ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብልፅግና እና ፔንጤ ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ለይ ይጫውቱበታል
ግድ የለም እያንዳንዱ የሰራውን ያጭዳል ፤ የእኛ አምላክ እግዝአብሔር ግን በዙፋኑ ላይ አለ፡፡
እኔ በጣም በእንተ ትምህርት ተባርከዋል ጌታ እድሜህ ይባርክ
ሁሌም አማኝ ተከታዮቹ ነው የሚገርሙኝ
እኔ የማዝነው ትንሽ እምሮ ይዘው አሜን የሚሉና የሚስቁ ሰዎች ናቸው። እነእንትናማ ገንዘብ እየሰሩ ነው።
በትክክል 🥰🥰
በእውነት እንስሳ ከኛ ተሽሏል።
አመሰግናለሁ
ደሀ ማበርሰብ ላይ ትቅልዳላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ መናፋቃውያን ሁሉ ይፈርድባችኋል
ኤግዚዖ ማሃረነ ክርስስቶስ 😢😢😢
ጨምላቃ ብቻ አሁን ምኑ አሜን ያሰኛል
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ባይ አምላክ ነው ይቅር በላቸው ተዋህዶ ሐይማኖቴ አይ ብልፅግና ተጫወተባችሁ
እኔ የሚገርመኝ አሜን የሚሉት ናቸው
ኣረ ኣምላኬ ከነዚህ ጠንቋዯች ኣውጣን ይቅር በለን ልብ ስጣቸው እግዚኦ ማረን ጌታየ
እግዚኦ የፉገራ ሃይማኖት 😢
በተለይ በሙስሊም የሚሰሩት ድራማ ብዛቱ ኒቃብ እያለበሱ😂😂😂😂😂😂
ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የእብዶች መጫወቻ ሆነሽ አረፍሽ የሚያሳዝነው ተከታይወቹ
ጴንጤዎች በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ከጭፈራውም ጨመርጨመር አድርጉ ከአጋንንት የሚታየው አጋንንታዊ ስራ ብቻ ነው።
❤❤❤😢😢😢😢ወይጉድ
እርግጠኛ ናችሁ ግን ይሄ ቦታ አማኑኤል ሆስፒታል አይደለም??? ደሞ ለምንድነው ሁሉንም በደቡብ ሠዎች የሚያደርጉት እኔ ደቡቦችን ስለምወዳቸው ሲቀልዱባቸው ያንድደኛል ምነው ቀልድመ እኮ ልክ አለው
በእውነት ይህ እምነት የተመሰረተው በገንዘብ ላይ ነው እንደ ይሁዳ ከዚህ ይሰውረን
በለው የባሠ እመጣነው እኔ ሕዝቡ የሚሠማው ነው የሚያሣዝነኘ
ይቅር ይበላችሁ የማንም ወጠጤ ሲጫወትባቸዉ ያዛዝናል
endet ayenat keld newu? lesawu keber yelem?
T😂
ምንድን ነው የተማርነው እብደት ነው
እረ አፈር ያብላችሁ።ለጥንቆላችሁ ይህን ሁሉ ህዝብ መሰብሰቡ ነው የሚያስገርመው።
ጉድ ነው ሆ😅😅😅
ግን አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰበው ሁሉ እብድ ብቻ ነው ?
ደግነቱ አስተማሪውም ተማሪውም አንዳይነት ናቸው ዘመዶቹን እየሰበሰበ ይጫወቱባቸዋል ወይ ያለማወቅ
Funny comedy film do be stand😂
😂😂😂😂
ቸርች መዝናኛ መቶ ሀያ
Orthodox live forever
ኢየሱስ ያድናል❤
እኛ ጴንጤዎች ተመችተዉናል ምናገባችዉ ።እሰይ ተቃጠሉ እርርርርርርር
ጠንቋዮች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይሄንን የዋህ ሕዝብ ይጫወቱበታል😭
እኔኮ የነሱ አይገርመኝም ስርዓት ሁሉ ተሰብስቦ አፉንሲከፍት የሚውለው ነው
አሜን አሜነ ለእየሱስ እንካነ አበድ ለአንተ ማበድ ይሁንልክ።
አንት ራስህ ዩትብ የምሆን ስው አይደለህም😅😅እግዚአብሔር የማይወደው ብለሃል ከዚህ ቭድዮ ምን ት/ት ተገኘ😊😊😊
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እረ ጴንጤዎች አሰተውሉ ትምህርታችሁ ሁሉ ምድራዊ ሆነ ክርስቶስ እየሱሰ አምላካችን ለዘላለማዊ እርሰት ነው የሞተልን እባካችሁ
የዚህ ሚዲያ ባለቤት እጅግ በጣም የተሳሳተ ንግግር ነው የተናገርከው። የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እያልክ አንድን ቤተ እምነት ለማጥላላት የሄድከው መንገድ ትክክል አይደለም። እነዚህ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ሳይሆኑ የአጋንንት መልእክተኞች ናቸው። በሌላ ጊዜ የምታስተላልፈውን መልእክት እያረምክ ተናገር።
እሽ እግዚአብሔር ይክብርልኘ🙏
መድሃኒዓለም ኦርቶዶክስ ስላደርከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂brta❤
በሳቅ ሳልሞት ያወጣኝ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏
አሜን🙏😂
being protestant
አምላክ እንዴት ተቀለደበት በቅድስት ሀገራችን።
በ21ኛው ክፋለ ዘመን እንደዝህ አይነት ቀልድ እና ድራማ
If it wasn't for pentecostal comedians, iife would be hard to handle. Pentes are the best entertainers. God please make them healthy and wealthy
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይሔን ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት
Tamenal...
ጀዝባ50ሚለየንቢኖሮውእየተቀደደይውልነበር
መድረክ ላይ ከሚጃጃሉት ታዳሚ ሆነው ጊዜያቸውን የሚያባክኑት ያሳዝናሉ:: ቧልት ለማየት ከተሰበሰባችሁ ግን ትክክለኛ ቦታተገኝታችኃል::
ዘመዶቼ ጥርት ያሉ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ምንአልባት ፕሮ ጓደኞች ካሉኝ ሐገር ቤት ስመጣ ኩሪፍቱ መሔድ አልፈልግም የጴንጤ አዳራሽ ሔጄ መዝናናናት ነው የምፈልገው በነፃ
ሶፌ ምነው ቃሊቲን ታሠድባለህ ከመንጋ ፋራ ውስጥ ለምን አትወጣም😂😂😂
ብየ ነበር ግን ተቀዲሜ አለሁ❤❤❤❤
Yasazenal
Beighziabher sim tiatr eyeseru nachew! Fetarikulu Allem yikir yibelachew.
Zinbel wedeza you too smart for your own good..
Saq bezzaa alasemam Allen
እደው መድሀኒአለም እናንተን ከማየት መድሀኒአለም ይሰውረኝ እኔ ይቺ የሴትነብይ የተባለችው የወንድ ድምፅ ያላት በጣም ታስፈራራኛለች ከግር እስከራስ ፀጉርዋ ሠይጣንነው የምመስለኝ😢😢😢
ጓደኛ አገኘው እኔም እንደዛ ትመስለኛለች እንደውም ፆታዋ ይጣራልኝ🤣🤣🤣
ይቺ ሴትዮ እኮ ወንድ የነበረችና ፆታዋን ወደ ሴት አስቀይራ ነው ሴት የሆነችው! ፆታ መቀየር ደግሞ አምላክን የሚያሳዝን የአጋንንት ተግባር ነው! ሰውየው ወንድ ነበረ፣ ያው የፆታ ለውጥ ስላደረገች ነው አንቺ የምንላት!
@Asnakech100 በስላሴ ስም ምን አይነት ዘመን ነው
@@TensayTemesgen-ws8bt በጣም ነው የምፈራት ማርያምን አምላክ ይጠብቀን ከዚህ ጉድ
መመድኃኔዓለም ነው የሚባል
ክርስቶስ በእውነት እንጅ በብልጠት አይለመንም😂😂😂
ፔንጤ የሆናቹ እየገባቹ ኮመንት ጻፉ እስኪ በናተም እንሳቅ
Egziabher ayizebetbtm lebona yistachihu
ቱቱቱቱ 😂😂😂😂😂😂
ምክር ለወንጌላውያን ህብረት በነዚህ ወጠጤ ነብይ በሏቸው አስተማሪዎች የጥሩ ፓስተሮችን እና የፕሮቴስታንቱን ስም ጭቃ እየቀቡ ስለሆነ አገር አቀፋዊ ስብሰባ ይደረግ ከመንግስት አካል ይገኝ እነዚህ ጠንቋይ ና ዘግናኝ ነቢዮች ለአንድ አመት ያህል ከማስተማር ወይ ከመድረካቸው ይታገዱ ክላስ የሚሰጥበት ቦታ ካለ ትምህርት የይሰጥ ከባይብል ውጭ ለምን የአማኙን ግዜ ያቃጥላሉ ለቀልድ ከሆነ ችሎታቸው ቀበሌ ወይ ሆቴል አዳራሽ ተከራይተው ያስቁ ነገር ግን ወንጌል በነሱ ጨቀየች ብዙ አይመስሉኝም ዋናዎቹን ስም ሊስት ያዙ ሳይመሽ አፅዱ አለዛ ሌሎቹ እነሱን እያዩ መዳን አልቻሉም ሙስሊም፣ኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ ፣ኤቲየስ ወደ ወንጌል መምጣት የሚፈልጉ ብዙ አሉ አፅዱ😢
እኛም ጴንጤ ከመሆናችን በፊት እንደናንተ ነበርን
👉ስክሪፕቱን ጽፎ ሚሰጣቸው አብይ አህመድ ነው🤣
ይህንን ምስኪን የደቡብ ህዝብማ መጫወቻ ነው ያደረጓቸው፣ እነ ኃይለማርያም የተከሉት መርዝ ይሄው በዘበዛ አድርገውት ቁጭ አሉ።
ተከታዮች አዛዘናችሁኝ 😮😮😮
mhret ysten fetari,,are yhe ayaskm yasaznal enji
አባት በርታልን
ለጊዜው እያየን እጨምራለን😂😂😂😂
ምነዉጌታንካገኘሽዉለኔምመልክትአለኝ😅😅😅😅😅😅😅
መርህ የለሌው ትርምስ😂😂😂
እኔ ኮ የምገርመኝ ወጠኖቸ ለኦርተደኩስ መተተኞች ይላሉ እነዝ ሰዎች ታድ ምን እየሰሩ ነዉ? እኔ አልስቅም የምር በጣም ያሳዝናል ሰዉ እንዴት በደሠ ነፍስ ይጓዛል፣አረየአሁን እንስሳኳስ ነቅቷል ፣እግዝአብሔ አይነ ልቦናቹ ያብራላቹ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😭😭😭😭
Eyetemarachubet temechegne😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yikir yibekachehu enanten😢 aznalew betam 😢😢😢
ሠው ራሡ ዐሥቦ ሠብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር፣ እያልክ አትጨቃጨቅ፣ ያሣፍራል። ቢዝነሥ እንደሆን የተወቀ ነው።
ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ😍💖💛💛💘💞
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጌታ እየሱስ ራሡ በገዛ ወገኖቹ ተከድቶ የለ አንተ እኮ ሥላልተረዳ ምን ይባላል አንተ ራሥ የቀትር ጋኔን ሠፍሮብሐል ጌታ ላንተም መፍታቱን ይላክል!!!!
ye new yemchreshaw zemen kkkk hhhhh aaaaa gerum komidi
Be Wennnet Enzzik Tekkkullawech Esekemech deres new yemyachebereberrut??? Agggant yesererracheew nachew
አረ አያሥቅም!!!ያሣዝናል ኢትዮጵያ የነጃንደረባው ፊሊፖሥ ሀገር እንዲህ የሚያሣዝን ደረጃ መድረሣችን !!ይቅርይበለን ሥቷልህዝባችን💔
ለመደበሪያ ሀሪፍ ነው
😂😂kkkk
Ye Borch Pente‼️🤣😁kkkkkkk
Weye zemen
ነዚኦም ዘጥፍኦም ዶ ተሳኢኑ 🤣🤣🤣🤣
Esportu lalanewu
እግዚአብሔር ምድርን ስፈጥር ቋንቋ አንድ ነበር በሰዋች አጥያትና ተንኮል ቋንቋ ተደባላለቀ ''ጌታ ሆይ ና""
Hahaha …just watching
Mengist yeleme ‼️‼️
ጉድ የሳቅ ቲራፌ ነዋ😂😂😂😂🤣☺️
Come to isleam peaceful prayer
The name of Jesus .
When they said African Christian are stupid I was so mad but now they have a point 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስንት ስንት ነው የሚከፈላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አየ ፕሮቴስታንት በርጭ እንደሚያስጨንቀው ተነገራት የደነዘዘ ህብ እንደሚያስጨንቅ ግፅ አደለምዴ
How they call this is a prayer house ?
😅😅😅😅😅
አህያ HBD 🎉
አረ በሳቅ ለሞት ነው 😅😅😅😅
ብልፅግና እና ፔንጤ ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ለይ ይጫውቱበታል
ግድ የለም እያንዳንዱ የሰራውን ያጭዳል ፤ የእኛ አምላክ እግዝአብሔር ግን በዙፋኑ ላይ አለ፡፡
እኔ በጣም በእንተ ትምህርት ተባርከዋል ጌታ እድሜህ ይባርክ
ሁሌም አማኝ ተከታዮቹ ነው የሚገርሙኝ
እኔ የማዝነው ትንሽ እምሮ ይዘው አሜን የሚሉና የሚስቁ ሰዎች ናቸው። እነእንትናማ ገንዘብ እየሰሩ ነው።
በትክክል 🥰🥰
በእውነት እንስሳ ከኛ ተሽሏል።
አመሰግናለሁ
ደሀ ማበርሰብ ላይ ትቅልዳላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ መናፋቃውያን ሁሉ ይፈርድባችኋል
ኤግዚዖ ማሃረነ ክርስስቶስ 😢😢😢
ጨምላቃ ብቻ አሁን ምኑ አሜን ያሰኛል
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ባይ አምላክ ነው ይቅር በላቸው ተዋህዶ ሐይማኖቴ አይ ብልፅግና ተጫወተባችሁ
እኔ የሚገርመኝ አሜን የሚሉት ናቸው
ኣረ ኣምላኬ ከነዚህ ጠንቋዯች ኣውጣን ይቅር በለን ልብ ስጣቸው እግዚኦ ማረን ጌታየ
እግዚኦ የፉገራ ሃይማኖት 😢
በተለይ በሙስሊም የሚሰሩት ድራማ ብዛቱ ኒቃብ እያለበሱ😂😂😂😂😂😂
ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የእብዶች መጫወቻ ሆነሽ አረፍሽ የሚያሳዝነው ተከታይወቹ
ጴንጤዎች በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ከጭፈራውም ጨመርጨመር አድርጉ ከአጋንንት የሚታየው አጋንንታዊ ስራ ብቻ ነው።
❤❤❤😢😢😢😢ወይጉድ
እርግጠኛ ናችሁ ግን ይሄ ቦታ አማኑኤል ሆስፒታል አይደለም??? ደሞ ለምንድነው ሁሉንም በደቡብ ሠዎች የሚያደርጉት እኔ ደቡቦችን ስለምወዳቸው ሲቀልዱባቸው ያንድደኛል ምነው ቀልድመ እኮ ልክ አለው
በእውነት ይህ እምነት የተመሰረተው በገንዘብ ላይ ነው እንደ ይሁዳ ከዚህ ይሰውረን
በለው የባሠ እመጣነው እኔ ሕዝቡ የሚሠማው ነው የሚያሣዝነኘ
ይቅር ይበላችሁ የማንም ወጠጤ ሲጫወትባቸዉ ያዛዝናል
endet ayenat keld newu? lesawu keber yelem?
T😂
ምንድን ነው የተማርነው
እብደት ነው
እረ አፈር ያብላችሁ።ለጥንቆላችሁ ይህን ሁሉ ህዝብ መሰብሰቡ ነው የሚያስገርመው።
ጉድ ነው ሆ😅😅😅
ግን አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰበው ሁሉ እብድ ብቻ ነው ?
ደግነቱ አስተማሪውም ተማሪውም አንዳይነት ናቸው ዘመዶቹን እየሰበሰበ ይጫወቱባቸዋል ወይ ያለማወቅ
Funny comedy film do be stand😂
😂😂😂😂
ቸርች መዝናኛ መቶ ሀያ
Orthodox live forever
ኢየሱስ ያድናል❤
እኛ ጴንጤዎች ተመችተዉናል ምናገባችዉ ።እሰይ ተቃጠሉ እርርርርርርር
ጠንቋዮች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይሄንን የዋህ ሕዝብ ይጫወቱበታል😭
እኔኮ የነሱ አይገርመኝም ስርዓት ሁሉ ተሰብስቦ አፉንሲከፍት የሚውለው ነው
አሜን አሜነ ለእየሱስ እንካነ አበድ ለአንተ ማበድ ይሁንልክ።
አንት ራስህ ዩትብ የምሆን ስው አይደለህም😅😅
እግዚአብሔር የማይወደው ብለሃል ከዚህ ቭድዮ ምን ት/ት ተገኘ😊😊😊
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እረ ጴንጤዎች አሰተውሉ ትምህርታችሁ ሁሉ ምድራዊ ሆነ ክርስቶስ እየሱሰ አምላካችን ለዘላለማዊ እርሰት ነው የሞተልን እባካችሁ
የዚህ ሚዲያ ባለቤት እጅግ በጣም የተሳሳተ ንግግር ነው የተናገርከው። የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እያልክ አንድን ቤተ እምነት ለማጥላላት የሄድከው መንገድ ትክክል አይደለም። እነዚህ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ሳይሆኑ የአጋንንት መልእክተኞች ናቸው። በሌላ ጊዜ የምታስተላልፈውን መልእክት እያረምክ ተናገር።
እሽ እግዚአብሔር ይክብርልኘ🙏
መድሃኒዓለም ኦርቶዶክስ ስላደርከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂brta❤
በሳቅ ሳልሞት ያወጣኝ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏
አሜን🙏😂
being protestant
አምላክ እንዴት ተቀለደበት በቅድስት ሀገራችን።
በ21ኛው ክፋለ ዘመን እንደዝህ አይነት ቀልድ እና ድራማ
If it wasn't for pentecostal comedians, iife would be hard to handle. Pentes are the best entertainers. God please make them healthy and wealthy
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይሔን ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት
Tamenal...
ጀዝባ50ሚለየንቢኖሮውእየተቀደደይውልነበር
መድረክ ላይ ከሚጃጃሉት ታዳሚ ሆነው ጊዜያቸውን የሚያባክኑት ያሳዝናሉ:: ቧልት ለማየት ከተሰበሰባችሁ ግን ትክክለኛ ቦታተገኝታችኃል::
ዘመዶቼ ጥርት ያሉ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ምንአልባት ፕሮ ጓደኞች ካሉኝ ሐገር ቤት ስመጣ ኩሪፍቱ መሔድ አልፈልግም የጴንጤ አዳራሽ ሔጄ መዝናናናት ነው የምፈልገው በነፃ
ሶፌ ምነው ቃሊቲን ታሠድባለህ ከመንጋ ፋራ ውስጥ ለምን አትወጣም😂😂😂
ብየ ነበር ግን ተቀዲሜ አለሁ❤❤❤❤
Yasazenal
Beighziabher sim tiatr eyeseru nachew! Fetarikulu Allem yikir yibelachew.
Zinbel wedeza you too smart for your own good..
Saq bezzaa alasemam Allen
እደው መድሀኒአለም እናንተን ከማየት መድሀኒአለም ይሰውረኝ እኔ ይቺ የሴትነብይ የተባለችው የወንድ ድምፅ ያላት በጣም ታስፈራራኛለች ከግር እስከራስ ፀጉርዋ ሠይጣንነው የምመስለኝ😢😢😢
ጓደኛ አገኘው እኔም እንደዛ ትመስለኛለች እንደውም ፆታዋ ይጣራልኝ🤣🤣🤣
ይቺ ሴትዮ እኮ ወንድ የነበረችና ፆታዋን ወደ ሴት አስቀይራ ነው ሴት የሆነችው! ፆታ መቀየር ደግሞ አምላክን የሚያሳዝን የአጋንንት ተግባር ነው! ሰውየው ወንድ ነበረ፣ ያው የፆታ ለውጥ ስላደረገች ነው አንቺ የምንላት!
@Asnakech100 በስላሴ ስም ምን አይነት ዘመን ነው
@@TensayTemesgen-ws8bt በጣም ነው የምፈራት ማርያምን አምላክ ይጠብቀን ከዚህ ጉድ
መ
መድኃኔዓለም ነው የሚባል
ክርስቶስ በእውነት እንጅ በብልጠት አይለመንም😂😂😂
ፔንጤ የሆናቹ እየገባቹ ኮመንት ጻፉ እስኪ በናተም እንሳቅ
Egziabher ayizebetbtm lebona yistachihu
ቱቱቱቱ 😂😂😂😂😂😂
ምክር ለወንጌላውያን ህብረት በነዚህ ወጠጤ ነብይ በሏቸው አስተማሪዎች የጥሩ ፓስተሮችን እና የፕሮቴስታንቱን ስም ጭቃ እየቀቡ ስለሆነ አገር አቀፋዊ ስብሰባ ይደረግ ከመንግስት አካል ይገኝ እነዚህ ጠንቋይ ና ዘግናኝ ነቢዮች ለአንድ አመት ያህል ከማስተማር ወይ ከመድረካቸው ይታገዱ ክላስ የሚሰጥበት ቦታ ካለ ትምህርት የይሰጥ ከባይብል ውጭ ለምን የአማኙን ግዜ ያቃጥላሉ ለቀልድ ከሆነ ችሎታቸው ቀበሌ ወይ ሆቴል አዳራሽ ተከራይተው ያስቁ ነገር ግን ወንጌል በነሱ ጨቀየች ብዙ አይመስሉኝም ዋናዎቹን
ስም ሊስት ያዙ ሳይመሽ አፅዱ አለዛ ሌሎቹ እነሱን እያዩ መዳን አልቻሉም ሙስሊም፣ኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ ፣ኤቲየስ ወደ ወንጌል መምጣት የሚፈልጉ ብዙ አሉ አፅዱ😢