ዒሳ ቃል ነው በቃል የተፈጠረ? ፍጥጫ ከሙስሊም ኡስታዞች ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @abeyotlemma8521
    @abeyotlemma8521 ปีที่แล้ว +11

    ምን ተረዳሁ መሰላችሁ እግዚሐብሔር እራሱን ያለ ምስክር አልተወም የሚለው ቃል ተፈጥሮን አይተን ፈጣሪን እንድንረዳ ነው አሁን ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ኢ ክርስቶሳዊ በሆነው ቁርዓን ውስጥ እራሱ እርሱ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አለመሆኑን በገዛ ሜዳቸው ምስክርነት ማስቀመጡን ተረድቻለሁ

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ ปีที่แล้ว +4

    ደንዬ የክርስቶስ ምርጥ አገልገዮች ተበርኩ ጸጋ ይብዘችሁ በርቱ❤❤❤❤👍👍👍

  • @workutadesse6580
    @workutadesse6580 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 ปีที่แล้ว +2

    ማሜ ዳንዬ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ ትግስቱንም ይስጣችሁ

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ያድናል

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 ปีที่แล้ว +2

    Dani mame tebarekulign yabate birukan 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @jesusislord7272
    @jesusislord7272 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @audiobooks2946
    @audiobooks2946 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ😍😍😍😍

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 ปีที่แล้ว +2

    Yeredachuh geta Jesus yibarek kibrun hulu teklilo yiwsed 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️

  • @abeyotlemma8521
    @abeyotlemma8521 ปีที่แล้ว +1

    መሐመድ እውነት ለሁሉ እግዚሐብሔር ይስጥልን

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 ปีที่แล้ว +2

    Sifelgachu neber wandimoche Lela you tube layi semiche search adirge agengewut you tubeachun geta yibarekachu bertu

  • @safeeraethopia9698
    @safeeraethopia9698 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹ተባረኩ ያባቴ berukan

  • @arttube5297
    @arttube5297 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ተባረኩኩኩኩኩኩ

  • @hery731
    @hery731 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all. I subscribed ages ago.

  • @ephremteklewold7938
    @ephremteklewold7938 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ቃል ብቻ ሳይሆን የአላህ መንፈስም ነው

  • @abeyotlemma8521
    @abeyotlemma8521 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ትክክል እግዚሐብሔር ይስጥልን

  • @gemechuyisihak2350
    @gemechuyisihak2350 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ እንዳያመልጡ ያዝዋቸው እዛው

  • @jesusislord7272
    @jesusislord7272 ปีที่แล้ว +1

    ድምፃቹ ደሞ ይማሳሰላል ዳኒ/ማሚ የጌታ ልጆች

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว

    God bless you all

  • @gatidemena49
    @gatidemena49 ปีที่แล้ว +1

    Bartu geta yibark

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 ปีที่แล้ว

    Selam kidusan 🙏🏽🙏🏽

  • @segniarega
    @segniarega ปีที่แล้ว

    Selam

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪር ናይክ እራሱ ሙሀመድም ኢሳም የአላህ ቃል ናቸው ሲል ነበር 😋

  • @melesem3403
    @melesem3403 ปีที่แล้ว +2

    ስለእውነት ለመናገር ሁለቱንም ሙስሊሞች ስለኡትዮጵያዊ ጨዋነታቸው ልናደንቃቸው ይገባል። ሌሎች ሙስሊሞችም ከእነዚህ ወንድሞቻቸው ትልቅ ትምህርት ሊማሩ ይገባል።
    ሙስሊሞች በተናገሩት ላይ አስተያየት ከመስጠቴ በፊት እናንተ እራሳችሁ በተለይ ዳንኤል ከይቅርታ ጋር የተሳሳትከው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊሊጵስዩስ 2 ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንደገለጸው "እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ..... የባሪያን (የሰውን) መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ" አለ እንጂ ፤ ሎቱ ስብሃት እርሱ ባሪያ ነው አላለም። ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ እግዚአብሔር ነው።
    ወደእስልምናው ስመጣ የእስላሞቹ መሰረታዊ ችግር ፤ በቃል መፍጠር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በቅጡ አለማወቃቸው ነው። ቁርአንን ትክክል ነው ብለው በጭፍን ስለሚከተሉ ከቁርአን አስተሳሰብ እና ስህተት ውጪ ለማሰብም ሆነ ለመጠየቅ በጣም ይቸገራሉ። ቁርአንን ግን አስተውሎ ለሚያነብ ሰው እንኳን የአምላክ ቃል ሊሆን ይቅርና አንድ ጤነኛ ሰው እንኳን የጻፈው ነው ብሎ ለማመን የማያስችል ግራ የተጋባ መጽሐፍ ነው።
    መሐመድ ዒሳን የአላህ ቃልና መንፈስ ነው ያለው ትርጉሙ ሳይገባው በአረቢያ ከነበሩ ክርስትያኖች ኮርጆ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። አንድ ሰው ጀበና ለመስራት የተለያዩ የአፈር ዓይነቶች አምጥቶ ፣ አቡክቶ ፣ ቅርፅ ሰርቶና በእሳት ጠብሶ ከጨረሰ በኋላ ጀበናውን የስራሁት በቃሌ ነው ቢል እንኳን ሊታመን ጤንነቱ ያጠራጥራል። አላህም እንዲሁ ነው። አንድ ቦታ ላይ አደምን በሁለት እጆቼ ጭቃ አቡክቼ ፈጠርኩት ያልህና ፤ ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ያለውን እረስቶ አደምን የፈጠርኩት በቃሌ ነው ይልሃል። ሌላው እንኳን በቃሉ ብቻ ሊፈጥረው ይቅርና ቶሎ መጨረስ አቅቶት አደም "እባክህ ፀሐይ ስትገባ በቶሎ ጨርሰኝ" እላህን ሲለምን ነበር።
    ከላይ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የእስላሞቹ መሰረታዊ ችግር ከቁርአን አስተሳሰብ ውጪ እንዳያስቡ የመደረጋቸው ውጤት እንጂ ከአላህ ይልቅ በቃል መፍጠር ማለት ምን ማለት እንደሆነ መማር የነበረባቸው ከዒሳ ነበር ። ዒሳ ቃል በመናገር ብቻ ሙታንን አስነስቷል፣ ሽባ ሆኖ የተወለደው በቃል ብቻ አድኖታል፣ ለምፃሞቹን በቃሉ አድኗል፣ ብዙ በሽተኞችን በቃል ብቻ ፈውሷል። አላህ ግን በራሳቸው ቁርአን እንኳን አንድም ነገር አድርጎ አያውቅም ። ማድረግም ስለማይችል ለእስራኤሎች ተአምር አድርጌ ስላላመኑ አሁን አላደርግም እያለእራሱን ሲያታልል እናያለን።
    እጅግ ዋናው አንገብጋቢ የነበረውና በውይይቱ ላይ የተረሳው ነጥብ ፤ ዒሳ ከመርየም ከመወለዱ በፊት ከአላህ ጋር እንደነበረ ቁርአን መናገሩ ነው። እነርሱ በተለያዩ የቁርአን ትርጉሞች ላይ እራሳቸው እንዳሰፈሩት bestowed (proceedings) በማለት ዒሳ አዲስ ፍጥረት ሳይሆን ከአላህ ዘንድ የጣለው ቃል መሆኑን መስክሯል።
    እነርሱ እስከሚሰለቸን ድረስ ደጋግመው እንደሚነግሩን እስልምና የሚያመልከው አንድ አምላክ ሳይሆን አንድ ሰው እርሱም መሐመድን ነው። እስልምና ከመሐመድ ውጪ ሌላ ምንም ምስክር የለውም። አላህ ደግሞ አንኳን ለሌላው ሙስሊም ሊናገር ይቅርና መሐመድም ፈፅሞ አናግሮት አያውቅም
    "እውነትን ብታውቁ እውነት እርምት ያወጣችኋል"
    "እኔ እውነትም ፣ መንገድም ህይወትም ነኝ"
    አሜን ጌታ ሆይ ይህን እናምናለን

    • @truthforalltube
      @truthforalltube  ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ምልከታ ነው ወዳጄ። ክርስቶስ የሰው መልክ ያዘ ሲባል ፍጹም ሰው ሆነ ማለትም አይደል? ፊልጵስዩስ 2 ስለመመሳሰል ሳይሆን ስለመሆን ነው የሚናገረው። በእግዚአብሔር መልክ የሚለውን የእግዚአብሔር መልክ ብለን ከተረዳን የባርያ መልክ የሚለውን ባርያ ብሎ መረዳት ግድ ይላል። ሁልርቱ ቃላት አንድ ናቸው። ኢሳይያስ 42 ደግሞ ባርያ ሆኖ ስለመምጣቱ ይናገራል። እርሱ በመስቀል ላይ የውርደት ሞት ሲሞት አላፈረም ስለዚህ ቃሉ በሚናገረ ባናፍር ጥሩ ነው። ክርስቶስ ባርያ ሊሆን የመጣ ንጉሥ ነው። ይህም የፍቅሩን ጥልቀት ያሳያል።

    • @melesem3403
      @melesem3403 ปีที่แล้ว

      @@truthforalltube እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ። ሲጀመር ቅዱስ ጴጥሮስ በማቴዎስ 16:16 ላይ እንደተናገረው እንኳን የእግዚአብሔር የባህርይ ልጅ የሆነው ክርስቶስ ይቅርና እኔ እንኳን የእግዚአብሔር ባሪያ አይደለሁም። የተጠመቀ ሁሉ የፀጋ ልጅነት ተሰጥቶታል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ "ከእንግዱህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም። ልጅ ከሆንክ ደግሞ በልጁ ወራሽ ነህ" ይልብሃል። ስለዚህ ለሰው እንኳን የማይባል ንግግር ለፈጣሪ መስጠት ምን ማለት ነው? ሰው የሆነ ሁሉ ባሪያ ከሆነና ሎቱ ስብሃት ክርስቶስም ባሪያ ነው የምንል ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በእጃችን ከመያዛችን ውጪ ከእስላሞቹ በምን ተለየን።
      ገላትያ 4:3-7 እንግዲህ እኛ ደግሞ ሕፃናት ሆነን ሳለን ከዓለም መጀመሪያ ትምህርት በታች ተገዝተን ባሪያዎች ነበርን ፤ ነገር ግን የዘመኑ ፍፃሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ ፤ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ ፤ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ። ልጆች ስለሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም ፤ ልጅም ከሆንክ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
      ለማንኛውም እስላምችን ለማሳመን ጥረታችሁን የሚደነቅ ነው። እስላሞች ዓይናቸውን ለመክፈት ከማያምኑበት ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ፤ ዋናው መንገድ የራሳቸውን ቁርአን ሃዲሳት የውሸት መሆኑን በራሳቸው ማስረጃ በመሞገት ነው።

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 ปีที่แล้ว +1

    ሳይፈሰር ያንብብ

  • @apipaapipa4668
    @apipaapipa4668 ปีที่แล้ว

    Very nice please ihen xiyaqe la /muslim iyesus lamin teseqele sila axafa? Basu boota Lela sew motes Allah asmasay new? Ka iyesus iska mohamed yallu sawwoch indet Allah inda asmesele yawuqa? lu

  • @endalkachewlema8355
    @endalkachewlema8355 ปีที่แล้ว +2

    ሂደቱን ማየትኮ ነው የቱ ጋር ነው ሁን ያለው? አይደለም ዒሳን አደምን እንኳን እንደዛ አልፈጠረውም የቁርዓኑ ፀሐፊ እንጂ እንዲህ ያለው እንደዛ አይደለም ጅብሪል አበሰራት የአላህ ቃል ዒሳ ከመሪየም በስጋ ተገለጠ አበቃ። እስቲ የቱ ጋር ነው ሁን ያለው??????

  • @abeyotlemma8521
    @abeyotlemma8521 ปีที่แล้ว +2

    የቱ ጋር ነው ዒሳን ኩን ያለው????? ኩን ተብለው የተፈጠሩ እንደ ዒሳ የአላህ ቃል ተብለዋል?????????

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 ปีที่แล้ว

    የት ይግቡ😀

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 ปีที่แล้ว +2

    የት ይግቡ አይኔን ግንባር ያሬገው እያሉ ነው ሙስሊሞች 😀😀😀

  • @TIKTOK-js3ob
    @TIKTOK-js3ob ปีที่แล้ว

    23:02 ላይ አምልጦት ያለው ነገር 😂😂

  • @arttube5297
    @arttube5297 ปีที่แล้ว

    99999999999

  • @ermiasshine1175
    @ermiasshine1175 ปีที่แล้ว

    With out lie islam die 😂

  • @simbakali8996
    @simbakali8996 ปีที่แล้ว

    ሙስሊሞች ለእናንተ እኔ አፈርኩ ዓሣ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል ይቅርባችሁ
    መመለስ አልቻላችሁም
    ሙስሊሞችን እያፈሩባችሁ ነው
    በተለይ የመሀመድን ታርክ ርዕስ አንስታችሁ በፈጠራችሁ አትከራከሩ ነቢያችሁን አታሰድቡ
    ምክንያቱም የመሀመድ ታርክ ያሸማቅቃል
    ሠላም እንፈልጋለን i'm serious OMG
    🤫🤫🤫🤫