🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | አዲስ አመት | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 594

  • @Hailemikae
    @Hailemikae 2 หลายเดือนก่อน +357

    እኔ ወ/ቂርቆስ እባላለሁ በ አባ ገብረኪዳን ትምህርት እራሴን ስመዝነው ባዶነት ምንም የለለኝ ገለባ ሆኜ አገኘዋለሁ ይች አለምም ግራ ታጋባኛለች አለኝ የምለው ነገር ትንሽ የሆነ ተስፋ በመድሀኒት አለም ዘንድ አለኝ እንጅ እኔ አባ የሚነግሩኝ በላይ ጅል እና የማረባ ሰው ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የ እነ አባ ፀሎት ይርዳኝ/ን አሜን።

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  2 หลายเดือนก่อน +11

      አሜን ወንድምዓለም

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 หลายเดือนก่อน +23

      እግዚአብሔር ቤዛ የሆነልክ ተስፋ እንድትቆርጥ አይደለም በርታ ዛሬ ለአንተ አዲስ ቀን ናት

    • @TigistBelete-hm4wn
      @TigistBelete-hm4wn 2 หลายเดือนก่อน +11

      በምህረቱ ይጎብኘን

    • @Hailemikae
      @Hailemikae 2 หลายเดือนก่อน +4

      amen TB

    • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
      @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 2 หลายเดือนก่อน +8

      በወድማአችን የህን ያህል እራስህን ከወቀስ እግዚአብሔር አመላክ እደጎበኝህ ማሰብ አለብህ😢 ደግሞ አይዞህ ከኔ አይመልጥም ሀፄትህና አይዞህ🙏እመቤቴ ተጎብኝን😢

  • @BanchDagu
    @BanchDagu หลายเดือนก่อน +10

    በእውነቱ ለአባታችን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይኖሩልን የማይጠገብ ትምህርት ነው እና የምትመግቡን የኔ አባታ የሰማነውን በልባችን ልዑል እግዚአብሔር ይፃፍልን ማስተዋሉን ይስጠን ።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AleneBerihun
    @AleneBerihun หลายเดือนก่อน +10

    እንደነዚህ ያሉአባቶችን ቸሩ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልን አሜንንን

  • @haregteferi4370
    @haregteferi4370 หลายเดือนก่อน +7

    ወርቅ ነዉ ሚፈልቀዉ ከአፋቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 หลายเดือนก่อน

      @@haregteferi4370 እውነት ነው

  • @ZanaMohemed
    @ZanaMohemed 2 หลายเดือนก่อน +14

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 2 หลายเดือนก่อน +84

    አባ ገብረ ኪዳን በእውቀትና በጥበበ የሚያስተምሩ ምርጥ አባት ናቸው ።❤❤❤

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +45

    ,የእኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደርሰዎ ያሉ አባቆችን ያብዛልን የቅዱስ ቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ እግዚአብሔር አምላክ ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yabkalmelak7715
    @yabkalmelak7715 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለምንድነው ግን እኒህ አባት ሲያስተምሩ እማይጠገቡት ደግሞ በመሃል የሚያስቁት ነገርስ.. አግዚአብሔር የማቱሳል እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @ዛቲ
    @ዛቲ หลายเดือนก่อน +31

    አባ ገብረኪዳን በዚህ ዘመን ካየናቸው እውነተኛ የወንጌል ገበሪ አንዱ ናቸው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: እኛም በትምህርታቸው እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን::

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 หลายเดือนก่อน

      @@ዛቲ አሜንንንን

  • @samriy461
    @samriy461 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይድረሰኝ❤❤❤❤❤❤

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አባታችን

  • @zekiman-sj2bc
    @zekiman-sj2bc หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kalehiot yasemalen Abatachen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Yesafeju9325
    @Yesafeju9325 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abatachn kalehiwet yasemalin abey gisatse Des sillu

  • @GaduWorld
    @GaduWorld 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ragim edme na Tena yestelen abbatachin ❤❤❤❤❤

  • @rgormse
    @rgormse 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale heywt yasemaln!!!!

  • @etsegenetetse5833
    @etsegenetetse5833 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርማል የውስጤ ማንነት ሁሌም በሳቸው ትምህርት አገኘዋለው ልቤ እየደማ ነው የምሰማው 😭😭😭ምሳሌአቸው እንካን ቁምን ነገር አለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባ

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰

  • @TesfayeMengst-l1x
    @TesfayeMengst-l1x หลายเดือนก่อน +3

    Be ewnet rezm edge ketena gar yadililn

  • @Hailemikae
    @Hailemikae 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ወ/ቂርቆስ እባላለሁ በ አባ ገብረኪዳን ትምህርት እራሴን ስመዝነው ባዶነት ምንም የለለኝ ገለባ ሆኜ አገኘዋለሁ ይች አለምም ግራ ታጋባኛለች አለኝ የምለው ነገር ትንሽ የሆነ ተስፋ በመድሀኒት አለም ዘንድ አለኝ እንጅ እኔ አባ የሚነግሩኝ በላይ ጅል እና የማረባ ሰው ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የ እነ አባ ፀሎት ይርዳኝ/ን አሜን።

  • @fikertelele56
    @fikertelele56 2 หลายเดือนก่อน +12

    አባ ገ/ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 😢😢

  • @Madis-jr8fn
    @Madis-jr8fn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባ❤

  • @rigbegebreyohannes9275
    @rigbegebreyohannes9275 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።መልካም ትምህርት።

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 หลายเดือนก่อน +11

    አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ስራው ትላንት ባለመተመቸኝ ሰአት ሳልከታተል ቀርቼ የት ላግኘው ብዬ ሳስብ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ መርቶኝ አገኘዋቸው❤ አባቴ እርሶን ስሰማ እመቤቴ መስክርሬ እንዴት ነፍሴ ሰላም እንደሚሰማት እግዚአብሔር ብቻነው የማያውቀው የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን ይሁን::

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 หลายเดือนก่อน +1

    አፀደ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @SanayitTsegaye
    @SanayitTsegaye หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Bbb-nr1lc
    @Bbb-nr1lc หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotWorku-sw1hk
    @HaymanotWorku-sw1hk หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ።

  • @AbeUrga
    @AbeUrga 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    አባ ገ/ኪዳን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BanchDagu
    @BanchDagu หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutAbi
    @RutAbi 2 หลายเดือนก่อน

    Amen abatachin qalehiwot yasemaln egziabher edited ena tena yistachihu

  • @kokobemulugeta
    @kokobemulugeta 2 หลายเดือนก่อน +9

    የህወቴ መሰረት ሁሌ ይህንን ስብከት ስሰማ ትልቅ ተስፋ አለኝ ኑሩልን አባታችን

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 2 หลายเดือนก่อน

    Bewnet kal eyeweten yasemalen labatachen regem edema kemulu tanagar yadeleot abata

  • @AaaSaa-s5q
    @AaaSaa-s5q หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን ያገልግልትዘመንን ያርዝምልን

  • @firegero
    @firegero หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot yasemalin

  • @mikalkidaneyosief6777
    @mikalkidaneyosief6777 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemaln abatachn nurln

  • @Almeu-tc6mq
    @Almeu-tc6mq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሥማልን እንዳተ አይነቱው አባትን ያብዛልን እንቀጮን ነው ሚንግሩን በእድሜየ እናበፀጋ ይኖሩልን ❤❤❤🎉

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yeromhaile8129
    @yeromhaile8129 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤❤❤

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g หลายเดือนก่อน

      🫸🫷📖📖🫸🫷🌈💐💐🪐🪐🧨.

  • @KalkidanAschalew
    @KalkidanAschalew 2 หลายเดือนก่อน +25

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ይጠብቅልን አባታችን እና ይህ አገልግሎት ያምታስተላልፉልንም በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @SintayehuWendwosen
    @SintayehuWendwosen หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ለራሳችንም ቤት እድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @HuopmTrds
    @HuopmTrds หลายเดือนก่อน

    የምወድው ኣባ ገብረኪዳን እድሜ እና ጥዕና ኣብዝቶ ይስጣች ፈጣሪ ❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜን ይስጥልን ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 หลายเดือนก่อน +3

    welcome Selma Ethiopia Selma 👍🙏🏾

  • @MartaMekonen-g7s
    @MartaMekonen-g7s หลายเดือนก่อน +1

    ከወርቅ የበለጠ አደበት እጅግ ጠፋጭ እማይጠገብ ሂወት እሚቀይር እግዛብሔር ያደረበት አንደበት ነው ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ግዜ ያርዝምልን ኣባታችን

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kale Hiwet Yasemalin Abatachin nurulin ende hatyatachin bzat saybun ende chernetu yhunlin Amen Amen Amen 🙏 ♥️ ABYETU Hoy maren ykir belen nutsuh libona fterlinie 😢

  • @AbigiyaAbigu-ex9ln
    @AbigiyaAbigu-ex9ln หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ አባት ቅድስት በረከቶ ይደርብኔ ኦአባ ባርከኒ ለወልድከ ወልደ ሚካኤል

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና

  • @Itzmayahass
    @Itzmayahass หลายเดือนก่อน +2

    Ye Ethiopia Birhan yehonu abatachin,,,rejim edime Ena Tena yistilin,,kale hiwot yasemalin!

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ስወዳቸው ሲመቹኝ መቼም አይሰለቹም ፈታም ያረጋሉ ደስ ሲሉ ጤናን እድሜን ተመኘውሎት አባቴ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @WagayeArage
    @WagayeArage 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፆሙን የበረከት ያድርግልን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @Yoga-yp3pf
    @Yoga-yp3pf 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you 🙏 for your helping south omo people !!!!!

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abatachene Egzeyabehre Edemena tena yagelegelote zamanewotene yarezemelene

  • @AdoniesYimer
    @AdoniesYimer หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ !!! በሚያስተምሩት ትምህርት ብዙ አውቃለሁኝ እንድተገብር እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @Kidane-g4y
    @Kidane-g4y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለአባታችን ለአባ ገብረኪዳን እድሜእና ፀጋንይስጥልን

  • @DanielKefyalew-j9q
    @DanielKefyalew-j9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታቾን ትምህርት ከፊትለፊት የቆመ ቁልጭ አርጎ ሀጢያቴን የሚያሳየኝ መስታወት ነው ለአባታችንእድሜ ከጤና ሰጥቶ በአገልግሎት ያጽናልን።

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 หลายเดือนก่อน

    በእርስዎ በኩል እግዚአብሔር ራሱ እየተናገረን እንደሆነ ይሰማኛል። በእውነቱ በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን መድኃኒዓለም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!

  • @AsedeAssaye
    @AsedeAssaye หลายเดือนก่อน +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @GenetSisay-e8s
    @GenetSisay-e8s หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤🤲🤲

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን❤❤

  • @habtamuyehuala9422
    @habtamuyehuala9422 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለአባታኝን እረጅም እድሜ ይስጥልን.

  • @BayisseBaysse
    @BayisseBaysse หลายเดือนก่อน

    kel Hiwote Yesmilen Abtichen❤❤❤

  • @geteasmamaw1538
    @geteasmamaw1538 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችንአሜን፫🙏🙏🙏

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 2 หลายเดือนก่อน +20

    በዚ ዘመን ኦንደ አባ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው አግ/ቤሄር ይመስገን እድሜ ኸጤና ጋ ይሶጥወት አምን አምን አሜን አባ

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 2 หลายเดือนก่อน +18

    እውነት እላችሆለሁ። ዘመዶች። የእግዚአብሔር ቤተስቦች። የባታችን። ትምህርት። የህሌናእረፍት። አለው

  • @AderaGEBEYO
    @AderaGEBEYO หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 หลายเดือนก่อน +6

    አባታቸን እገዝአቤሔርፀጋውን የብዛልንበሕይወት በጤና ይስጥልን

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔታ አባ ገብረኪዳን የወንጌል ሐዋርያ የሚያሰተምሩት ትምህርት ሰውን ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት የሚመልሰ ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጠዎት።

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን{3} ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን

    • @sipara9224
      @sipara9224 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሁልጊዜ እመኝላቸዋለሁ ግን ከዚህ በኋላ አለም የዚህን ያህል አመት አትኖርም ብቻ እስከ ምፅአት ድረስ ያቆይልን አሜን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yes, Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤🇪🇷

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን (3)🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @mikretadesse6229
    @mikretadesse6229 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን ሐዋርያ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu หลายเดือนก่อน

    በዚ ዘመን ኦንደ አባ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው በእግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @ኣርሰማ-ተ1መ
    @ኣርሰማ-ተ1መ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @Geni2105
    @Geni2105 2 หลายเดือนก่อน +4

    Kale hiwet yasemaln ❤

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አባቴ ጌታ ትንሽ ነው ሚበቃው እኔ በአንድ ብር ነው ፆለቴን የሰማኝ ስላሶች አባቴ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ካመነው ፈጥኖ ደራሽ ነው አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን ❤አሜን❤አሜን ❤

  • @memeabeje7018
    @memeabeje7018 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤
    ግን ከሆላቸው ያለው ምስል ወይምፎቶ ምንድነው

  • @Mesi12Mezgebu
    @Mesi12Mezgebu หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @Almeu-tc6mq
    @Almeu-tc6mq หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasYonas-j3z
    @ErmiyasYonas-j3z 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን ሰሚ ብቻ ከመሆን ይጠብቀን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶዶዶ ኑሪልኝ እናቴ

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke หลายเดือนก่อน +4

    ,አባእ/ ሪ.ለኛለአልገባንእ/ሪእሪሶእንዲአሰተምሩእኛምእንድንማሪ.ወንጌልንየሰጠንቸሩመድሀኒአለም.ሰሙድንቅነዉ.አባበእድሜበፀጋያቆዮት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsegayeAbaba-h1v
    @TsegayeAbaba-h1v 2 หลายเดือนก่อน +5

    ርዕሰ ሊቃውት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ሽህ ዓመት ይኑሩ ዕድሜና ጤና ለእርስዎ ይሁን አባ የተሰጠክን ስራ አመስገነህ ያዝ የሚለው አጥንቴን ጠገነኝ የእርስዎ ስብከት አለምን አጣፍጦዓል ልብ ለአለው ሕጻን ሮማን ጸገየ አበበ የካህን ልጅ ነኝ

  • @KidistLemma-p7y
    @KidistLemma-p7y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እንዲሁም ይህንንም የምታስተባብሩ በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ንግሰቲአበበ
    @ንግሰቲአበበ หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @bezaworklemma1744
    @bezaworklemma1744 2 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen kbur Abatachen edmena tena yistlen FETARY 💗

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kale heyoten yasamalen Abatachen ❤

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንድ አባት ሲያስተምሩ እስራት መስጠት እራሱን የቻለ ትልቅ ንግድ ነው እግዚአብሔር በብረከት መትረፍረፍ ነው ❤❤❤

  • @memimime5701
    @memimime5701 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abatachen Kal Hiwot yseman❤❤❤

  • @kaddestethiyopiya5995
    @kaddestethiyopiya5995 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለአባታችን ቃለሂወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለዎት