ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 713

  • @osmansherifa1217
    @osmansherifa1217 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ነው የሚገርም ነው ይህንን ኑሮ ሸሽቶ
    የተሰደዱ አና የተለያየ አገር የሚኖሩ አና የወጡበትን የረሱ ናቸው አኮ ዛሬ በያሉበት ሆነዉ ከዩቱብ ለሚየገኙት ሳንቲም ብቻ ታሳቢ በማድረግ ሰዉ ተፈናቀለ የሚሉት እነሱ እኮ ሀገር ለቀው የወጡት ከእንደዚህ አይነት ሰፈር መሆኑን ረሰተዉታል አዚህ ውሰጥ ከመኖር አይደለም ከሰፈር ሀገርስ ቢቀየር

  • @tassewlaki9262
    @tassewlaki9262 หลายเดือนก่อน +56

    እንደዚህ ዓይነቱ ለምን ይፈርሳል ብሎ የምጮሁም አሉ

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw หลายเดือนก่อน +80

    ሶፊ ዛሬ ጥሩ ስራ ሰራክ የሁሉንም ስጋት በጥቂቱ መልሰሀል ከነዛ ፊክ ፓስተሮች ከሚቀልዱብን ከምታሳይ ወቅታዊ ነዉ ይሔ😊

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 หลายเดือนก่อน +3

      He is fake pastor too !!

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 20 วันที่ผ่านมา +1

      ዛሬ ገና ጥሩ ስራ ሰራህ

  • @merodaeyuel6711
    @merodaeyuel6711 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ያሳዝናል።እዚህ እየኖሩ አድስ አበባ ነው የምንኖረው ብሎ ማሰብ ይከብዳል።እኔ ላየሁት ዘገነነኝ።ሰው ሽንትቤት ጋ እንደት ይኖራል? እውነት ያገበሬ ቤተሰቤ በ100 እጥፍ ይበልጣል።ይህንን እያያችሁ ለፓለቲካ መጠቀምና የእነዚህን ሰዎች ስቃይ መሸፋፈን ነውር ነው።መገን ካሳችስ ጉድሽ ወጣ።ጉድሽ ወጣ።

  • @tegenuabebe4155
    @tegenuabebe4155 หลายเดือนก่อน +130

    የኢትዮጵያን ኑሮ ተመልከቱ፣እጅግ ያሳዝናል ፣እባካቾሁ ልማቱን በቀና ልብ ደግፉ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @Meaza-e5m
      @Meaza-e5m หลายเดือนก่อน +13

      መልማት ማን ይጠላል ከልብ ከታሰበ እዛው ጥሩ መኖሪያ ቤት ሰርቶ መስጠት ይቻላል ከኖሩበት ስንት ነገር ካሳለፉበት ሰፈር ከመንቀል የሰው ስነልቦና ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ አልታሰበበትም በተለይ አረጋውያን ላይ ሰው ከሰፈሩ አይነቀል እንጂ ጥሩ ነገር ማን ይጠላል

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 หลายเดือนก่อน

      Yena konjo ye fersweme beate begfe ye tewerse bete nebre geza meteto ferse bezhe laye kebla wersote ande kene adesote ayeakme lensu melkme ye honelachwe teru negre mane yetelale. Gene ke fersu garewe kedme lezhe newe ewente kehone teru newe 😮😮😮😮😮

    • @gelayeeticha-wv9ed
      @gelayeeticha-wv9ed หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ንብረት የለኝም አዲስም አይደለሁም የስንቱ ቤት ተበላ ፤ እራሱን ያጠፋ አባት አቃለሁ ለፍቶ የገነባዉን በሉት

  • @addisaddis691
    @addisaddis691 27 วันที่ผ่านมา +12

    የሚኪ ማይኮ ተከታይ ሁሉም ነገር አንደበትህ ላይ ያስታውቃል።

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 27 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አሪፍ ሥራ ቀጥልበት ጌታ ጉልበት ይሁንህ ሰው ያለውን ቢል በመሃይምነቱ ስለሆነ አትስማቸው በሃይማኖቱም ይሁን በማህበራዊው ከህብረተሰቡ የቀደመ አስተሳሰብ ነው ያለህ ጀግና ኅላ ቀሮችን አትስማቸው ፕሊስ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 29 วันที่ผ่านมา +19

    ፓስተር ሶፍ አሁን ትክክለኛ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነትና ጪስ መውጫ አያጣም በሚድያ የውሽት አገርን ለማተራመስ የተነሱትን በውጭ ሆነ አገር ወስጥአፋቸውን መድሃኒት አለም ያጋልጥልኝ ተባረክ ሶፍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FetyaFetya-y2k
    @FetyaFetya-y2k หลายเดือนก่อน +13

    ወለሂ እኔም ፈርሶብኜል ምንም አለጋኜሁም ኡኑካን ልሥጠኝ ይቅርና ሂጂ ሀጋርሽ ያተበልኩቱ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 27 วันที่ผ่านมา +1

      ያ አላህ😢😢😢😢ዱኒያ ለሙእሚን እሰር ቤት ናት አብሸሪ የመከራያ አቅም ካለሸ ተከራይተሸ አላህን እያመሰገንሸ ኑሪ😢😢😢አብሸሪ ዱኒያ ናት ሀሰቡነላህ ወኒእመል ወኪል😢😢

    • @mulatutale7818
      @mulatutale7818 24 วันที่ผ่านมา +1

      እነኝህ የኦረሞ መታወቃቂያ ያላቸውብቻናቸው የሚሰጡት

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 22 วันที่ผ่านมา

      እነዝህኮ የብልፅግና አባል በቀበሌ ሲያሸረግዱ የኖሩት ናቸው ቅድሚያ የተሰጣቸው ፖለቲካ እየሰሩ ነው

    • @كالكيدانكالكيدان
      @كالكيدانكالكيدان 19 วันที่ผ่านมา

      የት ነው ሊላ ሀገር አለሺ መሰለቻው አይ

  • @muke614
    @muke614 26 วันที่ผ่านมา +3

    አዲሳባ በኢየሱስ ስም ጉስቁልና ከህዝባችን ላይ ይነቀል!!!አብቹ እድሜህ ይለምልም ሺ አመት ግዛ።

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ በዕውነት እግዚአብሔር ይባርክህ፣እነዚህ ጉደኞች እንድህ ጉዴቸውን አውጣው

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 21 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እግዚአብሔር ይስጣቺሁ ስለ ሁሉም ነገር እኛ ውጪ የምንስማው መጥፎ ስው ተወረወር መኖራያ የላቸው እየተባለ በጣም አዝኛ ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይስጣቺሁ

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰፈሩ ለጤናቸውም ጥሩ አደለም ስፈሩ ይታደስ ሰው ሳይንገላታ ወሬ እድገት አያመጣም ፀዴ ከተማ ማየት ደስ ይላል ምቀኛ አትስሙ ተፈናቃዬች 🎉🎉🎉🎉 ።

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለማንም፣የለም። ለኢትዮጵያ ፣ስጦታዊች፣ክቡር፣ንጉስ፣ዶክተር፣አብይ፣እና፣ክብርት፣ከንቲባ፣ወሮ፣አዳነች፣አበቤ።እውነት፣ትመስገናላችሁምልበንጹሆች።❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት ሰው እያለቀሰም ቢሆን የልማት ስራ ባግባቡ እየሰራ ነው እና እናመሰግናለን ኣሁን እኛ ከመንግሰት የምንፈልገው በኣማራ ክልል እየረገፉ ያሉት ወገኖቻችን ነው ጦርነቱን ያስቀሙልን እና እባክህ መንግስት ሀገራችንን ሰላም ስጥልን ጦርነት እርስበእርስ ኣንገዳደል 🙏

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ይልመድባችሁ ሕዝብን ማረጋጋት ሰላም እንዲመጣ የሚያረግ የሰላም ቁልፍ ነው በርቱልን እውነት ያሸንፉል አሁን መሰራት ያለባችሁ ይህ ነው 🗣️🙏😇

  • @henockamare7622
    @henockamare7622 หลายเดือนก่อน +50

    ፓስተሩ ጥሩ የተደረገላቸውን ማቅረብህ ያስመሰግንሀል አንተእውነተኛ ሰው ከሆንክ የተገፋትንም አቅርብ ጨበርበርቲ አትሁን

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 หลายเดือนก่อน +4

      እነሱንማ አያሳይም እንዲያቃጥር የተከፈለው ጥሩ ነገር እንዱያሳይ ብቻ ነው ።

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 หลายเดือนก่อน

      @@zobleselam5695 minew be aru lay menor feligeh kehon lemin hedeh atinorem bro.

    • @KingDan-y4s
      @KingDan-y4s หลายเดือนก่อน +4

      የተገፉትን ደሞ አንተ አቅርባቸው ።

    • @SeidYmer-d2w
      @SeidYmer-d2w หลายเดือนก่อน +2

      ምን እድንሆን ትፈልጋለሕ እኛ ጥሩ ነገር አያሥፈልገንም ወይ አንተ ጥሩ ቧታ እየኖርክ ደሐወች የሆነው ቢያልፍልን ምን ምቀኛ አረገሕ ለኛ አዝነሕ ነው ቀጣፊ እባክሕ መነገጃ አታርገን ማፈሪያ የሚታይ ነገር ነው መንግሥታች ይባረክ ጥሩ ቧታ ላይ አሳርፎናል

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 29 วันที่ผ่านมา

      ለእህያ ምስ እይጥማትም ማማረር የለመደ ማመስገን አይችልም ​@@zobleselam5695

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 หลายเดือนก่อน +7

    Artist ሶፊ የተነሺዎቹ መሬት ግማሹ ለአንተ ይሰጥካል የማሽቃበጥክ፣

    • @EthioExpress
      @EthioExpress หลายเดือนก่อน +3

      Anten neber POPPO Amelalash Madrge

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph หลายเดือนก่อน

      ​@@EthioExpressnice one 😅😅😅

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድሜ እውነታውን ለህዝብ ማሳየትህ ጥሩ አርገሃል ጌታ ይባርክህ።

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊ pls የጋዜጠኛ መሣይን በውስጥ መሰመር ምን ብሎ አንድሚያስፈራራክ ነው መስማት የምፈልገው? I gurante you አይደርገውም!! እንካን ደስ አላችሁ!! ያ ማለት ሁሉም perfect ነው ማለት አይደለም!! Sofi thank you for taking a risk like mayko and truth always win!! You stand with truth i belive!!

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 หลายเดือนก่อน +9

    This should not be called "Corridor Lemat" but it should be called a good will of the goverment to bring out the people from this misery. This effort of the goverment should be supported by all ethiopianpeople. Down with the so called "Netsa awchi polititiens" who are highly loaded with negative thoughts.

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 26 วันที่ผ่านมา +1

    Waaw thank you for revealing the truth. Love from Norway

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 10 วันที่ผ่านมา

    አሁን በደንብ የክርስቶስን ስራ እየሰራክ ነው ተባረክ እንደዚ ከእውነት ጋር መቆም ነው ክርስትና

  • @MuluneshTesfaye-q6v
    @MuluneshTesfaye-q6v 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ Love You Sofi.keep Up Bro to prevail truth❤❤❤

  • @shimelesabebe2nd146
    @shimelesabebe2nd146 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊ በርታ እውነቱን እንደዚህ አሳይ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 29 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ወገኖቼ ልማት ለሀገር ሲሰራ ለመቃወም ብቻ አትነሱ :: ማመስገንንም እንልመድ :: ለወገን የተሻለ ኑሮን እንመኝ

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 23 วันที่ผ่านมา +1

    መፍረሱን ልክ ለማድረግ ያረከው ጥረት ያው ይገባናል😂😂😂😂 ቀላል ጥያቄ ሰዉን እዛው አንድ ረዥም ፎቅ ሰርተው ማኖር ለምን አልፈለጉም???? እንጂማ የአዲስ አበባ ሰው ለምን ሽንት ቤት ፈረሰ የሚል ይመስልሃል??😂😂😂

  • @yoditbemnet
    @yoditbemnet หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አላቹ ❤በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @Emiye20
    @Emiye20 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የሚገርመኝ ይሄ የብልጽግና ወደል ሰውየ ሲቀርፃቸው የሚያለቃቅሱት ምን ይፈይድልናል ብለው ነው? እሱ የዩቲብ ሳንቲም ለመልቀምና የበልጽግናን ገጽታ ለመገንባት ነው እየተጋጋጠ ያለው:: ነው ከድምላይቱና ከፋውንቴኑ ብርቅርቅ ልማት 3በ3 አንድ ከፍል ቤት ያሰጣቸዋል?

    • @aynalemhaddis174
      @aynalemhaddis174 29 วันที่ผ่านมา

      Mayet mamen new.watut ye Addis Abeba ewnet weta

    • @Hany-sq5kx
      @Hany-sq5kx 23 วันที่ผ่านมา

      Ewenet belehal

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትልቅ ስራ አሳይተሀል ቀጥልበት

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw หลายเดือนก่อน +4

    ሰፈሪ ሁሌም እወድሻለው ልማቱንም እደግፈለው❤❤

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 29 วันที่ผ่านมา +2

    ልማቱን ማን ይቃወም ነበር ግን ለምን ከኖሩበት እርቀው ተጣሉ? እዛው ተሰርቶ መስጠት ይቻል ነበር አላማው ታውቋል።

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ያለው ወንድማችን ብዙ ትምህርት ብዙ ነገሮ አሳየን እጅግ እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም በጣም ደስ ይላል በርታ ጠንክር ፈጣሪ የእግዚአብሔር❤

  • @golaaayyoo
    @golaaayyoo หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ያለው ህይወት ለኢትዮጵያውያን ይገባል። ልማቱ ይቀጥል።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ ልብ ይሰብራል አቤቱ ቸሩ መድሀኔለም ይቅር ይበል።

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu หลายเดือนก่อน +2

    እባካቾሁ እባካቾሁ ... ልማቱን በቀና ልብ ደግፉ

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ትወና ነው😂😂😂😂

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 หลายเดือนก่อน +37

    እኔ ግን በጣም ያናድደኛል ሰው ህይወቱን ሳያሻሽል ቆጥ ላይ እየኖረ 5 እና 6 ልጅ የሚወልደው በሰለጠነ ዘመን ህፃናትን አምጥቶ ለማሰቃየት ምግባረብልሹ ልጆችም የሚፈጠሩት በዚህ ሁኔታ ነው በችግር ብዛት መንግስትእንደሌላው አለም የወሊድ ቁጥጥር ቢያደርግ

    • @abrahambel.2388
      @abrahambel.2388 หลายเดือนก่อน

      ሕይወት ማሻሻል ምን ማለት ነው? ሠው ልጅ መውለዱ ሐጢዓተኛ እና ድሐ ሊያደርገው አይችልም። ዘመናይ መሆን ቆሞ መቅረት ነው እንዴ? ትዳር እና ልጅ መውለድ ሐጢዓት ነው ያለው ማነው?
      ሰለጠንን ብላችሁ በእግዚአብሔር ሥራ አትግቡ። ዘማዊ እና ዘመናዊ ነኝ ባይ ትውልድ በቅድሚያ የሚቃወመው እግዚአብሔርን ነው። የሚወደው selfish እና stupidity lifestyle ነው።

    • @A_bug_d
      @A_bug_d หลายเดือนก่อน +2

      እኔግን ምለው low socioeconomic life ላይ ያሉ ሰዎች family planning knowledge የላቸውም: አቅምም ይፈልጋል::

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 29 วันที่ผ่านมา

      ምንም ሳይኖረን ልጅ ማብዛት ልጅን ወደ ጥሩ ያልሆነ ህይወት ማምጣት እራሱ ሀጥያት ነው​@@abrahambel.2388

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@abrahambel.2388አይደለም እንደኖሮአችን ገቢያችን ለምን በድህነት ምንምጨየማያቀውን ልጅ ይሰቃያል ማሳደግ በስርአት ግዴታ አለብን መውለድ ብቻ አይደለም በአቅማችን ግን አዎ ወልደን ማሳደግ በዚ ኖር 6 ማሰቃየል ልጆቹም ወላጆቹም ይሄን ነው የምደግፊው ልጅ እንክብካቤ ግዴታ ነው በዚ ድህነት ግን መልሱን ላንቺ ትቼዋለው

    • @henntazd680
      @henntazd680 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@abrahambel.2388 Lmalt yaflgew and saw larsu mahon Sach lmn lijoch 5 lij eywld yendmiyaskay nw

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou หลายเดือนก่อน +4

    ከፖሊሶች ጋር እስር ገባ ስትገባ እቀርፃለሁ መብቴ ነው ስትል ብልጽግና መሆንህ አሳወክ ጥቂቶችን የተጨናነቁትን አቅርበህ የሺዎችን ግፍ ማፈነህ ያሳዝናል

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 29 วันที่ผ่านมา

      We like his Drama 😂😂

  • @DebochTeja
    @DebochTeja หลายเดือนก่อน +7

    ሶፊ እኔም እንዳንተው የችግረረኞች አኗኗር እና ሀይወት በጥሩ ሁኔታ ተቀይሮ ማየት ከሚያስደስታቸው ሰዎች አንዱ ነኝ ለዚህም መንግስት በሚያደርገው የልማት እንቅስቃሴ በሀሳብ እና በፀሎ ከቆሙ ሰዎች አንዱ ነኝ ነገር ግን እዚህ በምንኖርበት ሀገር ብዙ ጊዜ የሚነሱ የተቃውሞ ሀሳቦችና ክርክሮች የግል መኖሪያ የነበራቸውን ሰዎች መኖሪያቸውን እና የቦታ ይዞታቸውን በመቀማት ኮንዶሚኒየም እያስገባቸው ነው በዚሀም ዝርፊያ እያካሄደ ነው ይባላል እስኪ ይሄን የግለሰብ ይዞታ አና ቤት የነበራቸውን ምን ላይ እንደደረሱ ካሳም ተከፍሏቸው ከሆነም አጣርተህ አቅርብልን ???
    የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አሪፍ አአስተማሪ እና አዝናኝ ናቸው በርታ❤❤❤😂😂😂😂

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 25 วันที่ผ่านมา +5

    አይ አብቹ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የእነዚህ ምስኪኖች አምላክ ይጠብቅህ የእነዚህ ሰዎች ኑሮ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ነው 😢😢😢😢

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 25 วันที่ผ่านมา

      ጀላ ራስ

    • @hamrawitdebele
      @hamrawitdebele 16 วันที่ผ่านมา

      @@Abdsu947 የመንደር ልጅ መሆንክን በጣም አሳወክ ኮተታም

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese หลายเดือนก่อน +5

    ሦፊ ተባረክ እውነቱ ይሔ ነው ሠው እንዲሕ ተቸግሮ ነው እየኖረ የነበረው አሑን ግን ከተማ ፈረሠ ይላል ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አካባቢው ለልማት መፍረሥ አለበት ከንቲባ አዳነች ጀግና ነሽ በርቺ በርቺ ለቀሩት ለነዚሕ ምሥኪኖች ድርሺላቸው።

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael หลายเดือนก่อน +9

    The woman in a red sweater is a diehard Prosperity cadre! Wow! 😉

    • @metekusimewoldemichael4914
      @metekusimewoldemichael4914 หลายเดือนก่อน

      @@dawitztmichael She have the right to be as you are not....

    • @dawitztmichael
      @dawitztmichael หลายเดือนก่อน +1

      @@metekusimewoldemichael4914 She "has" NOT "have" 😉

    • @metekusimewoldemichael4914
      @metekusimewoldemichael4914 หลายเดือนก่อน

      @@dawitztmichael why??

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 29 วันที่ผ่านมา

      He said eshi woizero Almaz by accident 😂😂😂 eko

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በግሌ የአዲስ አበባ ሠፈር መፍረስ ልክ አይደለም አልልም የምለው ይህ ህብረተሠብ በጣም በዝቅተኛ የኖሩ ደረጃ የሚኖረው እና ተጨማሪም ብዙ የቤተሠብ ቁጥር በአንድ ቤት ይኖራል አሁን ሲያስነሶቸው ሁሉም ቤት ያገኛል?መሰረታዊ ነገርስ ሠርተው የሚድሩትስ ነገር ታስቦበታል ይህ ነው ጥያቂዬ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት እየሰሩ ያሉት ለወሬ እንዲመቻቸው ብቻ ነው እንጂ የተጠና ነገር የለም ቤቱ ልብሳቸውን አጥበው ማስጫ ቦታ የለውም ሽሮ በርበሬ ማስጫ የለውም በአል ቢመጣ 🐓 ማረጃ የለውም በዚህ ዘመን ባልትና ምን እንደሚጨምሩ ታውቆ ውድነቱስ ብቻ ማሰብ የሚችሉ አልመሰለኝም የኑሮ ውድነት እራሳቸውን የሚያዞረው አንሶ የስራ ቦታቸው ሲፈርስ ምን ሰርተው ይኑሩ ? " እንቁራሪት በሬን አክላለሁ ብላ የኩሬውን ውሃ ጠጥታ ጠጥታ ፈንድታ ሞተች " 🤣😳🤭

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 14 วันที่ผ่านมา

    ልማት ጥሩ ነው ለባለቤቶቹ ምትክም እየተሰጠ ነው ይህም አይካድም ነገር ግን አንድ አባት በስሙ በተመዘገበ ቤት በግቢው ውስጥ ባለችው ቦታ በህጋዊ መንገድ ትዳር ይዘው ለወለዱ ልጆቹ አንዳንድ ክፍል ሠርቶ ሠጥቷል እነዚህን ሠዎች የት ነው የሚጥላቸው

  • @MerkebuManaye
    @MerkebuManaye 27 วันที่ผ่านมา +11

    በርግጥ ጊዜው የጴንጤ ነው እናውቃለን መርጦ አልቃሽ የተገፋነውን ምነው አልጠየከን መውደቂያ አተን ቤት በገንዘባችን እንዳንከራይ ነው ያረጋችሁን አስመሳይ ሰይጣን ናችሁ በገዛ አገራችን መውደቂያ አጣን 😭 😭😭

  • @DAT991
    @DAT991 26 วันที่ผ่านมา +12

    እስኪ የተፈናቀሉትን በሙሉ ፈልገህ የት እንደወደቁ አቅርብልን

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 26 วันที่ผ่านมา

      Felegina amechachew

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@nivinehabach129በነካ እጃችሁ ጨርሱት እንጂ

    • @Ambassel
      @Ambassel 24 วันที่ผ่านมา +1

      በልማት ስም ዜጎችን በግፍ አፈናቅለው የለጣጠፉት ህንፃ ባለቤቱ ማነው ብለህ ጠይቅማ

    • @bereketbalcha7199
      @bereketbalcha7199 24 วันที่ผ่านมา

      ካድሬ እኮ ነዉ እዉነቱን መቀበር የሚፈልግ።። እርግጠኛ majority ተጎድተዋል ተጠርገዋል

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ዛሬ ገና መልካም ነገር ሰራህ ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤!!!!!!!

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 หลายเดือนก่อน +3

    ታዲያ ካነሳችሁ መርጣችሁ የቀበሌ ቤት ነዋሪዎችን ብቻ ማንሳት እኮ ነው ምን የመሰለ ባኞ ያለውን ቤት በነዚህ ሽፋን እያፈረሳችሁ ከደና ኑሮ ባለካርታውን አየር ላይ እያስቀራችሁ እና ያዘቀጣችሁት ደርሶ አዛኝ አትምሰሉ ፊትም ደርግ የወረሰውን ቤት ዛሬ ኮንዶሚኒየ እንሰጣለን እያላችሁ ህብረተሰቡን ለሁለት ከፍላችሁ የሰውን ቤት ያለፍላጎቱ ለምን ታፈርሳላችሁ።

  • @ErmiasErsulo
    @ErmiasErsulo หลายเดือนก่อน +2

    Man you did good. Pls! continue exposing the real situation .God bless you.

  • @ShimelisAssefaLemma-q8n
    @ShimelisAssefaLemma-q8n 29 วันที่ผ่านมา +24

    መጥፎ መጥፎውን ብቻ ቤት አታሳዩ ንግድ ቤትና ትልልቁን ቤት አሳዩ አስመሳዮቾ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሄር ጥበቃ ኖሮበት ነው እንጂ እንደስፈሩ ሁኔታ የስው ልጅ አይኖርም ነበር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 วันที่ผ่านมา

    ስው እንዲ ይኖራል አቤት ጌታዬ ያውም በዚህ ትልቅ ከተማ

  • @yeheyesfeseha1481
    @yeheyesfeseha1481 หลายเดือนก่อน +6

    አትቅረፅ እኛ የምንፈልገው የምታስተላልፍ ከሆነ ፈቃድ ውሰድ ተብለህ የቀረፅከው ነው

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu หลายเดือนก่อน +1

    ❤ፓስተር ሶፊ ተባረክ ይሄን ማየት እውነቱን ማወቅ እሩቅ ሀገር ላለን ትልቅ ነገር ነው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 หลายเดือนก่อน +20

    በማን ላይ ነው ድራማ የምትሰሩት ስንተዋወቅ አንተናነቅ አሉ😅😅😅

    • @marmar803
      @marmar803 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ ድራማ ከታወቀ ተዋናይ ጋር አይቅናችሁ ዉሸታሞች😡😡

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f หลายเดือนก่อน

      ኢ ኮተታም ደደብ

    • @samidane
      @samidane หลายเดือนก่อน +3

      የተጣመመ አይምሮ እና በጥላቻ የሰከረ ሰው ከዚህ ውጪ ምንም ሊል አይችልም።

    • @michaelmengistu8098
      @michaelmengistu8098 หลายเดือนก่อน

      ይሄኔ እኮ አንተ ባላገር ነህ አዲስ አበባን ጨርሶ አታቀውም እንዴት አንደሆነ የሚ ኖረው ወይም euorpe ነህ!! ዶማ!!!

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 หลายเดือนก่อน +5

    Wey habeshaw wegene leka menged lay sitayu yemiyamru hula menoryachew yasaznal😢😢😢😢😢😢

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f หลายเดือนก่อน +5

    እንዲ ያለ ቆሼ ፈርሶ ጥርት ያለ አንድ ክፍል ቢያገኙ ጥሩ ነው እንዴት ያስጠላል ካሳንቺስ ስሙ ብቻ ቆንጆ ኮተት አይደል እንዴ😢

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 26 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ፓስተር ሶፊ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthioExpress
    @EthioExpress หลายเดือนก่อน +3

    Imagine, they call this a historic place 😂. I’d rather die than live this life. Thanks to Dr. Abiy Ahmed and Mayor Adanech Abebe for changing all these people's life ! Let journalists and politicians cry 😭

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 22 วันที่ผ่านมา

    እኛ የቆጠብነውን የኮዶሚኒየም ብር መግስት ቸበቸበው ሁሉም ተፈናቃይ እደናተ ደስተኛ ከሆነ መልካም ነው ግን አይመስለኝም

  • @kukulu99
    @kukulu99 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ ይሄን ያህል ግዜ ሰዎች ሽንት ቤት ውስጥ መኖራቸውን በጣም ያሳዝናል

  • @GetinetYehualashet
    @GetinetYehualashet 28 วันที่ผ่านมา

    ባየሁት ነገር ተገርሜአለሁ ተደንቄአለሁ ፣ እንዲህ በመደሰታችሁ ፈጣሪ ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታይባርክህ እውነታውን ስላሳየህ

  • @TsegayeLema-t5q
    @TsegayeLema-t5q หลายเดือนก่อน +1

    ልደታ ክፍለከተማወረዳ5ተመሳሳይ ህይወት አለ ሽንት ቤቱ እንዲሰራ1000ብር ተዋቶ ከያንዳዱነገዛሬእየተባለመንገዱ ሁሉ ሽንትና ሰገራ ነው እስኪብቅበሉና አጣሩይህን ያያችሁ ብቅ በሉ ነዋሪውን አናግሩ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 19 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ የበፊቱን የናተን ሰፈር ይመስላል አውን ተቀየረጂ እድሜ ላቢሲኒያ ባክ

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv หลายเดือนก่อน +1

    አሽቋላጭ መሆን አያቀባብርም
    አጎብዳጆች ብዙ ነበሩ ጎብጠው ቀሩ
    ለእውነት እንኑር እውነት እርፍ ያለች ሰላም ስጋት ድንጋጤ ጥፋት የሌለባት ናት።
    ለእውነት እንኑር ሰውነት እዛነው

  • @Ytube-o3e
    @Ytube-o3e หลายเดือนก่อน +12

    እንደተከለከልክ ያስመሰልከው ነገር እስክሪብት ነው አይቼሀለው

    • @ዛሞስዛ
      @ዛሞስዛ 25 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂ድራማ መሆኑ ያስታውቃል

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 หลายเดือนก่อน +1

    During TPLF time, those farms who lived "koye fechewere" kicked out of their land getting less than 20birr per/sqr...Thanks for this government..

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 หลายเดือนก่อน

      How much do they get paid now? 2,000;000 per square meter?

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 22 วันที่ผ่านมา

    ስንት ሰው ተነሳ.. የቀበሌ... የግል... አሁን በምን ሁኔታ የሚለውን... ሁለት ቤት በማየት ማወቅ ከባድ ነው... እንዳልከው ዲቫይን /ሌላውን ብራዕይ... ነው ያየሄው

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu หลายเดือนก่อน

    I can’t see the video, my stomach hurts
    እንዴት እንደቀረፅከዉ አላቅም
    እንዴት እንደኖሩ እግዛብሄር ይወቀዉ
    ግን አንዳንድ ሰዎች እዚህ እየኖራችሁ ሌሎችን የምታንቋሽሹ ታሳዝናላችሁ

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 26 วันที่ผ่านมา

    የአማራና የጽንፎኞች ታሪካችን ጠፋ ኡኡታ፣ ለታርክነት ሕዝቡ በተንገላታ ኑሮ በሽንት ቤትና ክችን ተገማምተው እንዲቀመጡላቸው ይፈልጋሉ፣ ፓስተር ሶፊን ከልብ ልናመሰግን ይገባል፣

  • @koolfano240
    @koolfano240 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ስራ ነው በርታ ወጣቱ የጌታ ልጅ ❤

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 หลายเดือนก่อน +2

    I really appreciate what you are doing sofi...this is the horse mouth...

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኦ፡ መኅረነ፡ ክርስቶስ! የሕዝብ፡ ብዛት፡ በአዲስ፡ አበባ፡ ያስፈራል! የገጠሩ፡ ኑሮ፡ ቢሻሻል፤ መፈናቀል፡ ቢቆም፤ ጦርነት፡ ቢቆም፡ እንጸልይ!

  • @muumee529
    @muumee529 หลายเดือนก่อน

    I sorry .this is hard to live .thanks pastor sofi❤

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሰተኛ ነብያቶችን ፈልገሕ በማቅረብ በሀሰተኞች ነብያት ምክንያት በአሕዛብ ዘድ ክርስትናን እያሰደበክ እኞ አማኞችንም አገት አስደፍተሕናል ክርስትና እዲሰደብ ሳታክት ሰርተሀል
    ሰይጣን አስርጎ ያስገባሕ በየሱስ ስም የተሸፈንክ የጥልቁ ወኪል እደሆንክ ቅንጣትም አልጠራጠርም ዛሬ ያስተላለፍከው ግን በጣም ጥሩ ነው
    ወደ ትፋትሕ አትመለስ በዚው ቀጥል

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l หลายเดือนก่อน

      ጴንጤን አጋልጦ እርቃኑን ያስቀረ ጀግና ነዉ :: ጴንጤን ህዝቡ ተፍቶታል..

    • @Gosple234
      @Gosple234 หลายเดือนก่อน

      ​@@Anson..23-s2l አንተ ነህ እንዴ በገዛ ደምህ ያዳንከን ምንም የተራቆተ ጴንጤ የለም ሀሸተኞቹን ነው ሀሰተኛ ያለው በውስጥህ ያለውን መርዝ ትፋው

    • @yonasTubeYou
      @yonasTubeYou หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ጴንጤ ማለት ሰርዴስ ማለት ነው ትርጓሜውም ስም አለህ ምተህማል ነው! የዮሐንስ ራእይ 3
      1፤ በሰርዴስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፦ ሥራህን አውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።

  • @solomonassefa1278
    @solomonassefa1278 23 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ሶፊ ከ ፖሊሶች ጋር ያደረከው ድራማ ተመችቶኛል ርዕሰ ስጠው

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun หลายเดือนก่อน +3

    ደርግ ነው እደዚ ያበከተው የሰው የአማራን ቤት ዎርሶ ለሰው የሰጠው

    • @EthioExpress
      @EthioExpress หลายเดือนก่อน +1

      QOSHE, WALAKER zeregna…Endante Ayinetun neber…POPPO Amelalash madrege !

    • @EthioExpress
      @EthioExpress หลายเดือนก่อน +1

      Anten neber POPPO Amelalash Madrge

  • @MdHamza-j7t
    @MdHamza-j7t หลายเดือนก่อน

    በርቱ ለእውነት መቆም በጣም ጥሩ ነው በፈጣሪም በሰውም ያስመሰግናል በተቻለ አቅም እሄ ልምድ ቢስፋፋ ጥላቻን መቅረፍ ይቀለናል

  • @mohmmedabdla3148
    @mohmmedabdla3148 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማንም አትመኑ ሁሉም ሊባ ነው

  • @henokhaileyesus3377
    @henokhaileyesus3377 26 วันที่ผ่านมา

    በተጨማሪ አብረው የኖሩትን አብረው እንዲኖሩ ማድረግ እንደፍላጐታቸው

  • @mikescience2686
    @mikescience2686 28 วันที่ผ่านมา +1

    mefresu betam tiru negere newe bertu. sifers gin andegna qedmachu gize setachu asnesu, huletegna demo suq ena yerasachew bet leneberachew tegebiwun kassa ena suq bitsetu arif newe. bertu!

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 28 วันที่ผ่านมา

    ልማት የሚጠላ ካለ እሱ መልማት አለበት ማለት ነው አገር ስትለማ ደስ ይላል ጥያቄው ሁሉም ቤታቸው የፈረሰባቸው ሰዎች ተቀያሪ ቤት ይሰጣቸዋል ወይ ነው

  • @yonasteshome3874
    @yonasteshome3874 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላቱም የብልፅግና ካድሬዎች ናችሁ Paster Sofi 100% የአብይ እና የአደናች ሺንታም ነው አይቻለው
    ሁናታ ፈጣሪ እና ህስብ ነው

  • @melkamudibaba919
    @melkamudibaba919 หลายเดือนก่อน

    Good job ,continue pastor....

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 23 วันที่ผ่านมา

    The Role of the Catholic Church in the Rwandan
    Genocide and Post-Genocide ይህን የሩዋንዳ ታሪክ ማንበበ ያለባቸዉ ይመስለኛል

  • @meseretgebrehiwot2066
    @meseretgebrehiwot2066 18 วันที่ผ่านมา

    ለውጥ ያስፈልጋል ካሳለፋት ኑሮ አንፃር እግዚአብሔር አየን አደረገልን ነው ማለት ያለባቸው ንፁህ አየር ንፁህ ቤት ሁሉም ለመልካም ነው የሆነው

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ሶፎኒያስ ገራሚ ጉብኝት ድንቅ ሥራ አሁን ሠው የሆነ ሠው ይሄ ፈርሶ አዲስ ተሰርቶ ከተማም ለምቶ አገር ተለውጦ እነሱም የተሻለ ኑሮ ቢኖሩ ምንድን ነው ችግሩ ሠሪዎቹንስ ያለ ስማቸው ሥም መስጠት ማገዝ ባይቻልም ማበረታታት ሲገባ የማይገባ ተቃውሞ አስፈላጊ አይመስለኝም ከሰዎቹ አንደበት ሥላስማሃን እናመሰግናለን ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አሉ ባለጉዳዩ ሠዎቹ ይጠቀሙበ የውሸት ጩህት ይቁም ብለህ መልእክት አስተላልፍልን

  • @yaredkebede5575
    @yaredkebede5575 หลายเดือนก่อน +45

    ሶፊ እንደ ወንድምህ ፓስተር ዳዊት አሪፍ ተዋናይ ነህ! አስመሳይና ሸንጋይ ነህ።

    • @HamasenBr
      @HamasenBr หลายเดือนก่อน +3

      ሰዎቹ ፡ የኖሩት ፡ ኑሮ ፡ አይመሰክርም?ምኑ ፡ ላይነው ፡ ተውኔቱ?

    • @SelamawitGirma-i8k
      @SelamawitGirma-i8k หลายเดือนก่อน +3

      ነዋሪዎቹስ እያስመሰሉ ነው?

    • @TerezaBoshe
      @TerezaBoshe หลายเดือนก่อน

      እንደት አስመሰለ ለጉራህ አልመች አለህ እዉነት የማይመችህ ከሆነ ሰይጣን ነህ

    • @babynany100
      @babynany100 หลายเดือนก่อน +3

      ክፋት ብቻ የሚያስብ አይምሮ ስላለህ ይህን አልክ

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ሕዝህ በጣም በልጦዋችኃል በዝምታ እየተመለከተ ነው ግን ቆስቁሳቹ እንዳይፈነቅላቹ ፈጣሪ የድሀ አባት አለ

  • @atsede054
    @atsede054 22 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ!!!!!!ቤት ብቻ ሳይሆን እዬፈረሰ ያለዉ ሀገርና ህዝብ ነዉ.
    የመሪዎቹ አላማ አልገባኝም!!!!
    ሀገርን ማሳመር እንዳለ ሆኖ ህዝብን እዬጐዱና እዬጨቆኑ ሀገር መገንባት አይቻልም.
    ህዝብ ነዉና ሀገርንና መንግስትን የሚየሚገነባዉ.
    ያለ ህዝብ ሀገረ መንግስት የለምና.

  • @JUNEYEDyoutube
    @JUNEYEDyoutube 23 วันที่ผ่านมา

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹሁልኝ
    1000 አዝገቡኝ ደምሩኝ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 หลายเดือนก่อน +7

    እሺ ሶፊ ከዚህ ኑሮ ማንም ሰው መለወጥን ይመኛል ይሄ ጥሩ ስራ ነው ግን ብዙዎች የካሜራ ፕሮፓጋንዳ ነው ይላሉ መቶ ሰው በካሜራ አቅርበው ቤት ሰተው ሺዎችን ጎዳና ላይ መበተን ነው ይላሉ ስለዚ ከመቶው ውጭ ያሉትን ሜዳ ወድቀው የሚያለቅሱትንም አቅርብልን

    • @michaelmengistu8098
      @michaelmengistu8098 หลายเดือนก่อน

      በጣም አሪፍ ሃሳብ ግን ማን ገንቤ ሃስብ like ያረጋል:: በርታ!

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 หลายเดือนก่อน +2

    በገጠር በመወላዴ ኮራሁ ጫካ ምን በዳለኝ በተፈጥሮ እየተደነኩ ቁጭ ብዬ እየተፃዳደሁ ነው ያዳኩ አቤት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስቃይ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ የአካባቢውንም ሆነ የቤት ውስጥም ንፅህና በጣም እንዲጠብቁ ቢደረግ

    • @A_bug_d
      @A_bug_d หลายเดือนก่อน

      በጣም ያለበለዚያ መልሶ ቆሻሻ ሊሆን ይችላል

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 หลายเดือนก่อน +6

    Arre enkwenme frsse😮 wyii adyise ababa egzyiwo abyii edmke yirzme ❤ swofii enmsgnaln ewnte 👍

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ጋዜጠኛው አጨበረባሬ ኘሎቴከኛ የመስልኝ?

  • @gutemadunfa1000
    @gutemadunfa1000 27 วันที่ผ่านมา

    God bless 🙌 you Paster Sofi

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል። እውነቱን ስላወቅን ደስ ይላል።

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 หลายเดือนก่อน

    Zare sofi tiru sira new yeserehaw enezih mayantsu letiwlidu enkfat yehonu nebiyat agelgay nen yemilu wshetamochin kemakreb yhe tilik sra new ketilibet tesmamtohal❤❤