ቃጠሎ ቦታ ያሉ ኢትዮጵያውያን በራሳቸው አንደበት የተናገሩት አስገራሚ እውነታ | Ethiopia | Los Angeles | New York

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 459

  • @FasikaMuluneh-g9x
    @FasikaMuluneh-g9x 13 วันที่ผ่านมา +26

    ይህ የሆነው የቤቱ ባለቤቶች የእግዚአብሔር ጥበቃ ያላቸው ደግ ሰዎች መሆናቸውን ያሳያል

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 13 วันที่ผ่านมา

      ቤቱ የተረፈው በእግዚአብሄር ምህረት ነው ምን አልባች ሰዎቹ በእግዚአብሄር ትዕዛዝ የሚኖሩ ይሆናሉ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 13 วันที่ผ่านมา +41

    ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር አደራ ስጡት። መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ ይላል መዝሙረ ዳዊት

  • @friyewmariam7193
    @friyewmariam7193 13 วันที่ผ่านมา +24

    የእግዚአብሔር ምህረት ነው እሳት የማያጠፋው ነገር የለም

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 13 วันที่ผ่านมา +23

    እስኪ መስቀልህስር ሸክሜን ልጣለው ማረፊያዬ እየሱስ ሰላሜ ባንተነው ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ ያኔ መከራዬን መከራዬን ሸክሜን ረሳለሁ ።

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 13 วันที่ผ่านมา +71

    እግዚአብሔር የሌላት ከተማ ማለት ይች ናት!!!አምላክሆይ ኢትዮጵያን አስባት ለአለማችን ሰላምን አድል አቤቱ በድለናል ይቅር በለን!!!

    • @Abu-yunus
      @Abu-yunus 13 วันที่ผ่านมา

      ጠብቃት ነው አስባት?

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 13 วันที่ผ่านมา

      Aameen

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 13 วันที่ผ่านมา +2

      የተባረከች አገር አሜሪካ እግዚአብሔር አሜሪካን ይባርክ ሰብአዊነት ለመማር ከአሜሪካውያን ነው አቤት ምድር ስትባረክ እኮ ብዙዎች ነው የሚገርፏብቧት ኑሮን ለማሻሻል ስንቱ ነው የገቡባት 👍
      🇺🇸 የተባረከች እግዚአብሔር ያላት ምድር ናት 🙏

    • @EthioMusicA2024
      @EthioMusicA2024 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@peace-4all587ፈጣሪ የለም የምሉትስ በአደባባይ ???

    • @Chereka203
      @Chereka203 13 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያም እግዚአብሔር የላትም።
      ፋንድያዉ አብይ ኦኖሼኔ አመራዉን እራረዱት ነዉ ያንተ ቤተሰብ ደም ያልፈሰሰብሽ ኦነግ ነሽ

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 14 วันที่ผ่านมา +31

    እግዛብሄር ምህረቱና ትግሥቱ ለኢትዮጲያዬ ይድረሥላት ይጠብቃት

  • @WudiAlemayehu
    @WudiAlemayehu 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የራሱን ቤት አይነካም
    ይሄ የእግዚአብሔር ቅጣት ነው ኢየሱስን ሳትቀበሉ አትሙቱ ኢየሱስ ሊመጣ ነውውውውውውውው

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 13 วันที่ผ่านมา +17

    አባት እግዚአብሔር ሆይ ምሕረትህ ይብዛልን🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 วันที่ผ่านมา +19

    እግዝዬ እግዝዬ በቃ በለን የሰራዊት አምላክ ለሃያላን ነን ለሚሉ ልቦና ሰጣቸው 😢😢😢😢😢😢

  • @DemisewGizaw
    @DemisewGizaw 13 วันที่ผ่านมา +20

    እንኳን አተረፋችሁ ወገኖቻችን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት የወረደው ዛሬምከምድራዊ እሳት ብስራታዊ ገብርኤልን ልኮ እሳቱን ውኃ ያድርግላችሁ መልካሙን ዜና ያብስረን አሜን

    • @FireabFire
      @FireabFire 13 วันที่ผ่านมา +2

      🙏Amen

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን፫

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 13 วันที่ผ่านมา +2

      አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን😢😢😢😢

  • @Fort-l1j
    @Fort-l1j 13 วันที่ผ่านมา +4

    አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባክ ጥራት የተገባክ ጌታችን ገና አሜሪካ የምትባል ሀገር እደሌላች አድርግልን ቅምሻ ነው በላቸው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ያረብ ሀይል ላተ ነው

  • @TsedekeTessema
    @TsedekeTessema 13 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር ምህረት ነው።

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 11 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ የኔ ልጅ!!! ወደ ፈጣሪ መጸለይ ነው።

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 13 วันที่ผ่านมา +10

    ያረብ የመጣሁን በላ አደጋ አንተው ጠብቀን ይህንን በላ አብርድልን 🤲🤲

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 13 วันที่ผ่านมา +6

    አቤቱ እግዙአብሔር ምን እንላለን ምህረትህን አብዛልን ይቅር በለን የትናትናው እንቁና የተንቆጠቆጠ ሒወት ዛሬ ወደ አመድነት ተቀየረ ጌታ ሆይ ማረን 😢

  • @Amen-47
    @Amen-47 13 วันที่ผ่านมา +43

    በፈለገው ነገር ቢሰራ እሳት ብረትን እንኳን ይደፍራል የእግዚአብሔርን ክሬዲት አታሳጡት እግዚአብሔር ይችላል❤❤❤

    • @mibrakteclemichael750
      @mibrakteclemichael750 13 วันที่ผ่านมา +2

      እወነት ነው እኔም እዳዛ ነው እያልኩኝ ያለው ❤❤❤

  • @DagemawitAmare
    @DagemawitAmare 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ምረት እዲያደርግል ንሳ እንግባ ነገ የኛም አለና 🙏🙏🙏🙏

  • @Fort-l1j
    @Fort-l1j 13 วันที่ผ่านมา +2

    የታለ ሀይላቹ የታለ ስልጣናቹ ጨረቃ ምርምረናል ሲሉ ሠማይን አይተናል ሱሉ የህፃናት ደም ሲጠጡ ነበር አልሀምዱሊላህ በሁለት ቀን ወደመች እሻ አላህ ገና ገና ገና ገና ትወድማለች አልሀምዱሊላህ ወላሂ ቃላት አጥሮኛል ምስጋና ይገባክ ለጌታችንለአላሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DonkeyTube6
    @DonkeyTube6 13 วันที่ผ่านมา +21

    አሁንም ወደ አላህ እንመለስ ወንጀላችን በዝቷል
    የኛው ሀፂያት ነው ይሄን ያመጣብን

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 13 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ሲቆጣም ሲራራም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @122-ki4do
    @122-ki4do 13 วันที่ผ่านมา +18

    አትዋሹ የፈጣሪ ታአምርነው ትርፍካለው ይተርፋል ሡብሀነክ ያረብ በዳዮችን ደህናአድርገህ አስተምራቸው ይቺ ቁጥጫናት

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 12 วันที่ผ่านมา +4

    የፍልስጤን። ጡር። ነው። ፈጣሬ። የማያይ። መስላቸ። ገና። የህጻናት። እንባ። የት። የሚገባ መሰላቹ። 😂😂😂😂

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 13 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ የትኛው ፅድቃችን የእግዚአብሔር ቸርነት ስላልተለየን ነው እባካችው ዝም ለምንአለን ብለን ልባችንን ወደ እሱ እንመልስሰላመ እግዚአብሔር ለአለም ይሁን

  • @FatumaTamam-z9d
    @FatumaTamam-z9d 13 วันที่ผ่านมา +29

    የጋዛ ህዝብ ደም ነው አላህ ይጠብቃቹ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 13 วันที่ผ่านมา +3

      ከተቃጣው ቤትስ ህፃናት የለም ስጀምር እግዚአብሔር ለሁሉም እኩል ነው አያዳላም ❤☦️

    • @NanaLa-b4q
      @NanaLa-b4q 13 วันที่ผ่านมา +2

      የጋዛ ሌላታሪክ ነው እሱ የጦርነት ኢሄ ገን የወደመው ፈጣሪ ለዚህ ከተማ የላትም ስልጣን ለዳቢሉስ ነው ብለው በተዘባበቱበት ማግስትነው ይቅ እሣት ያዘነበባችው ፈጣሪ እጂጋዛ እናኢሄ በምንም አይገናኝም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 13 วันที่ผ่านมา +3

      አሜሪካ እኮ አጋዥ ነበር እኮ አጥፏቸው እያለ ፕልሤጤን ቤሩት ሥንቶች አሥጋደለ አሜሪካ እንኳን አሣየው​@@NanaLa-b4q

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 12 วันที่ผ่านมา

      የምን ጋዛ ነው የዓለም እዳ ነው እንጅ 🙄

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 13 วันที่ผ่านมา +5

    ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራጅ ከእሳት የሚድን ቤት የለም

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 13 วันที่ผ่านมา +8

    ይህስ የእግዚአብሔር
    ጥበቃ መሆን አለበት ባለፈው በኃውሎ ምክንያት ቤቱ ሁሉ ተቃጥለው የሚገርማችሁ ሳይቃጤል መፃሐፍ ቅድስ ብቻ ነው የተረፈ ይህስ ታዓምር ነው አሁንም ብቻው የቆሜ ቤት ጌታ በታዓምር ተርፋል ለአጥያት የተረፈ ለልጆቹ ይጠነቀቃል በትክክል ጥብቅ ፀሎት ያስፈልጋ

  • @BaslealBezabih
    @BaslealBezabih 13 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ምህረት ነው።❤ግን አሁንም still መሀሪ ነው ቢመለሱ ይምራቸዋል እንፀልይላችው ጌታ እንዲምራቸው።🤲🤲🤲

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 13 วันที่ผ่านมา +2

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል ይህ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው የስራችን ውጤት ይህ ነው የሰው ልጅ ከእግዚአብሄር ትዕዛዝ ስንወጣ በተለያየ ምክንያት ይቀጣናል አቤቱ ምህረትህን ላክልን

  • @JddjEje-y3x
    @JddjEje-y3x 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሱባሀን አላህ

  • @ibrahimSfaf-i7w
    @ibrahimSfaf-i7w 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ባሲየው ቸርነት ነው የተረፈው

  • @Wondu55Teklu
    @Wondu55Teklu 13 วันที่ผ่านมา +6

    100 ፐርሰንት በፈጣሪ እረዳትነት ድንቅ ጠበበ ይተረፈ ቤት ነው የቤቱ ባለቤትም እኮ በቅድሰት ድንግል ማሪያም እና በጌታችን በእየሱስ ከርሰቶስ እረዳትነት ነው ከዚህ እቶን እሳት መሃት ቤቴ የተረፈው በፈጣሪ ተአምር ነው ብሏል መሰክሯል እኮ እራሱም ትክከል እውነታው እሱ ነው YES we believe in God….❤

    • @AssaEy
      @AssaEy 13 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abduidris4042
      @abduidris4042 13 วันที่ผ่านมา +2

      እረ ኣትዋሹ በፈጣሪ ይሄ ቤት ወይ ይሄ ፎቶ የተለቀቀው 2023 ነው ተወዛግባቹህ ሰውን ኣታወዛግቡ ፕሊስ

    • @hamidaweynu
      @hamidaweynu 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 ኧረ ተው አትጃጃሉ ይሄ እኮ የቆየ ነው

  • @jihadabanegash3240
    @jihadabanegash3240 13 วันที่ผ่านมา +12

    የፈጣሪ ተዓምር ነዉ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወዳጄ አንጨት እንጨት ነዉ የፈጣሪ ተአምር ስለሆነ ነዉ ቤቱን ያተረፈላቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው🙏

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @AbdilmejidEmam
    @AbdilmejidEmam 13 วันที่ผ่านมา +8

    ሰወቹ በምሰሩት መልካም ተግባር ነዉ

  • @emeba951
    @emeba951 13 วันที่ผ่านมา +9

    የመሬቱ ባለቤት መጣባቸው ! ጌታ ሆይይይ ! 😮😮

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 13 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ሰላሙን ያውርድልን ለተጎዱትም ሁሉ አላህ ይርዳቸው

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 14 วันที่ผ่านมา +5

    Sending a prayer 🙏 to the people of LA Prayering for a miracle of rain to fall upon them 🙏

  • @tadelenegash9128
    @tadelenegash9128 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አንተው ይቅር በለን ማንም ይሁን ማን ሃይል ያንተና ያንተ ብቻ ነው ቁጣህን ማብረድ የምትችለው አንተው ነህና በቃችሁ በለን በድለናል እና እንደጥፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 13 วันที่ผ่านมา +9

    መሬቱ አልጋለም እንዴ? መኪናና ሰዉ እንዴት ይመላለሳል?ሀይለኛ ጸሐይ ከወጣ አስፓልት እንኳን አያስኬድምኮ🤭🤔ኦ አምላኬ ሆይ"ስለማይነገር ስጦታዉ ፈጣሪያችን ይመስገን☝️🙏🥰😇💚💙💖☝️🙏

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 14 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በምሕረትክ አስበን የሐጢያታችን ትርፍ

  • @Thahiretade
    @Thahiretade 13 วันที่ผ่านมา +3

    God is great እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌኤ እና ለዝብያን ካልጠፍ ምድር ስላም አታገኝም

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 13 วันที่ผ่านมา +8

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው!!!

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ቹሩ አባታችን መድሀኒተ አለም ሆይ ማረን ይቅር በለን እደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ተመልከተን የአለምን ሀጢያት ተመልክተህ አታጥፍን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪን ከናቱ ነጥለው በማያዪ ለናቱም ክብር በሚሰጡ ቅዱስ ቤተሰቦች የናትና ልጁ ሥእል አድኖም በክብር ከቤቱ ምሥሉ ሥላለ እሣቱ ይህን ቤት ለማቃጠል ሀይል አላገኘም ክብር ለሥማቸው ለናትና ልጁ

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 14 วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ ይቅር በለን ለሐጺያተኛ የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል አቤቱ ተውልን ፈጣሪ ያችን ተውልን እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @FatihhOty
    @FatihhOty 13 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔርአተረፈው ተአምር ላለማለንት ስለጨቱስለብረቱ ያወራሉ እሽ መኪናውስ የሌላዉ ተቃጥሏል እያዩ የማያዩ እምብርት እዲህአይነቶችን ነው

  • @JemilaSeid-f2p
    @JemilaSeid-f2p 12 วันที่ผ่านมา

    ባለቤቶቹ መልካም ስራ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚሐብህር አምላክ ቁጣህን መልሰው አሜሪካኖች ይቅር በላቸው በድለዋል ተላልፈዋል ምህረት ምህርት ምህረት ምህረትምህረት ምህረት ምህረት አርግላቸው

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 14 วันที่ผ่านมา +13

    ወገኖች ይሄ እሳት ለምን ተነሳ ለሚለው ሰሞኑን በሚዲያላይ የተለቀቀውን የአንድ አክተር አስነዋሪነት ሰምተናል ሰማይና ምድርን የፈጠረን አምላክን ስትሳደብና ትልቁን እግዚአብሔር ዜሮ ነው ብላ ከሰዎች ጋር ፈጣሪን አወዳድራ ፈጣሪን ዜሮ መሆንን ስትናገር ቢጤዎቿ እየሳቁ ሲያጨበጭቡ ነበር በማግስቱ ይሄ የእሳት ሰደድ መጣ ፈጣሪ አይዘበትበትም ግን በአዳንድ ሰዎች ሀጥያት ሌላው ስቃይና ውድመት ውስጥ መግባቱ ያሳዝናል የዘመኑ መጨረሻ ነው መፀለይ ነው የሚያዋጣን

    • @Abu-yunus
      @Abu-yunus 13 วันที่ผ่านมา

      ምነ አለች,? ፈጣሪ አልባ ከተማ ማለቷነው ስህት? አዎ ትክክል ናት። ምነው በየቀኑ በቦንብ የሚደበደቡና በላስቲክ ቤት ውስጥ በሳት የሚቃጠሉ ህፃናትና ምስኪን እናቶች እንባ. ተዘነጋህ? አላህ ይታገሳል እንጂ አያያዙ ብርቱ ነው።እሳቱን ንፋሱን የሚያዘው ማን ሆነና? ተኩስ ማቆም የለም መደራደር የለም ሁሉንም ግደሏቸው ሲል የነበረውን ጄምስ ሙድስን በቀጥታ ቴሌቪዘዥን ሶያስለቅስ ያየኸው ምን መስሎህ ነው አይ ያገሬ ሰዎች 😂😂

    • @Chereka203
      @Chereka203 13 วันที่ผ่านมา

      የከብት አስተሳሰብ አታስቡ የፈጣሪቁጣ በዚሕ አይከሰትም አብይ አሕመድ ያማራዉን ደም በድሮን በታንክ እያፈሰሰ እያቃጠለ ትክክል ነዉ ለናንተ ሑሉም በሰማይ ፍርድ ይጠብቀዋል ፊልም አክተር😫😫😫😫😩😩😩😩🥱🥱🥱

  • @Tariku-pu5mp
    @Tariku-pu5mp 13 วันที่ผ่านมา +5

    የእግዚአብሔርን ታአምር ለመከድ ሰው ብዙ ምክያት ያመጣል ዘምባበው አልተቀጠለም የፍት ለፍቱ

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ነው

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 13 วันที่ผ่านมา +4

    የዚህ ቤት ታምር በኔ እምነት በእግዚአብሔር ቸርነት በእማምላክ በወላዲተ አምላክ ምልጃ ነው ብይ አምናለሁ እደስማሁትና እዳያሁት የቤቱ መትረፍ።
    ሲቀጥል ስዎቹም መልካም ልብ ቅን አመለካከት በአምላካቸው በፈጣርያቸው የሚያምኑ ቢሆኑ ብይ እገምታለው
    አሁንም ጌታ አምላክ ቸሩ ፈጣርያችን ቅድስ እግዚአብሔር ከእናቱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በሁሉ ቦታ ይገለጽ ታምእሩን ያሳያ!!!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 13 วันที่ผ่านมา

      እሺ. ሌላስ የቀረ የለም የምትነግሩን.

    • @ልዕልቲቱ
      @ልዕልቲቱ 13 วันที่ผ่านมา

      ያልተማረ ጀዝባ ትዉልድ ይህን የእሳት አደጋ የመቼ እንደሆነ እወቁ ጎግል ሰርች አድርጉ ያመጣላቹሀል ይህንን ፎቶ ከቆየ የእሳት አደጋ ላይ የወጣ ነዉ አሁን በተነሳዉ የደጋ አይደለም ።

    • @hamidaweynu
      @hamidaweynu 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@ልዕልቲቱ እኮ የሚገርመው እኮ ምንም ይሁን ምን ዘምብሎ መቀበላቸው ነው እምነታቸውም እንደዛው

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፣አይሳሳትም🙏🙏🙏

  • @wakeargawe7357
    @wakeargawe7357 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚሃብሄር ሁሉ በጁ /መንሹ በጁ ነው።የሰው አቅምና ፍልስፍና ይሄ ነው።ለፈጣሪ የሰጡት ኘርሰንት ይዩት ።ፈጣሪ አምላክ ፍፁም ነው።

  • @MoqdasMok
    @MoqdasMok 12 วันที่ผ่านมา +1

    yegezabeher Sera deke new semu yebareki fetari ekani aterefachew

  • @MestawotZinaye
    @MestawotZinaye 13 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር ደግነትና ርኅራ ሔ እግዚአብሔ ብር እንኳን እንጨት ብርትን የቀልጣል

  • @SenaitHaile-dl7rr
    @SenaitHaile-dl7rr 13 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you

  • @DanielDida
    @DanielDida 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @tigsttadese2310
    @tigsttadese2310 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔርነው ያዳናቸው

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጎብኛቹ

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 14 วันที่ผ่านมา +5

    አምላኬሆይ እባክህ ይቅር በለን😂😂😂😂

  • @EbrahimEbrahimebr
    @EbrahimEbrahimebr 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይህቤትየዳነው የጊታየያላህጥበብነው

  • @freelifewithjesus5659
    @freelifewithjesus5659 12 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ አጋጣሚ በየትም ቦታና ሀገር በማንኛውም ሁኔታና ስፍራ ያላችሁ እ/ር አምላክ ምህረትን ያብዛላችሁ የተረፋችሁም እንኳን አረዳችሁ ግን ሁልጊዜ በነፍሳችን በንሰሀ አድርገን ክርስቶስ እየሱስን ሳትቀበሉ ቀናችሁ አይለፍ !🙏🙏

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 14 วันที่ผ่านมา +6

    የሚያጅበው ከእሳቱ በላይ ንፋሱ እሳቱን ማቀጣጠሉ ነው ህዝቡ ያሳዝናል ለጆባይደን ግን የፈጣሪ ምላሽ ነው ንፁሀንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @YetmworkLemma
    @YetmworkLemma 11 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ምህረት እንጂ ብረትም እኮ በእሳት ይቀልጣል አሁንም የእግዚአብሔር ምህረት ይድረስላች

  • @LuelEshetia
    @LuelEshetia 13 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታከደጎችጋርስለሆነበሱቸርነትነው❤🎉🎉🎉

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 12 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔርን ስራ ለመደምሳስ የማይባል ነገር የለም እግዚአብሔር ታምሩን ሰርተዋል

  • @TilahunNegede
    @TilahunNegede 12 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው ያ ሁሉህንፃ ሲቃጠል እሱ በራሱ የመድንበት ጉልበት የለውም መጠራጠር አሁንም ክደት ነው

  • @KedirAbdela-z9z
    @KedirAbdela-z9z 13 วันที่ผ่านมา +3

    በጥሩ ሰራቸው

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስደተኛ እዛ አካባቢ አይኖርም. በጣም ውድ አካባቢ ነው .

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 13 วันที่ผ่านมา

    God protect this family and house 🏡🏡🏡🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏡🏡🏡🏡 God Is good

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ፡ ሆይ ፡ ጥበቃ ፡ አይለያቸው😢

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 13 วันที่ผ่านมา +1

    Please every person in America needs pray to God strongly !!!

  • @banchiatinafu4492
    @banchiatinafu4492 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ye sewochu deginet new betachewun le tamir yeterefew❤❤❤

  • @sisayk
    @sisayk 13 วันที่ผ่านมา +3

    ያደጉ አገሮች ሀብታቸው እየወረደ እንደሚመጣ በእውነተኛው አለም ሲገለጥ በሚለው ፅሁፍ ላይ አለ መፅሀፉን ካገኛችሁ አንብቡት

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 13 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ አላህምንምአይሣነውም የሚጠፋውም የሚዲነውም በሡእራህመቱ ሁሉምይሆናል❤❤❤❤

  • @TewabechTeshale-i6i
    @TewabechTeshale-i6i 13 วันที่ผ่านมา +2

    የምገሪም የእ/ሪ ጥበቃ🎉🎉🎉

  • @laylaSaid-sp8fq
    @laylaSaid-sp8fq 13 วันที่ผ่านมา +3

    እስቲክፍር

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝአብሄር ያለ ሰው ወድቆ አይወድቅምና ጌታ እግዝአአብሄር ይታዳጌቾሁ

  • @TrhasTesfaye
    @TrhasTesfaye 13 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አዝጋቤሐረ ይቅረ ይበለን ቅጣዉ ይመልሰልን አሜን

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በተለያየ አቅጣጫ እየተናገረን ነው። ሰምተን መመለስ ይሁንልን!!!

  • @GetahunTsegaye-w9q
    @GetahunTsegaye-w9q 13 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር፣ቸርነት፣ነው፣የተረፈው 10:02

  • @taffymekonen
    @taffymekonen 13 วันที่ผ่านมา

    ፈጠሪ አምላካችን ለምድር ህ ምህረትን አደርግልን።

  • @girmatulu4093
    @girmatulu4093 13 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር ቸርነት የተረፈ ይመስለኛል ::

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed 13 วันที่ผ่านมา

    በምንም ይሰራ በምንም የእግዚአብሔር ተአምር እንደሆነ እንዳይዋጥላቸው ነው ዝባዝንኪ የሚያወሩት እንግዲ ይህ ነው ኡነቱ።

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha4726 9 วันที่ผ่านมา +1

    Marmn 3shi Ena keza belay like say dese Alege .

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 13 วันที่ผ่านมา

    God is great አቤቱ ማረን ይቅር በለን ! አቤቱ ጥፋት ከኛ ምህረት ካንተ ነውና!ማረን! ማረን! ማረን ። እግዚኦ-----

  • @AbebechTadese-m1q
    @AbebechTadese-m1q 13 วันที่ผ่านมา

    መልካምነት ትርፋማ ያደርጋል የቀሩትንም እግ/ር የውጣቸው።

  • @AvetashKahsay
    @AvetashKahsay 13 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅርበለን በቃቹ በለን ከዚይ የማይማር ትውልድ ይኖር ይሆንሕ?!

  • @liyutadesse3726
    @liyutadesse3726 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ለምልክት ነው ያስቀመጠው

  • @EsheteAbebe-o2y
    @EsheteAbebe-o2y 13 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ የሰራ እንኳን ከዚህ እሳት ከዛኘው አለም እሳትም ይተርፋል

    • @rabiyazewedu843
      @rabiyazewedu843 13 วันที่ผ่านมา

      ከዛኛው እሳት የሚተረፈው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ነው።።።።።።።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @NebutiAhmed
    @NebutiAhmed 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባዉ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 13 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ መቀኛ አህዛብ

  • @ኢትዮጲያ_ለዘለዐለም_ትኑር
    @ኢትዮጲያ_ለዘለዐለም_ትኑር 13 วันที่ผ่านมา +1

    VOA አማርኛ 😎😎

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ye sedom tarik

  • @mezidmuhammed9348
    @mezidmuhammed9348 13 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነው ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 13 วันที่ผ่านมา

    አዎ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ:: እኛም ይቅርብ ቤተሰቦች ጉዋደኞቻችን ሎስአንጀለስ አካባቢ ናቸው:: እግዚአብሔር ይጠብቃቸው:: የከፋ ከሆነም ወደሌላ አካባቢ ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው:: እግዚአብሔር በቃ ይበለን🙏🏾

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 13 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታዬ ተመስገን ፍቅርህ ምህረትህ ቸርነትህ ይደንቀኛል እውነትም ውለታህን አትረሳም አቤቱ ማረን ይቅር በለን የየልባችነነ ተውልን በእውነት ለሀገራችን እንጨነቅ እንማጸን እከሌ እከሌ አንበል ይቅርበለን እንበለው ከብስል መሃል ጥሬ ማድረግ ይችላል