብዛት በአጠቃላይ ሁላችሁም ታምራላቹ አብቡልኝ አሜን ፫ ።
እከዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በእውነት ደስ የሚል ስርዓት እና ባህል ነው በቤተክርስቲያን ማደግ ይሄ ነው በረከቱ ዘመናችሁ ይባረክ ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ስርዓት ስለጋበሽን
በዓላችን በጣም ደስ ይላል በየትኛውም አይማኖት ያለ ነው ያበረታታል ለትውልዱ ያስተምራል ቀጥሉ እንኳን ደስ አላቹ አለን ፀሀፊያችን የሁላችንም ባህል ነው አንዳዶች የራሳቹ ብቻ አታድርጉት
@@biruktayitgelan6922 ማንም ሰው እራሱን ወክሎ እንጂ አስተያየቱን የሚሰጠው የማህበረሰቡን ጭምር አይደለም አንዳንዴም የግል አስተያየት የሚባል ነገር አለ እሺ
እውነት ለመናገር መንፈስቅዱስን ጨምራችሁ
ትግራይን እና አማራን ማስታረቅ ትችላላችሁ❤❤አርቲስቶቻችን ቅብ ኦርቶዶክስ ነበር የሚመስሉኝ መሰረትያላችሁ ደስ እሚል አገላለፅ ዋው ተደመምኩኝ አርቲስት ችሮታው ከልካይ ክበሩልኝ
አባታችን አቡነ መቃርዩስ በረከትዎ ይደርብን እድሜን ከጤና ይስጥልን እንደርሶ የክርስቶስ ፍቅር ያደረባቸውን ያብዛልን ትህትናዋ አይ ትልቅ ሰው መሆን ይደንቃልኮ። ንብረትዬ እግዚአብሔር ያፅናልህ ወንድማችን ደሞ እንዴት እድለኛ ነህ እንደዚህ አባታችንን ይዘህ እንደዚህ የተወደዱትን ይዘህማ ማን እንቢ ይላል :) ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርከው
ዋው እድለኛ ናት ሙሽሪት በዚህ ሁሉ ሽማግሌ ልትጠየቅ ነው መልካም ጋብቻ እከ
ክብር ደስስስስ ሲል
@@asmayimam5081 በጣም
Aye ye 3 lijoch enjera enat lethone newe
አርቲስት ንብረት እንኳን ደስ ያለክ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም የምወዳቹ የቤተክርስቲያን አባቶች መምህራን ዘማሪያን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሀኒዬ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥሽ። ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ጸራቅሊጦስ መንፈስ የወረደበት ቀን ነው ላንተም አዲስ ህይወት የምትደሰትበት ይሁንልህ በጣም ደስ ይላል ሀንዬ ፍልቅልቅ አባታችን ሁላችሁም የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወይኔ ጉዴ ነፈረቅሁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እከዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ ሀንዬ ሁለገብ የሆንሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ 😘😘😘 መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ሲሱቁ ደስ ሲሉ ይላሉ እኛንም ዘና አረጋችሁን ልክ ድራማ ይመስላል 🤣🤣🤣
በዚህ አጋጣሚ ማኪን በሃይማኖቷም እንድትጠነክር እርዷት እከ ላንተ ነው መልክቴ 😍
ሀንዬ በጣም ግርም የሚለኝ ግዜው ለአንቺ ተጨማሪ ግዜ አለሽ እንዴ ? እኔ መች ነግቶ እንደሚመሽ አለቅም!! አንቺ ሁሉም ቦታ አለሽ ተባረኪ!!!እምር ብሎብሻል!!!ረጅም እድሜ ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😍
ሰራዋን እኮ እየሰራችነዉ
ስራዋእክውነው የቤትስራ አሰራ ሀሀሀሀሀሀሀሀእኛጥዋት ተንስተን ለማዳምስራ እንሮጥየለእድ
@@selamtube1319 ቤተሰብ ሆኛለሁ ውዴ በታማኝነት መልሽ
@@lijmilytube1553 ደምሪኝውዴዋ
ስርአት ማለት እንዲህ ነው በእውነት። ወይኔ አርቲስቶቻችን 90 %ዘኦርቶዶክስ ናቸው ። እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ። ክበሩን እግዚአብሔር አምላአክ ረጅም እድሜን ጤናውን ያድላችሁ።
ሐኒዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እንቁ ሴት ነሽ።❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር እንደምድረ አሺዋ ያብዛን
@@zedluke525 ይፈርክስሽ ሲያምርሽ ይቀራል
@@zedluke525 አናትሽ ይፈርከስ ቅዤታም 🤣
@@ነፃነትጎንደሬዋ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ? የፈካ ቀን ይሁንልን።
@@zedluke525 ልቦና ይሰጥሸ ይሰጥህ
እንዲት ደስ እደሜል ተዋህዶ መሆን እግዜያብሄር ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤት ክብር ስረሀት እውነት ንብርት ገላው ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ እወነት በጣም ነው የምወድህ ሀኒየ እናመሰግናለን
የብፁእ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ምርቃታቸዉ ይድረሰን፣ አርቲስት ሃንዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል በሃላችንን የሚየሳይ ፕሮግራም ስለሆነ አርቲስት ንብረት እንኳን ደስ አለህ🙏
ሙሉ ፕሮግራሙ ሰላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ አገር ወዳድ የገሬ ልጅ አገሩን የሚወድ ሰዉ በጣም ነዉ ምወደዉ እከይ እንኳን ደሰ አለክ
ሃኒዬ በጣም ደስ ምትይ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ እግዚያብሄር ካንቺ ይሁን እህቴ🙏
ሙሽሪት እድለኛ ናት ! ንብረት ገላው የሚያክል ድንቅ ክብር ያለው ሰው ከማገኘቷ በዚህ ሁሉ ሽማግሌ መጠየቋ ያስደምማል !! ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰውድሽ እኮ ጥቅ ድረስ ነው 💚💛❤👍👍👌
ወነትሸን ነው ቀንም ሌትም ለሸ ነው የሚል አያሰቸግራትም😂😂😍ታድላ
ደግሞ ሰቀልድ ነው እንዳትወረዱብኝ
እግዚአብሔር ትዳሩን ይባረክለት
@@fghf5130 👍🏿😅😂😂
@@fghf5130 ደምሪኝውዴዋ
@@selamhailu1990 ደምሪኝውዴዋ
@@fghf5130 😀😀😀😀🤔
አቤት መታደል እኮ ነዉ ኢትዮጵያዊ እከዬ እንካን ልዑል እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃክ የኛ የእምዬ ተዋህዶ እንቁዎች መህምሮቻችን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም ደስ ትላላችዉ አኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
ኢትዮጵያውያን መሆን እኮ መታደልን ነው ሁሌምየህዝብንደስታ ይሳዬኝ ውድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ደስስስስ ሲሉ የብፁዕ ገአባታችን በረከት እንዲሁም ዘማሪያን ሰባኪያን ምእመናን ምእመናት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
መድኃኔዓለም በእናቱ በድንግል ማርያም ቤትህን ትዳርህን ይባርክ ደስ ይላል በጣም እንዲህ በቤተክርስቲያን ሁሉ ነገር ሲፈፀም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
እስቲ አገራችሁን እንደዚህ አስታርቁ
አስመሳይ ሑሉ
በጣም ደስ ይል ነበር❤ የሚገርምህ ባለፈው የአምላክህን ክብር ስትናገር በጣም አስቀንተህኝ ተደስቼብክ ነበር ዛሬ ይህው መሰከረልክ👈 የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏
ወይኔ በሳቅ ገደሉንኮ😂😂😂😂😂😂እግዚአብሄር ሀገራችንና ተዋህዶን ይጠብቅልን
ታድሎ ይህንን ክብር ማየት ህይወቱን ሙሉ የማይረሣው ትዝታ እድሜ ዘመንህን ሙሉ ቤታችሁ ፍቅር ይሙላ
እዚህ ጋር ደስታ ታያለሽ 🙄🙄😀😀😁😁 ሂጂና የቤተሰቡን የልብ ሀዘን 😭😭😭 ኢዮሀ ሚዲያ ላይ ጉዱን ስሚ 3 ልጆች ዱቅ አርጎ ይሞሸራል የወንዶች አረመኔነት 🤔🤔🙉🙉
ውይይ ሀንዬ እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ሀይማኖታችን ባህላችን ወጋችን ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል ያባቶቻችን ፀሎት ልመና አይለየን 🙏💞💞💞
በጣም ወርቅ የሆነ ሽምግልና ስርዓት ነው ፈጣሪ ያክብራቹ አባቶቻችን ክበሩልን ለሙሽሮቹም ጋብቻቹ የተባረከ የእግዚአብሔር ፍቅር የሞላበት የተቀደሰ ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን እህታችን
ውይ እሰይ ይሳካል ሰው ያሰባል እግዚያብሄር ይፍፅማል እንከ ይሳካል ብዙ ተባዙ ባለው መሰረት የሸማግሌ አላላክህ ውብ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንልክ አጀማመሩ ያማረ ነውና አጨራረሱ የተዋበ ይሁንልክ
እሱ ለሚስቱ ይህን ሽምግልና አረገው ደስ ይላል እኔ ለሀገረ በዘር በሀይማኖት ለተለያዩ ሰዎች ብናረገው
@@sarakebede5102 ደምሪኝውዴዋ
በዚህ ሰሞን ብዙ ሰው እየተጋቡ ነው ባህላችን እንደዚህ ያምራል በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም በተለይ ለሙሽሮቹ እንኴን ደስ አላችሁ በዚሁ ሁሉ ትልልቅ አባቶች የተገኙበት ደስታቸውን የተካፈሉበት የሚገርም ትልቅ ስራ ነው ሀንዬ አንችም ተከታትለሽ ሼር ስላደረግሽልን እግዚአብሔር ይስጥሽ.
This is how we Ethiopians respect our women and their parents, Proof of Respect, Thank u Hanachin
አስመሳዮች እህቶቻቸዉን ደፋሪዎች ናችሁ
If you don’t respect you don’t get nothing that’s why 😂 but That doesn’t mean every men disrespected the women…..
@@genetisaak8371 ገኒ ተደፈርሽብን እንዴ ? ሴትን በመድፈር የሚታወቁት ቁልቋል የሚበሉት ናቸዉ😂🧐
ውይይይይ ደስስስስ የሚል ሽምግልና ንብረት በጣም የምወድህ የማደንቅህ አርቲስት ነህ ከሙያህ ባለፈም ለእናት ቤተክርስቲያን ባለህ ተሳትፎም ከፍ ያለ ክብር አለኝ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃህ🙏አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር🙏 ደግሞም እንዲህ በተከበሩ አባቶቼ መመረቅህ መታደል ነው ከፍ ያደረከው አምላክ ብድራቱን እየከፈለህ ነው😘 ሃኒ የኔ ሰው አክባሪ ትሁት ደስ በሚል ሁናቴ ይህን የመሰለ ነገር ለታሪክ ከትበሽ በማስቀመጥ ለጓደኝነት ላሳየሽው ፍቅር ከፍ በይ🙏😘😘😘😘
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው እፍፍፍ አቤት ውበታችን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💛💚🙏
ሥሥስሥስሥሥሥ @@selamtube1319
@@abebawandargie5093 ደምሪኝውዴዋ
ሀኒቾ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነበረ እመብርሃን ትዳራቸውን ትባርክ የጎደለውን ትሙላሌቸው ከካህናት በላይ የጥበብ ሰዎች ወደቤተክርስቲያን ሲመጡ ሳይ ደስ ይለኛል ቀጥሉበት
ሀና ዮሀንስ አንቺ ምርጥ ልጅ ተባረኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ወግ ማእረጉን አይተሽ አያት ቅድም አያት ለመሆን ያብቃሽ መክድዬ ለዚ ማእረግ ያብቃሽ እላለሁ ሁላችሁም ተባረኩ፡፡
የነቆጆ የነደርባባ እናመሠግናለን ሂህን የተባረከ ሽምግልና ወግ ባህላችንን እንድናይ ሥለአደረግሽን ወድማችን አገርህን አደምትወድ ሥራህ ምሥክር ነው ሁላችሁም አባቶች መምህራኖቻችን መዘምራኖች በአጠቃላይ ሁላችሁም እግዚአብሂር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ዝቅ ብለህ ዘበኛ ሆነህ ሠርተህ ባህልህን አክብረህ ዛሪግን እንዲህ ያለ ማአረግ ማግኘትህ አሥደመምከ ትዳራችሁ የሠመረያድርገው
በስመአብ እውነት መታደል ነው እንደዚ የከበሩ አባቶቻችን ሽምግልና ሄደው መጠየቅ ሃኔችኦ ጉበዝ ነሽ የተዋሃዶ እንቁውች ኖሮልን ::ንብረት እንኩዋን ደስ አለህክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💯%👍👌
ደምሪኝውዴዋ
ሃኒቾ ተባረኪ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ሰላሳየሽን ዘመንሽ ይባረክ የኔ ድምቡሽቡሽ ለእከም መልካም ጋብቻ ያርግለት ሠርጉን እንዳይረሳን ይጥራን ከአሁኑ ትኬት እንድንቆርጥ
ኧረ እከ ታሪክ ሰራህ እንዴት ደስ ይላል ከትላንት ጀምሮ ትልቅ ደስታ ነው መጨረሻውን ያሳምርልህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ጋብቻችሁን ያማራ አብራሃም የሳራ ያድርግልን በጣም ነው የምታምሩት የድንግል ልጆች
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ሙምህራችን መምህር ምህረታብ እኖድሐለን ሀንኔ አንቺም ውስጣችን ነሽ
ህንዬ ሰላምሽ ይብዛልን የስውንልጅ ሁሉ ክብር እንደምትስጭው ለእንችም ፍጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ
ጣፋጭዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይልን በእነእከ ዙሪያ ማደግሽ ትልቅ ትምህርት ይሆንሻል ሁሉም ልጆች በሀይማኖት ውስጥም ማደግ ትልቅ ጥቅም አለው ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ሀኒቾ ❤️❤️❤️
የአባታችን በረከት ይድረሰን መምህራን ዘማሪያን ቃለህይወትን ያሠማልን መጋቢ አዲስ እሸቱ ደስ ሲሉ ሲስቁ😆😅ሀኒቾ እና ማክቤልም ሳር ላይ ቁጭ ብላችው ድራማ ሰራችው እኮ 😍ፈጣሪ ያክብርሽ ሀኒቾ ሙሽሮቹ እንኩዋን ደስ አላችው
The
አቦ ተባረክ እከዬ አኮራኸን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
(እንኳን ደስ አላችሁ )ፈጣሪ ሲያስተምር እንዲ ነው ከቃል ከሁኔታዎች በላይ የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ አምላኬ ሆይ ምን ብዬ ላመስግንህ
ደስ ሲስ ባህልን እንዲህ ማክበር በርቱ ጥሩ ባህላችንን አስተዋዉቁ ዘንድሮ መልካም መልካም ሰዎች እያገቡነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
በጣም ደስ ብሎኛል
🙏እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ የእግዛብሔር ወዳጅ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ 🙏ሐኒም እግዛብሔር ይባርክሽ ::
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳ🙏
ራሔልና ንብረት የተባረከና የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ።የመጀመሪያ ታዳሚ ሽማግሌዎችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ከተማ አያልቄ ሸንቁጥ።
አቤት እንደት ደስ ይላል እትዩጵያዊ መሆናችን ተዋህዶ ለዘላለም ኑርልኝ መልካም ጋብቻ እመኛለዉ ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀኒቾ በጣም እወድሻለዉ ማክየም ዉድድ የኔ ማር ድሮ ጥሩ ነበር የወደፍቱን አላቅም ክክክ ዛረ በሳቅ ሞትኩኝ ደስስል
ሁሉምን ነገር እግዚአብሔር በጊዜው ይፈፅማል እንኳን ለዚህ አበቃህ እከዬ እንኳን ደስ አለህ አመቤቴ ከነልጇ ትጠብቃቹ
እግዚአብሄር ይስጥሽ ሀኒዬ: በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሙሉ ኘሮግራሙን ስላየሁኝ
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ እመቤቴ ማርያም በጋብቻቸው ከልጆቿ ጋር ትባርካቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌷🌷🌷
እሰይ ደስ ሲል
ዋውው!! እጅግ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ደስ ሲል አርቲስት ንብረት ገላው እንኳን ደስ አለህ ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ እኮ
እከ አደራ እንቅልፍ እዳታበዛ ክክክ በተረፍ መልካም ጋብቻ ደስ የሚል ሽምግልና ነው ሰሞኑን ደስ የሚያሰኝ ነገር እያየን ነው ምን አለ ሁሉም ተስማምተው እንዴህ በተደሰትን ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ
ተድለን የተባረኩ አባቶች ወንድሞች ስላሉ ታድለናል አየ ወግ ባህል ክብር እምነቱ ድባቡ ደስ ይለል እንደዚ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰Amen
እከየ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጥሕ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🤲
ዊ ጋሽ ንብረት በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያን ባህል የጠበቀ ጋብቻ ከትንሽ እስከ ትልቁ እግዚአብሄር ጋብቻችሁን የሳራና የአብርሃም ያድርግልን የምንወዳቸው አባቶቻችን እንዲሁም የምንወዳቸው የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሃንየ እድሜሽን ጣና ያድርገው፡፡
እከ እንኳን ለዚህ አበቃህ።አላህ የተባረከ ትዳር ያርግልህ።በጣም ጥሩ ባህላችንን ሽምግልና መላክህ ደስ የሚል ነው።
አርቲስት ንብረት ገላው አንጋፋዎችን የናፈቁን ትልልቅ ሰዎችን በዚህ አጋጣሚ እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን፤ ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ፤
አቤት ማማራቹ የተዋህዶ ዕንቁዎች እከዬ የኔ መልካም እምትወዳት እመብርሃን የተባረከ ትዳርን ታድልህ❤🙏
በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማይደራደሩ ምርጥ የሽምግልና ስብስብ እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርከው እግዚአብሔር ከፈቀደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንድማችን እና መምህራችን ወይም የዓይናችን ብሌን
የማንቂያው ደውል ጀግናው ምረታብን በጉጉት
እንጠይቃለን እድሉ ከተሰጠኝ ለሽምግልና ትልኮ እሺህ ሲባል የሚሰጠውን ዊስኪዎን ወጪ ብሸፍን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን።
ሲገርም የተባረከ እከ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የታደለች ሚስት በጳጳስ ሽምግልና ስትጠየቅ እንድት ብትባረክ ነው ደሞ በሰፈሩ አቡዬ እለት ሽማግሌ ላከ ሀኒቾ ተባረኪ ደሞ እሼ የኢትዮጵያ ልጅ ባገባ
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ሀኒዬ ስወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አቤት ደስ ሲሉ ሽማግሌዎቹ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ተጋቢዎቹንም እንኩዋን ደስ አላችሁ 👍🙏🏼
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ቀሪ ዝግጅት እንዳለው እርግጠኛ ነኝ። መቼም ምንም የለም ብለሽ አታናድጅንም። የቀረውን የምሳ እና የንብረትን ደስታ እና በንብረት በተዘጋጀው የምሳ ፕሮግርራም ላይ ያለውን ጫወታ እንዳታሳድሪብን።
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ መምህርነት የሚወደድ ነው እድሜና ጤና ያድልዎት
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ማርያም እናቴ ትጠብቃሽ ንበረት እገዚብሔር የተባረክ ትዳር ያርግላችሁ ደስ የሚል ነው ባህላችን እኳ የምናፈቅ ነው ፈጣሪ በዘር በሀይማኖት ከመባላት በቃችሁ ይበለን ፍቅራችንን የመልስልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ውድ ወንድማችን ንብረት ውፍፍፍ ደስ ሲል ውድ እንቁ አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ እግዝአብሔር ይጠብቅልን ሀንዬ ፍልቅልቅ ስወድሽ እስከ ጥግ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በእውነት በህይወት ዘመኔ ያየሁት ድንቅ እና ልብን በደስታ የሚሞላ የሽምግልና ሥነ-ሥርዓት። ይህ የሽምግልና ቡድን ለብዙ የሚተርፍ ነው። አቶ ንብረት ገላው እና ወይዘሪት ራሄል የአብርሃም እና የሳራ አይነት እግዚአብሔር የባረከው የትዳር ዘመን ያድርግላቸው!!! አርቲስት ሀና ስላጋራሽን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
በጣም ደሥሥ የሚል ፕሮግራም ነበር ያሳቀኚ ነገር እዛሬዋ ቀን 5 ድረስ ጥሩ ልጂነዉ የነገዉ 6 ትን አላፊነት አልወስድም እረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
ታሪካዊ ሽምግልና በዩኒስኮ ይመዝገብልን😆😆😆😆 እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ💐🍾🎊🎉
ክክክቅክ ይመዝገብልን
ክክክክክክክክክክ
እኔአደኛ፡እመዘገባለሁ፡መስጋቢዉማነዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ለዚች ቅድስት ፣እውነተኛና ቀጥተኛ ሃይማኖት ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ። ተመስገን
ደምሪኝውዴዋ
ዋውው በጣም ደስስስስ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እኮ መሆን መታደልም መመረጥም ነው እከዬ እንኳን ደስ አላክ አላችው በጣም ታምራላችው
እንደዚህ ያለ ድንቅ ነገር አይቼ አላዉቅም እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሣምረም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ታሳምረዉ 🌹🥰🥰ሀንዬዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉይ ስወድሽ የኔ ባለ ማህተብ እንቁ እህታችን🥰🥰🥰
ወይ ሃኒዬ የልጅቷን ቤተሰብ ፕራክ ማረግ አስበሽ ነበር እንኳን ቀረብሽ እነሱ ሃይለኛ ናቸው ሽማጌሌዎቹን ፕራክ አረጓቸው በእውነት. በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ባህላችንን እጠብቅ ሃኒ ስላያሰየንን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የሚያምር ባህልና ትዉፊት በጠበቀ የሽምግልና ስርአት ለተተኪዉ ትዉልድ በትክክል ስላሳያችሁን እግዚአብር ይስጥልን።እከ እንኳን ደስ ያለህ
ግሩም ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እግዲህ ደግሞ ለሰርጋቸው ሰላም ያድርሰን💕
@ዋውው ደስ ስል እንኳን አደረስ ለሽምግልና እከዬ ስወደው ሰርጉን ለማየት ያብቃን❤💛💚🙏🙏የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የጋብቻ ፎቶዎች መንፈስን በሚያድስ መዝሙር የተሰራ እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች ❤💛💚🙏እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች❤💛💚🙏🙏🙏🙏
Selam Tube እህቴ ምነው ባንዲራውን አዘባረቅሽው እህት ግራኝ ነሽ እንዴ 🙏 💚💛❤ 🙏 💐💒💐 * እንኳን ደስ አላችሁ *
@@nunubelete8142 ደምሪኝውዴዋ
አሜንንንን
የተባረከ ትዳር ይሁን!!!!
እነዚህ ሽማግሌዎች መቀሌ ነበር መላክ የነበረባቸው ለአገራችን ሰላም ለአንድነት አሪፍ ስብስብ ነው
መታደል ነው በመዝሙር የታጀበ ሽምግልና
እከዬ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
የተዋህዶ እንቁዎች እሠይ ደስ ስትሉ አባቶቼ ሙሽሮቹ እድለኞች ናችሁ
እህ እንደዚህ ሰዉ ሲስቅ ማየት ነዉ የናፈቀኝ ሁሉም የብችግርዉስጥ የምትኖሩ ወገኖቸ ደስታቹህ ይመለስ እከየ እግዚአብሔር ህይወታቹህን ይባርክ ሀንየም እግዚአብሔር ከመላቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ
E k h
E k shemagelwehen enbi kalu selamewe selfie enwetalene
እግዚአብሔር ያሳካልህ እቁ የተዋህዶ ጀግናነኝ ወግና ባህልህን ያለቀክ ጀግናነህ
ማኪየ የኔቆንጆ ውብኮነሽ የልጅ አዋቂነሽ የኔቅመም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም እድለኝ ነህ ንብረት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው እንደዚህ የተከበሩ አባቶች መልካም ጓደኞችህ ተሰብስበው በቃ ደስ ይላል ትዳርህ ይባረክ ወንድሜ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ!ኧረ ይሄሁሉ ፍቅር እያለ ኢትዮጵያን በዘር በሀይማኖት ሚረብሽ ሰይጣን ከምድረገፅ ይጥፍ አሜን ሀኒየ አንች ያለሽበት ሁሉ እንደማር ይጣፍጣል የኔ ደግ ፍልቅልቅ ኑሩልኝ ሁላችንም አይለያችሁ!!!!
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ሽምግልና መታደል ነው ለዚ ወግና ማዕረግ መድረስ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለሰርጋቹ በሰላም ያድርሰን አሜንዬ ስወዳት የልጅ አዋቂ ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ 😍😍👏👏👏👏 😍😍 ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 👏👏👍😘👌💚💛❤🙏
ሀኒዬ አንቺኮ ድምቀት ነሽ ለሁሉም ማኪዬ የኔ ጣፋጭ እናት ልታገኝ ነዉ። እከ መልካም እድል አይ መጋቤ ሐዲስ በሳቅ እኮ ነዉ የሚገሉኝ ፀጋዎት ይብዛልኝ። ቴዲዬ ዝማሬ መላይክትን ያስማል😘
እግዚአብሔር ይመስገን ንብረት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል እመቤታችን ከልጇ ከመድሃኒዓለም ጋር በትዳር ህይወትህ ሙሉ ይኑርልህ አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንልህ🙏🙏🙏💚💛♥
ሀኒቾ ላንችም ይሄው 🙏🙏🙏💚💛♥
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💛💚🙏
💚💛❤💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏
ሀንዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ጋብቻቸውም የተባረክ ይሁን
ቁምነገር ና ጨዋታ የተዋዙበት ግሩም ጊዜ ነበር። ምነው በነበርንበት የሚያሰኝ አስደሳች ና አዝናኝ እዲሁም አሰተማሪ የሆነ ታሪካዊ ና መንፈሳዊ ዝግጅት ነው። ለእከ ና ራሔል የአብርሃም ና የሳራ ትዳር ይስጣቸው።
አቡነ መቃርዮስ መጋቤ ሃዲስ በኩረ ሰባኪያን ምህረተአብ ና ሊመዘምራን ቴዎድሮስ እንዳስደታችሁን እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ። የበረኸኛው የፀሎት አባታችን በረከትም ይደርብን።
ሃኒቾ ክብረት ይስጥልን። እድሜሽን ያርዝምልን።