ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት የወሎ ባህላዊ ጭፈራ ተስፋ ገዳሙ //Seifu On Ebs//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @tsehaymelese2947
    @tsehaymelese2947 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመስግናለን ተስፋ ያገር ሰው እስከ ወዙ እዛው ያለሁ መሰለኝ ተስፋዋ ሚካኤል ይጠብህ

  • @fhm5601
    @fhm5601 2 ปีที่แล้ว +30

    ሀገሬ ወሎ ቤተአማራ ሰላምሽይብዛልኝ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

    • @asraryesuf6439
      @asraryesuf6439 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተ አማራ አትቤ አተ ወሎ በል ምን ማለት ነው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሪ ወሎቤት አማራ የጀግኖቹ ሀገር የሳተናዉ ያማራልይ ኩራት ያሳምነዉ ጽጌ ሀገር አማራየ ለዘላለም ይኑር ❤❤❤😘😘😘😘

  • @samritube5541
    @samritube5541 2 ปีที่แล้ว +12

    እንደዚህ አይነት ጭፍራ ስስማ ውስጤን እሚነዝረኝ ነገረስ ደምቼ ስላማችሁ ይብዛ የአመት ስው ይበለን

  • @Shishige
    @Shishige 3 หลายเดือนก่อน +6

    ውይይይ ድምፅ አማራ መሆን እንደት መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀገሬ ወሎ ቤተ አማራ ሰላምሽ ይመለስ ሁለየም ደስታኛ ሁኑልን

    • @merongezu
      @merongezu 7 หลายเดือนก่อน

      bete muslim

  • @melshiweambachew6687
    @melshiweambachew6687 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሠላማችሁን ያብዛልኝ አንድ ቀን አብሬችሁ እዘላለሁ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ💚💛❤💚💛❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንስ ኑሮየን ሞቴንዐወሎ አርግልኝ ያመት ሰዉ ይበለን ቸር አዉዳመት እግዚያብሄር ከኛ ጋር ይሁን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይይይይ ደስሲሉ እንኳን ለዚህ አበቃህልን ፈጣሪየ ምንን ይሰነሀል

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 2 ปีที่แล้ว +8

    ትልቁ ሠው ከዘመኑ ወጣት ንቃቱ የተሻለነው❤ መገን ወሎ💎✌

  • @gudayzegeye3799
    @gudayzegeye3799 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደስ ስትሎ ወሎየወች የፍቅር ሀገር እንኳን ለዚህ ቀን አደርሳችሁ ወገኖቸ ያነን ስቃይ እና መከራ አሳልፌ

  • @ofmd4019
    @ofmd4019 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሰላም.የወሎ.ልጂ.በመሆኔ.ደስየለኛል😍😍👍🙋🙋👏👏💪💪

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ
    @የአሣምነውልጅአማራዊቷ 2 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ወርቆች ክፉ አይካችሁ💚💛❤🇨🇬🌹

  • @hananlxd5186
    @hananlxd5186 2 ปีที่แล้ว +2

    My ወሎ የጁ ገነት ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበር ወሎ ፍቅር

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ያ መጥፎ ቀን አልፎ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +6

    ያመት ሰው ይበለን ያገሬ ሰወች ክፉ ነገር አይንካችሁ

  • @1913-r1r
    @1913-r1r ปีที่แล้ว

    የንጉስ ዘር የአንበሣ ልጅ አማራ ሕዝብ ደሞቴ ፋኖ ድል ለፋኖ🦁

  • @hadiya2548
    @hadiya2548 2 ปีที่แล้ว +11

    ወርቆ እኳን ለዚህአበቃችሁ😍😍😍😍😍

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 2 ปีที่แล้ว +2

    I love it. From Eritrea.

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 ปีที่แล้ว +4

    ወልሎ ወለሎ ወልሎ ፈጣሪ ከተገፉት ጋር ነዉ አይዞን ኑሩልን ወልሎ ከተነሳ ከፊቱ የሚቆም ማነዉ በዉስጣችሁ ያማራ ባንዳወችን ጥንቃቄ አርጉጉጉጉጉጉጉጉ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ እነ መስፍኔ ጥላሁን ቁርየ ተስፍሺ ኧረ ስቱ ላመቱ በሠላም ሳትጎሉ ያድርሳቺሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fhm5601
    @fhm5601 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬሰዎችእንኳንለዚህአበቃችሁ አልሀምዱሊላ ያንሁሉየስቃይ ጭንቀትየወሰደውጌታምስጋናይገባ
    ኧረያአማራንስቃይአንተአስጥፋልን

  • @gashawaweke8282
    @gashawaweke8282 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ሰላማቹ ይብዛ

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 2 ปีที่แล้ว +1

    እሳቱ የጁ አብሽር ትትጉ የጁ የአባተ ሀይሉአገሬ

  • @نور-ح4ت3ف
    @نور-ح4ت3ف 2 ปีที่แล้ว +3

    መስፍን ተስፋየ እመቤቴን አየዋቸው ወልዲያወች ፍቅር እኮ ናቸው

  • @bratherjundi8560
    @bratherjundi8560 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ልጆች እንኳን ለዚቀን አበቃችሁ

  • @jdjddjdddjd6032
    @jdjddjdddjd6032 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ምርጥ አገር ወሎ የዋሕ ሕዝብ ወሎ እንግዳ ተቀባይ ወሎ የባሕል ምንጭ ወሎ ለም አገር ወሎ የጀግና ስብስብ ወሎ የቆንጆ ምንጭ እረ ስንቱን ግን በሸታታ ግማታም ትግሬ ሳያስበው ተደፈረ ክፉ ነገር ለጥሩ ነገር ትምሕርት ነው ኢትዮጽያዊ ወሎየ በመሖኔ ኩራት ይሰማኛል ድል ለጀግናው አማራ ሕዝብ

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ ደሜ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አባቶች እረጅም እድሜ ለእናንተ💔💔❤❤

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ኩራትነው ወሎቤተአምሓራውበትነው ደሞቸ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ አብዝቶ

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዦችህ ወንድሞቸ የውነት አምላክ ስራውን ይሰራል

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว +3

    አየ ሀሬ ኡፍ ትዝታ እንድህ ነበርንኮ ሙስሊም ክርስቲያኑ ባንድ ቦርቆ የሚኖር ህዝብ ነበር አሁን የማንም ቡቲቶ ቦለቲከኛ መቶ ሁሉንም አበላሹብንጁ

  • @BayeKassaw
    @BayeKassaw 6 หลายเดือนก่อน

    ወልድያዬ ሰላምሽ ይመለስ አጎትየ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @DeeNee-k2j
    @DeeNee-k2j 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ዋ የዌ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ናት የኛ አገር

  • @bashaabysinia
    @bashaabysinia หลายเดือนก่อน +1

    We keep promote this for coming generations

  • @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
    @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    የሀገሬ ሰወች ሰወዳችሁ እኮ

  • @astutube
    @astutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እንዴት እንዳደምጥኳቸው ናፍቆቶቸ

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 ปีที่แล้ว +1

    ምስራቅ አማራ ፋኖ። አሳምነው

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 2 ปีที่แล้ว +1

    መገን ወሎየወች በየሔዳችሁ ታኮራላችሁ ደሞ ስረአታችሁ የት አካባቢነው እኔ ከነዚህ መጋባት እፈልጋለሁ

  • @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
    @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረይለያልኮአቦአማራ አላህይጠብቃችሁ የኔልዩወች ይለያለድምፅ🌷💃💃🌹🌹

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መልክና ቁመና

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበት ! ወይኔ ደስ ሲሉ::

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ሃይበል ነው።

  • @ashkertube1847
    @ashkertube1847 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ጌታን

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 ปีที่แล้ว

    Wolloye Amhara💚💛❤️ yene wudoch I love you from Gonder💚💛❤️ my brothers and sisters megale semera 💪🏽💚💛❤️👏🏾💃🏽

  • @ethioethio4268
    @ethioethio4268 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሥ ሢሉ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ሽማግሌ አልተቻለም 😁😁😁😁👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EeEe-x8q
    @EeEe-x8q 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ያገሬልጆች እኳን ደሥ አላችሁ ወርቆቸ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena281 11 หลายเดือนก่อน

    እያያ ሀሚና በለው። ራያ ራዩማ ይህ የወልዲያየ ጭፈራ ነው ያስታውቃል።

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዬ እኮ ናችሁ የሀገሬ ልጆች ❤️

  • @gizawyohannes6637
    @gizawyohannes6637 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ወርቃማ ህዝብ

  • @HadiyaHadiya-x2q
    @HadiyaHadiya-x2q 3 หลายเดือนก่อน

    ወልደያችን❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @ListaLista-n3y
    @ListaLista-n3y ปีที่แล้ว

    አማራየ❤❤❤❤❤❤

  • @mes725
    @mes725 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውቤ እናመስግናለን ሽር ስላርከን ዋውውውውውው

  • @tiglove3784
    @tiglove3784 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሞቸ ኑሩልን ሰወዳችሁ 💘❤💘😘❤

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላን የወልደያን እህት ወንድሞቸን እደዚህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💪🇪🇹
    የት ነችሁ ወሎ ወልድያ ሠብሠክራይብ አድርጉ ወንድማችንን እናበርታታው ውቤ በርታ 🇪🇹

  • @wollo2871
    @wollo2871 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋው ገዳሙ አጎቴ

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ማነው የሚነዝርው ጀግና ሲነሳ

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልሽ ዛሬ ይህ ሁሉ ቀርቶ የጦርነት አዉድማ ሁናል😢🙏

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 2 ปีที่แล้ว

    Thanks !!Love it.

  • @biraramelese654
    @biraramelese654 10 หลายเดือนก่อน

    ቅን የሆነ ህዝብ።

  • @osher9393
    @osher9393 2 ปีที่แล้ว +5

    such a beautiful culture....thank you for shring 💚💚💚

  • @አሜንአሜን-ዠ2ሸ
    @አሜንአሜን-ዠ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኑሩልን ታምራላችሁ

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
    @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጥብቃቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💘💘💘💘💘💘

  • @mekdijemere5695
    @mekdijemere5695 2 ปีที่แล้ว +2

    የሲሴይ ጀመር እህት ኑርልኝ ብላ ኮሜት ፅፍልክ አለች በልልኝ በናትክ ቤተሰቦቸን ስታገኙት ጠይቁቶ ነው እምላቸው

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 4 หลายเดือนก่อน

    Wuuuuyyyy stamru wegenoche ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @Max-if3yb
    @Max-if3yb 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካንለዚችቀንበሰላምአደረሳችሁ

  • @SfgDcbj
    @SfgDcbj 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 2 ปีที่แล้ว +2

    እስይ ሂኢሂሂሂ መጋሌሀይዘራፍዮ ላለይጉማ ውውውው እንዴት ያምራሉ

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 ปีที่แล้ว

    "የስሜን አሞራ የወልዲያ አሞራ
    አይበላም ብርንዶ
    በእርሳስ የተቆላ
    ጥብስ ሥጋ ለምዶ"

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ሲምሩ

  • @ayqer12
    @ayqer12 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው

  • @mekdijemere5695
    @mekdijemere5695 2 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሺየ የወድሜ ሲርሚዜነበር

  • @dawitmengesha9359
    @dawitmengesha9359 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @biruktesfaye1861
    @biruktesfaye1861 2 ปีที่แล้ว

    NURULGN YAGERE ligochi ilike it ayalew gedamu🥰🥰🥰

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 ปีที่แล้ว

    ዋው❤

  • @yorditube1928
    @yorditube1928 ปีที่แล้ว

    የሐቀኛው ሚዜ ብለው ሳይጠይቁ 💪
    እንደ ብራብሮት እየገቡ አለቁ😂😂

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 2 ปีที่แล้ว +2

    አይታሰስም ምጣድ ባሎሎ የወንዶቹ ሀገር እንዴትን ወሎ መንግስት አጣንጅ መንግስትማ ቢኖር አይደለም መላው አማራ ወሎን ብቻ እንኳ የሚያስታጥቀው ቢገኝ እንዲህ የሕወሐት እና የኦነግ መጫወቻ ባልሆንን ነበር ሊናጋ ሲል ይጨልማል እውሬው እየስራ ያለው አማራን በማዳከም ኦሮሚያን መገንባት ላይ ነው እነ ብሩክ አበጋዝን የምትሰማ ወለዬ ካለህ የአሳምነው አጽም እሾህ ሆኖ ይውጋህ

  • @efratayirdaw5234
    @efratayirdaw5234 2 ปีที่แล้ว +2

    አይጫንም እንጅ ዉሀ በመኪና የትግራይ ነበረ አባይና ጣና
    ቢቸግር ነዉ እንጂ ሀገር ቢወረር መች ይቀጠር ነበር ቄሮ ወታደር በልልኝማ አቦ

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነው

  • @foziamohammed8682
    @foziamohammed8682 2 ปีที่แล้ว +1

    ወርቆቼዋ ክፏችሁን በሩቅ

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏wow wow

  • @emueliham
    @emueliham ปีที่แล้ว +1

    ወሎ ወልድያ ነው

  • @AminaAmina-by1xc
    @AminaAmina-by1xc 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 2 ปีที่แล้ว

    ታኮራላቹሁ

  • @lidetugedam7703
    @lidetugedam7703 ปีที่แล้ว +1

    ጭፈራው ቆንጆ ቢሆንም አቀራረጹ ግን በጣም የወረደ ነው….. በሙያ/ትምህርት/ የተደገፈ አይደለም

  • @desegashu4454
    @desegashu4454 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥

  • @tube9914
    @tube9914 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @matidesalegn4282
    @matidesalegn4282 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendemocheeee

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile หลายเดือนก่อน

    ፎከራ፡ቀረርቶው፡ሽለላውን፡ሁሉ፡ወደ፡እድገት፡ልማትና፡ብልፅግና፡ለመቀየር፡ክልሉን፡ሰላም፡አድርጋችሁ፡በልማትና፡እድገት፡ላይፎክሩ።

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💯💪🏿💪🏿

  • @makiahmad-i4f
    @makiahmad-i4f 10 หลายเดือนก่อน

    Weldiya wech siyamri

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞቸ