🔴 Live| ኢየሱስ ፍጡርወ ፈ\ጣሪ?| ዘማርያም|ታላቁ ጅብሪል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትገርማላቹ ትምርቱን ሳታዳምጡ ታላቁ ሰልተባለብቻ ጥላቻችሁን ትኮምታላቹ እግዚያአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 หลายเดือนก่อน

    አክሊል - እኛን ለማስተማር የሚጠራልን ምሳሌ የግብፅን አባት አነዳዴም ደሞ የዼንጤ pastor ነው።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቁ absolutely he is right ! እነአክሊል did not get that right with fully understanding or they rejected the truth for their own purposes to divided orthodox based on PP political strategy ? ምንም ይሁን ምንም ከነአክሊል groups በቀላሉ አንፋታም ? እኔ መንፈሳዊ መምህር አይደለሁም ግን በጣም ጥልቅ ቆፍሬ ማንበብ እችላለሁ በርግጥም አድርጊያለሁ ! ታላቁ argument was 100% is right.

    • @hanatilahun2769
      @hanatilahun2769 5 หลายเดือนก่อน

      "ፀያፍ ንግግር አይፈቀድም " ካልክ/ሽ ፀያፍ ንግግር አትፃፍ/ፊ:: ማን ነን ብላችሁ እያሰባችሁ ነው እከሌን እንፋታዋለን አንፋታውም የምትሉት? We will see who gonna sink at this topic.

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 5 หลายเดือนก่อน

      ነገር አትጥመቅ/ቂ ተረጋጋ

    • @be-liever
      @be-liever 5 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ከወራህ መች አነሰህ የአኬን ብቃት ማንም ይመሰክራለ ። 🤔 በቀላሉ አንፋታም ትላለህ 😂😂 አልተማርክም ተማር

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 หลายเดือนก่อน +3

    In TikTok platforms አዳዲስ መናፍቃን ብቅ ፣ ብቅ ማለት ጀምረዋል እነሱም ያወቁ የመሰላቸው ግን በጥልቀት የማያውቁ ፣ የተደነቁ የመሰላቸው ነገር ግን ለምን እደተደነቁ ያልገባቸው ፣ በጣምም እነበጋሻው ተኀድሶን የሚመስሉ …..ከቤተክርስቲያናችን መመንጠር አለባቸው ።

    • @be-liever
      @be-liever 5 หลายเดือนก่อน

      እነደ አንተ አይነቱ ሴጣን ለወንድሞች እንቅፋት የሆነ ነው መመንጠር የለበት።

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው እኮ የቲክቶክ ስሙን “ታላቁ” ብሎ ሲሰይም ነው ራሱን ልዩ ሊቅ ያስመሰለው፡፡ ራሱን ሁሉን አዋቂ ያረገው፡፡

    • @TigsetAsefa
      @TigsetAsefa 5 หลายเดือนก่อน +3

      ጭንቅላት የላችሁም መጀመርያ አዳምጡ ሰው ተከታይ አትሁኑ በተወራ ቁጥር ለምን ከሰው ጋ አታክ ታደርጎታለችሁ ምድረ መንጋ ሰለማን እንደሚወራ እንኳን አታቁም

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልጅ ግን ጤነኛ ነው 😂😂😂 ታላቁ ትላለህ ግን ሁልግዜም ታናሽ ነህ እኔ አኬን ባየውበት አይን ይሄ የእውቀት ጨዋ ነው ምንም አያውቅም

    • @asamnewmengstu5292
      @asamnewmengstu5292 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንተላይ ችግር አለ አኬን ከነያረጋል ጋር ስናነጻጽር ከታላቁ ጅብሪል ጋር ወይቀልድ አለ ቀለሜ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ስለ ክርስቶስ ባህሪ ነው ያስተማሩት! መጀመሪያ ሰምተህ ማስተላለፍ አይሻልም ዎንድሜ???

    • @TigsetAsefa
      @TigsetAsefa 5 หลายเดือนก่อน +1

      ቆይ ግን ለምንድነው ሳታዳምጡ የምትናገሩም እንዴ ሰለማነው የሚወራው አዳምጡ መጀመርያ ምድረ መንጋ

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@TigsetAsefa በጣምም መጥፎ የሰዉ ተከታይ እየበዙብን ነዉ። የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ከመስማት ይልቅ ግለሰብ መከተል ነገ ዋጋ ያስከፍላቸዋል።

    • @TigsetAsefa
      @TigsetAsefa 5 หลายเดือนก่อน

      @@ነፂምንሊካዊት 😀😀😀😀