Gobezoch! Conversational videos are always good. Meaning you can share your knowledge of the area, and information that you can gather from experts on urban design as well. Good luck!
Good job,I like the fact that you are telling your audience where you are and which way your heading it really helps most other TH-camr’s just mention the area on the title then run the video Good job thanks.
In my part I love these types of trees, why? because it provide a good shade for the scroching sun of Addis. Plus the extended branches and leaves give a very colorful look for the eye.
No pls man the natural trees offer natural peace shadow good to sit under the trees we get various delightful,peaceful communication ,we also look for water bodies ( Man made lakes,rivers etc in center of cities,towns,etc
ምርጥ ልወዝወዘው በእግሬ ቦታውን ስለምትነግረን ,I love it ከደርግ ዘመን ጀምሮ ነው ከዛንችስ የማውቀው Old place
የቤቴን ግድግዳ አየሁት በጣም ያሳዝናል ብዙ ነገር ነው አብሮ የፈረሰው ተሰፋዬ ሁሉ አብሮ ፈርሰ
በጣም ጎበዝ ናቹ ሁለቱንም ገፅታ ማሳየታቹ! በርቱ ወደፊትም ግንባታውንም ፈረሳውንም እዳታቋርጡ!
I like your modern thinking, thanks!! Yehasab leyhunet ayasedadebehm !
ከቶታሉ ፊትለፊት ያለው ቆርቆሮ ቤት ወፍጮ ቤት ኑበር ፣ባለሀብት ቦታውን ገዝቶት ነበር።ልማቱ ጥሩ ነበር፣ሰዎችን እዚያው ገንብቶ ማኅበራዊ ግንኙነቱን ማስቀጠል ሲቻል እለማድረጉ ሚስጥር ያለው ይመስላል።
you doing amazing job ‼️Don't Apologize For sharing .Thank you so much for your time ❤💯‼️
ጎበዝ ሰው ስሜቱን ማጋራት ሀጢአት አይደለም።
ሰው የራሱ ሀሳብ አለው ትክክል ብለሀል አንዳንድ ኢትዮጵያዊ አንባገነንነት አለበት የኔ ሀሳብ ብቻ ይሰማ የሚሉ አሉ መልካም ነገር ሲሰራ መልካመ ነው ማለት ይገባል ሁሌ ተቃቀዋሚ መሆን የለብንም
Gobezoch! Conversational videos are always good. Meaning you can share your knowledge of the area, and information that you can gather from experts on urban design as well. Good luck!
Wow! ብዙ ቤቶች ናቸው የፈረሱት🤦♀️ ካዛንችስን በጣም ነው የማውቀና አሳዝኖኛል እግዚአብሔር ይርዳቸው ከባድ ነው ግን ትምህርት ቤቱ አለ? መቼም ብዙ ተወዝውዝሀል እና እኛም በብዙ እናመሰግናለን🙏 God bless 🙌🏽
ብዙ የሴተኛ አዳሪ ቤት ፈረሰ
Good job,I like the fact that you are telling your audience where you are and which way your heading it really helps most other TH-camr’s just mention the area on the title then run the video
Good job thanks.
I will try
I like your video
You have beautiful voice
Thank you.
ከምንም በላይ ሰውነት ይቀድማል ሃገርም ሆነ ከተማ መጠሪያ የሚኖራቸው መንግስትም የሚኖረው ሰው ሲኖር ነው።
የፈረሠው ቤቴ በውስጡ ከቁስ በላይ ብዙ ተስፈኞችን ይዞ ቆይቷል እናም የነሱን ነገር በጋራ ትኩረት እንዲደረግ እንረባረብ በተረፈ እድሜ ልካችንን በዱባይና በፓሪስ በዲሲ እየተደመምን ኖረናል በኛ በቅቶ ልጆቻችን ከሰፊ ገጠር ወደ ሰለጠነ ከተማ መኖር እድል ሊያገኙ ይገባል።
በተረፈ አቀራረብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንጉርጉሮህ ቧልት እንዳያስመሥልብህ ተወው።
ሰላም ሁን!
ቦታዎችን በመግለጽህ በጣም እናመሰግናለን፣ዑራኤል ጋ እትብት. አላየህም
ትክክል ነው መንገድ ላይ መተከል ያለባቸው የማይጎዱ ሊሆን ይገባል አሁንም አንዳንድ ቦታ መልሰው እየተከሉት ነው ሊታረም ይገባል
ዘፈኑም ማጀቢያው አሪፍ ነው
ዋውድምፅ:አጎራጉርልን
ከልጨከን አነድግም እያማረረንም እንጨክን በርቱ።
I wish if I have money to be part of the redevelopment project. The site looks amazing 😻
ለመሆኑ ፡ የቤት ፡ ቀጥርና ፡ የመንገድ ፡ ስም ፡ ከልወጣለት ፡ እንዴት ፡ ነወ ፡ ስው ፡ ተፈልጎ ፡ የሚገኘዉ ፡
አዲስአበባ አሁን ገና የሰምዋን ትክክለኛ ትርጉም እያገኝች ነው የበፊቱ አይወራ ሰንት ጉድ ነው ተሸክማ የኖረችው ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አሉ ሰው ከዚህ ቤት ወጣሁ ብሉ ያዝናል ግን?
ዝም በይ ፈታላ
ካልፈረሠ የተሻለ ከተማ ማለትም የፀዳ ይታያልን
አገር መልማቷ በጣም ያስደስታል ከመቼውም ግዜ በላይ ለውጥ አይተናል ነገርግን የሰዎች የመኑር ህልውና በከፍተኛ ሁኔታ አስጊ ሆኗል ስለዚህ እግዜአብሔር የሹማችሁ ሸማምንቱች ልማቱ ቁሞም ቤሆንም በፍጥነት እግዚአብሔር አክብሮ ወደፈጠረው ወደ ሰው ጓዳ ልትመለሱ ያስፈልጋል የመኑር ህልውና ከቀን ወደቀን አስከፌ እየሆነ አንዳለ ልትመለከቱት አሳስባለሁ?
እግዚያብሔር እንደፈቀደ ይሁን
ስለፈቀደማ ነው ዳንኪራና አስረሽ ምቺዉ የሴተኛ አዳሪ ቤቶችን አስፈረሰ
እኔ የምለው መቼ አዲስ አበባ ነዋሬ ትመስለኛልክ ግን ኑሮችንን በድንብ ታውቅዋልክ እንዴ! እኔ ቤተስብ ትንሽ የተሻለ ቤተስብ ውስጥ በኖርም ግን የጎድኞቼን ቤት በጣም አውቅዋልሁኝ የጎረቤቶቼንም እምዲሁ ግን ታውቃልህ ሁሉችምም እኛም ተራው ድረሶን ከእንዲህ ዓይነት ኑሮ በንውጣ በለን ነው የምንጠብቅው እንድናንተ ዓይነቱ ስዎች ግን በተቃራኒ ነው የምታስቡት እስቲ ና አንድ ሁለት ቀን ሞክረው የኔ ችግራችን ፈንትው በሎ ይታያሃል።
የከተማውዳር ሥትወጣትራንሥፖርትንአሥበኸዋል ቤትን አንተውበይዞታህ ብትሠራውብታሻሽለው መንግሥትየሆነ ደረጃ አውጥቶ እዛውቢለማ ተብለህ አሥብኻል ታሪክአልባ ማረግ ለልጅህ ለልጆልጆችህየምትነግራቸው የምታሣያቸው ታሪክና የለህም😮ነገሩ ከተማው በዘፈቀደ የከተመሥለሆነ ለተመልካች ይፍረሥማለቱ ቀላልነው ውሥጡላለ ቁሥልነው የተለየሥሜት አለውከዓመት በኃላለውጡን ለማየት ዕድሜይሥጠንደ
Sera sera wrga
In my part I love these types of trees, why? because it provide a good shade for the scroching sun of Addis. Plus the extended branches and leaves give a very colorful look for the eye.
ትክክል ነው መፍረስ አለበት በርግጥ አብሮነት ያባባል ግን ሽንት ቤትን ሻወር 🏡 ውስጥ መሆኑ ውደ ፊት ትደሰታላችሁ በርትቶ መስራት ነው ወገን 🇪🇹🦁🥰አይዞኝ🤔🤔
በአማርኛ ፃፍ እንግሊዘኛህን ሽንት ቤት ተቀምጠህ ሰዉ አለ በልበት
Ye ahunu zaf keregem ametat behuwala mengedun endemayafersew bemen awkeh new mesekerenet yemetesetew?
Thank you
Beautiful
የቀረው ነዋሪ እንዴት ሊኖር ይሆን ገበያው ወፍጮ ቤቱ ሱቁ ሁሉም ፈርሶ በዚ ኑሮ ውድነት እንዴት ሊኖር ነው
Casa Inches slum is razed. Its former residents nightmare is over.
ዋውውውውውውውው ደስስስስስስስስስ
ደሀ አገር ሁሉን አፍርሶ ፎቅ መስራት ነዉ የሚቀድመዉ የህዝቡን ህይወት እየለወጡ የሚገነባ ከተማ የሚቀድሞዉ። ማሞ ገደል ገባ ነዉ ነገሩ ሁላ።
Mene ayente chenkelate binore endezi yemetasbeu betame tegermale
No pls man the natural trees offer natural peace shadow good to sit under the trees we get various delightful,peaceful communication ,we also look for water bodies ( Man made lakes,rivers etc in center of cities,towns,etc
Please show us URIEL CHURCH
የፅሕፈት መሳሪያ ምትክ ቦታ ተሰጣቸው እንዴ?
ኦሮሙማ ያፈናልካል ከዛ ቀስ በቀስ ቦታውን ለሚፈልገው ሰው እየሸጠ አዲስ አበባን የኦሮሙማ ተናጋሪ እዲኖርባት ያደርጋል ግን በስተመጨረሻ እመኑኝ የተፈናቀለው ህዝብ መመለሱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው
ግን የምር መፍረስ የነበረበትኮ በፊት ነበር..
BETTER LATE THAN NEVER
Lemen?? Tadeya betam laye bet tesereto at least ke 40amet belaye yeneberuten wede seferachew memeles alebachew. Lemen wede …. Hedew yeseferalu?? Sandwich endehonu???
ይፍረስ ግን ሰው ጎዳና ላይ ተጥሎ ነው እንዴ ? በነሱ ቦታ ራሳችን አድርገን እናስብ ልብ ይሰብራል 😢
@@amanuelasrat799አናትህ ይፍረስ
exactly
አስፋዉ ፡ ወሰን ፡ ምሰራቅ ፡ ጎህ ፡ ተምህርት ፡ ቤቴ
Temesgen yemote sefer neber-
የቀበሌ ቤት ሲባል ደረጃውን ካልጠበቀ ከመኖሪያ በታች ሲሆን አቶ ቀበሌን ተጠያቂ የማረግ ሕግ የለም ወይ ለሙሆኑ ቀበሊ አለ ወይ???
አዋሬ አሳየን please
እስኪ ከቻልክ ከጎላጉል መገናኛ ተጀምሮ ከሆነ አሳየን አመሰግናለሁ
እረ ዝፈን ለእንጉርጉሮህ ሰብስክራይብ አደረኩል
አደረኩህ
ሳንጎራጉር የሚደብራቸው አሉ ሁላችሁንም አከብራለሁ
@@-theabyssiniatv2388 አረ በደንብ አንጎራጉር እኔ ይመቸኛል ዘና ታደርገኛለህ 👊 ያልተመቸው ጆሮውን 👂ይያዝ 😂
በዚህ ድምጽህ ብዘምርበት ጥሩ ነበር
የፈጠረህን ብታከብርበት
Programme Teru behonem,, zafoch zureawe teseralhe engea, atenekelem, yehenene ametate yasekoteru zafoch gudate, yalameta, ahune ameta. Zemenawe zafoch alkea, anteam mafereya neh,, anteme gena anatehe yeferesale. Documentery meyaze Teru new
ዛሬ ጓደኛህ የት ሄደ ጥሩ ሥራ ነው ግን አንድ ነገር ልምከርህ ስለ ምንም አታውራ አንተ የሚታየውን እውነት ብቻ ተናገር የፈለገው የፈለገውን ሊል ይችላል አንተ ግን PLEACE JUST FORGET IT ያ በለዛ በለዛ በገዛ እጅህ እብደት ትጠራለህ በተናደድክ ቁጥር ፀባይህን እንዳይቀይረብህ ተጠንቁቅ ብዙዎችን ስላየን ነው
thank you very much
እስቲ በነካህ እጅህ ደግሞ መሬቶቹ በካሬ ስንት እንደሚሸጡ ብታጣራ ደግ ነብር🤣🤣 ለጠቅላላ እውቀት ነው😎
መሰልጠን ግድ ይላልን
መሰልጠን ወይስ መሰይጠን?
ሰው እንዴት ከበሰበሰ ሰፈር ጋር አብረን እንኑር ይባላል በበኩሌ የሚሰራው ስራ ደስተኛ ነኝ
ለዘመናት በስብሶ እንኳን ለሰው ለአይጥ መኖሪያነት የማይመጥን መንደር ተመነጋግሎ በአዲስ የሚተካ ትውልድ ተፈጠረ። ከተማዋንም ነዋሪንም ሕዝብ የሚወድና የሚሠራለት መንግሥት በመጨረሻ መጣ። ይህን ሁሉ የቆሻሻ ዕዳችንን መቼ እና ማን ይጠራርገዋል እያልን እድሜ ልካችንን እያየን በሃሳብ ብቻ ቆየን። አሁን ትንሣሄው መጣ!
አ.አ ን መች ጨረስክና ወደሌላ ከተማ ዋና ዋና መንገዶችን ከታዋቂ ተቋማት ጋር ብታሥጎበኘን፤ ገለፃህ ከነአመለካከትህ ጥሩነው እንጉርጉሮህ ግን
ያበሻቀሚስ ዋጋጠይቅልን
የትኛውን እንደ አይነቱ ዋጋው ይለያያል ከዚህ ቀደም የሰራሁት አለ ይመልከቱ
demetseh btam des yelale
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሀይለአብአራያ፭፻፷፬
እስቲ ቡራዪ ብቅ በሉ
Please what about the dogs please they don't know where to go . Please please please dogs are God creates them for us. Help them please.
Balkes balkes alwetlsh anlegen seferi oraleye almeden eski😢🥹😭
Live ብታስተላልፍ ከቻልክ
Atezfen..beterfe...Berta..amlake..yeredahal...be...profational
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ይጅሁንኒጉስሲ፬፻፸፰
@@TruthEzok.tank.yuo
እሰቲ ፡ እባክህ ፡ ገበሬ ፡ ዳቦ ፡ ቤት ፡ እንደራሴ ፡ ሆቴል ፡ ከቶታል ፡ ጀምረህ ፡ አሳየን ፡
ከተሰራ በኋላ ለምን ሰዋች በነበሩበት ቦታ አይመለሱም
ለ. አረብ. ነው. የሚሸጠው ድሀና. መሀከለኛ. ገቢ. ወደ ጫፍ. ተባሮል
አራቸውን 💩💩💩 ድጋሚ ሊያሩበት
eyetegmama menor yemifeleg neaw ayefres yemilew ytenesut eyamesegenu lelaw yemiyalaznew lemechiw tewled enji yesun zemen askortemona kortemo beltwal tebeltwal yehe migenebaw lemechiw twled new.
አይ ድምጻዊ ነህ
20/100 የአዲስ አበባ ነዋሪ የጋራ መፀዳጃ እንኳን የለውም ፡ በፓፓና በፌስታል የሚፀዳዳ ጥዋት ጠዋት የመንገድ ፍሳሽ መውረጃ ውስጥ የተፀዳዳውን የሚደፋ ከተሜ .
ለዚህ ሀሜት ለተቀላቀለበት ወሬ ነው እቅድህ ብዙ የሆነው ???
Yeshermua.leje