ነገረ ማርያም ከመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር! ክፍል 02, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ዘማርያም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ነገረ ማርያም ከመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር! ክፍል 02, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ዘማርያም
ነገረ ማርያም ከመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር! ክፍል 02, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ዘማርያም
ነገረ ማርያም ከመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር! ክፍል 02, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ዘማርያም
ተዋህዶ ማህጸነ ለምለም ለዘለዓለም ትኑር🎉🎉🎉ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስዬ በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን 🎉🎉🎉ደግሞ እነ ጋዲዬን🎉 አቡዬን🎉 እዮቤን🎉 አኪዬን 🎉ዮአድን 🎉ባሮክ🎉 አንትሽን🎉እ ንዴ ምንድነው ስማቸው ጠፋኝ ኧረ ጥሩልኝ ሁሉንም ሰብስባቹ ያላቸውን ጥያቄም ካላቸው ከሌላቸውም በቃ ባለውለታዎች ስለሆኑ አቅርቡልንና አንድላይ ስትማማሩ አሳዩን በተነሱት ጉዳዮች ዙሪያም ትምህርት አቅርቡልን እንለን እናመሰግናለን ተዋህዶ ገና ደምቃ ፈክታ አብባ ከፍ ብላ ለዘላለም ትኖራለች ተዋህዶ ፍቅር የሆነች ንጽህት እምነቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሕይውትን ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜ ልክ በእመቤታችን የሚከራከር ሰው ለእኔ ሰው ነው ብየ አላስብም የሚገርመው ኦርቶዶክስ ነን ብለው እንደ መናፍቃን የሚጠራጠሩት የሳዝናሉ እኔ እመብረሀን ሰው ምንም ቢል አንድቀንም ተጠራጥራት አላውቅም የእውነቴን ነው የምላችሁ እመብረሀንን ለመጥራት ሳስብ እንበዬ ነው የሚመጣው ሁሉ ነገሬ ነች እሷ ባትኖር እኔ ሰው መሆን አልችልም ነበር ሀኪሜ እኮ ነች አይኔ ባያይ ጆሬዬ ባይሰማም እሷን የመጠራጠር አቅም አይኖረኝም እንኳን ሁሉ አካሌ እያል ልጠራጠራት በምን ቃል እንደምነግራችሁ አላውቅም የድንግል ፍቅር ቢገባችሁ ትረዱኝ ነበር የምትጠሏት የምትጠራጠሯት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን Dr.Rodaseእንቁአችን
እናቴ እመ ብርሃን ላንቺ ክብር ምስጋናዬ ይድረስልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነቱ የዲያብሎስ ተንኮል ያሳዝናል "እመቤታችን ከሴቶች የተለየች መሆኗ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል የተነገረላት ስለሆነ ድቀተ አዳም የለባትም "የረቡእ ውዳሴ ማርያም በልዩ አመጣጡ አዳነን ስለዚህ አኬ አደገኛ ጥርጥር ይዞሀል ሱባኤ ግባ መጥፎ ጥርጥር ይዞሀል።ተጠንቀቅ
እባክህ ጥፋ አሽታባላ እዛው የለመድክበት
አንተ የገማህ መናፍቅ የአኪዬን ጦስ ጥንቦስ ይዘህ ሲኦል ውረድ አኪዬን አታገኙትም ሕያው እግዚአብሔር ምስክር ነው አኪዬ የጠጠረ እውቀት ያለው ለናተ አይመጥንም እና ሲያምራቹ ይቅር የሆነች ነገር ቀንጭበህ አፍህን አትኩፈት ዘንዶ አፍህን ዝጋ አኬ ያለውን ለመረዳት ጭንቅላት ሳይሆን አይምሮ ይጠይቅሀል ስለዚ መቼም አይገኝም ስለዚህ ገደል ግባ ዥልጥ መናፍቅ አኬ ነው የለም አይገኝም ውሻ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው እናተ ቡዶች አርፋቹ ተቀመጡ ዳይ.......
ከአኬ ጋር ለምን ታገናኙታላቹ የቤተክርስቲያኗን ትምህርት ነው የሰጡን አኬ ካነበበው መፅሐፍ ነው የሚናገረው ከግብፅ መፃህፍቶች
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤🙏🏽
ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤⛪🙏🙏🙏
ያፅናችሁ
ቨዶክተርን ከጋበዛችኋቸው ፣ለምን ጥያቄ ዎች አላዘገጃችሁመ። የቀረቡት ጥያቄዎች ሁሉ ብዙጊዜ እየተጠየቁ ብዙጊዜ መልስ ተሰጥቶባቸዋል። ብዙ ሰዓት ስለሚናገሩ ለምንድነው ውሃ እንኳን የማታቀርቡላቸው ። ልትሳሱላቸው ይገባ ነበር።
Fexari qale hiwet yasemalin hulachihum
አንዳንደ ሰዎች ግን ፈጣሪ ሆይ እንደው ተናግራችሁ አናጋሪ እምታደርጉት እመቤቴን ዙሪያ ጥምጥም ሊስተካከል ያለን ነገር አጉል ትህትና እያስመሰላቸሁ አሽሙር እመብርሃንን ይደብራል ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ወይ እመብርሃን አሁሉም አስመሳይ የለብን ታቃለህና አንተ ሰላሙን አውርድልን አምላኬ 😭😭😭😭
ስለሚተዋወቁ ነው እነሱ ይግባባሉ መማረር አያስፈልግም
አቤት ቅናት ቅናት የቀሲስ ዲበኩሉ።።
ከኪሮስ ተጠንቀቁ ።
ስለ እግዚአብሔር እባክህ/ሽ ዝም ማለት አይቻልም
እግዚአብሔር ይገስፅሽ(ህ)
እኔን የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ የድንግል ማሪያም ቀንደኛ ጠላት ሆነዉ መገኘታቸዉ ነዉ ያልተነገረላትን ተነገረላት ያላለችዉን አለች አማላጅ ሳትሆን አማላጅ ነች ሰዉ ስትሆን አዳኝ ነች ሰማይና ምድር ሳይፈጠር ነበረች የመለኮት ተካፋይ ነች እያሉ ስቀባጥሩ ኖረዋል ኦርቶና ሙስሊም ክርስቶስን በመቃወም ከአባታቸዉ ዲያብሎስ የተካፈሉት ተመሳሳይ መንፈስ ለእዉነተኛ ወንጌል አማኞች የሚያቀርቡት የሞኝ ጥያቄ አላቸዉ ሙስሊም የሚያቀርቡት ጥያቄ ! ሰቸአምላክነቱና ስለሰዉነቱ በነቢያትና ሀዋሪያት ተነግሮ ተጵፎ እያዩ ኢየሱስ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረበት አሳዩ ይላሉ በተመሳሳይ ኦርቶዎችም ሰለአማላጅነቷ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ስያቅታቸዉ የሚያቀርቡት ደካማ ጥያቄ ማሪያም አማላጅ አይደለችም የሚለዉን አምጡልን ይላሉ ስለማማለዷና አለማማለዷ ሳይጻፍላት ሳይነገርላት ከየት አምጠተን እንንገራችሁ ?????
እኔ የሚያስጰጠላኝ ቀሲስ ዲቦክሉ ጥልቅ ጥለቅ እያሉ መልከፍ
ትርኪ ምርኪ አትሁን አያገባህም ❤
እባክህ ዝም በል
መናፍቅ ነህ እዚህ ምን ትሰራለህ?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን የገባቹ አስረዱኝ እመቤታችን ለእናቷም ለአባቷም አንዲት ናት አይደል እምንለው ታድያ ለምን የነ ዮሳ እናት የእመቤታችን እህት ተባለችአአባታቸው ዮሴፍ አይደለም ወንስ ዮሴፍ እና ቀለዮጳ የአንድ ሰው ስም ነው
በመፅሀፍ ቅዱስ ስንት ማርያሞች እንዳሉ ማወቅ ግራ ከመጋባት ይታደጋል
እኔ ከ ዮሃድ የተማርኩት ትምህርት ምንም የተለየ ትምርት አልሰማሁም።
ድንግል ማርያም የአዳም በደል ወይም ጥንተ አብሶ አለባት? የአኬ ተከታይ
ዮሀድ እኮ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው ምን ታሽቃብጣለህ ወሬኛ
ጥፋ ከዚህ። የሆንክ ኩስኩስ
@@Horizons12345 እሺ እጠፋለው..😀 ግን ድንግል ማርያም የአዳም በደል አለባት ወይም ጥንተ አብሶ አለባት?...መልስልኝ
@@Achannelinfo ምንድነው የምትለው? ጥያቄውን ለምን ለኔ እንዳቀረብክልኝ አልገባኝም። የሆነ ሆኖ ቅድስት ድንግል ማርያም የመለኮት ማደሪያ ሆና የተመረጠችው ከምትለው ሁሉ ነፃ ሆና የተመረጠች ስለሆነች ነው። ሌላው የአኬ የኢዮብ፣ ወዘተ አትበል። በቅድስት ቤተክርስቲያን የእከሌ፣ የእንትና የሚባል ቡድንተኝነት የለም። ከዛ አስተሳሰብ ውጣ። ይሄ እርቶዶክሳዊ አይደለም። ሁሉም የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው። ያጠፋ ካለ የምትዳኝና የምትገስፅ ቤተክርስቲያን ብቻና ብቻ ነች።
የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ልንነቃ ይገባል. ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ለተልዕኮ ገብተዋል. እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን! በጊዜው መገለጣችሁ አይቀርም እንደሆነ!
ምንድነው አላማሽ? እውነት የክርስትና ከሆነ ዝም በይ አስተካካይ አለ በቃ አላማሽ በሌላ ከሆነ እባክሽ ጥፊ
@@asratyilma4746 ግልጽ ነው....የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማታስተምረውን...ኢየሱስ አምላክ አለው የሚል ትምህርት የሚያስተምር...የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው
እንግዴ ዳቢሎስ ወደቀ
Kkkkkkkkkkkአየ ዘማርያ የፈነገጠ ካለ ስህተቱን በነዚ አለ ብላቹ ለምእመናን እርፍ እኔ የሚመስልኝ evedence አላቸው ማለት እደተረዳሁ አሁን ደሞ አደስ ቃል የመጣች ከውስጥ ወደ ውጪ የምትል ነገር kkkkkkk እነ አጥያኖስ ቄርሎስ አባቶች ያሉት መሰማት የለበትም ከተባለ ኣባቶቻችን መናፍቅ ሊባሉ ነው። ይሀ ነው የከበዳችሁት።።
ኢየሱስ አምላክ አለው ? የአኬ ተከታይ...
አባቶቻችን የግል እይታ አላቸው በጉባኤ የተወሰኑት ደግሞ አብልጠን እንቀበላለን ከዛም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ነን ኦሮንቲያል ብንሆንም በእመቤታችን በቅዱሳን ዙርያ አንዳንድ ልዩነት አለን የኛ ቀደምት ሊቃውንት ምን አሉ ማለትም ያስፈልጋል ሰው ከመከተልም ፈቀቅ ማለት ተመራጭ ነው
@@Achannelinfoፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ኢየሱስ። የተዋሀደው ስጋ የፈጠረውን ነው። ስለዚህ ኢየሱስ አብ በስጋው አምላኩ ነው። ይህን ማታምን ከሆነ ክርስትናህ ከባድ ነው
@AFEWORKABEBE-OFFICIAL እንዴዬ ምንድነው አላማህን ወጣ ከዚህ
@@equalityandjusticeforall3190 መንፈስ ቅዱስ በስጋው ለምን አምላኩ አልሆነም?
ወሬ ብቻ ትምህርቱን የተሰጠ ሳዓት ይልቅ የወሬ ሳዓት በዛ።
ታዲያ ለምን አክሊሉ ጋር ሄደህ አታሸረግድም
መናፍቁ ከዚህ ምን ትሰራለህ
ወሬኞ ገበያ ጠፋ ወይ ምንታረገዋለህ የመረጥከው መንግድ እንዲህ በየስው ቤት ያስቀለውጣሀል ሁለተኛ እንዳትመጣ እሺ ይህ የእኛ ቤት ነው ልቦና ይስጥህ
Kkkk አረ በ መቤቴ እኔ መናፍቅ አደለሁም ሃሳቤ ኩቡር ዶ ናርዶስ ያስተማረን ሰዓት እከሌ ተናገር ዘማሪያም ተናግር ሲባል የበለጠ ከ ሁለት ሰዓት በላይ ምን አለበት ቢያስተምረን የነሱ ዝባንዝኬ ወሬ ከመስማት አብዛኛው ወቀሳ ነው ተጠያቂ ናቹ ምናም።እኔ ኑፁ ኦርቶዶክስ ነኝ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤