FYI - Name Correction on one of the two doctors who were assassinated that same day @ Kagnew. The only civilian doctor's name was Dr. Yared Hagos Sengal (not Dr. Yared Tesfay as narrated here) . He was educated in Donetsk, Ukraine (former USSR), and had just returned to Ethiopia few years prior to this event. He was my uncle whom I dearly miss every day! Lost a bright young man that day! I am sure many more were lost that day regardless of which side they were. RIP to all! Dr. Yared stayed with me in Moscow for few days before travelling to Addis from Sheremetyevo (Moscow International Airport) summer of 1987; last time I saw him! Rest his soul!
@@Selam-wk7zy I agree it was a sad day in Asmara. The two Doctors were not part of any of the politics of those days, yet they were caught in the turmoil. Rest their Souls!
I also met him in Kagnew station.I was in the medical field and worked in Kagnew hospital for few months.I met him when he arrived in the hospital.very young very handsome .I was aware he was Eritrean but spoke Amharic fluent,I guess he grew in Addis Ababa.too young to die.
@@selamyihun8102 Yes, he grew up in Addis, and spoke Amharic very well. Looking back into a distant memory, I don't think we ever communicated to each other in Tigrigna, rather it was in Amharic. My favorite uncle! Rest your Soul, Yared!
Meto Aleqa Tadesse Tele-salvano's testimonies and reports are very controversial, since nobody knows whether or not he was physically there when general Demise Bulto was killed by the Air-born military Forces.
Abet chkane ehe new endezi taderege meri new Ahun colenel mengistu mibalew..,ahya new sew eko ytaseral besu kechin tizaz new endezi yehonut wleta gn aytayim
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
ጀግናው ጀኔራል ደምሴ ቡልቱ በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት መስዕትነትን ከፍሎ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስጠበቀ ጀግና ነው
ሶማል ምን ልያደርግ ሄደ? ወደ ኤርትራስ ምን ልሆን ብሎ ይሄዳል? ኣገራቹ ይዛቹ ለምን ኩጭ ኣትሉም? እንደናንተ ሰፊ መሬት ያለው የለምን ለምንድነው የሌላ ኣገር መሬት የምፈልጉ ግን ሁሌ? ሁሌ ጠርኑነት በቃ
ታድያ የኢትዮጵያውያን ሰብአዊነት አና ደግነት ይህ ነው አሳፋሪ ድርጊትና ታሪክ ይህ ሁሉ ራሱን አምላኪ ተግባር ነው በመጨረሻ ሐረሬ ፈርጥጦ እየተንደላቀቀ ከልጆቹ ትንኝ አልገደልኩም አያለ መልካም ሰው መሆኑ ልጁን ያስመሰክራል። አሳዘነኝ
የሁሉም አንባገነን ድርጊት ነው ሀጥያቱን ሊያጥብ እየሞከረ ነው
የሁሉም አንባገነን ድርጊት ነው ሀጥያቱን ሊያጥብ እየሞከረ ነው
Menge jegna nw sijemr generalochu berasachew ye htsan sehett nw yemotut menge jegna nw 🔥🔛🔝
@@Swanlfc lezi news ager tilo yekobelelew? jezba
ጀነራል ታዬ ባላኬር የተማሩ ስው እክባሪና ጨዋ ትሁት ነበሩ እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🏾 ልጆቻቸው ይባረኩ 🙏🏾
ጀ/ል ደምሴ አፍሪካዊ ጀ/ል ኢትዮጵያዊ ጀግና ከምስራቅ እስከ ሰሜን የሀገር ታማኝ ከሀዲው ገዳዪ እና ዘራፊው መንግስቱ ብቻ ታሪክ ፍርዱን ይሰጣል። ገዳዮቻችሁ ሁሉ ማፈሪያና አውሬዎች ናቸው ። በአፀደ ገነት ያኑራችሁ ደ
ይህን ለስው ጭንቅላት የሚከብድ ትረካ ባታቀርብ ጥሩ ነበር እንኳን ለቤተስብ ለስማነውም ዘግናኝ ነው የስው ልጅ የጭካኔ ጥግ የታየበት ነው ይብላኝ ለገዳዮች ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው 💔💔💔😭😭😭
ያየር ወለዶቹን ጭካኔ የሱስ መጭራሻ የታባታቸዉ ገብተዉ ይሁን ክፍዉች
FYI - Name Correction on one of the two doctors who were assassinated that same day @ Kagnew. The only civilian doctor's name was Dr. Yared Hagos Sengal (not Dr. Yared Tesfay as narrated here) . He was educated in Donetsk, Ukraine (former USSR), and had just returned to Ethiopia few years prior to this event. He was my uncle whom I dearly miss every day! Lost a bright young man that day! I am sure many more were lost that day regardless of which side they were. RIP to all! Dr. Yared stayed with me in Moscow for few days before travelling to Addis from Sheremetyevo (Moscow International Airport) summer of 1987; last time I saw him! Rest his soul!
Very sad....Dr Yared... died for no reason at all...as many that day....Dr.Colonel Getachew is my uncle. ..they were serving same Hospital....
@@Selam-wk7zy I agree it was a sad day in Asmara. The two Doctors were not part of any of the politics of those days, yet they were caught in the turmoil. Rest their Souls!
I also met him in Kagnew station.I was in the medical field and worked in Kagnew hospital for few months.I met him when he arrived in the hospital.very young very handsome .I was aware he was Eritrean but spoke Amharic fluent,I guess he grew in Addis Ababa.too young to die.
@@selamyihun8102 Yes, he grew up in Addis, and spoke Amharic very well. Looking back into a distant memory, I don't think we ever communicated to each other in Tigrigna, rather it was in Amharic. My favorite uncle! Rest your Soul, Yared!
ሻምበል ደረጀ እጀተ በሰፈራችን አውቀዋለው ልጅ ሆኜ.. ጀነራል ታየ ባላኬር ለምሳ ስያልፍ እናየው ነበር በጣም ደስ የሚሉ የተረጋጉ ሰዎች ነበሩ የሻምበል ደረጀ ልጆች አባታቸውን በጣም ይወዱ ነበር ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ጽናቱን የሰስጣቹ።
እባካችሁን ቤተሰቦቻቸው በህይወት አሉ ቢያንስ ስማቸውን ብትቀይሩት ምናለበት ? እባካችሁ ገንዘብን ስትከተሉ ሞራል የሚባለውን ነገር እያስተዋላችሁ
የምን ማደባበስ ነዉ ታሪክህ ነዉ ተቀበለዉ
የሄ የሚስተምረን እንዴት የኢትዮጲይ መንግስታትና ጀሌዎች ወተሃደሮች እና ባህላቾው በጣም ሃላ ቀሪ ልክ እንደ ኣውሬዎች እስከ ኣሁን እንደዛ የኢትዮጲያ ወተሃደሮች እስከ ኣሁን ድረስ ፈሪዎች ሁነው ባገኙት እድል ግን ልክ እንደ ኣውሬዎ ለህዝብ ለሴቶች ለህጻና በቢላዋ ሻንጃ የሚገድሉ መሆናቾው ተምረናል - በኤርትራ የነበሩት የሃለስላሴ ይሁን የደርግ በጭካኔ ስንትን ሞቶዎች ሺዎች ነው በጭካኔ እንደገደሉ የሚያው የኢትዮጲያ ህዝብ ስንትን መደሮች እንዳሉ በኣየር ሃይል ናባሎች ጋይተው የቀሩ ። ስንትን ህጻናት እናቶች በሳንጃ ተገደሉ ። በእጠቃላይ የኢትዮጲያ በተለይ ወተሃደሮች እንዳሉ እንስሶች ናቾው ። በጦርነት ግን እንደ የኢትዮጲያ ወተሃደሮ የሚማረክ በዚች ኣለም ኣላየንም ። በውሸት ግን ጀግና ለህዝብ ብሎ የሚሰራ ይባላል ።
ገመድ አፍ ... የእናንተ አይብስም?!
Yeteregemech mder !!!!
Eshi selot enasema lefetari yesew Lej hulun bekuteter lemadreg yeteleyayu mengwdochen yetekemal yam gulbet newkeziam teserto yemaytwok ketat behizb yadersal negergen letinish dekika bemaseb bemesly wode fetari bilemn adegegna ager atfi hasab leaskeyerew yechlal
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
ይህ ግን ለቤተስቦቻቸው ማስማት ትንሽ አይከብድም በጣም ነው እምታሳዝኑት
Very nice history but Ethiopian when we rest?
አቤት ጭካኔ እነሱም መጨረሻ ላይ በሻቢያ ጀግኖች አፈር በልተዋል .ቁሻሻ ጨካኝ አየር ወለዶች . ደስታውን የገለፀው ወታደር እነሱም ዋጋቸውን አግኝተዋል .ሁሉም የዘረትን አጭደዋል ,
ይሄ እንኳን ... ተረት ተረት ነው ... ሰራዊቱ እርሱ በሰብ አስባቡ የፈጃቸው ።
ጦሩ መጨረሻ ላይ በጣም ባልጎ ነበር። ግንባር ላይ ይሸሻል ፤እርስበርስ ለመጋደል ይበረታ ነበር።ውስጡ ጠላት የተሠገሠገበት ሆኖ ነበር።
ያ መርዝ የሆነ ክፉ ዘመን ስንቱን ለሀገር ሚጠቅሙ ሀገር ኢንቨስት ያረገችባቸው ሰዋች መንግስቱ ሚሉት ማሀይም አውሬ ስንቱን ፈጀ የስንቱን ደም ጠጣ አለም ፍርድ የላትም ይህ ክፉ ዛሬም በዘረፈው ገንዘብ ተዝናንቶ ይኖራል ያ ከብት የሆነ አረመኔ ሰራዊትም የእጁን አግኝቶል ምስጋና ለወያኔ አሩን አብልታ እሸንፉዋለች የተረፈውም ለማኝ ሆኖ መንገድ ዳር ወድቆል እሰይ ያስብላል
እነዛ የተማሩ የምትላቸው ሰዎች ኖረው ምን አደረጉ ሰራዊቱን ለውድቀት የዳረጉ ራሳቸውን አይደሉም እንዴ?
የክቡር ዘበኛና የምድር ጦር ሰራዊት እየተባባሉ ተከፋፍለው ሰራዊቱን ለውድቀት የዳረጉት
ይሔሁሉ ግፍነው ለዚሕ መከራና ስቃይ የበቃን ሒትለር እንክዋን የዚሕ አይነት ጭካኔ አልሰራም በወገኑ ላይ
ክክክክ ጭራሽ ሻብያን ለደርግ ጀነራሎች ትፍራ😂😂😂 ኣየ የናንተ ተረት ተረት ይገርማል።
30 ዓመት ሙሉ እንደሚዳቋ ቋጥኝና ገደል ለገደል ያስዳከሯችሁ እነዚህ ጀነራሎች ናቸው ባፋንኩሎ ቴስታ ዲጋሊኖ ደደብ😂😂😂
@@bmsk007630 ዓመት ሲባልኮ ከኣንድ ሰውና ጠበንጃ የተጀመረ ነው። ከተደራጀ መንግስት፡ የማያልቅ የሰው ኣቅምና ከ12 ቢልየን ዶላር የሩስያ መሳርያ ነው። በሩስያና ኩባ ጀነራሎችና መኰንኖች ኣማካሪነት ነበር ውግያው። በርግጥ ጀነራሎቹ የኢትዮጵያ ምርጥ ጀነራሎች ነበሩ። ይህ ግን በንጽጽር ሲታይ ብቻ ነው።
@@bmsk0076 ክክክክ እረ ባክህ? እዛ ሁላ ናቅፋ ውስጥ የቀረች ኢትዮጲያዊ በምን ይመስላሃል? ሌላ ነገር የሶሜትና ኣሜሪካ የተላያዩ መሳርያዎች ይዛቹ በስንት ብዛት ከ ስንት ሻብያ ፊት ለፊት እንደ ተዋጋቹስ ትዝ ይላሃል? ሌላ ይቅር የጄቶችና የተለያዩ ሊላ ለቴስት ኣየር ሃይሎች ዘመናዊ መሳርያዎች የነበሩ የት ገቡ? 30 ኣመት ናቅፋ ያደፈጡት ዝምብሎ ይመስላሃል? የናንተ ጦሮች ለመጥፋት እኮ ነው። ኦሮማይ የምትባል የ ባኣሉግርማ መጻፍ ስትጽፉ እኮ ተረት ተረት ኣይደለም። እነ በዛብህ ጴጥሮስ የተማረኩ እኮ ኳስ ስጫወቱ ኣይደሉም። ስንት የኢትዮጲያ ጠር እንደ ተማረከ በዛ ሳኣት ታውቃለ ግን? ተወው ኣንት ኢትዮጲያዊ እንደ ሞተ ስንት እንደ ተማረከ ኣታውቅም ኣይደል? እናተ ኮ ሻብያ ይቅር ና ለቺ የማትረባ ወያነ እንኳን የማትሆኑ እንደሆናቹ ኣታውቁም።
ወይ... ስላሳ ዓመት ተራራ ላይ ሲያሮሮጥህ የነበረዉ ... የዝንጀሮ ዘር ኖሮብህ አይደለም::
@@Gadot-d6r ክክክክክ ጉራ እንኳን የናንተ ስለ ሆነ ኣይፈረድባቸውም። 30 ዓመት ናቅፋ ኩጭስንል እኮ ይሄ ተደራርቦ የሚመጣ ኣልቆ የማያልቅ የኢትዮጲያ ጦር ለመግደል ነው። ኡነቱን ስለማትወዱ ነው ኮ እንጂ ሻብያ ለናንተ ምን እንደ ሆነች ታውቃላቹ። ደርግ ተዎው በሶቬትና በ ኣሜሪካ ተደግፎ እንኳን ለ ሻብያ ኣልቻላትም። የትናንት ታሪክ እንኳን መስታውርስ ኣልቻላቹም እናንተ። የ30 ኣመት ታሪክ ልታስታውሱ ይቅር ና የትናንት ታሪክ ረስታቹ ኣይደል እንዴ ኣሁንም ምስኪን የኦሮሞና ሌላ ህዝብ ከኣማራ ና ሌላ ህዝብ ምታባሉት ያላቹ። አረ የራሳቹ ጉዳይ ምን ኣገባን እኛ ግን ትናንተ ኢትዮጲያ እንዳትፈርስ ብለን ሂወት ከፍለን ያዳናቹ ረስታቹ ኮ ነው ፕሪቶርያ ሂዳቹ የምትደራደሩ ኣፈር ብሉ።
ጀነራሎቹን ያቃጠለ የኣየር ወለድ ብዱን ሻዕብያ በላው
Nice
ታደሰ ቴሌን አምናችሁ ነው ታሪክ ብላችሁ የምታወሩት ? ከባድ ስህተት ነው
Thank you
ድሮም እንስሳ ነበሩ አሁንም እንደዚያ ሕውሓት ስንቱን ችሎ ነበር ወገን
Hewatt is the poison of Ethiopia
ሕወሐትም የአሜሪካ ቡቹላ እኮ ነው ጭንቅላት የለውም
Hulachehum mehayemoche nachuh
ስጋ ጥራ ቢሉት - ጣፊያን አንድ አለ የሚባለው እንዲህ ነው
@@Gadot-d6r
Sewe terra belute Erasu metta
አሁንም፡ ይህን፡ የሠው፡ አውሬ፡ ሠው፡ ይናፍቀዋል
Menge jegna nw koy mefenkele mengestu bisaka enesus ligedlut alnebr ende?
@@Swanlfcbihonim metages neberebet. Le hager maseb neberebet..endew le wenbedew bado bet eko new yasrekebachew...
የኢትዮጵያ የተንኮል ፖለቲካና እርስ በእርስ መበላላት እስከዛሬ የሚወራርስ በሽታ ነው።
ፖለቲካ ላይ በልጦ ያልተገኘ - ይሞታል:: ይሄ የፖለቲካ ሀሁ ነው::
Ethiopia 🇪🇹 ye dem meder
Betam yasaznal sew endezih sigedel!!!
በዛ ጊዜ እኛ የማንረሳ አስመራ ትራቦሎ ነበርኩ ትንሽ ነው የነበርኩ አይረሳውም ሻለቃ ካሳ የማሃንዲስ ሃላፊ የነበረ አንድ ሰፈር ነው የነበርን ልጁ ጋደኛችን ነው የነበረ ሳሚኤ ካሳ በካምቦበሎ ነው የተገደሉ
ማንም ቢሆን ስራው ይከተለዋል ።ሀቅ ነው ።
ጄነራል ደምሴ የተገደሉት ቃኘው በር ነበር በወቅቱ አሳዛኝ ነበር
Meto Aleqa Tadesse Tele-salvano's testimonies and reports are very controversial, since nobody knows whether or not he was physically there when general Demise Bulto was killed by the Air-born military Forces.
are there any survivors from the names he mentioned ? were they not executed? Were they accorded due process ?
😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል አገር ምርጥ ልጆቿን አጣች
በኣፍሪቃ የጅሎች ስብስብ ማለት ወታደሮች ናችው ለምን ኣላማ እንደሚሞቱ እንዃን ኣያውቁም
Awo wotader lehager tebaki lehzebu meketa yehone yetekebere sera neber. Neger gen mulu seltan ketsetew ena yeseltan gedebu teso wode ambagenenawi baheri yelewotal. Yehezbun adera yekedal.
102ኛ በወሎ በ1982 ዓ.ም ክረምት በ ወያኔ ያለ ርኅራኄተጨፈጨፈ።
የደርግ ሰራዊት አውሬ መሆኑን ኤርትራ ውስጥ የፈጸማቸው ግፎች አልበቃ ብሎት በራሱ አዛዦች ላይ ይህን የመሰለ በቀል እንዲወስዱ ትእዛዝ የሰጠው ሰው በላው መንግስቱ ሃይለማርያም ነው።Mengistu the butcher is responsible for the death of 1million ppl. የሚገርመው አንዳንድ ደንቆሮዎች የዚህ ገዳይ መሪ ልደት ካላከበርን ብለው ሲጋጋጡ ማየት በጣም ያበሳጫል።መንግስቱ የሰይጣን ታናሽ ወንድም ለፍርድ መቅረብ አለበት።
ታሪክ አታነብም ... ዜና አትከታተልም ?! የትኛው መፈንቀለ መንግስት ነው - አይ በቃ አልተሳካላቸውም - ይቅር እንበላቸው ያለው ?! አንድ ልትጠቅስልኝ አትችልም /ይም ::
ይሄ ታደሰ ቴሌ ሳልቫቲኖ ነበርኩበት የማይለው ቦታ ስለሌለ እሱን ለማመን ይከብደኛል።
መፈንቀለ መንግስት ጨዋታ አይደለም :: የአዲስ አበባ መክሸፉን ሲያውቁ በተጠንቀቅ ሰራዊቱን ቢያዘጋጁት ( የሁለተኛው አብዮታዊ ጦር ሲባል ቀላል አልነበረም - ወደ አምስት መቶ ሺ የሚደርስ ጦር ነበር። ) የሆነው አይሆንም ነበር :: ደሞም የሚችሉ እንደነበሩ - ስለማወቃቸው አውቃለሁ:: ግን ይሔን የፈጠረው " የአየር ወለድ" ዛሬ ለወሪ ነጋሪ የቀረ አንድም እንዳይገኝ ሆኖ ተደምስሶል ... ከአውሬ በታች የነበሩ እርኩሳን ፍጡሮች ስለነበሩ - የእጃቸውን አገኙ ።
Keawre betach yehonw manew? Ambagenenu Mengistu woyes le Ethiopia yemiasbu korat wotaderoch?
eritrea be america hayele newu wede ethiopa yekelakelatee
Abet chkane ehe new endezi taderege meri new Ahun colenel mengistu mibalew..,ahya new sew eko ytaseral besu kechin tizaz new endezi yehonut wleta gn aytayim
ሰራዊቱ እንኳንም ተበተነ እንደዚህ አይነት አውሬ በገዛ ወገኑ ላይ እንዲህ የሚጨክን ፋሽስት ሰራዊት እንዴትስ አድርጎ የኢትዮጵያ ሰራዊት ተብሎ ይዜምለታል ?
ከዛስ የመጣው የተሻለ ሰራዊት ነበር ? ... አሁንስ ያለው ከዛ የተሻለ ነው ? እማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ እንዳይሆን !
የዋሕ ።
ይህን ቆሸሻ ሰውዬ ዙባቤ ድረስ ሄዶ የእጁን የምሰጥ ይጥፈ
ሚዛናዊ ሁኑ ።ጉዳዩ መፈንቅለ መንግስት ነውኮ። ከተገደሉ በኋላ ያለው አይጠቅምም ።
አንቺም ጨካኝ ነበርሽ
ጨካኝ አዘዘብሽ
ይሄ ባሪያ የኢትዮጵያን ለመከራ ዳርጎና ጀነራሎቹን ፈጅቶ
Tadesse Tele Salvano was simply a pathological liar. He shouldn't be a reference for any historical fact.
ሁሉም ሴረኛ ነበሩ ሁሉም ተጠያቂ ናቸው።
Quelle tristesse histoire for 😂😂 Éthiopie 🇪🇹 et j'ai honte les armées
Ethiopian teferi yaderegat betarik telalakinetwa bicha new raswan satichil tefach anten endemitilefelifew teferina fertt lemehon ✌🦊😁General Demse 🗣💨lealochim suriachew sishenu efitawnen zimmbleh chiqa atabuka sew yetecherese meselachu aydel tinshim bihon ale alen shokaka siastela 🤮😡
መንጌ ጀግና ነው 🔛🔝
Dedeb koshasha
ጀግና ! ሰዉ በመነበት ነገር በተቃውሞ ውስጥም ሆኖ ያመነበትን ፍርጥ ሲያደርግ - ደስ ይላል::
መንጌ ሞጋጌ ፈሪ ነው ለዛውም ፈርጣጭ
@@Melaku-77 lemehno sele awetatu yemetawkw negr ale?
@@YonasTesfayeDesta sidebun mn ametaw tnsheye ewket betam adegegna neche
ምን ወራዳ ነህ ባክህ???
ሻዕቢይ እንኳን ደምሴ ቡልቱን የሶቪዬት ጀነራሎቹን ተፋልሞ ከመማረክ ወደኋላ ኣላለም። ደምሴ ምን ስለሆነ ነው ሻዕቢያ እሚፈራው???
ሻዕቢያ የምስራቅ ኣፍሪካ ኣምበሳ መሆኑ ልቦናህ ያውቀዋል።
Enante mehayemoche kegna tegentelachuh eza medre beda lay tesekayalachuh
yezage yeajuza sibsib. chigir yemefter lela zero creativity. Badme Burre teleblibachuhal gura bichaa diha
በጣም፣ውሽታም፣ነሕ፣ከትቁ፣ዎሽት፣መካከል፣ሁሴን፣አህመድ፣ተሠብሳቤ፣ብለሕ፣ሰትል፣አታፍርም፣ሁሴን፣አህመድ፣ተሰብሳቤ፣አልነረም።
ከብት እውነታውን መናግርህ ነው