ለ4 ልጆቼ ‘አባት አይደለህም’ ተባልኩ !የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 18 วันที่ผ่านมา +419

    ማንም የለኝም ዝም ብላቹ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" ቸገረኝ ብዬ ምንም አልጠይቅም የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 18 วันที่ผ่านมา +13

      Yedngel maryame legi egzabher al ayzohe wendma!!🙏🏻❤️

    • @Rehima-x4p
      @Rehima-x4p 18 วันที่ผ่านมา +3

      abshri hulame yalwe be Allha eje new lemne yargeale kale alwe abshri

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 18 วันที่ผ่านมา +3

      አይ ዞን ከባድ ጊዜያት ያልፋሉ ታገስ

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 18 วันที่ผ่านมา +3

      አይ ዞን ከባድ ጊዜያት ያልፋሉ ታገስ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 18 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞህ፤እግዝአብሔር ይርዳህ፤ይህም ያልፋል።

  • @luluethio
    @luluethio 16 วันที่ผ่านมา +18

    አንጀቴን በላኝ የኔ አባት እኔ ቃል አጠረኝ አላህየ ልጆቹን ያንተ ያዲርግልህ በጣም ነዉ ያሳዘኝ አንዳንዲ ሴቶች ግን ፈጣሪችሁን አትፈሩም ምግብ እስከመከልከል ይገርማል

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 18 วันที่ผ่านมา +195

    የኔ አባት❤😢ስሜቱን መግለፅ እንኳን አቃታቸው 😢እኮ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 18 วันที่ผ่านมา +4

      መሰኪንትደግሙበትነውእንዴመናገርምአይችለምሲይሳዝን

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 18 วันที่ผ่านมา +3

      ቁርባን መዳኛ እንጂ መቀለጃ አይደለም ፍርድ አለው

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 18 วันที่ผ่านมา +1

      በእኛ ደዩስ ይባላል እንደዚህ አይነት ሰው

    • @TizitaAmare-y5q
      @TizitaAmare-y5q 12 วันที่ผ่านมา

      ያማል ሲያሳዝን የኔ ጌታ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 18 วันที่ผ่านมา +93

    እዮሃዎች በምርመራ አረጋግጡልን 😢

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 18 วันที่ผ่านมา +36

    አለምዬ ችግር አይንካሆ የኔ ጌታ እባክህን ይህን ሰው አይምሮውን አፅዳለት በእውነት ፈሪሃ እግዛብሄር ይዞት ነው እስካሁን የቅየው አምሌክ ይርዳህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 18 วันที่ผ่านมา +139

    😢😢😢ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ነው እማዝነው በተለይ አባት ሲያለቅስ በጣም ይከፍኛል 😢😢😢😢 አባቴን እጅግ በጣም ስለምወደው ❤❤አይዞዎት የእኔ አባት 😢😢😢😢

    • @KabuuGirimaaGirimaaabisaa
      @KabuuGirimaaGirimaaabisaa 18 วันที่ผ่านมา +1

      ባጣም ❤️❤️❤️❤️

    • @Aberit
      @Aberit 18 วันที่ผ่านมา +1

      እሄ በሽተኛ ነዉ🤷‍♀️ ስላለቀሰ እዉነተኛ ነዉ ማለት አይደለም

    • @Layla-r9e
      @Layla-r9e 18 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 18 วันที่ผ่านมา +3

      እዴት ምን ማለት ነው ???​@@Aberit

    • @SM-Mg
      @SM-Mg 17 วันที่ผ่านมา +2

      ሴት ስታለቅስስ?

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 18 วันที่ผ่านมา +179

    ጥሩ ነገር ያሰማን የምትሉ👍👍👍

    • @elenifeleke
      @elenifeleke 18 วันที่ผ่านมา

      Abet gif betam gif sertabetalech milashu ke egzabher yitebikishal besmab.

    • @LUBABALolo-r7f
      @LUBABALolo-r7f 18 วันที่ผ่านมา +2

      አላሰማንም አንችው

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤ያሰማን

    • @kemmenkem2874
      @kemmenkem2874 17 วันที่ผ่านมา

      @@LUBABALolo-r7f😂

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን😢😢😢

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 18 วันที่ผ่านมา +82

    አሁንስ እውነት ሰው ናፈቀኝ 😢ግን በምን ጊዜ ነው የተረገምነው መልካም ነገር አትስሙ አትዩ የተባልነው 😢ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @fikiretube6797
      @fikiretube6797 18 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ እኔ አንዳንዴ ማመን ይክብደኛል

    • @pickme4346
      @pickme4346 18 วันที่ผ่านมา

      እግዚኣቤህር ጣብቅሽ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 17 วันที่ผ่านมา +1

      እሄ ይገርምሻልዴ በየቀኑ የሚገደለዉ ህዝብ ነዉ ሊአሢሥ በል የሚገበዉ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 18 วันที่ผ่านมา +241

    እሰቲ የእግዚሐብሔር ሰም ጠርቶ ያላፈረ ሰው ብቻ አሜን አሜን አሜን ይበል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 18 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 18 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 18 วันที่ผ่านมา +3

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን😢

    • @AdanechBundasa
      @AdanechBundasa 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yemane3262
    @yemane3262 18 วันที่ผ่านมา +111

    ተመርምረው ውጤቱን አሳውቁን በጣም ከባድ ነው እቺ ክብር የሌላት ባላን የማታከብር ብሽቅ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @muluwork5313
      @muluwork5313 18 วันที่ผ่านมา +7

      ሐሐሀ ብትሳደብ አልፈርድህም እጅግ በጣም መጥፎ አስመሳይ ሴት ናት መድሃኔአለም የስራዋን ይሰጣታል !!!!

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 18 วันที่ผ่านมา +3

      በትክ ክል 😭😭😭😭😭ስት ህር ኩስ ሰው አለ በእግዚአብሔር 😭😭1ግፍ ነው 😭😭😭😭🙏

    • @ferihywotabayenh5385
      @ferihywotabayenh5385 18 วันที่ผ่านมา +3

      በምን አወቅሽ የአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ይከብዳል

    • @eleniwolde2431
      @eleniwolde2431 18 วันที่ผ่านมา +2

      ጨርሰህ አልሰማህም

    • @yemane3262
      @yemane3262 18 วันที่ผ่านมา +4

      @@eleniwolde2431 ስምቻለሁ ባላ እያለ ጎረምሳ አመታ የሚቅም የሚያጨስ ባል በሌለበት ምናባቱ ይሰራል እሳም ለባላ ያላት ንቀት ነው የሚያሳየው አብረው እየኖሩ ልብስ እንካን እራሱ ነበር የሚያጥበው አስመሳይ ነች ብቻ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 18 วันที่ผ่านมา +202

    እውነት ለመናገር ከ እኛ ሃጢያት መብዛት ከተጎጅወች ትዕግስት ይልቅ የ እግዚአብሔር ቸርነቱ ይገርመኛል ግን ደግሞ የፍርዱ ቀን ያስፈራል ለንስሓ ሞት ያብቃን!!

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 18 วันที่ผ่านมา +63

    አለም ሰገድ መልካም ሰው ለሰዎች እንዲህ ለስዎች እንደምትቸገር ፈጣሪ በቸገረህ ሁሉ ይድረስልህ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን ብዬለታለሁ

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 14 วันที่ผ่านมา

      Ameen ❤❤🎉

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 18 วันที่ผ่านมา +106

    የኔ የዋህ በቃላት ማስረዳት እንኳን አልቻለም ተናነቀ😢😢😢😢
    በእዉነት ለማናደድ ብለሽ ከሆነ ይብላኝልሽ
    አለያ ግን ግፍ ነዉ😢😢😢😢😢
    ድኤን ኤኑ ግን ግድ ነዉ።

    • @hlinaasfawu6497
      @hlinaasfawu6497 18 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @WedaAlex-r8j
      @WedaAlex-r8j 18 วันที่ผ่านมา +3

      ሁሉም ያልፍል የማያልፈው ጌታ ያግኝሺ❤❤❤አይዞሺ

    • @eewwwe7307
      @eewwwe7307 18 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ግድ ነው የሚለያቸው ምርመራ ነው❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ እኔም በጣም አሳዝኖኛል❤❤❤

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 17 วันที่ผ่านมา +1

      ከነ ኪያ እና ዮናስ ጉዳይ ከቀረበ ቡሃላ የዲ ኤን ኤ ነገር ተደጋገመ

  • @Zewiዘዊ
    @Zewiዘዊ 18 วันที่ผ่านมา +23

    እውነት ሰውየው በጣም ትግስተኛ ነው አሁን ይችን ቢገላት ውስጡን እማያውቅ የ 4ልጆቹን እናት ገደለ ይባላል 🤔🤔የእውነት ይችን መስቀል ነበር

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ 18 วันที่ผ่านมา +49

    ቆራቢ ሆና ታጬሳለች ትቅማለች ሆ ጆሮን ጭው የሚያደርግ እግዚኦ ላንተ ፈጣሪዬ!!! ማንን እንመን እዮሀ ሚዲያ የማታሰማን ነገር የሐም🤔

    • @arditube7340
      @arditube7340 18 วันที่ผ่านมา +1

      እረ በጣም ስርአተ ቁርባን በቃ ተራ ነገር ሆነ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา

      ምን ያድርግ እሱም እኮ እንጀራ ሆኖበት ተስቃየ

    • @mulugojjamtenaw1987
      @mulugojjamtenaw1987 18 วันที่ผ่านมา

      በነሱ ይበልጣል እኮ

    • @arditube7340
      @arditube7340 18 วันที่ผ่านมา +1

      @mulugojjamtenaw1987 ሁሉም ማለት አይቻልም ብዙ ስነስርአት ያላቸው ጨዋዎች ደግሞ አሉ

  • @Yousifwnoor
    @Yousifwnoor 18 วันที่ผ่านมา +40

    እዮሃ ሚድያ ለንስር አይን ወድማችን ለተበዳይ ፈጥኖ ደራሽ ህይወቱን ሳይሰስት የኖረ ወድማችን ነው ቢያንስ ለናቱ ብላችሁ ፖሊሶችና ሚድያዎች በማፋለግ እዲተባበሩ ተመልካቾች በየሚድያው ድምፃችሁን አሰሙ በተረፈ አላህ በለበት ይጠብቀው ከአውሬዎችም ፈልቅቆ ያውጣው😢😢😢😢😢

    • @rising1786
      @rising1786 18 วันที่ผ่านมา

      እባክህ ድረስለት

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 18 วันที่ผ่านมา +36

    😭😭😭እጅግ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ሰዎ ገጥሞሽ መግፋትሽ ለምን ልጆችሽ አያሳዝኑሽም እሱንስ በዚህ ደረጃ ማሰቃየት ነገ በልጆችሽ ይከፈላል ምርጥ አባት ነክ አይዞክ 🙏🙏🙏💞💞💞

    • @LiyuAbate
      @LiyuAbate 18 วันที่ผ่านมา +2

      የእሷን አልሰማሽም የእሱን ብቻ ነው የሰማሽው???🤔🤔🤔

    • @TizitaAmare-y5q
      @TizitaAmare-y5q 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ክፋት ለራስ ነው

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 18 วันที่ผ่านมา +45

    የኔ አባት በጣም ያሳዝናል እውነት ለመናገር ውስጡ ምን ያህል እንደተጎዳ ፍቱ ይናገራል እኔ አልፈርድም ግን ቁርባን ክቡር ነው ልቦና ይስጣት 😢

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቅዱስ ቁርባን ህጉን ካልጠበቁ መቅሰፍቱ ይበዛል::

  • @FhsxjFjfcjfj
    @FhsxjFjfcjfj 18 วันที่ผ่านมา +187

    እንኳን ለአባታችን አቡነ አረጋዊ ወር ኣዊ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እካን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 18 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂ማናቸው አረጋዊ

    • @ephremteshome1699
      @ephremteshome1699 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን ነገር ግን ቦታው አይደለም ባለማወቅ ኦሮቶዶክስን አይወክልም !!!!!!

  • @zinab8199
    @zinab8199 18 วันที่ผ่านมา +28

    አረ ያአላህ የምንሰማው ሁሉ ምን ጉድ ነው የኔ ምስኪን ትግስቱን ይስጥህ😊 አባቶችእኮ እዲሁ ሲታዩ ያሳዝናሉ😢😢

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 18 วันที่ผ่านมา +39

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው።።

    • @MemeFiqa
      @MemeFiqa 18 วันที่ผ่านมา

      Ameeeenii 🙏🙏🙏

    • @KirosGebretsadik-i7s
      @KirosGebretsadik-i7s 18 วันที่ผ่านมา +1

      ኣቃለው አና ምነው

    • @SaraSara-t6q
      @SaraSara-t6q 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 18 วันที่ผ่านมา +2

      ከዚህ ታሪክ ጋር ምን ያገናኘዋል? ነው ወይስ ልማድ ሆኖብሽ ነው? ለማንኛውም ኢየሱስ ክርስቶስ አንቺን አይላክብን።

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen yegtochi hulu gta nw ።

  • @HabtamuKuma-m7c
    @HabtamuKuma-m7c 17 วันที่ผ่านมา +6

    አንተ የወሃ ሰው ነክ ፈጣሪ ይርዳህ ብቻ እስዋ ግን የእጅዋን ታገኘዋለች ጠብቅ

  • @ItaferDamoz-xx2gr
    @ItaferDamoz-xx2gr 18 วันที่ผ่านมา +24

    የኔ አባት ሲያዛዝን መግለጽ አልቻለም ምን ማረግ ይሻላል ልቦና ይስጣት የኔ ጌታ ሲያሳዝን ጥሩ ሴት ይስጥክ እግዚአብሔር ይርዳክ

    • @Solli780
      @Solli780 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 18 วันที่ผ่านมา +28

    ለቀለብ ሲሆን አባት ነህ ? በጣም ነው የሚያሳዝነዉ ሰዉዬዉ ለፍቶ አሳድጎ መና መቅረት 😢😢😢😢😢

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 18 วันที่ผ่านมา +45

    ዲ ኤን ኤ ማስመርመር ግዴታዋ ነው ምክንያቱም ልጆቹ ያልሆኑትን ለምን ብሎ ብር ይሰጣል ?

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 17 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺ ስለብሩ ነው ያሰብሽው የሞራል ውድቀቱ የስነልቦናው ጉዳቱ አልታየሽም?

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 17 วันที่ผ่านมา

      If she said "you are not their father... Why is paying monthly expense for kids? ​@@mahelet9539

    • @Suzanshimelis-lc6dv
      @Suzanshimelis-lc6dv 7 วันที่ผ่านมา

      ሞራል ክብር የትዳር ማርክስ 💔💔 መሸርሞጥ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 18 วันที่ผ่านมา +21

    የፈጣሪ ያለህ ሰውዬው በጣም ዋዘኛ ነህ እዴት ብትንቅህ ነው ልጆችህ አይደሉም እየተባልህ ነገሩን ቸለልህ ብለህ ያሳለፍካት😊

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 18 วันที่ผ่านมา +115

    የልጆቼናፍቆት ልሞትነው አገር ልገባ አልሞላ አለኝ ቤት ሰርቼ ፈረሠብኝ ደከመኝ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢

    • @EyosiyasEyosi-y1y
      @EyosiyasEyosi-y1y 18 วันที่ผ่านมา +3

      Ayezon ehta ❤❤❤❤❤❤

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq 18 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሁላችንምኮ ቸግሮናል መናገር አሳፍሮኝ ነው

    • @AbduRahman-tg1kv
      @AbduRahman-tg1kv 18 วันที่ผ่านมา +1

      Absre allha yefrjeshi❤❤

    • @helentube.
      @helentube. 18 วันที่ผ่านมา +3

      አይዙሸ እመቤቴ ማሪያም ትሙላልሸ❤❤❤

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 18 วันที่ผ่านมา +26

    ሲያሳዝን የኔ አባት አቤት የሰው ልጅ ክፋትና ክህደት ግን አረ ተው ቢያንስ ፈጣሪን ፍሩ 😟🙆

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 18 วันที่ผ่านมา +18

    እዉነት እዉነት እላቹዋለዉ ግፈ እንዳትስሩበህይወት ዘመናቹ አለምዬ አንተን ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅሀህ.

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 18 วันที่ผ่านมา +14

    ወየአለምየ ዘንድሮስ እሔ የትዳር ጉድ አለቀቀህም ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም በጣም ከማንም ከምንም በላይ ልክእንዳባቴ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ የኔአባት ።።።።።። ስደተኛዋ ምህረት ከጆርዳን

  • @uesr19
    @uesr19 18 วันที่ผ่านมา +22

    ውይ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ አለምሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 17 วันที่ผ่านมา +3

    መጨረሻውን ሳንሰማ መፍረድ የለብንም ይሄ ሰውዬ የስነ ልቦና ችግር አለበት እንጂ ይህቺ ሴት ምስኪን የልጆች እናት ትመስለኛለች ፈጣሪ ልጆችስን ያሳድግልሽ እሱንም ሰላሙን ይስጠው

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 18 วันที่ผ่านมา +94

    ዘንድሮ መቼም ማንሰማው የለም መስማት እራሱ ከበደኝ የዛሬውስ😢

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 18 วันที่ผ่านมา +5

      ኧረ በጣም ከቀን ወደቀን ጆሮን ጭው እሚያረግ ጉድነው እምሰማው

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሰትዯዋ ነገረች እኮአታስብምምንማለትነዉምንማንሰማዉጉድነዉ

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 18 วันที่ผ่านมา +5

      @Sheibra-nj9xr ከኪያ ወድህ ሴት ሁኘ ሴቶችን ተጠራጣሪ ሁኛለሁ አላምንም

    • @Ethiozena-ty1dc
      @Ethiozena-ty1dc 18 วันที่ผ่านมา

      weyane/hiwehat yametaw seyitan chereresen, abet, kihdet, gidiya, zerefa zimut weyane min yalotetew neger ale

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ethiozena-ty1dc አዘንኩልሽ በንደዚ ጨለምተኛ አስተሳሰብ በመዋጥሽ ምስኪን ለችግሮችሽ ሁሉ solution ከመፈለግ ሰው ላይ ማላከክ በጣም ሁዋላ ቀር አስተሳሰብ ነው በግልሽ ተጠቀሚበት ምክሬን በመሰረቱ የኔ ምላሽም አይገባሽም ነበር lol😂😂

  • @Adme1244
    @Adme1244 18 วันที่ผ่านมา +24

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ስለሏህ አለይሂ ወስለም ስለ አለ ነቢይ

  • @KonjetKibret
    @KonjetKibret 18 วันที่ผ่านมา +45

    ቆይ ግን የዋህ ሰዉ ይሄን ሁል መከራ እሚገፍዉ ለምንድነው እመቤቴን አሳዘነኝ

    • @barokmesay9228
      @barokmesay9228 18 วันที่ผ่านมา

      muluwun ayeteshal gin

    • @dcghetto
      @dcghetto 18 วันที่ผ่านมา

      Yechi meder ye setan bota selehonech new

    • @HiHj-o7b
      @HiHj-o7b 18 วันที่ผ่านมา

      የወንድ ልጅ የዋህነት ሲበዛ ለካ ያስጠላል😮 በጣም ነዉ የሚናድድዉ እሯ

  • @TsehayAbebe-gw5zw
    @TsehayAbebe-gw5zw 18 วันที่ผ่านมา +21

    ሰለፈጠራቹሁ ሰጋ ደሙ ቀልድ አይደለም ዝም ብላቹ አትቀበሉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ልቦና ይሰጠን

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 18 วันที่ผ่านมา +1

      እረ በህግ. አምላክ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሥጋና ደም አትቀልዱ አንዴት ያለ ጉድ

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 18 วันที่ผ่านมา

      በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሥጋና ደም መቀለድ አይገባም. እግዚአብሄር ያያል በእውነት ትምህርት ሳትማሩ እንዲሁ በድፍረት አየቆረባችሁ አምላካችን ያዝናል በእውነቱ በጣም የሳዝናል

    • @genetfasil
      @genetfasil 18 วันที่ผ่านมา

      አይ ወንድሜ ዘንድሮ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ ስውን አሳቾች ብዙ ናቸው የእግዚአብሔር ሰው ነው ማለት ቀረ ብዙዎቻችን የእግዚአብሔር ሰው ብለን ተሸውደናል

    • @genetfasil
      @genetfasil 18 วันที่ผ่านมา

      ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን ትላለች ደፋር

    • @genetfasil
      @genetfasil 18 วันที่ผ่านมา

      አንዱን ሲሰሙት ያፈዝ አንዱን ሲሰሙት ያደንግዝ ይላል ያገሬ ሰው ማን ይሆን እውነት ያለው ብቻ ይመርመሩ

  • @ኤሊል
    @ኤሊል 18 วันที่ผ่านมา +46

    የኔ አባት ስያሳዝን መናገር ሁላ አቃተው የኔ የዋህ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያሰማን😢❤ወንድሞቼ እግዝአብሔር ከክፉ ሴት ይጠብቃቹ ክፉ ሴት የምድር ስኦል ናት ለወንዶች 😢አምላኬ ሆይ ለባሌ መልክም ሴት እንድሆን አንተው አግዘኝ ከክፉ ሰው ይጠብቀን🙏😢

    • @FasikaAdise
      @FasikaAdise 18 วันที่ผ่านมา

      😭😭

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 18 วันที่ผ่านมา +17

    በቁስባን ተጋብቶ ይህ ሁሉ ክደት መቸም የአንድ ሰው ሰምተህ መፍረድ አይቻልም ሚስጥሩ ድግስ የደገሰው ነው 🇪🇷❤🇪🇷

  • @bipbip941
    @bipbip941 18 วันที่ผ่านมา +10

    ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ባለጌ ነች ልጆቹ የሱ ካልሆኑ ከባድ ቅጣት መቀጣት አለባት እች ሽርሙጣ ናት አፈር ብይ በጣም ምስኪን ሰው ነው እሷ ግን አረመኔ ነች

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 18 วันที่ผ่านมา +17

    ያረቢ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው😢😢

  • @GenetNegassi
    @GenetNegassi 18 วันที่ผ่านมา +14

    በምላስሽ በጣም ጎድተሽው ከሆነ ከፈጣሬ ምላስ አጥንት የላትም ግን ብዙ ሂወትን ትቀጥፋለች እንጠንቅቅ በምህረቱ ይታደገን

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጋዜጠኛው አንድ ላይ ነው እምትወቅሰው ብዙ መረጃ እየሰጠህ ለልጆቹ ምርጥ አባት ነው

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j 18 วันที่ผ่านมา +7

    አይ ወንድሜ በጣም ንፁህ የዋህ ሰው ነህ ፈጣሪ ያግዝህ እሷን ፈጣሪ ይክፈላት ምን አይነት ዘመን ነው

  • @hasetdemrew-s2r
    @hasetdemrew-s2r 18 วันที่ผ่านมา +27

    "ልጆቹ ያንተ ካሎኑ ለምን ትረዳለህ አባታቸዉን ትፊልግ ??😢😢😭😭😭

    • @brotherhoodrelaxationmedit4583
      @brotherhoodrelaxationmedit4583 18 วันที่ผ่านมา +1

      Tregagu… Kadmo mefred uko kartuwal… ahun idlu tegegntuwal tmermiro ydersal intebk.. sijemer fird bet yesu aydlum betl 3k indkefl ayiwesenbetm nber

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 18 วันที่ผ่านมา

      ማረጋገጫ የለውም😢😢😢

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 18 วันที่ผ่านมา +1

      በሰልክ ልጆቹ የሱ ናቸዉ ብላለች ሰለዚህ አሰኪ DNA 🧬 አንጠብቅ 🙏

    • @TizitaAmare-y5q
      @TizitaAmare-y5q 12 วันที่ผ่านมา

      አይ እሱ ያለበት ከባድ ነው

    • @Shalom-sy8tg
      @Shalom-sy8tg 12 วันที่ผ่านมา

      Enem Eko esu new gira yegebagn

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 18 วันที่ผ่านมา +15

    በአገራችን የሚሠሙ ዘግናኝ ነገሮች በጣም እየበዛነው ኧረ አይኖቻችን ወደ ፈጣሪ እናንሣ ፀሎት እናድርግ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አገሬ ኢየሱስ ለህዝባችን ሠላሟን መልሣላት ፍቅርሥጠን❤

  • @hayatali-ha6yt
    @hayatali-ha6yt 13 วันที่ผ่านมา +2

    ውስጡ የተጎዳ ሰው ከቃላቱ በፊት እንባው ይቀድማል አልሏህ ሱ ወ እውነቱን ያውጣልህ
    ግን ምን አይነት ነገር ውስጥ ነን አልሏህ ልባችን መልስልን ያ ረብ

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z 18 วันที่ผ่านมา +14

    ወይኔ ሰውየው ኣሳዘነኝ በጣም እመብርሃን ትርዳህ ኣይዞህ ይሄም ያልፋል ....ሚስትህም ልቦና ይስጣት😢

  • @SerkalmAsefa
    @SerkalmAsefa 18 วันที่ผ่านมา +6

    ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ መልካሙን ያሰማህ እግዚያብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል ታገስ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 18 วันที่ผ่านมา +9

    እረ ይች አለም ስንት ጉድ ይዛለች እንድህ አይነት ትግስተኛ ሰው አለ ይገርማል 🙏🙏🙏❤️

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 18 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም ያሳዝናል ሰዉየዉ ሚስጊን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 18 วันที่ผ่านมา +22

    ምን እየተካሄደ ነው የሆነማ ያልገባን ነገር አለ

  • @Yayeshiyirad
    @Yayeshiyirad 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ ማሀረነ እሄ ሰው የሚያወራው እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ጥሩ ሰውነት ሰቶት ነው እጂ ተሰባብሮ አልቋል ውይ ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 18 วันที่ผ่านมา +7

    የሃበሻ ወንዶች በየተራ እየመጡ ልጆቻቸውን ማስመርመራቸው አይቀርም ቻለው እንግዲህ አለም ሰገድ

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 14 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ለካ ያልሰማነው እጂ ያልተደረገ ነገር የለም እዚ አገር ላይ ቸሩን አሰማን ፈጣሪ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 18 วันที่ผ่านมา +10

    አቤት ዘንድሮ የማንሰማው የችግርና የገመና አይነት የለም እኮ ውይይይይይይይ ፈጣሪየ ሆይ እባክህን ለእንደዚህ አይነት ሠዎች ልቦና ይስጥልን ሠውየው ግን በጣም ተጎድቷል ፍትህ ለሠውየው

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 18 วันที่ผ่านมา +11

    "አጀንዳ አይጣህ ተብሎ የተመረቀ ህዝብ" አለ አንዱ እውነቱን ነው

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 18 วันที่ผ่านมา +16

    ምን አይነት ዘመን ነው ቁርባን መቀለጃ የሆነበት ዘመን ፈጣሪ ይርዳህ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 18 วันที่ผ่านมา +1

      ስለምን ቂርበን ነዉ የምታወርዉ የ ኦርቶ ሀይማኖት እረሱ የነ ዘበና ተረት ተረት ነዉ

    • @raheldesalegne3632
      @raheldesalegne3632 18 วันที่ผ่านมา

      @@belayshebo3149 አንተ እከክ የቁርባንን ሚስጥር ብታቅ አትቀዝንም ነበር

    • @Keabe-q8z
      @Keabe-q8z 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@belayshebo3149አንቺ ቁርበት ሂጂ ሶፍትሽን ብይ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 18 วันที่ผ่านมา +9

    ስንት አይነት ሰዉ አለ አኡዙቢላህ
    አይዞዎት አባታችን😢

  • @Huda19998
    @Huda19998 18 วันที่ผ่านมา +20

    እንደዉ የኛ ጉድ በዛ እረ ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 18 วันที่ผ่านมา +4

    የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ግን ምን ሆነን ይሆን በዚህ ደረጃ የምንጨካከነው ?? እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን🙏🙏🙏

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 18 วันที่ผ่านมา +12

    ሚስኪን አባት ነው አላህ ያርደው 😢😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 18 วันที่ผ่านมา +11

    በእውነት ልጆቹን ከአባታቸው ጋር አታርቂ ነጌ ይወቅሱሻል።።።

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 18 วันที่ผ่านมา +5

    የሱ ልጆች እንዳልሆኑ እያወቀች እንዴት ፍርድ ቤት ሄዳ ብር ትቀበላለች ።ይቺ ወንጀለኛ ናት የሱ ልጆች ካልሆኑ የወሰደችው ብር ከቅጣት ጋር መመለስ አለበት እርስዋም መታሰር አለባት ሰውየው በጣም ያሳዝናል ግን ኢትዮጵያ ዊ ነወይ ትግስቱ ገረመኝ❤

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 18 วันที่ผ่านมา +9

    ምን አይነት ምስኪን ነው የሷ አይናውጣነት ፈጣሪ ይርዳህ

    • @EnglishElena
      @EnglishElena 17 วันที่ผ่านมา +1

      እንቸኩል side መውሰድ የለብንም እንረጋጋ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 18 วันที่ผ่านมา +10

    አግዚኦ የማይሰማ ግፍ የለ የወንድ ልጅ አንባ ጥሩ ኣይደለም ዋጋ ያስከፍላል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 18 วันที่ผ่านมา +11

    የዘንድሮዉ የተለየ ነዉ እግዚኦ😢

  • @MuluBasie
    @MuluBasie 18 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ አባት መናገር ፈልገው ያቃታቸው እግዚአብሄር ድክመትወን አይቶ ይርዳወት

  • @KokobeTekleargay
    @KokobeTekleargay 18 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚኦ 💔 የኔ አባት ስሜቱ ከባድ ነው 🥹

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ 18 วันที่ผ่านมา +9

    አለምዬን የምትዎዱት እስኪ ❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 3 วันที่ผ่านมา

    አኔን በናተህ ፈጣሪ ዪፈረድበታል አንተስ ምንም አትሆንም ልጆቹግን በጣም የሳዝናሉ የሷ ክህደት ግንያው በቤተክርስቲያንም ሰለሆነጋብቻችሁ አቤት ሐጢአትዋ !

  • @SelamFikadu-d5f
    @SelamFikadu-d5f 18 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ ኣባት ሲያዛዝን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት አሰዘንከኝ ይህችን እግዚአብሔር ይፍረድባት እጅግ በጣም ደነዝ ናት ቢያንስ ለልጆች አትጠነቀቅም ዋልጌ ሴት የእጅሽን አግኚ

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 18 วันที่ผ่านมา +10

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው እግዚአብሔር ይሁንህ። በጣም አሳፋሪ ሴት ናት

  • @ገኒዩቱብ-ዘ3ቸ
    @ገኒዩቱብ-ዘ3ቸ 18 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ በየት ይታረቀን ቆይ የምንሰማው ሁሉ ያስፈራል

  • @saraweba9517
    @saraweba9517 18 วันที่ผ่านมา +5

    ትዳር ፍቅርና መተሳሰብ ብቻ ነው
    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላችሁ ።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @abitweyni4937
    @abitweyni4937 18 วันที่ผ่านมา +3

    እጅጉዬ የኔ ጌታ የኔ ይዋህ የኔ ሰው አክባሪ እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥህ 🙏🏿

    • @milli12354
      @milli12354 18 วันที่ผ่านมา +1

      ታውቂዋለሽ ውዴ ? ምን ኣይነት ጉድ ነው እውነቱን ነው😢😢

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 18 วันที่ผ่านมา +11

    እግዞኦ አቤት አምላክየ ይቅር በለን አቤት መድሃኔዓለም ይርህ ወንድም አለም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭🙏🙏🌺

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 16 วันที่ผ่านมา +1

      ዮርዳኖስ# ኣብዚ ጉዳይ'ዚ ናይ ኤርትራ ባንዴራ ምግባር እንታይ'ዩ ትርጉሙ? እዛ ባንዴራ ምልክት ስውኣት እያ'ሞ አየድሊ'ዩ❗️❗️❗️

  • @geberu899
    @geberu899 18 วันที่ผ่านมา +1

    የማንሰማው ነገር የለም።እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምህ።አስተያየት መስጠት ይከብዳል። ዲኤንኤ ውጤቱን በጉጉት እጠብቃለሁ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 18 วันที่ผ่านมา +6

    ሴቶች ሴቶች ያላላቀ ግንኙነት ካላችሁ ሳትጨርሱ ሌላ ህይወት አትጀምሩ አዲስ እሚመጣውን ሰው አትጉዱ በስጋው ደሙ እምትጋቡ ህጉንም አክብሩ 😢😢ማርያምን እኝህ አባት ያሳዝናሉ ውስጣቸው እማይታይ ህመም ያለ ነው እሚመስለኝ ተጉድተዋል 😢😢😢 ልጆቹ እንዲሆኑ ምኞቴም ፀሎቴም ነው እንባ እየተናነቃቸው ነው እሚያወሩት ኡፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘኙኝ 😢😢😢

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 17 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት እግዚአብሔር ቸርነቱ ትግዕቱ መብዛት በመጨረሻው ዘመን ውሾች ስጋና ደሜን ይቀበሉታ ያለ ለዚህ ነው ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ እንተ ግን የክርስቶስን ስጋና ደም ጠብቀው ትባረካለ በርታ ፀልይ ከልጆችህ በላይ እምላክህን ጠብቀው ሌላውን እርሱ ያስተካክልልሀል

  • @yanbelabebe557
    @yanbelabebe557 18 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት ይቅር በለን የኔ አባት እንዴት አንጀቴ እንደበሉኝ እግዚአብሔር ይካሰዎት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 11 วันที่ผ่านมา +2

    እረ እኔ እጅግ መልካም ሴት የዋህ የእናት ሆድ ያለኝ ሴት ነኝ በልጅነት እጅግ ኩፉ መጥፎ ሰው አግብቼ ከተለያየን ቡሀላ እስከዛሬ 44ዓመት የሚሆነኝ ብቻዬን እድሜን ጨረስኩት 😨😨😨ምን አለ ጥሩ ሰው ለጥሩ ቢሆን 🤔

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 18 วันที่ผ่านมา +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ አባት ያዛዝናል ታርኩ 🥲🥲የተስብረ ልብ እግዚአብሔር ይጥግናል, እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣት, ምናይነት ጭቅኔ ነው ግን .. ሰዉዬ ግን ስርሀት ያለ, እግዚአብሔር የምፍራ ሰው ነው . እግዚአብሔር ይርዳ አባቴ 🥲. ልብ ይስጣት

  • @zzx4738
    @zzx4738 18 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ አባት😢😢😢 የዋህ ሰዉ ሁሌም ተጎጅ ነዉ😥😥😥

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 18 วันที่ผ่านมา +10

    የምንካካደው ነገር በዝቷል እሱ ይሁነን ብቻ

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት ሲያሳዝን ልጆችህንም ያንተ ያድርግልህ

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
    @የክርስቶስባርያእኔነኝ 18 วันที่ผ่านมา +5

    አለም ሰገድ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ የዋህ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሱብሃን አላህ በንብረት አትመኩ እሱ ያዘዘው የትም አይቀርም በተለይ ሴቶች ቤት ስኖራችሁ በቃ ህይወት የሞላ ባል ብቻ ብታችሁ ስላለችሁ አትንድርድሩ አክብሩ ይሀው እሱ ጌታው ጥሎ አልጣለውም ቤቱም ደረሰው 😢

    • @bizuayehuamsalu1150
      @bizuayehuamsalu1150 15 วันที่ผ่านมา

      የኔ እህ እሱ እንዳለው ቤት ያለው የቀበሌ ቤት ናት በጣም የምታሳዝን ሚስኪን የመንግስት ሰራተኛ አሁን በተሻሻለው ደሞዝ 4,900ብር የምታገኝ ልጆቿን ከፈጣሪ ጋር በፅናት የምታሳድግ ነች የእውነቴን በጣም ውሸታም ሴሰኛ ቅናተኛ ሰው ነው ደግሞ የሚገርምሽ የመጨረሻ መንታዎቹን ስትወልድ ልጆቼ አይደሉም ብሎ ጥሎ የጠፋው እሱ ነው ለልጆቹ ኑ ላዝናናችሁ እያለ እየወሰደ የማይሆን ነገር ስለናታቸው በልጅ አይምሮ የሚነግራቸው በጣም የሚገርምሽ ፍርድ ቤት ተቆራጭ ላለማድረግ የተበላሸ ኬክ ወስዶ አብልቶ ሊገድላቸው ነበር የካቲት ሆስፒታል የተፃፈላቸው አለ በጣም ባለጌ ሰው ነው የእውነቴን ነው እሷም ቀርባ ስሙ እስኪ ዝም ብላችሁ ሳታጣሩ አታጨብጭቡ እንኳን በሐብት መመካት ይቅር እና ኢንተርኔት የምትጠቀምበት ስልክ የላትም ይሄንን ሚዲያ እንኳን አታየውም በጣም አስመሳይ ወመኔ የሆነ ሰው ነው ሚዲያ ላይ ሲቀርብ የተገላቢጦሽ ህዝቡ እንዳይጮህበት እና ልጆቹ እያደጉ ሲመጡ የኔ ልጆች አይደሉም ያለው በተገላቢጦሽ እሷ አለችኝ ብሎ መጣ አቤት ፈጣሪ እውነቱን ይገለፅ ለህዝቡ

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe 18 วันที่ผ่านมา +17

    እዉነትም ጥሩ ልጅ ናት አግባት ያለዉ ሰዉ ገሎታል😢😢😢😢

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 18 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ምህረት ያድርግልን ቁርባንን ያህል ቆርበሸ ምነው ባልሸን አደለም የበደልሸው

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 18 วันที่ผ่านมา +6

    እንደው አጀንዳ አትጡ የተባልን ይመስል ሁሌ በጣም ዘግናኛ አሳዛኝ ነገሮች እየሰማን ነው ግን ትዳር ውስጥ ምን አይነት ነገር ነው የገባው የምር በባለ ትዳሮች ነው አሁን እሁን ምንሰማው በጣም ከባድ ነገሮች ግዛብሄር ይርዳቹሁ በፍቅር ልጆቻቹሁን እንድታሳድጉ አምላክ የርዳቹ❤❤😢

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 18 วันที่ผ่านมา +6

    ውይ አምላኬ ይህም አለ የሴት ግፍኛ?የኔጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏😢

  • @3NAB_768
    @3NAB_768 18 วันที่ผ่านมา +3

    የአንድ ሰው ሰምተሕ አትፍረድ የሚባለው ልክ ነው። የሱን ብቻ ሰምቼ ለሱ አዝኜ ነበር። የሷን ስሰማ ደግሞ እሱን ተጠራጠርኩት። ልጆቹ የሱ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ። ውጤቱ ለማየት ጓጉቻለሁኝ።

  • @betelhemgebray7285
    @betelhemgebray7285 18 วันที่ผ่านมา +1

    አለም ሰገድ አንተ የተባረክ እግዚአብሔር የላከህ ሰዉ እድሜና ጤና የስጥህ ለነ ጀግናዬ ነህ !!!

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 18 วันที่ผ่านมา +47

    ስንት አይነት ሴት አለ ወገን 😢😢አሁን ይቺን ቢገላት ወንጀለኛ ሊባል ነው ??አሳሳች
    የኔ አባት እጅህ በደም አለመጨማለቁ ጀግናነህ እሺ😢😢😢

    • @ferihywotabayenh5385
      @ferihywotabayenh5385 18 วันที่ผ่านมา +7

      የአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ከባድ ነው እረጋ ብሎ እውነትን መፈለግ ይሻላል

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 18 วันที่ผ่านมา +7

      @ferihywotabayenh5385 እሱ ልክ ነሽ ግን ደግሞ ልጆቹ የሱ ቢሆኑምኳ ለጊዜው እዲናደድ ብላ ይሄንን ስትናገርኮ የኔ አይነቱ ባል ቢሆን ጆሮግዷን ብሎ ልጆቹም የትም ይቀራል የቱንም ያህል እውነት ቢኖርሽ ለልጆችሽ አባት ልጆችህ አደሉም እዳትይ ይህ ልብ ይሰብራል ያስገድልሻልም እሱ ታጋሽ ሆኖ ነው ወይም እግዚአብሔር አገዘው

    • @arditube7340
      @arditube7340 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም ምስኪን ነው ሰውየው የእግዚአብሔርን መንገድ ስለተከተለ ተናቀ💔

    • @LUBABALolo-r7f
      @LUBABALolo-r7f 18 วันที่ผ่านมา

      እኮ መጨረሻው የሱ ጥፋት ሆነኮ
      ፋ@@ferihywotabayenh5385

    • @amytk6095
      @amytk6095 16 วันที่ผ่านมา

      ያምሻል እንዴ? ለመሆኑ ሙሉውን ታሪክ ሰምተሻል? ኧረ ሴቶች እፈሩ

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 17 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዜአብሔር ትግስቱን ሲአድል እፍፍፍፍ እኔስ ባአተ ፈረድኩ በጣም ቀዝቃዛነህ በል እግዜአብሔር ይርዳህ ያተያድርግልህ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @WubalemteketelLagiso
    @WubalemteketelLagiso 18 วันที่ผ่านมา +7

    😢😢😢ጌታ እየሱስ ሆይ ይቅር በለን 🥹🙏🙏

  • @Helen-y7e
    @Helen-y7e 6 วันที่ผ่านมา

    ሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን በማርያም. እንደውም ፈረሃ እ/ር በውስጡ አለ. ለምን ምንም የሷ ቤትም ቢሆን ባለ ትዳር እስከሆነች ድረስ ምን የሚሉት ነው ወድ ባል በሌለበት መቶ ጫት ቡና ምናምን ኧረ ከባድ ነው ውስጡ. ይጎዳል ሚስር ለ ባሏ ዘውድ ነች ይባል አይደል እንዴ። ቢያስ እቤት የመጣ ሰው አለ ብሎ መነጋገር ግልጽነት በተሞላ ሕይወት ቢኖር. በጣም ጥሩ ነው. እ/ር ይርዳው እውነት 4 ቱ ልጆች. የሱ በሆኑ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ካልሆኑም ደሞ አይዞህ ምህረቱን ያድልክ ትግስተኛና ቻይ ስለሆክ አሁንም በርታ አይሆክ ወንድም

  • @helenabebe9251
    @helenabebe9251 18 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ቸርነቱ ሲገርም ከዚህ በላይ ጉድ ምን አለ በዚህ ደረጃ ከዳተኛ መኦን አለ በከዳተኞች እማ ሚስማር ያዘንቡብናል

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 16 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪየሆይ ምኑን ነው ያስማን አቤት ትግዕ ስት ምን አይነት አርመኔ ናት የኔ አባት ስሜን መግልፅ እንኳን አልቻለም