Please come back It's been long time. I came late and I go through the videos. What I can say is I have find very good recommendations of books to read Gob bless you bro. Please don't stop
Loved it. Made me ask myself 'when was the last time I listened to someone? Like really listened, without thinking about what to say next?' Thank you dear!
በፍቅር ሁሌ የማዳምጠው ልጅ ምንም እንኳ አሁን ከሚዲያ ቢጠፋም ለኔ ግን ሁሌም ጀግና ሁኖ ይቀጥላል ባለህበት ሠላም ሁን❤❤❤
thank you
በጣም አሪፍ ምክር ነዉ የኔ ጀግና ወንድም በርታ እግዚአብሔር ጤና አድሜ በረከት ያድልክ❤
Betam teru
wow amazing wisdom
በረታ አሪፈ ነው
ጎበዝ በርታ
ኑርን ወንድማችን
Tebarek
Thank you bro. ከአሁን በኋላ ጎበዝ አዳማጭ ነኝ።
በጣም ነው የምናመሰግነው !!! በሳምንት አንድ መፅሀፍ አንብቦ የዚህን ያህል ፈትፍቶ ማቅረብ በራሱ ግርም ይላል
እየሞከርኩ ነው። ለአስተያየቶ እጂግ በጣም አመሰግናለው!
Thank you for Sharing 🙏
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም የምወደዉ
ጀግናው ወንድማችን በረታልን እናመሰግናለን
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ ከልብ አመሰግናለሁ እየተለማመድኩ ነው ማዳመጥ በርታልን
ማዳመጥ በጣም የምወደዉ ሣወራ ይጨቀኛል
በጣምምምም አመሰግናለሁ God bless you 🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለው
ግሩም የሆነ የጥበብ ትምህርት ነበር አመሰግናለው።
Many thanks bro!
አላህ ይጠብቅህ
Betam nw ywededkuk getan
Wonderful thanks !!
keep it up
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን
እሺ:: እግዜር ይስጥልኝ!
እናመሠግናለን ወድማችን ገራሚ መልክት አለው🙏
hey Sara እኔም በጣም አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
Please come back It's been long time. I came late and I go through the videos. What I can say is I have find very good recommendations of books to read Gob bless you bro. Please don't stop
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ግሩም ትምህርት ነዉ
እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው!
እናመሠግናለን ወድም ያገር ልጅ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እኔም እንደዛው በጣም አመሰግናለሁ!
በጣም ግሩም ነው ተጉ!! እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን።😘🙏
Amen 🙏 thank you 🙏 Menbi 👍
Bewnet tru astemari neh geta yesus zemenhen ybarkew bzu temryalew ybeltem kante memarn efelgalew
አሜን ። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ያክብርልኝ!
የኛ ጀግና አድናቂክ፡ነኝ እናመሰግናለን
እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ!
ምርጥ ትምህርት
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው👍
እሺ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! አመሰግናለው!
እኔ ራሱ በደንብ ነው ያዳመጥኩህ። አመሰግናለሁ ጀግናው ተጉ🙏
አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እናመሰግናለን
እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው !
እናመስግናለን
ግዜዎን ወስደው ስለተመለከቱኝ እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው።
@@JeginawTeguጠቃሚ ትምህርቶችን እያስተማርከን ስለሆነ ከልብ አመስግናለሁ በእውቀት ላይ እውቀት ፈጣርይጨምርልህ
ጀግናው!Yoshinori Ohsumi of Japan Wins Nobel Prize for Study of ‘Self-Eating’ Cells(in 2016)
ሰላም ለጤናህ እንደምን አለህልኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና አክሎ ይስጥልኝ
አንድጥያቄ ልጠይቅህ
የዚህ Research አግኝቼ መረዳት ስላልቻልኩኝ እባክህን ስለዚህ ጥናት ፕሮግራም ሰርተህ ብታቀርብልን ብዙ ሰው ይማርበታል ብየ አስባለሁኝ ስለትብብርህ ከወዲሁ አመሰግናለሁኝ! የአንተው ተከታታይ ነኝ፡፡
(መረጃውን ያገኘሁት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ፕሮግራም ባደረገው ቃለ-ምልልስ ላይ ነው፡፡)
አንተ ለህሊናህ የምትኖር መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት በርታ!
በቅድሚያ ስለተከታተሉኝ እና ለአስተያየቶ እጂግ በጣም አመሰግናለው! እውነት ለመናገር የ2013 ዓ.ም. እቅዴ 53 (በሳምንት 1 ማለት ነው) የስብእና ማሳደጊያ መጻፎችን ለማንበብ ስለሆነ እና ይህንን አላማዬን ለማሳካት እየሞከርኩ ስለሆነ ክቡርነቶ ይረዱኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እኔ ኣዳማጭ ነኝ ተመሰገን
I wish 10000 geze Subscribe madrg bechel
Loved it. Made me ask myself 'when was the last time I listened to someone? Like really listened, without thinking about what to say next?' Thank you dear!
You are right Lula. it is pretty tough. But like everything else, It takes practice. Appreciate once again for your comments and continuing support.
Sir How To Meditate easily Teach Us about Meditation
Agreed. If we practice. Thanks for your comment
10q
GR8! you’re welcome🙏
እንኳንደህናመጣህወንድማችንበጣምጥሩትምህርትነውበርታእናመሰግናለን🙏🙏🙏
እሺ:: እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው!
ከልብ ካዝኑ እንባ አይግደም አንደ ሚባል 😀😀😀
በትክክል! ጎበዝ!