This man will never be happy, his expectations are very high, no matter what she does, he will never, ever be content and happy. She needs to run away. Everybody think she is evil but he is angle. Open your eyes and heart. I wish I could hug her. She needs to be strong and close to God. The truth will shine later.
እረ ምን ጉድ ነው ወደራስህ ተመለስ። ደግነትን አፈር አታልብሰው። በጸበል የዳነ ሰው መረጋጋት አለበት።
ሀብታሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተሰበረ ልብ አይመለስም ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ቀን አለው
ሀብትሸ ያደረከውን መልካም ነገር ሁሉ ገደል ከተትከው ፣፣ በየጌዜው ሰለሷ መጥፎ ማውራት ጥሩ አይደለም፣ ላደረገችው ነገር በሚዲያ ወጥታ ይቅርታ ብላለች፣ አንተንም ፣ሕዝቡንም ይቅርታ ጠይቃለች፣ ለምን አተዋትም ፣፣ ሌላ ሰውም እኮ እንዳይረዳ እያደረክ ነው፣ ብዙ ሰው በችግር ውሰጥ ነው ያለው ለምን ለሌላሰ ሰው እንቅፋት ትሆናላችሁ።
ትክክል
ትክክል
ሀብታሙ ለእግዚአብሔር ብለህ ያደረግኸው ነገር ጥሩ ነው ራስህን ጠብቅ የተሰበረ ልብ አይመለስም ሀብታሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሐብትሽ ሁሌም ከፊትህ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ህይወት ይቀጥላል ጥሩ ያንተን ህይዋን እግዚአብሔር ይስጥህ ከህይወትህ በሰበብ አውጥቶልኅል ለበጎ ነው !!!!
አሁንስ ልጅ ምን እየሆነው የማስቱ ገበና አደባይ አያወጣ ልጂቷ ስለሱ አንድም ክፋ ነገር አልተናገረችም
አቃጣሪ አለቅላቂ
ፍቄ እንደ እድሜህ ሁን በሠው ውሳኔ አትግቡ ሀብታሙ እቃ አይደለም።ከሁላችሁም የተሻለ ጭንቅላት አለው በውሳኔው አትግቡ አያገባችሁም።ምድረ ስራ ፈት ወሬኛ አያገባችሁም።
ሀብታሙ የራሱ ሀሳብ ውሳኔ ሠጪነቱን ለእራሱ ተውለት።
ድብን ትበል
ድብን ትበል
አቶፍቄ ግን ልጅቱ ችግር እንዳትገባ ድጋሚ ,እሱ ቺት ካደረገችበት ሰይፋ ሾው ላይ አይናገርምነበር? የምትሰጡትን ገንዘብና ዝና ስጡትና ይተዋት
ልጁኮ እየተቁነጠነጠ ወዲያና ወዲያ እያየ ነው የሚያወራው የሚመክረው የሚጠቀምበት ሰው ያለ ይመሰላል
አገባሽ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ
ውጭ እንወሰድሀለን ገንዘብ እንሰጥሀለን ስትባል እውነት አይምሰልህ ያንድ ሰሞን ግርግር ነው
አስብበት በግድ አግባት የሚልህ የለም እራስህን አዳምጥ
ተሙ የሚባልው ሰው ግን ሚዛናዊ ነው
አቶ ፍቄ ግን ታዳላለህ
ኧረ በቃችሁ ምን ጉድ ነው 😮😮ካልተስማማችሁ መተው ነው በቃ ሰው ሲዋደድ ሲተሳስብ ነው አብሮ መኖር የሚችለው ይቅርታ አድርጌያለሁ ከተባላ ይቅርታ ነው ውይ ቲክቶክ😢😢😢
ኧረ በፈጣሪ ባል ለሚስቱ ገመናዋን መሸፈን አለበት ለማንም የማታሳየውን አካላቷን እኮ አሳይታሀለች በቃ ከመናገር እሷን ማሰደብ እንጅ ምን ይጠቅምሀል አኡዙቢላህ
የሚስትነት መስፈርት አታሟላም. ጥያቄ ተጠየቀ መልስ ሰጠ በቃ. ፊልም አይደለም ይህ ህይወት ነው እስከመቼ ይሽከማታል?
ወንድም ይበቃል ብዙ ማዉራት አይመጥንህም ሴት ነች
ወድቃ ይቅርታ ለመነችው ፣ ምን ታድርግ ይህች ልጅ ከዚህ በላይ ? በጣም አበዛው አሁንስ
@@የአማርኛቋንቋመማሪያለህጻ የኔም ጥያቄ ነው በጣም አበዛዉ
ለ ቲክቶከሮቹ ኮንተንት ሆናችሁ ሌላ ያገኛችሁት ነገር ካለ ምናልባት ኪሳችሁን ሞልታችሁ ይሆናል ።ነገር ግን ስለፍቅር ሲባል ከሆነ ኩላሊት የሰጠሀት ታዲያ አሁን ተምበርክካ ይቅርታ ካለችህ አንተም ይቅርታ ካረክ አሁን ምን እየሰራህ ነው? ፎቅርን ስሜት ይነዳዋል ብዬ አላስብም። ሲቀጥል ደሞ መጀመሪያ ኩላሊት ለመስጠት ስታስብ ልታገኘው(አገኘዋለው ብለህ ) ያሰብከው ነገር ነበረህ ማለት ነው? ኩላሊትን ያክል ነገር ለፍቅር ብሎ የሰጠ ሰው የሚወደውን ስው በዚ ደረጃ ካልገደልኩ ብሎ ግብግብ አይገባም ብዬ አላስብም። ካጠፋው ይቅርታ
አንተ ወንድ አደለህ እንዴ ለምንድነው እዛው የቤታችሁን ጉዳችሁን ጨርሱ ምን ልጅቶ ብትሞት ምስጥ ሆነህ አትበላት ምን ጉድ ናችሁ በቃ ሽቀላህን በሌላ መንገድ ቀጥል አስጠላችሁኝ ሁላችሁም
ሀብታሙ በቃ ተወዉ ብዙ አታዉራ መጥፎነቶን ሰዉ አዉቋል ሰለዚህ ሌላ ማዉራቱን ተወዉ
መጥፎ ማውራት ሳይሆን ለተጠየቀው ጥያቄ መልሰ ነው የሰጠው መመለሰ ሰላለበት
ውይ አብዛው ምንደነው ወሪምብዝት
ይሄን ክብት ህዝብ ተጫወትበት
የታሜ ንግግር ደስ ይላል
This man will never be happy, his expectations are very high, no matter what she does, he will never, ever be content and happy. She needs to run away. Everybody think she is evil but he is angle. Open your eyes and heart. I wish I could hug her. She needs to be strong and close to God. The truth will shine later.
ትክክል
ልጁ ሌላ የልመና ስልት ነው የጀመረው ልጅቶን ለመኩነን በዙ መንገድ ተሄዶባታል
መድሀኒቱ ፌክ ከሆነ ሌላውም ነገር ፌክ ከነበረ ኩላሊት ንቅለ ተከላውስ እውነት ነው ወይ????
😂😂😂😂🙄🙄🙄ወየው😮
Good question loll 😂😂
ወይኔ ሳሽቃብጥ ከርሜ😂
እስከ ህንድ ድረስ ፌክ ነው እስቲ የሰውነታቸው ጠባሳ የሰጪም የተቀባይም
የተነቀለም የተተከለም የለም ። አይ ድራማ የኑሮ ከባድነት ያመጣው ፊልም
@@ኑራNurawasieTube leman?l lol 😆 😂
ትክክል
ከዚበላይ ብዙ ባታወራ መልክም ነበር ብዙ ባወራክ ቁጥር እያነስክ ጥመታለቅ
ተሙ በጣም አስታዋይ ነው እጅግ በጣም ሚዛናዊ ነው❤❤❤❤❤❤
አረ በቃክ ገበናቹን በተንከው ካልፈለክ በቃ ተዋት እንዴ ምነው ይታዘንልኝ አልክ አስቀይማክ ሊሆን ይችላል አስብበት ገላክን ቆረጠክ ሰተሀት ምን ይፈጠር😢😢😢😢😢😢
👌
@@abelgetaneh7152በእሱ ቦታ ብትሆኝ ይኸን አትይም ነበር።ሲቀጥል ሁሉንም ንግግራቸውን በደንብ ተከታትለሽ ፍረጅ።የልጁን ታላቅነት በሰው አይደለም በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ሰው ነው እንከን የለሽ ብየዋለሁ።የዋህ ምስኪን የእግዚአብሔር ሰው እንወደዋለን እናከብረዋለን።
@@abelgetaneh7152በእሱ ቦታ ብትሆኝ ይኸን አትይም ነበር።ሲቀጥል ሁሉንም ንግግራቸውን በደንብ ተከታትለሽ ፍረጅ።የልጁን ታላቅነት በሰው አይደለም በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ሰው ነው እንከን የለሽ ብየዋለሁ።የዋህ ምስኪን የእግዚአብሔር ሰው እንወደዋለን እናከብረዋለን።
ሀብታሙ መልካም ሰራ የሰራ ልጅ ነው ሚስቱ ግን አታላይ ናት እግዚአብሔር ይፍረድባት
ኣንቺ በክት የሴት ግም ሸታታ መጀመሪያ የኣፍሽን ሽታእጠቢው በደንብ እናውቅሻለን ኣንች የሴትሰገሬ ኣጠገሽ መቀመጥ ኣንችልም ነበር ውሻ ልጁን ልትሰድቢ ኣትችይም
የአንተን ችግር ከማን እንስማው? ከልጅቱስ የአንተን መልካምነት ነው የሰማነው። please stop keep blaming her with out her paresent. ግር ግሩ ነገ ያልፋል እራስህን ሁን ዝም በል።
ሰላምሰላምሰላምሰላምእንካሰላምመጣችህሰላምለሁም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢
ወገን የተራበ ህዝብ አለ ለንሱ እርድ
በቃ ይህን አጀናዳ ዝጉት ፈጣሬ ከፈቀደው ሊታረቁ ይችላሉ
Esyee,enkuwan kedacheh,alqasha
እኔ አሁን ግራ የገባኝ ነገር አንተ መልካም ነገር በማድረግ ትጸጸታለህ ማለት ነው ወይስ አንተ ሌላ ጎደኛ ለማያዝ ዕቅድ አለህ ማለት ነው?ይህን ያስባለኝ ልጅቶ በአደባባይ ላይ ይቅርታ አለች አብረን እንኑር ብላ አለች ።አንተ ግን ምላሽህ ጥሩ አልነበረም ይሁን እሺ በየሚዲያው እየወጣህ ስሞን ማብጠልጠል ምን አስፈለገ የሰራኸውን መልካም ስራ ገደል ከተትከው ስለዚህ እባክህ አስተውል።ወደ ልብህ ተመለስ ነገ ምን እንደሚፈጠር የሚታወቅ ነገር የለም እግዚአብሔርን እንፍራ።
የኛ ፃድቅ ኩላሊት ለግሰህ ተበላና ፍረድ
ኣረ በቃ ተዋት እነዝህ tikitokroch ኣያዋጡህም ማርያምን ነገ ዞር ብለው አያይሁም ኣብሶ ይህ መላጣ አሽቃባጭ ነው ችግራቹን እዛው ፍቱት ብያስ የሩሀማ እናት አታዛዝንህም ትልቅ ሠው ናቸዉ uff😢😢😢😢እንባየን ነው ሚያመጡት ማርያምን😢😢
Kedada
እነረዴት ቺት አደረኩ በላ ለጓደኛዋ ነገረቻት ብለህ የምትጠይቀው ሁሉም ሴት ለጓደኛዋ ሚስጥር ትነግራለች ልጁን ተማይሆን ጥያቄ እየጠየቃችሁ ግራ አታጋቡት አሁንስ የሚናገረው ሁሉ ጠፋው እኮ አሁን የሆነ ነገር ቢስት ሆሆሆ ብላችሁ ውሸቱን ነው ብሎ ለመወንጀል ነው ፍቄ አንተ ብቻ ጠይቀው እነዚህን ስራ ፈቶቸረ አስቁማቸው
ደምሪኝ እህት
በጣም ልክ ነሽ በተለይ ተሙ የተባለ ሰው እዴት እንደ ሚያፋጥጠው
ተሙ ትክክል ነው ።
ግን ከሰው ምንም አትቀበሉ ፈጣሪ ስንትነገር ሰጠን ሞተልን እኛግን ስነትነገር እያረግነው ነው የምንውለው የምናድረው ግን እሱ ይቅር ይለናል እኛግን ኩላሊት ሰጠን ሰጣት እያልን እናራግባለነ በቃ ለምን አትተውትም ልጅትዋን እንዳትገሉዋት
እኔም የማስበው ይህንኑ ነው። ጌታ ነብሱን ሰጥቶ እንዲህ አልነዘነዘንም።
ምን ገበናዋን የሸፍናል እሳ አውለለ ላይ ጥላው የለ ላንዴና ለመጨረሻ ተናግሮ ይውጣለት
በቃ በቃ በቃ ለምን ታቦኩታላችሁ። መርዳት የምትፈልጉትን አድርጉ በቃ ምን ትጠቀማላችሁ።
አረ በቃህ ልጅቷን ተዋት ሀጢያተን አበዛሀው
Ruhama belelechebet atenchachu!!!!! Eswan akerebwat belegena newe!!!!!! Ways gubo tesetoh newe endezih yemetechohewu!!!???
ኩላሊት ሰጥቶ ቀሪ ህይውቷን አመሰቃቀለው
ahunis beza bekah enji . minew lkizen egir anisitewulet honikbin.
ልጅቷ ከአብታሙ ምትፈልገው ኩላሊቱን ብቻ ነው ከ አብታሙ በፊት ባሏ ወድሜ ምትለው ሰው ባሏ ይመስለኛል
Please salkun lakulany ene lagabaw Please 🙏 ❤
Habtamu bechawen yemibeterekew lemendenew fetera wushet were newe!! Lemen eswa fit seifu show lay ataweram??? Belegena newe ruhama belelechebet meleflef!!!!
Melemgna,agegnew,belh,atelefelfe
ታረቁእያሉ ሲጨቀጭቁት ምንያስግ ምክንያቱንመናገሩ ምንድነዉ ችግሩ ሂወቱን ሰቷት እንደት ቻትታረጋለች
ሁሉም ነገር ፌክ ነዉ እባካችሁ
Bir iyalaqaqamik naw kifiya kazi yibaltal
ሩሀማ፣ቴስ፣ወንድምዋ፣እናቱ ሀይለኛ የወንጀል ስምምነት አላቸው።ይሄንን ልጅ ለመግደል ተደራጅተው በይቅርታ ስም የመጣችው አታላ ያገኘውን ገንዘብ ጠራርጋ ልታስገድለው ነው።
Anta asha qabache fasam arak arin midiyalay
Abo beqah,azagekenn
Lalela tamamiiwoch edl mazgat naw batam yamigarm nagar naw bewnat
Lela wore atachu ende. Tewachwu beka wode rasachwu yimelsunet.
ይህ ልጅ እንዳስጠላኝ ምናለ ባትሰጣት እግዚአብሔር ያውቅላት ነበረ ባለጌ ጓሽ ጓሽ ስትባል አብረህ ስትሰራ የኖርከውን ለምን በግዜ አላሳወክም እግዚአብሔር ይፈርድብሀል እሱም ተጠያቂ ነው በወቅቱ አብሮ ነበረ. ሲጣላ ነው እኔ ግን ኩላሊቱ ተሰጥቷል ግን ድራማ እየሰሩ ያጭበረበሩን ይመስለኛል ???
ተመርመር የአእምሮ ዝግመት ሳይዝህ አይቀርም
@NewvoiceAmhara እኔስ ጤነኛ ነኝ እሱ ይመርመር በተቀመጠበት የሚተኛው
ይሄልጅግን እንኳን ቀረብሽ እሩሐማ ባለጌ ነው ነውረ ቢስ እንኳን ኩላሊት ልብህን ደግሞ አንዷ በወሠደችው ገበና የሚባል አያውቅም አፍቅረህ አታውቅም ይሄኔ ኩላሊትህን ሸጠህ ተካፍለህ ነው
ዝም ብትይስ
ሴቶች ወራዳ ናቹ የምንለው ለዚ ነው
የራስሽን ኩላሊት ስጫታ
Anchim anduwa nebsa bela nesh jib zim atiyim mizabawi hugni sitaweri engulfato
Setoch legenzeb ende yehuda getanem degmew yeshetalu leboch.
Ere bekachi mndnew
መራታ ነገር
This guy becomes pure evil!!
አንተ መላጣው ሰውዬ ግን በዚህ ልጅ እንደሸቀልክበት እግዚአብሔር ይፍርድብህ አንተ ደግሞ እንዴት እንዳስጠላህኝ ወረኛ ዝም ብለህ በየቀኑ አዲስ ወሬ ታወራለህ ወንድ ልጅ አይደለህ ወረኛ
Beza a kume bisenesss a ye serbu new stupide
ልጁ ሚስክን ነው ኩላሊቱን አምኖ ሰጥቶል በትልቅ ሚዲያ ላይ ይቅርታ ጠየቀች ከይቅርታ በላይ ምን አለ ?ሀሉም በየቤቱ የቆሰለውን እዳ ልጅቱን ለምን አጢአት ታሸክማታላችሁ ልጁ ጅሉ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ ኩራት ያደረገው ለምን በዚህ ምከንያት ብዝበዛ ይቁም ወደ እውነት ተጠጉ ውሸት ዋጋ የለውምና።
እሷ የሱን ገበና አላወጣችም እሱ ግን ያወራል
ሀብትሽ በጣም ጨዋ የጨዋ ልጅ ነው።ለሩሀማ ለዱርዬዋ ለነፍሰ በላዋ አግዛችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ እንደ ተሙ አይነት ባለጌዎች አርፋችሁ ተቀመጡ።በአአካል አይታል ምን ታምታታዋለህ ተሙ???????
እረ እውነቱን ያውጣ ውስጡ ምን ያህል እንደቆሰለ እንደደማ ነው የሚያሳየው ባታቆስለው ይህ አያወጣም ነበር !!!
Ahunis beza ezua and selesu kifat satawera esu bezu yemiredaw sew selale ahun tenish mesemerun eyelekeke new. Leerzum teru ayedelem
እህቶች ደምሩኝ ላይክ አድርጉልኝ መልሳልሁ
አቤት የመዳም ቅመም
ታረቁእያሉ ሲጨቀጭቁት ምንያስግ ምክንያቱንመናገሩ ምንድነዉ ችግሩ ሂወቱን ሰቷት እንደት ቻትታረጋለች