ሰዉ ሁሉ ጉድ እስኪል ያወጣሁት የሚስቴ ሚስጥር! በምድር ላይ እንደሷ ምርጥ ሴት ይኖራል ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር። Ethiopia | Sami Studio

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 เม.ย. 2021
  • #SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ
  • เพลง

ความคิดเห็น • 458

  • @sweetbabae1875
    @sweetbabae1875 3 ปีที่แล้ว +24

    የገፈሀት ሴት እንባ ነው ወንዶች ይድፋቹ።አንቺም ከብት ነሽ ፍቅረኝ አለያይተሽ የስው ባል ላቺስ ህይወት ሊሆንሽ ናው እሶስ እንባ ።ደግ አደረገሽ ባለጌ

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 3 ปีที่แล้ว +31

    ሴትየዋ ሳልሰማ የሰውየው መልካም እነት ብቻ ነው ልቤ የተቀበለ ነው ሴት ግን ስርአት ቢስ

    • @user-ll7br4ld8i
      @user-ll7br4ld8i ปีที่แล้ว

      እንዴት በሴቷ ላይ ፈረድክ ?

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 ปีที่แล้ว +43

    ዓለም ሰገድ ደሞ ዛሬ ምንድነው ለሷ ማለባበስ ይች ባለጌ ናት ምንም ትዳር ከሆነ ማንኛውም ነገር ከባለቤቷ ጋር መነጋገር አለባት እጂ እደፈለገች ወጣ መግባት የለባትም ደሞ ሰው አታጣድፍ

    • @abebaabate6018
      @abebaabate6018 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ምንተስኖት አይደለም አለም ሰገድ ነው እርቅ ማዕድ ምንተስኖት አስታራቂ ላይ ነው አሁን

    • @degnestube3253
      @degnestube3253 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abebaabate6018 እሽ ይቅርታ ሁለቶችን እደ አንድ ሰው ስለማያቸው ነው 🙏

    • @abebaabate6018
      @abebaabate6018 3 ปีที่แล้ว +1

      ምንም አይደል ምንተስኖት እርቅ ማዕድ አሁን የለም አስታራቂ የሚል ፕሮግራም ነው አሁን እየመራ ያለው እሺ እህቴ

    • @user-vv2lv2yb2h
      @user-vv2lv2yb2h 3 ปีที่แล้ว

      @@abebaabate6018 ת

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 ปีที่แล้ว

      Ewnetshene yemejemeryawa balese endete adergawe yehonale echie gefeja neche yelega abate adele legane asadego balegie keshsaha yeserawne tagejaleche

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 ปีที่แล้ว +72

    ጠያቂው ግን ጤነኛ ነህ ነው ከሰውይው ጋር ቂም አለህ ያንተ ሚስት ብትሆ ይህን ጫና ብታደርስብህ ምን ታረግ ነበር ስውዬውን ብቻ ጥፋተኛ አረከው በሰላም ነው

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እያሰብኩ ነበር አፋጠጠው

    • @manishnathaliya1863
      @manishnathaliya1863 3 ปีที่แล้ว +4

      Betam akatelegn gazetegnaw

    • @user-fo3rg4gt6k
      @user-fo3rg4gt6k 3 ปีที่แล้ว

      ሰውዬን ስላላዎክ ነዉ ሱሴ አጫሽ ጠጪ ነዉ እኮ እሱ ግን አልነገረም

    • @seadaahmed2196
      @seadaahmed2196 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-fo3rg4gt6k ከከከከከከከከከከከከከ የት ሂጀ ልፈንዳ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 2 ปีที่แล้ว

      አለበት እዴ ሁለት አመት ተጫውቶ በሴት ላይ

  • @abimama7293
    @abimama7293 3 ปีที่แล้ว +46

    ግን ምንም ስራ ብትሰሪይም ባልሽን ማማከር ነበረብሽ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 3 ปีที่แล้ว +123

    የሁለት አመት ፍቅረኛህ ግፍ አለብህ ዉይ: ወንዶች

    • @ethioseny6939
      @ethioseny6939 3 ปีที่แล้ว +11

      ትክክል!ወንዶች የሴት እንባ በአፍ ጢማቸው እንደሚደፉቸው አይገባቸውም!!!

    • @nanikalifa1903
      @nanikalifa1903 3 ปีที่แล้ว +4

      እሰይ የዛችኘዋ አምላክ ነው ።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 ปีที่แล้ว

      Yezachejawa gefe ezeche gefeja laye talewe

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioseny6939 ልክነሽ

  • @user-kj8is9pw5d
    @user-kj8is9pw5d 3 ปีที่แล้ว +44

    አይዞህ ንብረትን አይቶ ከሚመጣ ሰው ይሰውረን ልብን አይቶ የሚመጣ ያብዛልን

    • @marymary6218
      @marymary6218 3 ปีที่แล้ว

      Hi, selam, new, men, ayenet, weshetam, new

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @taibah2143
      @taibah2143 8 หลายเดือนก่อน

      🎉አሚንያረብ

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏😢

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 ปีที่แล้ว +28

    ስሚታዊ ሆኜነው እያለህ ለምን ታጣድፈዋለህ እናንተ ጋዜጠኞች ምነው ረጋ ብላችሁ የሰው ችግርን ብታዳምጡ Thank you ሴትዋ ጥሩ ንግግር ተናገርሽ👍

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 ปีที่แล้ว +21

    የእጅህን ነው ከተበደልክም ያገኘህው 2 አመት ጎደኛህን ምርጫ ላይ አስገብተህ ግፍ ነው

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 ปีที่แล้ว

      ምንም ሳታስበዉ በሂወትህ ዉስጥ በመግባቷ በጣም እግዚአብሔር የተጣላት ሰይጣን ናት ግን አንተ ደግሞ 2 አመት ሙሉ አብራህ የቆየችዉን ሴት በመካድህ ከዚህ የበለጠ ቅጣት ይገባሀል ምክኒያቱም ሀይማኖት የለለህ ካሀዲ ነህ እንዴዉም አልተቀጣህም የበለጠ ቅጣት ያስፈልግሃል ምክኒያቱም ምን ሆንክ ልጅህን አሳደክ ይሄ እኮ ቅጣት አይደለም ወልደወሀል የማሳደግ ግዴታ አለብህ ከሀዲ

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 ปีที่แล้ว +1

      ጠይቃት ለምን መጀመሪያ አጣድፍ አገባችዉ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እህቴ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ታሪክ ዘግይቼ ብሰማውም ሰውየው የደረሰበት ችግር በራሱ ጥፋት ነው ጥፋቱም የመጀመሪዋን ስለከዳት ረግማው ነው አላህ ፈጣሪ የተበዳዯችን ፀሎት ይሰማል

  • @seniabiy5101
    @seniabiy5101 3 ปีที่แล้ว +30

    ሴትየዋ ግን በጣም ግፈኛ ነች ሲጀመር ለትዳሯ ክብር ቢኖራት ባሏን ሳታማክር ውጪ አትሂድም ከዛም አልፋ ቤተሰቦቿን ሰብስባ ያለሱ ፍቃድ አብረዋቸው እንዲኖሩ አታደርግም እኔ ሳስበው እሷ ባል እሱ ሚስት ሆነው ነበር ሲኖሩ የነበሩት ግፍ ጥሩ አይደለም ባልየውም የመጀመሪያ ፍቅረኛክ ግፍ ነው እዚህች ላይ የጣለክ የማጌኝት እድሉ ካለክ ይቅርታ መጠየቅ አለብክ የመጀመሪያ ፍቅረኛክን

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 ปีที่แล้ว +42

    ውይ አሌክስ ሰውየው ምን ለማለት እንደፈለገ ውስጥህ እያወቀ አስሬ አትጠይቀው ያንተ ሚስት አንተን ሳታማክር ውሳኔዎችን ብትወስን ምን እንደሚሰማህ አስብ እንደ ባልና ሚስት በውይይት እና በመግባባት ነው ነገሮች ውሳኔ ላይ መድረስ ያለባቸው

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 3 ปีที่แล้ว +10

    አንተ የመጀመሪያዋን ክደህ ስለሄድክ የእጅህን ነዉ ያገኘህ ሲቀጥል እሷ እጅጉን ለትዳሯ ቦታ የሌላት ፍራ እግዛብሔር የለላችሁ ሁለት የወጣላችሁ ደነዞች ናችሁ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +14

    የሰውየውን መልካምነት ነው ውስጤ ሚለኝ ሴትየዋ አይለኛ ነገር ነች

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q 3 ปีที่แล้ว

      እጋራሻለሁ። በዛ ላይ ትዳር ተይዞ ተወደደም ተጠላ ባልን ማክበር በሁኔታዎች ሁሉ አብሮ መስማማት ያስፈልጋል እሷ ግን ንቀትም አለባት ሲቀጥል ይጠጣል ይቅማል ካለች ቀድማ ጊዜ ሰጥታ አታርመዉም እንደ ኮሌራ አጣድፋ ትዳር ዉስጥ ተዘፍቃ ፃድቅ ፃድቅ ትጫወታለች😏😏

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-cs4oo2bu7q ታስታውቃለች በንቀት ነው አብራው የኖረችው አሳዘነኝ ሴት በመልካምነትዋ ወንድን ትቀይራለች እስዋግን መልካም መስላ ሰይጣን ሆነች

    • @user-rq1bb1vo6d
      @user-rq1bb1vo6d ปีที่แล้ว

      የሱ ቤት አደለም አላለችም እንዴ?እንዴት ማሳሸግ ይችላል?

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነቱ ከሆነ ትዳር ውስጥ ለምንስ እሳ ቤተሰቦቻን ትሰበስባለች እዛው ለብቻቸው ተከራይታ ታኑራቸው ትዳራን አክብራ ትኑር ብቻ ለሁለቱም የውስጣቸውን እግዛብሄር ይፍታው

  • @mihretfesseha8721
    @mihretfesseha8721 3 ปีที่แล้ว +7

    የእጅህ ነው ያገኘህ ሁለት አመት ካደረክ ሴት ትተህ በሳምንት ማይሞላ ፊትህ የምታዞር ሰው ነህ ወይ ራስህን ፈትሽ

  • @user-qb3rb6hy6c
    @user-qb3rb6hy6c 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዚህ ቤተሰቦች ውስጥ ትልቅ መንፈስ ገብቷል እህቴ አንቺ ሴት ነሽ ሴት ብልሀተኛ ነች መምህር ተስፋዬ አበራ ቪሲዲ ገዝተሽ እስኪ እዩት መንፈሳዊ ሂወት ያስፈልጋችዋል እመኑኝ ይህ ፕሮግራም የቆየ ቢሆንም ካነበብሽው ነገ ዛሬ ሳትይ ተከታተይ

    • @asratekinde
      @asratekinde 11 หลายเดือนก่อน

      እዉነት እኔም ልክ አደምጭኤ ስጨርሥ ልክ እንዳ አንቺው አሰብ ነው የመጠልኝ 🤥

  • @hassenashami2733
    @hassenashami2733 3 ปีที่แล้ว +15

    ጋዜጠኛው ለምን እንደሚከራከረው እኮነው ማይገባኝ ግግም ሚለው ነገር አለ ሰው ሚመጣው ከድሮ ስተቱ ለመማር ነው እጂ ለምን ተሳሳክ ብለህ አጠይቅ ብሶቱን ይናገር .
    እነሱ ትክክል ባይሆኑም የነሱን ሀሳብ እነሱ በሚያዩት መንገድ ሂድ የጋዜጠኝነት ስራ ባህሪ ይሄ ነው ፍርድ እንድትሰጥበት አይደለም እነሱን ለማዳመጥ ሞክር

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 3 ปีที่แล้ว +23

    ጋዜጠኛ ው አናዳጅ ነህ ታዳላለህ ልጁም ወገን ነው እኩል እይ አዳይ ነህ ፕሮግራምህን ማዳመጥ አስጠላኝ

    • @lulashasha634
      @lulashasha634 2 ปีที่แล้ว

      Btekekel

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว

      ውነት ነው ጭራሽ እኮ እሱ ሆነ ሚስቱ🥱

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 2 ปีที่แล้ว

      እሱ ምን አረገ እሷ ናት ሆዳም የሴት አሰደቢ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 ปีที่แล้ว +10

    እዳመጥኩት ግን ጥፋተኛ እሷ ነች ባሏን ሳታስፈቅድ ሳታማክር እደፈለገች ትሆናለች ትዳር እኮ ነው

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 ปีที่แล้ว +14

    ግን አሌክስ ዛሬ እንደጋዜጠኛና እንደባለሞያ ሆነህ አልሰራህም You’re not fair you are challenging the guy so much

    • @user-yh9ly9bm7y
      @user-yh9ly9bm7y ปีที่แล้ว

      አረ ፈልቶበታል ከሰውየው ጋር ችግር ያለበት ነው የሚመስለው እና አጠያየቁ ራሱ የንቀት ነው

  • @MTM8775
    @MTM8775 3 ปีที่แล้ว +11

    እንዴ ጋዜጠኛው ግን ምን የጋዜጠኝነት ስንስርአት የሚባል የለህም ሰውየው መናገር የፈለገውን እንዳይናገር ይከራከረዋል በራሱ አጠያየቅህ ድምፅህ የጋዜጠኝነት ለዛ የለህም ለምን ፈረምክ ብሎ ይከራከረዋል እንዴ ምንአይነት ጉድ ነው

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 2 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛው ምን አረገሽ አለምሰገድ ይበላ በጣም ደስ የሚል ነው የጠየቀው እውነቱን አፍጦ መጠይቅ ግድ ነው ችግሩ አንድ ሰው ሌባ ከአለ ሁሉም አንድለይ ሌባ ማለት ስትውዱ

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad785 3 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው እንደት ነው የሚጠይቀው እረ አግባብነት የለውም ሴቷ ሀሪፍ ነች በትክክል ነው የተረዳችው ስቶቻችን ያላመንበትን ነገር አድርገናል

  • @yegobyew7785
    @yegobyew7785 3 ปีที่แล้ว +40

    ወይ ትዳር???? እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ጥሩ ባል አድርገኝ ጥሩም ሚስት ስጠኝ። አሜን !!!

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 3 ปีที่แล้ว +13

    ገና የዛቾኛዋ ግፍ መች በቀላሉ ይለቅሀል

    • @yirgalemeshetu6717
      @yirgalemeshetu6717 ปีที่แล้ว

      ወንዶች የምታግዛቸው ሴት አይፈልጉም እሶ ስት ጎሳቆል ሌላፍለጋ ነው የሚሄደው

    • @yirgalemeshetu6717
      @yirgalemeshetu6717 ปีที่แล้ว

      ወንዶች የምታግዛቸው ሴት አይፈልጉም እሶ ስት ጎሳቆል ሌላፍለጋ ነው የሚሄደው

  • @sabagebremariam3972
    @sabagebremariam3972 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠያቂው ሰውየ ሳይድ ትወስዳለህ እንደገናም አታዳምጠውም በጣም ያናድዳል እንዴት ባለትዳር ሴት ባለቤቷን ሳታማክር ልጅ ጥላበት አረብ አገር ይቅርና አገር ቤት እንኳን ምትሄድበትን መናገር አለባት ይቺ ሴት በጣም ስርዓት የሌላት ሴት ነች ሰውዬው እንደውም ያሳዝናል መረዳት ያለበት እሱ። ነው

    • @AaAa-sh3ox
      @AaAa-sh3ox 2 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ደግሞ በጣም አዳላክ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +29

    የመጀመርያዋ እቃ ናት እንዴ ተጠቅመህ የምትወረውራት እሷም እኮ ፈጣሪ አላት እሷን ትተህ አሪፍ ኑሮ ልትኖር ተው ባክህ እሳቷን አዘዘብህ ሰው ይህቺ ትሻላለች አለኝ ይላል ደሞ እንዴ

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 3 ปีที่แล้ว +5

      እኮ የጁን ነው ያገኘው የሁለት አመት ፍቅር በአንድ ሳምንት ሲቀይረው ደፋር ነው

    • @user-of1jv7ow2t
      @user-of1jv7ow2t 3 ปีที่แล้ว

      እኮ ደፋር ነው ግን ትዝብት ነው ወንዶች ሴትን እንደማራጭ የሚይዙት ነገር ሱብሀን አላህ

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q 3 ปีที่แล้ว

      የጁን ነው ያገኝው

  • @gdhddhdg1356
    @gdhddhdg1356 3 ปีที่แล้ว +14

    ግን ለልጁ በነጻነት ያውራ የምን ለሴቷ አታዳላ ረግ

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 3 ปีที่แล้ว +47

    ግን ጋዜጠኛዉ ከሰዉዬዉ ጋር የግል ችግር አለብህ ስርዓት ይኑርህ እንጂ አንገበገብከዉ ኧረ ሼም ነዉ ዋይ

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 2 ปีที่แล้ว +6

      አለምሰገድ ምንም አለረገም ትክክለኛውን ጥያቄ ነው የቀረበው

    • @chanal163
      @chanal163 ปีที่แล้ว +2

      ምንድነው ስስ ብልትህን ተነካ

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q ปีที่แล้ว +1

      አለምሰገድን አትናገር😠😠😠😠

    • @mekonenekebede3453
      @mekonenekebede3453 ปีที่แล้ว

      ​@@tejaq8618 2❤2😢2z😫❤❤fሐፀተሠሐመዠቸሀሀ

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 ปีที่แล้ว +4

    እምትጋቡ ሰዎች እንዴው አስተውሉ። ከፍቅር በፊት መከባበር ይኑር መከባበር ፍቅርን ያመጣል ፍቅር መከባበርን ቢያመጣም ፍቅሩ ሲናጋ ወይም ሲያልቅ መከባበሩም አብሮ ይጠፉል።የዘመናችን ሴቶች በቃ የሰለጠናችሁ እየመሰላችሁ ባላችሁን አታጓጡ ወይም አታመናጭቁ ባለጌዎች ትበዛላችሁ ከምር።ስድብ እና ሰው መጉዳት ስለቻላችሁ አዋቂ እና ታላቅ የሆናችሁ ይመስላችኋል እራሳችሁን ግሩ።
    ወንዶች ደግሞ ይሄ ሱሳችሁን በፈጣሪ ተውት አትዘላዘሉ እንድትከበሩ ኤጭ ሱሳም ወንድ እንኳን ሚስት ማንም ይንቅሃል አይገርምህም ሱሰኛ አለመሆን የራስን ጤንነት ደህንነት መጠበቅ ነው።ጥቅሙ ላራሳችሁ እንጅ ለማንም አይደለም።

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u 3 ปีที่แล้ว +36

    የመጀመርያዋ ልጅ እባ ነው እደዚ ያደረገህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +21

    አሁን የናፈቀኝ ሐገሪ መግባት ነበር ምን ዋጋ አለዉ እስኪ ሀገራችንን በድአና በፆለት እሰባት

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +2

    የእሱአንም ምላሽ ሰምቼ ነበር ሁለታችሁም ላይ ፍቅር ያለ አይመስለኝም. ።ሁለታችሁም የግል ጥቅም እንጂ የጋራ ፍቅር የላችሁም አዝናለሁ
    አለምዬ፣ ጣሚ እናመሰግናለን👏👍

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 3 ปีที่แล้ว +20

    እሷናት ጥፋተኛ አኔ እዳሰማሁት ከሆነ

    • @thfg8981
      @thfg8981 ปีที่แล้ว

      ጥፈተኛ ናት እሳ

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 3 ปีที่แล้ว +20

    አይ ወንዶች ቀይ ስታዩ ቀይ ጥቁር ስታዩ ጥቁር ቀጭን ስታዩ ቀጭን ወፍራም ስታዩ ወፍራም ደግ አረገችህ የበፊቱዋ ፍቅረኛህ የእሶ እንባስ መቸም ሁለት አመት አብራችሁ ቆይታችሁ ልትጋቡ ሁሉ ትንሽ ሲቀር ድገት እሶን ጥለህ ሌላ ሴት ስታገባ የሴት እንባ ገና ገና ከዚህ የባሰ ያጋጥምሀል😞

    • @kuralove2988
      @kuralove2988 ปีที่แล้ว

      ሀዊ ሁልጊዜ ሽሮ ይሰለቸናል ለዛ እኮ ነው ሁሉንም ወጥ መቅመሥ የምንፈልገው

    • @saadah5656
      @saadah5656 ปีที่แล้ว

      ​@@kuralove2988 የማነህ አመዳም

    • @kuralove2988
      @kuralove2988 ปีที่แล้ว

      @@saadah5656 አንቺንማ በረጅም እንጨት እራሱ የሚነካሽ የለም ተጣጠቢ መጀመሪያ የአፈር ገንፎ

  • @hhgf9849
    @hhgf9849 3 ปีที่แล้ว +11

    የፍተኛዋ ፍቅርኛህ ግፍ ነው ወንድሞ

  • @chbi22hama72
    @chbi22hama72 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዬጵያ ውሰጥ ያሉ ጋዜጠኞች የሚያረጋጋ ቴራፒ ያሰፈልጋችሆል

    • @user-yh9ly9bm7y
      @user-yh9ly9bm7y ปีที่แล้ว

      ዛሬ ደሞ ውርጋጥነቱ ጎልቶ ታየ

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 ปีที่แล้ว

      ታሪኩ በተረጋጋ ማድመጥና ጭብጡን መያዝ ኣልቻልኩም ኣንዱ ሃሳብ ኣንስቶ ሳይቆጭ ጥያቄ በጥያቄ በዛ ላይ በፍጥነት ኣንገበገበው !!

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว +7

    አለም ሰገድ ምነው ግን ለሴቱዋ አዳላክ ዛሬ? ሴቱዋ መሰሪ ናት ለምን መሰለክ ብዙ ሴቶች ከወንዶች የበለጡ ምስጦች ናቸው እኔ ስለማቅ ነው እንደዚ አይነት ሴት ለማንም አይስጥ አስመሳይ ናቸው

    • @hannat600
      @hannat600 3 ปีที่แล้ว

      Ene milsh yet tawkiyatalesh yechin set endewm zare esun seman enji esuas yedebekechwn sitawetalet mn tiyi yihon anchi lela set silemetaki hulu 1 yimeslshal? Asebi yene ehit.

  • @melatnegash6392
    @melatnegash6392 3 ปีที่แล้ว +17

    አረ ጋዜጠኛው ልክ ሆነም አልሆነም የአንተ ሥራ መጠየቅ ነው ፈራጅ ባትሆን መልካም ነው አነጋገርህ ዩባለሙያ አይመስልም

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r 3 ปีที่แล้ว +6

    አይዞህ ማንም ያጠፋል ትማርበታለህ እሽ

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 ปีที่แล้ว +40

    አለም ሰገድ ዛሬ ባለጉዳዬን ወጥረህ ይዘኸዋል

    • @susimkrti283
      @susimkrti283 3 ปีที่แล้ว

      Wyyy betammmmmm endy tfatega yehonew ye 2ametun fkr edhu sybelsh new gf sle Sera new gn alemye...

    • @seadaahmed2196
      @seadaahmed2196 3 ปีที่แล้ว

      ተባረክልኝ

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 2 ปีที่แล้ว

      ወጠረው ልጁ ሚሥቱ ጎድታዋለይ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ሠውዬው ማፈርያውን የት ጥሎት ነው Studio የገባው?
    🙈🙈🙈
    " ሳወዳድራት ፣ ሳወዳድራቸው ..." ይላል እንዴ?
    ራሱን የሰቀለበት ጣሪያ ከፍፍፍፍ ብሎ ርቆበት መውረጃው ጠፍቶታል።
    😏😏😏
    ትዳር እኮ የዕቃ ዕቃ ጨዋታ አይደለም። እንዲሁ ዘሎ ዘው ተብሎ የሚገባበት።
    ሲጀመር
    "በሣምንት አጣድፋኝ ... ከሁለት ዓመት ፍቅረኛዬ አለያይታኝ... ሌላ ልጅም አላት ... አንድ ሠው ከጎኔ ሳይቆም.... ጡጡጡጡጡ"
    ሲቀጥል
    "መጀመሪያ አካባቢ እንክብካቤዋ እንደ እናት ሆነብኝ ፣ ግን ከሥራ ገብታ ሦስት አራት ዓይነት ወጥ ሠርታ... " ይሄንንም እንደ ድክመት ወሰደው?
    ምን ይሻልሃል ?
    😂😂😂
    ቀኑን ሙሉ የሸቀልክባትን ይዘህ
    "Life is short ፈታ እንበልባት ባክህ " ብትልህ ይሻልህ ነበር?
    🤔🤔🤔
    ምናልባትም ባልጠነከረ ወገቧ የአረብ ሃገርን ሥራ ልትጋፈጠው የወሰነችው አንተ
    "ቢወቅሩት አይፈጭ !" ነገር ሆነህባት ራሷው ለፍታ ኑሯችሁን ለመቀየር ወስና ቢሆንስ?
    "ሦስት አራት ዓይነቱን ወደ ሠባት ሥምንት ልታሳድገው ፈልጋ ቢሆንስ..."
    ከናንተ የሚያሳዝኑት ህፃናቱ ከናንተ ተፈጥረው ንትርካችሁን ተግተው የሚያድጉት።
    😭😭😭
    እናንተ ብትታረቁም ብትለያዩም መነጋገራችሁ አይቀር በተገናኛችሁ ቁጥር
    "እኝኝኝኝኝኝኝኝ..." የምትሉትን መስማት ለልጆቹ የሚጥለው ጠባሳ....
    ሥራ መቀያየሯ ያልተረጋጋ እና ጫና የበዛበት ህይወት እየመራች መሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው።
    የሷ ትልቁ ችግር ከምትችለው በላይ የቤተሰብ ሃላፊነት መሸከሟ ነው።
    አንዳንዱ ቤተሰብ ደግሞ በራሱ ተሯሩጦ ፣ ተጣጥሮ ራሱን እንደመቻል ያገባ የቤተሰቡ አባል ላይ ሄዶ ዘ...ፍ... ይላል።
    እሱው ይሁናችሁ!
    🙏🙏🙏

  • @user-bf4gf3kb7s
    @user-bf4gf3kb7s 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ትዳሬን ባርክልኝ

  • @user-dy2kf2ds8e
    @user-dy2kf2ds8e 3 ปีที่แล้ว +10

    ታድያ ሱስ ካለበት መጀመሪያ ለምን አገባሽው

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 ปีที่แล้ว +1

    ግርም እሚለዉ ሁለት አመት ያችኛዋ ጋ በፍቅር ቆይቶ ሊጋቡሲሉ መተው የዛችን ግዜ አባክኖ የሷእባስ የት ያድርሰዉ ግፍ አለ መፍራት ስራህ ነዉ አግፈኛ ደግ አረገችህ አትሆዳም ምግብ ይላል እደ

  • @tube622
    @tube622 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ እደሚገባኝ እሷ ችግር አለባት ለምድነው በትዳር ምሀል ሰው የምሰበስበው በሉበት ቦታ መርዳት ከቻለች መርዳት ነው

    • @genisaudi8109
      @genisaudi8109 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ባለትዳር ቤት ሰው መሰብሰብ

    • @senaitafeworki8423
      @senaitafeworki8423 3 ปีที่แล้ว

      I don't understand the guy who interviewed the Man are you attacking him?

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ልጅቷ ጥፋተኛ ናት እደት ባሏን ሳታማክር ትሄዳለች ሆይ ቢሆንም ግን ወድም ፀልዩ ሰይጣን በኑሯችሁ ቀንቶ ባችሁ ነው ተነጋግራችሁ ልጆቻችሁን አሳዳጉ። እግዞ እደዚህ ተጨቃጭቀው ሊቀጥሉ ነው???ከባድ ነው እባካችሁ ወገኖቸ በተለይ የወለዳችሁ እረጋ እንበል በስሜት አንናገር ተለያይታችሁ ላትለያዩ ።

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ኡኡኡኡ አሰጨርሰው ሰውየው ትክክል ነው ትዳሯን ጥላ መሄዷ ተገቢ ነው እያልክ ነው ሰውየው ምሰኪን ነው

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኞው ምነው ድርቅ ያለ ጥያቄ የምጠይቀው ችግሩ እራሳችን ላይ ካልደረሰ አይታወቀንም

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 ปีที่แล้ว +26

    እኔ የወንዶች እሮሮ ውሸት ሰልችቶኛል ሴቶቹ እኮ ስንት ጉድ ነው ተሸክመው የሚኖሩት

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች በዚህ ደረጃ ቀሽም አትሁኑ ሴት በዚህ ደረጃ ስታታልህ አልፎ ተርፋ ከቤት ለማባረር እኔ ደስ ብሎኛል ቤቱም መወሰዱ ጥጋብዋ ይበርዳል

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f 2 ปีที่แล้ว +4

    ሴትየዋ ምንም አትረባም እንኳን ለትዳር ለአዳርም አትሆንም

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 3 ปีที่แล้ว +16

    እንዴ ጠያቂው ምን ሆነህ ነው ልጁ እንዳያወር ለምን ታቆርጠዋለህ አዳማጭ ሁን እንጂ

  • @zeharamohammed335
    @zeharamohammed335 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ሁልጊዜ የሚያቃጥሉኝ ሳይስማሙ ልጅ የሚደግሙት ነገር ነው

    • @user-ji4yv7wz3d
      @user-ji4yv7wz3d 11 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው የምር

  • @mehretmeharei3834
    @mehretmeharei3834 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ጠያቂዉ ምላሻቸዉን አታስጨርስም

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 ปีที่แล้ว +1

    ባል ተብየዉ እራስ ወዳድ ይመስለኛል ለምን እንዴት ቢባል የሁለት አመት ፍቅረኛዉን በአንዴ ትቶ ይችኛዋ ትንከባከበኛለች ሰለዚህ በአንድ ሳምት አገባሐት አስቸኩላኝ ሲል እዛ ጋር ነዉ ነገሩ ሁሉ የተበላሸዉ የዛችኛዋን ጊዜ አቃጥሎ ልቦን ሰብሮ የማያቃትን ሴት ገና ለገና በተንከባከበችኝ ምክንያት እራሱን አሳምኖ ትዳር ዉስጥ ጥልቅ ያለዉ በዛ ላይ አንዴ ሳትነግረዉ እንደባል ሳታማክረዉ ጥላዉ አረብ አገር ከሄደች ስትመለስ መቀበልም ሆነ ሰልክ በፈለገችበት ሰአት ሰትደዉል መመለስ ለኔ አይታየኝም ማቆም ነበረበት እዛ ጋር ምን ሌላ ልጅ መዉለድ እና ሌላ ችግር ዉስጥ መግባት አግባብ ነዉ ብዬ አላምንም በእንጭጩ መቅጨት በአንድ ልጅ ሲቻል እየተጨቃጨቁ ሌላ ልጅ መዉለድ በኔ አመለካከት ሰህተት ነዉ

  • @marmar7350
    @marmar7350 3 ปีที่แล้ว +27

    እንዳልክ የዛሬ ሁለት አመት ያቀረብከዉ የመርከበኛዉ ሰውዬ ታሪክ ለሚስቴ ይቅርታ ማድረግ እፈልጋለሁ ያለው መጨረሻውን ብታሳውቀን ደስ ይለኛል ሁሌ አስበዋለሁ

    • @user-um6ft9tm9k
      @user-um6ft9tm9k 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም የሱን ሰውየ መዳረሻ መስማት እፈልጋለሁ 😭እምን ደረሱ

    • @user-jw9qk9rg3b
      @user-jw9qk9rg3b 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ እኮ እንዳልክ አይደለም

    • @zeharayoutube1351
      @zeharayoutube1351 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @marmar7350
      @marmar7350 3 ปีที่แล้ว

      @@user-jw9qk9rg3b ብቻ እዚ ፕሮግራም ላይ ነው የቀረበው

    • @user-jw9qk9rg3b
      @user-jw9qk9rg3b 3 ปีที่แล้ว +2

      @@marmar7350 እርቅ ማዕድ እኮ ሁለት ነው ይሄ አለም ሰገድ ነው

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 3 ปีที่แล้ว +8

    ውይ. ወንድሜ. በታም ተቸገርክ ግን ተያቂው በታም የእር ሳ ተከራካሪ መስልክኝ

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 3 ปีที่แล้ว

      እጅንህን ጐትታ አላስፈረመችህ ካልፈለክ ለምን ፈረምክ የሆነ በአንድ ሳምንት እንክብካቤ ተታለህ ሌላ እንዳይወስዳት ብለህ ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    እወነት ነዉ። በይለኝታም ትልቅ ስህተት ይፈፀማል።

  • @denkiesile3954
    @denkiesile3954 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚጠጣ ወንድ ለማንም አይስጥው እኔ በወልዱሁ 6ወር ነው ይዚ የወጣሁት ምንም ሳይኖረኝ ገና 18ዓመቴ ልጅን እንደምንም አሳድገዋለሁ ብየ እናቴ ስላለች ጉዳናላይ አልወደኩም ልጅ 2 አመት ሲሞላው ለእናቴ ስጥች እኔ ስደት ወጣሁ የሚስፈልገውን የልጅን ለሞማላት እሱግን ልጅ አለኝ ብሎ ከማውራት ውጭ ልጅን ስልክ ደውሎ እንኳን አይጠይቅም

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ይቀድማል እቃ አደለም አንቺ እንደ ባል መሆን ማዘዝ ጥሩ አደለም

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 ปีที่แล้ว +4

    ላንተ እንኩዋን የድሮዋ ጉዋደኛህ ግፍ ነው ግን ትዳሩም መደማመጥ የሌለው ነው

  • @tarikgirma7372
    @tarikgirma7372 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እኮ በጣም ነው ግርም የሚለኝ የወንዶች ነገር እኔ በባሌ የደረሰብኝ ነገር ጉድ ነው ደሞ በውሸት ሲያለቅስ ሰው ሁላ በኔ ነበር የሚፈርደው አረ ወንዶች ግራ አታጋቡን የምታወራው እኮ አይገናኝም ስለሱአ ክፉ ማውራት አልፈልግም ብለክ እኮ ስለሱአ ደና ነገር አላወራክምወንድሜ ግራ ገብቶካል

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 3 ปีที่แล้ว +5

    ምነው. እንደ፣ዚህ. ዘፍንክ. እታጣድፍው. ውይ. ምንም. መናገር. ስውየውን. ኤታዋክበው እሺ

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 3 ปีที่แล้ว +19

    ጋዜጠኛው በጣም ለሴቷ እያዳላክ ነው ልክ አይደለክም ምን ሆነክ ነው

    • @senimikiru7376
      @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว +1

      Ene germognale zare alxeyadala new

    • @user-sp5vu6uh5j
      @user-sp5vu6uh5j 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንዶች ሲቀርቡ ከ100 20% ነው እውነት እሷም ደውላ ተናግራለች ለዛ ነው ውሸታቸው አያልቅም

    • @hannat600
      @hannat600 3 ปีที่แล้ว +1

      Alex lik neber zare ende hitsan atadfagn agebachign yilal ende buhaka, lijitua ye sira sew nat esu demo hodam ena zelzala beza lay susegna

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 3 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ወሬው አይመችም ይሄ ስው የሴት ግፍ አለበት ሆሆሆ የመጀምርያዋ እጮኛክ ግፍ ነው እንዲህ ያረገክ ምኑ ነው ባካቹ

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 3 ปีที่แล้ว

      በአንድ ሳምንት እናት ናት ብሎ ከሁለት አመት አብራ ከቆየሀት ጓደኛ ጋር የተለየኽው ወንዶች ሆዳቸሁን ከሞሉላቸሁ እና ከተንከባከቧቸው መለያቸሁ እሱ ነው መስፈርታቸሁ ሆድ ነው እንጅ አስተሳሰብ ነው ስለዚህ ያች እጅግ በጣም ጥሩ ስለሆነች ነው

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow ጀግና ሴት ነች ወንዶች በፀባይ ካልተመለሱ እኛ ሴቶች መብታችንን እንደሷ ማስጠበቅ አለብን ወደፊት የዚች አይነት ሴት ሚስት መሆን ነው የምፈልገው

    • @Itsme-sg6wb
      @Itsme-sg6wb 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ሴት ነው ምትወጂው ማለት ነው ?😂

    • @user-go8cd7bl3t
      @user-go8cd7bl3t 3 ปีที่แล้ว

      ጀግንነቷ እኮ ውጪ ጣላት

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว +2

    አተ አይሁድ ያች አተን አምና የከዳሀት ግፍ አለብህ አተ ሰይጣን አይ ወዶች😒😒😒😏😏😏😡😡😡2 አመት ሁለት ቀን አደለም አተ ደቆሮ በጣም አሳዘነችኝ ሴት ነኝ

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 2 ปีที่แล้ว +4

    አለም ሰገድ ግን ብዙ ግዜ ባለ ጉዳዮች በቁጣ ስሜት ነው የምታነጋግረው እባክህን ለማስተካከል ሞክር

  • @duhdhduudhdhjd3577
    @duhdhduudhdhjd3577 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ጠያቂው አውርቸ ልመየት አለኮ ባለታሪኩ ምን ያውራ ወይ አንተ አውራ

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว

    ሴቶች ማወቅ ያለባቸው ነገር ወንድ ልጅ ትንሽም ቢሆን ሴቷ እንደወንድ እንድታየው እና ክብር እንድትሰጠው ይፈልጋል ሴት የበላይ ለመሆን ስትሞክር ነገሩ ሁሉ ይበላሻል።ቤቱን ለልጆቻችሁ እንኳን ዘና ብለው እንዳይኖሩበት በእናንተ አለመግባባት ሁሉንም ነገር አጣችሁ መለያየት ችግሩ ይሄ ነው በረከቱን ሁሉ ይዞት ነው የሚሄደው።ልጆቻችሁን ጎዳችኋቸው ለእንሱ ስትሉ እንኳን መቻቻል ነበረባችሁ።

  • @abimama7293
    @abimama7293 3 ปีที่แล้ว +10

    የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +6

    አንዳንድ ወንዶች ትግስቱን ሰትዋችዋል ውጪው ኬክ ውስጡ ፌክ ከሆነ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @fasikashewaregashewarega8746
    @fasikashewaregashewarega8746 ปีที่แล้ว +1

    አይ ወንድሜ ቢያንስ ለልጆች ብለህ ሄደህ ቸክ ብታደርግ ጥሩ ነበር የቤቱን ጉዳይ

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ ያሳዝናሉ ።እሱ የፍቅር ሰው ነው የሷን ዘመዶች ሁሉ ሰብስቦ እያኖረ ነበር።የሱስ ችግር እንዳለ ሆኖ ።ሚስትየው ጥሩ የቢዝነስ ሴት ናት።ሱሱን በፍቅር ማስተው ትችል ነበረ።ያለመነጋገር ሌላው እና ትልቁ በሽታዋ ነው።እልህም አለባት ።

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት አጠያየቅ ነው ሴቶች ብዙ ቢጠቁም እንዲሁም የሚጠቁ አሉ ጋዜጤኛው ግን ትክክል አይደለም

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተቀማችሁ እሷም ለቤቱ ነበር ሀሳቧ

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yeredachew.. selam yeredachew.

  • @hasinahasina7601
    @hasinahasina7601 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር ተበዳዩ ያሳዝናል አብሽር አላህ ያግራልህ

  • @didy898
    @didy898 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም የሥራዉን ያገኛል ደግሆንክ

  • @user-bh7qu5hy3t
    @user-bh7qu5hy3t 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሰዉ የሰዉ እንባ እማይፈራሁ ለምንድነዉ አር በሰማም እራስ ወዳድችነን ሁለት አመት ሙሉ ያሰቀመጣትን ሴት ጥሎ በሰምት ካወቃትጋ ጋብቻ ቆይ ግን የሰዉልጂ ምት እዳለ ለምን አያቅም የዛችኛዋ ግፍ ምንም ለማያቁት ህፃናት ፈተና ሆነባቸዉ ይቅርታ አርጎልኝ ሰዉየዉ በጣም እራስ ወዳድነዉ።

  • @user-iu9xc9ji4f
    @user-iu9xc9ji4f 3 ปีที่แล้ว +2

    ዬሚያስጠላ ስራ ነው ስውዬው ዬሆነ ችግር አለበት ይሂን ማስታርቅ ቀርቶ እዲተያዩ አይገባም ሚስቱኮ አይደለችም ይሷኮ ይህዝቭ ውሽማ ናት ዬሴት እርም ናት ሌላ ስው ቢሆን እኮ ቀድሞ ነው ዬሚተዋት ጥሩ ስራ አይደለም መታረቅም ዬለባቼውም በኔ ሃሳቭ ልጆቹ ዬነሱን ችግር ሳይስሙ ቢያድጉ ጥሩ ነበር

  • @user-nm4zw4tc5y
    @user-nm4zw4tc5y 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ጠያቂዎች ፍትሀዊ ሁኑ ሲቀጥል ሚስትየዋ ባሏን ሳታማክር እንደፈለገች መሆን ምን ማለት ነው ።ጥፋተኛ ሚስትየዋ ናት ውርጋጥ ገና ለገና የቀበሌ ቤት እወርሳለሁ ብለሽ የያዝሽውን ሁሉ አጣሽ ።

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ምነው ሚስቱን ሸጉረሀል እንዴ ሀሳቡን በነፃነት እንዳይገልፅ አንገበገብከው ሲቀጥል ይህ ሰው ፍርድ ቤት አይደለም የቆመው መስቀለኛ ጥያቄ እየጠየክ የምታደናብረው ያደናብርህ የአባቴ አምላክ

  • @user-go8cd7bl3t
    @user-go8cd7bl3t 3 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ ስልኩን ስታነሳ ዋሌኩም ሰላም ምናምን ትላለች መጨረሻ ላይ ደሞ እግዛቤር ልቦና ይስጥ ትላለች ሌባ ውሸታም ነች

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 3 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት አመዳም ነህ ግን ለቀበሌ ቤት ብላ ነው ምናምን ትላለህ ሲጀመር ችግር ያለው ሙሉበሙሉ አንተ ጋር ነው መተርጎሚያህ ክፍልህ እና አስተሳሰብህ የተበላሸ ነው አንተ ድቄት እስቲ እኛ ወንዶችን አታሰድብ የሆንክ የቀበሌ ቤት ነገር 🤥🥴🤮

  • @alem1228
    @alem1228 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው😊

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አደረገሽ!

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 7 หลายเดือนก่อน

    Hello !!!! I know this story very well. because he has had the same fate with his only brother. I ended up separating with all the love from his children. I am living in another country. Well brother, I can only tell you patience for both of us. My brother is doing very well right now. I thank God and I too am at peace. What suffers the most are the children. May the Lord help you. I also thank this program, you do it very well...

  • @fozyaahmad289
    @fozyaahmad289 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemayesema yele!!!!

  • @gentegente3000
    @gentegente3000 2 ปีที่แล้ว

    እስይ ደግ አደረገችህ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለእኔ ፍቅረኛ እሳት እና ጭድ የሆነች ልጅ አገጥሜው እኔንም የ7ዓመት ፍቅረኛዬ ክዶኛል ዛሬ እኔእያለቃስኩ ነው ነጌ ደግሞ የእድሜ ልኩን የፀፃት ትደር ይጋጥመው የሁል ግዜ ፀሎተ ነው ወይይይይይ ዉይይይይ የምል ህይወት ይሁናው አንዴም ስለም አይኑረው😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @wondwosunhabtewold2991
    @wondwosunhabtewold2991 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትወዳታለህ ጌታ ዘመንህን ይባር።ጌታ ነገሮችህን እዴቀይር እፀልያለሁ።

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 2 ปีที่แล้ว

    እንትዬ እራስሽን ተመልከቺ ሰው አብሮሽ የሚያጨበጭበው የሚጨቀሙብሽ ስለሆነነው እንቺ ባልሽንና ልጆችሽ ላይ ትኩርት አርጊ የኛው ባል ነው ገንዘብን በባን የሚያስገባው አጭፍቶት አለቀ ይልሻል እንጂ የኔም እንዳንቺ ተሸውጄ ነበር ግን ስታጪው ነው ሚገባሽ ሁሉም ነገር ታርቁ!

  • @lulashasha634
    @lulashasha634 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዛት ሴቶቻችን ላይ መከራ ቢበዛም አንዳድ ወንዶችም አሉ የሚሰቃዬ ሰለዚህ ችግሩን ተረዳው ፈራጅ አትሁን መስመር እያለፈክ ነው ማለቴ ተጫንከው ቀጣም ዝቀል እውነታውን አቃለው አይነት🤣😜 ስታናግረው እራሱ ድምጽህ ደስ አይልም እስዋን ስታወራ ግን ቅልስልስ ብለህ የልምምጥ አይነት ነው ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሆነ እኮ 😏

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i ปีที่แล้ว

    ጥፋተኝንነቱ እንዴት ቤቱን ልጆቹ ቢያድጉበትስ አቤት የወንዶች ክፋት

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል

  • @himikef9272
    @himikef9272 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄኔ መልካምነቷን ድራሹን ካጠፉ በዋላ እዬ.ዬ

  • @Worku3928
    @Worku3928 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ሴትዮዋን በግል የሚያውቃትና ሰዉየዉን በቃላት ማሳሳት የፈለገ አይነት ነዉ።
    የጋዜጠኝነት ችሎታ የለዉም።

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 3 ปีที่แล้ว

    Sewuyewu betam teru sewu new setiyewoa gene kewusu negeri nati betam rasi wedaji nati

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r 3 ปีที่แล้ว +7

    የገደለኝ እንዳሀይማኖት አባት አሚን አሚን ነው😂😂😂