Watching this video brings back a flood of memories from my time in Rome between 1987 and 1989. As an asylum seeker, those two years were some of the most memorable of my life, despite the challenges I faced. I found work in Vatican City during holiday masses, which was an incredible experience. However, life wasn't always easy; I often slept under the Colosseum and on the streets. Despite these hardships, I remember those years fondly, enjoying the camaraderie with my fellow refugees and the unique beauty of Rome. This video truly reminds me of the resilience and joy we found in the midst of our struggles.
I born in 1987. you are lucky to see this beautiful city father Adem omer.Iam now 37 years old and live in Germany.i read your back ground History while you are in vatica city,and that is atractive.
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
በአንተ ቻናል ላይ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው አመሰግናለው አቤላ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤
አቤላ ሳኡዲ ና😢😂😂😂😂
Vlog የሚሰራው ብቸኛው ሰው ስለህ በምክንያት ነው ሁሌም አያመልጠኝም ሀያ አራት ቀን ጨለማ እና ብረሀን የሆኑ ቪድዮዎች internet የማይጠቀሙ ቤተሰቦች : የቅድስት አርሴማ ቦታ : ያለ Driver በመኪና የሄድክበት እና ቀይ በህርን እና ሌሎች አሰገራሚ ቦታዎች እየተጋዝክ እኛንም በሀሳብ የምትወሰደን ልዩ የሀገራችን ብቸኛ ዩቱዩበር ብቻ ሳይሆን ምርጥ ጋዜጠኛ የኔም ቁጥር አንድ ምርጫ አንተ ብቻ ነህ አቤሎ ምርጥ ሰው ትለያለህ ስልህ ምክንያቴ ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው ብቻ አይደለም ተናግሬ አልጨርስም ooo ትለያለህ አልልህም ብቸኛ ሰው ነህ
🤜🤛👍👍
Betaaaaaaaaaaaam ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እያአምንኩ የማይው ውሽት የማይውድ ምርጥ .......... ልምንቱ ታማኝ!!!❤ ተመስገን ይቅናህ 💐💐💐
😊 👍👍
ቀጣይ ሩሲያን አስጎብኘን አቤላ🥰❤
አቤልን የሚወድ 🥰
ታድለህ አለምን እያካለልክ ነው።
ለኛም ተርፈሀል በአካል ባንሄድም እየስጎበኘኸን ነው።
ኘሮግራም በጣም ደስይላል ያዝናናልም በዛዉም እዉቀት ይሰጣል ቀጥልበት
የአባይ መነሻን ሰከላን አሳየን ቦታው ብዙ ሚስጥራዊ ነገሮች አሉት
አቤላ እርግጠኛ ነኝ እመነኝ አንድ ቀን ማለትም በዚ 2-3 አመታት ዉስጥ አብረን travel አድረገን vlog እንሰራለን እርግጠኛ ነኝ 100%👌💥💥
አቤላ የሚመቻችሁ ይሄን ኮሜንት ካይክ አርጉ ሰላም ለሀገራችን
አቤል የአለም ትንሿን ሀገር ቫቲካንን ስላስጎበኘኸን እናመሠግናለን ። በርታ አድናቂህ ነኝ ከአዳማ ናዝሬት።
ጎበዝ ጠንክር የምር ከቻልክ አለም ምን እንደምትመሥል ለኢትዮጵያዊያን አሥቃኜን ከፖለቲካ የፀዳ ማንነቱን ያስከበረ የተወደደ አቤሎ
በጣም ይገርማል አቤላ እናመሰግናለን
የኔ ጎበዝ ልጅ አንተ ሁንበት ስትችል ልጄ ሁሌም አይሀለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ጠብቆ ይባርክህየወይኗ ምርጥ❤
እኛ ቁመን ቀረን እኮ ከስልጣኔ ከታሬክ ክብር ምገስ በሀይለስላሴ ጊዜ ቀረ🙏🙏🙏
Thank you sharing your travel experience
እናመሰገናለን በረታ🙏🙏🙏
አቤላዬ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ
አንተ ሌጀንደሪ ሰው ነህ በእድሜህ በታላላቅ አበርክቶዎችህ እናከብርሐለን ተባረክ
ቆይ ግን እኔ ሰብስክራይበር ለማግኘት ግዴታ መሳደብ አለብኝ እንዴ?…ብዙ የመስራት ሃሳብ አለኝ እስኪ አግዙኝ!!!
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Jegina neh Abela fetari yitebikih❤
ለመላው የእስልምና እምዕነት ተከታዮች መልካም ኢድ አልፈጥር ❤❤
አቤሎ እውነተኛ ታሪክን ፈላጊ ስለሆንኩ አድናቂህ ነኝ የምትለውውን ቪዲዮ ቆይቸም ቢሆን ሣላየው አልቀርም በርታ ወንድሜ የዘመኑ ማጅላን ነህና የማናውቀውን አለም ሰምቶትና ይህም አለ የሚያሰኘው ስለምታስቃኘን ኑርልን እድሜህን በጤና ኑር አሁንም ብዙ ታሣየናለህ አምናለሁ
አባቴ ክፉ አይንካህ
አቤላ ማልታ አሪፍ ሀገር ነች ከቻልክ ጎብኛት❤
አንተ ሰው ግን በጣም መደነቅ አለብህ ስንት የማናወቃቸውን እውነት ገለጥክ በጉዞህ just wooww
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ምሳ9፥10
አመሰግናለው ባቲካንን ስላስጎበኘከን በርታ ጎበዝ ግዜ ስኖርክ ግሪክን ብትጎበኛት ቆሪንቾስን ሀዋሪያው ቅዱስ ፓውሎስ የሰበክበትና ሌላም ብዙ ታሪኮች ታይበታለክ መልካም ግዜ
ጎብኝቻለሁ ቪዲዮዎቹ በቅርቡ ይለቀቃሉ
አቤላ የዶቂማሱ ታሪክ መቼ ይለቀቃል
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ኢትዮጵያ
ተባረክ የወይኗ ልጅ
አቤላ በጣም ታድለካል የምትጐበኛቸው ቦታዎች ደስ ይላሉ ለኛም ስላጋራከን እናመሰግናለን፡፡
አቤል በጣም ጓበዝነክ እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ይጠብቅክ
የሚገርመው ነገር በወታደር መጠበቁ የእግዚአብሔር ቤት መንፈስ ቅዱስ ነው መጠበቅ ያለበት የኛ ሀገር እነላሊበላ እነ አክሱም ፅዮን የሚጠበቁት በእግዚአብሔር ወታደር ነው
ቫቲካን የጥልቁ አለም መሪውች የሚፈለፈሉባት ከተማ ነች.....ኢጣሊያ የኢትዬጲያን ህዝብ በውረረች ግዜ ጳጳሡ መርቆ(ይቅናችሁ) ብሎ የሠደዳቸው... ቫቲካን ከባድ እዳ አለብሽ
በጣም እናመሰግናለን 🙏👍👍
Thank you for this wisdom and hard working.
ጎበዝ በርታ ቪዲዮችህን እወዳቸዋለሁ!~!!!!
ወንድማችን በርታልን ይሄን ቪድዮ የምታዪ ስራዬን አይታቹ በቅንነት በማበረታታ አግዙኝ የእምነታችን ጥንካሬ የሀገራችን ሰላም የሁላችንንም መኖራችንን የሚያስጨንቀው የናትና ልጁ መድሀኒያለም በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
አቦው እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
Watching this video brings back a flood of memories from my time in Rome between 1987 and 1989. As an asylum seeker, those two years were some of the most memorable of my life, despite the challenges I faced. I found work in Vatican City during holiday masses, which was an incredible experience. However, life wasn't always easy; I often slept under the Colosseum and on the streets. Despite these hardships, I remember those years fondly, enjoying the camaraderie with my fellow refugees and the unique beauty of Rome. This video truly reminds me of the resilience and joy we found in the midst of our struggles.
I born in 1987. you are lucky to see this beautiful city father Adem omer.Iam now 37 years old and live in Germany.i read your back ground History while you are in vatica city,and that is atractive.
ኦስትሪያን አስጎብኘን
የቅዱስ ጴጥሮስንና የቅዱስ ጳውሎስን ሀውልት አሳየን ታድለህ!
ጎበዝ በርታ ቪዲዮችህን እወዳቸዋለሁ በተለይ ደግሞ ኦርቶዶክስ የተባለችውሀገር ቤተክርስቲያኖች በሙሉ ታምራለች❤👏👍
ምርጥ ሰው ስታስጎበኝ ለደቂቃ ንቅንቅ አታስደርግም እና ጀግና ብዬሃለው በርታ ባንተ ሀገር ጎበኘን ተባረክ
ዋው በምክንያትነት ነው የምውድህ የተማርና የሚያንብ እንዳተ አይነት ይብዛልን ❤❤❤
😊😊
በጣም ብዙነገር አስጎበኘኸን በዝህ ጊዜ ልናየ እንችላል ብለን የማነስበዉ በተለይ የጌታች በቃነ ዘጌልላ ያስጎበኘኸን በጣም ደስይላል በጠቃለየ ሁሉም በጣም ደሰይላል እግዛብሔ ይባርክኸ
ጀግኖች ይመቻችሁ ዋው አለምን መጉብኘት በእራሰ እይታ አይቱ ማወቅ ትልቅ እድል ይመቻችሁ ምርጥ ጀግኖች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
ዋው ይገርማል
So amazing civilized country.
አንደኛ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤
Sending love from Arba Minch. Keep going brother. Thank you.
Waw Abela u are amazing and wonderful 💯💯💯💯💯 person I appreciate you for ever
እንካን ደህና መጣክ ወድ ጣሊያናችን🇮🇹👌
Wow, Amazing it is nice and informative video. Keep up the good work Bro. I like it so so much.
paris ን ብታስጎበኝ ደስ ይለናል
soon
ምን ጠፍቷቸው ነው እሚቆፍሩት😂😂😂
ጀግና ነህ እውነት የእዓለምን ታሪክ ለማወቅ ያንተን ቪዲዮ ማየት በቂ ነው እንወድሃለን በርታ ቀጣይ ካልክ ደግሞ
ህንድ ሃገር ሂደህ እምነታቸውን እና ሰው ሲሞት ለምን እንደሚያቃጥሉ ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል በተረፈ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍
Endezih aynet hageratoch ketarik gar yetesefu slehone betam des ylalu thanks abela
የእየሩሳሌም ጉብኝት አበቃዴ ብዙ ጠብቄ ነበር
Such an immersive experience, Abel.
Thank you, please make more videos like this. ❤
እናት ሀገሬ እንኳን መጠራ ተሰርቶላት አይደለም ስሟ ሲጠራ ደስ ይላል ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
You are the best! God bless you. I wish you visited Leningrad in Russia people say very Beautiful and historical City.
Abel Birhanu በጣም ነው የምትሰራቸው contentoch yimechugnal ❤❤❤
በእኔም በቻናሌ ለ university ተማሪዎች የሚጠቅም ነገር በመስራት ላይ እገኛለሁ!!!
ሁሌም ለምትሰጠን አክብሮት እጅግ እናመሰግናለን በተለይ ደሞ ትምህርትና እውቀት እንዲኖረን ለምታረገው ጥረቶች በጠቅላላ እንወድሀለን አቤላ በርታልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!! 16:16
Mule ነኝ
ያንተን Video ሁሉን ኣይቻለው!...
ተመችተህኛል... ቀጥለበት ማገዝ በምችለው ኣግዛሃለው!
Abelo ቀጥልበት
Waw abela Swede eko history memhran new yemeselkey 10000000000000000 amet nurln beya
🙏🙏🙏🙏🙏❤️
Good job. Thank you for your beautiful vedios.
ተባረክ , እናመሠግናለን !
❤❤❤በእውነት እናመሰግናለን ቀጣይ ሩሲያ ሰሞኑን ካባድ የመረት መቀጥቀጥ ደርሶባታል😢
እድሜላአተ በአካል በአንሄድም በምንአብ አጠገብከን🙏🎉🎉🎉
ወላሂ ከልቤ እኮ ነው ምወድህ አቤሎ
ልዳርልሽ😅
Men malatsh new asefari nash
@@akmelahmedin5659 ሚስትና ልጂ አለዉ እኮ
@akmelahmedእሱ በተክሊል ያገባ ጨዋ የተዋህዶ ልጅ ባለ ትዳር ነውin5659
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
አቤላዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ እንደዚህ ትንሽ ከተማ መሄኗን አላውቅም ግን ሳር ቤት ጋር ቫቲካን ኢምባሲ አለ ሰሙን ነው የማውቀው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤🎉🎉
እኛም እንወድሀለን።
ታድለህ የእዉነት እናመሰግናለን
ቫቲካን በጣም ታሪካዊና ዉብ ሃገር ❤
አቤል የምትሰራቸውን video በጣም ነው ማደንቅልክ
በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን እና the Abigail project ምን እንደ ሆነ በቀጣይ video ብትነግረን እላለው🙏
በል ቅርሳችን ይመልሱልን ንብረታችንም ያስረክቡን😂😂
ጋላ ያፈርሳል
ግሪክ
enatihih libdat kimalam deha
ጎበዝ ❤❤🎉🎉
Wow ❤
ባግላድሽ ሂድ የመዳም ቅመሞችን አስዴስታቸዉ የዉሽማቸዉን ሀገር እንይላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጭራሽ የባንጋሊን ሀገር 😅😅😅😅😅
ስድ ጋላ
😃😃😃😂😂😁
አንተ ቆሻሻሻ
Ar abelo yagnaw bhir lay yalew hagar naw tinishi ❤
ኣቤላ የኔ መንፈስ ነው ያዘህ 😅ልይነቱ ኣንተ ኣያደረከው ነው እኔ ግን በፍላጎት ብቻ ቀረሁ😪 ልማነኛው ይመቸህ የኔ ዙሮታም❤
ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
በጣምነዉ ደስያለኝ በርታ
በአንተ ቻናል ላይ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው አመሰግናለው አቤላ ኑርልኝ
አቤላ በጉጉት ነው ምጠብቅህ በውነት wow ❤️❤️በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Vienna Austrian mayet alebh betam newu yemtwedat.
እንዴዴዴ የታላቹ እንደኔ የአቤላ አክባሪዎች
Berta Brazil Hid Abelo
ኑሮአችንን ጎብኝልን😉
በቁምነገር መሀል ቀልድ ግድ ነው የሰፈሬ ልጅ በርታ
please visit Greece 😇😇😀😀😀🙏🙏🙏
በጣም እምትገርም ልጅ ነህ ባንተ ብዙ እማላውቀውን ቦታ አይቻለሁ በእውነት እግዚአብሔር ስራህን አብዝቶ ይባርከው ልጄ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ:: 👌🙏
እናመሰግናለን አቤሎ ተባረክ 🙏
አቤላ ምርጥዬ big respect 🙏
እናመሰግናለን ቤታችን ቁጭ ብለን አለምን እየጎበኝን ነው ኑርልን 🙏