🔴 ሰበር ዜና አድሱአዋጅ ጉድ አመጣ ሰነድ የሌላቸው ንብረቶችና ህገወጥ ቤቶች መወረስ ተጀመረ insurance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 14 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽሪ እህት ግን መንግስት ህዝብን ታሳቢቢያደርግ እንካን ቤቱፈርሶበት እዲሁም በልቶማደር አቅቶታል ህዝቡ ያአላህ ይቅርበለን

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 13 วันที่ผ่านมา +2

    እኔን የሚገርመኝ የኢትዮጵያ መሬት በጉቦኞች ተሞልታ ይንካልከፈልክ አንሰራም
    በሚባልበት ሀገር በውጭሀገር በሰራተኝነት ወገባቸውጎብጦ ያገኙትን ገንዘብ በአብላጫ ምንዛሬ ቀይረው ቤትንብረት ቢያፈሩ የውጭያላኩበትን የባንክምንዛሬ ማስረጃካልያዙ የገዘቡ ምጭ አይታወቅም ብሎ መውረስ ህዝብን እና መንግስትን ከፍተኛ መጣላትን አይፈጥርም
    የመንግስት ደመወዝተኞች በአቋራጭ ምንጩ ሳይታወቅ ከፍተኛ ገንዘብ ሊሰበስቡ ይችላሉ ታራውለፍቶ ደክሞ በእውቀቱ ሳይሆን በሀቅሙ ያገኘውን ንብረት መቀማት ግፍ አይሆንም

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 13 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት መንግሥት ግልጽ ሌብናት ጀምራዋል አብይ ምን እንዴ ነካ እኔ እንጂ ወይሰ ከግለሰብ ዘራፎ በአዲሰ ቤቷ መንግስት ልሰራ ነው አራ አብይ ተዉ እግዚአብሔር ይጣይቃል😢😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 14 วันที่ผ่านมา +2

    በሰው ሀገር ተሰዶ ያፈራው ንብረት እንዴት የሀገር ሀብት ሊሆን ቻለ!?በሃገሩ ንብረት ማፍራት ከቻለ ለምን ተሰደደ!? እከካም ቆሮቆንዳ መንግስት ገንዘብ ቸግሮት እንዴት አድርጎ እንደምዘርፍ ለራሱ ሲያመቻች እንጂ ይሄ የውጪ እንጂ የሀገር ሀብት አይደለም:: ማን የለፋበትን ማን ቁጭ ብሎ እንደሚበላ የምናይ ይሆናል::

  • @AbdulHassen-jc1rb
    @AbdulHassen-jc1rb 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወያኔ ስልጣን ላይ ከመጣበት እስከ አሁን ድረስ ሰዎች እንደት ኢተዮ ውስጥ እየሰሩ ከገቢያቸው አንፃር እንደት ሀብት እንዳፈሩ ተጣርቶ በሙስና ከሆነ ይታሰሩ የወረሱ ግን በስደት ሆኖ ሀብት ያፈራ እንደባሪያ ሰርቶ ስለሆ እና መንግስተ ምን አገባዉ? የዉጭ ምንዛሬ ወይም አበዳሪ መንግስት ሰላጣ ካልሆነ በስተቀር ?

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 13 วันที่ผ่านมา

    የጥቁር ገበያ ምንዛሬን እራስህ ማስቆም ትችል ነበርኮ ነጋደወችን ማገድ ነው አሁን ለራስህ ለመዝረፍ ይሄን ሰበብ አታርግ ሰውየ ግፍ የሰራ ሰው ቅጣቱን ከአላህ ያገኛል ከሰው ቢያመልጥም እወቅ ልብህን አደንቁረህ አተኛ