Santa (የገና አባት) ሰይጣን ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 674

  • @hellaababu7148
    @hellaababu7148 2 ปีที่แล้ว +3

    Ya reb እኔ ሙስሊም ነኝ ትምህርቱን ሙሉውን ተከታትዬዋለው በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ እውቀት ይጭምርሎት መምህር

  • @shimelismuleta9413
    @shimelismuleta9413 2 ปีที่แล้ว +93

    እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መምህር ይህ ትምህርት በ EOT TV ቢተላለፍ እናቶች አባቶች ልጆች ይመለከቱታል የተበላሸውን ይስተካከላል በፈጣሪ እርዳታ::

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 2 ปีที่แล้ว +2

      Tekekil

    • @samigola1344
      @samigola1344 2 ปีที่แล้ว

      Kalehiwet yiasemaln abatchn gena arb ybelal eyetebale newna ebkotn bezwochn eyiakerakere slehone kearb befit Mel's bisetubt tsegawn yiabzalot

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙስሊም ነኘ ግን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ማአሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት!

    • @misko4878
      @misko4878 2 ปีที่แล้ว

      Amen ehte tebareki

  • @yohanneswendwosen7854
    @yohanneswendwosen7854 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ይገለፃል፡፡ ላንተ የሰጠዉን 0.5% ብሰጠኝ እመኛለሁ፡፡ ተባረክ

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ይህን ትምህርት ካንተ ተምሬ ንስሀ ገብቼ የፈረንጅ የባእድ አምልኮን ማክበር እርግፍ አድርጌ ትቻለሁ ። መቼም እግዚአብሄር ጥሎ አልጣለንም እናንተን ሰጠን እንጂ ጉድ ፈልቶብን ነበር ። ምኑንም ሳናዉቅ የፈረንጅ ጀሌ ሆነን ዛፍን በጌጥ አሽቆጥቁጠን መጨፈር እንግዲህማ የለም! የፍቅረኞች ቀን ማክበር የለም ። የነጭን መሰሪነት ቁልጭ አርገህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣኸን የክርስቶስ ወታደር እድሜና ጤና ይስጥህ።የ እመቤታችን ረድኤት አይለይህ ። 💚💛❤

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እረጅም የአገልግሎት ግዜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @goldbayu1410
    @goldbayu1410 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ቀእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው። ህዝባችን ኣለ ማወቅ ብዙ እየጠፋ ነው እግዚኣብሔር ያክብርልን መምህር 😘😘😘😘

  • @MannyEditz_01
    @MannyEditz_01 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር እውንት ሰላውቅ ልጅጋር ፈቶ ትንሰቸለሁ እወንት የውጨ አግር ባህል መውርሰ በዚህ ትመህርት ብዙንግር ትማርኩ መምህር ቃል ሂወት ይሰማልን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም እናመስግናለን ይህ በተለይ የገና ዛፍ ማድረግ እኔ እንኩን ከልጀነት ጀምሮ ክፍለሀገር በጣም እናደርግ ነበር የጌታ በግርግም መወለድ ከዚህ ዛፍ ጋር ምንም ግንኙነት እደሌለው ስረዳ እርሶን ስከታተል እዴት እደሳትን ይበልጥ ተረዳሁ።እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት!!!በእውነት።ደግሞም በስጦታ ነው ሁሌም ስውን የሚገዙት መናፍቃን በስንዴ በስልቫጅ በጥቅም እደተስፋፋ ሁሉ !!!

  • @getea.2047
    @getea.2047 2 ปีที่แล้ว +37

    ቃለ ህይወትንያሰማልን :: ትልቅ ትምህርት ነው: ከባለፈው አመት ጀምሮ ለልጃቼም አስተምሪ ጥያለው:: እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ያድልልልን::

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว +2

      አንተ የተሞላኽውን የስህተት ትምህርት ልጆችህን ደግሞ አስተምሬአለሁ ትላለህ :: እርሱ ለክብሩ የሚኖር በእግዚአብሄር ስም ውሼት እየተናገረ ውሼታም ብዙዎችን አላዋቁዎች ወደ ሲዖል የሚነዳ ክርስቶስን የሚጠላ ፈሪሳዊ ነው:: ዝም ብለህ ቤትህ መፅህፍ ቅዱስ ካለህ አንብብ እውነቱን እዚያ ታገኜዋለህ:: የእርሱን ተረት እየስማህ አእምሮህን አታጨልም::

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ እንደው እመቤቴ ከንልጁዋ ጠዋትና ማታ በዚህ በሚጣፍጥ አንደበቶው ለኛም ጆሩዋችን ውስጥ እንደጣፍጭ ዜማ እንዲንቆሮቆር ስለሚያስተምሩን ትምህርት ሁልግዜም የኦርቶዶክስ አማኝ በሙሉ የምንስማውን በደንብ እያስተዋልን እንድንንቃ ያርግልን አሁንም ሳናውቅና አውቀንም ቢሆን የገና አባት እያልን በተሳሳተ መንገድ ያሄድንውን ሁሉ ይቅር እንደሚለን አልጠራጠርም መቼም መምህር የእርሶ ትምህርት በልቦናችን ስርፆ ይግባልን👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @amansew
    @amansew 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ድንቁ መምህራችን።

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 9 หลายเดือนก่อน

    ውዷ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 ብዙ ኦርቶዶክስ ከነ አካሉ ሲኤል ገብቶ ነበር እናተን ዕንቁ መምህር ባይሰጠን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏 አቤቱ አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተኮ በስውር አትፈርድም ተመስገን ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seleshilemma2150
    @seleshilemma2150 2 ปีที่แล้ว +19

    You are one of the kind and best teacher. Amen!!!

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
    @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 2 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ መስተዋሉን ያድለን

  • @kumnegerbogale1976
    @kumnegerbogale1976 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተባረክ ስላሴዎች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጡልን

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @messitelahun2569
    @messitelahun2569 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ የተማረ ያብዛልን በጣምም አመሰግናለሁ እስከ ዛሬ ተሸውጄ እግዚያብሄር ይስጥልኝ!!!

  • @merryayu3303
    @merryayu3303 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን መምህር 🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 2 ปีที่แล้ว +82

    መምህር እንኳን ደና መጡ: የምንሰማበትንና የምናሰተውልበትን አይምሮ ፈጣሪ ያድለን: የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ጄሪ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያውርድልን ድንግል ማርያም አትለየን 🙏🙏🙏

    • @ሳባመንግስቱ
      @ሳባመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ጄሪዬ ሼር ሰላረግሽልን እናመሰግናለን: እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን: በሚስጥር የምትሰሪውን በሚስጥር ይክፈልሽ :: በርቺልን የተዋህዶ እህታችን እናመሰግናለን

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FMUq3aURNEg/w-d-xo.html

    • @hanamelesse9951
      @hanamelesse9951 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ፀጋውን ያብዛልዎት እኔ በእርስዎ ትምህርት 3 አመት ሆነኝ ልጆቸን አሳምኘ የገና ዛፉን ጣልነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ልጆቻችንም የምእራብ ያዊን ስህተታቸውን እንዲያስተዉሉ ኢትዮጵያዊ ነታቸዉን እንዲከተሉ ስላገዙን በጣም እናመሰግናለን 🙏🇧🇴

  • @tikabhagere
    @tikabhagere ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +80

    ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ለዝህ ቀን ያደረስን መምህራችን አባታችን እርሷንም ለማስተማር እኛም ለመማር ላቀዱት ሰአት በስላም ያቆየን በጉጉት እንጠብቃለን እርሷን የመስለ ትሁት አስተዋይ መምህር የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kale hiwetn yasemaln

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ለሰማዕቱ ለህፃኑ ቂርቆስ እና እናቱ እየሉጣ በዓል አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤እና ኤርትራዊያን አንድነት ፍቅር ያድለን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን እንቁ መምህሬ እድሜ ዎት ያረዥምልን🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናቴ 🙏🙏🙏

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FMUq3aURNEg/w-d-xo.html

  • @tsigezewolde3304
    @tsigezewolde3304 2 ปีที่แล้ว +13

    Great teaching from a great teacher. Thank you soo much Sir. 🙏🏾 Amen

  • @nathanbkas1
    @nathanbkas1 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህን አንደበትና እውቀት የሰጦት አምላክ ስሙ የተመሠገነይሁን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ መምሕራችን ልቦና ይስጠን ትልቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንአባታችን

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አባት ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏 የእናተ ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ወቅታዊና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ሁላችንም ልናውቅ ግድ ነው ልናሳውቅም ግድ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 አሜን እናቴ

  • @teklezegergish
    @teklezegergish 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኣብሄር ዕጽፊ ድርብ ገሩ ጸግኡ የብዛሓልኩም መምህር፡ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርኽ።

    • @zinabekubi9367
      @zinabekubi9367 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልንመምህር

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትን ያሰማልን አባቴ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንዎድዎታለን ✝️📖♥️

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ አባታችን ባለማወቅ ላደረግነው ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
    ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለመልካም ትምህርተወት የማናውቀውን ስለሚሳውቁን እጅግ እናመስግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እኔ የምኖርው በአሜሪካ ሀገር ውስጥ ነው: በፊት ባለማወቅ ዛፉንም ሌላውንም ልጆቸን ያስደስትኩ እየመስለኝ ሁሉንም አደርግ ነበር ነገር ግን ካወኩ ጀምሮ ዛፍም ሆነ ባእሉን አክብሬ አላውቅም: ልጆቸምን ትክክል እንዳልሆነ አስርዳሁኝ እነሱም December 25 የእኛ እንዳልሆነ ስለሚያውቁ ምንም አይጠይቁም ግዜውን ጠብቀን የእኛን በደንብ እናከብራለን: የማላውቀውን ስላሳወቁን እናመሰግናቸዋለን🙏🏾
    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እያወኩ በድፍርት ሳላውቅ በስህተት ለምስራው ሀጥያቴ ይቅር በለኝ😰🙏🏾

  • @mekdiyetewahdolijj8438
    @mekdiyetewahdolijj8438 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌻

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በፀጋ በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን ፫

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @የመሰቀለወፈ
    @የመሰቀለወፈ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማን ቀሲስ ዘበነ ለማ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ ፈርጥ

  • @crisiboy.16
    @crisiboy.16 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ባለማወቅ ስንቱን ተሳሳትኩ በዚህ ትምህርተ ታረምኩ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት አቤቱ ይቅር ይለን ዘንድ በፀሎቶት አስቡን

  • @Meme-bt4fy
    @Meme-bt4fy 2 ปีที่แล้ว +6

    Good explanation. Knowledgeable person
    We are proud of you !

  • @smretteshome6945
    @smretteshome6945 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kalehiwet yasmaln abatachn

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks God bless you and your family.

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 2 ปีที่แล้ว +11

    ጎንደር በነበርኩበት ወቅት ጥንታዊ አብያተ ክርስትያን ውስጥ ያየኋቸው ስዕለ አድኅኖ መቼም ከአዕምሮየ አይወጡም።ስዕላቱ ነጭ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ መሰል በኛም ወግ የተሳለ መሆኑ ምን ያክል ቀደምቶቻችን ጠቢብ እንደነበሩ ብቻ ሳይሆን በማንነታቸው ልበ ሙሉ መሆናቸውንም ነው የተረዳሁበት።ለተራ የነጭ ባህል እንደ ከብት መነዳት በጣም ነው የሚያሳዝነው።መምህራችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።ይሄ ለአፍሪካውያንም ንቀት ነው።ያ ብቻ ሳይሆን ስዕለ አድኅኖ ላይም ማስተካከያ ቢሰጥ መልካም ነው።

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ወንድሜ

    • @roblaenrd1892
      @roblaenrd1892 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes, I completely agree. We need a new lesson on religious paintings.

    • @hanna9502
      @hanna9502 2 ปีที่แล้ว

      አሁንም ወደገጠር ያሉ ቤተክርስትያኖች ስእል አድኖዎች በመሰሎቻችን ነው ግን ወደ ከተማ ያሉ ቤተክርስትያን ግን በብዛት በነጭ አምሳል ነው የሚታየው በዚ ጉዳይ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ብዬ አስባለው

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @kasahundechasa9121
    @kasahundechasa9121 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ህድሜና ጤና ይስጥልን

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @samueltsegai9503
    @samueltsegai9503 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @nigatuyesuf3128
    @nigatuyesuf3128 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ከዚህ በፊት በሰጡን ትምህርት መሰረት ለሌሎች በማካፈል የፈረንጆቹን አከባበር እንዲያቆሙ አድርገናል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @yodittadesse5929
    @yodittadesse5929 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @gedamuhanamariam8179
    @gedamuhanamariam8179 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር:: እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን::

  • @hamereeshetu3235
    @hamereeshetu3235 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኳን በሰላም አደረሶት ይሔን ጉዳይ ሁሉም ክርስትያን ሊዋጋዉ ይገባል ብዙ ሰዉ ባለማወቅ እኔንም ጨምሮ በየቤታችን የገናዛፍ እየሰራን እናከብራለን በየትምህርት ቤቱ የሳታ ምስል ያለበትን አልባሳት በመልበስ እየተከበረ ነዉ ህፃናትንም በማልበስ ስለዚህ ክርስትያን የሆንን በሙሉ በህግዚያብሔር ስም ከተዉልድ ወደትዉልድ እዳይተላለፍ ከወዲሁ አባቶችም በየቤተክርስትያኑ ባገኘነዉ አጋጣሚ ሁሉ ልናስተምር ልንዋጋዉ ይገባናል።

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    እንቁ መምህራችን የምንልዎት በምክንያት ነው

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህንን ትምህርት ደጋግመው ያስተምሩን ክርስቲያኖች እውነቱን እንዲያውቁ

  • @abumulab3712
    @abumulab3712 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያብሄር ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ።
    ስለእውነት ምን ያህል ብዙ በማናቃቸው ነገሮች እየተታለልን እንደሆነ ነው የተማርንበት። እግዚያብሄር ይጠብቀን።

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ብሩህ ባለ ብዙ እወቀት ከልቤ የማደንቆት የምወዶት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን:: በእውነት ላለንበት ክፉ ኃጢያታችን ከልብ ከሰማን የምንለውጥበት ትክክለኛ ትምሀርተ ተግፃስ ነው:: ያሳለፍኩትን ኃጢያት በዚህ ዙሪያ ሳስበው በደሌ ብዙ ነው መራራ ነው ይሄ ሁሉ መከራም በወገናችን ላይ የሚደርሰው አልሰማ አንመለስ ብለን ነው:: መሃሪ ይቅር ባይ አምላክችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ እያወቅንም በድፍረት ሳናውቅም በስህተት የበደለንወን ኃጢያታችንን ይቅር በለን ማረን ጌታ ሆይ! 😥🙌🙏

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአባታቸንትምህርቱንበልቤይፃፈልኘአባቴ

  • @yoditsahle1985
    @yoditsahle1985 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🏽 Memehr Zebene 💚💛❤️for this amazing explanation

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን🙏 አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት:: መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏

  • @semenaworkayele1031
    @semenaworkayele1031 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwte yasemalen abatacihen

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin Memhir bedme betena yitebikilin. Bemawkim Balemawekim yeseranewin hulu LEUL EGZIABHER yikir yibelen.

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን!!! ውድ መምህር ከልብ እንደሰማን ከልብ እንድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን ያስጨክነንም። የእውነት ሰው በቀላሉ ሊሳብ በሚችል ነገር ተስቦ ወድቋልና። አሜን!!!😔😔

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። አሜን። አሜን። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደቼርነትህ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን አታስብብን በምህረትህ ማረን😭😭😭😭

  • @zeeebkeayt4555
    @zeeebkeayt4555 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይዎት የሠማልን መምህራችን አሜን(3)

  • @saraaliethiopiafood7728
    @saraaliethiopiafood7728 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 2 ปีที่แล้ว

    መምኸር በጣም ነው የምናመሰግነው ቃልሂወት ያሰማልን ሰለ ክሪስመርስስ ምን ትላለኸ ሳናቅ አጥፍተን እዳይሆን ብታሳውቀን መምኸር ከይቅርታጋር

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን አሜን ኣሜን !
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen egzabhair yiker yibalen bezzu atftanal

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን በእውነት🙏🙏💒🌾💒🌾🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን bexolot ያስቡን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +17

    የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በልባችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት ማስተዋል አጥተናል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ሕይወት ሳይሆን የስማሽው ቃለ ውሼት ነው:: እውነት ያለው ትክክለኛውን መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ:: የስው ተከታይ ሆነሽ ተረታቼውን እየስማሽ ዘመንሽን አትጨርሺ:: ኢየሱስ ያድናል

    • @winta300
      @winta300 2 ปีที่แล้ว

      Wetu kezih botachu adarash west nw

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว

      @@melkamelak9882 መጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እንደሆነ ስለማታውቂ አትዘባርቂ ሲቀጥል ሰውን ሳይሆን የምንከተለው የሚያስተምረውን ወንጌል ነው በጭፍን ጨለማ ውስጥ ሆነሽ በዳበሳ ከመሄድ አይንሽንና ልብሽን ክፈች

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว

      @@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች ቃለ ህይወት እየነገራችሁ እይደለም ነው የምልህ:: በተግባር የማያደርገውን: የማያምነውን ክርስቶስን ነው እያታለለበት ያለው የምልህ::ለኑሮው ና ለክብሩ የሚኖር ፈሪሳዊ ነው::

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @signals8462
    @signals8462 2 ปีที่แล้ว

    መምህራን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd3586 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 👏አሜን 👏አሜን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን አውነት ልቦና ይስጣቸው የገና ዛፍ ነበር እሚሉት አሁን ደግሞ የገና አባት ጉድ እኮ ነው ከደዚህ አይነት አሳሳቾች አምላክ ይጠብቀን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስታውልን ያደልን🙏

  • @brhanemeskel9639
    @brhanemeskel9639 2 ปีที่แล้ว

    Memiher Dr.Zebene kale hiwot yasemalen AMEN..

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 2 ปีที่แล้ว +2

    Amne amen amen Memhracin kal hiwet yasmaln

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛሎት።

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ በልባችን እግዚያብሔር ያሥቀምጥልን

  • @beunique5993
    @beunique5993 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ!! እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ❤❤

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ የምናፈራ ያርገን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጦት ይህ ሁሉ በኢትዮጵያ ሰባኪ ባለበት አገር በዛፍ ተውቦ የምናየው እባክዎት ኢትዮጵያ ላይ ላሉ ስብከተ ጉባዬ ላይ ቢያስተላልፉ አገራችንን ከክፉ ነገር እንጠብቃለን መምህራችንን ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @madushisha3695
    @madushisha3695 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እዉነት ነዉ

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo7092 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንአደረሠችው ላጌታችን ላማደኒታችን ወዜማ ልደት ማምህረችን ቃለሂይወት ያሠማልን አሜን ይቅር ይባላን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    መምህር እግዚአብሔር
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወ
    እኛም የሰማ ነውን በእዝነ
    ልቦናች ያሳድርልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hezkielmelkamu9607
    @hezkielmelkamu9607 2 ปีที่แล้ว

    ክቡር መምህራችንና አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን/ከጎንደር /

  • @d.nsolomondereje.7378
    @d.nsolomondereje.7378 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል መምህራችን የሚሰማ ይስማ ነጋሪት ተጎስሞልና ቃለህይዎት ያሰማልን ለእኛም ልቡና ይስጠን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም ስምተን እምንለወጥበትን ልቦና ያድለን ሁሌም በየ አመቱ ያስተምራሉ ገና በመጣ ቁጥር እኛ ግን አንለወጥም ያሳዝናል