ከሰማችሁ ሊጥ እንጂ ሊቅ አልተባልኩም | zemariam zeleke | mikiyas | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላቹ ፍቅርም ይስጣቹ እና ቲክቶክ ውሰጥ እቅበተ እምነት ከሚያገለግሉ ወጣት ዘማርያም እና መዝሙረ ያሬድ ናቸው አይሳደቡ አይቆጡ ወንጌልን በፍቅርነ በትህትና የሚያሰተምሩ እውነት መንፈስ ቅዲስ የጎበኛቸው ወንድሞች ናቸው ሎሎቺ እውቀት ቢኖራቸውም ትህትና እና ፍቅር በጣም ይጎላቸዋል አብዛኟቹ እግዚአብሔር ትህትና ፍቅር ሰላምን ያልብሳቸው

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስላሊበላ ሲጠራ ልቤ ተሰነጠቀ በውነት አገሬነውና ምአዛሁሉ ነገር ናፈቀኝ 😢 ቅዱስ ላሊበላ አባቴ በድጋሜ አገሬ እድረግጥ በፈቀደልኝ በእውነት እዚህ ላላችሁ በሙሉ ቅዱስ ላሊበላ ይፍቀድልን ደጁን እድንረግጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adiyekawato7960
    @adiyekawato7960 5 หลายเดือนก่อน

    አኬ ትክክል ነው እሱን ሰሙት otherwise ትጠፋላችሁ ።

  • @yade716
    @yade716 5 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔርን ቃል አቃለላችሁ። እኛ ከቃሉ በታች ነን። ቤተ-ክርስቲያንም እንደ ቃሉ ካልወሰነች ብዙዎችን ወደ ሲኦል ትነዳለች።

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    memhr makbeli ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ግሩም ነው በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraENat
    @SaraENat 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤💙💜

  • @SaraENat
    @SaraENat 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን ::

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 5 หลายเดือนก่อน +1

    አየህ አኬ ትክክል ነበረ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን ዘማርያም፣ዲያቆን Natnael፣Theosis ጸጋው ያብዛላችሁ፣ ወንድሞቻችን ወደ አንድ አስተሳሰብ እንደምታመጡልን ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሄር ያሰባችሁት ያሰካላችሁ።ምእመናን የምንጽፈው እንጠንቀቅ ሁላቸው የእኛ ናቸው።በጸሎት እናስባቸው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 หลายเดือนก่อน +11

    አቶ ሰሙ ግን ከኦርቶዶክስ ሥነ ምግባር ባፈነገጠ መልኩ ልምን ባህሪያቸው እንዲህ ሆነ? ይህ ባህሪያቸው ለየትኛው ምዕመን ነው ተምሳሌት የሚሆነው?

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน

      Eko be ewunet "samu ትዕግስት ልኖሪክ ይገባል !!!!!

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ መናፍቅ ከመቼው ኦርቶዶክስ ሆነክ ከመቸው የክርስትናንንን ስርዓት አዉቀህ ለመገሰጽ በቃህ ?????🙄ተኩላዎች

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 5 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ ስለሆኑ ነዉ ፍፁም አለ እንዴ?

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 5 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪያም ትለያለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።ሁላቹሁም ተስማሙ ሴጣንን አታስደስቱ።ለጥቅም ብላቹ ምእመናንን ግራ አታጋቡት።🙏🙏

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 5 หลายเดือนก่อน

    ተዉ ለኛ ለምመናኑ አስቡ ለናተ ለመረዳት የከበደ ሀሳብ በላይቨ ይዛቹ እየገባቹ በዝዎችን እያሰናከላቹ መረዳት እንዴት አቃታቹ

  • @esayasalemneh9347
    @esayasalemneh9347 5 หลายเดือนก่อน +1

    Miki ahun ande protestant biteykeh 5 dekika metawora temslaleh 😮😮😮 anbeb zm beleh des silh music des silh mezmur gift lemlkem beleh wondmochen tekefaflaleh

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ group ወጣቶች ስሜታዊነት ይታይባቸው ነበር ስለዚህ ሁለቱም በመምህራን ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በተጨማሪ ሁለት ሦስት ሊቃውንቶችን ይዛቹህ ቢሆን ጥሩ ነው ቀተለይ የመጽሐፍ እና ስነመለኮት መምህራንን መመያዝ ከወጣቶች ጋር መወያየት በtiktok በቻ ሳይሆን በአካል በመገናኛት ይሁን

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 4 หลายเดือนก่อน

    አክሊል ማለት እንደ ጳውሎስ ነው ከሁዋላ መጣ ከነበሩት ይልቅ ግን የእውነትን ወንጌል ይናገራል ሲናገርም ከኦሪት አይጋጭበትም ስለዛም ቤተክርስትያን የተከበሩ ሰዎች አሏት ነገር ግን በሀዋርያት ጉባኤ የጳውሎስ ቃል ጸና (ሀዋ ስራ 15:4)

    • @amenenuabiy6315
      @amenenuabiy6315 4 หลายเดือนก่อน

      Beza leke atasetgaw comment setset eyashekabtek bayhon melkam nw aklilm ysasatal ok

    • @amenenuabiy6315
      @amenenuabiy6315 4 หลายเดือนก่อน

      Beza leke atasetgaw comment setset eyashekabtek bayhon melkam nw aklilm ysasatal ok

    • @amenenuabiy6315
      @amenenuabiy6315 4 หลายเดือนก่อน

      Beza leke atasetgaw comment setset eyashekabtek bayhon melkam nw aklilm ysasatal ok

    • @gechopt8659
      @gechopt8659 4 หลายเดือนก่อน

      @@amenenuabiy6315 በወንድሞች መሀል ክርክር ከጥንትም ነበረ ነገር ግን ሁሉም እኩል ስጦታ የላቸውም, እኔ መናፍቃን በሚደንሱበት ሰአት ያየሁትን የሰማሁትን መሠከርኩ,አንተ ግን ማነህ??

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሚኪ ቤት ገብቼ አስጠላኝ ሊጥ የሆነ

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

      እባክህ ዝም በል አሁን የተባለው እንኳን አትስማም ክርስትያን ከሆንክ ወንድምህ አይደል ጸልይለት።

  • @SaraENat
    @SaraENat 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ለምን ቆረጣችሁት !?

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

      አልተቆረጠም 2ኛ ክፋል ነው አንደኛ አይተሽዋል

    • @SaraENat
      @SaraENat 5 หลายเดือนก่อน

      @@ኣቤየተዋህዶልጅ አዎ አንደኛውን አይቸዋለሁ እኔ ያልኩት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ነው ሚኪ መዝሙር ልጋብዝ እያለ ነበር ዘማርያምም ወደ ሚኪ ልመለስ ሲል ነው የተቋረጠው እና ሌላ ቀጣይ እንዳለው ብዬ ነው እንጂ ክፍል 1 አይቸዋለሁ::

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaraENat ok ሳይገባኝ ነዋ የጻፍኩት እኔ ገና እየሰማሁት ነው አልጨረስኩም ለዛ ነው ውዴ

    • @SaraENat
      @SaraENat 5 หลายเดือนก่อน

      @@ኣቤየተዋህዶልጅ ችግር የለም አዳምጪ መልካም ጊዜ::

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 5 หลายเดือนก่อน

    ትየሲስ ምን ታካብዳለህ ቀላል ነገር እኮ ነው።