ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለውታይ ባለውለታየ ካመድያነሳህኝ ከትቤያ ተጥየ ተመስገን ጌታየ
ወድማችን ፍቄ በጣም እናመሰግናለን! ተባረክ
Baayyee natti tolee barumsi kee❤
በርታልን አሪፍ ነዉ
Amesegnalehu...bexam bexam
ዘግይቸም ባየው ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታ!
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
❤"አምላክ❤ይጠብቅህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው❤
Amesegnalehu....egzer yakberelegn
GOD BLESS YOU BRO KEEP IT UP 👏👏👏
arif new berta
Amesegnalehu bexam
በርታ ወንድሜ🙌
ቅኝት የማስተማርህን ዘዴ በቁጥር ወይም በሌተር አርገው ጥረትህ ጥሩ ነው በርታ።
በርታ ውድማችን
fike እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው የሚለውን መዝሙር በቁጥር ስራልኝ አመሰግናለሁ በርታ
እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ
አሜን 🙏
wendma arif nwq berta
በጣም
ማለት
berta wedmachen bexam arif temhert nw
amesegnalehu
መዝሙሮችን በቁጥር ብታሳየን..?አራተኛው እና ሶስተኛዉ ጣቴ እምቢ አሉኝኮ ምን ላድርግ?
የ አምባሰል እና የ ባቲ መዝሙር ተጫወት ምታልን ?
በአካል ለመማር አድራሻ የት ነው?
galatomii brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤✍️✍️✍️🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲 እስካሁ ስለዓለም ስለ እኔምፀልዬ እየናፈኩኝ እረቅ ...ሆንኩኝ።
የተለግራም አድራሻ ምንብፅፍልኝ
Fike wendime berta betam ariff new wendime gin ambasel major yemigegnew tizita minor kignit kekagnen buhala be pentatonic scale 4gna string weyim be dyatonic scale 5gna string lay new menesha dimtsu ketim binesa endale hono asetekakil beterefe betam arif timihrt new betam gobez lij neh berta
Awo yaw hulum betemarebet nw...demo ambassel major ena maynor nachew...tezta major beqagnen se'at ambasel major enagegnalen...tezta minor beqagnen se'at degmo ambassel minor yihonal malet nw...thanks betam wendme
@@fikekirartube-8569 ok bertalign wendim gibezz kiraris selagegnehuh dess bilognal bezu enmamaralen tanx enem
Simple way. excellent
Thanks very very brother
በእንቴርኔት በዙም መማር ይቻላል?
Sharp yelelachewn endet new yeminkagnew tuner lay yelem
Ale enji be tunnerm yiqagnal
F# Ab Bb C# Eb malet new?
Volume low new please high aderegew enamesegenalen
Good 👍
ሰላም ወዳጄ ክራር መማር እንዲሁም መግዛት ፈልጌ ነበር
My Master
ቱነር ተጠቅመህ ቅኝቱን ብታሳየን ምን የመሰልሀል
በርታ እኔ ክራር በጣም እወዳለሁ ግን ማግኘት አልችልም
Lem magegnetma yichalal
Nice
Amesegnalehu bexam...egzer yakberelegn
🏆🏆🏆
Hi Fike, kirar ende guitar be girfi mechawot yifekedal woyisi betati leqema bicha newu??
Be tat derder nw
በናትህ መልስልኝ እንዳታል የእግር እሪትም ግዴታ ነው ወንድሜ
አዎ ግዴታ ነው...የምት ጊዜን (ሪትም) ለመጠበቅ ሲባል
Bertalen wendeme
Amesegnalehu wendme
ትዝታ አባሰል ባቲ እንዲሁም አንች ሆየ መሆኑን ከመዝሙሮች እንዴት ማወቅ እደምንችል ትንሽ ማብራሪያ ብሰጠኝ ፍቄ
አራቱን ቅኝቶች እየቃኘን ደጋግመን ስንለማመዳቸው በዛው እንይዛቸዋለን
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ነገር ግን አንዲት ጥየቄ ነበረችኝ በጆሮ ብቻ ሰምተን የትኛው ቅኝት ውስጥ እንዳለ እንዴት ነው ማወቅ የምችለው? ሰላሙን ያብዛልህ
hulunm gegntoch be dents meshemded
@@fikekirartube-8569 ያልካቸውን የቅኝት ድምፆች መለያ መንገዶችን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?
Telegram lay"@aboutkirar" gebuna eza lay be voice ale
አራቱንም ቅኝቶች ከትልቅ ጣት መነሳት እንችላለን ? ወንድም ፍቄ
አራቱንም ቅኝቶች ከፈለጋችሁት ጣታችሁ መቃኘት ይቻላል
በጣም እናመሰግናለን የት ነህ ወንድሜ? 🙏🙏🙏
Nazret
በሱዑዲ ዓረብ አለሁኝ እንዴት ነው እምገዛው
እንጃ እህቴ ብዙም አላውቅም
እንዴት ኣርጌ ላገኝህ ወንድሜ
@Fkirar on telegram
By z way tmhrteh des ylal... Yknah... Adis neger new yzeh yekerebkew... More demo eyetemark btashashl tru dereja tdersaleh
Thank you bexam...amesegnalehu
እንድያው ወንድሜ ቁጥሪ ብትፅፍልን
ወንድሜ ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም
መጀመሪያ ትዝታን በስርዓት ከቃኘኸው ይመጣሉ ሁሉም
❤""እኔ ግን ከየት አባቴ ላምጣ ክራሩን❤
Lemegzat felgesh nw weys
@@fikekirartube-8569 ❤አዎ ነበር ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነው ልጆች ጠይቄ ነበር ማግኘት አልቻልኩም ባላገኝም ትምህርቱን ግን እከታተላለሁ❤
Ezaw yaleshibet hager yemiaderselesh sew bigegn eko le kirar chegr yelewm ale arif arif kirar
Krare magzate falga naber
Mnm chegr yelem...yichalal
@@fikekirartube-8569 ena sent agegalhu
ጌታ ሆይ ወደኛ ባትመጣ ለብሰህ የማርያምን ስጋ... የሚለው የንሰሀ መዝሙር ቅኝቱ ምንድነው?
Tezeta ቅኝት ነው
@@fikekirartube-8569 ቁጥሩስ
@@yordanoshaymanot849 በቁጥር መልመድ ጥሩ አይደለም ይቅርብሽ እህቴ
ድምፅህ ብዙም አይሰማም
ስስታም በበዛበት አለም አንተ ግን ለጋስ ነህ
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@Fkirar be telegram
@Fike kirar tube ፍቄ ክራር ቲዩብ @@fikekirartube-8569
ክፍለ ሀገር ነኝ ክራር አፈልጋለሁ እስኪ ጥቆማ ብትሠጠኝ
ባለውታይ ባለውለታየ ካመድያነሳህኝ ከትቤያ ተጥየ ተመስገን ጌታየ
ወድማችን ፍቄ በጣም እናመሰግናለን! ተባረክ
Baayyee natti tolee barumsi kee❤
በርታልን አሪፍ ነዉ
Amesegnalehu...bexam bexam
ዘግይቸም ባየው ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታ!
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
❤"አምላክ❤ይጠብቅህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው❤
Amesegnalehu....egzer yakberelegn
GOD BLESS YOU BRO KEEP IT UP
👏👏👏
arif new berta
Amesegnalehu bexam
በርታ ወንድሜ🙌
ቅኝት የማስተማርህን ዘዴ በቁጥር ወይም በሌተር አርገው ጥረትህ ጥሩ ነው በርታ።
በርታ ውድማችን
fike እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው የሚለውን መዝሙር በቁጥር ስራልኝ አመሰግናለሁ በርታ
እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ
አሜን 🙏
wendma arif nwq berta
በጣም
ማለት
berta wedmachen bexam arif temhert nw
amesegnalehu
መዝሙሮችን በቁጥር ብታሳየን..?
አራተኛው እና ሶስተኛዉ ጣቴ እምቢ አሉኝኮ ምን ላድርግ?
የ አምባሰል እና የ ባቲ መዝሙር ተጫወት ምታልን ?
በአካል ለመማር አድራሻ የት ነው?
galatomii brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤✍️✍️✍️🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲 እስካሁ ስለዓለም ስለ እኔምፀልዬ እየናፈኩኝ እረቅ ...ሆንኩኝ።
የተለግራም አድራሻ ምንብፅፍልኝ
Fike wendime berta betam ariff new wendime gin ambasel major yemigegnew tizita minor kignit kekagnen buhala be pentatonic scale 4gna string weyim be dyatonic scale 5gna string lay new menesha dimtsu ketim binesa endale hono asetekakil beterefe betam arif timihrt new betam gobez lij neh berta
Awo yaw hulum betemarebet nw...demo ambassel major ena maynor nachew...tezta major beqagnen se'at ambasel major enagegnalen...tezta minor beqagnen se'at degmo ambassel minor yihonal malet nw...thanks betam wendme
@@fikekirartube-8569 ok bertalign wendim gibezz kiraris selagegnehuh dess bilognal bezu enmamaralen tanx enem
Simple way. excellent
Thanks very very brother
በእንቴርኔት በዙም መማር ይቻላል?
Sharp yelelachewn endet new yeminkagnew tuner lay yelem
Ale enji be tunnerm yiqagnal
F# Ab Bb C# Eb malet new?
Volume low new please high aderegew enamesegenalen
Good 👍
ሰላም ወዳጄ ክራር መማር እንዲሁም መግዛት ፈልጌ ነበር
My Master
ቱነር ተጠቅመህ ቅኝቱን ብታሳየን ምን የመሰልሀል
በርታ እኔ ክራር በጣም እወዳለሁ ግን ማግኘት አልችልም
Lem magegnetma yichalal
Nice
Amesegnalehu bexam...egzer yakberelegn
🏆🏆🏆
Hi Fike,
kirar ende guitar be girfi mechawot yifekedal woyisi betati leqema bicha newu??