#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 748

  • @momo9071
    @momo9071 8 หลายเดือนก่อน +185

    ከድር ራያ 100ይገባሀል:ቃልህን አክባሪ በጣም እናመሰግናለን:የልጅ ንም:ደስታውን ስላየን ደስብሎናል

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro 8 หลายเดือนก่อน +10

      ቲክቶክ ላይ ወስደው የዩተብ ስምህን ይደብቁታል ችግራቸው እንዳይመጡ😢

    • @momo9071
      @momo9071 8 หลายเดือนก่อน +4

      @@EtwaEndro ምን ማለት ነው

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro 8 หลายเดือนก่อน

      @@momo9071 ቪዶ ቆርጠው ይወስዱና. ከዲር ራያ መሚለውን ይደብቁታል ከዛ ኮመት የት ናግኘው ብለው ሲጠይቁ ዝም ይላሉ

    • @HdyUet
      @HdyUet 7 หลายเดือนก่อน +2

      11❤❤❤❤😅😅😅​@@EtwaEndro

    • @MelkamuYasin-g9k
      @MelkamuYasin-g9k 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@EtwaEndro😊😊😊

  • @Efrata288
    @Efrata288 21 วันที่ผ่านมา +1

    ወሎ የፍቅር እና የቆንጆወች መፍለቂያ ሐገር የእናንተ ታሪክ ለየት ይላል እንደ ፍቅር እስከመቃብር አይነት የሚያጓጓ ነው ጀግና ጎበዝ ለፍቅር መሰዋትን የከፈልክ የምታስደንቅ ልጅ ነህ ይመችህ ሙሽራዋም ድንቅ ልዩ ፍጡር ፍቅርን ገድለሽ እንደገና ሒወት ዘርተሽ አስታምመሽ አዳንሽው እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 หลายเดือนก่อน +234

    በናት ሙሸሮቹን ቃለመጠይቅ አርግልን❤❤

    • @በላይሴትበላይሴት-ረ8ወ
      @በላይሴትበላይሴት-ረ8ወ 8 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ነው ይደረግልን😜

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 8 หลายเดือนก่อน +7

      😂😂😂😂ሰርጉ ይለቀና ይቀርቡልናል

    • @GamilGamil-g8b
      @GamilGamil-g8b 8 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት አርግልን

    • @እኔምፋኖነኝ-ጀ6ኘ
      @እኔምፋኖነኝ-ጀ6ኘ 8 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂 ባል ፈላጊ ሃሃ 😂😂😂😂

    • @Mesret-c1k
      @Mesret-c1k 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤❤❤😂

  • @senayitanmut5138
    @senayitanmut5138 8 หลายเดือนก่อน +59

    ይሄ ልጅ በስተመጨረሻ❤🎉እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሀምና የሳራ ግን ሙሉ ጋብቻው የታለ በጉጉት ስጠብቅ ሰነበትኩ😊

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 8 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ ጌታ ሙሽራው ግን እጅግ በጣም ጎበዝ አፍቃሪ ነው የእውነት ❤ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @gualabaytigray
    @gualabaytigray 8 หลายเดือนก่อน +74

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚ ክብር ኣበቃቹ❤❤

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወደይ መአረይ እናመሰግናለን በቋቋው እዳስቂ😂😂😂😂

    • @whhagggsgegehiwifkrr5741
      @whhagggsgegehiwifkrr5741 8 หลายเดือนก่อน

      ኣረ ችግር የለውም😂😂❤❤

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน

      @@whhagggsgegehiwifkrr5741 ምን ማለት ነው ግን አላወቅሁትም ዝብዬ እኮ 😂😂😂

    • @fada3193
      @fada3193 8 หลายเดือนก่อน

      አትዩ ደሰ ከቡሉኻ❤❤❤❤ጋል ዓደይ

    • @tube8987
      @tube8987 8 หลายเดือนก่อน

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 หลายเดือนก่อน +47

    እሰይ በፈቅር ያኑራችሁ የልጅነት ፍቅር አድጎ ለትዳር ሲበቃ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 8 หลายเดือนก่อน +28

    የሚገርም ታሪክ የናንተ ደግሞ ይለያል በጣም ደስ ብሎኛል 🙏⛪️❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት 8 หลายเดือนก่อน +24

    እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ነው ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የእረፍት ጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 หลายเดือนก่อน +23

    ታሪክህን ሰምቼ በጣም ገርሞኝ ነበር እንኳን ደስ አለህ እድለኛ ነህ ከብዙ ስቃይ በሀላ የምታፈቅራትን ሴት ማግባትህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kalkidan5244
      @Kalkidan5244 7 หลายเดือนก่อน

      ታሬኩን መሰማት ፈልጌ ምን ላይ ነው የሚገኝ ንገሪኝ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 7 หลายเดือนก่อน

      @@Kalkidan5244 ማንያዘዋል ዩቲዩብ ላይ ግቢ እሱጋር ሙሉ የህይወት ታሪኩ አለ ውዴ

  • @zina5085
    @zina5085 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የነዚህ ጥንዶች ውጣ ውረድና ፈተና በጣም ነው የሚገርመኝ እፎይ እስኪ አብረው ቃለመጠዬቅ ይደረግላቸው ትምህርት መውሰድ አለብኝ በማርያም❤❤

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน +13

    ኦው ይሄ ልጅ በሰተመጨረሻው የልቡ አገኘ እንኳን ደሰ አለህ ደሰ ሲሉ❤😊

  • @yonyyony4561
    @yonyyony4561 8 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ አስተያየቱ ራሱ ንዉህ ፍቅር እንዳያዘው ያስታውቃል ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 8 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው በሰመአብ ቁንጅና እሰከጥግ ወሎ መጀን ይመቻችሁ ❤ ክራር ቢደረደር ማሲንቆ ቢመታ: አንች ሆዬ ለኔ አምባሰል: ትዝታ ። የቆንጆ ማህፀን የባህል ማህደር ከቶየት ይገኛል ወሎን ያክል ሐገር ! አብሽር ወሎ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች😍 😍 👏👏👏👏👏🙏🙏

    • @Mekde-sd2jo
      @Mekde-sd2jo 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ይመችህ❤❤❤❤

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 8 หลายเดือนก่อน +25

    እኳንም ተጋቡ ታሪኩን በሙሉ ሠምቸው ነበር እኳን ደስ አለው💞💞🥰🥰🤗

    • @nardosmengsha
      @nardosmengsha 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ላይ ነው ይለው ታሪካቸው

  • @sihamyeleshfenite
    @sihamyeleshfenite 8 หลายเดือนก่อน +4

    ታሪክህ ደጋግሜ ነበረ የሰማሁት ወንድሜ እግዚያብሔህ መጨረሻችሁን ስላሳመረው ክብር ለሱ ይሁን ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ከቃላቶችህ ሁሉ እግዚያብሔር ሰማይና ምድርን ያቆመው በቃል ነው ያልከው እውነት ነበረ ቃል ኃይል አለው ቃሏን ባታከብርም በሰዓቱ መጨረሻ ላይ ስለመጣች በጠም ደስ ብሎኛ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻው ሲያምር ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ ዛሬ ነው እንደገና የተወለድከው እንኳን ደስ አለህ አንችም የኔ ቆንጆ ደርባባ ትዳራችሁ በልጅ ይባረክ የሰርጉ ታዳሚ ደሞ ምን ጉደ ነው ቆንጆጆጆጆጆ ብቻ ፅድት ያለ በባህሉ የሚኮራ

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 8 หลายเดือนก่อน +25

    እንደው አደሱ ይሙት በጉጉት ነው የማያቸው ደስታየ በስመአብ😢 የኔ ውዶች ወልዳችሁ ሳሙ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤ እሷም ፍልቅልቅነች እሱም ወንድነው ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @maryamemne
      @maryamemne 8 หลายเดือนก่อน +2

      አድሱ ይሙት ስትል ድንግጥ አልኩ እህቶቼና ወንድሞቼ አድሱ ይሙት የሚሉት መጣብኝ❤❤❤

    • @አቢቲስደቷንወዳጂ
      @አቢቲስደቷንወዳጂ 8 หลายเดือนก่อน

      አባቴ ነው ​@@maryamemne

  • @Mekde-sd2jo
    @Mekde-sd2jo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ወሎየነኝ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ።ስታምሩ እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ❤❤❤❤

  • @trr1069
    @trr1069 8 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ የሚወዱትን የሚአፈቅሩትን ማግባት እንዴት ያስደስታል❤

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 8 หลายเดือนก่อน +16

    😂😂 አችን የሰማ ጌታ እኔንም ይስማኝ ማኔ ላይ አይቸሀለሁ ያተ ታሪክ እኔም ጋ አለ 9አመታችን አሁን ገና መደዋወል ጀመርን ግን በጣም ፀፅቶኛል ምናለ በስአቱ ተቀበየው በነበር ብየ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ግፊ በደሄና

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 8 หลายเดือนก่อน +1

      ያቺ ከሆነ ይመጣል አይዞሽ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ በርችደጅአስጠኝው የሚወድሽከሆነ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 8 หลายเดือนก่อน +6

    ታድላ በዚህ ዘመን የእውነተኛ አፍቃሪ ማገኘቷ ❤❤❤❤❤

  • @suibsecrb
    @suibsecrb 8 หลายเดือนก่อน +14

    Wow ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ሰርግ ነው ወልዳቸህ ለመሳም ያብቃቹህ የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @እኔምፋኖነኝ-ጀ6ኘ
    @እኔምፋኖነኝ-ጀ6ኘ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከዚህ በላይ አለም የለም ማሪየምን ቀናሁባቸው ውለዱ ክበዱ አላገባቹ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን❤❤❤❤

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ እንዴት ደስ እዳለኝ አንድ ላይ በመሆናችሁ በመጨረሻ የመጀመሪያ ፍቅርን እደማግኘት መታደል የለም እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውን መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ለኛም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

    • @EduEden-r2i
      @EduEden-r2i 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለኛም ለማዳም ቅመሞችም ይስጠን ለኔ የሆነ ያህል ጥርሴን ሳልከድን ነው ያየውት😂😊😊

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 8 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ልጁ ምርጥ ነገር ነውኮ😮❤❤😊ውለዱ ክበዱ❤❤❤

    • @EmanMelak
      @EmanMelak 8 หลายเดือนก่อน

      😂❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እራያ ነኝ ግን እራያን አላቀውም አገር ሰላም ከሆነ እራያን ማየት እፈልጋለው አንዳውም የማገባው እራያ ነው አግብቺ የምመለሰው ለማንኛው ወድሜ እንኳን ደሰ አለው የሚወዱትን ሰው ሰገኝ አሪፈ ነው

    • @NativoiceMan
      @NativoiceMan 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 8 หลายเดือนก่อน +12

    የሚደነቅ አፈቃሪ እድለኛ ናት

    • @sofi8983
      @sofi8983 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน

      ቆይ አልገባኝም ንገሩኝ መጀመሬያ ምን ሆነው ነው❓

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 8 หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ن2ح እድገባሽ በደብ ማን ያዘዋልጋ ግቢና ስሚው

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 8 หลายเดือนก่อน

      እቴርቨ ተደርጉ9 አመት አፍቅሮ ነው እቢብለላው አሁን እሺ አችው እና ነው

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 4 หลายเดือนก่อน +1

      እተረቪውን በየት ላግኝው መሥማት ፈልጌ ነው

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛው አፍቃሪ ወንድ እንኳን ደስ አለህ እንኳን የልብህ መሻት ተፈጸመልህ ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በፈተና ፀንቶ መጨረሸው ያማረ ሲሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስንቴነኝአማራዊቷ
    @ስንቴነኝአማራዊቷ 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ማሪያምን እግዚአብሔር ሁልግዜም ካንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም ደስ አለህ ያገሬ ልጂዋ በጣም አዝኘልክ ነበር ታሪክህን ስሠማ አችም እደገና አፍቅረሽው ባልሽ ስለሆነ እኳን ደስ አለሽ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዉነትም አምስት አመትአፍቅረህ አልቀረህም ቆንጅየ ናት ጎበዝ ❤👍👍👍ወንድ ማለት እደዚህ ያለ ነዉ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

    • @fahedali632
      @fahedali632 8 หลายเดือนก่อน

      መታደልነው ከ9አመትቦሀላተጋቡዋው❤❤❤❤

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እራያ ባልሆን ይቆጨኝ🎉 ነበር ደስ ስትሉ ከድርየ ወደ ነ ሸጋ ዘገየ ቤት ጎራ አላልከም እንዴ ትላትና🎉❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኛንም ከስደት መልስ እንደዚህ አርጋችሁ ትድሩናላችሁ ወንድሜ ❤❤🎉🎉

  • @saadaibrahim4193
    @saadaibrahim4193 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፈትኖ ማግባት እደት ደስ ይላል ወላሂ እኔም በሰባተኛ አመታችን ተጋባን በስንት ፈተና❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsAs-ck7xy
      @AsAs-ck7xy 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም 7 አመት አልፍቸው ነው የተጋባነው መጋቢት 9 አድ አመት ሊሞላነው🎉🎉🎉❤

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይህን ቀን አይቶና አስቦልህ ነበር ያንን ጥሩ የፍቅር ስቃዬችን እንድታሳልፍ ያደረገህ መጨረሻውን እንዲህ ሊያሳምረው አሁንም መጨረሻችሁን ፈጣሪ በፍቅር በሰላም በጤና በመተሳሰብ እንድታሳልፉ ይርዳችሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @ma_molla
    @ma_molla 8 หลายเดือนก่อน +10

    እሱም ወንድነት ከመልክ ከአቋምጋር አድሎታል
    እሷም ፍልቅልቅ ያለች ቆንጅየ ከጥሩ አላማና አስተሳሰብ የተሰጣት ድምቅ ሴት ነች
    ትዳራቸውን ይባርክላቸው የሀገሬ ልጆች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ቃለ መጠየቁን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 8 หลายเดือนก่อน +3

    መገን የኛ ወሎ ❤❤በኑሮ ውድነት በቶርነት ውስጥ ከርመው እኩዋን ደግነታቸው ያው ነው ይህንን ድፍንድፍን ብር ይሸልሙቸው ጀመር
    ❤❤❤😘😘😘😘😘እኩዋንም ወሎየሆንኩኝ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም ደስስስ ይላል ዉለዱ ክበዱ ፍቅርን የሄደበት ያፈቀረ የተለያየ ስለሚያቀዉ አላህ ስላጣመራችሁ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከምንወደዉ ከሚወደን ያኑረን

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈቅሩ ኑሩልኝ በጤና የኔ አፍቃሪ ወንድም እንኮን ደስ አላችሁ❤❤

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በሲቃ ደስብሎኝ የማያችሁ እንዲህ አይነት እውነተኛ አፍቃሪ እንኳንም ወደልቦናሽ ተመለስሽ እንካንም አፍቃሪሽን አገባሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታዬ ወደር የለውም በተለይ የሱን ታሪክ ስላካፈለን ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ ቀላል ዱአ አይለም እና ያባቶቻቹሁ ምርቃት ይድረሳችሁ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ከዚህ በኋላ ያለው ዘመናችሁ ፈተና የሌለው የፍቅርና የሰላም ይሁን የሰው ልጅ እንደዚህ ብርታት ኖሮት መጨረሻው ሲያምር ማየት በጣም ያስደስታል እንኳን ሕልምህን ኖርክ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሳለዉቀዉ የሚናፍቀኝ ሀገር እራያ ተዉ ግን ቀሚሱን አልብሱና ወሰዱኝ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 หลายเดือนก่อน

      ነይ ውድ❤❤❤

    • @Mekde-sd2jo
      @Mekde-sd2jo 2 หลายเดือนก่อน

      አንች የት ነሽ ውንድሜን ላጋባሽ
      ሁኝልኝ ሸበላ በራያው ቀሚስ

  • @tjetje8228
    @tjetje8228 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቢድወውን ስተየ እዳየሁት ፈጣሪ ይወቅ ውድድድ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የጓጓሁለት ታሪክ መጨረሻ ዋው ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም ዛሬ ገና አሁት ታሪካቸውን በጣም ጎበዝ ነው ልጁ ሁሌም እውነት አሸናፊነች 🎉🎉🎉የኔም 10አመት ታሪክ አለኝ እፍ እደፍቅር ሀያልነገር የለም

    • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
      @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 8 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነው ኢንተሪቪው

    • @masiwollotube4483
      @masiwollotube4483 8 หลายเดือนก่อน

      @@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ ማንያዘዋል ዩቱብ ላይ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 8 หลายเดือนก่อน

      እደው እድሜ ልካችንንን የሰው ታርክ ስናሳድድድ እኛ የለን😂❤❤❤

    • @masiwollotube4483
      @masiwollotube4483 8 หลายเดือนก่อน

      @@ቃልቃል-ዸ4የ እረ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ፍቅር አለኝ እኔስ

  • @MakyaMakya-hl7iy
    @MakyaMakya-hl7iy 8 หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ ሲያምሩ እኔም እንዲህ መሆን አማረኝ ወላሂ 😢😢😢

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይምኞትሽን ያግልሽ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነበር ባለፈው እንተርቢው ላይ የሰማውት እና እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @HaregA-ee4qo
    @HaregA-ee4qo 7 หลายเดือนก่อน

    ታሪክን ሠምቻለሁ በስተመጨረሻ የምታፈቅራትን ልጅ አገባክ የኔ ጌታ የአብርሀምና የሣራ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @KasechSisay-i1z
    @KasechSisay-i1z 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ታምራላችዉ እንኳን ደስ አላችዉ ❤🎉እኔም ጠባቂ ነኝ የፍቅር አምላክ ይርዳሺ በሉኝ ለ6 አመት ያፈቀረኩት ልጅ አለ በተስፋ እስካሁን ድረስ በጠም ከባድ ነዉ ቡዙ ፈተና ቢኖረዉም ፈጳሜዉ ሲደርስ ደስ ይላል ሰዉ ሊረዳ የሚችለዉ በቦታዉ ሲገኝ ነዉ ለመፍረድ ቀላል ነዉ ያፈቀሩትን መርሳት ግን ከባድ ነዉ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናው ሽጉጥመዘህም አልቀረህ 😂😂😂ደስ ይላል ቆጆወች ሁሉ ❤❤❤

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 8 หลายเดือนก่อน +18

    የሴቶቹ ሚዜወች የኔ ቢጤወች😂😂 ወንዶቹ ብሩን ለቅመው ጨረሱት 😢

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @FatmaEndres
      @FatmaEndres 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 8 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkk😅😅😅😂😂

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Hani.336
    @Hani.336 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገር በፈተና የተሞላ ፍቅር እንዲ በደስታ ሲሞላ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 8 หลายเดือนก่อน +3

    መሻአላህ የሚውዱትን ሰው ማገኘት እንደት ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ❤❤

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የታሪክ ያላየ መቸም ይቆጨዋል የእራያዉ ጀግና የሀገሬ ልጆች ደስ ብሎኛል🙏💐💐💐💞💞

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 8 หลายเดือนก่อน

      ራያ ትግራይ ነው አይደለ

  • @kB-cz4xm
    @kB-cz4xm 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው ታሪኩን እንደሰማሁት ወዲያውኑ ነው ያየሁት....መልካም ነገር ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 8 หลายเดือนก่อน

    የራያዉ ልዑል ታዴ እንኳን ደሥ አለህ የወዜ ልጅ ❤❤❤❤❤ የኛ ተራሥ መቸ ይሆን ከቶ 😊😊😊

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน

    የታደልሽው በዱኒያ ይሄንአይነትአፍቃሪ የሚወደውንማገኘት መታደልነው አይርብምአይጠማም ከሚወደውሲገናኝ ጨለማው ፀሀይነዋና!!!" ጀስታሽን እያየሁትነበር ሙዚቃ አፍቃሪአደለሁምመስማትምአልፈልግም ግንፈገግታሽ ደስእያለኝነበር ምርጦች

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እፊትህ ላይ ያለው ደስታ ወደር የለውም ያስታውቃል እሚያፈቅርቱን ማግባት መታደል ነው

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 8 หลายเดือนก่อน

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት በጣም ደሰሰ ይላል እባክህ ሙሽሪት እና ሙሽራው ቃለ መጠይቅ አድርግልን

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 8 หลายเดือนก่อน +7

    ታሪኩን ሥሠማው ፍቅር ምን እደሆነ ያወኩባት ቀን ናት ለካ እኔ አፍቅሪ አላውቅም😥

    • @የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ
      @የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ 8 หลายเดือนก่อน

      ተሊኩ ይለቀቅ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 8 หลายเดือนก่อน

      @@የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ ሊላ ቻናል ላይ ነው የሰማሁት

    • @زيناتفنتو
      @زيناتفنتو 5 หลายเดือนก่อน

      ምድነው፠ታሪኩ ባጭሩ ንገሪኝ😢😢😢😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 5 หลายเดือนก่อน

      @@زيناتفنتو ወይ በፅሁፍ ኪኪኪ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@زيناتفنتوማን ያዘዋል ላይ ሄዳችሁ ስሙ የሁለቱንም ኢንተርቪው

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 8 หลายเดือนก่อน +5

    አማራዪ
    ሠላሙን ይመልስልን 😍😍😍😍

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንሰላሙንይመልስልንአማራየአድበቱተወዳጂ❤❤❤❤❤❤

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ራያ አቤት ውበታችን ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 หลายเดือนก่อน

    መገን ወሎ የቆጆወች መፍለቂያ ሠላማችን ይመለሥልን ውዶችዬ
    ምርጥ ሙሺሮች እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ መየቆጆወችመፍለቂያሠላማችንይመለሥልንውዶችዬምርጥሙሺሮችእድሜከጤናጋርይሥጣችሁ

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዚች የደሥታ ቀን አደረሣችሁ የአብራሐምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @fatuma985
    @fatuma985 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኩን ሰምቸ. ገረመኝ. ምርጥ አፍቃሪ. እራያወች. እንለያለን

  • @belainesshi
    @belainesshi 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሣሙ ዋጋ የተከፈለበት ነገር መጨረሻው ያምራል በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሄር❤❤❤❤❤

  • @arsema2468
    @arsema2468 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይቆጨውም የሱ አረጋት የፍቅር ተምሳሌት ብየሀለሁ ደስታው እራሱ ይገባል

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 8 หลายเดือนก่อน +4

    መልካምጋብቻ እህቴ ወድሜ በጣምነው የምታምሩት

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉን በጊዜው የሚያደርግ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 7 หลายเดือนก่อน

    ያገሬ ልጅ ሻቤየ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳ ለዚህ ክብር አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው❤❤❤❤

  • @BertukanHailu-r5w
    @BertukanHailu-r5w 8 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ራያወች ቆንጆ ሚለዉ ቃል ያንሳችሆል ስታምሩ ❤❤❤❤ሙሽሮች ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 8 หลายเดือนก่อน +1

    የታገሠችሂወት፣የደሥታባለቤናትይሉሀል፣ይሄነዉ❤❤❤❤

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዉ ምን ብየ ልኮምት አቤትትትትት እራያ መሆንኮ መታደልነዉ የኔዉዶች ሁለዱ ክበዱ የሚገርም የፍቅርታሪክነዉ ከስንት አንዱነዉ እድለኛ የልጅነት ፍቅሩጋር የሚሳካለት እመቤቴ እረድታቹሀለች መጨረሻቹህንታሳምርልኝ ለኔና እንደኔ ላሉትስ መቼ ይሆን የደስታችን ቀን😢😢

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 8 หลายเดือนก่อน +1

    My best yehagere lij enkuan tesakalh wow Tebarek fiker endezih newo Zemenh yebark deme, I have lernt alot from him

  • @GetachewZewdu-fx5zt
    @GetachewZewdu-fx5zt 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ ደስ እሚለዉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 8 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ ደስስስስ ስትሉ ፈጣሪ የማያልቅ ፍቅር ይጨምርላችሁ በልጅ ይባርካችሁ የፍቅር ታሪክህን ትናንት ነበር የሠማሁት እንኳንም ፈጣሪ ፈቅዶ ለዚህ በቃችሁ

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድ ነህ ተስፍ አልመቁረጥህ❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 8 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ የኔ ቆንጅየወች የወሎ ልጅ ባልሆን ምን ይቆጨኝ ነበር ራያወች ስወዳች ከልቤ ነው መርሳወቸም እወዳችሁ አለሁ

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 8 หลายเดือนก่อน

      የምን ወሎ ነው ራያ ትግራይ ውስጥ እኮ ነው

  • @hanasolomon2765
    @hanasolomon2765 8 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዮ እና ጁሌት እናንተ ናችሁ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ጀባ ይበላችሁ

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 4 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት ያለበት ሀገር እኮ አይመስልም አሳርኛዉ አይገበሬዉ አማራዋያን የኔ ቆንጆች የወበት መፍለቂያ የጀግና መኖሪያ

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 8 หลายเดือนก่อน +3

    LOVE ራያ&አማራ❤❤

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 8 หลายเดือนก่อน +9

    ቆጆው የበዛበት ሰርግ😂😂😂😂

    • @EsmaelAhduEbrie
      @EsmaelAhduEbrie 5 หลายเดือนก่อน

      ኸላሂ አዎድ በጣም ቆንጆ ናቸዉ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 8 หลายเดือนก่อน

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንሊችሁ የወደዱትን ማግኘት እንዴት መታደል ነው❤❤

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 5 หลายเดือนก่อน

    ስንት ግዜ ሰማሁት ሰው ሲደሰት እደማየት ምን አለ❤❤❤❤

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ተሞሸሩ ደስ የሚል የፍቅር ታሬክ ታድላ ምርጥ አፍቃሬ❤❤❤❤❤

  • @ነገንበተሥፍ
    @ነገንበተሥፍ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከድር እራያ ይመችህ የራዮችን ሠርግና ባህል ሥለምታቀርብልን ከኢትዮጵያ ውስጥ የሚምር ባህልና አለባበስ እራያ እራዩማ

  • @zaharamohamad
    @zaharamohamad 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል ቢላ ይዞ ሄዶ ያስፈራራትን ሳስታውስ በሳቅ😂😂

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od 8 หลายเดือนก่อน

      እነሱም፣ገነ፣ይሰቃሉ፣ወደሆላ፣መለስ፣ብለዉ፣ሲያሰብት😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ቀላል ​@@KwKw-bt6od

    • @dhdgfgfd2618
      @dhdgfgfd2618 5 หลายเดือนก่อน

      የት ነው እሚገኜው እስኪ ልየው

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 5 หลายเดือนก่อน

      @@dhdgfgfd2618 ማን ያዘዋልእሸቱጋ .አለ

  • @ባባእወድህአለሁ
    @ባባእወድህአለሁ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነበር ልቤን የነካው ታሪኩ እኳንደስ አላችሁ የልጅነት ደሲይላል ውልዳችሁሳሙ እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @fahedali632
      @fahedali632 8 หลายเดือนก่อน

      ልጂቱእደለኛነት

  • @trr1069
    @trr1069 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነተኛ ፍቅር ተምሳሌቶች ወዬዉ የፍቅር አገላለፁ ልጁ አቤትትትት ቃለመጠዬቁን አይቸ ዝም ብሎ ቢአወራ የፍቅር ነገር ቢተርክ የማይሰለች አንደበት አለዉ

  • @SebeleWende
    @SebeleWende 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ እራያወች ባህል አሰከባሪ ሳምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 8 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ከስት አመት በኋላ ፍቅር አፍቃሪው ሲጋጥም እደዚ ነው❤❤❤

  • @munatube2861
    @munatube2861 8 หลายเดือนก่อน +1

    10ግዝየ ነው ያያሃችው ደሰ ሰሉ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @muluberihun3622
    @muluberihun3622 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ከምትወዳት ልጅ ጋር እግዚአብሔር አገናኘህ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ተጠንቅቀህ ያዛት ምንም ብታጠፋ ሁለተኛ ስህተት እንዳትደግም ጌታ ይርዳህ

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ
    @የነገንማንያውቃልጌታነህ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ፅናት እምነት እድህ ነው እኳን እግዚአብሔር አምላክ አንድ አደርጋችሁ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኴን ድስአለህ ውድሜ ይገባዋል እኔም በነበርኩ እቅዱን አላህ ጋር ያሳካጀግና ትዳራችሁም የሰመረይሁን መጨረሻችሁይመር❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
    @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ኢንሻ አላህ አላህ ካሳካልኝ ፍቅሬ ከእስር ቤት አገር ሲገባልኝ አገሬ ሂጀ እምየ ባለችበት እሞሽራለው ያረብ ያሳካልኝ እስኪ ውዶችየ ያሳካልሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች መቸም ቅን ናችሁ😢 የኔ እንቁወች ሁላችሁንም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😢

  • @keralem
    @keralem 8 หลายเดือนก่อน

    ኢንተርቪውን አፌን ከፍቼ ነበር የሰማሁት እንኳን ደስ አላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!! ለማንያዝዋል የገባህለትን ቃል እንዳትረሳ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማፈቅረው የሚያፈቅረኝ ልጂ በእርቀት 7 አመታችን ጨርሰን ጉዞ 8 አመታችን ዘንድሮ ።🏃🏃🏃 ጽናት ለሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።
    እደዚህ በአለሟዊይ ባልጨፍርም እናቴ ቅድስት ቤቴ ክርስቴያን አምሳሌ እየሩስ አሌም በቤትሽ እድሞሸርር ፍቀጂልኝ ❤❤❤😍 ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ ወሎ የቆንጆች አገር ጋብቻችሁን የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያረገው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 8 หลายเดือนก่อน

    ሰው ያፈቅረውን ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ❤️❤️