Christmas trees የዛፉን አምልኮት ክርስቶስ አያውቀውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 442

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ደግ, ጀግና መምህራችን እኛን ለማንቃት እጅግ ብዙ ዋጋ ስለሚከፍሉልን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🏿

  • @aekuattube
    @aekuattube 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን፡
    በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 3 ปีที่แล้ว +97

    በጣም ይገርማል እውነትም ሳናውቅ በስህተት አውቀን በድፍረት የሰራነውን ሀጥያት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በስንቱ አጨቀዩን በእውነት በፍፁም የማለውቀውን ትምህርት ነው የተማርኩት ከዚህ በኋላ ግን አላደርገውም እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ አይለየኝና አሜን🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✝️🙏

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FMUq3aURNEg/w-d-xo.html

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 ปีที่แล้ว +1

      አቤቱ ይቅር ይበለን በማወቅ ባለማወቅ ያደረግነውን

    • @yohahmichael1442
      @yohahmichael1442 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ✝️ ፈጣሪ ይቅር ይበለን በማወቅ ባለማወቅ ለሰራነው ሀጢያት ✝️✝️#

    • @wondesontefera1338
      @wondesontefera1338 3 ปีที่แล้ว

      Sanawuk yeseranaw ykr beleni, god yitebkh abat

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema1881 3 ปีที่แล้ว +55

    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በጣም እድለኞች ነን፡፡ ምክንያቱም ድንቅ መምህር አለን፡፡ በእውነት በጣም ማወቅ ያለብንን ነው ዛሬ ያወቅነው፡፡ ወንድማችን፣ መምህራችን ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ፡፡ አሁንም እውቀቱን ያብዛልህ፡፡ አሜን!!

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 ปีที่แล้ว +27

    መምህራችን የማናውቀውን እንድናውቀው ስለረዱን እናመሰግንመወታለን። እግዚአብሔር አምላክ በእርስዎ በኩል አድሮ ስላስተማረን ክብር ምስጋና ይድረሰው አባታችን እርስዎንም ቤተሰብወንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @filifili7853
    @filifili7853 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ልባችን ተደፍኖ እንደኖረ በኣሁኑ ትምህርት ኣሁት ይገርማል ከዚ ባሃላ ጣኦት ይብቃን በቤቱ እንድንመላለስ ብርታቱን ይስጠን ኣምላኻችን ኣሜን።

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +29

    ትክክለኛዋን የክርስትና ሕይወት እንድንጓዝ በመንገዳችን ቅደምልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ሆይ😥

  • @dejenedejene3768
    @dejenedejene3768 3 ปีที่แล้ว

    መመምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ እድሜዎን ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን ፡፡

  • @benhazard798
    @benhazard798 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናሃል መምህር ዘበነ ለማ

  • @ዮሐንስነቃጥበብ
    @ዮሐንስነቃጥበብ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን !!!

  • @selinasoli8271
    @selinasoli8271 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ሳናውቅ ብዙ አጠፋን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @getuhaile1596
    @getuhaile1596 2 ปีที่แล้ว +2

    you are really the best teacher next to JESUS CRIST I LOVE YOU WISH YOU LONG LIVE.

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለማወቅ ስጠቀም ነበረ ከዛሬ ጀምሮ ግን የገና ዛፍ አልጠቀምም እኔ ቤት መድሀኒዓለም ነው የሚነግሰው አመሠግናለሁ መምህር

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታሆይ ማሰተዋሉን ያድለን ይቅር በለን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ዘመንን፥ ወቅትን የሚዋጅ ትምህርት
    ያስፈልጋል። በእውነት ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። ረዥም ዕድሜ ከጣፈጠ ጤናና ሰላም ጋር ይስጥልን መምህር

  • @matusalatezare986
    @matusalatezare986 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ሂወት ያሰመልን መምህራችን ሰላም ላንት ይሁን ክቡር መምህራችን ኣሜን!!!!!!!

  • @isayasaklilu6393
    @isayasaklilu6393 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው ያስቸማሩን ቃል ሂወት ያሳማልን

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን ፡ይቅር ይበለን ጌታ።

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema1881 3 ปีที่แล้ว +7

    ባለማወቅ ያደረግነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን፡፡ መምህር ቃለ ሕይወት ይስጥልን፡፡

  • @አብ-ኤል
    @አብ-ኤል 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት መምህር ባለማወቅ ነው እስካሁንም ይሄን የተረገመ ዛፍ ቤቴ ያቆምኩት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን።
    ህዝቤ ከእውቀት ማጣት የተነሳ ጠፋ የተባለው ነው በእኔ የተፈፀመው...መምህር ይሄን እውቀት ስለመገብከን ፀጋውን ያብዛልህ 💙

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 3 ปีที่แล้ว

    ምህርይህነገርባለማወቅብዙዘመናትንአድርገናል፡ባለማወቅየተሰራንይቅርይበለን፡ግንመምህር፡በተጨማሪበአውደ፡ምህረትበትምህርትቢሰጥ፡መልካምነው፡፡አባቴመምህሬቃነለህይወት፡ያሰማልን፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @tsigeahabte7751
    @tsigeahabte7751 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል መምህራች የምትወዳት እናታችን ድግል ማርያም ትጠብቅልን አሜንንንን💚

  • @yalemworkhailu3465
    @yalemworkhailu3465 3 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ትምህርት በ eotc ቴሌቪዥን ቢተላለፍ ጥሩአይነት ነው። ምክንያቱም ሁሉም ሰው ዩቲዩብ ተከታታይ ስላልሆነ መምህር በቴሌቪዥን እንዲተላለፍ ልጆችም እንዲሰሙት ይሆናል። እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት እመብርሀን ክብር ይገባታል አሁንም ክብር ይግባት ምክንያቱም አንተን ሰለሰጠችን እንደኔ ሀጥያተኛዉን ባለሁበት ቁጪ ብየ የክርሰቶስን ቃል ሰምቸ ሰለተለወጥክ ከብር ለድንግል ማአርያም ልጂ ይሁን መምህራችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያዉርሰልን እኛንም በምርቱ ይማረን ሳናዉቅ እና እያዉቅን የሰራነዉን በድንግል ሰም ይቅር ይበለን አመቱን በሰላም ያሳልፈን አግራችንን ሰላም ያርጋት አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አይ እኔም ሳለወቅ ድሮ ፆድ እየቆረጡ እሰራ ነበር አቤቱ ጌታ ሆይ የቀደመው በደለሌን አታስብኝ

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሖይ የምናውቀውን አናቅምና ይቅር በለን 😢

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንዳንተ አይነት ምሁር ይቺ የቤተክርስቲያን ስላላት ታድላለች ትልቅ ትምህርት አስተምረከናል ሳናውቅ በስህተት ብዙ አጥፍተናል ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @tizitateka7876
    @tizitateka7876 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mekdiwondimuberhane6971
    @mekdiwondimuberhane6971 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን መምህር. ረዥም. ዕድሜ ይስጥልን

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 3 ปีที่แล้ว +4

    👏👏👏👏 እንጀት አርስ መምህራችን!! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetmamo5089
    @etsegenetmamo5089 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ እድሜና ጤና ይስጥልን። አባታችን በተከታታይ በሁለት ክፍል ያስተማሩን ስለገና ቀን እና ስለዛፍ ሳናዉቅ በስህት ጎዳና ቆይተናል እግዚአብሔር አምላካችን ይቅር ይበለን አባታችን ይሄንን ትምህር ጊዜ ካሎት እዚ ለተወለዱ ልጆች ቢያስተምሩልን

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว

    አንዳዴ ስደቴን እጅግ በጣም ከምወድባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛው ትልቁ ነገር 👏👏🙏🙏ስለክርስትናዬ ስለተዋህዶ ስለእምነቴ ስለ ብዙ ነገር ተማርኩበት ያው ሙሉ ለሙሉ ተቀይሬ ትእዛዙን ባልተገብርም ገና በንስሀ ባልታጠብም ግን በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ነገር ሁሉም ክብረ በአል ትርጉም እንዳለው ተምሬአለው አውቄአለው እኛኮ በደፈናው በአል ሲመጣ መልበስ መዘነጥ ያለንን ገልብጠን ሰርተን ሆዳችን መሙላት እንዳም ሲል መጨፈር ነበር ብቻ እንደነ መምህራችን የእውቀት ባለቤቶች ፀጋውን ያበዛላቸው መምህራኖቻችን እድሜአቸው ያርዘምልን እኛም በአህዛብ ሀገር ያለን እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን 👏👏 ይሄን ትምህርት ሁሌ በያመቱ ያስተምራሉ ግን ሰው እዬተረዳናቸው አይደለም ብቻ ልብ ይስጠን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    የምንወደወት የምናከብረዎት መምህራችን
    እኛንም ሰምተን እንደ ቃሉ የምንኖር ክርስቲያን ያድርገን

  • @Eurael
    @Eurael ปีที่แล้ว +1

    Abatachin ke yikirta gara proud orthodox negn, gin kehasabachew alsmam. Minim Americawi hone lela christian zafun Amlak new bilo emireda semche alawkim. Ene zafun aregalew Egziabher new mamelkew!!!

  • @madiapp4445
    @madiapp4445 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያስገባልን :የእርስወን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ ይህንን የሰይጣን ዛፍ አውጥቼ ነው የጣልኩት እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ይስጥወት። ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንህራችን። የእንግሊዝኛ ሊንኩዎትን ከታች ያስቀምጡልን።

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemesgen Anten yeseten Amlak. Btam Amseganalehu memeherachen. Manem yalastemaren new yastemarken. Kale hiwoten yasemalen memeherachen tebarek

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሖይ የምናደርገውን አናቅምና ይቅር በለን 😢

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህርችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃል ህይውት ያሰማልን ለኦኛም ማሰተዋል ልቦና ቸሩ እግዚአብሔር ያድለን አሜን

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!
    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ባለማወቅ ያረግነውን ይቅር ይበለን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @mec1169
    @mec1169 3 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zerihunnigusse5720
    @zerihunnigusse5720 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በጣም ይገርማል

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን
    እኔ ከድሮ ጀምሮ አልወደውም ነበር ሰውየውን(Santa) ዛፉን እኛ ቤት መስራት ካቆምን ቆየን እድሜ ለአንተ መምህራችን አይናችንን ገለጥክልን አነቃኸን ይህ ትምህርት በደምብ መሰበክ አለበት አውቀው የተኙም እንዲነቁ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን

  • @ፈታሽ
    @ፈታሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    I have grown up with this tradition yet have never put up that tree ever since I got married, 7 years now. My gratitude to kesis H/mariam who reached out to me and my friends with the same teaching. God bless us all!!!

  • @mengista7746
    @mengista7746 3 ปีที่แล้ว

    Memhir Dr. Zebene sile Ethiopia yealem birhan mn yilalu .

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው የምታስተምረን እኛ አንሰማም እጂ ቤተክርስቲያን አስተምራናለች ኪርስመርስ የሰይጣን እደሆነ ይቅር ይበለን የሚያስተውል ልብ ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር

  • @tinsaeethio8229
    @tinsaeethio8229 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን፡መምህር፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን።

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በዚህ ዘመን ከተሰጡን የወንግል አርበኞች መሀል አንዱ ኖትና እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሳነቅ ብዙ ጊዜ የገና ዛፍ እይለን ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለአባትችን ቃለይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ ድንቅ ትምህርት ሰጡን መምህር🙏

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 3 ปีที่แล้ว

    Memher Egziabeher yestelegn kalhewot yasemalen!

  • @nugsykasa2265
    @nugsykasa2265 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንተ ያለ አስተሜሪ አባት እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @beunique5993
    @beunique5993 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ!! እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ❤❤

  • @amanelvina8438
    @amanelvina8438 2 ปีที่แล้ว

    I appreciate u my dear father.your education is best best best

  • @yostninatube_3209
    @yostninatube_3209 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ሳናውቅ ላደረግነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን ልጆቻችንን እኛ መመለስ እንችላለን ከፈጣሪ ጋር

  • @edulabtradingplc5780
    @edulabtradingplc5780 3 ปีที่แล้ว

    Silesetun mereja ameseginalehu. Kale hiwot yasemalin

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ። ይገርማል የክሪስማስ ትሪው እንዲህ አይነት ትርጉም እንዳለው ፈፅሞ አላውቅም ነበር። ልዐል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንደ እስዎ ያለ አባት የሠጠን።

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew1181 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛዋን የክርስትና ሕይወት እንድንጓዝ በመንገዳችን ቅደምልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ሆይ

  • @cleanethiopia14
    @cleanethiopia14 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin!!! fitunim yabralachu kertobinal

  • @danieltmaria2194
    @danieltmaria2194 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yasemalin memhir.

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን ✝️ መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ፈጣሪ ያበርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ✝️

  • @enaneymisganaw3181
    @enaneymisganaw3181 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሳናውቅ ከስህተት ለመለስከን

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። መስማት ብቻ ሳይሆን ዛሬውኑ ወደ እውነታው ተመለሱ።

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว

    O,egziabher mihreth lakln, Amen.

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen amen amen amen

  • @genetfantahun411
    @genetfantahun411 3 ปีที่แล้ว +2

    እዝግዮ ፈጣሪዬ ሣላውቅ በስህተት ሣውቅ በድፍረት ለሠራሁት ሀጢያት ላሣሣትኳቸውም ይቅር በለኝ እንደኔ ስራ ሣይሆን አንዳንተ ቸርነት። አሜን

  • @nuel3125
    @nuel3125 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalegn Memhir.

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln sanawk bestet sinawk bedfret yeseranewn hatyat Egziabher amlk ykir ybelen🙏

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን። እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን።

  • @haimanotgebremedhin5748
    @haimanotgebremedhin5748 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +29

    መምህር እንኳን ደና መጡ: የምንሰማበትን ልቦና የምናስተውልበትን አይምሮ: የምንናገርበትን መልካም አንደበት: እግዚያቤር ያድለን:: በፍቅሩና: በበረከቱ ይጎብኘን አሜን: ለእርሶም እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር አሜን🙏🙏🙏

  • @weldegebre5989
    @weldegebre5989 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ -ሕይወት ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን!!! አሜን።

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ። አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን 🙏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    ስናቅ በድፍረት ሳናቅ በስህተት የሰራነውን የቅር በለን መምህራችን ቃለህይት ያሰማልን

  • @Janholi
    @Janholi 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አለማወቆ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haregkassaye5600
    @haregkassaye5600 3 ปีที่แล้ว

    Aba geta yebarekote yehew zafun neqeyew talekuth hoho

  • @meronabebe6631
    @meronabebe6631 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏!!! Kalhiwot yasemalen !!! EGEZEYABEHAR Yeker ye belin betam asasetewenal!!!

  • @Lydiaupdates
    @Lydiaupdates 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Kale Hiwet Yasemalen Kebur Memher Dr 🙏🙏🙏አቤቱ እንደ ቸርነትሕ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን🙏

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 ปีที่แล้ว

    እፎይ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእርሶን ትምህርት ሰምቼ ክስተት ድኛለው ለብዙ ሰዎችም ነግርያለው ከተጠቀሙበት ሁሉንም ነገር ምን ችግር አለው ምን አለበት እያሉ በራሳቸው ላይ መከራን ማምጣት ነው የሚመጡ ይበዛሉ ቢጠቀሙበትና ቢድኑ ደስ ይለኛል እኔ ግን ተጠቅሚያለውና በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑሩልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ይጠብቅልኝ

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin memhery regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @abigale2543
    @abigale2543 3 ปีที่แล้ว

    የዋሕና ቸር አምላክ አለን። ክብሩ ይስፋ አምላካችን ። እግዚአብሔር እነደኛ ቢሆን ብዬ ሳስብ መምህር ባሉት መሠረት ምድሪቱ ዓለም ባልነበረች። ስለ ዛፍ ብዙ ስለሚያውቁ ? የምናረገው መስቀል ከዛፉ የተገኝ ነው የርሶ መስቀል እንኳ እንደ Christmas
    ዛፍ የተሽቆጠቆጠ ነው በአርተፊሻል ። ቁልፉ መስቀሉ ነው ። ዛፉን ልደቱን በሚመለከት ነገሮች ባጌጠው
    ቢቻለኝ አልማዝ ባለብሰው ሕጻኑን እየሱስን እናቱ ማርያምን ቅዱስ ዬሴፍን አረኞቹን እንስሳትን ነገስታቶችን ኮኮቧን መላእኩ ገብርኤልን በነኝህ ሁለ ባስውበው ስህተቱ ምኑ ጋ ነዉ መጥፎ ትርክትን ወደ መልካም እንድንቀይር ክፋት
    እርግማንን ወደ መባረክ ብንቀይረው መልካም ነው።
    ብዙ ብለዋል ነገርግን ጠረጴዛዋት ላይ ትምህርተ መስቀሉ ለይ ያለው ጌታችን የነጭ ለምን ሆነ ኦርቶዶክስ ከመቼ ወዲሕ ነው እንዲሕ የፈቀደችው? መልስ እንፈልጋለን።

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከጥፋታችን ይመልሰን

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን እውነት ነው አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነው ሀጢያታችን ይቅር ይበለን😥💔

  • @melatteka2831
    @melatteka2831 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saraalemayehu39
    @saraalemayehu39 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን "🙏

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 3 ปีที่แล้ว +22

    Thank you our father.... It's good to know something like that. And it's better if you are translated in English to learning our kids.

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/FMUq3aURNEg/w-d-xo.html

    • @Nebyat6790
      @Nebyat6790 3 ปีที่แล้ว

      Yes please for a-war kids 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Nebyat6790
      @Nebyat6790 3 ปีที่แล้ว

      Yes please for our kids 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የማላቀውን አወቅሁ ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በማወቅም ባለማወቅም የሰራነውን ኀፂያት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስቸ ሰማያት ያውርስልን። ሳናቅ በስህተት ላደረግነው ይቅር ይበለን።🙏🙏🙏

  • @nanishem849
    @nanishem849 3 ปีที่แล้ว +4

    I have no words really the ortdox teacher you are my hero ❤ ♥

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቴ ቃለእይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አስብኝ እኔን አጢያተኛዋን አባቴ።

  • @samrawitbuli7123
    @samrawitbuli7123 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ ተምሬበታለሁ ወለተ ስላሴ እባላለሁ በጸሎት አስቡኝ በረከቶ ይደርብኝ፤ አሜን።

  • @danielmamu10
    @danielmamu10 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ የኔ መጽናኛየ ናቹህ ቡራኬያቹህ ይድረሰኝ ካሉበት

  • @Samre1923
    @Samre1923 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታዬ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ባለማወቅ የሰራነውን ስህተት ይቅር በለን ለመምህራችን ቃለ ህይወት አሰማልን ።

  • @solomonabex7248
    @solomonabex7248 3 ปีที่แล้ว

    Thanks alot. i a perfect knowledge about Santa and Christmas 🌲

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል የኛ የራሳቺን ከፈለጋችሁ ኢትዮጵያ አና ኤርትራወያን ጌታ የተወለደበትን በረት በደንብ አሳምሮ በመቤቴ ታቺን ስዕል አድህኖ ማክበር ይቻላል አንጂ ዛፍ የኛ አይደለም