የገና አባት እና የገና ዛፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @mulugetam8337
    @mulugetam8337 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ምንጭ ይጨምሩበት እኛም እንድናነበው ስለ ዛፉ የተናገሩትን ማለቴ ነው :: ከሁለት የ ቤተክርስቲያን መምህራን ሁለት የተለያየ ሀሳብ ምን አይነት ዘመን ነው እስኪ እርስ በርሳችሁ ተወያዪ አታምታቱን ::

  • @Eurael
    @Eurael 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemigerim timihirt. You are a true Christian who has the right knowledge. Sile Santa ena Christmas yale yetesasate knowledge ena fracha aberahew. Egziabher yibariki and ye-Kidusan tselot kante gara yihun. Amlak edme yisten egna endintekem!!!

  • @kidusmarkos9173
    @kidusmarkos9173 ปีที่แล้ว +12

    ስለ 🎅 ሳንታ ክላውስ መምህር ዘበነ ያስተማሩትን እንዴት ያዮታል መምህር??

    • @meklit2710
      @meklit2710 ปีที่แล้ว +1

      እኔ መምህር እሮዳስን ብወደውም ግን ከመምሕራኖቻችን ጋር ተቃራኒ የሆነ ነገር ነው የሚያወራው በብዛት ያወዛግቡኛል አረ ግራ ነው የሚያጋቡኝ

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያዊነት አኩሪ ነው ዕድሜ ለአያት ቅድማያቶቻችን። እግዚአብሔር ከተጠናወተን ርኩስ መንፈስ ወጥተን ታሪክ የምንሠራ ያድርገን። በጣም እናመሰግናለን መምህራችን። በክብር በሞገስ ያኑርልን።

    • @ማርያማዊ
      @ማርያማዊ ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kwbZRgr4Yzg/w-d-xo.html

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 ปีที่แล้ว +6

    አሜን! አሜን! አሜን! እንደተለመደው ግሩም ድንቅ ነው!!!
    መምግር ደ/ር ሮዳስ እንኳን አብሮ አደረሰን። ይህንን ተነግሮ የማያልቅ የሀገራችንን ትውፊት በማይጠገብ እና ግሩም በሆነ አንደበትዎ ሲናገሩ ማድመጥ የሚያሳድርብኝን ደስታ ይህ ነው ለማለት አልችልም። እግዚአብሔር በረድኤት በበረቱ ይጎብኝዎት። ቢዥታችንንም በማጥራትዎ መድኃኔዓለም የጠራውን ብርሃን ያብራልዎ….!!!

  • @zer13567
    @zer13567 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።

  • @amen9894
    @amen9894 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑርልን አሜን! ሁሌም ስለምታካፍለን እውቀት እናመሰግናለን በጣም ❤️

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን መምህር ሰለ ቅዱስ ኒቆላዎስ የተሰጠው ማብራርያ እኔም ሌላ አመለካከት ነበር የነበረኝ

  • @tizitaasfaw7261
    @tizitaasfaw7261 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች የልደት በዓለ አደረሰን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว +10

    አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹህ አደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @negagizaw8908
      @negagizaw8908 ปีที่แล้ว

      ዕድሜና ጤናውን ያብዛልህ መምህር

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ይሄን ላደረገ አምላክ ፣ እግዚአብሔር ይስገን እናንተንም እናመሰግናለን መልካም በአል ለሁላችንም ይሁንልን እንዲሁም በሰላም በጤና ለብርሀነ ጥምቀቱ የድረሰን ያድርሳቹ አሜን አሜን አሜን።

  • @tatatatusha8231
    @tatatatusha8231 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰህ መምህር እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን እኛ እርቶድክስ እምነት ተከታዮች እግዚአብሔር ን እናመሰግናለን

  • @haletahandmade
    @haletahandmade ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዶክተር ተባርክ የሙህር እን የአንባቢ ጥግ ነህ በማስረጃ የተፃፈውን እየጠቀስክ ለመግለፅ የሄድክበት መንገድ ድንቅ ነው:: አድማጭ ደግሞ የኛ ገና ከሌላው የሚለይበትን ያውቃል አውቆም ይመዝናል:: ግን የሌላውን በማንቋሽ ሽ እና በመሳደብ ለቤተክርስትያናችን ጠላት ባናበዛ ጥሩ ነው:: ካንተ ተምረው ምን ላይ እንደሆኑ ራሳቸውን ይመዝኑ:: ድንቅ አስተምርሆ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏😘❤

  • @alemgetachew8840
    @alemgetachew8840 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረስዎ መምህር። የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ጨምሮ ይስጦት።

  • @amrotilahun2841
    @amrotilahun2841 ปีที่แล้ว

    የገና ዛፍ እና ስለገና አባት ጠይቅልን መምህር

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 ปีที่แล้ว

    ጠያቂም መምህር ዶክተር ሮዳስም እግዚያብር ይስጥልን ከምንሰማው የተለያየ አመለካከት አንፃር ውዝግብ ውስጥ ገብተን ደስታ ርቆን ነበር ዛሬ ጠራ ደስታችን ተመለሰ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መድኀኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን !!!💜✝️እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን 💙

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኻን ለብርሃነ ልደቱ አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን::

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ምህራችን። እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ🙏🏼❤️

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ሮዳስ እንኳን አደረሰ የኛ ተንታኝ 🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯

  • @almazmihret5484
    @almazmihret5484 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኛል። የገናን ትርጉም አወቅሁኝ። ቃለ ህይወትን ያሰማል።

  • @Sepira63
    @Sepira63 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እንኳን አደረሳዎት መምህር

    • @leulmekuriaw
      @leulmekuriaw ปีที่แล้ว

      መ/ር እንኳን አብሮ አደረሰን።መ/ር እድሜ ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @chuchutekalign6180
    @chuchutekalign6180 ปีที่แล้ว +4

    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን አደረሳቹ።

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር።

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ።

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን: ለጌታችን: ለመድሃኒታችንና: ለአምላካችን: ኢየሱስ: ክርስቶስ: ልደት: በዐል: በሰላም: አደረስዎ::

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ ፡አደረሠን መምህር ዶክተር መጋቢ ሮዳስ ታደሠ።

  • @wasihuntafere9119
    @wasihuntafere9119 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @Soliyana78030
    @Soliyana78030 ปีที่แล้ว

    መምህር ሮዳስን የሰጠን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ወንድማችን እናመሰግናለን።

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰችሁ

  • @ታአምርቲዩብ
    @ታአምርቲዩብ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: በርቱ

  • @solking9797
    @solking9797 ปีที่แล้ว +5

    በራሻ በግሪክ እንዲሁም ሌሎች ገዳምያውያን ልደትን በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር ነው አብረው የሚያከብሮት መልካም ልደት

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

    • @haniakaba8792
      @haniakaba8792 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen enkuane abero adersene adersachue adersene abatachne endemene amesheue 💞💞💞🙏🙏🙏

  • @afewerkisolomon7436
    @afewerkisolomon7436 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህራች እንካን አብሮ አደረሰን

  • @nahusenaymetaferia5749
    @nahusenaymetaferia5749 ปีที่แล้ว +2

    ሴንት ኒኮላስና ሳንታ ከላወስ ይለያያል አሜሪካ ሳንታ ክላዉስ ይሉታል(ሳታን) አይመሰልዎትምን?

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Dakotanicole-n5n
    @Dakotanicole-n5n ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም አመሠግናለሁ

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 ปีที่แล้ว +1

    Enkwan Adersout memeher
    Yeylam yedest zemen yaderglen
    Selam le Ethiopia Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k 10 หลายเดือนก่อน

    የገና አባት ጻዲቅ ሰው ነው ካልክ የክርስቶስን መወለድ የእግዚአብሔር የልጁን ስጦታ ለኛሲል መወለዱን በቁሳቁስ ስጦታ መሸፈን የለበትም

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እኖደዎታለን እንኳን ሰላም መጡልን ✝️👏

  • @mulatiemuche2336
    @mulatiemuche2336 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 ปีที่แล้ว

    እንካን አብሮ አደረሰን የተዋህዶልጅ

  • @tesfatsehaylegese8249
    @tesfatsehaylegese8249 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን አደረሰህ ልጄን የወለድኩት የገና ለት ነው እና ስም ብታወጣለት ደስ ይለኛል ወንድ ነው

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ትክክል። ስለ ስጦታ ለኢትዮጲያዊያን ማዉራት ማሳነስና ክፍ በሽታ ነዉ ምክንያቱም ኢትዮጲያዊ ሂወቱን ይሰጣል፣ የሚኖረዉም ለቤተሸቡ ነዉ። ዓመታዊ በዓል ጠብቀን እኛ አንሰጥም!!
    (ሲጀመር ስጦታ መነሳት የለበትም። ባይሆን የፊልም ዳይሬክተር ቢኖር እሴታችንን የሚያወጣ ጥሩ ነበር፣፣ በትርጉም አለቁ በርግጫ🙏)

  • @zelataye639
    @zelataye639 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህሮቻችን በዛ የተነሳ ነው ቀናቸውን የክርስቶስን ልደት Dec 25 ያደረጉት

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶር ሮዳስ። Please teach us about the stars too. How five and six end shape stars symbolized.
    Thank you

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @sarazenebe3326
    @sarazenebe3326 ปีที่แล้ว +2

    ለኛ ለ ተዋህዶ ልጆች እመቤታችን በግርግም ወልዳዉ ያለዉ ስዕል በቂያችን ነዉ ዛፉና ዝባዝንኬዉ መ.ቅዱሳዊም አይደለም ደሞም ብዙ ነገሮችም በ ኢሉሚናቲ ተጠልፈዋል ስለዚህም ተዋህዷዊ እና መ. ቅዱሳዊ የሆነ ነገር ላይ እናተኩር።

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኩ

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 ปีที่แล้ว

    betam tiru mabraria new yeteseten enamesegnalen memiher

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Doctor.

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @artlife2835
    @artlife2835 ปีที่แล้ว

    መምህር ምን ብየ እንደማመሰግነዎት ባላውቅም
    የፈጠረዎት አምላክ ሁሌም ይከበር ይመስገን
    ለጥያቄየ ከበቂ በላይ መልስ አግኝቻለሁ
    ምኖርበት ሀገር የገና አባት ሰረገላ(santa claus) ከነፈረሶቻቸው እንድሰራላቸው በነጮቹ ትእዛዝ
    ሰርቸላቸው በሶስት ሀገራት መሀከል ባለ ግዙፍ የገበያ ማዕከል ላይ ለእይታ ተቀምጧል.🇪🇹
    ዶክተር እንደስዎ ያሉ ያለፈውን,አሁን ያለንበትን,ወደፊት ሚመጣውን ሚያሳዩን ታላላቅ የተመረጡ መምህራንን ያብዛልን....አሜን

    • @artlife2835
      @artlife2835 ปีที่แล้ว

      ዶከተር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎት አሜን

    • @artlife2835
      @artlife2835 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ዶክተር አመሠግናለሁ. አሜን🙏😇🇪🇹❤

  • @mebrihabtu2660
    @mebrihabtu2660 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ ገና ዛፍ መምህር ዘበነ ካስተማሩት ጋር ትንሽ ይለያያል ትንሽ ማብራሪያ ብሰጡን? ቤተክርስትያን ምን ትላለች?

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 ปีที่แล้ว

    Dr Rodas Kibrelgn Kezih Yebelte Mistrun Yigletseleh! Melkam Beal

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ብዙዎች ስጦታ የሚሉት ደግሞ ከዉጭ በምንዛሬ$$ በሌለ ዶላር የሚመጣዉን ነዉ የሚያስተዋዉቁ(ጤፍ አስወዳጅ ስግብግብነጋዴ የእንግዴልጆች) ህዝብ ለህፃናትም ሆነ ለአዋቂ የአገርዉስጥ ነገር ብቻ እንደስጦታ ማሰብ አለባቸዉ!! ከሁሉም ከሁሉም ደግሞ መፅሐፍት ልዮ ስጦታና እንደ ባህል ሊሰራበት ሁሉም ጋዜጠኛና ሚዲያ እንዲሰራበት መመከርና ግዴታዉ እንዲሆን መገሰጥም ጭምር፣፣፣🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว

    Enkan abro adrsen 💚💛♥️🕊️ enamsagnaln 🙏

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @yaredgetahun5595
    @yaredgetahun5595 ปีที่แล้ว +1

    Hello dr Rodas happy Christmas

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @behailubekele8305
    @behailubekele8305 ปีที่แล้ว

    ጤናስጥልኝ ዶክተር ! ጥያቄ አለኝ ፤ እሱም ፣ በአዉሮፓዎች የምጠራዉ የገና አባት ጣኦት ነዉ ወይስ አይደለም ? የርሶ ት/ት ከሌላዉ መምህር ት/ት ጋር ስለተጋጨብኝ ነዉ ፡፡

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว

    ግን ጥያቄው ለኛስ ምን ፋይዳ አለው ኢትዮጵያ ውስጥ የመጥለቅለቁ ነገርስ ልጆቻችን በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ጅንግል ቤል ጅንግል ቤል እያሉ ሲዘፍኑ ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደገና የምዕራባውያን ባብዛኛው ድርጊታቸው ከጣዎት ጋር አይደል ወይ የሚገናኘው አገሪቷ የአውሮፓውያንን ባህል የመውረስዋስ? የራሷን ባህል ትታ በእውነቱ የተቻኮለ ኢንተረቪ ነው ይመስለኛል ጠያቂው አጠያየቁ ወይም በሌላ ግዜ ሊጠይቀው እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ.

  • @werkutesfaye6049
    @werkutesfaye6049 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ፀጋ ው ን ይ ስ m ን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 ปีที่แล้ว

    eqan aderesachu Dr rodas erejim edemana tana yisetewet

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 ปีที่แล้ว +1

    Dr Rodas .i am just wondering.at that time 2000 years ago , there wasn't a country name Ethiopia??? How come ,this new country name is included in Bc and Ad. Scripts and bible. Would you please explain this? ??? thank you so much.

    • @selamawitmeressa9576
      @selamawitmeressa9576 ปีที่แล้ว +4

      I think you need to refer to Bible which is 80 ahadu, Ethiopia mentioned many times in tue old testimony

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 ปีที่แล้ว

      You are too behind in Thinking u have bevy ever read the Bible
      B

  • @misgie1221
    @misgie1221 ปีที่แล้ว +2

    santa => satan ማለት ነው እንዴ ጋሸ??? የአዉሬው መጥሪያ???

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 ปีที่แล้ว +1

    መልካም በዓል

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhir yetemesegen yihun enkwan aderesachihu adersen

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew3269 ปีที่แล้ว

    Enkwan abro aderesen 🙏

  • @tesfalemtemteme9415
    @tesfalemtemteme9415 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen.

  • @zinashyigzaw3046
    @zinashyigzaw3046 ปีที่แล้ว

    እንኮን አደረሳችሁ

  • @muiuethoipa5809
    @muiuethoipa5809 ปีที่แล้ว +1

    Amennn

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር: ተወልዶ: ከዲያቢሎስ: ባርነት: ነጻ: እንዳወጣን: ከዘመኑ: የእዉቀት: ድንቁርና: ነጻ: ያዉጣን::

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 ปีที่แล้ว

    አያቶቻችን ጠቢባን ነበሩ እኛ እየጠበብንባቸው ነው እንጂ

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 ปีที่แล้ว

    እንኳን ፡ አደረሳችሁ። ግን ፡ ልደት ፡ ከሆነ ፡ መነሻችን ፡ ዘመን ፡ አቆጣጠር ፡ ለምን ፡ እራቀ። በአራት ፡ ወር።

  • @sarazenebe3326
    @sarazenebe3326 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹሁ !!

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 ปีที่แล้ว

    Merry Christmas to all Christiana🎉

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 ปีที่แล้ว

    እንደኔ ዶክተር ሮዳስን ሰምቶ የማይጠግብ? 👏 እበርልኝ

  • @meyou5725
    @meyou5725 11 หลายเดือนก่อน

    ይህንታሪክዶ/ርዘበነያቀውይሆን???

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 ปีที่แล้ว

    Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu memhrachen ena wendmachen

  • @tewodrosamare4234
    @tewodrosamare4234 ปีที่แล้ว

    ሊቁ አስበ ሊቃውንትን ያድልልንን።

  • @mengeshamenker3047
    @mengeshamenker3047 ปีที่แล้ว

    እሽ ዶክተር ነጮቹ 7 ዓመት ተሳስደው ጨመሩ ብለን እንመን ጌታ ታህሣሥ 29 ተወልዶ ሳለ የምን እኛ መስከረም1 ዘመን መለወጫ ብለን እንቆጥራለን?

  • @maryemarwelela8488
    @maryemarwelela8488 ปีที่แล้ว

    Jeremiah 10:2-4, 8

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 ปีที่แล้ว

    Ikunwan Abiro Adersni

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +2

    🙏❤️🙏

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 ปีที่แล้ว

    Enqan adersen

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 ปีที่แล้ว

    ... 💚💛❤🙏