በእርቅ ማዕድ በሚስቱና ዉሽማዉ የሞት ድግስ የተደገሰለት ባል አስደንጋጭ ታሪክ በራሱ አንደበት Erk Mead 012

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • በእርቅ ማዕድ በሚስቱና ዉሽማዉ የሞት ድግስ የተደገሰለት ባል አስደንጋጭ ታሪክ በራሱ አንደበት የእርቅ ማእድ ስልክ 0983-454445

ความคิดเห็น • 449

  • @fd7923
    @fd7923 5 ปีที่แล้ว +17

    *አይ ይቺ አለም፡ጥሩ ባል ሲኖር ጥሩ ሚሥት የለ ጥሩ ሚሥት ሲኖር ጥሩ ባል የለ ሂወት በጣም ከባድ ነች ያላህ ሜናለ እዳተ አይነት ባል ሠቶኝ ተነጥፌ በኖርኩለት አይዞክ ወድም አላህ ሠብር ሠቶሀል አላህ ይጨምርልህ* በጣም ትግሥተኛ ሠው ነህ

  • @seadaahmed2196
    @seadaahmed2196 3 ปีที่แล้ว +3

    እርቅየ በጣም እወዳችኋለሁ ና እና ልጁ በመጀመሪያ ደረጃ ባድወር ለደፈረሰ ፍቅር አዎጥቶ አይጥላትም እኳን አተ ስቱ ፈለው አላዛልቅ ካለ ወዲያው ይወስናሉ እኔ እደዛው በ17 አመቴ ነው የፈታሁት ባሌን በቃ እደት ሰው ውሻ አግብቶ ይኖራል ግን እግዚአብሔር የተሻለ ይስጥህ ሀሲድ ነች ቱ

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 7 ปีที่แล้ว +44

    እኔ እደዚህ የሚታገስ የሀበሻወድ አላየሁም ምርጥ ሰው ነው ግን አለመታደል ሆነ አመዝራ ምሲት ገጠመውና አደናገረችው ይች ስድ አደግ አሳዘነኝ የምር ደግሞ ምንተስኖት ተረጋግተህ ጠይቅ

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว +4

      Toyba Oumer
      marriage is love ባሎችና ሚስቶች ሊያሟሏቸው ከሚገቡ በርካታ ግዴታዎች መካከል አንዳንዶቹ “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” with out this marriage is a nightmare

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 4 ปีที่แล้ว +9

    ምናለ አንተ ዝም ብትል??አንተን እንሰማ በለገዳየን??

  • @trainngodamlish5996
    @trainngodamlish5996 7 ปีที่แล้ว +26

    ወንቅሸት ውሰዶት ፀበል

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይፍታላችሁ።

  • @mmm1873
    @mmm1873 6 ปีที่แล้ว +10

    እዳልክ ዝም በል ባለታሪኩ ብቻ ያውራ

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
    @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 5 ปีที่แล้ว +8

    እረ ጋዜጠኞች ቀስ ብላቹ ተረጋግታቹ ጠይቁ ሰውየው የመጣበትን አታስረሱት እዴ ምድነው በነዳጅ ነው እዴ ምታወሩት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ትክክል

    • @Dallol253
      @Dallol253 2 ปีที่แล้ว

      ጠያቂዉ እንዴ እኔ ጭንቅ ነዉ የሚለኝ አየር/ትንፋሽ እንዳያጥረዉ።

  • @kedist1978
    @kedist1978 6 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ጋዜጠኛ ረጋ በል ይናገርት በጣም ትንቀዠቀዣለህ ይይናገርበት

  • @jerrydave2892
    @jerrydave2892 7 ปีที่แล้ว +16

    ያሁኑ ይባስ አለ ያገሬ ሰው!እንዳልክ የሚባለው ችኩልነቱ ይሰቀጥጠኝ ነበረ ይሄ ደሞ ይባስ.....እረ እረጋ በል please

  • @fyughgy9180
    @fyughgy9180 7 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያሳዝናል እውነት ብትቀርብህ ምን አለ ቀሪህን እድሜህን በሰላም መኖር አትፈልግም አደለም 3 ልጅ 30 ቢሆኑም አንተ ስትኖር ለልጆችህ አደል ግን አረፈድክ በመጄመሪይው አመት መወሰን ነበረብክ

  • @nhf6449
    @nhf6449 4 ปีที่แล้ว +6

    ጉድ ነው የዚችኛዋ ደሞ ባለትዳር ሆና ካስሩ ጋራ የምትጋደም🙄

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 7 ปีที่แล้ว +26

    ይህቺህ ጋጠወጥ ስነስራአትና ክብር የሌላት አለሌ የመንደር ሴትናት ሱጀመር የሱ በደል ከሳ ብሶነው ይቺህ ባለጌ ወንድሜ ለልጆችህ ፈጣሪ እድሜውን ያርዝመው ሆሆሆ

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
    @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 7 ปีที่แล้ว +12

    መናገር ያልፈለገችው ሌላ ነገር አለ የሚል ግምት አለኝ ለዚ ነው ሰበብ የምትፈልገው ልጆቿ አያሳዝኗትም ባል ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳክ

  • @fyughgy9180
    @fyughgy9180 7 ปีที่แล้ว +69

    ጋዜጠኛው እስኪ ቀስ እያልክ አዳምጠው በጥያቄ አታጣድፈው

    • @hussanymamnuryeateobe5635
      @hussanymamnuryeateobe5635 7 ปีที่แล้ว +4

      Fyu Ghgy ኧረ ከእች ጋር አንድ አመት አልቆይም መጀመሪያ ውንድ መቀያየር የለመደች ሴት ለትዳር አትሆንም ታሞ ተመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ

    • @hussanymamnuryeateobe5635
      @hussanymamnuryeateobe5635 7 ปีที่แล้ว +1

      Fyu Ghgy ቤተሠብ ያልመረቀው አይፀናም

    • @ameleworkbest4777
      @ameleworkbest4777 7 ปีที่แล้ว +2

      Er betam tegakiwem melashum esu hone hoooo

    • @salamalsalam7103
      @salamalsalam7103 5 ปีที่แล้ว +2

      እኮ የሚስቱ አንሶት

    • @noorelaghil381
      @noorelaghil381 5 ปีที่แล้ว

      @@hussanymamnuryeateobe5635 uthfhf

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 7 ปีที่แล้ว +14

    የምትገርም ሰው ናት ልጅ ግን ውሸት እንዳልዋሸ ያስታውቃል ከፈለገች እራሳ ለምን አትወጣም ለልጆቻ እንኩዋን ገዝታ መብላት ካልቻለች ለምን አትወጣም እንደዚህ አይነት ወንድ የትም አይገኝም

    • @yordanosberhe6304
      @yordanosberhe6304 4 ปีที่แล้ว

      Wey Gud Gelen sean may Gelen bmay yerimuna eko kemzi ke alo diu bel egziabiher msaka ykun wendime.

  • @እፁብታደስ
    @እፁብታደስ 6 ปีที่แล้ว +12

    እኔ የምለው ጋዜጠኝው የአንተ ታሪክነው እንዴ አስመሰለብክ ምን ትቅለበለባለክ

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ፣ አሳዘነኝ" ሰው" አትፍረድ ይፈረድብሀል ነዉና የደረሰበት ሰው ያውቀዋል እና ችግሩ ይገባኛል ወንድሜ ችሎቱን ይስጥህ

  • @ንጉሤአድነዉመኛ
    @ንጉሤአድነዉመኛ 5 ปีที่แล้ว +10

    መጀመርያ ፍቅር ያለችሁም ያለ ፍቅር ሁሉም ከንቱ ነዉ

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 ปีที่แล้ว +23

    እደልክ የልጅን ሀስቡን መስማት አልቻሉንም አንተ ትንሽ ትንሽ አዎራ

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij5872 5 ปีที่แล้ว +7

    ጉድ እኮ ነው ካልፈለገ
    ችው ጥርግ አትልም እንዴ ማፈያ
    ወንድሜ እንዳንተ አይነት ታጋሽ ውንድ በሀገሩ ይሙላ አይዞኝ መገፋት መልካም ነው የኃላ ኃላ

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 7 ปีที่แล้ว +19

    ምን አይነት ሴትናት እንዚህ ያለወንድ የትምአይገኘም

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว +2

      Maryem Maryembarta
      About marriage jest one secret ባሎችና ሚስቶች ሊያሟሏቸው ከሚገቡ በርካታ ግዴታዎች መካከል አንዳንዶቹ “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” we all except this from each other

    • @trainngodamlish5996
      @trainngodamlish5996 7 ปีที่แล้ว +1

      Maryem Maryembarta ፀበል ውሰዶት ሳይጣን ነው

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 5 ปีที่แล้ว

      አረጋዜጠኛውቀስበልእንዴእያስፈራራከውነውእንዴወዬጉድምንያጣድፈሀልእንዴከባለታሪኩእኮያንተቲሪክበለጠአረቀስአታጣድፈውእንድ

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 5 ปีที่แล้ว

      የኔወንድምልጅቷወዳአያደለምእናፈውስያስፈልጋታልወንድምአትፍረይቢት

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ እራሱ በባል ስም ባይመዘገብ ደስታዉን አልችለዉም ነበር!!!

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano8541 7 ปีที่แล้ว +10

    አረ እች ጥገበኛ ናት ተዋት አታስፋልግም ምስኪን እሱ አንነድ ሴቶች ጥሩ ወድ ስገጥማቹ በደንብ አይዙም

    • @kokolokoo8556
      @kokolokoo8556 5 ปีที่แล้ว

      እውነት የኛ ሴቶች ችግር ይህነው

  • @የአባቱልጅ
    @የአባቱልጅ 7 ปีที่แล้ว +35

    ምን አይነት ጭራቅ ሴት ጋር ተጣመርክ።አንተም ቆራጥነት ይጎድልሃል

    • @nardosdesta3132
      @nardosdesta3132 4 ปีที่แล้ว

      Dd deduct xd I think xccx ddy e dge I think you ds Freddy sleep address the seed r r r ddy r ddy e ddress ddress Fred e dge I think you sleep in a lovely night enjoyed it is your nabere yesterday you help me i wood like to say thank you very much i don't know what i say to see you tomorrow at least a lovely night okay I think it is good night yena konjo endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame and thank you thank you very much for me milk and banana please please please call I think it's the best thing about this is that next time I think you sleep in a lovely night okay I think it is good night yena ennat hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame is your day and thank you thank you very much for coming and am so glad to her this thank you very much i don't know what i say to see you tomorrow at least xxx the door is open ena i left the key for you sofa and am so tired eshi call me tomorrow morning but am sorry Can i toke to the key for you sofa and am so glad to her this thank you very much i don't see your text yes you call me please and how are you my brother good to her in Melbourne what about you everything is ok yena ennat hulu selame naw egizabher yemasigane betame selame nane enanta endate nachu hulu selame naw egizabher yemasigane I will call you tomorrow thank you very much for coming and am so glad to her this thank you very much for coming and am so glad to her this thank you very much for coming out of the door is open ena i left the key for you sofa and am so glad to her this thank you very much i don't know why they were in a lovely night okay I think it is good for me milk and banana please let me tomorrow morning but it's 's am sorry i missed your day and thank you for got to her this thank you very much i don't know what i say to see you tomorrow at least a lovely night okay I think it is also the most important thing to do call you tomorrow thank you very much for coming over to day life is your nabere yesterday you help me i wood like to say thank you very much for coming and am so glad to her this thank you for got to her this thank you very much for coming and am so glad to her this thank you very much for coming and am so glad to her this thank you very much for coming and

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 5 ปีที่แล้ว +11

    እረ ይገርማል ምን አይነት ትዕግስተኛ ነው ልጅ ልጅቷ ጸበል መሄድ አለባት ወደ ኦርቶዶክስ እምነት ይመለሱ። ዳሞ እንዴዝህ አይነት ባል ለእኔ በስጠኝ እንዴት እንደ ማንከባክበው ብቻ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 4 ปีที่แล้ว +3

    ልጆቹ ያንተ ስስለመሆናቸው በቂ ማስረጃ የልህም ዲኤንኤ ያስፈልግሀል

  • @aeiouaeiou1408
    @aeiouaeiou1408 7 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ባል አለ?ምናለበት ለኔም እንደዚህ አይነት ወንድ ቢያድለኝ አምላኬ በማርያም እኔ ላግባህ

  • @elutube3076
    @elutube3076 7 ปีที่แล้ว +15

    በጣም የሚገርምና የምያሳዝን ጉዳይ ነው ቶሎ መፍትኤ ማግኘትም አለበት የከፋ ነገር ሳይከሰት ጋዜጠኞቹ ግን በጣም ይመቹኛል የሚያብራሩት ከበቂ በላይ ነው ዘመናቹ ይባረክ።

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ እሱን ብሆን ሲጀመር የቀድሞ ፍቅረኛዋን ለመገናኘት ሰትጠይቀዉ መፍቀድ አልነበረበትምበመካከላቸዉ ፍቅር ዬለም ማለት ነዉ እንደሚገባኝ

  • @etu9731
    @etu9731 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምለው አስራአንድ ጊዜ ሽማግሌ ከመሸማገል መፋታቱ አይቀልም ወይ፣ ለልጆች ብዬ ነው የሚለው ልጆቹ አስራአንድ ዓመት እነዚህ ልጆች ምንእየሰሙ ነው ያደጉት፣ የባሰ ትዳር በጭቅጭቅ እንደሆነ የሚኖረው ነው የሚገባቸው፣ መፋታት ሳለ መጨቃጨቅ ምንድ ነው? አሁንም ቢቀጥሉ ዋጋ የለውም፣ ልጆቹም ከፈለጉት ጋር መኖር ይችላሉ፣ ተፋቱ

  • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
    @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሢጀመር አትፈልግህም አትም ቆራጥነት ይጎልሀል እንደት ባሌን ቤጩቤ ለመወጋት እፊቴ ባላንጋራ ሊያወራ ይችላል ቢያወሩሥ እንደት አሥችሏትሥ ዝም ትላለች ጭራቅናት የእናት ሆድ ዝጉርጉር አሉ አላህየ አተጠብቀኝ ፈጣሪየ ያረብ ሥዴት አንድ ጎኖ ብዙነገር አሥተማረኝ ይገርማል

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ኧረ ምን ጉድ ነው የሚያወራው ደሞ ለዛሬ ትዳር ለመፍታት ሴሚናር መቀመጥ አለብክ እንዴ ነው ፊለፊትክ መርፌና ክር እስኪሆኑ ነው የምትጠብቀው ይቺ ሲጀመር ለትዳር አትሆንም ገና ባገባች በወራ የድሮ ጋደኛዬን ልይ ፍቀድልኝ ማለት ሲቀጥል ቤቷን ማሳየት እቺን ፖርላማ አትግባ እሳን ለመፍታት ተዋት ትቅርብህ :: :: ::በቃ

  • @muluweshyenealem3145
    @muluweshyenealem3145 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኝዉ ግን ተረጋጋ እሱያዉራ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ በጣም ያሣዝናል እግዛብሄር ችግራችሁን ይፍታላችሁ አይዞክ ወድማችን ግን ኬርለሥ አትሁን እደ እኔ ባል

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 7 ปีที่แล้ว +37

    ምናልባት አንዱ ፖስተር ዕራይ ታየኝ ብሎ ትዳርሽን ፍቺ ብሏት ይሆናል የጼንጡውች ጉድኮ አያልቅም እኔ የሚያሳዝነኙን ልጆቹ ናቸው

    • @keepright5232
      @keepright5232 5 ปีที่แล้ว

      Pente kafata behola setu garyebalgalu

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 5 ปีที่แล้ว +1

      Beya bata emenatu sente gude ala ya mitayena ya misema nawe zeme belo yasawe emenate laye afe makefate teru adelame ok😡

    • @hiwi2012
      @hiwi2012 5 ปีที่แล้ว

      ዥልጥ ነገር ነህ አመዳም የሰውን ሀይማኖት አትንካ እራሱን የቻለ ሰው ነው ስለሱ አውራ ዝቃጭ።

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkk yessss penxe eko zelzalaoh nahew

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 5 ปีที่แล้ว +1

      @@iamfine6333 ewnetwan new pasteroh gud alahew kkkkk

  • @tizettizeta7270
    @tizettizeta7270 5 ปีที่แล้ว +7

    በእግዚአብሔር እንዴህ አይነት ትዳር አለ
    ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ያዛዝናል

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ ጉድ አተ ባለጉዳይዪ አቶ ሰለሞን ከመጀመርያ ቦይ ፍሬድዋ ሥፈቅድላት በቆምህ ሙተሐል። ንቀሐለች በቃ።

    • @fd7923
      @fd7923 5 ปีที่แล้ว

      Tinbet Ethiopia ሀሀሀ እኔ ብሆን ቡል አድርጌ ነው የምገርፍት በየዋህነቱ ነው የጎዳቺው

    • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
      @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
      @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 5 ปีที่แล้ว

      @@fd7923 እኔሤት ነኝ ግን አናዳኛለች መመታት አለባት

  • @hailu2088
    @hailu2088 5 ปีที่แล้ว +3

    እቺማ ጸበል ነው ሚያስፈልጋት በጤናዋ አይደለም አንተም ልጆችህን እዳተው አስተምረህ ለቁም ነገር አብቃቸው ትዳር ግን ከመጀመሪያ ውም ትዳር አይመስልም

  • @mmm1873
    @mmm1873 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው ጥያቄ ህ ጥሩ ነው እጅግ በጣም ግን አታጣድፍ ቀስ እያልክ በተለይ ለውንዶች ቤተስ ለሚስት የሚያደርጉት ሳይነግሩሁ መረዳትህ ደስ ይለኛል

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ ปีที่แล้ว +1

    ኣይ የዚህ ልጅ ግፍ የት ይጥልሽ ይሆን
    ኣረ ተዋት ቀሪው ህይወትህን በሰላም ኑር

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
    @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳክ ሰላሙን ያውርድላችሁ ወንድሜ አይዞኝ

  • @abayeneshmulugeta4957
    @abayeneshmulugeta4957 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ወንድ ነህ አትተዋትም ይች ቨርሙጣ

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ይብዛላችሁ ግን በሁለታችሁም ላይ ቅናት አለ። እሷም ስራ ብትፈጥር እና ብትሰራ ጥሩ ነው ቤት መዋል በራሱ ጭንቀት ይፈጥራል።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    የእህትህ ህይወት እንዳይበላሽ😔🤔

  • @aseguabebe9140
    @aseguabebe9140 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህችን ሴት ማግባት አልነበረብህም
    ብዙ ወንዶች የለመደች ሴትኛ አዳሪ ነች አሁንም ፍታት አበቃ

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 ปีที่แล้ว

      የእውነት ይቺ ሌላ ስለለመደች አትፈልገው ቢቀርበት ቢፈታት ይሻላል ለልጆቹ አሏህ ይደርስላቸው

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 7 ปีที่แล้ว +23

    Ya allah በጣም ይገርማል። እርሱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እደንግግሩ ከሆነ እሷ ግን መጥፎ ሰው መሆኗ ስልክ አለመመለሷ ማሳያ ነው ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ከሰማነው ካየነው ይሰውረን amin amin amin

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว

      ሀበሻዊት ቆንጆ የወሎ ልጅ
      jest one secret ባሎችና ሚስቶች ሊያሟሏቸው ከሚገቡ በርካታ ግዴታዎች መካከል አንዳንዶቹ “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” we all except this from each other

    • @fishworku8306
      @fishworku8306 3 ปีที่แล้ว

      U@@a.tibebu5009 ,xgghfccxxx co

    • @workystc5744
      @workystc5744 2 ปีที่แล้ว

      ገና

  • @ጦይባጦይባ-ቀ2ዐ
    @ጦይባጦይባ-ቀ2ዐ 7 ปีที่แล้ว +4

    እኔእምለዉ ", ልጅ አልተወለደም እቤት ስራ የላትም ለምን ወታ ስራ አልጀመረችም? አንተ ደሞ በጣም ዝንጉ ነህ የኔ ባል ጠበቅ አርጎ ሲይዘኚፍቅሮ ይጨምርልኛል ለቀሀት ነዉ ስራ እያልክ ጊዜ አሳጥተሀታል ስለዚህ አሁንም ቢሆን መንዘላዘሉአ አይቀረም ነቃበል ጊዜ ስጣት እሽ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 6 ปีที่แล้ว +4

    ጥፋቱ ከሰዉየዉ ነወ ምክኔያቱም ለትዳር አትሆንም ግነኙነቱ መጀመሬያ ትክክል አይደለም

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እጅግ ኣስተማሪ ነው ፕሮግራምህ በርታ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዴሜ እግዚአብሔር ይርዳክ የይወት ጠቅ የወኑ ሰወች አሉና በሰላም ከአተ ያርቃት ወሰታ ስለወነነው እወነትኛ ብትወን ትናገር ነበረ ነብረት ጠፍነው ለልጆችሽ አሰብ ብ

  • @እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ
    @እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ 4 ปีที่แล้ว +1

    ትግስትህን ሳላደቅአላልፋም

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ ปีที่แล้ว +1

    ከዚች ነቀርሳ ጋር ሁነህ ቤት ትገዛለህ ኣንዴ

  • @alemtsehayendeshaw9432
    @alemtsehayendeshaw9432 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አይዞህ እኔ ገና አላገባውም ግን የህወት ታርክ ስሰማ ብቸኝነቱን እመኛለው

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 4 ปีที่แล้ว +2

    በእርግጠኝነት ሰውዬው ላይ ችግር ያለበት የትኛውም ሚስቱ ስትማግጥ:እያየ አይደለም የተለየ አቀራረብ ካአንድ ወንድ ጋር:ስታድርግ ካያትውሳኔ:ይወስዳል

  • @betelhemtsegay1460
    @betelhemtsegay1460 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እራሱ ልብ የለህም በጣም ትገርማለህ ለምን አትተዋትም

  • @etenae7492
    @etenae7492 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ በጣም ታጋሽ ወንድ ነህ እዳተ አይነት ወድ ሰምቸም አላዉቅም በጣም እምትገርም ሴትናት እማትረባ በጣም ታጋሽ ነህ ጽናቱን ይስጥህ ፈጣሪ ይርዳህ ተዋት ትቅርብህ ተዋት

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደዚች አይነት ረኸጥ ውርጋጥ በሂዮት ዘመኔ አላየሁም አልሰማሁም ትዳሯን ካልፈለገችው ለምን።ልጀፐች ወልዳ ለስቃይ የዳረገች ባሏ ላይ አልፈርድም እግዝአብሄት ይክስሀል የልጆቹ ሂይወት ግን አጠያያቂ ነው!!!!

  • @hir377
    @hir377 7 ปีที่แล้ว +4

    እች ባሌጌ ናት ትክክለኛ ከሆነች ለምን ስልክ አታነሳም

  • @ramicell2883
    @ramicell2883 4 ปีที่แล้ว +2

    የፈጣሪ ያለው አተ ግን ትግስትክ ለካ ለዚ ነው የሚገሉትና የሚያርዱት እውነት አላቸው በጣም ታስጠላለች እውነቱን ነው ምን ይበል ታዲያ አታፍርም እንደንፁ ሴት ደሞ እውነት ከወነ አላድርም ትላች ደሞ የገማች ሴት እበት ነሽ

  • @haimanotmerdass9369
    @haimanotmerdass9369 7 ปีที่แล้ว +6

    እረ ምን ተስኖት ፉታ ይኖረህ መስማት አልተቻለም። ልጁምን አስጨርስው !!

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 7 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት አለሌ ነች በፈጣሪ ቱ ሰይጣን 😏

  • @fateo4493
    @fateo4493 หลายเดือนก่อน

    ይቺአሥርቁላቀምሣከታማኝወድጋለመኖርትቸገራለይ

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 ปีที่แล้ว

    የወንጌል፡አማኞች፡ናችሁ፡ይቅርታየማታውቅ፡ከሆነ፡ክርስቶስን፡በርግጥ፡ታውቃለች፡ወይስ፡ወንጌል፡ያድናልእንዴት፡ነው፡በጣም፡ያሳዝናል፡እሷ፡ጋርወንጌል፡አልገባትም፡ሲጀመር፡ውይይት፡የማታውቅ፡ከሆነ፡መጋባት፡አልነበረባችሁም

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว +7

    1:ሽግር ለመፍታት የምታረጉት ጥረት እጅግ በጣም መልካም ነው በተለይ ለአዲስ ትወልድ
    2:በኔ በኩል ግን አንድ እህት አማካሪ ቢኖራችሁ መልካም ነው
    3:ሽግረኛው ከቻለ ሚስቱን ፀበል ይውሰዳት መፋታቱና ልጆቹን እናትና አባት አልባ አርጎ ማሰቀረት እጅግ በጣም የከፋ ስህተት ነው
    4:ለኔ አንድ ሰው ትዳር ይዞ ልጅ ከወለደ በሃላ የሱን ህይወት ሳይሆን የቤተሰቡን ሕይወት መኖር አለበት
    5:ትዳር መመሥረት የሚኖርብን ትዳር የሚያስከትለውን ኃላፊነት መሸከም የሚያስችል አካላዊ፣ አእምሮአዊና መንፈሳዊ ብስለት ሲኖረን መሆን አለበት።

  • @omuabdurezak3154
    @omuabdurezak3154 7 ปีที่แล้ว +4

    ልጆቹ በጣም አሳዘኑኝ ልጆቹ እንጥፋ እስከሚሉ

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 7 ปีที่แล้ว +4

    ግን እሳ ወዳ ነው እዲ የምትለው ማለቴ የሆነ የሴጣን እጅ ያለበት ይመስለናል ወድሜ የቻለ መልካም ነው አይዞክ እኔም ብዙ ፈተና በትዳሬ አሳልፌ 7 አመት ሙሉ በእባ በማልቀስ ግን ከሰው በቀል የፈጣሪ ይበልጣልና ዛሬ ሁሉም አልፎ ጠላቴንም እግሬ ስር እረግጦ ትዳሬንም ሳላፈርስ በሙሉ ልቤ ይቅርታውን ተቀብዬ በሰላም እየኖርክ ነው እና ትዳርን ማፍረስ መፍትሄ አይደለም እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልክ አይዞክ የቻለ መልካም ነው ወድሜ አይዞክ

    • @selamjoshua1565
      @selamjoshua1565 4 ปีที่แล้ว

      ብልህ ሴት አሁኑም እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ👍🙏❤

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 7 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ አትፍረዱ ምንም ለማያዉቁት ለህፃናቶቹ እግዚአብሄር ያሥተካክልላቸዉ

  • @madeenasukor4331
    @madeenasukor4331 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነታ ሴጣን ነት እችስ እድሜ ምታሳጥር ነት ቀሪ ሂወትክን ከሳጋ ተለይተህ የራስህን ሂወት ኑር አላህ ይካስህ እስካሁን ተሰቃይተካል በጣም ታግሰካታል ትግስትክን ሳላዳንቅ አላልፍም ምርጥ ባል ነክ

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 4 ปีที่แล้ว +2

    ከዝች ጋር መተኛት ሳማ ውሰጥ እደመተኛት ይቆጠራል ልጆችህን እራሰህ አሳድግ ተቅርብህ

  • @genetmekonnennegash4215
    @genetmekonnennegash4215 2 ปีที่แล้ว

    በጣምዘገይህክስራህጋርምንያገናኛዋልብመጀምርያቀንልህድስትልህነውመለያየትያለብህ

  • @gdjdjjfjdjddjdj6636
    @gdjdjjfjdjddjdj6636 2 ปีที่แล้ว +1

    እቺማ አስደርጋበት ነዉ

  • @mulumihret5771
    @mulumihret5771 5 ปีที่แล้ว +1

    በጋዜጠኛው ምክንያት ማዳመጡን አቋረጥሁት

  • @sem5172
    @sem5172 7 ปีที่แล้ว +6

    Omg ጋዜጠኛው አልተቻለም

    • @መቅዲሽቅርቅሯ
      @መቅዲሽቅርቅሯ 5 ปีที่แล้ว

      አ ሀሀሀሀሀ ኧረ ጋዜጠኛው ሰከን በል በናትክ

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 ปีที่แล้ว +1

    ,ይገርማልማንንእንመን

  • @etenae7492
    @etenae7492 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍታት

  • @makdemakde821
    @makdemakde821 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይሄ ይሄን ሣሥብ ትዳርን ፈራሁ😥

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ቦሀላይቆጭሻል እንዲአሞላቆየሚያኖር ባልንገፍተሽ አሶጥተሽ

  • @gdjshdvhhs5613
    @gdjshdvhhs5613 7 ปีที่แล้ว +12

    ሰውየው በጣም ጥሩ ነው ያሳዝናል እግዚሄር ይርዳህ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የሜለዉ ለምድን ነወ ገዝና ሻጭ አይገናኘም እና ሴት መጥፋ ሲሆን ወንዱ ጥሩ ሴቷ ጥሩ ሰትሆን ወንዱ መጥፍ

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይጋራማል ለኛ ግን ትልቅ ትምህራት ነው እናመስግናልን ሚኒቴ

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha3039 4 ปีที่แล้ว +1

    Deg aderegat ahun 3 lij sileweledech abraw metegnat felegech echi balege enamite bilo amagnoch lijita yematireba wusha nech kalifelegechiw meleyayet tichil neber. ye egzabher fikade yelelebet tidar endih new

  • @aysew488
    @aysew488 7 ปีที่แล้ว +4

    ባልየዉ ያሳዝናል አላህ ያስማማቹ።

  • @ሜላትሄኖክ
    @ሜላትሄኖክ 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ስንት ገና አገባለው አውልዳለው የምንል ከምር ከዚህ በጣም ብዙ ነገር መማር እንችላለን እና ይህ የተሸፋፈነ ታሪክ ነው እውነት ግልፅ መነጋገር መወያየትን የመሰለ ነገር የለም

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว +3

      ሜላት ሄኖክ
      don't give up sisters ባሎችና ሚስቶች ሊያሟሏቸው ከሚገቡ በርካታ ግዴታዎች መካከል አንዳንዶቹ- “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” this is the secret of marriage

    • @bettybetty5969
      @bettybetty5969 7 ปีที่แล้ว

      ሁሌ መደናበር ቢበቃ mecha esun yasebal mechi higun yakebralu libona yesten enji

    • @amoges3304
      @amoges3304 7 ปีที่แล้ว

      ሜላት ሄኖክ

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 7 ปีที่แล้ว +14

    ወይ መልካም ወንድ ነህ ።ምን አለ አንተን ለኔ በሰጠኝ ልክ እንደ እንቁላል ተንከባክቤ እይዝክ ነበር
    እሷ በጤናዋ አደለም እንዲክ የምትሆነው በሽተኛ ናት እግዚያቤር ይማራት

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 7 ปีที่แล้ว +2

      Sfhhh Ffggg the best way to leave together as a family
      ባሎችና ሚስቶች ሊያሟሏቸው ከሚገቡ በርካታ ግዴታዎች መካከል አንዳንዶቹ “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣”

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 5 ปีที่แล้ว

      ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @sadaoumaer1306
    @sadaoumaer1306 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰው መወሰን አይችልም

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 4 ปีที่แล้ว

      Sada: ayadires new sistu. Fiker eko meche kelal new?

  • @suezegeye6596
    @suezegeye6596 5 ปีที่แล้ว +3

    ብትነግራት ጥሩ ነበር ከኔና ከሱ ምረጭ ብለህ ምክንያቱም ለአንተ እውነት ኛ ስው ስላልሆ ነች

  • @fateo4493
    @fateo4493 หลายเดือนก่อน

    እሦትተህእዳተመልካምትዳርፈላጊጋአግብተህኑር

  • @elisekattah3406
    @elisekattah3406 7 ปีที่แล้ว +5

    Ere egizabehar libon yistat

  • @suezegeye6596
    @suezegeye6596 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምን መስለህ ውንድሜ ሴት ልጅ በወግ በማእረግ ተድራ መውጣት አለባት

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ በጣም ከባድነዉ በጣም ይዘገንናል ፁናቱን ይሰጣችሁ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

    Eyen.program.meketatel.bexam yasdesitebyal.enem.nege.min.endemigexmeny.alaqim.madamex.melkaam.newu.nuruliny.ewedachiwalewu.yez8.program.azegaji.bemulu.bertuliny

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 10 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር በጥፊ መተሃት አብረህ እንድታር ታስባለህ፣ ስሜታዊ ሆና የምትናገረውን አንተ እዚ አምጥተህ አወራህ አንተ ምን እንደምትል መገመት ይቻላል፡፡ መሆን ምትፈልገውን ነው ምታወራው እንጂ ሴት እዚህ ደረጃ ምትደርሰው ምንያህል መጥፎ እንደነበርክ ያሳያል፡፡ ስለ ጅምሩ ራሱ ስታወራ ምንም ጥሩ ነገር እንዳልነበረ ታስመስላለህ፡፡ መጀመሪያ የራስህን ችግር ፍታ

  • @kokoekokoed532
    @kokoekokoed532 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ፡ፈጣሪ፡በዚህ፡ግዜ፡እንደዚህ፡አይናት፡ባል፡ይገኛል፡ቀልደኛ፡ሴት፡ነች፡ለነገሩ፡አያገናኝም፡የአረብ፡ሀገር፡ሴጣን፡ለክፋት፡ነዉ፡2'7፡ግዜ፡ፀበል፡ያስፈልጋታል

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 ปีที่แล้ว

    በእውነት አያገጣም በእውነት ትግስትም ሲበዛ በጣም ያስጠላል ይገርማል ወዱ ጥሩ ሲሆን ሴታ ዱርየ ትሆናለች ሴታ ጥሩ ስትሆን ወንዱ ዱርየ ይሆናል ያሳዝናል

  • @tibebtsehay9306
    @tibebtsehay9306 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት አንተ የመልካምነትህን አታጣም !!! ግን ልጅ እንደ ሚክንያት ችግሮች ውስጥ ባይካተቱ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሁለታቹሁ ስምምነት እንጂ ለልጆቹ የሚጠቅመው በዚህ ሁኔታ ከእናንተ ይልቅ ይበልጥ የተጎዱት ልጆቹሁ ናቸው። ታሪኩ አስተማሪ ነው ተምሬበታለሁ ያውም በጣም የሚከብዱ ነገሮችን !!ካስተዋልን ብዙ ህይወት ፈላጊዎች አሉ ብዙም ህይወት ያልገባቸው ከነገሮች መማር የማይችሉ ፍላጎት የሌላቸው ሰዎች አሉ እባካቹሁን መልካም መሆን ለራስ ነው እግዛብሄርም የሚወደው ተግባር ነው። እናም ሰው ይሳሳታል ከስተታችን ተምረን የበደልናቸውን መካስና ማስደሰት ብንችል እላለሁ '''ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን!!!!

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄማ የሆነ ምንፈስ ነው
    ስለዝህ በምታምኑት እምነት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆናቹሁ ካሁን በሃላ ምንም ጊዜ ስታባክኑ ወደ ፀበለ መሄድ ነው ያለባት በተለይ እሷ

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 ปีที่แล้ว

    እሳ በወንዶች ላይ እምነት የላትም ትዳር ላይ ያለችው መኖር ስላለባት ነው እንጂ አማራጭ ስለሌላት ነው ስለማታፈቅረው ነው ምትጫወትበት

  • @m6069
    @m6069 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት አጀቴን በላከው ኡፍፍፍፍ

  • @robelgirma7815
    @robelgirma7815 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ አይመችም ከባለ ጉዳዩ በላይ አንተ ታወራለህ ትደጋግማለህ የታሪኩን ፍሰት ታቸከዋለህ ለዛ ታሳጣዋለህ እባክህን ያንተን ድግግሞሽ ወሬ ቀንስ