አንዲት ሴት ነበረች - በሌላ እምነት ያላችሁ ሰምታችሁ መዝኑ - ትምህርተ ሃይማኖት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 466

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ዶክተር ዘበነ ለማንየመሰለ አስተማሪ ሰለሰጠኸን እናመሰግናለን። አባታችን ስለ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን እሄን የመሰለ ትምህርት ስላስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @meticar4025
      @meticar4025 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫ 😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +31

    መምህር ዶር ዘበነ ለማ እመቤቴ ድንግል
    ማርያም እረጅም እድሜና
    ጤናን ታድልልን የአገልግሎት
    ዘመኖትን ትባርክልን ድንግል
    ተሰምቶ የማይጠገብ የእመቤታችን
    ትምህርት እረቂቅ የሆነ ሚስጥርን
    አብጠርጥረው እንዳስተማሩን
    ፍሬ በኛ ላይ ያፈራ ዘንድ
    እመቤቴ ማሪያም ትርዳን አሜን
    ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @samuelbelay3881
    @samuelbelay3881 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! እባክዎ የአምስቱን አዕማደ ሚስጥራት ትምህርት ለመማርና ለመከታተል እንዲያመቸን በቁጥር ያስቀምጡልን።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 2 ปีที่แล้ว +53

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዐል 🙏

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @የማሪያም-ሠ3ሸ
      @የማሪያም-ሠ3ሸ 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እንዴ በሊባኖስ ያለን እኮ እመቤቴ አዚህ ነው የተወለደችው ብለን ነው ተራራው ላይ ወተን የምንፀልየው እስከዛሬ አላቅም ነበር

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን
    "ይህቺ ከኪሩቤል ትበልጣለች፤ ከሱራፌልም ትበልጣለች ከሦስቱ አካል ለአንዱ ማደሪያ ሆናለችና🙏🙏🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ አንድ ጊዜ ጽፌልሀ ነበር ባለቤቴ ወደኔ ሀይማኖት እንዲመጣልኝ ይህው እሱ መደሀኒያለም ድንግል ማሪያም በፈቀዱ ሰአት በቅዱስ ሚካኤል የአመተ ክብሩ ለት ባለቤቴ ተጠመቀ ደስ ብሎኛል መምህርዬ መጨእሻውን ያሳምእላችሁ ብለሁ በጸሎት አስቡን እኔ ወለተ ስላሴ ነኝ ባለቤቴ ሀይለ ሚካኤል ነው

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ። በምግባር ያፅናልን።

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ!!!

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ!!!

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 2 ปีที่แล้ว

      @@enatasrate576 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @መሲዘተዋሕዶ
      @መሲዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

      Dessi yilal inkuwan des alesh ehite bebetu yastinachiu
      Le abatachin kale hiywot yasemalen

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 2 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረችን እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ለሀገረችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ፍቅርና ሰላም አንድነት መቻቻልን መተሳሰብን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ሆይ በእግሮችሽ ስር እንደ ትቢያ መረገጫሽ ልሁን🙏🙏🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 2 ปีที่แล้ว +35

    ቃል ህይወትን ያሰማልን:: መምህር እንኳን ደና መጡ::ሀገራችንን እመቤታችን ድንግል ማርያም በተሰጣት ቃልኪዳን ክፉውንና መከራውን ትጋርድልን: አሜን🙏🙏🙏❤

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዶር ዘበነ ለማ እመቤቴ ድንግል
    ማርያም እረጅም እድሜና
    ጤናን ታድልልን የአገልግሎት
    ዘመኖትን ትባርክልን ድንግል
    ተሰምቶ የማይጠገብ የእመቤታችን
    ትምህርት እረቂቅ የሆነ ሚስጥርን
    አብጠርጥረው እንዳስተማሩን
    ፍሬ በኛ ላይ ያፈራ ዘንድ
    እመቤቴ ማሪያም ትርዳን አሜን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +43

    ሰላም ለኪ ማርያም በኔ በወስላታዋ አንደበት ሳይሆን በሰላመ ገብሬኤል ሰላም ለኪ ቅድስት ወንፅሂት ማርያም ከተጋረጠብን መከራና ችግር ሸሽገሽ ለንሰሀ አብቂን እማ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር አሜን

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +1

    የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሠግዳሉ
    ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬም የተባረከ ነዉ ትዉልድ ሁሉ ብፂይት ይሉኛል እናታችን ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን ለንሰሀ ሞት አብቂህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እኔ በሀጢያቴ ከሁሉም የምበልጠዋን ልጅሽን😥😥😥😥

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን🙌የሰማነው ቃለ 30 60 100የማሬ ፍሬ አፈርተን የመንግሰቱ ወራሸ ያድርግልን🙌ኢትዮጵያ 💚💛❤ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር🙆

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 2 ปีที่แล้ว +7

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ🙏🙏🙏

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይማኖትን በትክክል አስተምሩ ፈጣሪም
    አለ ሀቀኛ ሁኑ በሀቅም ስሩ የሰው ልጅ
    በትክክለኛው መንገዲ አስተምሩ በንሳሄ
    ቀን መጨረሻ። ትጠየቃላችሁና ☝️ ተጠንቀቁ

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ዮሴፍ ወ እንደ ሰሎሜ በሆን አምላክ ሲወለድ ባየን በረከታቸው ይደርብን እመ አምላክ ሰላም ለኪ ሰአሊ ለነ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት
    @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የ እመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @frezghiokube3241
    @frezghiokube3241 2 ปีที่แล้ว +3

    አይኑ ዘተገብረ ፈውስ፤
    እምቅድመ ትትወለዲ ድንግል
    እምቤተ ክህነት ወንግሥ፤
    መድኃኒተ ዓለም ኮነ ደመ ጽጌኪ ክርስቶስ፤
    እሰግድ ለተአምርኪ በአብራከ ሥጋ ወነፍስ፤
    በከመ ሰገደ ለወልድኪ ዮሐንስ በከርሥ።

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan kelela emnet gar yalew sew ye sew futur Ardachu yemtibelu newregnoch Amhara tegabto yinor yele.
    Aletsegnoch.
    Be haymanot atinegidu enante Amekelawoch ye aganint alekoch. ☠👹🐉💀

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው መምህር እኔ አፀደ ማርያም መናፍቅ ነበርኩ😰 ያኔ ዬእመቤቴ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ አቤት በቁጣ እቃጠል ነበር ።

    • @qwas4390
      @qwas4390 2 ปีที่แล้ว

      እንኳ መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ👏❤

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እናንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሙአን

    • @elsaembaye1019
      @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Bareketachewe yederebagn mamaher

  • @ffff5601
    @ffff5601 2 ปีที่แล้ว +2

    _በእውነት መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆዪልን እኛም ሰምተና 30እና 60 እና 100 ያማር ፍሬ እንደኛፍሬ ሉኡል እግዚአብሔር ይርዳን_

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረችን እግዚአብሔር አምለክ የማቱሰላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን(3) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ በምልጃዋ አትለየን አሜን(3)

  • @alualugg6419
    @alualugg6419 2 ปีที่แล้ว +9

    እ/ሄር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን በሰላም መጡ 👏🙏ኣሜን (፫)

    • @debeman2278
      @debeman2278 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ነው አምላካችን እግዚአብሔር የማይሉ ???አምላካችን መንፈስ ቅዱስ

    • @alualugg6419
      @alualugg6419 2 ปีที่แล้ว

      @@debeman2278 ማለትይቅርታ ኣልገባኝም ተሳሳትኩ

    • @debredamte1367
      @debredamte1367 2 ปีที่แล้ว +1

      አባካችሁ የአምላካችንን ሰም የእግዚአብሔርን ስም ለምን አሳጥረን እንጽፋለን እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚጻፈው በጣም ይቅርታ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዠ7ወ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዠ7ወ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ብላችሁ ሙሉዉን ፃፉ.

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia5183 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያዊ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @GetmaShemelss
    @GetmaShemelss 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር!!!🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว

    መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋናበረከቱያልብስልንአሜንአሜንአሜን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ።

  • @AbebaMehar
    @AbebaMehar ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ኣምራችን ኣማላክን የወለደች ቅድሰተ ቀድሰን ንፀህተ ንፁሃን ብሩኩተ ቡሩካ የሆነች የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመነ👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @habitam
    @habitam 11 หลายเดือนก่อน

    የውነት እርሶን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ቸሩመዳኒዓለም ይክበር ይመስገን 🙏ሺ ዓመት ያቆዮት አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mychild5210
    @mychild5210 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መምህር ድስ የምትለኝ የመብርሀንን ስምዋን ተአምርዋን ታሪክዋን ስታወራ ከልብህ ከአንጀትህ ከውስጥህ ስለሆነ ስለ እስዋ ስታስተምር አጠገባችን እብራን እንዳለች ከጎናችን እንደተቀመጠች ነው የሚመስለው::የስምዋ አጠራርህ ድንቅ ነው!ክብርዋና የስምዋ ብዛት አንስተህ ስትጠራት እንጀት ታርሳለህ ::ክብር ምስጋና ለመቤታችን ይግባትና መልካም ቀን ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያስማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ፀጋዉን ከጤና ጋር አብዝቶ አብዛዝቶ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታች ከእየሱስ ክርስቶስ ይቅርታና ምህረቱን ለምኝልን አሜን ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሻለሁ አሜን

  • @zenebeworkineh8605
    @zenebeworkineh8605 2 ปีที่แล้ว +16

    እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ስለእመቤታችንና ስለኢትዮጵያ አስተምሩኝ በጣም በጣም ደስ ይለኛል ስለ ግብፂና ስለ እመቤታችንም አስተምሩኝ አባትችን

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እስከ ቤተሰቦቸ እቁ መምሀራችን ልዩ ስጦታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝተህ ስጥልን ሀያሉ ሉዑል እግዚአብሔር ሆይ ❤❤❤

  • @martamarta7193
    @martamarta7193 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለህይወትያሰማልን በድሜ በጤናከመላቤተሰቦትን ይጠብቅልነ አሜን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹💒💒💒🇪🇷

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว +35

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን የምሥራችን ይዘውልን ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቃል መስማት ማለት ስማይን /ክርስቶስ በጓቼ ድምጼን ይስማሉ እንዳለው የአምላካችንን ድምጽ የምታስሙን ለኛ ለምእመናን መህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አጥትን ሠርስሮ የሚገባ ትምርት ፍቅራችን ልክ እዳጣ አብዝተን እድንወዳት እድን ለምናት እድናከብራት ብቻ ምኑ ይነገራል እማምላክ አትለይን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህርእንኳንበሠላምመጡቃለህይወትያሠማልንእድሜናጤናይስጥልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎቷይደርብን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @atikiltmulualem2783
    @atikiltmulualem2783 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ስጠን ማረን ይቅርበለን እመቤቴ አደረሽ ለንሳ አብቂኝ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ምፍቱን ይባርኩን በጸሎታችሁ ወለተሃና ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለዮት🙏🙏🙏

  • @kelemalne240
    @kelemalne240 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር
    1 ዮሐንስ ራዕይ ላይ እመቤታችን ስትወልድ አምጣለች ይላሉ እንዴት ይታያል????

  • @የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
    @የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏ኣምላክን የወለደች ቅድስተ ቁድሳን ንፅህተ ንፁሃን ብሩኩተ ቡሩካን የሆነች የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመነዋ ምልጃዋ ጥበቃዋ ኣይለየን ክብርና ምስጋናም ለስዋ ይሁን የኣለም ቤዛ ኣምላክ የወለደች ናትና ኣሜን🙏

  • @rekikbeyene4983
    @rekikbeyene4983 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በደነዘዝን በዚ ጊዜ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነተ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን.

  • @serkigetahun9634
    @serkigetahun9634 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቃለሕይወት ያሰምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን(፫)ጥያቄዎች ነበሩኝ መስመሩን በምን መንገድ ነው የማገኝው።

  • @ayalewsolomon4738
    @ayalewsolomon4738 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwoten yasemalen.

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህር.በእድሜ.በጤና.ይጠብቅልን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለወ ስወደወ እቁ የተዋህዶ ፋሬ

  • @martadongola589
    @martadongola589 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼ስሟ ስጠራ አይኖቼ እንባ ያዝላል እናቴ ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን የመቀንትሽ ቀለም 💚💛❤️💒መምራችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🏼

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልዎ ኑሩልን

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመሠግናለን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝመዉ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @zereyacobadyamseged3669
    @zereyacobadyamseged3669 2 ปีที่แล้ว

    ዘበነ ለማ
    አንተ ራስህ ንስሃ ግባ! ክፉ አስመሳይ የሃይማኖት ነጋዴ። ለአንተ ስብከት ንግድ ነው!

  • @musemarsil2140
    @musemarsil2140 2 ปีที่แล้ว

    Tsegawun yabzalot bedmena betena yakoyot mmiher kale hiwotin yasemalin

  • @hdhtufd2556
    @hdhtufd2556 2 ปีที่แล้ว

    mimhirahn enqan dehina metuo enqan dhinakoyuo,laset marun lemkerun amlake mengsemayt yawerslen kal hiwet yasemalen👍🤲🤲🤲🌺🌺🌺🇪🇹🕊🙏🏿🙏🏿

  • @አዜብአያሌው
    @አዜብአያሌው 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ከ ጤና ያድልልን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ
    @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን

  • @derejesisay5503
    @derejesisay5503 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heavengebremariam6700
    @heavengebremariam6700 2 ปีที่แล้ว

    memhre Kale Hiwot Yasemaln Zemnwot Yibarek EdmE Ketena Gar Yistiln Tsegawn Yabzaln amen amen amen

  • @eyrusedesalgne5599
    @eyrusedesalgne5599 2 ปีที่แล้ว

    Ewuentenwue kalhiwoteyasemalenememehere edeme ketenagare fetari stegawuene yabezalehe tebareke

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እዴት እደሚጣፋጥ ትምህርትህ

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachin bereketewo yiderbegn❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @shewalemsimemga2650
    @shewalemsimemga2650 2 ปีที่แล้ว +1

    መ ምህራችን ወድሞቻ ችን እኽቶቻ ችን ሰምተው የሚድኑበት ያድርግልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልህን አባታችን እመቤቴ ትጠብቀን

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ
    @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እንኳን ድህና መጡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጡልን አገራት ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Egezabbiher yemasegan

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማንውን ቅዱስ ቃል ብልቧናችን ይደርብን የእማምላክ ፍቅር አይለየን አሜን ❤🕊

  • @sndufikr6943
    @sndufikr6943 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜኖአሜን

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @redaitnegatu2145
    @redaitnegatu2145 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን 🙏🙏🙏

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እደሜ ይስጥህ እረጅም አገልግሎት ይሰጥህ

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር ብእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ለኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏

  • @saraajman250
    @saraajman250 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 ปีที่แล้ว

    Memehirachen kalote yasemalen ersta semayaten yawersilen edema ena tena yestilen ahunem E/r tebabune yadelachu bebatu yaqoyachu egnanem yakoyen Ethiopian🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 selamuane yemalselen

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መብህራችን በእውነት የትምህርትዎ አሰጣጥ ነፍስን ያረጋጋል ድስስስ ብሎኝ ነው ትምህርቱ የሚያልቅብኝ። ተባረኩ።

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም። መምህር። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel8144 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስታስተምር እንወዳለን

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልብን የሚያረጋጋ ሰላም የሚሰጥ ነውና እመቤታችን ኢትዮጵያዊያን በለተ ቀኗ ከመጣብን መከራ ትታደገን🙏🙏🙏

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!!!

  • @shineygetu8600
    @shineygetu8600 2 ปีที่แล้ว

    Ende teyake leykachu abatoche tederosi yembalew neguse yangesal yabalew ewnet new

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 2 ปีที่แล้ว

    Memeherachin Enkewan Dena
    Metu amen amen.amen kalhiwet
    Yasemalen.🙏❤🙏❤🙏

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 2 หลายเดือนก่อน

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @hwatii
    @hwatii 7 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙌 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @fantubirhanu8271
    @fantubirhanu8271 2 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን በፉቅር ትጎብኝህ ምስክር ትሁንህ

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል
    ፅጌ ማርያም በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን እንኳን ለእመብታችን ፂዮን ማርያም በሰላም አደረስዎት አሜን

  • @hanaabebe8795
    @hanaabebe8795 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዘበነ ለማ እንደተለመደው አሁንም ሃሳቤን አፈኑት ሰው እንዳያየው ቢደብቁም ከእግዚአብሔር ግን መደበቅ አለመቻሎን ሳውቅ ደስታ ይሰማኛል ለእርሶም አዝናለሁ እጸልይሎታለሁ ሁሉንም ነገር ለህሊናዎ ትቻለሁ አንዲትም ሀሰት ነገር አልፃፍኩም ይህን ደግሞ ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል በጣም አዘንኩሎት አዘንኩቦትም ።

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว

      መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው የጌታ የእነሱስን ክርስትስን ስም ላለመጥራት በራሱ ሁሌ ስብከቱን ሰሰማ የሚጠቀመው አንድ ቃል አለ "ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው "ይላል እንድህ በሉ ብሎ ያስተማረን የትኛው መፅሀፍቅዱስ ይሆን? ጴንጤ እየሱስ ስላለ ብቻ ንፁሁን ወንጌል በእልክ መደባበቅ ሀፂያት ነው በእውነት እግዚአብሔር ለሀገራችን ክርስትና አስተማሪወች ምህረት ያድርግላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ወንጌሉ የሚለው ሌላ የሚያስተምሩት ሌላ ሰለሆነ

  • @fekaduketemafke943
    @fekaduketemafke943 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasmalen regem edma yestelen