ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣቹ ፈጣሪ የሰጠንን የተፈጥሮ በረከቶች ሁሉ እንጠቀምበት መልካም ቆይታ❤
አረ መስኪ ሽበት ወረረኝ
መስኪዬ ፀጎሬ ጥሩ ሁኔታላይ ነበር ግን ሽበት ወረረኝ
መስክየ ቀለል የለ ፀጉር መሻ ስሪልን ስወድሽ ለሁለተኛ ግዜ ሰጠይቅሽ ፊቴ እጄ ላይ እየወጠ አስቸግሮኘልልልል
@@أمينهإثيوبيا-ف4نይሄው እማ የሰራውት ቪዲዮ አለ th-cam.com/video/PNjKajnLisU/w-d-xo.htmlsi=R2A56u17-zMUAtpR
@@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ የኔ ቅን
አዎ ውዴ በጣም አሪፍነው ትንሸ ሮዝ ወተር ትንሸ ሰኩዋር አድርገሸ እንደጁሰ መጠቀም ይቻላል በብዛት ሰርተሸ ለሁለት ሶሰት ቀን ፍሪጅ አሰቀምጠሸ መጠቀም ትችያለሸ እኔ እጠቀመዋለሁ ምርጥነው ለጸጉርም አሪፍነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊይ መስየ አች ቢዶ ስትለቂ እኮ እዴት ሰፍ ብየ ገብቸ እደማየ ምክንያቱ ትልቅ ለዉጥ ስላገኝሁበት ዉድድድድድ ❤❤❤❤
አንቺ እኮ መስኪይ ምርጥ ነሽ ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነሽ መስኪ. አዎ ከርከዴ. አረቦች በጣም ይጠቀሙታል ለብዙ ነገር. ከሂና ጋርም ይቀቡታል. እኔ እምልሽ መስኪ. ሳሙና ስሪልን
መስክዬ በጣም አመሰግናለው እኔ እስካሁን ተሸውጃለው ሁሌም እቤት አለ ዛፉ እራሱ
እህቴ በዚአጋጣሚበጣምነዉ የምወድሽምርጥ ኢትዮጵያዊይ ሻይስትሰሪ አጥበሽተጠቀሚ አባራ አለዉ በተረፈበርቺ
የኔ ፀጉር ልክ የአችን ነዉ የሚያክለዉ ለዘዉም አልከባከበዉ በጣም ብዙና እረጂም ነዉ ያስቸግረኛል 😍
መሢየ የኔ መልካም ምንም ቃላት የለኝም ሥላንቺ ፈጣሪይጠብቅሺ
ወይ ከርከድ እኛቤት ሁሌ ይፈላና በአሲር መልክ ይጠጣል እሱ ከሌለ ምሳ አይበሉም እሰራዋለሁ ማዳሜ አበደቻ 😂 መስኪዬ ተባርኪ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😁
ዋው ከርከዴ ደምማነስ ሲያጋጥም ያስተካክላል ይላሉአረቦች ግን ለፀጉር ሰምቸአላውቅም ከርከዴ ከተፈጥሮው ሎሚእደተጨመረበት ትንሽኮምጠጥ ይላል ፀጉር አይጎዳም? በተረፈ ፀጉርሽ በጣምያምራል ማሻአላህ ብያለው❤
አው ባረበኚው ኋረኋድየባላልለብዙነገረየጠቅማልበረቺልኚውደ ልጁቺሺ እደትናቸው አላህበጤናበፈቅረ የሳድግልሺ
መስኩዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ የምፈልገውን ነው የሰራሽው አንድ ጥያቄ አለኝ 😮 እቤት መአዛውን እንዲቀይር የሚደረገው ቆንጅጰሽታ ያለው ፍሎቨር ለቅባት ባረግበትስ ውዴ😊
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የብዙ ጊዜ ጥያቄየን ነው የመለሽልኝ ❤❤❤❤❤❤
ከአረቦች ቤት አንድ ያነካውት ይሄን ነበር 😂በዚህም መጣሽልኝ የኛ ቅመም በብዛት ነው ሴትዩዬ ምትገዛው ሻይ እያረኩ እሰጣታለሁ በተለይ ጫን ሲላት እራሷን ሲያማት አፊይልኝ ትለኛለች እኔም እጀምርላታለሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤
ሰላም መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ተቀብተን እስከሳምንት ማቆየት እንችላለን ወይስ መታጠብነው መዳሜ ባለፈው ሰው ስጦታ አምጥተውላት አልወደውም ብላ ለሰው ስትሰጥ ቀንሳ ሰጠችኝ አና አስቀመጥኩት😂 አሁ ቅባት አዘጋጀዋለው😂 እንኳንም አሳየሽኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔመልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪልኝ
Selam Ejish Yibarek🙏❤
እናመሰግናለን የእኔ እህት ❤
Meskiyae endet nesh thank u tsegurae lwet aychabtalwe gen sle protein overload esti aweri pls
አመለወርቅ የኔ ልእልት እህቴ ሁሌም እወድሻለሁ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
መስኪ የእውነት በጣም ነው የምናመስግነው ግን በእርጥቡ አበባው ምን ይመስላል አላወኩትም
Weeeey meskiye wollahi ahun rasu ene ga lemetet teserto ale setyoye twodewalech batkusm bakezkazam kezian yanchi notification almetalgnim woooow
Hibiscus tea is good for blood pressure too
መስኪዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashaala tebarekila tebarekierahiman ❤❤❤❤ betam enameseginalen meskiye ❤❤❤
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ከርከዴ ሲያምር 😮
Amet lalimolachew ljoch mihon whd asayin eski🙏🙏🙏
ሰላም ነሽ ?አበባውን በአካባቢያችን የምናገኘው ይሆናል ወይ?
በጣምእናመሰግናለን መስክዬ❤❤❤❤❤
ከርከዴ ይባላል በአረበኛ ጁሱ በጣም ምርጥ ነዉ
እረ መስክዬ ጥያቄዬን መልሽልኝ ፀጉሬ ጫፉ በጣም ነው የተቋጠረው ቅባትም አይጠጣውም ምን እንደማረገው አላውቅም እቆርጠዋለሁ መልሶ ይቋጠራል
ሰላም ሸይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ የነይላ እናት ጠፍተሸ ከርመሸ ነበር በሰላም ነዉ የጠፍሸዉ መሲኪየ ይከ የበባ ቅጠል ለሸይ ሆናል እድ እሱቅሞልቷል ሰራዉችሸ በጣም አሪፍ ናችዉ በርቺልን የኛቅን እናመሰገናለን 😍👍
Demo meskiye Ethiopia be Olympic ye werk 🏅 medaliya ashenafi honalech betam des belonal hulachum enkuwan des alachu🎉🎉🎉🎉
መስኪ ለስስ ፀጉር የሚሆን ቅባት መስኪ አባክሽ
❤❤❤❤barechi. Ehita
ተባረኪ መስኪዬ ጥሩ ጥሩ ነገር ስለምታስተላልፊልኝ እናመሰግናለን❤ እስቲ ለእጅ መዳፍ መላ ካከሽ መላ በይኝ እጄ የመዳፉ ጀርባ ግርጥት ብሎ ስሮቹ እና ቆዳው ነው ያለው ምን ባደርግለት እንደ ድሮው ሙሉት ብሎ ለስለስ የሚለው በፊት እንዲህ አልነበረም ጓደኛዬ ስነግራት የፕላስቲ ጓንት አትጠቀሚ እሱ ደም ይመጣል ቆዳ ያደርቃል አለችኝ ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ እኔ ደግሞ ምግብ ስለምሰራ የግድ ጓንት እጠቀማለሁ መላ ካለሽ መላ በይኝ እስቲ የኛ ቅን
Hii meskiye selam new erguz ney kedekede bteta shgr alew
እንዴት ነሽ እኅቴ እኔ ሮዝመሪ ቅርንፉድ እሬትና ናና በኮከናት ዘይት በዘይት ዘይቶን እና በበቆሎው የምግብ ዘይት ሰርቼው ነበር ግን ይሸታል😌 ጸጉሬም ከቅባቱ ጋር እልዋሃድ አለ😌
Meskiye betam new emwdsh ❤❤
Meskiye ebaksh tsegure betam oily weym betam greasy nw. Beza mekniat Tsegure eyetenekakele nw. Mefethewen kawekesh ngerign plsssss..
Meskiye enewed ceqa qibat masirat ayichalim end
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ልጆችሽ ሳሚልኝ ለሰራሽልን ቅባት እናመሰግናለን አለኝ እስኪ በቅባት መልኩ እሞክረዋለሁ እሞክረዋለሁ ከሂና ጋር ለሽበትም በጣም አሪፍ ነው ቡናሟ ቀለም የሚያደርገው ሽበቱን ለደማነስም በጣም አሪፍ ነው እኔ ሀይለኛ ደም ማነስ ነበረብኝ ከርከዴ ነው የገላገለኝ በአረብ ሃገር ያላችሁ የሚገኝበት ቦታ ሱቅ አጣር ወይም ቅመማ ቅመም መሸጫ ታገኙታላችሁ ጧት ጧት አንድ የሻይ ቡሽ ከማር ጋር አድርጋችሁ ተጠቀሙት መስኪ ለአብሹ ቅባት ማጥለያ ጨርቅ ወይንም በነጠላ ቅዳች ወይም በቃልሲ ይጠላል
ለደማነስ ለሽበት ይጠቅማን ሂናጋ ቀላቅለሽ ከርከዴ ይባላን ባረብኛ
Melkam new ❤❤❤❤❤
Mesiky ebakeshe eni edezihe meserat alechelem gen anechie metakiw konejo tsegure yemiyasadg ymishet lakilegne.
መስኪዬ የናይላየ እናት ተናፍቀሻል ናይላዬ ናፍቃኛለች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ የመስኪ ቤተሰቦች❤❤❤❤
መሰክየ ፀጉሬን ጫፈን ቆረጨዋለው ጫፈንም ጭቃ ቅባት እቀባለው ግን ሰነከው ቁረጥ እያለ ይወድቃል ጫፈ በጣም
የኔመዳም ስትፈልግ አስር ትሠራዋለቺ ስትፈልግለሂና ትጠቀመዋለቺ
ትክክል ለብዙ ነገር ይጠቅማል
❤❤❤❤ማሬ
Meakiye balefew betam new yekoreteshew tsegerureshen besemeab
ትክክል በጣም ቆርጬዋለው ግን ያድጋል ዋናው ጤነኛ ከሆነ🥰
መስኪ ባለቤቴ ለደም ብዛት ጥሩ ነው ብለውት እየጠጣ ነው ምን ትያለሽ?እና ደሞ ለፊትም ከበቆሎ ድቄት አድርጋ ስትቀባ አንድ አረብ ቲክቶክ ላይ አየሁ እሱንስ ምን ትያለሽ? እና ደሞ ከለሩ ልብስ ሲነካ ይለቃል?ከጸጉራችን አልፎ ማለቴ ነው? መስኪ እባክሽ መልሺልኝ
አዎ ለ high blood sugar, high blood pressure, and high levels of LDL, or “bad,” cholesterol ጨምሮ ጥሩ ነው ልብስ ቢነካም ይለቃል ለቆዳም መጠቀም ይቻላል
የት እናገኘዋለን ኦንላየን ላይ
መሲ ካለሁበት ሀገር አበባዉ ሞልቷል እርጥቡን ልጠቀምበት ?/
ይቻላል እህቴ ግን ቅባቱን ስታጠይ ውሃው እንዳይገባብሽ ጥንቃቄ አድርጊ እርጥቡም አሪፍ ነው
@@amarikgeto791 አመሰግናለሁ
መስየ ስሙ ክርክደ ነው አይቀየርም 🙏🙏
Ethiopia ውስጥ ከፈለጋችሁ 250 gram በ 300 birr መርካቶ መግዛት ትችላላችሁ 😊
ye kirnfud samuna serilen please
Ere sewoch yetesebaberu tsegureche mnm benkwbakebew alemeles alugn mn teshale?derketum mnm moisture baregew ayezem lefat bcha honebegn
Yena wod sewodeshi eko meskiye mar yena kena
ውዶቼ ንገሩኝ የሱፍ አበባ የምንለው ይሆን
ቅርንፉዱ በቅባት ዘፍዝፌ ብጠቀመው አይሆንም የምታቁ መልሱልኝ ቅርንፉድ ስቀቅል ማዳም ብታይ አብራ ነው የምቀቅለኝ ከቅባት ጋር ዘፍዝፌ ሳታይ ልቀባ ንገሩኝ
Yene jigena ewnte marti new
ተቀብተን ነው እምንታጠበው ውይስ ታጥበን ለመቀባት ውዴ
Yene wd pls ginbare ly mesmer mesmer lemen endaweta nigargnGena 21 amate new iko 😢 😢 😢 😢
Mesk zare new seb yarekut adis nen gin tiyake alen meskiye yeteblashw ye eji tefr woyim ye egri tifri endet New minastekailewu sit medant kale ngerln plz meskiye😢😢😢😢❤❤
መስኪ ቻሌጁ መቸ ነው❤
ከርከዴ አረቦች ለግፊት በጣም ነዉ ሚጠጡት ለፀጉርም በሂና ተቀላቅለው ይቀባሉ
በማንኘውም ቅባት መስራት ይቻላል
ኢትዮጵያ የት ይገኛል
Sudan new juice and tea
ውዶቼ መስኪን በልግ እዴት ነው ምታገኝዋት ወላሂ ሜሴጀር ሚባል አላቅም እስኪ ተባበሩኝ ውዶቼ
Thanks God bless you and children's
ከርከድ ይባላል እኔ ያለሁበት ሀገር ለደም ማነስ ይጠቀሙታል
መስኪዬ ቤን ናይላ ናታን እንዴት ናቸው እኔ በቲ ባግ ነው ያለኝ መጠቀም እችላለው
ትችያለሽ እማ
እርጥቡን አበባ ብናገኝ ግዴታ ማድረቅ አለብን?
ትንሽም ቢሆን ውሀማ እንዳይሆን ፀሀይ ላይ ማድረግ
አመሰግናለሁ
መስኪየ ሰላም እዴት ነሽ ፀጉሬ ዛላዉ ምንም አያምር ሰብርብር ያለ ነዉ
Mesekiya sele okera serechi aregi ena asayen aferikanoch bebezat sitekemut ayalew
ከርከዴ አፍልቸ ከሂናጋ እሰራው አለሁ
Le dem gefit yetekemal mesik
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አለ ግን ሰዎች ጥቅሙ አያውቁትም
ሰላም መስኪየ እንኳን ደና መጣሽ 🙏እኔ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ብዙ ነው ማርያምን በጣም ነው የሚነቃቀለው የሚሰባበረው ግን አይለሰልስም አይሳሳም ስታጠብ ደግሞ አልቅሸ የሚያዘኝ ፀጉሬ ታዳጊ ነው ግን ብዙና ከርዳዳ ስለሆነ ይደክመኛል የሚያለሰልስ ነገር ንገሪኝ እስኪ እህት የምጠቀመው ቅባት ብሉማጅክ ነው 😢
እኔ ፀጉሬ በጣም ያስቸግረኛል አይፈረዝ አይበጠር አሁን ያሳየሽውን አበባ ከቅርፉድጋ አፍልቼ እደ እስፕሬ እየተጠቀምኩት ነው ችግር አለው መጠቀም ከጀመርኩ ገና ሁለት ቄነ ነው
ሠላም እንደት ናችሁ ውድ ኢቶብያን እኔ አሁን እሰራዋለሁ ጥጉሬ ግን አያድግም ስስ ነው
አሪፍ ነው ውደ ደምሩኝ እስኪይ ዉድወቸ ተዊግን
Maskiye coconut forofor yametabgnal lakodaye altekemewm enam ba vatika kbat masrat echilalew woyi
ይቻላል በሚስማማቹ ቅባት ነው መስራት
እንደት ነሽ ማሬ አረቦቹ ሰርተውት አይቸ ነበር በቃእሞክረዋለሁ
ደመሙሩኝ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ እኛ ግቢ አለ ግን ከለሩ ይለያል ውሃ ሮዝ ነው ያንን መጠቀም እችላለሁ ?
ብዙ አይነት ነው ከለራቸው ትችያለሽ💕
Be juice melkim yitetal
Meskiye yikrta betam yanchn mefcha Ethiopia felge lagegnew alchalkum ena please mitakiw bota Kal zefmsh ga bilsh neber gn lagegnew alchalkum please please please meskiye kalhone soft copy photo m kalshm
_መስኪዬ እስኪ እግር ላይ የሚወጣ ነጠብጣብ፡ማጥፊያ ክሬም ካወቅሽ ሹክ በይኝ እባክሽ_
Shea buttare ka Alovery gel gar krem sertashi tatakamu arif naw
@@wude6084 ይለቃል ግን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እና ቅባቱን እስከ ስንት ሰአ ነው ተቀብተን ምናቆዬው ኮኮናት እሱን ነው ምጠቀመው እና 2 ሰአት አቆይታችሁ ታጠቡት ነው ሚለው
ማንኛውም ቅባት ተቀብታቹ ከ 1 ሰአት በኃላ ታጠቡ ነው ሚለው ይሄ ለኛ ፀጉር አይሆንም ታጥበንስ ያለቅባት ምን ልናረገው ይደርቃል ስለዚ ይሄ ፀጉራቸው ቅባት ለማያስፈልገው ስትሬት ወይም ሉጫ ፀጉር ላላቸው ነው
ችግሩ መፍጫ የለኝም
❤❤❤👌👌👍
ቀይ ሳይሆን ወይን ጠጅ ግቢዬ ውስጥ ብዙ አለኝ።ይሆናል ወይ?
ይሆናል እማ ከለሮቹ እንዳሳየዋቹ ብዙ አይነት ናቸው
@@meskitube16 ተባረኪ!!!
ይሄ በአረብኛ ከርከዴ ነው? ??ወገኖቼ
አዎ ከርከዴ ነው እህቴ
አወ
ከርከዴ $ ቀንጀር ይባላል
@@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة አመሰግናለሁ
@@እመቤትየደሴዋ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ ፈጣሪ የሰጠንን የተፈጥሮ በረከቶች ሁሉ እንጠቀምበት መልካም ቆይታ❤
አረ መስኪ ሽበት ወረረኝ
መስኪዬ ፀጎሬ ጥሩ ሁኔታላይ ነበር ግን ሽበት ወረረኝ
መስክየ ቀለል የለ ፀጉር መሻ ስሪልን ስወድሽ ለሁለተኛ ግዜ ሰጠይቅሽ ፊቴ እጄ ላይ እየወጠ አስቸግሮኘልልልል
@@أمينهإثيوبيا-ف4ن
ይሄው እማ የሰራውት ቪዲዮ አለ th-cam.com/video/PNjKajnLisU/w-d-xo.htmlsi=R2A56u17-zMUAtpR
@@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ የኔ ቅን
አዎ ውዴ በጣም አሪፍነው ትንሸ ሮዝ ወተር ትንሸ ሰኩዋር አድርገሸ እንደጁሰ መጠቀም ይቻላል በብዛት ሰርተሸ ለሁለት ሶሰት ቀን ፍሪጅ አሰቀምጠሸ መጠቀም ትችያለሸ እኔ እጠቀመዋለሁ ምርጥነው ለጸጉርም አሪፍነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊይ መስየ አች ቢዶ ስትለቂ እኮ እዴት ሰፍ ብየ ገብቸ እደማየ ምክንያቱ ትልቅ ለዉጥ ስላገኝሁበት ዉድድድድድ ❤❤❤❤
አንቺ እኮ መስኪይ ምርጥ ነሽ ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነሽ መስኪ. አዎ ከርከዴ. አረቦች በጣም ይጠቀሙታል ለብዙ ነገር. ከሂና ጋርም ይቀቡታል. እኔ እምልሽ መስኪ. ሳሙና ስሪልን
መስክዬ በጣም አመሰግናለው እኔ እስካሁን ተሸውጃለው ሁሌም እቤት አለ ዛፉ እራሱ
እህቴ በዚአጋጣሚበጣምነዉ የምወድሽምርጥ ኢትዮጵያዊይ ሻይስትሰሪ አጥበሽተጠቀሚ አባራ አለዉ በተረፈበርቺ
የኔ ፀጉር ልክ የአችን ነዉ የሚያክለዉ ለዘዉም አልከባከበዉ በጣም ብዙና እረጂም ነዉ ያስቸግረኛል 😍
መሢየ የኔ መልካም ምንም ቃላት የለኝም ሥላንቺ ፈጣሪይጠብቅሺ
ወይ ከርከድ እኛቤት ሁሌ ይፈላና በአሲር መልክ ይጠጣል እሱ ከሌለ ምሳ አይበሉም እሰራዋለሁ ማዳሜ አበደቻ 😂 መስኪዬ ተባርኪ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😁
ዋው ከርከዴ ደምማነስ ሲያጋጥም ያስተካክላል ይላሉአረቦች ግን ለፀጉር ሰምቸአላውቅም ከርከዴ ከተፈጥሮው ሎሚእደተጨመረበት ትንሽኮምጠጥ ይላል ፀጉር አይጎዳም? በተረፈ ፀጉርሽ በጣምያምራል ማሻአላህ ብያለው❤
አው ባረበኚው ኋረኋድየባላል
ለብዙነገረየጠቅማል
በረቺልኚውደ ልጁቺሺ እደትናቸው አላህበጤናበፈቅረ የሳድግልሺ
መስኩዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ የምፈልገውን ነው የሰራሽው አንድ ጥያቄ አለኝ 😮 እቤት መአዛውን እንዲቀይር የሚደረገው ቆንጅጰሽታ ያለው ፍሎቨር ለቅባት ባረግበትስ ውዴ😊
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የብዙ ጊዜ ጥያቄየን ነው የመለሽልኝ ❤❤❤❤❤❤
ከአረቦች ቤት አንድ ያነካውት ይሄን ነበር 😂በዚህም መጣሽልኝ የኛ ቅመም በብዛት ነው ሴትዩዬ ምትገዛው ሻይ እያረኩ እሰጣታለሁ በተለይ ጫን ሲላት እራሷን ሲያማት አፊይልኝ ትለኛለች እኔም እጀምርላታለሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤
ሰላም መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ተቀብተን እስከሳምንት ማቆየት እንችላለን ወይስ መታጠብነው መዳሜ ባለፈው ሰው ስጦታ አምጥተውላት አልወደውም ብላ ለሰው ስትሰጥ ቀንሳ ሰጠችኝ አና አስቀመጥኩት😂 አሁ ቅባት አዘጋጀዋለው😂 እንኳንም አሳየሽኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔመልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪልኝ
Selam Ejish Yibarek🙏❤
እናመሰግናለን የእኔ እህት ❤
Meskiyae endet nesh thank u tsegurae lwet aychabtalwe gen sle protein overload esti aweri pls
አመለወርቅ የኔ ልእልት እህቴ ሁሌም እወድሻለሁ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
መስኪ የእውነት በጣም ነው የምናመስግነው ግን በእርጥቡ አበባው ምን ይመስላል አላወኩትም
Weeeey meskiye wollahi ahun rasu ene ga lemetet teserto ale setyoye twodewalech batkusm bakezkazam kezian yanchi notification almetalgnim woooow
Hibiscus tea is good for blood pressure too
መስኪዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashaala tebarekila tebarekierahiman ❤❤❤❤ betam enameseginalen meskiye ❤❤❤
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ከርከዴ ሲያምር 😮
Amet lalimolachew ljoch mihon whd asayin eski🙏🙏🙏
ሰላም ነሽ ?አበባውን በአካባቢያችን የምናገኘው ይሆናል ወይ?
በጣምእናመሰግናለን መስክዬ❤❤❤❤❤
ከርከዴ ይባላል በአረበኛ ጁሱ በጣም ምርጥ ነዉ
እረ መስክዬ ጥያቄዬን መልሽልኝ ፀጉሬ ጫፉ በጣም ነው የተቋጠረው ቅባትም አይጠጣውም ምን እንደማረገው አላውቅም እቆርጠዋለሁ መልሶ ይቋጠራል
ሰላም ሸይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ የነይላ እናት ጠፍተሸ ከርመሸ ነበር በሰላም ነዉ የጠፍሸዉ መሲኪየ
ይከ የበባ ቅጠል ለሸይ ሆናል እድ እሱቅሞልቷል
ሰራዉችሸ በጣም አሪፍ ናችዉ በርቺልን የኛቅን እናመሰገናለን 😍👍
Demo meskiye Ethiopia be Olympic ye werk 🏅 medaliya ashenafi honalech betam des belonal hulachum enkuwan des alachu🎉🎉🎉🎉
መስኪ ለስስ ፀጉር የሚሆን ቅባት መስኪ አባክሽ
❤❤❤❤barechi. Ehita
ተባረኪ መስኪዬ ጥሩ ጥሩ ነገር ስለምታስተላልፊልኝ እናመሰግናለን❤ እስቲ ለእጅ መዳፍ መላ ካከሽ መላ በይኝ እጄ የመዳፉ ጀርባ ግርጥት ብሎ ስሮቹ እና ቆዳው ነው ያለው ምን ባደርግለት እንደ ድሮው ሙሉት ብሎ ለስለስ የሚለው በፊት እንዲህ አልነበረም ጓደኛዬ ስነግራት የፕላስቲ ጓንት አትጠቀሚ እሱ ደም ይመጣል ቆዳ ያደርቃል አለችኝ ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ እኔ ደግሞ ምግብ ስለምሰራ የግድ ጓንት እጠቀማለሁ መላ ካለሽ መላ በይኝ እስቲ የኛ ቅን
Hii meskiye selam new erguz ney kedekede bteta shgr alew
እንዴት ነሽ እኅቴ እኔ ሮዝመሪ ቅርንፉድ እሬትና ናና በኮከናት ዘይት በዘይት ዘይቶን እና በበቆሎው የምግብ ዘይት ሰርቼው ነበር ግን ይሸታል😌 ጸጉሬም ከቅባቱ ጋር እልዋሃድ አለ😌
Meskiye betam new emwdsh ❤❤
Meskiye ebaksh tsegure betam oily weym betam greasy nw. Beza mekniat
Tsegure eyetenekakele nw. Mefethewen kawekesh ngerign plsssss..
Meskiye enewed ceqa qibat masirat ayichalim end
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ልጆችሽ ሳሚልኝ ለሰራሽልን ቅባት እናመሰግናለን አለኝ እስኪ በቅባት መልኩ እሞክረዋለሁ እሞክረዋለሁ ከሂና ጋር ለሽበትም በጣም አሪፍ ነው ቡናሟ ቀለም የሚያደርገው ሽበቱን ለደማነስም በጣም አሪፍ ነው እኔ ሀይለኛ ደም ማነስ ነበረብኝ ከርከዴ ነው የገላገለኝ በአረብ ሃገር ያላችሁ የሚገኝበት ቦታ ሱቅ አጣር ወይም ቅመማ ቅመም መሸጫ ታገኙታላችሁ ጧት ጧት አንድ የሻይ ቡሽ ከማር ጋር አድርጋችሁ ተጠቀሙት መስኪ ለአብሹ ቅባት ማጥለያ ጨርቅ ወይንም በነጠላ ቅዳች ወይም በቃልሲ ይጠላል
ለደማነስ ለሽበት ይጠቅማን ሂናጋ ቀላቅለሽ ከርከዴ ይባላን ባረብኛ
Melkam new ❤❤❤❤❤
Mesiky ebakeshe eni edezihe meserat alechelem gen anechie metakiw konejo tsegure yemiyasadg ymishet lakilegne.
መስኪዬ የናይላየ እናት ተናፍቀሻል ናይላዬ ናፍቃኛለች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ የመስኪ ቤተሰቦች❤❤❤❤
መሰክየ ፀጉሬን ጫፈን ቆረጨዋለው ጫፈንም ጭቃ ቅባት እቀባለው ግን ሰነከው ቁረጥ እያለ ይወድቃል ጫፈ በጣም
የኔመዳም ስትፈልግ አስር ትሠራዋለቺ ስትፈልግለሂና ትጠቀመዋለቺ
ትክክል ለብዙ ነገር ይጠቅማል
❤❤❤❤ማሬ
Meakiye balefew betam new yekoreteshew tsegerureshen besemeab
ትክክል በጣም ቆርጬዋለው ግን ያድጋል ዋናው ጤነኛ ከሆነ🥰
መስኪ ባለቤቴ ለደም ብዛት ጥሩ ነው ብለውት እየጠጣ ነው ምን ትያለሽ?እና ደሞ ለፊትም ከበቆሎ ድቄት አድርጋ ስትቀባ አንድ አረብ ቲክቶክ ላይ አየሁ እሱንስ ምን ትያለሽ? እና ደሞ ከለሩ ልብስ ሲነካ ይለቃል?ከጸጉራችን አልፎ ማለቴ ነው? መስኪ እባክሽ መልሺልኝ
አዎ ለ high blood sugar, high blood pressure, and high levels of LDL, or “bad,” cholesterol ጨምሮ ጥሩ ነው ልብስ ቢነካም ይለቃል ለቆዳም መጠቀም ይቻላል
የት እናገኘዋለን ኦንላየን ላይ
መሲ ካለሁበት ሀገር አበባዉ ሞልቷል እርጥቡን ልጠቀምበት ?/
ይቻላል እህቴ ግን ቅባቱን ስታጠይ ውሃው እንዳይገባብሽ ጥንቃቄ አድርጊ እርጥቡም አሪፍ ነው
@@amarikgeto791 አመሰግናለሁ
መስየ ስሙ ክርክደ ነው አይቀየርም 🙏🙏
Ethiopia ውስጥ ከፈለጋችሁ 250 gram በ 300 birr መርካቶ መግዛት ትችላላችሁ 😊
ye kirnfud samuna serilen please
Ere sewoch yetesebaberu tsegureche mnm benkwbakebew alemeles alugn mn teshale?derketum mnm moisture baregew ayezem lefat bcha honebegn
Yena wod sewodeshi eko meskiye mar yena kena
ውዶቼ ንገሩኝ የሱፍ አበባ የምንለው ይሆን
ቅርንፉዱ በቅባት ዘፍዝፌ ብጠቀመው አይሆንም የምታቁ መልሱልኝ ቅርንፉድ ስቀቅል ማዳም ብታይ አብራ ነው የምቀቅለኝ ከቅባት ጋር ዘፍዝፌ ሳታይ ልቀባ ንገሩኝ
Yene jigena ewnte marti new
ተቀብተን ነው እምንታጠበው ውይስ ታጥበን ለመቀባት ውዴ
Yene wd pls ginbare ly mesmer mesmer lemen endaweta nigargn
Gena 21 amate new iko 😢 😢 😢 😢
Mesk zare new seb yarekut adis nen gin tiyake alen meskiye yeteblashw ye eji tefr woyim ye egri tifri endet New minastekailewu sit medant kale ngerln plz meskiye😢😢😢😢❤❤
መስኪ ቻሌጁ መቸ ነው❤
ከርከዴ አረቦች ለግፊት በጣም ነዉ ሚጠጡት ለፀጉርም በሂና ተቀላቅለው ይቀባሉ
በማንኘውም ቅባት መስራት ይቻላል
ኢትዮጵያ የት ይገኛል
Sudan new juice and tea
ውዶቼ መስኪን በልግ እዴት ነው ምታገኝዋት ወላሂ ሜሴጀር ሚባል አላቅም እስኪ ተባበሩኝ ውዶቼ
Thanks God bless you and children's
ከርከድ ይባላል እኔ ያለሁበት ሀገር ለደም ማነስ ይጠቀሙታል
መስኪዬ ቤን ናይላ ናታን እንዴት ናቸው እኔ በቲ ባግ ነው ያለኝ መጠቀም እችላለው
ትችያለሽ እማ
እርጥቡን አበባ ብናገኝ ግዴታ ማድረቅ አለብን?
ትንሽም ቢሆን ውሀማ እንዳይሆን ፀሀይ ላይ ማድረግ
አመሰግናለሁ
መስኪየ ሰላም እዴት ነሽ ፀጉሬ ዛላዉ ምንም አያምር ሰብርብር ያለ ነዉ
Mesekiya sele okera serechi aregi ena asayen aferikanoch bebezat sitekemut ayalew
ከርከዴ አፍልቸ ከሂናጋ እሰራው አለሁ
Le dem gefit yetekemal mesik
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አለ ግን ሰዎች ጥቅሙ አያውቁትም
ሰላም መስኪየ እንኳን ደና መጣሽ 🙏
እኔ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ብዙ ነው ማርያምን በጣም ነው የሚነቃቀለው የሚሰባበረው ግን አይለሰልስም አይሳሳም ስታጠብ ደግሞ አልቅሸ የሚያዘኝ ፀጉሬ ታዳጊ ነው ግን ብዙና ከርዳዳ ስለሆነ ይደክመኛል
የሚያለሰልስ ነገር ንገሪኝ እስኪ እህት የምጠቀመው ቅባት ብሉማጅክ ነው 😢