ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውበት ሲለካ ጀግነት ሲለካ ፍቅር ሲለካ አብሮ መኖር ሲለካ አማራ ነው ለካ እራያ ነው ለካ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ማንነታችን በግልፅ መታወቅ አለበት ስለዚህ ቤተ አማራ ራያ ብለህ ርዕስህን አስተካክል ከዛ ውጭ ......ፈጣሪ በሠላም ወደ ቤታቸው ያግባቸው
ከድሮ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ሁኔታ በአሉን ስላሳለፋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን አገራችንንም ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I proud of being Amhara because Amhara is indigenous and Golden people!!!!!!!!!
ራያዬ የወንዜ ልጆች ከቁጥር ሳትጎድሉ ለዓመት ያድርሳችሁ የኔ ወርቆች 💚💚💚😍😍😍
ከድሬ ሮቢቶችን ልቀቅልን 😢❤
የኛወቹ ዛሬ አልጨፈሩም ብለውኛል😢
ወይኔ 😢😢
አጀብ ነዉኮ የኛ ነገር የሮቢት ልጅ ከሆሽ ሰሞኑን ጦርነት እደነበር አታቂም አራዱምን ይዞ እስከ እሮቢት
@@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናትበጊዜ አዋጅ ውስጥ መሆኑን ረሳችሁትደ🙄
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ ፋኖ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድሞቸ ደስ ብሎዓችሁ ስለዋለ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አይዞን ይህም ቀን ያልፋን የሰው ሀገር በቃ ብሉን በሀገር የወንድም የእህት ሞት በቅቶን የሀገራችን ሰላም ተመልሶ አብረን እንድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን❤
እሮቢትን ነገ አሳየን ከድርየ❤
እንጠብቃለን
አወ አሳየን♥️🥰
ከድሬ በጣም እናመሰግናለሁ እዛው እንዳለሁ ነው ያሰብኩት ሰላም ያገናኘን የዛሬ አመት
ከቁጥር አያጉላችሁ ደሞ ለዛሬ አመት በሠላም ያድርሠን ❤❤❤
አቦ ራያወች ትለያላችሁ ሥወዳችሁ ዴሞቸ😘💚💛❤️💪
የኔ ውዶች ራያየት ስወዳችሁ ወድሞቸ❤❤🥰
ሰላም ለሃገሬ ሳቃችንን እግዚአብሔር ይመልስልን😍ከድሮ በርታ
እኔ ግን ባህላችን ደስ ይለኛን ግን ደሞ አዝናለሁ አድስ አበባን ጎደርን ሌሎችን ም ሳይ የኛ ያሳዝነኛል እነሱ በመዝመር ድምቅ ብለው እግዚአብሔር ሲያመስግኑ የኛ ደሞ ዝላይ ጭፈራ ነው መጠመቅ የለ መዘመር የለ በቃ የስጋ ደስታ ብቻ የነፍስ ምንም ውይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ራያ ራዩማ ሺጣም ሁላ ወንድሞቻችንን የገበርንበት የደም መሬታችን ነው
ራዩ❤❤❤❤👌👌👌💪💪💪🙏🙏🙏
ምርጡ ራያ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤i love😊😊😊😊it so much
የኔ ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤
ሰይ ራያ አንድዕይ ደይኾንኹስ ሃመይ አምድናደድዋ ግን ተመስገን እና በጣም ደስ ይላሉ እንዲህ ነው የከበረው ራችሁት የዓመት ሰው ይበላችሁ ይበለን በስደተኝነት ያለንም በሰላም ይመልሰን አገራችንም እትዮጵያንም ስላምዋ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን
ተመስገን❤❤❤በዚህ መልኩ በአልሉ ማለፉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ሀገራችን ሠላሟን መልስልን😢❤
የኔ ወርቆቺ ❤❤❤አገራቺንን ሰላም አድርጎልን የበለጠ እድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን
ወይ ደስ ሲሉ ደሞ ሞቼ ነው የምወዳቸሁ የኔ ቤተ አማራ ራያዬ❤❤❤❤❤❤
በቅሎየን ጫኑልኝ ግራጫግራጫ ዱሮም ያነግድም የችጋሩ መጫ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪💪💪
የአመት ሰዉ ይበለን ድል ለፋኖ ይሁንልን😢
ፋኖ ገደል ይግባ እኛ ራያዎች ምን አገባን ስለ ፋኖ😂😂
@@toyba911 አንች ውጭ እንጅ ወፍ ዘራች
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አችነሽ ያለቦታሽ የመጣሽ ኮተታም😡😡😡 እኔማ ቤቴነው💚💛❤🇨🇬💪💪💪💪ራያ ወሎነው የፋኖወች ሀገር🇨🇬💪
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አችነሽ ወፍ ዘራሽ ራያ ራዪማ የሚባል የለም ራያ ትግራይ አናውቅም😏😏😏😍ራያ ወሎ🇨🇬💪
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አች ገደል ገቢ የለማኝ ልጂ ለምንድነዉ ግን ፋኖ ሲባል የሚያማችሁ ሁሌየ በአማራ እደቀናች እሰኪ ሰዉ ሁኑ 🤮🤮🤮🤮
ግን ለምንድን ነው ዝማሬው እማታሳዩን 😢እውነት ዝማሬውንምአሳዩን❤❤❤❤
የዛሬ አመት😢ዋርካው ምሬ ወዳጆ እና አቤ ነበር😢😢ፋኖወች😥ዛሬ ግን ከጥላት ጋ ተፋጠዋል😢😢😢አላህ ይጠብቃችሁ
ራያ💚🌿🌿🌿🌿
እሮቢቶይንም ልቀቅለነ❤❤❤❤❤❤
እደዛሬው ሳይሆን በትናትናዉ የነ ስበር አገር ራያየ እዴት ነዉ መገን አላማጣ
ከድሬዋ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያገሬ ልጆች ወንድሞቼ ስላሳየህኝ ኢትዮጵያን ሰላም ትሁንልን ልክ እንደነዚህ በፍቅር በደስታ ትጨፍርልኝ አገሬ ሁሌም ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ ከድሬዋ ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ሸጋ የራያ ልጅ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አማራዬ የእምድር ኮኮቦች ናችሁኮ እራያ እኳን ለዝህ አበቃችሁ
የአመት ሠዉ ይበላችሁ ምርጦቸ❤ሮቢት ሚካኤል ነገ እድታሳየን አደራ ከድሬ😢
የኛ ጀግና ጎበዜ ሲሳይ አምና ከህዝቡ ጋር እድህ እየጨፈረ ነበር ያሳለፈዉ ጀግናየ ባለህበት እግዚብሔር ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል❤
ይሀ ሁሉ ጎረምሳ ፋኖ መሆን አለበት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራየ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እራያየሰላምሽይብዛልን💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳንም ራያሆኩ
ስጠብቅህ ነበር የኔ ከድር🥺🥰🥰🥰
ያይስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከቁጥር አያጉድላችሁ ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዋው ደስ ሲሉ ራያ ይለያል
❤❤❤❤❤❤ከድር ቀጥልበት
ከድሬ እናመሠግናለን
ጎብዬ ሂደህ ቀርፀህ ከሆነ ልቀቅልን ከድሬ ሀገሬ እኳን ሰው ዛፉም ናፍቆኛል ወድም እዳረሳኝ 😢
በጣም😢❤
አይ ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን የኛ ነገር
ራያዩ❤❤❤❤❤❤
አቤት ራያ 💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አወይ ማማር ራያየ🥰🥰🥰🥰🥰
የዋርካው። ወንድሞች🎉🙏🌹💚💛❤
እህም ነው ገና 🎉🎉
This is why I am love Amhara.
❤❤❤❤❤ወንድሞቸ
ይህ ህዝብ ግን መከራ ወዲያዉ ነዉዴ የሚያጠነክረዉ
በቅሎ ግዙ ግዙ ግራጫ ግራጫ በከዘራው እየጠቆመ የችግሩ መንጫ😂😂😂😂ራያዬ
መገን ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ በላይዬ😂❤❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ ወድም እህቶቸ❤❤❤❤❤❤
ከአመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ዛሬ ደግሞ ሮቢት ሚካኤል ❤❤😥😥
ከቁጥር አትጉደሉ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን
Wow😍😍😍😍👍👍👍👍
አማራ ተራራዉ❤
ድምፃችሁ አልተመቸኝም ግን አለባበሳችሁ ወይኔ ትጥቅ ያስፈታል
ራያ አማራ ነው ብራቮ ራያ
ከርሞ በሰላም ያገናኘን ከቁጥር አያጉላችሁ ኢቲዮ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊
yet new raya alamata woyes kobo
እራያ በመሆኔ እዴት ኮራሁ
በጣም❤❤❤❤
ጀመአው ላክአርጉለት❤
እናት አለም እራያየ🌾❤🌾❤🌾👏👏👏
እካንእራያሆኩ
አማራየየየየየ
ራያ ራያ ነው እብይ በል ራየቶት ስበር ራያ አላዋ ልቅቅ አርገው በለው ይሄ ወፍ ዘራች አማራ ተብየ
ጸኸኸኸኸከሸ🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@@سعادهمحمد-ز4و ሁ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ተማሪ መጀመርያ
😂በቅሎ ግዙ ጉዙ ግራጫ ግራጫ ወትሮም ከግድም ነዉ የችግሩ መጫ ሲልልሽ ነፍጠኛዉ አልሰማሽም ከትግራይ ማለቱ ነዉ ከገባሽ😂😂😂😂ቻይዉ
@@ساميلل-ن5ص ጫማ ልግዛልሽ ነው ያለው የራያ ሰው መሬትም ውስጁ አላለም እኔ ስለ ትግራይ ስለ አማራ አያገባኝም ራያ ግን አንድ ናት እያመረራችሁ ዋጥ አድርጉ ወፍ ዘራች ሁላ ወዳችሁ ሳይሆን ሳትወዱ ራያ ክልል ናት
ገደል ግቡ እኛ በክንዳችን አማሓራነታችንን መልሰናል አማሓራ ነን ማንነታችንን ተቀበሉ ራያ አንድነዉ እያልሽ ማንነታችንን የምጠይ ከሆነ ገደል ግቢ😂
ዘድሮ ግን እሮቢቶች አላከበሩም ልበል😢እየጠበኩ ነበር
ራያ ትንሽ ነፃነት አለ ለዛነው የጨፈሩት ሌላ ቦታ ግንበጊዜ አወጁ ውስጥ ስለሆነ ጭፈራ የለም ጎደር ጀምሮ ሁሉም ቦታወልደያም ሮቢትም መርሳም___!!!
@@toyba911 የኔ ማር እኔም የራያ እሮቢት ነበር ያልኩት ብቻ ሰላም ይሁኑ ሁሉም
እይይይይይይይይይ!!! መገን ሞላ ትኩየ
My God i love you my people ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮሜት❤❤❤እኔነኝ
Wuboch 🌹🌹🌹🌹🌹Bete Amhara ❤❤❤
ወሎየ ባልሆን እንደት እንደምናደድ አላቅም
So graceful Beautiful
የከርሞ ሰዉ ይበላቺሁ
❤❤❤❤❤❤
ገናሁንዘለቁየራያልጆቺ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪✅✅✅👍👍👍
ፍርድ ቤት ገብቼ፥ ፍትህ ብሌለበት፥እንስበር ጋራ ፥ ብሄድ ምናለበት።ይመቸኻ ሃለፎም ዓርከይ!!!!ይመቻችሁ!! አለማጣ የነ አባዝና የነ ሚኪ ገብሬ የነ ሓለፈፎም ከበደ መ መንደር
Very nice 🎉🎉🎉🎉🎉
5:59
እድህ ወድህ ግድም የችግሩመጫ😂😂😂
የመቸነው የትናት የጥምቀት ነወይ ግለፅልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
የልጂ ልብሱን በጣም ደጋገመው በየውት ቁጥር ያችው ልብስ ናት አድናቂነኝ
Galana segera Eyader yigemal Ethiopia gemach begala ashebari!!!!!!!
❤
አላውቅህ አታዉቀኝ አሁን ገና መጥተህ እምታሸብረኝ። ይችህ የከቤ ልጅ!!1
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ውበት ሲለካ ጀግነት ሲለካ ፍቅር ሲለካ አብሮ መኖር ሲለካ አማራ ነው ለካ እራያ ነው ለካ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ማንነታችን በግልፅ መታወቅ አለበት ስለዚህ ቤተ አማራ ራያ ብለህ ርዕስህን አስተካክል ከዛ ውጭ ......
ፈጣሪ በሠላም ወደ ቤታቸው ያግባቸው
ከድሮ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ሁኔታ በአሉን ስላሳለፋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን አገራችንንም ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I proud of being Amhara because Amhara is indigenous and Golden people!!!!!!!!!
ራያዬ የወንዜ ልጆች ከቁጥር ሳትጎድሉ ለዓመት ያድርሳችሁ የኔ ወርቆች 💚💚💚😍😍😍
ከድሬ ሮቢቶችን ልቀቅልን 😢❤
የኛወቹ ዛሬ አልጨፈሩም ብለውኛል😢
ወይኔ 😢😢
አጀብ ነዉኮ የኛ ነገር የሮቢት ልጅ ከሆሽ ሰሞኑን ጦርነት እደነበር አታቂም አራዱምን ይዞ እስከ እሮቢት
@@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናትበጊዜ አዋጅ ውስጥ መሆኑን ረሳችሁትደ🙄
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ ፋኖ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድሞቸ ደስ ብሎዓችሁ ስለዋለ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አይዞን ይህም ቀን ያልፋን የሰው ሀገር በቃ ብሉን በሀገር የወንድም የእህት ሞት በቅቶን የሀገራችን ሰላም ተመልሶ አብረን እንድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን❤
እሮቢትን ነገ አሳየን ከድርየ❤
እንጠብቃለን
አወ አሳየን♥️🥰
ከድሬ በጣም እናመሰግናለሁ እዛው እንዳለሁ ነው ያሰብኩት ሰላም ያገናኘን የዛሬ አመት
ከቁጥር አያጉላችሁ ደሞ ለዛሬ አመት በሠላም ያድርሠን ❤❤❤
አቦ ራያወች ትለያላችሁ ሥወዳችሁ ዴሞቸ😘💚💛❤️💪
የኔ ውዶች ራያየት ስወዳችሁ ወድሞቸ❤❤🥰
ሰላም ለሃገሬ ሳቃችንን እግዚአብሔር ይመልስልን😍ከድሮ በርታ
እኔ ግን ባህላችን ደስ ይለኛን ግን ደሞ አዝናለሁ አድስ አበባን ጎደርን ሌሎችን ም ሳይ የኛ ያሳዝነኛል እነሱ በመዝመር ድምቅ ብለው እግዚአብሔር ሲያመስግኑ የኛ ደሞ ዝላይ ጭፈራ ነው መጠመቅ የለ መዘመር የለ በቃ የስጋ ደስታ ብቻ የነፍስ ምንም ውይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ራያ ራዩማ ሺጣም ሁላ ወንድሞቻችንን የገበርንበት የደም መሬታችን ነው
ራዩ❤❤
❤❤👌👌👌💪💪💪🙏🙏🙏
ምርጡ ራያ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤i love😊😊😊😊it so much
የኔ ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤
ሰይ ራያ አንድዕይ ደይኾንኹስ ሃመይ አምድናደድዋ ግን ተመስገን እና በጣም ደስ ይላሉ እንዲህ ነው የከበረው ራችሁት የዓመት ሰው ይበላችሁ ይበለን በስደተኝነት ያለንም በሰላም ይመልሰን አገራችንም እትዮጵያንም ስላምዋ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን
ተመስገን❤❤❤በዚህ መልኩ በአልሉ ማለፉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ሀገራችን ሠላሟን መልስልን😢❤
የኔ ወርቆቺ ❤❤❤አገራቺንን ሰላም አድርጎልን የበለጠ እድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን
ወይ ደስ ሲሉ ደሞ ሞቼ ነው የምወዳቸሁ የኔ ቤተ አማራ ራያዬ❤❤❤❤❤❤
በቅሎየን ጫኑልኝ ግራጫግራጫ ዱሮም ያነግድም የችጋሩ መጫ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪💪💪
የአመት ሰዉ ይበለን ድል ለፋኖ ይሁንልን😢
ፋኖ ገደል ይግባ እኛ ራያዎች ምን አገባን ስለ ፋኖ😂😂
@@toyba911 አንች ውጭ እንጅ ወፍ ዘራች
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አችነሽ ያለቦታሽ የመጣሽ ኮተታም😡😡😡 እኔማ ቤቴነው💚💛❤🇨🇬💪💪💪💪ራያ ወሎነው የፋኖወች ሀገር🇨🇬💪
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አችነሽ ወፍ ዘራሽ
ራያ ራዪማ የሚባል የለም ራያ ትግራይ አናውቅም😏😏😏
😍ራያ ወሎ🇨🇬💪
@@ራያራዩማ-ቨ8የ አች ገደል ገቢ የለማኝ ልጂ ለምንድነዉ ግን ፋኖ ሲባል የሚያማችሁ ሁሌየ በአማራ እደቀናች እሰኪ ሰዉ ሁኑ 🤮🤮🤮🤮
ግን ለምንድን ነው ዝማሬው እማታሳዩን 😢እውነት ዝማሬውንምአሳዩን❤❤❤❤
የዛሬ አመት😢ዋርካው ምሬ ወዳጆ እና አቤ ነበር😢😢ፋኖወች😥ዛሬ ግን ከጥላት ጋ ተፋጠዋል😢😢😢አላህ ይጠብቃችሁ
ራያ💚🌿🌿🌿🌿
እሮቢቶይንም ልቀቅለነ❤❤❤❤❤❤
እደዛሬው ሳይሆን በትናትናዉ የነ ስበር አገር ራያየ እዴት ነዉ መገን አላማጣ
ከድሬዋ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያገሬ ልጆች ወንድሞቼ ስላሳየህኝ ኢትዮጵያን ሰላም ትሁንልን ልክ እንደነዚህ በፍቅር በደስታ ትጨፍርልኝ አገሬ ሁሌም ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ ከድሬዋ ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ሸጋ የራያ ልጅ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አማራዬ የእምድር ኮኮቦች ናችሁኮ እራያ እኳን ለዝህ አበቃችሁ
የአመት ሠዉ ይበላችሁ ምርጦቸ❤ሮቢት ሚካኤል ነገ እድታሳየን አደራ ከድሬ😢
የኛ ጀግና ጎበዜ ሲሳይ አምና ከህዝቡ ጋር እድህ እየጨፈረ ነበር ያሳለፈዉ ጀግናየ ባለህበት እግዚብሔር ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል❤
ይሀ ሁሉ ጎረምሳ ፋኖ መሆን አለበት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራየ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እራያየሰላምሽይብዛልን💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳንም ራያሆኩ
ስጠብቅህ ነበር የኔ ከድር🥺🥰🥰🥰
ያይስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከቁጥር አያጉድላችሁ ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዋው ደስ ሲሉ ራያ ይለያል
❤❤❤❤❤❤ከድር ቀጥልበት
ከድሬ እናመሠግናለን
ጎብዬ ሂደህ ቀርፀህ ከሆነ ልቀቅልን ከድሬ ሀገሬ እኳን ሰው ዛፉም ናፍቆኛል ወድም እዳረሳኝ 😢
በጣም😢❤
አይ ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን የኛ ነገር
ራያዩ❤❤❤❤❤❤
አቤት ራያ 💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አወይ ማማር ራያየ🥰🥰🥰🥰🥰
የዋርካው። ወንድሞች🎉🙏🌹💚💛❤
እህም ነው ገና 🎉🎉
This is why I am love Amhara.
❤❤❤❤❤ወንድሞቸ
ይህ ህዝብ ግን መከራ ወዲያዉ ነዉዴ የሚያጠነክረዉ
በቅሎ ግዙ ግዙ ግራጫ ግራጫ በከዘራው እየጠቆመ የችግሩ መንጫ😂😂😂😂ራያዬ
መገን ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ በላይዬ😂❤❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ ወድም እህቶቸ❤❤❤❤❤❤
ከአመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ዛሬ ደግሞ ሮቢት ሚካኤል ❤❤😥😥
ከቁጥር አትጉደሉ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን
Wow😍😍😍😍👍👍👍👍
አማራ ተራራዉ❤
ድምፃችሁ አልተመቸኝም ግን አለባበሳችሁ ወይኔ ትጥቅ ያስፈታል
ራያ አማራ ነው ብራቮ ራያ
ከርሞ በሰላም ያገናኘን ከቁጥር አያጉላችሁ ኢቲዮ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊
yet new raya alamata woyes kobo
እራያ በመሆኔ እዴት ኮራሁ
በጣም❤❤❤❤
ጀመአው ላክአርጉለት❤
እናት አለም እራያየ🌾❤🌾❤🌾👏👏👏
እካንእራያሆኩ
አማራየየየየየ
ራያ ራያ ነው እብይ በል ራየቶት ስበር ራያ አላዋ ልቅቅ አርገው በለው ይሄ ወፍ ዘራች አማራ ተብየ
ጸኸኸኸኸከሸ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@@سعادهمحمد-ز4و ሁ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ተማሪ መጀመርያ
😂በቅሎ ግዙ ጉዙ ግራጫ ግራጫ ወትሮም ከግድም ነዉ የችግሩ መጫ ሲልልሽ ነፍጠኛዉ አልሰማሽም ከትግራይ ማለቱ ነዉ ከገባሽ😂😂😂😂ቻይዉ
@@ساميلل-ن5ص ጫማ ልግዛልሽ ነው ያለው የራያ ሰው መሬትም ውስጁ አላለም እኔ ስለ ትግራይ ስለ አማራ አያገባኝም ራያ ግን አንድ ናት እያመረራችሁ ዋጥ አድርጉ ወፍ ዘራች ሁላ ወዳችሁ ሳይሆን ሳትወዱ ራያ ክልል ናት
ገደል ግቡ እኛ በክንዳችን አማሓራነታችንን መልሰናል አማሓራ ነን ማንነታችንን ተቀበሉ ራያ አንድነዉ እያልሽ ማንነታችንን የምጠይ ከሆነ ገደል ግቢ😂
ዘድሮ ግን እሮቢቶች አላከበሩም ልበል😢እየጠበኩ ነበር
ራያ ትንሽ ነፃነት አለ ለዛነው የጨፈሩት ሌላ ቦታ ግንበጊዜ አወጁ ውስጥ ስለሆነ ጭፈራ የለም ጎደር ጀምሮ ሁሉም ቦታወልደያም ሮቢትም መርሳም___!!!
@@toyba911 የኔ ማር እኔም የራያ እሮቢት ነበር ያልኩት ብቻ ሰላም ይሁኑ ሁሉም
እይይይይይይይይይ!!! መገን ሞላ ትኩየ
My God i love you my people ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮሜት❤❤❤እኔነኝ
Wuboch 🌹🌹🌹🌹🌹
Bete Amhara ❤❤❤
ወሎየ ባልሆን እንደት እንደምናደድ አላቅም
So graceful
Beautiful
የከርሞ ሰዉ ይበላቺሁ
❤❤❤❤❤❤
ገናሁንዘለቁየራያልጆቺ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪✅✅✅👍👍👍
ፍርድ ቤት ገብቼ፥ ፍትህ ብሌለበት፥
እንስበር ጋራ ፥ ብሄድ ምናለበት።
ይመቸኻ ሃለፎም ዓርከይ!!!!
ይመቻችሁ!! አለማጣ የነ አባዝና የነ ሚኪ ገብሬ የነ ሓለፈፎም ከበደ መ መንደር
Very nice 🎉🎉🎉🎉🎉
5:59
እድህ ወድህ ግድም የችግሩመጫ😂😂😂
የመቸነው የትናት የጥምቀት ነወይ ግለፅልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
የልጂ ልብሱን በጣም ደጋገመው በየውት ቁጥር ያችው ልብስ ናት አድናቂነኝ
Galana segera Eyader yigemal Ethiopia gemach begala ashebari!!!!!!!
❤
አላውቅህ አታዉቀኝ
አሁን ገና መጥተህ እምታሸብረኝ።
ይችህ የከቤ ልጅ!!1
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
❤❤❤❤🎉🎉🎉